#Ethiopia

  Рет қаралды 370,705

Wintana Yilma

Wintana Yilma

2 жыл бұрын

ፍቅር ከዊንታ ጋር/Love/Ethiopia/Habasha/donkey/Enspire/Marcil/Miko/
Eshetu/Ethioinfo/AwtartvLife is not a full movie or a prank# it is not like tv# Love is like a music enjoy it! fikir bereket new! ሴት ልጅ እንዳትንቅህ የሚያደርጋት ይህ ነው

Пікірлер: 287
@sewalemhaile1
@sewalemhaile1 Жыл бұрын
ከልብ የመነጨ ልዩ ክብር አለኝ እህታችን🙏" እኔ ራሴን እንዲያገኝ ምክንያት ሆነሽኛል❤🙏
@asefadamaw111
@asefadamaw111 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ድንቅ የሆንሽ የስነ ልቡና አስተማሪ ነሽ።ሰውን እንደገና መፍጠር የምትችይ የሰዎችን ባህሪ ማጎልመሥ እና ማሣደግ የምትችይ ታላቅ የስነ አእምሮ ባለሙያ ነሽ እና አደንቅሻለሁ።አንችን አጥብቀው የሚከታተሉ እና ከአንች የሚማሩ ቤተሰቦች ያድጋሉ ጠንካራ ቤተሰብ ይሆናሉ ለአገርም ጠቃሚ ሰዎች ይሆናሉ እና በርች
@amentertainment1049
@amentertainment1049 Жыл бұрын
Wow በጣም እናመሰግናለን ልያችን ❤️😍🙏🙏
@ahdanettewelde2172
@ahdanettewelde2172 Жыл бұрын
Thank you my sister i appreciate all your videos and selected words that you are using to explain your idea
@awolnur182
@awolnur182 Жыл бұрын
በትክክል ለግል ሕይወትም ጡሩ ትምህርት ነው
@user-jn7ll6de5t
@user-jn7ll6de5t 6 ай бұрын
ande ngr lengrsh keber yegbash bevideo betam dess beloghial ❤❤ anchi erasu fikier nsh
@anjoniyoproduction8673
@anjoniyoproduction8673 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ብዙ ነገር አግንቻለው ድሮ በሰማ ኖሮ አልሽወድም ነበረ
@befikaduhabtemariam2083
@befikaduhabtemariam2083 Жыл бұрын
Very interesting counsel😍Thank you so much🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@freedomnow1210
@freedomnow1210 Жыл бұрын
አይ ሴቶች ጣጣቹህ መቼም አያልቅም አንቺን ግን በጣም ነው ማመሰግነው ትምህርቱ እንዳለ ሆኖ አቀራረብሽ አሪፍ ነው። Thanks 🙏 From Eritrea 🇪🇷
@abiyfeleke4502
@abiyfeleke4502 Жыл бұрын
Wow...Winta..... really appreciate your lesson....
@tsegafunkura3961
@tsegafunkura3961 Жыл бұрын
u r#1. your thoughts on this clues is so nice..
@nesredinbushralawyerethiop8603
@nesredinbushralawyerethiop8603 Жыл бұрын
ምን አለ ሁሉ ነገሬን ብሰጣት እሱዋም ከሁሉ የሚበልጠውን በዋጋ የማይተመነውን ልጅ ትሰጠን የለ????
@yonibrk99
@yonibrk99 Жыл бұрын
An excellent presentation by wise girl also nothing false all with honestly!!!
@amsalumoges5535
@amsalumoges5535 Жыл бұрын
በእውነት በጣም አሥተማሪና መካሪ ነው
@getsolomon
@getsolomon Жыл бұрын
እህት ዊንታና እንኳን ደህና መጣሽ!! ያነሳሽው ሀሳብ ጥሩ ነው ።የሚገርመው ግን ወንድ ልጅ በጣም በጣም ሴት ልጅን ሲያከበራት በእኛ በኢትዮጵያውያን የሚከብድ ይመስለኛል! ዊታ አንቺ ያልሺው በጣም በጣም የሚገርም እና አስተማሪ ነው ።በርቺ!!
@user-vt2uf2op3w
@user-vt2uf2op3w 2 жыл бұрын
እስከ ዛሬ ያንችን video በለያዩ ገፆች እየተፖሰቱ እያየሁ የራሷ የላትም እያልኩኝ አስብ አሁን ግን ፈልጌ አገኘሁሽ ። ስወድሽ ጎበዝ ነሽ like ም subscribe ም አድርጌሽ አለሁ
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርች ቀጥይበት
@abelalemayehu6953
@abelalemayehu6953 Жыл бұрын
am happy to see u hear, I grow up in piassa, grow up sneaking up and looking at your beauty
@kassekakse9196
@kassekakse9196 Жыл бұрын
thank you it is great advice !!!
@hangma8983
@hangma8983 Жыл бұрын
Wowo tnx wede new yadrtkushe
@starkmamush1683
@starkmamush1683 Жыл бұрын
Wintaye tnx for thi great insight
@user-vw7ql7ze5b
@user-vw7ql7ze5b 2 жыл бұрын
የኔወርቅ ዊታናዬ እኳን ደናመጣሽ ❤❤
@kalebfanta3832
@kalebfanta3832 Жыл бұрын
THANK YOU WINTA. I LEARNED A LOT.
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Жыл бұрын
You have done good job. Thank you .
@hailubrhane9273
@hailubrhane9273 Жыл бұрын
በእውነት ትልቅ አስተምሮት ነው በጣም እጅግ በጣም ምስጋና ይድረስሽ
@Craft-jt3gv
@Craft-jt3gv Жыл бұрын
በርቺ እናቴ ጥሩ ትምህርት ነው። ከዚህ በህዋላ ያንቺን ፕሮግራም እከታተላለው።
@SammySey813
@SammySey813 Жыл бұрын
Ewunetshn nw yene konjo, Thank you! Mikir ifeligalhu indet leagegnsh ichilalhwu??
@lomilomi9211
@lomilomi9211 2 жыл бұрын
Wintiye yene liyuu Wowo Bale jegina nw❤️❤️❤️
@ndgyd8797
@ndgyd8797 Жыл бұрын
Yes your are brilliant 👍 mostly you right
@tmtmtm4948
@tmtmtm4948 Жыл бұрын
አቤት ምላስሽ ስታሳምኚ አቦ ይመችሽ
@bezawitworku2321
@bezawitworku2321 Жыл бұрын
ዋው የኔ ምርጥ ነሽ 1ኛ ነሽ ኑሪልኝ
@heniheni7495
@heniheni7495 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ዊንታዬ የመናቄ ምክንያቶች እነዚህ ናቸው።አስር ግዜ መደወል ,ሁሉ ነገር እንዳይከፋት እያልኩ እሺ ማለት።ከዚህ በዋላ ተለዉጬ ዉጤቱን ነግርሻለው ዊንታዬ።
@alifchopele
@alifchopele 2 жыл бұрын
አይምሮአችን የለመደውን (***) ማስተው የምንችለው በሌላ ጥሩ ነገር ደጋግመን therapi ስናደርገው ነው :: ስለ ደካማ ወንዶች የተናገረችውንም የበፊት ቪዲዮ ማየት ይቻላል:: በየጊዜው ቪዴዎውን በማየት እራስን check ማድረግ በጣም ይጠቅማል 😊🙏good luck
@hanatesfguta9758
@hanatesfguta9758 2 жыл бұрын
Kkkkkkk
@heniheni7495
@heniheni7495 2 жыл бұрын
@@hanatesfguta9758 ጥርስህ ይርገፍ በኔ ላይ የደረሰው ይድረስብህ
@tamiratfentahun6706
@tamiratfentahun6706 2 жыл бұрын
ዊንታና የኔ ጀግና በጣም ልክ ነሽ በርችልኝ። የምታወሪው ሁሉ ልክ ነሽ።
@BilalTeha
@BilalTeha 6 ай бұрын
በርቺ ምርጥ ነው
@sam846
@sam846 Жыл бұрын
ምክርሽን ከሰማሁ በኋላ ንቀቷ ባሰ😂 ቢሆንም የመጨረሻው ምክርሽ አጽናንቶኛል
@user-lb9dq1fp7e
@user-lb9dq1fp7e Жыл бұрын
ክክክክክ
@temesghenzeru2633
@temesghenzeru2633 Жыл бұрын
You are the best of all
@yenealemshitunehalem3459
@yenealemshitunehalem3459 Жыл бұрын
ይሄ ለፍቅርና ለትደር ብቻ ሳይሆን ለግልም ህይወት ጠንካራ የሚያደርግ ነው ለእኛ ወንዶች እናመሰግናለን
@chofienice8901
@chofienice8901 Жыл бұрын
I Love you . God bless you more and more my best of best sister Wintana !!!
@gebrehiwotmehari3850
@gebrehiwotmehari3850 9 ай бұрын
ሪኢኻያ ዶ ከምቲ ዝበለቶ፣ ነዚ ኮመንትኻ ኣይፈተወቶን። ንመን ኮመንት ክትገብር ከም ዘለካ ክትፈልጥ ኣለካ ሓወይ ናተይ!
@maryalem1890
@maryalem1890 2 жыл бұрын
Betam enamsegenalen konjo 😘🙏
@hayatookemal968
@hayatookemal968 2 жыл бұрын
Wintaye zera betam amrobshal yenchin video selaye melfe aysechlegnm!!
@lemlemabraham2150
@lemlemabraham2150 2 жыл бұрын
This is the best 👌 👍 😍 🥰
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
ዊንቱዬ መችም አያዳምጥሽም እንጂ🏃🏃🏃🏃🏃🏃😜😜😜😜😜😜ጨርስሽ መከርሽው እኮ
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ጥሩ ነዉ በርችልኝ
@berhanayallew9346
@berhanayallew9346 Жыл бұрын
Appreciated 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@yonasyosief1542
@yonasyosief1542 Жыл бұрын
You talk good..oooohuuuu ....I give you that....I like the outfit and the proportion of your hear which runs good with your face...keep it up
@hailelove1
@hailelove1 10 ай бұрын
Amazing thank you
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ተናግርሻል የአንቺ አይነት ሴት የለም በጣም በሃልሸን የጠበቅሸ ነው በጣም ጎበዝ ሰው ነሸ በጣም ጥሩ ብሮግራም የአንቺ አይነት ሴት አልተገኘም በርቺ
@adagnucamera9962
@adagnucamera9962 Жыл бұрын
ዶላር አንደኛ ችክ ተከተይኛ ነው እናቱ ግዜው😂😍
@user-wd7dn6uy5r
@user-wd7dn6uy5r 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህረት ነው
@iuiubbaa7821
@iuiubbaa7821 Жыл бұрын
Efoy,giligil enquan nakechign...millions waiting...
@okoo3056
@okoo3056 Жыл бұрын
Yene konjo Endet Des endalegn 👏
@obsinetaragenye5180
@obsinetaragenye5180 2 жыл бұрын
And adade eko yena adabati huneshlgn mit nagerwu ❤❤💪💪
@SodisoGetacho
@SodisoGetacho Ай бұрын
The best one
@abrahamzekios2666
@abrahamzekios2666 Жыл бұрын
Good thanks.
@amarefetene6300
@amarefetene6300 Жыл бұрын
Excellent 👏
@user-vw7ql7ze5b
@user-vw7ql7ze5b 2 жыл бұрын
ኡፈፈፈፈ ስወድሽ 😘😘
@kabedeasefa8448
@kabedeasefa8448 2 жыл бұрын
Remember you are loved ,such expression is very nice .
@ahirabdul5460
@ahirabdul5460 2 жыл бұрын
Thank You my Sister 👌
@Teddy-qn6op
@Teddy-qn6op Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው👍🇪🇹👍
@habtomgezae1780
@habtomgezae1780 Жыл бұрын
እውነት በጣም እናመሰግናለን
@yakobtemesgen5905
@yakobtemesgen5905 Жыл бұрын
Best teacher forever wintana sister
@kebedegunjo9
@kebedegunjo9 Жыл бұрын
ዊንታና ተባረኪ! ይህ ተሰምቶ ብቻ ሳይሆን በቅጡ ቋጥረን ወደ ቤታችን የምንሔደው ትምህርት ነው። በፍቅር ግንኙነት ብቻ ሳይሆን ለማንኛውም ህሊና ለሚፈልግ ተግባቦት እጅግ አስፈላጊ መልዕክት ነው። እናመሰግናለን ውዴ።
@gafat
@gafat 2 жыл бұрын
ዊንታ ፍልቅልቋ እንኳን ሰላም መጣሽ
@temesgenabreha1999
@temesgenabreha1999 2 жыл бұрын
Waw logical presentation I lost my life ,my wealthy ,family also my profession because of adaptation disrespect by my wife you are amazing explanation raswedade yalishiw
@temesgenabreha1999
@temesgenabreha1999 Жыл бұрын
AMESEGINALEW DEGIMO YICHY KEMAGIBATACHU BEFIT FETARIWIN YEMIWED YEMITIWED SIRA MESIRAT YIWEDAL WEY SEWOCHIN YAKEBIRAL WEY BILESH TEYIKU YALISHIW WESAGN NEGER NACHEW WINITA .
@kedirsheycho9494
@kedirsheycho9494 Жыл бұрын
ምን ምን አልገባኝም😂😂😂😂
@tesfayemekonnen3053
@tesfayemekonnen3053 Жыл бұрын
It is very interesting wintana thank you
@yelkalmakonnen5277
@yelkalmakonnen5277 Жыл бұрын
Well said.
@eyobmelese5525
@eyobmelese5525 Жыл бұрын
ዋው እናመሠግናለን
@abdubadri1745
@abdubadri1745 8 ай бұрын
Love and respect 🙏 sister
@wuduwaitube
@wuduwaitube Жыл бұрын
yene sakita egzeabher yestish ,.. endezih ewunet ewunetuwan nigerilign lewondochm lesetochm ewodshalew
@grunmandefru5197
@grunmandefru5197 2 жыл бұрын
የዛሬዉ አሪፍ ነዉ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
ዊንትዮ እውድሻለሁኝ💚💕💕💕💕🙏
@netsanetamsalu3322
@netsanetamsalu3322 Жыл бұрын
what an amazing view, thank you
@tefaysenkey1937
@tefaysenkey1937 Жыл бұрын
Yene fikiri eishe ❤
@etiioerit2563
@etiioerit2563 Жыл бұрын
ገንዘብ ይኑርህ እንጂ ሴት ለማጥመድ ቀላል ነው ገንዘብ ከለየለህ ምንም ብታደርግ ሴት ኣትወድህም ሴትና እቃ ሚለያዩበት ሴት ስለ ምትንቀሳቀስ ብቻ ነው ሌላ መግለጫ የላትም
@bezawitworku2321
@bezawitworku2321 Жыл бұрын
አንደአንተ አይነት ከብት እበታም ኢትዮጲያ ባይወለድ ማንን እንቅ ነበር????????ክክክክክክክነጭ ነህ ከእውቀት የነጣህ
@gebrehiwotmehari3850
@gebrehiwotmehari3850 9 ай бұрын
​@@bezawitworku2321ኡነቱ ነው ውሻ!
@fanthun1951
@fanthun1951 Жыл бұрын
በትክክል
@user-wx5ob5sz8s
@user-wx5ob5sz8s Жыл бұрын
wow 👌 baxami ture hasbi now katiyibati
@Ggg-nc4le
@Ggg-nc4le Ай бұрын
ይመችሽ
@salamsalam-kn2hg
@salamsalam-kn2hg 2 жыл бұрын
ስወድሽኮ
@alexsisay7578
@alexsisay7578 Жыл бұрын
Sister wintana you are very notable girl for me b,c your adivice and justification is vital for all mens about the behaviour of womens beyound my awairness but i am contradict your idea about apperiate of the girl
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ ወንድልጅን የመታከብረው 1ኛ, ንፅህናውን ሲጠብቅ 2ኛ, ኮራ ሲል (በየጊዜው የማይገኝ ውድ ሲሆን) 3ኛው እና #ዋናው አልጋላይ " ውይይ የኔ ጌታ ሞትኩልህ" እስክትል ካጫወትካት ወይም #የተዘበራረቀ ነገር እስክታወራ ካጫወትካት በጣም በጣም ታከብርሀለች
@asfawalemu6755
@asfawalemu6755 Жыл бұрын
ምርጥ ነሽ።ጥሩ መካሪ ነሽ
@zainbz1668
@zainbz1668 Жыл бұрын
ኪሱ ባዶ ሆኖ አልጋላይ ቢያስደስተኝ ምን ይሰራልኛል
@tigisttsegaye8354
@tigisttsegaye8354 2 жыл бұрын
በጣም እወድሻለሁ።
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn Жыл бұрын
የምር በጣምምምምምምምምምምም ጠቅሞኛል በእውነት
@getinetfantahun7378
@getinetfantahun7378 Жыл бұрын
Thank you very much-loved
@esubehope5973
@esubehope5973 2 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ነገር #1🙏
@gedamunibret362
@gedamunibret362 Жыл бұрын
you are correct
@getenetabebe1893
@getenetabebe1893 Жыл бұрын
ጎበዝ አጭር ግልፅ ነው
@yasinseid6064
@yasinseid6064 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ወላ
@user-cl5re4nu9h
@user-cl5re4nu9h 7 ай бұрын
Nice🎉
@damenawcichelem649
@damenawcichelem649 Жыл бұрын
ውይ ሴቶች ልክ እንደ ባዕድ ፍጡር ባህሪያችሁን ቁጭ ብለን እናጥናው!!! ምናለ ሰውኛ ባህሪ ይዘን በ ኮመን ሴንስ ብንግባባ እንደ ፍሪጅ በማንዋል አይከብድም። ለማንኛውም አቀራረብሽ ደስ ይላል እኔ እንኳን ማወቅ የምፈልገው ሴት ልጅ እንዴት እንደምታከብረኝ ሳይሆን ሴት ልጅ እንዴት እንደምታስብ ነው እስኪ እሱን ቪድዮ ስሪልኝ ወይም ሌክቸር ስጪኝ በግራፍ በሠንጠረዥ የታገዘ ቢሆን ጥሩ ነው እስኪ እንደሱ ደግሞ ቢገባኝ
@solehamohammed33
@solehamohammed33 2 жыл бұрын
እኔም የምላቼው ወንዶች ስሩ የሴት እጅ አጠብቁ በይልኝ
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 2 жыл бұрын
ትክክክል አልሽውና
@MamelaHabesha
@MamelaHabesha 19 күн бұрын
አማረረሽ
@sleammitikie6290
@sleammitikie6290 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው አባወራው ከስማው ይማርበታል ብየ አስባለሁ ግን ቻሌጅ እሚለው በጣም ስለተደጋገመ በምን እንደሚተረጉመው እግዚአብሔር ይወቀው
@solcurious
@solcurious Жыл бұрын
Lol 😂
@zinasheendale609
@zinasheendale609 2 жыл бұрын
የምወድሽ ❤
@degagachali6669
@degagachali6669 Жыл бұрын
Blessed
@birukedossaayana4207
@birukedossaayana4207 2 жыл бұрын
Yeni feker betam new t/t yemiwedwe degmo yemitewedegy sew neshe
@hailekejela2323
@hailekejela2323 Жыл бұрын
Tank u....
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
I love u wintanayeee
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 Жыл бұрын
Beautiful girl ever green
@sintayehugirma6295
@sintayehugirma6295 Жыл бұрын
በጣም አክብረሻለው ዊንታና
@dawitterefe8371
@dawitterefe8371 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ
@eyobgch5743
@eyobgch5743 2 жыл бұрын
Astesasebeshin betam new yemewedelesh.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 16 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
9 ወንድን ተወዳጅ የሚያደርጉ ነገሮች
16:57
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 693 М.
ሴቶችን በስልክ የማዋራት ጥበብ |Seifu on ebs|
9:03
Yegna Semet / የኛ ስሜት
Рет қаралды 187 М.
ሴቶችን የሚያሸሹ የወንድ ባህሪያት
22:10
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН