ሴት ለ ሴት ሙሉ ፊልም Set Le Set full Ethiopian film 2023

  Рет қаралды 153,820

Sodere TV

Sodere TV

Жыл бұрын

ሴት ለ ሴት ሙሉ ፊልም Set Le Set full Ethiopian film 2023

Пікірлер: 122
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
ይገርማል በአሁኑ ግዜ ወንድንም ጋደኛንም ማመን ይከብዳል እንደው ደግነቱ የውጭ ጋደኛ የለኝም ሀገሬ ብገባ
@addisgizachew7698
@addisgizachew7698 Жыл бұрын
እርዕስ ቀይሩ በጣም ያስጠላል ዘመኑ የከፋ ነዉ
@Tewabi
@Tewabi Жыл бұрын
ከእንዴዝህ ዓይነት ከቆሻሻ ጓድኛ ይጠብቀን😢😢😢💔💔💔
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 Жыл бұрын
እርእሱን ቀይሩት ከኛ ጋር አይሄድም 😢
@SaudiEthio
@SaudiEthio Жыл бұрын
ውድድድ
@yeroo730
@yeroo730 Жыл бұрын
ሴት ለ ሴት አይበላም 😢😢
@sofilove6087
@sofilove6087 Жыл бұрын
ውይ የአማርኛ ፊልም ይሄ በጣም የወረደ ፊልም ነው ሜሪ ግን ተሰብራ አለመቅረትዋ ደስ ይላል ክፋ ሰው መጨረሻው አያምርም
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 ай бұрын
እኔምለው ይች ልጂ ከ ብስራት ገመቹ ጋር የምታቀርበው ናት አይደል😳😔
@mera-2121
@mera-2121 Жыл бұрын
ጎረምሳውን እንደ ሽማግሌ፤ እናት ተብየዋን ደግሞ የወጠጤ ወንድ ድምፅ ማድረግ። ባላሃብቱን ደግሞ በዘመኑ 100k ብር ቆጥሮ የሚያውቅ አይመስልም። ተፈቃሪው ደግሞ መደንገጥን የሚባለውን በጭራሽ አያውቀውም። ሞልቃቃዋ ልጅ ግን ምንሼ😂?
@susubiru
@susubiru 11 ай бұрын
በጣም ነው ሚያስጠላው ይሄን ፊልም አይቼ የኢዮ ፊልም ማየት አስጠላኝ ሜሪ ስልክ ስታወራ የወንድ ድምጥ እየሰማን እማ ትላለች
@jahbless7818
@jahbless7818 11 ай бұрын
ተዋናይ ጠፍቶ ነው በእናት የተተካው የወንድ ድምፅ
@denkiesile4827
@denkiesile4827 Жыл бұрын
መምርጥ አስተማሪ ነው ቀጥሎበት😂
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete Жыл бұрын
ሴት ለሴት ግን ምን ማለት ነው የተረገማቹ ምናችሁም አያምርም እነ ባባ ባየንበት እናተን እንይ ጅቦች
@user-iz6mg8gy4r
@user-iz6mg8gy4r Жыл бұрын
ክክክክክክክክ 30 ኛው ደቂቃ ላይ ያለው ወሬ እናቷ ወይስ ወንድ ነው እሚያወራው
@hayattube2323
@hayattube2323 Жыл бұрын
የኤዴት ስህተትነው
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
አጀብ ከ29:55 ጀምራችሁ እስከ ደቂቃ ከ 30:51 ሜሪ ከእናቷጋ የምታደርገዉን ንግግር ስሙብቻ ከወንድጋ እንደምታወራ ድምፁ ይለያል ቢያንስ የሴት ድምፅ ብትጠቀሙ ምናለ አረ ተዉ ስናያችሁኮ ጊዜ ሰተን ብንማርበት ብለን ነዉ ኤዳ😒😫
@hiwiamila6628
@hiwiamila6628 Жыл бұрын
Tekekl
@maryammaryam-kb1yo
@maryammaryam-kb1yo Жыл бұрын
የርዕሱ ነገርስ😂
@mmadura1232
@mmadura1232 Жыл бұрын
እዚ አረብ የሚጨማለቀው ያናድደናል እጇን ጠርጋ ሶፋላይ ትወረውራለች ጥሩ ትምርት ለምን አታቀርቡም
@derejeersedo9224
@derejeersedo9224 Жыл бұрын
ርዕሱ 🤦🏾 ኤጭ ነው እነቷ ወንድ😮
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ምድነዉ ሰለቸኝ 5ሰዉ ነዉ ሚጨረሰዉ ፊልሙን በዛላይ እረእሱና የምሰሮት ምንም አይሂድም እረ አችጨማለቁብን መሂጃ የላቸዉም ብላችሆ ነዉ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሳልጨረሰዉ እቅልፊ መጣ ቻዉ 😎😎😎
@user-kn3pc2qo4d
@user-kn3pc2qo4d 11 ай бұрын
ቻይው😂😂😂😂😂
@user-mv4bh3gu9b
@user-mv4bh3gu9b Жыл бұрын
በቃኝ ሴት የሚባል ከአሁን ቦሀላ😢😢😢
@SaudiEthio
@SaudiEthio Жыл бұрын
እንቀያየር
@user-mv4bh3gu9b
@user-mv4bh3gu9b Жыл бұрын
እሺ 😬😬
@blenfekadu8096
@blenfekadu8096 Жыл бұрын
የጉድ አገር ሁሉም ቤቱን ይፈትሽ እያለን ነው።ይገርማል።
@SaudiEthio
@SaudiEthio Жыл бұрын
ሙዳቹ ይከብዳል ብቻ አይዞአቹ
@fatumasekure6569
@fatumasekure6569 11 ай бұрын
እርእሱ ምድነው አይነፍም 😢ሴት ጓደኛዩ💔
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
ምን ማለት ነው ሴት ለሴት አለምን አታትርፉ ግብረሰዶም ለማለማመድ የምትኤዱበት መንገድ አይሳካላቹም እርስ አታቹ ነው
@edne-ditekla7237
@edne-ditekla7237 Жыл бұрын
እስከዚህም ደስ አይልም
@almazsime4584
@almazsime4584 Жыл бұрын
እንደ ለምን እማ ትላለች ?አባ አትልም?
@armylovejiminbts
@armylovejiminbts Жыл бұрын
የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ አለች አያቴ ሆ ከጎደኛዎ ላይ ቀምታ ጭራሺ አሰተወራ አላሰም አለቻቸዉ እኮ እንዳጠቃላይ ፊልሙ ብዙ ነገር ይጎለዎል ከርዕሱ ጀምሮ
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i Жыл бұрын
እሩሱ ሴደብር በጣም የሜያሰጠላ ሴት ለሴት እግዜኦ በጣም ያሰጠላል እርሱ
@user-bu5om5tr6y
@user-bu5om5tr6y Жыл бұрын
Woow arefi nw yetegifa siw mechiresawi yamare yehunilehi fetare keni yehun lebe yesitine
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 Жыл бұрын
እዕሰ ይስጠላል
@Tesfanesh3780
@Tesfanesh3780 Жыл бұрын
ድንቅ ትምርት አለባት ግን እርሱ ልክ አይደለም ማሆን የነባራባት ጋንዛብ ማዉዳድ የሞት ስሪ ነው
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Adane_Girma.
@Adane_Girma. Жыл бұрын
What a movie❤
@user-io4fd7rb3b
@user-io4fd7rb3b Жыл бұрын
ምን ማለት ነው እርሱ ላይ ነበር ዘጋችሁኝ
@aynalem3830
@aynalem3830 Жыл бұрын
EaraEasu betam yadebaral
@user-tz9rc3ol9m
@user-tz9rc3ol9m Жыл бұрын
ምን ማለት ነው አንድ ወንድ ከሁለት ሴቶች ጋር
@user-sw5vr1qb3c
@user-sw5vr1qb3c Жыл бұрын
😳😳😳የፋንድሻ እናት ግን ምነው በሀገሩ ካልጠፋ ሴት ወንድ😅😅
@fatimamuham
@fatimamuham Жыл бұрын
እውነት እያልኩ ነበር እደው ሄሉ እኔና አቺ ምን ይሻለናል ሁሉን አውርተን እስከመቸ 😂😂😂😂
@sultansal3854
@sultansal3854 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@hananeseidmohamed2260
@hananeseidmohamed2260 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@mimitube4715
@mimitube4715 Жыл бұрын
ምነው ሌላ አርስት አታቹ ነው!? ሙቪውን ለማየት ሳይ ሆን አስተያየት ለመስጠት ብቻ ነው!!!!በጣም ማፈሪያ ናችሁ !!!የሚገመግም የለም እንዴ!?
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Men malet new ahun baltfa arest set le set eyta lendable new meder ye KZfaq Turtgni sera set fet hula
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
ሴት ለሴት ምቀኛ ነው ተንኮለኞች ናቸው መሰለኝ ወደሌላ ባትወስዱት ትርጉሙን ጥሩ ነው አይመስላችሁም
@user-kn3pc2qo4d
@user-kn3pc2qo4d 11 ай бұрын
ባንጋሌ ነው አይኔ ነው😂😂😂😂ኮይስ
@wintagebremichael934
@wintagebremichael934 Жыл бұрын
Mn set le set 🤭🤭😱
@kiyaa3315
@kiyaa3315 Жыл бұрын
Astemar film nw gn resu yasxelalim yideberalim
@dubai1280
@dubai1280 11 ай бұрын
ሴት ለ ሴት ግብረሠዶምን እቆያየማለሁ😂😂😂😂
@zahraalzahra7070
@zahraalzahra7070 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው ሴት ለ ሴት ትንሽ እግዚአብሔርን አትፈሩም👈 😏😢
@efratazegeye9970
@efratazegeye9970 Жыл бұрын
😂😂😂
@sarasarita835
@sarasarita835 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጋር ምን አገናኘው ሴት ለሴት አብዛኛው ክፋትን ስለሚያደርጉ ነው
@zahraalzahra7070
@zahraalzahra7070 Жыл бұрын
@@sarasarita835ከዝህ በላይ ምን እድባል ፈለግሽ ሴት ለሴት ማለት ምን ማለት እደሆነ ይገባሻል
@zahraalzahra7070
@zahraalzahra7070 Жыл бұрын
@@efratazegeye9970 😳
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
ሴት ለሴት ማለት ሴት ለሴት ልጅ ክፋቷ በደሎ ርህራሄ የላትም ለማለት ነው ሌላ ትርጉሙ😊❤
@zenaayele3863
@zenaayele3863 Жыл бұрын
Ayishalim shint bet maworat
@hiwiamila6628
@hiwiamila6628 Жыл бұрын
ቱ አሁን ይሄም ፊልም ተብሎ ሲኒማ አሰይታችሁት ይሆናል 5 ሰዉ ቃለ ምልልስ Rip eto movie 2015
@SaudiEthio
@SaudiEthio Жыл бұрын
የኛ ባትሆኚ እኮ ይቆጨን ነበር
@albdradf4827
@albdradf4827 Жыл бұрын
በሰው ላይ የማጋጥም ነው
@donaqueeny6601
@donaqueeny6601 Жыл бұрын
Beka kometoch gen men awken alchusa ewnet new set best lay yematdergewn yemnger ers new yestut
@nagmaalshareef9334
@nagmaalshareef9334 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@rosakejela1459
@rosakejela1459 Жыл бұрын
Enante sawoch abdachewal malat new Min lemalat new set le set asibachut amnachut new woy yihen reisi yeskemetachut?
@nesanettefri3605
@nesanettefri3605 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@Zinash-go9lm
@Zinash-go9lm Жыл бұрын
የሴት ጓደኛ የምጠላው ለዚህ ነው
@ghch3697
@ghch3697 Жыл бұрын
ደጋግመሽ ጥይ ይሻልሻል
@teodorosmekurray
@teodorosmekurray 11 ай бұрын
ወይ መጨማለቅ
@sadeyareyes6234
@sadeyareyes6234 Жыл бұрын
እሴት ለሴት. ምን.
@ethiolove3744
@ethiolove3744 Жыл бұрын
Eresu gin des ayelm
@dubaiyou3512
@dubaiyou3512 Жыл бұрын
ምድር ግብር ሰዶም እዳ ገባን የማይገቡበት የለም የፊልም እርዕስ መርጠዉ ለእሱ ማመቻቸት ነዉ
@Ruhamaredi
@Ruhamaredi Жыл бұрын
እናቷ ግን ወንድ ናቸው?
@mekdes9790
@mekdes9790 Жыл бұрын
😂😂😂😂 aygrmishm
@MeseretTesfaye-qv3id
@MeseretTesfaye-qv3id Жыл бұрын
😂😂
@arsykkaa80943
@arsykkaa80943 Жыл бұрын
Errr part 2
@hananeseidmohamed2260
@hananeseidmohamed2260 Жыл бұрын
Ere liju gin allebabessu yicenqal ide safa yale bitlebsis idee
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Erf band alga lay tekakfo metegnat
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
ዘመኑ የከፋ እኛ ክፉ አሁን ካልጠፋ ነገር ይሄንን እርእሰ መሰጠት አረ የምሰሩትን አሰቡ
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 Жыл бұрын
😢😢😢😢 እውነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
​@@tigisttigist9525😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@NUrit242
@NUrit242 Жыл бұрын
😢😢እ
@donaqueeny6601
@donaqueeny6601 Жыл бұрын
Hulum nger bemtfo masb midnew
@user-bk7py6sr3u
@user-bk7py6sr3u Жыл бұрын
ቱ..የባሠ.አታምጣ,
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 Жыл бұрын
😢😢😢😢😅😅
@halom3886
@halom3886 11 ай бұрын
እርእሱ ለማየት ይከብዳል ምን ለማለት ነው
@user-fs6pd2bd8o
@user-fs6pd2bd8o Жыл бұрын
Resu men hone tekekel new set lesat men yahal tekolegna endehone new yemeyaseyew
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 ай бұрын
iwnet new saw yezerawin new yemiyacidew
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
እርእስ ጠፍቶ ነው
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Lanche memexeneshi esu nw Agebew
@user-rj2is1lf6j
@user-rj2is1lf6j 9 ай бұрын
Are wayne filme bilo zimm ye wand dimst ayidel ende minale ye set dimst bitadergu
@user-fz9ck6gm5t
@user-fz9ck6gm5t Жыл бұрын
እርእሱ በጣም ይደብራል እናቱ የተማራችሁ የተባላችሁ በሙሉ ምንድን ነው እሚያስበው ቅጭላታችሁ
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Жыл бұрын
ለናንተ አፍም የለኝ ከመሳቅ ውጭ 😂😂😂
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው 😢😢😢😢
@semirasemira2097
@semirasemira2097 11 ай бұрын
እርሱን ይደብራል ከኛ ከኢዮጵያኖችጋር የማይሄድ ነው
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 Жыл бұрын
ለኦዲንስ ክብር ባይኖራችሁም ኤዲት ብታደርጉት የሜሪ እናት ሆና ስልክ ላይ የወንድ ድምፅ ለዛው እዛው ሜሪ ያለችበት ቦታ ነው የተቀረፃው እንዴትስ ነው የጓደኛዋ ፍቅረኛ አብረው በአንድ ምኝታ የሚጋደሙት ይሆ ቆሻሻ ድርሰት ነው ድካማችሁን ጥሩና ለእይታ ለሚሰማም ውብ ኣድርጋችሁ ብትሰሩት ጥሩ ነው
@mekdes9790
@mekdes9790 Жыл бұрын
ቀይዋ አክተር አይኗ የክፉ አይን ነው
@user-ns9cw7bo7x
@user-ns9cw7bo7x Жыл бұрын
Ena tamchtoyal asetamre naw
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Yeset guwadegna mebal neger endatastegu kefkregnachu gar
@Andolem
@Andolem Жыл бұрын
bushti movie
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂አልቻልኩም😂😂😂😂
@ineshabayinesh2225
@ineshabayinesh2225 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😒🤷👯
@meandmy-hv4vg
@meandmy-hv4vg 11 ай бұрын
Demo nati tebyew ye guadegnawn sim melso nati bilo metratus hooo
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
አንተ ልክሰክሱ ልትፈነዳነው አረ ሆድህን ጂም ግባና ቀንሰ
@FafiAhemed-gp9bq
@FafiAhemed-gp9bq Жыл бұрын
😂😂👍
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
😂😂😂😅
@animallife8337
@animallife8337 Жыл бұрын
keledu ena lay
@betelhemgirma1800
@betelhemgirma1800 Жыл бұрын
የሴት ጎደኛ በጣም ከባድ ናት 😡
@Astertesfaye-yp3co
@Astertesfaye-yp3co Жыл бұрын
666
@salamam9532
@salamam9532 Жыл бұрын
ምንም አይመስጥም ተንዛዛቹ ከርህሱ ጀምሮ ይደብራል
@hiwotlove3745
@hiwotlove3745 Жыл бұрын
እናቷ ወንድ ናት እንዴ🤔
@sarahusen8675
@sarahusen8675 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@VICKY-oo5qo
@VICKY-oo5qo Жыл бұрын
ጅል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 ай бұрын
iwnet new saw yezerawin new yemiyacidew
ይበለኝ ሙሉ ፊልም Yibelegn full Ethiopian movie 2023
1:22:49
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 27 МЛН
አስችሎክ ሙሉ ፊልም Aschilok full Ethiopian movie 2023
1:32:54
ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022
1:21:09
ጣፋጭ ሙሉ ፊልም Tafach full Ethiopian movie 2023
1:20:52
እጩ ሌባ ሙሉ ፊልም Echu Leba full Ethiopian movie 2024
1:27:36
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Rang Pi Liya Mama 😂 #shorts #tiktokvideo #funnyshorts #comedy #ytshorts
0:46
Sukhasan Ka Rahman Bhai
Рет қаралды 15 МЛН
Поймали акулу
0:51
Pavlov_family_
Рет қаралды 2,1 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 4,7 МЛН