ሴት ያለ ወንድ መኖር አትችልም - የሴክስ አለመጣጣም ከሰላም አይበልጥም - @EyitaTV እይታ ቲቪ

  Рет қаралды 63,838

Eyita TV

Eyita TV

4 ай бұрын

Welcome to #EyitaTV.
EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
Follow our FB page, KZfaq channel and website www.eyitatv.com for more.

Пікірлер: 145
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 ай бұрын
ትክክል ሴት ልጅ ያለአጋዠ ወንድ ወንድም ያላጋዥ ሴት ህይወት ጣፋጭ አይሆንም በብቸኝነት የምንኖረው ህይወት ሙሉ ሰው አያደርገንም ዋናው ነገር ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ሰው ይግጠመን እኔ በዚህ አምናለው
@zelalemmuluken3680
@zelalemmuluken3680 3 ай бұрын
yes 👏
@tedaddis8146
@tedaddis8146 3 ай бұрын
ትክክል
@midregenetmessele9526
@midregenetmessele9526 3 ай бұрын
እውነት አንተ ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ እውቀትን ይጨምርልህ።አድራሻህን ብትፅፍልን።
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 3 ай бұрын
ፀግሽ በጣም ምርጥ ነገር ነው ያካፍላችሁን አናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርካችሁ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጠን በትዳር ውስጥ ያላችሁም ፈጣሪ ቤታችሁን የሰላም የፍቅር ያርገው❤❤❤
@user-dx8by6xw8n
@user-dx8by6xw8n 3 ай бұрын
እዉነት አንተ በጣም ጎበዝ ነህ ሁሉም የሞትለው ትክክትል ነህ
@user-zm1yo8oj3g
@user-zm1yo8oj3g 3 ай бұрын
😅😅😅
@themane9894
@themane9894 3 ай бұрын
ፀግሽ እናመሰግናለን ጥሩ ሃሳብ ስለምታቀርብ ፕሮግራምህ ደስ የሚል ነው በርታ
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r 3 ай бұрын
እውነት ነው ከ4እህተማቾ 3ቱ ያገቡት በጣም ያላቸው ሚሊነሮች ናቸው ግን በትዳራቸው ደስተኞች አይደሉም ሰላም የላቸው 1ግን በባላ ደስተኛ እሱም ደስተኛ ነው ኑራው ግን ለባንክ ተቀማጭ የላቸው ደሀም አይደሉም ሀብታም አይደሉ የለት ለት ኑራውቸው የሚኖሩት 30አመት አስቆጠሩ
@yeromyerom
@yeromyerom 2 ай бұрын
ሲጀመር አለወንድ እንኖራለን. የምትሉ. ባል አትፈልጉምጅ. የሰውባል ስታጋድሙነው እምትኖሩት. ማንለማንም አስፈላጊነው ነን አለመስማማት ሊኖር ይችላል ምድርኮነን.
@mitikutadesse2648
@mitikutadesse2648 Ай бұрын
Extreme talent, Thanks
@mekdil6721
@mekdil6721 3 ай бұрын
Tebarek
@user-vw1kh3kd9v
@user-vw1kh3kd9v 2 ай бұрын
የሚገርም ትምርት
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 2 ай бұрын
📌አንጀት የሚያርስ እይታ:: THANK YOU FOR YOUR TIME TO SHARE THIS WITH US! VERY EYE OPENING!
@gracejesus5309
@gracejesus5309 3 ай бұрын
God bless you brother ❤❤❤
@SofanitWorku
@SofanitWorku 3 ай бұрын
አሜን ፀግሽዬ❤
@MakiJusus
@MakiJusus 3 ай бұрын
Geta yebarekh
@feker122
@feker122 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tx1ez3kd3q
@user-tx1ez3kd3q 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሕ ብዙ ነገር ተምሬአለሑኝ ❤❤❤❤
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-py5sx7dc7i
@user-py5sx7dc7i 3 ай бұрын
Ytdarhkim enethkime ❤❤
@wudegz2369
@wudegz2369 2 ай бұрын
Wodime taberki❤❤❤
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 3 ай бұрын
ሰወድህ እኮ ምክርህ በጣም እጅግ ትምህርት ነው የምትሰጠን ከእውቀት ጋር ተባርክ እናመሰግናለን መፅሀፍክን ውጭ የምንኖር ለምሳሌ እሰራኤል የት ማግኘት ይቻላል?።
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 3 ай бұрын
Enamesgenalen miretu wedemachin! 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 2 ай бұрын
Egzeabhare yebarkh.Beywahnet gebten norenal Lejochachen gen tetewt kuch alu.Bebado eje tegaban fetare yemesgen lejocha terfocha nachew.
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 3 ай бұрын
አሚን
@kidistabraham8059
@kidistabraham8059 3 ай бұрын
There are a lot of strong women who live with out a man because sometimes relationship wouldn’t go the way we wanted it so better to be alone. We know in most marriages they sleep separately but they pretend they’re the best couples so it is okay to be by yourself than living in a toxic relationship but if woman gets a good husband it is good to have someone to share life with but if women didn’t get a good man why not living by themselves happily
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 2 ай бұрын
even men the same thing
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 3 ай бұрын
💔የውሰጡን መግለፅ አቅቶትያረብ ብሎ ባለቀሰ😥ሁሉ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባበሩኝ እባካችሁ ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ እንዳታልፉኝ ዱአችሁም ያሥፈልጋኝን እህት ወንድሞችየ አላህ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹🌹
@feker122
@feker122 3 ай бұрын
እሺ
@eleniwoldetsadik5890
@eleniwoldetsadik5890 3 ай бұрын
The Bible say ,It is not Good for a man to be alone les create him A helper (eve) Eve was created to help Adam Women was created for a man ,man was not created for a woman,Woman can live without man
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 2 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ersamedanielgenet6225
@ersamedanielgenet6225 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@yehizbalemmekonnen8622
@yehizbalemmekonnen8622 2 ай бұрын
የቤተሰብ ጉዳይን ካየን በአብዛኛው ችግር የሚፈጠረው በወንድ ቤተሰብ በኩል ነው። ምክንያቱም የሱ ቤተሰቦች ችግር ሲፈጥሩ ወንዱ ከሚስቱ ይልቅ ቤተሰቦቹን ይሰማል። በዚህ ጊዜ የማይፈታ ችግር ይፈጠራል።
@user-nj7df9gb6e
@user-nj7df9gb6e 3 ай бұрын
በትክክል አጀብነዉ
@fevenayale5593
@fevenayale5593 3 ай бұрын
እባክህ መፃሓፉን የትንነዉ የምናገኘው ስልክን ላከልን እባክ ምክር ያሰፈልገናል ኣመሰግናለዉ❤
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 3 ай бұрын
ገራሚስው እውነት በአለም አንድነች😢😢😢
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 ай бұрын
መምህር መቸ ልቤ እንደሚጠገን ከባድ ናው መከዳት
@user-zo2ry8mb9x
@user-zo2ry8mb9x 3 ай бұрын
✅✅✅✅✅✅
@user-rp1rx5sg1f
@user-rp1rx5sg1f 2 ай бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም ጥሩ ነው በርቱ እያልኩ ግን የባለሙያውን ስምና አድራሻ በግልፅ አለማስቀመጣችሁ ጥሩ አይመስለኝምና ብታስተካከሉት መልካም ነው እላለሁ
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 2 ай бұрын
Leja tensh aymro chegr alat endtageba megnota neber Amen yagbuln.
@mama-yz2iq
@mama-yz2iq 3 ай бұрын
❤❤❤
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 2 ай бұрын
ፀግሸእናመሰግናለንጥሩሰለምታቀርብፕሮግምህ😮😮😮😮
@user-sy4ph2td2y
@user-sy4ph2td2y 3 ай бұрын
Sayageba yemiyamakir meret lay yelele midir lay yalwerede lecturer new
@user-cf8dg3ww5q
@user-cf8dg3ww5q 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@toyiba7644
@toyiba7644 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 2 ай бұрын
እረምነው ወጥ ረገጣቹ አወቅሽ ሲሏት ሴት ያለ ወንድ መኖር ማፈሪያ ወንድሳያውቁ ፈጣሪን ብቻ አፍቅረው ከእሱ ብቻ የሚኖሩ እማሆይ ምን ልትላቸው አለማዊ ሆነው ከወንድ ጋር ምንም አይነት ንክኪ የሌላቸውምነወ ልትላቸው ነው እንዴ ጉድ እኮ ነው እረ ተው ፈጣሪ ፍሩ
@betheltekle5179
@betheltekle5179 2 ай бұрын
ere tew gidelehim
@MihretMekonnen-ej6jo
@MihretMekonnen-ej6jo 3 ай бұрын
Ye tsegshin silk yemitawuku bakachu tsafulign
@zemenewerkberu7592
@zemenewerkberu7592 3 ай бұрын
No no no ሳይኮሎጂ እንኳን ያሳውቀናል ወንድ ያለ ግብረ ስጋ ግንኙነት ቢኖር ጤናማ አይሆኑም ሴት ግን ምንም አትሆንም ይባላል😮
@amanmebrahtu7421
@amanmebrahtu7421 3 ай бұрын
Betekekel.
@asinegaasinega
@asinegaasinega 3 ай бұрын
Trash. Listen to the Word of God. That's not what the word of God says
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 3 ай бұрын
የሱ ውጥ ቀቃይ ና የወሲብ ባርያ ከመሆን ለብቻ ዘና ብሎ መኖር ይሻላል::ብዙ ሴቶች ያለ ወንድ ዘና ብለው እየኖሩ ነው::ህይወት ምርጫ ነው::ያንጠለጠለ ሁሉ ወንድ አይደለም::ወንድ ለመባል መጀመሪያ ወንድ ሆኖ መገኘት ያስፈልጋል::በየቦታው እየተልከ ሰከሰ ወንድ ነኝ ቢል ማን ይሰማዋል!?
@wegf6808
@wegf6808 3 ай бұрын
ሰው የሚያስበው አእምሮውን ባሰራው ልክ ነው። ፍቅር ሳይሆን ወሲብ ብቻ የተጠማች ሴት ለእሷ ፍቅር ማለት ወሲብ ብቻ ነው። በተለያየ እድሜ ሙያ እና ሀብት ውስ የሚገኙ ዘና ያሉ እና ደስተኞች የሚመስሉሽ ሰዎች ሁሉም ባይሆን አብዛኛው ሰው ውስጡ ያመቀው ችግር ብሶት አለው። አንቺ ግን ሚስትን በውጥ ቀቃይ ደረጃ ዝቅ አድርገሽ ኩሽና ውስጥ ያስቀመጥሽው እራስሽን ነው። ሴት አንድን ሰው የማብቃትም የመስበርም (make/brake) አቅም እንዳላት አታውቂም
@haymanotassefa-xu6ee
@haymanotassefa-xu6ee 3 ай бұрын
አንችስ ሴት ሆነሻል
@user-si8ft6pf8y
@user-si8ft6pf8y 3 ай бұрын
Balethi. Bogale
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 3 ай бұрын
@@wegf6808 Matfoo wandochen Le magelaas beLaa yemaselanaL
@wegf6808
@wegf6808 3 ай бұрын
@@zwz-dq2qe መጥፎ ወንዶች እንዳሉ ሁሉ መጥፎ ሴቶች እንዳሉ አትርሺ። የሶ አገላለፁ አንቺ በምትይው መልኩ ግን አይመስለኝም። ትዳርን ያህል ትልቅ ነገር ኩሽና ውስጥ ነው ያስቀመጠችው
@amanmebrahtu7421
@amanmebrahtu7421 3 ай бұрын
Wend new yaleset mnor yemychelew
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 3 ай бұрын
Ke saw GA manor iykbdem Ke habasha GA manor naw mekabdew
@tiruworkassrse6185
@tiruworkassrse6185 3 ай бұрын
All you need is JESUS, yes Apostle Paulos did live with out lady.
@asikiasumi6552
@asikiasumi6552 3 ай бұрын
of cores ሴት ያለ ወንድ መኖር ትችላለች 100 persenet
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 3 ай бұрын
እዴት ሆኖ ምናልባት ያች ሴት በሀይማኖት መንኩሳ ካልሆነ ወይም ክፍ መንፈስ በህልመ ለሊት እየተገናኛት የምትኖር ካልሆነ ምንም ችግር የሌለባት ሴት ባታገባም እኳን ከወድ ጋር መዳሩን እደማተው 100% ያለ ወድ መኖር አትችልም
@user-zf3ob5xg1k
@user-zf3ob5xg1k 3 ай бұрын
Englizignaw bekerebeshes
@meseretkibret8313
@meseretkibret8313 2 ай бұрын
​@@user-zf3ob5xg1k😂
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 3 ай бұрын
ትለያላችሁ ይመቻችሁ አቦ
@user-tu8wz9ly2i
@user-tu8wz9ly2i 3 ай бұрын
እኔ 40 ዓመቴ ነው የለወንድ እየኖርኩኝ ነው ።ትዳር ብኖረኝ ደስ ይለኛል ያለትዳር አልኖርም አላልኩም !!!!!!
@y7k31
@y7k31 3 ай бұрын
Let's start fresh relationships then😊
@tadelechfirisa7569
@tadelechfirisa7569 3 ай бұрын
Ayizoshi
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 2 ай бұрын
anchima mewelede new emiyasfelgesh semetem aynoreshem
@wegayehuwegayehu5565
@wegayehuwegayehu5565 3 ай бұрын
እውነተኛ ሰው እ/ግ ይባርክክ
@azebghebremedhin6162
@azebghebremedhin6162 3 ай бұрын
Be wechi hagre wonde naw bechawene le rjeme geze menore ayechileme emibalwe site be denbe aderega bechawane menore techilalchi gen heyewote ke bechnente abernote selmishale naw inje setochi tnekara mehone albachiheu kale wonde erasacheune chlachiu menore mechale albachiu keza behewala degemo lelawe negre be merechya naw mehone yalbte be henetawochi tegdne kemayehone wonde gare menore yalbeneme
@fitsunmekonnen2880
@fitsunmekonnen2880 3 ай бұрын
ራሄልዬ አንች ግን አግቡተሻል
@yohannesalemayhue9333
@yohannesalemayhue9333 3 ай бұрын
Speritual uinty is the most important things between couples like pray together ,read the bible together and attend chruch together and having the same purpose of life.if Understand the purpose of life everthing start from the crater of our God.And the the rest God is intended sex,phyical intamcy and emotional intamcy comes frist put God frist our life.
@fasilbirhanekassa3698
@fasilbirhanekassa3698 2 ай бұрын
እባክህ ለትረዴኝ የምትችል ከሆነ ሰልክህን አሰቀምጥልኝ
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 3 ай бұрын
ቆይ ይቅር ተባብለው ከልብ አብረን ባንቀጥልስ ይህን እንዴት ታየዋለህ ስባት ሺስባሰባት ግዜ ይቅር ብየዋለሁ አሁን ግን ይቅር ብዬ ከልቤ አብሬለመኖር አቅም አጥቻለሁ መለየትን፡መርጫለሁ ይቅርታው እንዳለ እንዲህ መሆን ይቻላል
@fitsunmekonnen2880
@fitsunmekonnen2880 3 ай бұрын
የትዳር ፋላጐቱ ካለሽ እንተዋወቅ❤🎉❤
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 3 ай бұрын
ይቅርታ ታደረግሽለትኮ ያው በደሉን ሰርዘሽለታል ማለት ነውኮ ይቅርታ ማድረግ ታላቅነት ነው ሰባት ግዜ ሰባ ማለት ደግሞ በቁጥር ይቅር በሉ ማለቱ ሳይሆን ሰባት በዕብራይስጥ ፍፁም ስለሆነ ሁሌም ይቅር በሉ ለማለት ነው በርግጥ እኔ አሁን አብርሽ ኑሪ ብልሽ ምን ይጠቅምሻል ያለውን ነገር የምታውቂው አንች ነሽ ከሱጋ የሞኖር ፍላጎት ካለሽና እሱም ካለው ባትፋቱና አብራችሁ መኖራችሁን የሚጠላው ሴጣን ብቻ ነው ምክንያቱም እሱ ይቅርታን ስለማይወድና ትዳርን ማፈራረስ ስለሚወድ ማለት ነው። ትዳር ቢቀያዩሩት ትርጉም የለውም ጸሎት አድርጊ ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ንሰሀ ግቡ እውነቴን ነው የምልሽ የምትጣሉበት ነገር ሁሉም ምንም እንዳልሆነ ትረጃለሽ ነገሮች ሁሉ ቅልል ነው የሚሉልሽ እመኝኝ።
@TerefeMekureyaterefe-mn1up
@TerefeMekureyaterefe-mn1up 3 ай бұрын
ህህቴ ይቅርታ ማለት ጥፋት መክደን ሳይሆን ፈፅሞ መርሴት ነው ለይቅርታ ብቻሳይሆን ግርጊቱኑ ህዳቸፈጠረ የመካድ አቅም ጌታ ይስጦሽ
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 3 ай бұрын
​@@fitsunmekonnen2880ሚስት ፈልገኸህ ነው ?
@bizuneshdagne1182
@bizuneshdagne1182 3 ай бұрын
Ewinet lemenager achi yikir bileshwali lemalet yikebidrgali mikinyatum babizagawi satochi yikirta biyaderigom mecham bihun ayiresutum na mejemeriya erasishin adamichi lerasishi giza sichi mikinyatum anichi chikilat wisit yalew yatefawi bedeli new Ena manim metifo hono alitefeterem yemayikeyer negeri yelem mikiniyatum yechigiro menisiha achigarim silemihuni ::
@net7967
@net7967 2 ай бұрын
What endatlegn set yale wend atnorm new yalkegn mn honku . yegna wendoch eko legna shekim nachu😂😂 temesgen
@asikiasumi6552
@asikiasumi6552 3 ай бұрын
ይኛ ወንድ ከማግባት ገሃነም መግባት ይሻላል ወንዳች ይድፋችሁ
@Melesejgu1977
@Melesejgu1977 3 ай бұрын
መጀመሪያ ፊደል አሰተካክይ/ል ሲቀጥል እኔ ምን አይነት ሰው ነኝ ብሎ ማሰብ ይቀድማል
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i 3 ай бұрын
ሌላ ዜጋ ለምን አታገቢም እሺ??የኛን ለእኛ ተይልን
@user-bc4qg9vy1m
@user-bc4qg9vy1m 3 ай бұрын
አንቺን ድፍትፍት ያኘርግሽ ባልሽ በስራ አፈርድሜ በልቶ ብር ስያመጠልሽ አንቺ ባቦርሳሽ ብጀማ ይዛሽ እነቴ ቤት እያልሽ የትም ከሰው በል ጋር ከትዳር ከርማሽ ፣ፀበል ነበርኩ እያልሽ አገር ለሀገር ስትዞር ከበልሽ ፀባል ልሂድብለሽ የ5ወሩን ደምወዝ ዛርፈሽ ስንቱን ለወራ
@yeromyerom
@yeromyerom 2 ай бұрын
እረ ወንድሞች ወንድ ናቸው አይድፋብኝ. ሆ.
@user-hj8ep1gf5g
@user-hj8ep1gf5g 2 ай бұрын
ዶ/ር መኖር ይቻላል
@almaztm1853
@almaztm1853 3 ай бұрын
ምንድነው የለው ይሔ ሰውየ ትክክል አይደለህም ስንት ሴት ያለወንድ እየኖሩነው በጣም ተሳስተሃል ወንድሜ
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 3 ай бұрын
Awo, binorum gin hule himem wust nachew. Yebichegnnet himem. Bergit agbtom bichegna ale
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 3 ай бұрын
አወ ግን ለልጆቹ ከአባትና ከናታቸው ጋር ፍቅርን ጠረንን አግኚተው ቢኖሩ ለሚቀጥለው ጀነሬሽን ምርጥ ነው ሰው አባቱን ወይም እናቱን አቶ ሲኖር የሚመጣበት ምራል የደረሰበት ነው ሚያቀው
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i 3 ай бұрын
አይኖሩም ማለት ይሞታሉ ማለት አይደለም እኮ ግን
@user-zm1yo8oj3g
@user-zm1yo8oj3g 3 ай бұрын
ሰው መኖር የማይችለው ያለ ምግብ እና ያለሰላም ነው. ምን አይነት ወሬ ነው ? የማንም መጫወቻ እንሁን😅😅
@mekedessenbete5967
@mekedessenbete5967 3 ай бұрын
ሴት ያለወንድ መኖር ትችላለች ወንድ ግን ያለሴት መኖር አይችልም100%
@asresetopia8847
@asresetopia8847 3 ай бұрын
ወንድን ካለመድሽ ትኖሪያለሽ ለምደሽ ግን አይቻልም😊
@Beryaa
@Beryaa 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክም አለ፦ ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤ የሚመቸውን ረዳት እንፍጠርለት። ዘፍጥረት 2፡18 ሰው ሚለው ቃል ሴት ነው ወንድን የሚወክለው ?🤔እህታችን
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 2 ай бұрын
yetegerezech set tekekel yalewend techelalech, yaltegerzech kebade new
@Beryaa
@Beryaa 2 ай бұрын
@@user-yp6vg3bz4v ምንድነው ምትቀባጥሪው ?🤔
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 2 ай бұрын
1 br amno lesitoch genzeb kemestet le diablos kurs msa erat endmakreb mew
@bereketnuru6457
@bereketnuru6457 3 ай бұрын
ልክ ነው ግን ባል ያጣስ
@user-tq7bh8tj2c
@user-tq7bh8tj2c 3 ай бұрын
ኢስቲቬን ኮርቬይ ማን ነው እሱ? እንደሱ የሚባል ሰው አለ እንዴ? አባ ኮርቤ ከሚባለው ጋር ትመሳሰለብን
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ምን እያሉ ነው ዶክተር ኧረ ተውው ሴት ያለ እግዚአብሔር ብቻ ነው መኖር የማትችለው አለቀ እናቶቻችን ኖረዋል እሺ እህቶቻችንም ርዕሱ ይቀየር እሺ ( ወንድ ያለ ሴት መኖር አይችልም ) ቢባል ይመከራል ሲቀጥል ያለ ዛሬ አላየሁህም በትዳር የስንት ዓመት ልምድ አለሁ ማማከሩ እንዳለ ሆኖ ይቅርታ ቀለበት እጃችሁ ላይ ስለማይታይ ነው
@user-de3po2dg1j
@user-de3po2dg1j 3 ай бұрын
❤❤❤ min new money negne ale sete ye fetar +yelegenzeb becha new menore mechelwe 😏
@user-qk6bg9jo1o
@user-qk6bg9jo1o 3 ай бұрын
Ato Tsegaye yeWond Lij be1 set tewesno menor yehulum wondoch Human Ethics weyim nature yofekdal bileh tasbaleh? I don't think so. Practically weyim in reality Kutrachew kelal yemayibalu wondoch ke1 belay set alachew. Ended tayewaleh? Tinat ayasfelgewum?
@zerab100
@zerab100 3 ай бұрын
ነገሩ ሙሉነት ነው
@flower525af4
@flower525af4 3 ай бұрын
Ende betam tikikil.
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 3 ай бұрын
ደደብ ቃላት አትሰጥቅ። ሀሳቡን ለመረዳት ሞክር አሁን መደናበርን ምን አመጣው ?
@bereketnuru6457
@bereketnuru6457 3 ай бұрын
እኔ ስሜ አይናለም ይባላልአንድ ልጅ አለኝ ትዳር የለኝምግን ልጄን ብቻዬን አሳድጌለሁ ካለ ወንድ እረ ኑረናል
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 ай бұрын
ይኖራል ነገር ግን የሚገባሽን ደስታ አታገኝም
@user-dx8by6xw8n
@user-dx8by6xw8n 3 ай бұрын
ግን ልጅ ጸጥቶሻል ልጅሽ ራሱ ከወንድ ነው የወለድሹ, ደሞ...??
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 3 ай бұрын
ልጁ ከየትተገኘ
@Habesha_vlog-s
@Habesha_vlog-s 3 ай бұрын
@@hshhehsge7113 ወልዶ ልጄ አይደለም ብሎ ኮብልሎ ከሄደው ወንድ ነዋ፣ መውለድና ማሳደግ ይለያያል፣ ለመውለድ እበትም ትል ይወልዳል።
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 ай бұрын
እኔም እየኖርኩ ነው ምነው ይኖራል ከምንም በላይ የሴክስ መጣጣም ከሊለ ብቻን መኖርን የመሰለ ነገር የለም
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 2 ай бұрын
endet sibez kebade siyansem kebade 😂
@hamahyy7178
@hamahyy7178 3 ай бұрын
እኔ የምኖረው ስደት ነው አላገባሁም እድሜዬም ምናልባት በግምት ወደ 28 አመት ይሆነኛል ግን ከኒ የበለጠ የሚያውቁኝ ሁሉ አታገቢምዴ አረጄሽ ቁመሽ ቀረሽ ይሉኛል እና አሁን አሁን በጣም ይሰማኛል ኮንፊደንሴን አሳጡኝ አንዳዴ ልክ ናቸው እላለሁ ግን ለምን ዝም አይሉኝም ሁሌ አንድ አይነት
@MakiJusus
@MakiJusus 3 ай бұрын
Yemihonesh sew esekemtagegni tebiki demo tselye yesew neger gin atadamichi
@AeA-hq2sw
@AeA-hq2sw 2 ай бұрын
Lemn atagebm tad😂
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 2 ай бұрын
28 atmeseyengnem 32 gebteshal
@hamahyy7178
@hamahyy7178 2 ай бұрын
@@user-yp6vg3bz4v ምነው በአካል አይተሽኛልዴ
@amyjackson8185
@amyjackson8185 3 ай бұрын
Satagba tamakralh ende it is wrong
@user-sy4ph2td2y
@user-sy4ph2td2y 3 ай бұрын
Betam tikikil beki aydelem. Yageba new amakari mehon yalebet. Alebeleziya lecturer new
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 3 ай бұрын
ሚስት እዳለው ታቂያለሽ ታቃለህ እስኪ መጀመሪያ አጣሩ የሰው ልጆች ሆይ፣ 😒
@sehaywolde9969
@sehaywolde9969 3 ай бұрын
ለምንድነው የማትኖረው
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 ай бұрын
እንደሚመስለኝ ተፈጥሮ እራሱ ወደ ወንድ ይመራናል አጋዥ አማካሪ ያስፈልገናል
@fifiaddis
@fifiaddis 3 ай бұрын
First of all, women can do everything by themselves. Women can live without a man! The fact is that men can not live without women. If a man can live without a woman God shouldn't create women!!! however, some women are so wicked in expecting men to take care of them. He should be a companion for her not a father figure.
@emebaemuti951
@emebaemuti951 3 ай бұрын
እንደሚገባኝ ይልቅስ ወንዱ ያለ ሴት መኖር ስላልቻለ እኮ ነው ሄዋን የተሰጠችው !
@Habesha_vlog-s
@Habesha_vlog-s 3 ай бұрын
እሄ ደሞ ፈረስ ፊት፣ ዶክተር ቢቸግር አንዳይነት ወሬ ያወራል። ወንድ ያለ ሴት መኖር አይችልም ከሆነ ምናልባት፣ ሴት ልጅ ያለ ወንድ የማትኖረው እስትፋንፋሷ ነው እንዴ?? ስንት ሴቶች ፈልገው ሳይሆን ሳይፈልጉ ባሎቻቸው ጥለዋቸው ስለሄዱ ብቻቸውን ልጆቻቸውን አሳድገው ለቁምነገር ያደረሱ እናቶችን 2ታችሁም ታውቃላችሁ?? አንድ ሁለት ጎበዝ ወጣት ሴቶች እራሳቸውን ችለው ባልም ልጅም አንፈልግም ማለት ጀመሩ ብላችሁ፣ ያዙኝ ልቀቁኝ?? እስኪ ወደ እንጦጦ አካባቢ ሂድና በጀርባቸው እንጨት ተሸክመው ልጂ አንጠልጥለው የሚሄዱትን እናቶች ባሎቻችሁ የት አሉ ብለህ ጠይቃቸው። ፍላጎታችሁ እያንዳንዷ ኢትዮጵያዊት ሴት ልጅ ተጨግራ ማየት፣ የለም ባርነት ዱሮ ቀረ።
@kalkidanmulu5980
@kalkidanmulu5980 3 ай бұрын
ሴት ልጅ ልጅ ካላላት ገንዘብ ካላት ሰራ ካላት አለ ወንድ መኖር ትችላላች ከወንድ ጋር የመኖር ግዴታ የለም አማራጭ ሲጠፋ ነው ግድ ነው እየተቃጠሉ መኖር ሴቶች ጠንካራ ሁኑ ከወንድ ጋር መኖር አስቸጋሪ ነው ሁሉንም ማለቴ አይደለም
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 2 ай бұрын
kale ke set gare mehonum kebade new kukis slalachwe bech nwe enji chenket nat set malet
@selina7098
@selina7098 3 ай бұрын
You are very wrong . Read your Bible please.
@user-dx8by6xw8n
@user-dx8by6xw8n 3 ай бұрын
እዉነት አንተ በጣም ጎበዝ ነህ ሁሉም የሞትለው ትክክትል ነህ
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 117 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 50 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 100 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 39 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 117 МЛН