ክፍል ሁለት - አሜሪካን ጥላ ለኢትዮጵያ መልእክት ይዛ የመጣችው ድንቅ ወጣት -

  Рет қаралды 85,216

Eyita TV

Eyita TV

Жыл бұрын

Welcome to #EyitaTV.
EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
Follow our FB page, KZfaq channel and website www.eyitatv.com for more.

Пікірлер: 463
@hayatkibret9357
@hayatkibret9357 Жыл бұрын
በድጋሚ ልኮምት እኔ ሙስሊም ነኝ እውነት ለመናገር መጀመሪያ ላይ የኮመትኩት ወላሂ አለባበሷን አይቼ ስላስደሰተኝ ነበር እስኪ ላዳምጣት ብዪ ስሰማት እራሳችንን የምንፈትሽበት ንግግር ነው ሁሉም በሀይማኖቱ ሊጠነክር ይገባል ምራባውያን ስራቸው አማኙን ህዝብ ከእምነቱ እና ከፈጣሪው መለያየት ነው ሁሉም ነገር ከነሱ ነው የሚመጣው እኛ ደግሞ ነገ ፈጣሪ ፊት ቆመ መጠየቅ እንዳለ እህታችን አስተምራናለች ለማንኛውም ከተመራን ቡሀላ ከማይጠሙት ያድርገን
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Enem muslims ☪️ meslehegn neber nigigira yesimina astemiro yemeyazew new. Human hair sileminishefen aysifeligenim.
@amyjackson8185
@amyjackson8185 Жыл бұрын
Medane by only by Jesus
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 Жыл бұрын
23:13 23:14 23:14 😊😊😊
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b Жыл бұрын
​@@amyjackson8185 እና እሷስ ምን አለች ደግሞ ጅሰስ ማነው እግዚአብሔር ማለትህ ነው የድግል ማርያምን ልጅ ነው የጥልቁን ነው እናት የለለውን ነው የምትለን እሷ ያለችው የድግል ማርያምን ልጅነው አተስ የትኛውን ጅሰስ ነው ??እሷ እዳብራራችልን አተም ስለ ጅሰስህ አብራራልን
@mengistudenbi334
@mengistudenbi334 Жыл бұрын
@@amyjackson8185 ዝምብለህ ጂሰስ ከማለት መጀመራ መንዱን ተከተል ልጅቷም ያወራችዉ አዕምሮ ካለህና መገንዘብ ከቻልክ ስለ ክርስቶስ መንገዱን ና ሰዉ ክርስቶስን መከተል ትእዛዙን እንዴት መጠበቅ እንዳለበት ነዉ መቼም ደንቆሮ ደንቆሮ ካላሉት አይገባዉም አይደል ሚባለዉ መጀመራ መንገዱንና ጽድቁን ሌላዉ ይጨመራል አይደል ሚባለዉ እንግሊዝኛ ትችላለህ ልበል አማርኛ ምትችል ከሆነ ከመብላትህ በፊት ምንታረጋለህ? እራሴ ልመልስልህና እጅህን ትታጠባለህ ክርስቶስም ለማወቅ እንዲሁ ነዉ እራስህን ንጹህ አድርግ ጹም ጸልይ ስገድ የመሳሰሉት ክርስቶስን ለማወቅ የሚረዱ መንገዶች ናቸዉ እንደ አመንዣኪ ከብት በቀን አራት አምስቴ እያመነዠኩ ዉለዉ ጂሰስ ጂሰስ ማለት እራስን መሸወድ አይሆንም ቅዱስ ዳዊት ስጋና ቅቤ በማጣት ጉልበቶቼ ደከሙ ነዉ ያለዉ አንተ ፆምን ከመፆም ይልቅ ሀይማኖትን መቀየር ቀሎ ታየህ ወንድሜ እያስተዋልን እያነበብን እየተገነዘብን ቢሆን ነዉ ካልሆነ ንባብ ይገላል ትርጉም ግን ያድናል ነዉ የተባለዉ ጥበቡን ማስተዋሉን ያድልህ
@ajeba264
@ajeba264 Жыл бұрын
እኔ ኢስላም ነኝ ግን የምታወራውን ነገር ብስራት ነው የሰማውታ እና በዚህ ዘመን ለብዞዎች የሚጠቅም ምክር ነው
@AT-ku8jk
@AT-ku8jk Жыл бұрын
ጐበዝ ነሽ እና በተጨማሪ ደሞ የኣሕመድ መሓመድ የኣሁኑ ገብረስላሴ ዩቶብ ት,ቲ ኣዳምጪ❤
@sabrinsalah9237
@sabrinsalah9237 Жыл бұрын
Enantem islamn anbebu ebalachun ebakachun
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
እኔ ከሃና የምለየው ልጅ ስለሌለኝ ብቻ ነው የሷን አይነት ህይወት ነው ያሳለፍኩትም እያሳለፍኩ ያለሁትም! ነፍስ ካወኩበት ጊዜ ጀምሮ ይሄው 27 አመቴ ነው! ዘመኔ የሚያስጠላ ነው እስካሁን ድረስ! ያላየሁት ያላሳለፍኩት አለማዊ ጉድ የለም በዘመኔ!እግዚአብሔር አምላክ እኔንም እንደ ሃና ልቦና ሰጥቶኝ ወደቤቱ እንዲመልሰኝ ነው የምመኘው::እኔም በስደት ላይ ነኝ ያለሁበት ህይወት የቆሸሸ የከረፋ ነው! ህይወቴ እጅግ አስጠልቶኛል! በፀሎታችሁ አስቡኝ! እግዚአብሔር ይድረስልሽ በሉኝ::😭ከዚህ ከተጨመላለቀ ሂወት ወጥቼ ንስሀ ገብቼ መቁረብ ነው የምፈልገው 🙏እሱ የልቤን መሻት ይፈፅምልኝ!
@semyelgnim1145
@semyelgnim1145 Жыл бұрын
Ayizoshe ehete anchi gobeze neshi tenkara neshi hatiyatgna becha aydelshim tineshaleshi tekeyriyaleshi egziabher yemiyasfelgeshin hulu yisteshe ❤
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
@@semyelgnim1145 amen enate🙏🥹
@KibromGezae-hm1hm
@KibromGezae-hm1hm Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ጊዜ አለው ፀልዪ ፀልዪ ፀልዪ🙏አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ!!
@yaynea3350
@yaynea3350 Жыл бұрын
ehte ye memhir tesfaye tmhrotch adamchi egziabher yrdash🙏
@senayasresie4856
@senayasresie4856 Жыл бұрын
የምትችይውን ትንሽ ነገር ጀምሪ በዛች ምክንያት ፈጣሪ ያግዝሻል
@ethiopia777
@ethiopia777 Жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን እህታችን ለሁላችን አርአያ የምትሆን ልጅ ናት የኔ አለባበስ እንደ እህቴ ነዉ ።።።በተለይ አርትስቶች ኦርቶዶክስ ተቢዬዎች አርአያ መሆን አለብን መመላለስ ሳይሆን መመለስ ነዉ ያለብን
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
ጀግና ለኛም ልብ ይስጠን
@yetnbershgezahge4019
@yetnbershgezahge4019 Жыл бұрын
ታድለሽ እኔ የስንት ጊዜ ምኞቴ ነው ግን ሊሳካልኝ አልቻለም።
@AT-ku8jk
@AT-ku8jk Жыл бұрын
​@@yetnbershgezahge4019ኣይዞሸ ❤ በርቺ
@tekabetsegaye3735
@tekabetsegaye3735 Жыл бұрын
ላንቺ.የደረሰ.አምላክ.ለሁሉም.ወጣቶች ይደርስላቸው.በቤቱ.ያፅናሽ....
@Zee-uj6mf
@Zee-uj6mf Жыл бұрын
Amen Amen
@marthiaadams1187
@marthiaadams1187 Жыл бұрын
Amen
@rahelfekadu6396
@rahelfekadu6396 Жыл бұрын
ስለ እውነት በጣም ደስ የሚል interview...1.30 ሙሉ በትእግስት ያደመጥኩት... እግዜር እኔንም እንዳንቻ ልቦና ይስጠኝ እናመሰግናለን!!!
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Жыл бұрын
እህታችን በረቺ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ጸጋውን ጥበቡን ያብዛልሽ አሜን አባታችን አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይድረሰን ደጃቸውን ለመርገጥ ያብቃን አሜን
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይህንን እንዳዳምጥ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለሁ! የበረሃው ሚስጢር የሚለው እኔም በትረካ አዳምጬዋለሁ! ክርስቶስ ሆይ ክበር በየዘመኑ የራስህ የሆኑትን ትሰበስባለህና!
@genethailu577
@genethailu577 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ የእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ለወጣቱ የሰጠሽው ልብ ያለው ልብ ይበል ከሀጢያት በስተቀር እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ የኔ ጠንካራ🎉🎉🎉🎉🎉
@kalkidangetachew-dd2lq
@kalkidangetachew-dd2lq Жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል እና ጥበብ አድለን ከዚህ ዘመን በሽታ ጠብቀን የአባቶቻችን እምነት ጠብቀን የምንኖር አርገን አድነንም።
@solomondeyu3262
@solomondeyu3262 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ እህታችን ብሩህ አእምሮ አለሽ። እግዚአብሔር የበለጠ አስተውሎትን ይስጥሽ። እድሜውን ጤናው በርታቱን ጥበቡን አሁንም አሁንም ደጋግሞ ይስጥሽ። ልጅሽንም ያሳድግልሽ ይባርክልሽ ካንቺ የበለጠ ጥበብን ይስጥልሽ!!!!!!!
@dandi704
@dandi704 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ገራሚ መልክት ነው እናመሰግናለን መልክትሽ ልዩ ነው።ሴቶች መልክቷን ተጠቀሙበት ምርጥ ሴት ብልጥ ሴት ቁምነገረኛ ሴት ጎበዝ ሴት በርቺ ። አርቲስቶቻችን አስቡበት።
@brobibefekadu383
@brobibefekadu383 Жыл бұрын
እምነት በተግባር ሲታይ ምድር ምኗም ደስ አይልም።እህቶቻችን ወደ እምነታቸው እንዲጠጉ በሚሠሙት መልካም ነገር እንዲማሩ እግዛብሔር ይርዳቸው።ለኛም ልቦና ይስጠን።አንቺንም እግዚብሔር በመንግስቱ ያስብሽ ያፅናሽ።ህይወትሽ የሚያንፅ ነውና
@user.Hirutmulu2119
@user.Hirutmulu2119 Жыл бұрын
አምላክ ሆይ እባክ መልሰኝ እኔም አንድ ቀን ስላንተ እንድመሰክር እንድናገር እርዳኝ አምላክ በቤቱ ያፅናሽ
@samrawitadefres1639
@samrawitadefres1639 Жыл бұрын
በብቱ ያፅናሽ! ለዚህ ዘመን ወጣቶች በጠም ምርጥ አርአያ ነሽ !ኢትዮጲያ ብዙ ትፈልግሻለች በርቺ!!!!
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን እደ ሃና ክርስትናን እኑኑር ለዚህ ትውልድ አስታማሪያችን ነች ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@sabalule7000
@sabalule7000 Жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ምን ያህል እንደሚደሰት ባንቺ እባክህ አምላኬ እንደዚች ልጅህ አስተዋይ ልብ ፍጠርልኝ
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችን ማስተዋል ያድለን ❤ አንቺም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ብርታቱን ይስጥሽ
@sabalule7000
@sabalule7000 Жыл бұрын
ለእኛ ለሃጥያተኞች እንድናስተውል እግዚአብሔር የመረጣት ትንሿ ቅድስት በዘመናችን ብዙ ሰማእታትን አይተናል እግዚአብሔር ይመስገን ጽናት ይስጥሽ ውድ እህቴ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
ወደ እግዚያብሔር ለመመለስ ለብዙዎች አንችን በማዳመጥ ስንቱን ነዉ የጠቀምሽዉ .....እግዚያብሔር አይለይሽ....
@yechaleyismaw6782
@yechaleyismaw6782 Жыл бұрын
ለእንደኔ አይነቱ ትልቅ ትምህርት ነው... እግዚአብሔር ሆይ በልጅቷ ላይ አድርህ እኔን ስላሰተማርከኝ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን ህይወቴን በተግባር እንድኖርም እርዳኝ...ልማር እና ማረኝ
@freabebasolomon9366
@freabebasolomon9366 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲቀይር እጅግ ቅጽበታዊ ነው። የኔ ማንነት ከብዙ ነገር የተቀየረችው በአባ ገብረኪዳን የዩቲዩብ ትምህርት ነው ያችን የውሳኔ ቀን አልረሳትም። እግዚአብሔር ይመስገን ከብዙ ነገር ተላቀኩ። የእግዚአብሔርን ቃል እለት እለት በቀን በቀን ቤተክርስቲያን ባንሄድ እንኳን በስልካችን ማድመጥ ጸበል መጠመቅ ቢቻል ቤተክርስቲያን መሄድ በተለይ ቤተመቅደስ ውስጥ ቅዳሴ ማስቀደስ በጣም ይጠቅማል።እንዲሁም የውሳኔ ቀን ያስፈልጋል።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ትንሣኤ የተጠሩና የቃልኪዳን የድንግል ማሪያም የመደሃይናለም ልጆች የሚባሉት ልክ እንደዚች አይነቷ ናቸው
@mekgeb9018
@mekgeb9018 Жыл бұрын
በዚህ አርቴፊሻል እና የውሸት አለም ላይ ያለሽ ልዩ ግንዛቤ በጣም አስገርሞኛል፣ይህ ግንዛቤ ብዙ ጊዜ የሚወስድ እና ከፍተኛ የመንፈሳዊ ፅንሰ-ሀሳብን ይፈልጋል ፤እግዚያብሄር ይመስገን ገና በትንሽ እድሜ ትልቁን ነገር አሳይቶሽአል፡፡ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት፤ ሃዋሪያት ዋጋ የከፈሉባት፣ ሰማእታት የሞቱላት፤ቅዱሳን እራሳችሀውን ክደው የተጋደሉባት፤ ገዳማውያን የመነኑባት ቤተ ክርስቲያን አሁንም አንቺን እና አንቺን የመሰሉ ልጆቹዎን ትፈልጋለችና በብዙ እንደምታገለግያት ተስፋአለኝ፡፡ እግዚያብሄር ካንቺ ጋ ይሁን፣የቅዱሳን ጸሎት አይለይሽ፡፡
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 Жыл бұрын
እዉነትሽን የበረሀዉ ሚስጥር በጣም ድንቅ ነዉ አንብቡት ትረካዉ ዪቱብ ላይ አለላቹ ።
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
ክፍል 4 ደርሻለሁ
@salams8514
@salams8514 Жыл бұрын
ከድሮም የምወዳት ልጅ ነበረች ፈጣሪ እዳች ወደ ልቦናችን ይመልሰን አሜን የህይወት አሰማሪዬ ናት ከድሮም አቃታለው ሚዲያላይ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@Almaz_Ababu
@Almaz_Ababu Жыл бұрын
ሀኒዬ የሴቶች ምሳሌ ስወድሽ አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያፅናሽ የኔ ምሳሌ ነሽ ❤
@iamjonas1025
@iamjonas1025 Жыл бұрын
የእውነት በጣም አስተማሪ እና መጋቢ ውይይት ነበር።ይህን ተጋብዤ ነው ያየውት እኔም ደግሞ ለማውቃቸውና ማየት አለባቸው ላልኩት ሁሉ ሼር አድርጊያለው፤ ደስ ይላል የምር አዘጋጆችም ሆነ እንግዳዋን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን።
@user-vz3tr6pj3s
@user-vz3tr6pj3s Жыл бұрын
"ነገር ግን የሚያጸናችሁ ከክፉውም የሚጠብቃችሁ ጌታ የታመነ ነው።"2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች - ምዕራፍ 3:3 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!
@aebemeliktiru5576
@aebemeliktiru5576 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ በቸርነቱ ብዛት ይርዳን አይነ ልቦናችንን ያብራልን እንጂ እንኮን በነሱ በኛ ሃገር እየሆነ ያለው ከባድ ነው ማሰቡ እራሱ ያማል ።ሃኒዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ መመረጥሽንም ታፀኚ ዘንድ ከፊት ይልቅ ትጊ እሺ የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ
@user-jx1nw2rl8l
@user-jx1nw2rl8l Жыл бұрын
እመአምላክ በቤቱ ያፅናሽ ኤፌሶን 4.4 አንድ ጥምቀት አንዲት ሀይማኖት አንድ ጌታ እናምናለን
@AT-ku8jk
@AT-ku8jk Жыл бұрын
እስመ ኣልቦ ነገር ዘይሰኣኖ ለእግዚአብሔር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ኣምላኽ ይክበር ይመስገን ጀማሪት ዘይኮንክስ ፈፃሚት ይግበርኪ
@user-dx4cu3qh5c
@user-dx4cu3qh5c Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ! በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው : ብልህ ከሰው ይማራል ሞኝ ደግሞ ከራሱ ይማራል፡ ...
@henock2010
@henock2010 Жыл бұрын
ይሄንን ቪዲዮ አይታችሁ የምትናደዱ እንዲሁም ልጅቷ ህግጋት አልተከተለችም ስለ ዘላለም ህይወት አታውቅም ወይም መፅሀፍ ቅዱስ አታነብም ምናምን ምትሉ ፈጣሪ በፀጋው የሚያኖራችሁ ነገር ግን በህግ ለምትከራከሩ እስኪ ተንፍሱ እናም አመስግኑ ሰው ላይ መፍረድ አቁሙ በቃኝ በሉ እኛ ምንም ነን እና። ሀና እናመሰግናለን።
@solomontamiru2848
@solomontamiru2848 Жыл бұрын
''አንተ ከባረከኝ ያለኝ ይበቃኛል''ድንቅ ንግግር ፈጣሪ ከቤቱ አይለይሽ
@wereyae5344
@wereyae5344 Жыл бұрын
Uና ዘኢትዮ ጵያ አሜሪካ እያለሽ በጣም እሰማሽ ነበር በጣም አደንቅሻለሁ መመረጥ ነው አሁንም እግዚአብሔር በሁሉ ይርዳሽ ኣሜን ::በፈጠረሽ አምላክ በወላዲተ አምላክ ለእኔም ትፍስህተ ማርያም ብለሽ በፀሎት ሽ አስቢኝ
@naeemawiblam484
@naeemawiblam484 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኛንም ይርዳን 😢😢በጣም በዙ ነው ያሰተማርሺኝ በተለይ እኔ ፈጣሪ ይጠብቅሺ በቤቱ ያፅናሺ በጣም ነው የሰማውሺ ታድለሺ ፈጣሪ አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ውድ እህታችን ድንቅ ምስክርነት🙏🏻😊
@eden5924
@eden5924 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እሀቴ አንቺ ልቦናሽ የከፈተ እግዝ ኣብሄር ልቦናችን ይክፈት ኣሜን! ኡነት ኣስቀናሽ😮
@zeshakpeace
@zeshakpeace Жыл бұрын
እግዚሐብሔር ክብሩ ይስፋ እህታችን ሃኒ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እኛንም ይርዳን ቅዱሱ አባታችን እግዚአብሔር
@bettyggirma
@bettyggirma Жыл бұрын
እግዚያብሔር ማስተዋሉን ያድለን🥰🤲🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Yerdasch 🙏🙏🙏
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
ተባረክልኝ በእውነት እህታችን ለብዙዎች ትምህርት ትሆኛለሽ 👏👏👏
@MohamedHassan-up4hc
@MohamedHassan-up4hc Жыл бұрын
Thank you, our young lady, for having such a great and blessed idea to educate the ladies who have lost religious beliefs and self-confidence and their natural beauty that we have gifted by God. We should not be followers. We have a wonderful culture and religion. Young ladies, keep up your hard work. We are proud of you.
@AB-cj4uz
@AB-cj4uz Жыл бұрын
ሃኑ ቆንጆ! ስላየሁሽ በጣም ደስ አለኝ። ወላጆችሽ የተባረኩ ለብዙዎች በረከት የሆኑ ናቸው።
@mekdeslegesse5290
@mekdeslegesse5290 Жыл бұрын
የምትገርሚ ልጅ ነሽ ጣፋጭ ንግግር ሰምቼ አልጠገብኩሽም በርቺ የአባቶቻችን አምላክ ይጠብቅሽ ህይወትሽ አሰተማሪ ነው
@kidistkebede7779
@kidistkebede7779 Жыл бұрын
የኔ መልካም እህቴ ።እግዚአብሔር ፅናት ይጨምርልሽ።በቤቱ ያፅሽ ።
@sisaynegusie2720
@sisaynegusie2720 Жыл бұрын
Hello my sisters, God’s spirit has been revealed for you. I adore you guys. You are at the right time and place to teach ours sisters and even our brothers. I learned a lot from you gals. Great job. Keep it up!
@abelmihretu744
@abelmihretu744 11 ай бұрын
እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ በአለሽበት ቀጥይ ምክርሽ ለኛ ለኢትዮጵያውያን አስፈላጊ ነው እህቴ በርች ።
@sintayulemaetate
@sintayulemaetate Жыл бұрын
ሀኒቾ የእውነት ነውየምልሽ ንግግርሽ በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የዘመኑ ሴቾችም ካንቺ ልንማር ይገባል ደስ ሰላለኝሁለቱንም ክፍል በአንዴ ነው የዳመጥኩት ቃለህይወት የሰማሽ አሜን ።
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b Жыл бұрын
በጥሞና ነው የሰማኋት እኔ ያቃተኝ ነገር ቢኖር ሱሪ አለመልበስ ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ ❤❤ልጅሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል በርች እህቴ እግዚአብሄር ይርዳሽ በምትፈልጊው ሳይሆን እግዚአብሔር በሚፈልገው ያውልሽ
@beleteasefa3490
@beleteasefa3490 Жыл бұрын
በብዙ ነገሮች አልፋ ለብዙ ኢትዮጵያውያን ምሳሌ የምትሆን ጀግና ነች፣ በ KZfaq ቻናልሽ በየጊዜው መንፈሳዊ መልእክቶችን ብትሰሪ መልካም ይመስለኛል፣ አንች ግን በዘመናችን ራስሽን ያሸነፍሽ ጀግና ነሽ።
@user-jq9er3ke9t
@user-jq9er3ke9t Жыл бұрын
እሚገርም መልዕክት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
@sabasol6682
@sabasol6682 Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ከልቤ ነዉ የወደድኩሽ በጣም በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ ያገኘዉት። እግዚአብሔር ይመስገን የሚለዉ አንደበትሽ ሲጣፍጥ እዉነትም እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን የመሰለች እህት ለኛ አርያ እንድቶኚ የተማርሽዉን ነገር በተግባር እንድትኖሪ የረዳሽ እግዚአብሔር የሁላችንንም ጅማሬ ሳይሆን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን❤🙏 ቅድስት ድንግል ማርያም አሁን በእቅፏ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ❤ ልጅሽንም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ዉድድድ ከልቤ😍❤
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 Жыл бұрын
በእውነቱ ትምህርት ሰጪ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህታችን 🥰🥰🥰🥰🥰
@mystoe9261
@mystoe9261 Жыл бұрын
ሃኒች የእኔ ብርቱ የሁላችንም መንገድ መሪ።❤❤❤
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
በስመኣም ኣለማድነቅ ኣይችልም ላንቺ❤❤❤
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 11 ай бұрын
ግዜጠኝዋ ሳቅ የጤና ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ እህቴ ፅጋውን ያብዛልሽ እውነት በጣም ነው የወደድኩሽ ወደቻናልሽም መጥቻለሁ እህቴ በርችልን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤❤
@bemnetbekele
@bemnetbekele Жыл бұрын
በጣም እጅግ ጠቃሚ ሾዎ ነው ለኛ ለወጣቶች ፡፡ እግዚያብሄር ይስጥልኝ
@melattilahun5253
@melattilahun5253 Жыл бұрын
በእውነት እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የዲቢሎስን ምስጢር በደንብ ተረድተሻል ፡ዘመኑን ዋጁት ያለው መድሐኒታችን በእውነት ዘመኑን እየዋጀሽ ነው።በቤቱ አሁንም አሁንም ያፅናሽ፡ኢትዮጵያ ላይማ ይሔ ክፉ የሉሰፈር መንፈስ ወጣት ሴቶችን እንዴት እንደተቆጣጠረ በግልፅ የሚታይ ነው።ከላይ እስከ እታች ሲታዩ ከፀጉሩ ይጀምራል ከቅንድብ ከከንፈር ከፊት ሜካፕ ከጥፍር ካለባበስ ብቻ ይሔ ሁሉ ሲታይ የሉሰፈር መገልገያ መሆናቸው እንደውም የሱ ባሪያ እንደሆኑ በግልፅ ይታያል። ታድያ ከዚህ ከታሰሩበት ከተተበተቡበት የሳጥናኤል ገመድ እንዴት መላቀቅ ይቻላል እግዚአብሔር ካላላቀቀ በቀር ሰው በራሱ ከዚህ ጉድ መውጣት አይቻልም። እህቴ አንቺኮ እግዚአብሔር እንዴት እንደወደደሽ በጣም ያስደንቃል።መሁን ይህንን የሚሠሙ የሜካፕ ተጠቃሚውች ሰልጥነናል ዘንጠናል ብለው ስለሚያስቡ ቀልድ ወይ ፌዝ ነው የሚመስላቸው፡ ይሔ የጨለማው አበጋዝ ይዞ ወደ ጥልቁ እየነጎዱ እንደሆነ አያውቁም።
@tiruneshnigatu3223
@tiruneshnigatu3223 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሸ!! ትልቅ ትምህርት ነው ካንቸ የተማረኩት ❤❤❤❤
@mahletyilma7785
@mahletyilma7785 Жыл бұрын
ሀንዬ የቅዱሳን አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@official_2943
@official_2943 Жыл бұрын
Everything you said is Absolutely true May God bless you sis. Many women lost their mind that’s why they acting crazy .
@juju-li3ck
@juju-li3ck Жыл бұрын
የሚገርም አንደበት በቤቱ ያፅናሽ
@samhaile3
@samhaile3 Жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ ሲገባን እንዲህ ነው
@melattilahun5253
@melattilahun5253 Жыл бұрын
ፅድቁንና መንግስቱን እሹ ሌላው ይጨመራል፡እኔ የምሰጣችሁ ሠላም አለም እንደሚሰጣችሁ መይደለም ያለው እውነት ነው። እኔም እህቴ እንደ አንቺ ከኢትዮጵያ ውጪ ገንዘብ ፍለጋ በሐጢያት ውስጥ ነበርኩ እራቁት የምሔድ ያልገባሁበት ያልሠራሁት ሐጢያት የለም ከሜካፕ ጀምሮ እራቁት የምሔድ ግን ሁሌም በሐጢያቴ ተጣም አለቅስ ነበር አምላኬ ጭንቀቴን ሰምቶ እንደ አንቺ አለምና ግሳንግሷን አስጥሎ የራሱ መጠቀሚያ ምርጥ እቃ አድርጎኛል። አንቺንም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
ሀኒዬ ኢትዬጲያ ኖረሽ እዚ ዩስኤ መኖር ማለት የሞትም ሞት ነው . እንደፈጣሪ ፍቃድ እኔም ከ ልጆቼ ጋር ወደ ኢትዬጲያ ለመኖር ለመምጣት ዝግጅት ላይ ነን ያው ባለቤቴ ደግሞ ከ አመት በሗላ ይቀላቀለናል.አዚ ሀገር ልጅ ማሳደግ ማለት ሲያድጉ ልጅ እንደሌለሽ አምነሽ መቀበል ማለት ነው.
@maheletaberham3119
@maheletaberham3119 Жыл бұрын
Betekekel hasabe weste.nene ehete
@user-yb9in3ly1j
@user-yb9in3ly1j Жыл бұрын
አላህ እንዳቺ አይነቶችን ያብዛልን
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c Жыл бұрын
ሀኑ የኔ ምርጥ በነገሮች ሁሉ ወላዲተ አምላክ አደበት ትሁልሽ በጣም ነው የምወድሽ አለባበስ ስነምግባር በቃ እንዳች ነው መሆን የምፈልገው የኔ ሴት💞
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Yebarkisch 🙏🙏🙏
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy Жыл бұрын
​@@millionyohannes1036 Amen ፫
@DameBayisa
@DameBayisa 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስተማረን ያህል ነው ውስጤ የተሰማኝ።አቤት ሴትነት የከተማ መኑክሴ ማለት ይቻላል።እግዚአብሔር ያፅናሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
@user-hm8yr1hp8b
@user-hm8yr1hp8b Жыл бұрын
አንቺ ተመርጠሻል ሀኒ በርቺ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሸ ።
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! ፀጋውን አትረፍርፎ ይስጥሽ፣ ይጨምርልሽ! እህቴ ።
@sebleabera4939
@sebleabera4939 11 ай бұрын
ኡፍ ፈጣሪ ሆይ የሃናን ጥንካሬ አድለኝ እንዴት እንደምቀናባት ለዚች ብልጭልጭ አለም ያልተንበረከከች እድለኛ እንዲህ ነው እንግዲህ ጌታ ሲመርጥ
@mgiday5712
@mgiday5712 Жыл бұрын
Henye I’m so proud of you ,may God protect you!❤
@mogesberhe7433
@mogesberhe7433 Жыл бұрын
የመምህር ግርማ ፋሪ ተባረኪ ንቁ ንቁ ንቁ ጉዞ ወደ በተክርስቲያን ✝️
@abebazewdie7705
@abebazewdie7705 Жыл бұрын
ሃንዬ የኔ ቆንጆ ሜካፕ፣ፕሊስቲክ፣ሂማን ሄር ከሚያደርጉ በላይ አንቺ ቆንጆ ነሽ ስታምሪ እኔ እንዳንቺ ምንም አይነት አርቴፊሻል ነገር ከልጅነቴ ጀምሮ ተጠቃሚ አይደለሁም እና ሴቶች እህቶቼን እንዴት ነው በምንስ መንገድ ነው ማስተማር ያለብኝ የሚለው ነገር ያሳስበኝ ነበር እና አንቺ ደግሞ እንደኔ ሆነሽ የልቤን ነገር ለህቶቼ ስላስተማርሽልኝ አርአያ ስለሆንሽልን በጣም ነው የተደሰትኩት፡፡ አሁንም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ለህቶቻችን የበለጠ አስተማሪ ያድርግሽ፡፡
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 11 ай бұрын
እስካሁን፡ሳላይሺ፡አልፌ፡ነበር፡በጣም፡ንቁና፡ጠንካራ፡ልጂነሺ፡ፈጣሪ፡ያበርታሺ፡መጨረሻሺን፡ያሳምርልሺ፡ልጂሺንም፡ፈጣሪ፡ያሳድግልሺ🎉🎉❤❤
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 Жыл бұрын
ፍፃሜሽን ያሳምርልን ሃኒየ❤
@ethiobook0
@ethiobook0 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር በጣም ታሳሳለች። እንዲህ አይነት ስብዕና እገዛ ይፈልጋል። እግዚአብሔር እየረዳት እዚህ እንደደረሰች ባምንም ክርስትና ሁልጊዜም ፈተና ያጋጥመዋል። እንዳትዝል፣ ወደኋላ እንዳትመለስ፣ የበለጠ እንድትበረታ ተከታታይ ትምህርትና መንፈሳዊ እገዛ ያስፈልጋታል። የድንግል ልጅ ይጠብቃት። እመብርሃን አትለያት። ትምህርት ፣ ትምህርት ፣ ትምህርት በጣም ያስፈልጋታል። ብርቱ እህት ናት። የእውነት ሳሳሁላት።
@mogesberhe7433
@mogesberhe7433 Жыл бұрын
ሀና ሀንቾ የሀገሪ ልጅ አንቺ ልባም ቆንጆ ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ ስወድሽ 💚💛❤
@KidiSmall
@KidiSmall Ай бұрын
አንደበቷ ራሱ ምንም አይጠገብም መድሀኒያለም በቤቱ ያፅናሽ እህቴ እኔንም መድሀኒያለም መንፈሳዊ ሴት ያድርገኝ ❤
@tigistalemu8644
@tigistalemu8644 Жыл бұрын
ምንም አለማለት አልቻልኩም ድንቅ ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@sinidusiraw8805
@sinidusiraw8805 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይሽ በጣም ደስ የምትይ ነሽ እኛንም ልቦና ይስጠን
@miri8656
@miri8656 Жыл бұрын
ሁሉም ክርስቲያን እዳች ቢሆን ጥሩ ነበር 😘
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
ብዙ እኮ አሉ ወጣ ወጣ አይሉም እንጂ እግዚአብሔር ይመስገን
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Жыл бұрын
ወይዘሮ ነጃት ሁሉም ሙስሊም እንዳንቺ ቢሆኑ ጥሩ ነበር
@orangeafrica8812
@orangeafrica8812 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው እህቴ ትምህርት ሰተሽኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@teshomeadugna8938
@teshomeadugna8938 Жыл бұрын
Christianity is the best life style and it's the path to eternity. ጎበዝ።
@emu584
@emu584 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ሀንዬ እኔም እንደ አንቺ ብሆን ብዬ የምመኝሽ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳኝ
@emebetkora9326
@emebetkora9326 Жыл бұрын
እህታችን በርቺ እግዚያብሄር ሀይልና ጉልበት ይሁንሽ እመብርሀን ትጠብቃቹ ።
@whatever8589
@whatever8589 Жыл бұрын
you are a very bright and wonderful women ,you have inspired me to do better god bless you
@tesfukidane5706
@tesfukidane5706 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ። ያሰብሽው። ሁሉ ነገር ይስጥሽ በሄድሽበት ሁሉ ይደግፍሽ
@wendwesenminalu9566
@wendwesenminalu9566 Жыл бұрын
እህቴ በጣም ታላቅና መንፈሳዊ መሆንሽ ዉስጤን መስጣል፡፡ ትልቅ ትምህርት ነዉ፡፡ በርግጥም ተለዉጠሻል፡፡ በጣም ደስ ይላል፡፡ እግዚአብሄር እስክ መጨረሻዉ በቤቱ ያጥናሽ፡፡ ሰው ተፈጥሮን ቢከተል ትልቅ ደረጃ ይደርሳል፡፡ የምዕራባዉያንን ተፈጥሮን የሚቃረን ስርአት እየተከተልን አእምሮአችንን አጣን፡፡ ርትዕት ተዋህዶ ሃይማኖትን መከተል ጥንታዊና ቀደምት ስለሆነች መታደል ነዉ፡፡ እህታችን እንወድሻለን፡፡
@user-cz1sc4pk9h
@user-cz1sc4pk9h Жыл бұрын
እሕቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለፍፃሜያብቃሽ በርች
@hayatkibret9357
@hayatkibret9357 Жыл бұрын
ማሻአላህ አለባበሷ በጣም ያምራል
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊት ሴት አለባበሷ ይሄ ነው በኦርቶዶክስ እምነት የሚፈቀደውም ይሄ ነው እህቴ ሃና እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 Жыл бұрын
እንኩዋን ተወለድሽ::
@orangeafrica8812
@orangeafrica8812 Жыл бұрын
በነገርሽ ላይ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 7 ай бұрын
እመብርሃን ፍቅሯን ታብዛልሽ እንዳንቺ ያሉ ሴቶችን ያብዛልን እግዚአብሔር
@abdurahimababilo6125
@abdurahimababilo6125 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ውነቱን አፈረጠች ትክክል ናት በተለይ አሜርካ ቢሶበታል የሚኖርበት ሀገር አይደለም በተለይ በፃታ ለውጥ ያለው እጅግ አስጠልታ ነው ሀገሩም ሴጣኑ የሚገርም ነው ቆራጥ ምርጥ ልጅ ፈጣር ይርዳሽ ምንም አልቀረብሽም የኢ/ያ ህዝብ ልፍስፍስ ነው ጋዜጠዋ ራሱ ጉጉቷ ማንነታችንን ያሳያል እና ይህወት ልጁቱ እንዳለችሁ ነው :: ፈጣር ይርዳሽ !!
@angasakokeb380
@angasakokeb380 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፐሮግራም በርቱ
@hermelahermela2760
@hermelahermela2760 Жыл бұрын
You are my inspiration ❤️🙏
@mggg8841
@mggg8841 Жыл бұрын
What a beautiful soul 💖 May God bless u sis & ur family 🙏
@Wish-iq4md
@Wish-iq4md Жыл бұрын
እውነት ነው ፀጉራቸውን ለጣኦታቸው መስዋት አርገው ያቀርቡታል ከዛ ሰብስበው ነው የሚሸጡት ላዛ ነው የዛር መንፍስ እባብ መስሎ የሚታየው
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 159 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 115 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 159 МЛН