ሴቶች ለወንዶች የማንናገራቸው 6 ሚስጥሮቻችን

  Рет қаралды 359,920

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

4 жыл бұрын

ሴቶች ለወንዶች የማንናገራቸው 6 ሚስጥሮቻችን
#Fikeryibelta #relationshiptips #love #Women #ፍቅር
Tiktok
vm.tiktok.com/ZS9q5mYs/
Facebook
/ fiker.yebeltal
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...

Пікірлер: 648
@WaseNegash-kw3ku
@WaseNegash-kw3ku 8 ай бұрын
ምን አይነት አይምሮ ነው ያለሽ ምን አይነት ትምህርት ይሆን የተማርሽው የምታወሪያቸው ሙሉ በሙሉ ወደመጽሐፍ የሚታተሙ ናቸው የእውነት ፍቅር በጣም የማደንቅሽና የማመሰግንሽ ባለውለታዬነሽ ቃላቶች ስላጠሩኝነው ብዙ ያልገለፅኩት በጣም ምሁር የሆነ ጭንቅላት ነው ያለሽ
@tomassefedin72
@tomassefedin72 4 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር እንደስምሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ. አለባበስሽ በጣም ነው የሚያምረው ሚስ ኢትዮጵያ ,ሁሌም ዘናጭ ነሽ ...
@user-dg5ln8wk9b
@user-dg5ln8wk9b 4 жыл бұрын
😍
@getahuntesefa5122
@getahuntesefa5122 4 жыл бұрын
@@user-dg5ln8wk9b 000
@getahuntesefa5122
@getahuntesefa5122 4 жыл бұрын
@$$
@YeWahaMarMedia
@YeWahaMarMedia 4 жыл бұрын
እውነትሸን ነው ፍቅር መፈለግ ነው የምንወደው 🙏የፈለገ ብወደው ከሱ ሲመጣ ነው የበለጠ ምቾት የሚሰማኝ
@TEBAL291
@TEBAL291 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jb9_o7iYy8_dqH0.html ያልተፈለገን ፍቅረኛ በቀላሉ ለማባረር የሚረዱ 19 መንገዶች/ 19 ways to easily get rid of an unwanted lover
@aschebogala7673
@aschebogala7673 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እውነትሽን ነው እኔ የምወዳት ልጅ ትንሽ ስታስለፋኝ ነው ደስ የሚለኝም እናም የዛሬው ብሮግራምሽ ጥሩ ነው ወዶች ማወቅ ያለብን እውነታውን ነው የነገርሽን
@abebechala7946
@abebechala7946 4 жыл бұрын
I love more than the message, your level of understanding. super analytical skill!
@ethiopiadinku9881
@ethiopiadinku9881 4 жыл бұрын
i like your video and the spontaneous way you are, besides i agree with all your points. I hope all men could watch this!
@ebrahimdegu1403
@ebrahimdegu1403 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ሰጥተሽናል ጎበዝ አቀራረብሽ ራሱ በትህትና ስለሆነ አጅብ ነው ደስ ይላል ቀጥይበት ።
@tewoldeamsalu2983
@tewoldeamsalu2983 4 жыл бұрын
Precise . clear idea tankyou fikir
@kenfay2521
@kenfay2521 4 жыл бұрын
....." Beautiful mind and soul.....! Preach sister...!
@MrGoossman
@MrGoossman 3 жыл бұрын
Wonderful and good sense of humor!!!
@okbayaerea654
@okbayaerea654 3 жыл бұрын
I like your openness.Thank you and love you.
@senayitdamtew583
@senayitdamtew583 4 жыл бұрын
Thank U Fikir
@MyLove-uf7ls
@MyLove-uf7ls 4 жыл бұрын
እህቴ ተባረኪ የውነት ደስ ይላል ትምህርትሽ
@awokesweknetu6307
@awokesweknetu6307 4 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጣል እንደ ስምሽ ፍቅር ነሽ በጣም አነጋገርሽ ትህትናሽ ጥሩ እና ጣፋጭ ሴት ነሽ
@alainnss9579
@alainnss9579 4 жыл бұрын
ሀይ ማማዬ እንዴት ነሽልኝ 😍😍😘🥀 ዋው የዛሬው በጣም ደስስስ የሚል ነው
@eyesuseyesus4901
@eyesuseyesus4901 4 жыл бұрын
ዋው ትምህርትሽ በጣም አሪፍ ነው።ኑርልን ቆንጂ።
@Tube-zs2kt
@Tube-zs2kt 3 жыл бұрын
Thank you so much
@sisaykasa7592
@sisaykasa7592 4 жыл бұрын
አሪፍ መልክት ነው አመሰግናለሁ
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ዛሬ ደግሞ እምር ብሎብሻል ትክክል የኔ ቆንጆ ይህን ቪድኦ ለሁሉም ወንዶች አድርሱልኝ ክክክ
@user-dc3je1yd5j
@user-dc3je1yd5j 4 жыл бұрын
ጎበዝነሸ በረች
@mulunehayele434
@mulunehayele434 4 жыл бұрын
እናንተ ቆሻሻዎች ብትመከሩ እንኩዋን እማይሰማችሁ ፀራ ትውልድ አስተምሮአችሁ ማብቂያ የለውም፣ጥምብ ጥምብ የሚለው አስተምሮአችሁን በፅኑ እንቃወማለን ለእርሶ ብጤ ጉዋደኛ የተፃፈውን ያንብቡ ከዚህ በፊት ለእርሶም የተላከውን ያውቃሉ በኦይነ ጥላና በቡዳ መንፈስ ታስራችሁ ሌላውንም ወደዚያ ትስባላችሁ።ያለ ዕውቀት የቡዳው ቤተሰብ ቢያሞካሻችሁ ዋጋ የለውም። ዘመናዊ ሴትኛ አዳሪነት ግንቦት 29/2012 6/6/2020 በአሁን ሰዓት ትልቁ ዘመቻ በዩቲዩብ የሚገኝ ገንዘብን ታርጌት በማድረግ ምድረ ሸርሙጣ ኩሳቸውን ማንኩዋሰስ ጀምረዋል።ይህ ህዝባችንን መናቅና ተጠያቂነት የለብኝም ከማለት የተነሳ ነው።በዚህ ሁኔታ ምሁራኖችም እየተሳተፉበት ይገኛል።በቤተሰብ መምርያ ያልታወቀ እና ሳንሱር ያልተደረገ የህዝቡን ባህልና ሃይማኖት፣ሥነ ምግባር ያልጠበቀ በ666 ኢሉሚናቲ መንፈስ የሚካሄድ የዝሙት ዘማቻ ነው።ውስጡ እንዳይታወቅ ላዩን በሳይኮሎጂ ሥም ይሸፍኑታል።አብዛኛዎቹ ጥቅሙና ጉዳቱን አያውቁም።እነሱ ስለተሳተፉበት ብቻ መልካም እንደሆነ ይገምታሉ።ስንት ማኅበራዊ ጉዳይ እያለ በአብዛኛው ሴቶች ከዝሙት ጋር በተያያዘ አካሄድ እንደተጠመዱ እራሳቸውን አይጠይቁም።ቪዲዮ የሰሩ ሴቶችንና የተመልካቾቻቸውን ብዛት በማየት ሌሎችም ይገቡበታል።ከጥፋት ወደ ጥፋት የሆነ ጉዞ ትውልድ ላይ የተደቀነ ጥልቅ ጉድጉዋድ።በመንፈስ ቅዱስ እማይመራው ግን በመንፈኣ ቅዱስ እንደሚመራ እራሱን የሚገብዘው ሲኖዶሳችን ይህ ሁሉ ሲሆን እያንኮራፋ ነው።በቅርቡ ክ100 በላይ ህፃናት ሲደፈሩ በኢትዮጵያ ታሪክ የሌለ አስደንጋጭ ክስተትን ዝም ብሎ ያላየ ሆኖ አልፉዋል።አንድ ቀን ዛሬ አሸንክታብ አብዝቶ በእየ አደባባዩ የከበሬታን ቦታ የሚሻው የውሸት ጠምጣሚ በትልቅ ሥም በጳጳስ ሥም ተደብቆ ያለው ሁሉ መሬት ለመሬት እየተጎተተ በግፍ እንደሚገደል አላወቀም።የቃል ኪዳን አገር ትላላችሁ ነገር ግን እስከ ዛሬ ድረስ በየትኛውም አፍሪካ አገር ፆታውን የቀየረ የለም በእኛ እንጂ፣በግብረ ሰዶም ብዛት ከአፍሪካ የአንደኛን ደረጃ ይዛለች።ብዛቱ በአንድ አውራጃ ከሚያህል ሕዝብ በቁጥር ተስተካክሉዋል።አንቱ በእየአደባባዩ የከበሬታን ቦታ ፊት ለፊት መቀመጥ መወደስ ትወዳላችሁ ግን ድፍን ቅል ናችሁ።በጣፋጭ ምግብ ሥም የዝሙት ልምምድን ያስተማሩት ሴት ማናቸው?ከምን ተነሥተው ነው ይህንን ለማስተማር የወደዱት?ከበስተጀርባቸው ማን አለ?የወጣላት ክፉ ዝሙተኛ እንደሆኑ በአፎ ያስታውቃሉ። ዛሬ ዩቲኡብ ከቶ እማያይ ታዳጊ ህፃን የለም።ፋሽኑ የዓለም ህፃናት ሁሉ በተለይም የአፍሪካ፣ኤሽያ፣ላቲን አሜሪካ አረብብ አገሮች ላይ የተደረገ ዘመቻ ነው።ውስጡን ሳታዩና ሳታውቁን ከምዕራቡ ዓለም ኮፒ በማድረግ የገዛ ወገናችሁን በቁሙ ትቀብራላችሁ፣አባትብየገዛ ልጁን የወለደውን ህፃን ከደፈረ ለእናንተ ይኽን ማድረግ ተራ ነገር ነው እኮ። ያምርብኛል ብለው ከሚያደርጉት ያስጠላብኛል ብለው እሚተዉት ይሻላል እሚሉት ትውስ እማይላችሁ።ከዝህ ይልቅ ለምን ለሴቶቻችን አፋቸውንንየሚያጠብ የምግብ ዓይነት አይነግሩንም።የሌላ አገር ሴቶች በልብስ አይነት፣በሙታንታ አይነት ዳሌን በማሥፋት ሥም ዕርቃናቸውን እየተከፋፈቱ በተመልካች ብዛት ገንዘብን ታርጌት አድርገው ሲደክሙ ይታያሉ።በአርተፊሻል ሰው መሰል ዝሙትን ማስተማርም ተጀምሩዋል አብዛኛዎቹ በፖርኖ ግራፊ(የዝሙት)ፊልም ሲሰሩ የነበሩ ሴቶች እንደሆኑ ጥናታዊ ጥቆማዎች ይገልፃሉ።አሁን ግለሰቦች ቤታቸው ቁጭ ብለው እንደ ምግብ ወሲብን እሚያዙበት ደረጃ እየደረስን ነው።የኛም ሩጫ ይኽው ነው።ይኽንን ያነበባችሁ ኢትዮጵያውያን በዚህ እኩይ ሥራ የተሰማሩትን ሁሉ ቤተ ክርስትያን አውግዛ ማግለልና ፍትሃትም እንዳያገኙ ጥብቅ መግለጫ ማውጣት አለባት።በዚህ መሰራት አለበት።ትውልዱን ከሸለምጥማጥ ነውረውኛ የተጠበቀ መሆን አለበት
@nigstikelemu465
@nigstikelemu465 3 жыл бұрын
Anich koshasha arfshe tekmeche anich mani sele honshe new awke yargshe
@user-cp9gk4uk3h
@user-cp9gk4uk3h 4 жыл бұрын
በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ሰላምሽ ይብዛ ቆንጆ
@user-vf2kx2tn9v
@user-vf2kx2tn9v 4 жыл бұрын
ልትቆጣጠሩት የማትችሉትን self master የሆነ በጣም የሚያከብራችሁን smart man አትወዱም ,ሴቶች የምትወዱት ለፍላፊ ተራ ወንድ ነው simp men , ከረፈደ በኋላ ግን ትባንናላችሁ ።T
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 3 жыл бұрын
ተሳሰተሀል ገዝና ተገዝ አይገናኘም ለእዚህ ነዉ
@adutsg5798
@adutsg5798 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርቺልን እህታችን 👏
@user-hn6rz4ow6k
@user-hn6rz4ow6k 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይሜል ትምህርት ነው እምታስተምሬው እና በርቸ ጠንክሬ
@umarymohammed5983
@umarymohammed5983 4 жыл бұрын
God bless you my sis ,I love you ,u always talking fair and truth full ,I like the way you talk or teach us ,lovely ,keep the way ur doing I love it ,ur number one ,or first grade OK
@misganawmebratu5455
@misganawmebratu5455 3 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ሴት መንቀባረሯ፣ መለመን መፈለጓ ሳይሆን እናት (ወላጅ) ለመሆን ዝግጁ መሆኗ ነው ጠቃሚው ነገር፡፡ በእርግጥ በወንድ በኩል ጥያቄ መቅረቡ ድንቅ ባህላችን ነው ደግሞም መንፈሳዊም ነው፡፡ ግን ሲበዛ ወንድ ይሰለቻል ወንድም አኮ በልመና የመጣች ይላል፡፡ ትልቁ ነገር ፍቅር ነው፡፡ ፈጣሪ የተጨመረበት ማለቴ ነው፡፡ እህት? የኔን ቲፒካል ምሳሌ ልስጥሽ ከ10 ዓመት በላይ አንዲት ልጅ እወድ ነበር፡፡ በፍፁም አለች ሙጥጥ ባይልም እኔም በእጅጉ ጠልቻታለሁ፡፡ ያን ያህል በመራቀቅ ትዳር ይኖራል ፍቅርም ይመጣል ብዬ አላስብም ከትዳር በኋላም ጥልቅ ፍቅር ላይኖር ይችላል፡፡ ከትዳር በፊትም ከትዳር በኋላም ማንም የትዳር አጋሩን መጎዳት የለበትም፡፡ መግለፅ የፈለኩት ፍቅር ስላለ ወደ ትዳር መገባት ፍቅርም ስለጠፋ ከትዳር መውጣት አያስፈልግም፡፡ የትኛውም ሁነት ውስጥ ሰው የትዳር አጋሩም ሆነ እጮኛው መጎዳት የለበት፡፡ በፍቅር ሂደት ውስጥ ብዙ አጣሁ ነጣሁ ማለት አይጠቅምም፡፡
@TEBAL291
@TEBAL291 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jb9_o7iYy8_dqH0.html ያልተፈለገን ፍቅረኛ በቀላሉ ለማባረር የሚረዱ 19 መንገዶች/ 19 ways to easily get rid of an unwanted lover
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go Ай бұрын
እውነት ነው❤❤❤❤❤
@mebrahtugebrehiwet7749
@mebrahtugebrehiwet7749 4 жыл бұрын
Thank you
@mohammedhussen1042
@mohammedhussen1042 3 жыл бұрын
Wow! It's true keep it up fiker
@TEDDY-zv1iq
@TEDDY-zv1iq 3 жыл бұрын
Thank you🙏
@tsenatiderese3965
@tsenatiderese3965 4 жыл бұрын
dess yemil temehert new yene tafachi tebareki
@andybirhanu1871
@andybirhanu1871 4 жыл бұрын
Thank u fikir
@yimrhanekirstostesfaw2892
@yimrhanekirstostesfaw2892 4 жыл бұрын
you are the best at what you do. ewnetash ena geltsenetshen wedjewalew .
@user-hp5qz9ws6g
@user-hp5qz9ws6g 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@kidsttagabun1130
@kidsttagabun1130 4 жыл бұрын
ኧር እኔ ይህን ያክል አላውቅሁም አልጠየቅሁም እንደዚህ የሚያደርጉ ብዙ ነገር የተገነዘቡ ፍቅር አዲስ ያልሆነባቸው ከእድሜም በስለያሎ ይሆናሎ ግን ከፍቅር በፊት ማውቁ ታቀባይነት አለው
@yasinabrar7292
@yasinabrar7292 4 жыл бұрын
Haha btam arif temhrti now konjo thanks u kahu bhala yanchi channel tktty negan 👌
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
መልካም ነው እህቴ በርቺ ቀጥይበት
@mateyosmateyos2349
@mateyosmateyos2349 4 жыл бұрын
Good idea appreciate
@seiduabeda2731
@seiduabeda2731 3 жыл бұрын
Fikir very very Smart thank you 🙏
@samri9018
@samri9018 4 жыл бұрын
የኔ ውብ ደግሞ ዛሬ ውበት ጨምረሻል እወድሽ አለሁ ማዕርይ ቅመም ነገር እኮ ነሽ ስለ ትምህርትሽ Thank you በመረሻም የምልሽ ነገር ቢኖረኝ ካልተቀየምሽኝ ማህተብሽን አታውልቂ ከአንገትሽ ባይለይ መልካም ነው !!!
@wedfdsa1404
@wedfdsa1404 4 жыл бұрын
ምክሪሽ ጥሩነዉ ፍቅርእናመሰግናለን
@abenezerayehu5801
@abenezerayehu5801 Жыл бұрын
Very constructive!!!!!!
@mesfinmasho1203
@mesfinmasho1203 4 жыл бұрын
ትክክል በረቺ
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 4 жыл бұрын
ፍቅር ይበላጣል ምችት ይበልሽ ማር እወነት ነው መረጃላይ አንደኛ ነኝ!!!
@essa2094
@essa2094 4 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጠል በጠም እኮ ነዉ ምትመችኝ። በኡነት ትክክል ብለሸል
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ሀሀሀሀ ኧረ ጉደኛ ነሽ ትገርሚያለሽ በጣም. አዝናናሽኝ እና አሪፍ ትምህርት ነው አቦ ምችት ይበልሽ 100% ነው የተመቺኝ. ሴቶቹ ግን ገደሉሽ (ስለዚህ ሴት ማለት መረጃና መረብ ደህህንንት) ነው ስራቹሁ. ።ይመችሽ አቦ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 жыл бұрын
😅😅😅😅ኸረ አንገላትም እግዚአብሔር ይባርካት በጣም ትምህርት ነዉ
@menursiraj1332
@menursiraj1332 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምሪት ነው
@hnana4786
@hnana4786 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ በርቺ ጎበዝ አቺ በምሰጭው ትምርት ተቀይራለው
@eyesusgetaneweyesusabatene8192
@eyesusgetaneweyesusabatene8192 4 жыл бұрын
Tebareki😘😘
@efremtesfamariam10
@efremtesfamariam10 4 жыл бұрын
I like u truth ,honestly thank's
@lenasemagn8366
@lenasemagn8366 3 жыл бұрын
የማናውቃቸውን ወንዶችእራቅ ካለቦታገጠመኝ ከታክሲ ወይም መንገድ ላይ ብናውቃቸው እንዴት እናጥናቸው?
@muhammedmike1909
@muhammedmike1909 4 жыл бұрын
ያምራል ልክ ነሽ
@jf4943
@jf4943 4 жыл бұрын
ዉዋ በጣም ድስ ይላል የኔየ ቆኑጆ የኔየ ዉዴ እንመስገናለን
@biniyamteshager1376
@biniyamteshager1376 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር እጅግ በጣም የሚገርም ፕሮግራም ነው ያለሽ ፕሮግራምሽን ስታቀርቢ ብላይንዶችንም ታሳቢ አድርጊ በተረፈ በርቺ
@edeakufa3924
@edeakufa3924 4 жыл бұрын
thankis
@user-vv7by6ru3w
@user-vv7by6ru3w Ай бұрын
ይመችሽ
@zekointertainment8312
@zekointertainment8312 4 жыл бұрын
በርቺ አስተማሪ ነው
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 4 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጣል በጣም ደስ የምትይኝ ልጅ ነሺ ሚስጥራችንን ዘረገፍሽው እኮ ክክክክክክ እውነት ነው ሁሉም እኔ ላይ አለ በተለይ ማጥናት ያልሽው በጣም አሳቀኝ አንዳንድ ግዜ ተመራማሪ ፖሊስ እመስላለሁ
@magifawaz9778
@magifawaz9778 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk temeramari polis
@jemilamohammed6596
@jemilamohammed6596 3 жыл бұрын
ክክክ እኔም
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 3 жыл бұрын
@@jemilamohammed6596 ደምረኝ ወንድሜ
@kassaamare7844
@kassaamare7844 4 жыл бұрын
ውይይ በጣም ተመቸሽኝ ባለማተቧ እህታችን አለባበስሽ በጣም ነው ሚያምረው
@yehasab-1
@yehasab-1 4 жыл бұрын
Ur show is great keep going.
@user-xf6kt5pr7u
@user-xf6kt5pr7u 4 жыл бұрын
አቺን ያገባ የተጠቀመ ነዉ ትመቻለሽ አቦ ይመችሽ
@hazeblove9906
@hazeblove9906 4 жыл бұрын
Fiker enkan dena mexash endmiwodesh atirshi 😘 ewunet nw Enamsgenaln
@estifatube2019
@estifatube2019 3 жыл бұрын
እናመግሰናለን ጥሩ ተሞክሮ ነው
@user-bl6me3ic2l
@user-bl6me3ic2l 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የኔ ማር
@teddyman9576
@teddyman9576 3 жыл бұрын
በጣሞ የሚገርም ነገር ብዙ ያልሰማሁት የማላውቀው ነገር አመሠግናለሁ 10q🔐👏
@letariklove6426
@letariklove6426 4 жыл бұрын
I like it
@alebachwbelay7320
@alebachwbelay7320 4 жыл бұрын
ተመችቶኛል።ይመችሽ
@abdurahmanabdul1910
@abdurahmanabdul1910 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ ወላሂ ምክርሽ በጣም ጠቅሞኛል ዛሬ ነው subscribe ያረኩሽ በርቺና ንገሪን ሴቶች ላይ ያለንን አመለካከት በብዙ እጥፍ እንድናውቅና እንድናስተካክል ይረዳናል የምትናገሪያቸው ቁምነገሮች በሙሉ ማለት ይቻላል በእኔ እይታ ልክ ናቸው ጎበዝ ቃልኪዳን ብዬሻለው
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 4 жыл бұрын
Ya you’re Right Really my beautiful sister
@gremagrema8906
@gremagrema8906 4 жыл бұрын
befor i go any way i wan't greerting babe love you okay የኔ ቆንጆ ውድድ
@MaijtieVanwyk
@MaijtieVanwyk 4 ай бұрын
How beast the way you explain i like so much-loved ❤🥰😍
@belayshumuye1644
@belayshumuye1644 4 жыл бұрын
Yate yeneberechi fikiregnah. Litewuh sitfelig yemtasayachew getiebahr. Mn. Tasayalechi sis
@elpablo6123
@elpablo6123 3 жыл бұрын
በትክክል የኔ ማር 💯
@derickderick852
@derickderick852 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@tadesesharew7982
@tadesesharew7982 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር
@nagessonarrow6463
@nagessonarrow6463 4 жыл бұрын
formal requirement and love are different if you based on formal requirements that is not love, it is formal associations but if you based on love you are deciding blindly,not assessing formal requirement.
@tizazuasmare4493
@tizazuasmare4493 4 жыл бұрын
ሴቶች ለምንድን ነው ያለባችሁን ድክመት በግልፅና ቀጥተኛ ንግግር ተጠቅመን ሲነገራችሁ የማትወዱት
@Ss-li8jr
@Ss-li8jr 4 жыл бұрын
የኔ ማር እኮን ትምህርትሽ ፈገግታሽ እራሱ አንድ ትምህርት ነው
@user-xv1cb4jw9h
@user-xv1cb4jw9h 4 жыл бұрын
የኔማር ትክክልነሽ ዉድ
@hadusharegawi9885
@hadusharegawi9885 4 жыл бұрын
setoch yemiwedachewun wend bezu ayewedum. ene betam yemewedat guadegna alechegn gn hetsan lij new yehonechebegn.
@zeyetutaju1705
@zeyetutaju1705 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እህታችን በርችልን
@LucyTip
@LucyTip 3 жыл бұрын
Add me pls🙏
@diygirl7687
@diygirl7687 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ የሚተቀብ ባሪች
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 жыл бұрын
ትክክል ውጭ ሀገር እንዲህ አይደለም አልፈልግም ካልሺ አልፎ ሌላ ይጠይቃል እናመሰግናለን
@Ali-nc8re
@Ali-nc8re 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ማር እውነት ነው
@milkisabayisa7141
@milkisabayisa7141 3 жыл бұрын
you are good ....
@omarahmed-tz3qg
@omarahmed-tz3qg 3 жыл бұрын
You are sico,Dr. Cheers!
@WudineshWolde
@WudineshWolde 2 ай бұрын
Yen konjo betam des yilal tebarek ❤❤❤❤❤❤
@yirdawdereje3710
@yirdawdereje3710 4 жыл бұрын
hi fiqir selam yibizalish yemitilekiachew asitemari nachew ,betchalesh meten melikitochin screen lay bibitsifiachew melkam naw , libibilesh kehone ye Opera mind set lay tv lay yitsafal ,thanks
@user-hl3tb2gt7b
@user-hl3tb2gt7b 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
እውነት ሁልነገርሽ ፍቅር ነው ተመቸሽኝ ልክ ነሽ እኔ ስለሱ ብዙ አጣርቻለው እሱ ልጅ ደና ነው ምናምን 😅😅😅😅😅
@mebratuasnakew166
@mebratuasnakew166 4 жыл бұрын
is it your thought? have you done any research ? because you are talking with full confidence.
@user-xf6kt5pr7u
@user-xf6kt5pr7u 4 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ይመችሽ አንቺ ስትመጭ ዉበቴ ይጨምራል እዉነት ለመናገር አድናቂሽ ነኝ ከአፍሽ ማር ጠብ ይላል እኔ ግን ከገዘብ በላይ ፍቅር
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ንብ እኮ ናት ማር ከአፏ የምታንጠባጥብ ። 😋
@ermaboy5547
@ermaboy5547 4 жыл бұрын
ሌላ ያልሺው እውነት ነው ምክንያቱ እኔ እንደዛ ስለሆንኩና እንደዛም ስለሚመቸን ነው፡ እና ወንዶች እሄንን እወቁበት ላልሺው ነገር ኣይዞሽ የምናውቀው ኣለን። የቸገረን ግን ያው እንዳልሺው እሄንን የማያውቁ ስለሚያጋጥሙን ነው እንጂ። በተረፈ ኣይዞሽ በርቺ፡ መልካውን ሁሉ እመችልሽ ኣለው! ! !
@abdimohamud9281
@abdimohamud9281 4 жыл бұрын
heeso somali
@gedisahunde5267
@gedisahunde5267 3 жыл бұрын
Tnks
@yang5058
@yang5058 4 жыл бұрын
Ohhh thanks fkr i got it.
@user-im6bn6dt2r
@user-im6bn6dt2r 3 жыл бұрын
Cool keep up the good work dear
@user-ux9qz3jb4y
@user-ux9qz3jb4y 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ በመረጃ አንደኛ ነን😃😃😃😃😃
@user-qk4pd6ip7y
@user-qk4pd6ip7y 4 жыл бұрын
100% EXCLLENT
@temutitemu2970
@temutitemu2970 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሆ ጭራሽ እየቦጨክናቸው አይደል እንዴ ግን አያቁም እንጂ እነሱ ... እናመሰግናለን በርቺ😍😍😍😍💚💛❤
@AbCd-ji1li
@AbCd-ji1li 4 жыл бұрын
3
@selamtesefeyegetahulunyich7688
@selamtesefeyegetahulunyich7688 4 жыл бұрын
Yene Liyuuu Min Larigish Endi Negerilen Esiki Lewedochachin Yene kimem Sewedish Eko ❤
@geduldnur2574
@geduldnur2574 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ጣፋጭ የኔ ዉድ የኔ መምህር የት ቆየሽ እስከ...
@Addistoday
@Addistoday 4 жыл бұрын
ፍቅር ጣፍጭ መጣሽልኝ!የወንድና ሴቶችን ጉድ ዘከዘክሺው እኮ!
@user-en5fw9rx4e
@user-en5fw9rx4e 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@alamin4042
@alamin4042 4 жыл бұрын
አቦ ይመቺሽ በርቺ
@mohamedmisba6701
@mohamedmisba6701 3 жыл бұрын
,ደስ ይላል ግን አማረኛ ብቻ ብትጠቀሜ በመሐል እያስገባሽ ምታወሬን እንግሊዝኛውን እየተረጎሽልን ብታልፍ ጥሩ ነው።
@user-yg6nu9dm3e
@user-yg6nu9dm3e 4 жыл бұрын
በርችልን
ብዙ ሴቶች በፍቅር የሚከንፉለት ወንድ 8 ባህሪያት
25:26
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 500 М.
ሴቶች ለትዳር የምንመርጠው ወንድ
16:55
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 70 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 24 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
ለመጀመሪያ ጊዜ የት ተዋወቅን😳?
22:30
MenbiWorku
Рет қаралды 6 М.
ወሲብ በሴቶች ምንድነው ?
17:59
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 79 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН