No video

ሴቶችን እሸሻቸውና ሲመጡ እሮጥ ነበር.. የሁሉም አርቲስት ቤት የጋሽ ስዩም ቤት.

  Рет қаралды 144,155

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

የጋሽ ስዩም ያልተሰሙ ጨዋታዎች በማራኪ ወግ #ማራኪወግ

Пікірлер: 242
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
በድጋሚ ላስታውሳችሁ..ሰብስክራይብ አድርገዋል???
@napiebelay229
@napiebelay229 Жыл бұрын
Ene adergyalhu wede
@tsegeredatayework
@tsegeredatayework Жыл бұрын
Gena diro newa
@emmitube1931
@emmitube1931 Жыл бұрын
መ'ጠርጠሩስ
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
አባቴ ቁጣ አይወድም።ነገር ግን ፊቱ እሳቸውን የሚመሥል ክፉ አጎት አለኝ።
@hjtube2467
@hjtube2467 Жыл бұрын
እረ ያ የገጠር ወግ የት ደረሰ
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Жыл бұрын
የምር በጣም የምወዴዉ አርቲስት እርጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጥወት
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
ጋሽ ስዩም ጌታ እየሱስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@zed8788
@zed8788 Жыл бұрын
የሄ ጋዜጠኛ ትህትናው ደስ ሲል ጌታ ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏 ጋሽ ስዩም ከእድሜህ አንፃር ልጅ ነህ🙏🙏🙏🙏
@liduofficial6305
@liduofficial6305 Жыл бұрын
ጋሽ ስዩም ተፈራ በጣም የምወዶት አርቲስት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን🥰🥰
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ጋሼ እድሜና ጤና ይስጥወት
@shimeleszegeye6677
@shimeleszegeye6677 Жыл бұрын
✌ጋሽ ስዩም ረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኝቻለሁ🖐
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ጋሽ ስዩም እረጅም እድሜእናጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችወት ደስሲሉ ጊዜ በርታ የኔ ትሑት ለእንግዶችሕ ያለሕ ክብር እኩል ነው የምታያቸው በርታ 🙏
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
ፋጣሪ ያቆያችሁ ምርጥ ቤተሰብናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ መረዳት አለበት የዉነት ደግ ለኢትዮጵያዊ ፊልም ብዙ መሰዋትነት የከፈለ ትልቅሰዉነዉ
@bituu126
@bituu126 Жыл бұрын
ጋሼ ስዮም ሳይህ ምን እንደምል አላውቅም ብዙ ነገር ተሰማኝ😢😍አንተን የመሰለ ባለሙያ ብዙ ስለማትደነቅ ይሆን ብቻ ምን እላለሁ በርክትልን
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Жыл бұрын
ጋሽ ስዮም አከብሮዎታለው ግን መድረክ ላይ የሰራህው የቤቶች ድራማ ላይ እሚተውነው ዘሩ ጋር ሁናቹ እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያም ላይ ኦርቶዶክስ ላይ ያወቃቹ የመሰላቹ ለመተቸት የሞከራችውት ተገቢ አደለም እናታችን ድንግል ማርያም አይናችን ናት እሷን የነካብንን ማንንም አንሰማም
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Жыл бұрын
በትክክል
@user-wc2ni8ty6i
@user-wc2ni8ty6i Жыл бұрын
ትክክል እኔ እራሱ ያነን አይቼ አሥጠሉኝ
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
ሀይማኖት የግል ነው ስው መሆን የጋራ ነው ይህ የወቀሳ መድርክ እደለም።
@user-wc2ni8ty6i
@user-wc2ni8ty6i Жыл бұрын
@@yordanosdanial7674 ትክክል ነሺ ግን በሐይማኖታችን የመጣ በጭራሺ የዓምላክን እናት ሲነኩ ዝም ዓንልም ድጋም ማምለክ ይችላሉ ምን አገባን ግን አይሳደቡ ነዉ
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
@@user-wc2ni8ty6iበዛው ተሳሳቱበት በተባለው ቦታ እስተያየት መስጠት እያለ ያለ ቦታው መልካም አደለም።
@user-di5rv6zt3i
@user-di5rv6zt3i Жыл бұрын
በእውነት በጣም ማከብራቸውና የምወዳቸው አርቲስት። ረጅም እድሜ ይስጥዎት።
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c Жыл бұрын
ጋሽ ስዩም የኔ አባት እድሜና ጤና ተመኝቻለሁ አባቴል ነው የሚመስለኝ ከፊቱ
@abelengda
@abelengda Жыл бұрын
ጋሽ ስዩም ደስ ሲሉ በተለይ በስንቱ ድራማ ላይ ያበደ ገፀባህሪ ነው የተጫወቱት
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
የምር ግዜ ትልቅ ስራ ነዉ የምትሰራዉ ጋሽ ስዩም ደስስስስ የሚል ሰዉ ነዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ💚💛❤
@zerihuntezenanuzeryie4224
@zerihuntezenanuzeryie4224 Жыл бұрын
ታላቁ ተዋናይ ስዩም ተፈራ ኑርልን
@Enkuzema1
@Enkuzema1 Жыл бұрын
በጣም የማከብረው ሰው ነው እድሜ እና ጤና ረጅም እድሜ ይስጥልን #skynet_tube ነኝ
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ አባ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን 👏 ትዜ በርታ 👏👏
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ደምሩኝ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
Amen 🙏
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ቅን ግልጥ መልካም ሰው ነህ አርቲስት ስዮሜ አቤቴ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
የምወዳቸው አርቲስት ናቸው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ገና ብዙ እንጠብቃለን
@bettybbc777
@bettybbc777 Жыл бұрын
የሰው ስድብ የእግዚአብሔር ፅድቅ ይሰራ ይመስል ሰዎች በሀይማኖት ተከልለው በጣም የስድብ ቃል ይናገራሉ ኦርቶዶስ ስደቡ ትላለች ወይስ የእናንተ ስድብ በእግዚአብሔር አይን ቀላል ይመስላል " የሚሳደብ ሰው በእግዚአብሔር ይቀጣል " ጌታ እንኳን ሲሰቅሎት የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ነው ያለው ለሌላ ሰው መፀለይ ባንችል በዝምታ እንተባበር .... ለማንኛውም በጣም ጎበዝ አርቲስት ነክ ጋሽ ስዩም ጤና እና እድሜ እመኝልሃለው
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Жыл бұрын
እሱስ አርፎ የራሱን ሀይማኖት አያከብርም ምን በሰው ሀይማኖት አስቀለደው ያ ማለት ግን መሳደብ ጥሩ አይደለም ልቦና ይስጠው ግን ማንም በሀይማኖቱ ቀልድ የለም
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS Жыл бұрын
ልክ ነሽ:: አቶ ስዩም ለምን እንደተሳደበ አልገባንም:: በሰው ሀይማኖት ምን ጥልቅ አደረገው?
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
ጋሼ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጡት
@mimialex2514
@mimialex2514 Жыл бұрын
ጋሽ ስዩሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f Ай бұрын
እመቤቴ እድሜ ጤናይስጥዋ አባታችን ከነቤተሰቦዋ።
@danielassefa7015
@danielassefa7015 Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ጥሩ ጥሩ አስተማሪ እና አዝናኝ አንጋፋ ሰዎችን ነዎ የምታቀርበው ፕሮግራሞችህ ተወዳጆች ናቸዉ
@saragizaw5741
@saragizaw5741 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥክ 🙏🙏🙏?😇💞🌹🌹🌹
@genet7274
@genet7274 Жыл бұрын
እኔ ምፈልገው ሰው ነው ያቀረብከው ተባረኩ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ገኒ በቅንነት ደምሩኝ
@messieshetu5483
@messieshetu5483 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ቤተሰብ ስላቀረብክልን እድሜና ጤና ይስጥልን ጋሽ ስዩም
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ጋሼ እድሜና ጤና ይስጥህ ሙሉ እንዴት ነሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@mec1169
@mec1169 Жыл бұрын
የኛ አባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@_50501
@_50501 Жыл бұрын
አልነካኽኝማ!!! ደስ ሲል ጋሽ ስዮም እድሜ ይስጥልን.... ክፍት አድርጌዋለሁ
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
ጋሽ ስዩሜ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥልኝ አከብርሀለው❤🙏
@fevenyohannes1026
@fevenyohannes1026 Жыл бұрын
ግዜ በርታ ፕሮግራምህ በጣም አሪፍ ነው። ጋሼ ስዩም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!💚💛❤
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 18 күн бұрын
ጋሽ ሲዩም እረጅም ጤና እና እድሜ ይስጦት🎉🎉🎉
@zeynab4756
@zeynab4756 Жыл бұрын
አላህ እረድም እድሜ ይስጠወት ጋሽ ሱዩም
@misgogo4397
@misgogo4397 Жыл бұрын
ግዝሽ በጣም ጥሩ ነው በርታልን ውዴ
@abelengda
@abelengda Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ባል እና ሚስት
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛሎች በጣም የሚወደው አርቲስት
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc Жыл бұрын
እዲሜ ከጤና ይስጠወት አባ ጫዋታ ንግግር አዋቂ ነወት
@ruhis1718
@ruhis1718 Жыл бұрын
ጋሽ ስዩም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጨዋታቹ ደስ ይላል በርታ ግዜ🥰🥰🥰🥰
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ተዋንያን ነው የሚደነቅ ደስ የሚል ቤተስብ ነው ግን ያልገባኝ አዲስ ቤት የተሽለመ መስሎኝ ሳይስጡት አስመስለው ቀሩ እንዴ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@zerihuntezenanuzeryie4224
@zerihuntezenanuzeryie4224 Жыл бұрын
ይኼ ቀረፃ ከአመት በፊት የነበረ ነው። ቤት የተሰጠው ሰሞኑን ነው።
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
@@zerihuntezenanuzeryie4224 ok, Thank you. I didn’t know. I appreciate for your answer 🙏
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ጋሼ እድሜ ይስጥህ
@yeneneshmamo3711
@yeneneshmamo3711 Жыл бұрын
አባቴን ነው የሚመስሉኝ እግዚአብሔር ጤናዎትን ይስጥልኝ
@betelove1798
@betelove1798 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጌታ ይስጦት
@alam5953
@alam5953 Жыл бұрын
አሁሉም ቤት ግን የጩባው ቤት 😭 ግን ወደፊት ይሰራዋል😍
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 Жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጦህ በርታ ጥሩ ፕሮግራም
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው
@okoo3056
@okoo3056 Жыл бұрын
I love Gashen 👍🙏👍
@jerusalemmekonnen5904
@jerusalemmekonnen5904 Жыл бұрын
ጋሽ ስዩም በጣም አባቴን ይመስላሉ ደግሞ በጣም ይወዳቸዋል ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ❤
@atinasya37
@atinasya37 Жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው ወድ ጄዋለሁ ቀጥልበት
@habta125
@habta125 Жыл бұрын
ጋሼ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፡፡
@zaratube7343
@zaratube7343 Жыл бұрын
ጋሼ ዕድሜ ጤና ይሰጣችሁ
@eilham2682
@eilham2682 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Жыл бұрын
Avery first time when I watched your program I said Thank God he came with his own idea and he has manners too. So on the second video I subscribed your channel because I was sure you are a kind of person who does his job with passion. Keep it up brother!!
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
Wonderful!
@abelengda
@abelengda Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉ ማራኪ ወግን
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
በስንቱ እያናደደ አስረጀወት 😂 እድሜ ይስጠወት ጋሽ ስዮም
@etalemorcho8118
@etalemorcho8118 Жыл бұрын
ተባረክ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አፖርታማ ቤት ተሰቶታል በቅርቡም ይገባበታል 🥰🙏
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ደምሩኝ
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 Жыл бұрын
ገብተው እስከማይ ጓጉቻለው
@selamkemal1192
@selamkemal1192 Жыл бұрын
Rajim Edimena Tena❤❤❤🙏🙏🙏
@nahijer
@nahijer Жыл бұрын
Siyume ye Kiristos lij tebarek. Idme ke tena gar yistih. And neger gin gir blognal, where is ur new home?
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Жыл бұрын
ጋሽ ስዩም ኳስ የተጫወቱ የተወኑ እንጂ ብዙ ስለ ኢትዮጵያ ያነበቡ አይመስለኝም። በማንነትዎ አዝናለው። በተለይ ከጥላሁን ጉግሳ ጋር በኦርቶዶክስ እምነት ስትሳለቁና ስትሳደቡ ስትተውኑ ካየሁ በኋላ ለእርስዎ ክብር የለኝም
@tsegamoges6761
@tsegamoges6761 Жыл бұрын
በጣም የማከብረው አርቲስት❤
@ermi1ktube
@ermi1ktube Жыл бұрын
wow Gash Siyum
@tube2611
@tube2611 Жыл бұрын
አረጂም እድሜ ይስጠዎ ጋሼ
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
ዋው ቅመም ማጣፍጫ ናቸው የመታስተላልፍልን ፈጣሪ ይባርክህ ወገኔ
@matramatta8167
@matramatta8167 Жыл бұрын
ተባረኩ
@user-jq6gv8bm3z
@user-jq6gv8bm3z Жыл бұрын
እረ ከሰው ስጋ በስተቀር የሚለውን አስተካክሉ በተረፈ እደዚህ የቆዪ አርቲስቶች ን አቅርቡልን
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 Жыл бұрын
ግዝሽ የሰ ው ቤት እያየ ብቻ እየጎመጀ እንዳይኖር ምናለ በጎ ነገር ብናደርግ ውጪ ያለነው አንድ ነገር ብናደርግ ቤት መግዛት አስቧልና በጎደለው ላይብንጨምርለት ሃምሳ ሎሚ....ነውና ደግሞ subscribe like comment እናድርገው ምንም አናወጣም
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
Thank you
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y Жыл бұрын
ተሰቶታል አሁን ይሄ የቆየ ቀረፃ መሰለኝ
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын
ማራኪ ወግ 😘😘😘😘😘 በርታልን አንበሳዬ
@keditube7321
@keditube7321 Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ እንዲህፐሠርቶ መብላት እንደት ያሥደሥታል ሆሌም ተከታይህ ነኝ ግን ደሥ የሚለው ከፖለቲካ ነጻ ሆኖ መሥራት እንደት ያሥደሥታል
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Жыл бұрын
የበስንቱ አማች እድሜ ከጤና ያስጣቹ
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 Жыл бұрын
ኳስ እወዳለው ሲሉ የኳሷ ሲን ትዝ ብላኝ ስስቅ ነበር 😄
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Жыл бұрын
@@onlyforjenah5972 😅ሊቪ ደጋፊ ናቸው
@Ethiopia291
@Ethiopia291 Жыл бұрын
ጋሽ ስዩም እድሜና ጤና እግዢአብሄር አብዝቶ ከነቤተሰብክ ይሽጥክ💞
@user-wc2ni8ty6i
@user-wc2ni8ty6i Жыл бұрын
ጋሺ ሥዩም እወደወታለሁ ግን ጋሺ ጥላሁን ጋረ ያደረጋችሁት ሥለ እመቤታችን እማ ፍቅረ ወላድት አምላክ ድፍረታችሁ ቅረረረረረ አሠኝታችሁናን እኛ ኦረቶዶክሶችን ወደ ጨለማዉ አለም ሄዳችሁ ምክንያቱም ኦረቶዶክስ ለሥጋችሁ አትመችላችሁ አለይ
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Жыл бұрын
ጸዳ ያሉ 👌👌💚💛❤
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 Жыл бұрын
የ ኣቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ ቤት ኣሳየን please
@ruhamaaddisc.l4867
@ruhamaaddisc.l4867 Жыл бұрын
እንዴት ላግኝክ ማርክ በጣም ነው የምወድህ ከምር
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እህቴ በቅንነት እንደማመር
@aemeroalemu9715
@aemeroalemu9715 Жыл бұрын
ጋሽ ስዩም በመታመምህ አዝኛለው እግዚአብሔር ይማርህ ግን አንተና ጥላሁን ጉግሳ በሀይማኖት ዙሪ የሰራችሁት በሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ ስታሾፉ አይቸ ሁሊም ሳያችሁ እናተ ለሰራችሁት እኔ ሁሊም አፍራለው እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ !!!!!!!
@sgarjfghhi776
@sgarjfghhi776 Жыл бұрын
Malaki abesawu tebarekilin awo endezi abatochiin mazinanatiki betam tiliki kibirinw egiizaberii amilaki yibarikiki bereta 👌💯👌👈
@Menkorer
@Menkorer Жыл бұрын
አንጋፋው የጥበብ ሰው ጋሽ ስዩም!
@AM-dc5hd
@AM-dc5hd Жыл бұрын
😱 22:04 Ere abaye sukuar kenesi adrigu
@betty8479
@betty8479 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ብሉ የተባረከ ይሁን
@user-hi3vs7vt5p
@user-hi3vs7vt5p Жыл бұрын
የክፋትን ልክ እዚህ ኮመንትላይ ታገኙታላችሁ አጃይብ ነዉ አቦ
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 Жыл бұрын
ምንም ማረግ አይቻልም ልቦና ይስጠን
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e Жыл бұрын
በርታ ሀሪፍ ነው
@anshlim1233
@anshlim1233 Жыл бұрын
ሚራኪ ሰውድሀ የኔ ፍቅር ሚሴት አለህ አንድ 💕💕💕
@merryyederrick
@merryyederrick Жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን
@amenatnoor1240
@amenatnoor1240 Жыл бұрын
አይ እዱንያ ጓደኞቹ አ አባርታማችዉን በሊፍት ይወጣሉ ሌሎቹ ደግም ይኸዉ እንድህ ይኖራሉ
@fasezace
@fasezace Жыл бұрын
ብፅአት ስዩምን አቅርብልን
@AM-dc5hd
@AM-dc5hd Жыл бұрын
19:15 😂😂😂 I like it
@abelengda
@abelengda Жыл бұрын
የጥሬ ስጋ ወዳጆች የታላችሁ
@haregethiopia2578
@haregethiopia2578 Жыл бұрын
በርታ
@tutuz8920
@tutuz8920 Жыл бұрын
ጥረ ስጋ ነብሴ ነው አሰመረቀንከኝ ፆም ገብቷል
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች የመዳም ቅመሞች አላህ ያልታሰበ ደስታ ይስጠን ሀገራችን ላይ ዘና ብለን የምንኖር ያድርግን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@shirobedabo
@shirobedabo Жыл бұрын
Eskinder my bro!!!
@user-pi6vl2vd7c
@user-pi6vl2vd7c Жыл бұрын
ወጉ ደስ ይላል የምታቀርባቸውን አብዛኞች ለማየት ሞክሬያለሁ ደስም ይላል ። ነገር ግን እስከ አሁን የምታቀርባቸው አርቲስቶቹን ብቻ ሆነብኝ ከካሜራ ጀርባ ወይም ካሜራ የማያውቃቸው ለሃገር ለወገን ትልቅ ስራ የሰሩ ለምሳሌ በሕክምናው በውትድርናው በምህድስናው በሌሎችም አሉና እነሱንም አየት ብታደር ‼️ ያው ጅምር ላይ ብትሆንም ለወደፊት ማሰቡ አይከፋም ። 🙏🙏
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
እስኪ ወደኋላ ተመልሳችሁ ለማየትም ሞክሩ
@calltech5706
@calltech5706 Жыл бұрын
በጣም ነው የ ምወዳችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j Жыл бұрын
Erejim edmena tena yestachu kenebtsebachu gashy
@mekdesdek6474
@mekdesdek6474 Жыл бұрын
Erejim edme ena xenan yisxiln Fexari
@kisanet4715
@kisanet4715 Жыл бұрын
ይረብሻል
@aliseaid
@aliseaid Жыл бұрын
Gashi seyoum.mert artist
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 43 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН