ሸገር ልደታ ጋ ትዝታን ፍለጋ /ትዝታችን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 47,181

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Tezetachen Be ebs

Пікірлер: 100
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
በጣም መመስገን ያለባቸው የቆየን ታሪክ ሳይንቁ አሮጌ እቃዎችን በማሰባሰብ እንደዚህ ለትውስታ ልክ እንደ ሙዚየም ማቅረባቸው
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ መልካም ስወድህ 😍😍ዘመን ይባረክ🙏🙏🙏🙏
@tewodrossurafel5036
@tewodrossurafel5036 Жыл бұрын
አሜን
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ትዝታን በኢብኤስ ከዮን ጋ
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ምእራባውያን በጣም ብዙ የሚነግዱበት ነገር ነው የድሮ የተረጋገጠ እቃ አለምን ሁሉ ነው የሚመጣው ለማየት ለመግዛት ለመሸጥ የራሱ የቲቪ ፕሮግራም አለው በጣም መበረታታት ያለበት ስራ ነው ወገኖች።
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
ዋው በውጭው አለም የድሮ ነገሮች በጣም ተፈላጊዎች ናቸው በርቱ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ጎበዞች 👏👏👏
@sosena5134
@sosena5134 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ሊበረታታ የሚገባው ስራ ነው በእውነቱ በዚሁ ቀጥሉ 👍 ዮኒ በጣም እናመሰግናለን
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 Жыл бұрын
"የትም ተወለድ ልደታ እደግ" ይላሉ የልደታ ልጆች
@danimani9154
@danimani9154 Жыл бұрын
ወንድሜ አይሌ አሳብ ትልቅ ነው ፈጣሪ ድካምን አይቶ እንደሚክስክ ተስፋዬ ትልቅ ነው በርታ ዮኒም ትልቅ ሰው ነክ እኛንም ስለምታበረታታን እናመሰግናለን ዳንሄል ነኝ ከመርካቶ
@MilejoAjo
@MilejoAjo Жыл бұрын
በጣም ግሩም ፕሮግራም ነው ዮናስ:: የድሮውን ቁሳቁስ በመሰብሰብ ታሪካችንን የሚያስታውሱንንም ከልብ እናመሰግናቸዋለን:: ኢትዮጵያ ድንቅ ልጆች አሏት::
@user-gu3tx2tu7w
@user-gu3tx2tu7w Жыл бұрын
ዮኒ የማይጠገበው ፕሮግራምህ ይሄነው ትዝታን በፖሰታ ውይ! እኔ የማላቀውን ዘመን እንዴት እንደምወደው የኔን ዘመንእንዴት እንደምጠላው የድሮ ታሪኩ አይጠገብም። ይሄወጣትልጅ ውይ ዘመንህ ይለምልም በርቱ ምርጦች💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍👍👍
@yazemen726
@yazemen726 Жыл бұрын
Amen🥰🥰
@user-nf8ro7tj9d
@user-nf8ro7tj9d Жыл бұрын
ስላም የሀገሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ስላም ያድርግልን እስር ቤት ላሉ ኢትዮጵያን ፍፍፍትትትህህ
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 Жыл бұрын
ሁሉም ነግር ድሮ ነበር !ኑሩልኝ የሀገሬ ,የወንዜ ልጆች
@derejesiyum8623
@derejesiyum8623 Жыл бұрын
ይሄን ካውያ በይበልጥ የወታደር ልጅ የሆነ በደንብ ያቃታል
@rastafarianlife9836
@rastafarianlife9836 Жыл бұрын
Yezi program megbiya bitu yimechegnal mtlu esti be like asayugn🤗🤗
@yazemen726
@yazemen726 Жыл бұрын
ዮኒ እግዜር ያክብርልን ያ ዘመን ነን ቻናላችንን ተቀላቀሉ ❤❤❤❤
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 Жыл бұрын
Bravooooooo
@desb8971
@desb8971 Жыл бұрын
I have great respect for what you are doing Please keep it up You are exceptional
@selamnekulu51
@selamnekulu51 Жыл бұрын
They deserve bigger studio. Out of box 📦 idea. ….. 👏
@qal211
@qal211 Жыл бұрын
በርቱ በጣም ነው ደስ የምትሉት ይህንን ቆርቆሮ ትውልድ በመጠኑም ቢሆን መቀየር ትችላላችሁ ብዬ አምናለሁ።
@aklile7691
@aklile7691 Жыл бұрын
ትውልዱ 'ቆርቆሮ'ቢሆንማ እነዚህን የሚያዋቸውን ብሩህ ወጣቶች አያዩም ነበር። ብዙ ብሩህ አዕምሮ ያላቸው ልጆች ያሉበት ጊዜ ነው። እንዲህ ዓይነት ቅስም ሰባሪ አስተያየት መስጠት ቢቆም መልካም ነው።
@user-ov9xu7dh5r
@user-ov9xu7dh5r Жыл бұрын
በጎረቤት ስልክ ፍቅረኛ ጎአደኛ ያስጠራችሁ ☝️😀 የዘመኑ መሳሪያ ዲሽቃ😂😂 ያ ዘመን ጥሩ ፕሮግራም የናስ ኢቢስ ትዝታችን 👍👍👌👌👌❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነው በጣም አንበሳ ትሪው እንኳን አልቀረ
@nigusiekassayew.michael4503
@nigusiekassayew.michael4503 Жыл бұрын
ክብር ለእናንተ ይኹን !
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 Жыл бұрын
ምን አለበት መንግሥት አዲስ አበባን ከማፍረስ የጥንቷ ከተማ በሚል አዲስ አበባን እንደ አለች በመተው ወጣ ብሎ አዲስ ከተማ መስርቶ ፎቆች ቢገነባ የሰለጠኑ ሀገራት እንኳን የጥንት ከተማቸውን ያድሳሉ እንጂ አያፈርሱም እባክህ መንግሥታችን ስልጣኔ እና እድገት ፎቅ በመገንባት ሳይሆን ረሀብን በማጥፋት እና የሰው ልጆች ደህንነት እና መብት በመጠበቅ ነው
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 Жыл бұрын
የእውነት የሚያምር ፕሮግራም ነው
@sofiamengesha2711
@sofiamengesha2711 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዮኒ ህናመሰግናለን።
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
በጣም የሚያምር ሰብስብ ጀግኖች ናችሁ👌❤
@sameman9014
@sameman9014 Жыл бұрын
መረጃው ስለሚኖርህ ዘፈኖችን ስታስተዋውቅ አመተምህረቱን በትገልፅ መልካም ነበር !!!
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
አቦ እነማን ነበሩ ዘፋኞች በጣም ሲያምሩ።
@alemwoloro7875
@alemwoloro7875 Жыл бұрын
Yoniye magna malikam wondimachin ❤❤🙏🙏
@qal211
@qal211 Жыл бұрын
በጣም አድንቄሀለሁ ብሩህ አይምሮ በርታ !!
@qal211
@qal211 Жыл бұрын
በጣምምም ደስ ይላል !!!
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ልደታ የትውልድ ሰፈሬ 💕🙏
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
የኔም❤
@yazemen726
@yazemen726 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@dimitryamour
@dimitryamour Жыл бұрын
ኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሰቦች ሳይበጥብጧት በፊት::
@qal211
@qal211 Жыл бұрын
Really amazing!!! 👍👍👏👏
@tigistasres5496
@tigistasres5496 Жыл бұрын
Wow Yone merte sew God bless u
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
Hello Yoni..I am Tesfaye, from the neighborhood 😁,,wonderful program !
@getnetkebede7463
@getnetkebede7463 Жыл бұрын
ዮኒዬ! የእውነት ልጅነቴን እና ወጣትነቴን ነው ያስታወሳችሁኝ።ሁላችሁንም አመሰግንአለሁ።
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ፓዉን ስቶር የቅርስ ጥበቃ እና ሽያጭ ነው።
@ethiolove7431
@ethiolove7431 Жыл бұрын
ልዩ የሆነ ዝግጅት -ትዝታችን በኢቢኤስ ሆስቱ እስጎብኙው በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ፕሮግራሙን Life ሰጠው
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Жыл бұрын
ትዝ፡ይለኛል፡ማክስኞ፡ይመስለኛ፡ዘፈን፡የምተላለፈው፡🙏👍
@zebenaynati2891
@zebenaynati2891 Жыл бұрын
አሪፍ ነው😁
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
ዋዋዋ አንበሳው ትሪው አንበሳ ያለበት ሲያምር
@akelem9149
@akelem9149 Жыл бұрын
you guys are so amazing i will visit you soon!!! yetem teweled Ledetye edeg💚💛💗 beretulen
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 Жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ እየሰራችሁ ነዉ በርቱ አቦ
@hawwaithiopia1075
@hawwaithiopia1075 Жыл бұрын
ዮኒ ስወድህ ወንድም አለም በርታ
@adugnamarkostolossa8664
@adugnamarkostolossa8664 Жыл бұрын
የኔዋ ልዴክስ ❤❤❤🥰🥰🥰
@user-xs7bi4ok4h
@user-xs7bi4ok4h Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል
@kirubelassegid1177
@kirubelassegid1177 Жыл бұрын
Great job
@eknah5480
@eknah5480 Жыл бұрын
Good job guys 💕👌
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
Its very creative studio..I would like to have photo there👍👍👍
@jophotograpy
@jophotograpy Жыл бұрын
Waw waw betam yamigerem new
@kingamu5997
@kingamu5997 Жыл бұрын
Yimechachu lidetan✌️
@nigatyeemebirehanelij8185
@nigatyeemebirehanelij8185 Жыл бұрын
Waww haylesha good jop my bro ledetye tirdachu yebelete indtseru 🥰🥰🥰🥰 good luke bro
@yazemen726
@yazemen726 Жыл бұрын
Amen🥰🥰
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
wow 💚💛❤
@bilenasfawasfawbilen9965
@bilenasfawasfawbilen9965 Жыл бұрын
ያ ዙሙን እንመጣለን ከያለንበት
@zakirajahib9958
@zakirajahib9958 Жыл бұрын
Good
@sintayehuleshekitaw8042
@sintayehuleshekitaw8042 Жыл бұрын
ebs ቲቪ የባለቤቴን ፎቶ ደጋግሞ አሳይቶ እኔን ignore ስለገጨኝ ካሳ ሊክውፍለኝ ይገባል፤ ያለድርድር 1 ሚሊዮን ብር ይበቃኛል😁
@tikureanbessa-
@tikureanbessa- Жыл бұрын
ዬኒ፣ትዝታችንን በሚያምር አገላለጽ ስለምታቀርብልን በጣም አመሰግናለው።
@roottekele4269
@roottekele4269 Жыл бұрын
Hi Yoni, Very interesting .❤
@munibshemsu4011
@munibshemsu4011 Жыл бұрын
በርታልን ሀይሌ
@yazemen726
@yazemen726 Жыл бұрын
🥰🥰
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
Btam desse ylal.Tbark
@junefirst500
@junefirst500 Жыл бұрын
ሚዜም፡ የመሰሉ፡ የድሮ፡ እቃዎች፡አየን። ፋሽን፡ የለበሱ፡ ብላክ፡ ኤንድ፡ ዋይት፡ ፎቶ፡ ያምራል።
@jophotograpy
@jophotograpy Жыл бұрын
👌👌👌👌
@myethiopianfood9588
@myethiopianfood9588 Жыл бұрын
Takoralachu vertu♥️♥️♥️♥️
@yazemen726
@yazemen726 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@myethiopianfood9588
@myethiopianfood9588 Жыл бұрын
Bertu❤️❤️❤️
@rosemare8314
@rosemare8314 Жыл бұрын
Wow betam des yemel
@yirgetub2564
@yirgetub2564 Жыл бұрын
WW👌
@angelaravenrobertsravenrob4831
@angelaravenrobertsravenrob4831 Жыл бұрын
N Nice one..... ere ere bekentu.....Addisu Addis Abeba, Finfinee adegetch, yet tefa Adara?
@jonieuole2551
@jonieuole2551 Жыл бұрын
WOW WOW korahubachu
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 Жыл бұрын
yonyyyye😍😍😍😍
@user-gu3tx2tu7w
@user-gu3tx2tu7w Жыл бұрын
👍👍👍💚💛❤️❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@asnbkl
@asnbkl Жыл бұрын
ehe yediro national black and white TV alegn atgezugnim?
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 Жыл бұрын
ይኸ ስልክ እስከ 1990 ዓም ድረስ ነበር። ካውያው አሁንም አለ።
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
እኔ የምለው simcardye የት ተፋ የራሱን KZfaq ጀመረ እንዴ ንገሩኝ pls.
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 Жыл бұрын
አስጎብኝው በ50 እና በ60 ዎቹ ፒያሳ አካባቢ ዎክ ሳደርግ ያገኘሁት ይመስለኛል ! ኖሬበት ሳይሄን እራሴን ወደዚያ ዘመን በትዝታ ወስጄው እንጂ
@yazemen726
@yazemen726 Жыл бұрын
🤣🤣🤣👍👍
@mulumitku4817
@mulumitku4817 Жыл бұрын
ስልኩ ትዝታ አመጣብኝ
@micaelgebre9330
@micaelgebre9330 Жыл бұрын
ርእሱ እና ፕሮግራሙ አይገናኝም
@sadikohusen4356
@sadikohusen4356 Жыл бұрын
Yoni yazen kan ayichak nabr barta bro
@bilenasfawasfawbilen9965
@bilenasfawasfawbilen9965 Жыл бұрын
ውይ ውድፍድድድድድ
@afrostyl1788
@afrostyl1788 Жыл бұрын
የድሮ ጓደኛ እና የድሮ እቃ አይገኝም
@lamekrobel3839
@lamekrobel3839 Жыл бұрын
1111
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkk
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 Жыл бұрын
ዮናሰ ምነው ቁብዲያም ሆንክ እንደሴት አደረገህ እኮ እረ በልክ አደርገው ደሰ አይልም::
@tameratabebe-kl4fb
@tameratabebe-kl4fb Жыл бұрын
ሰገጤ
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 Жыл бұрын
አንተ ልጅ በኢቢኤስ ከታች አልክ?
@ethio-code6509
@ethio-code6509 Жыл бұрын
ተጃጃሉ
@etagegnmolla8506
@etagegnmolla8506 Жыл бұрын
ጅልማ አንተነህ
@roottekele4269
@roottekele4269 Жыл бұрын
I couldn't find this group in face book if you know please give me there face book or youtube adresse Thanks !
@yazemen726
@yazemen726 Жыл бұрын
You tube & Tik tok Ya zemen
@roottekele4269
@roottekele4269 Жыл бұрын
@@yazemen726 አመሰግናለሁ
የሰባተኛ ሰፈር ትዝታዎች/tizetachen On EBS SE 18 EP 5
33:41
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 22 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
Приятного аппетита 🤣
0:15
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 9 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор#cat  #топ
0:24
Лайки Like
Рет қаралды 1,4 МЛН