ሸህ ዑመር ሙፍትቲ የሙስሊም ተወካይ ወጣቶች ያቀረቡትን ጥያቄ መልሰው ሀቁን አጋለፁ

  Рет қаралды 21,210

Mizan Media

Mizan Media

4 жыл бұрын

ሸህ ዑመር ሙፍትቲ ከሱፊያ ወጣቶች የቀረበውን ጥያቄ መልሰው ሀቁን አጋለፁ መጅሊስ ላይ የሚካሄደውን ዘረፋ ባላየ ያለፉት ለሰላም እደሆነ ተናገሩ

Пікірлер: 111
@user-ty8rw8mu8f
@user-ty8rw8mu8f 3 жыл бұрын
ፋቅር ያሸንፋል ሰላምለሀገሬ ለተመቸዉ ላይክ
@hassenayenew5629
@hassenayenew5629 4 жыл бұрын
Good job AnuarTV .keep it up
@user-dd3kj2op9j
@user-dd3kj2op9j 4 жыл бұрын
አሊሞቻችንን ኦሎሞቻችንን አንተ ጠብቀልን ያረብ በዝነትህ
@rezikahussein8549
@rezikahussein8549 4 жыл бұрын
maashaAllah wondime Allah yi chemirlih
@kaka4x666
@kaka4x666 Жыл бұрын
نعم صحيح والله العظيم بارك الله فيكم مشا يخنا احبابي في لله ♥♥♥♥♥💗💗💗🥲🥲🥲
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
በዳዮች አላህ ይያዛችሁ አላሁምመ ሰሊ ወሰሊም አለ ነብዩና መሀመድ
@abdulrahmankh2935
@abdulrahmankh2935 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@yeresulwedaji9360
@yeresulwedaji9360 4 жыл бұрын
ቢስሚሏህ ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ የአዲስ አበባ ወጣቶች አኩርታችሁናል በርቱልን ጀግኖች ሙፍቲሃችን ጀግናችን አባታችን ለአንድነት እንዳንቱ የለፋ የደከመ የለም የእነሱን መጥፎነት እያወቁ ለአንድነት ለፍተዋል ደክመዋል ግን እነሱ ይህ መች ይገባቸውና ክብር አይወድላቸውም ሲጀመር እንወዶታለን እናከብረዎታለን አሏህ አፊያ ከሀያት ጋር ይስጥልን እነሱ እንደሆኑ ለሀገርም አይጠቅሙም !!! የሀቂቃ ፍርድ ከአሏህ ነው አሏህ ይፋረዳቸው አንቱን ያስከፉ ያስለቀሱ አባቴ እኔኳ ለጋይቱ የአንቱ ቁስል ተሰማኝ አባቴ አሏህ ያበርታልን 😭ህመማችሁ ገብቶናል የሱፍዮ ጀግኖች ሁሌም ከጎናችሁ ናቸው አብሺሩ ሱፍዮች ተደብቀው አንጂ በገጠር በከተማዉ የእኛው ነው አሏህ ነስሩን ያቅርብልን የሀቂቃ ፍርድ ከአሏህ ነውና
@foziamohammed8682
@foziamohammed8682 4 жыл бұрын
እነሱ እነማን ናቸው?
@user-dd3kj2op9j
@user-dd3kj2op9j 4 жыл бұрын
አሚንንንንን ያረብ
@kedirabdo7455
@kedirabdo7455 4 жыл бұрын
Ahmed ሙፍቲ የደኔል ክብረት ተማሪ ናቸው ዶ/ር ጄለይን. ዳግሞ የዲን ሙሁር ናቸው ተዲያ እንዴት ይስማመሉ
@hadiyahadiya3633
@hadiyahadiya3633 2 жыл бұрын
👍👍☝
@halimahussentube7533
@halimahussentube7533 4 жыл бұрын
ኸስቡን አላህ ወኒዕመል ወኪል
@user-dd3kj2op9j
@user-dd3kj2op9j 4 жыл бұрын
ሙፍቲህ ሀጅ ኡመር እንድሪስ የኢስላም ጀግና ነወት የእኛ አባት ኑሩልን አላህ ሀይታችሁን አላህ ያርዝምልን ከሙሉ አፊያጋር ያረብ ምን እንደምል እንወደወታለን አላህ ይውደደወ አላህ ከውሀብያ ሴራ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@fafilove2970
@fafilove2970 4 жыл бұрын
በጣም አዋረዱት አላህ ያወርደው ይህ አስመሳይ ሀጅ ኡመር እውነት ጀግና ከአላህ ውጭ ማንንም የማይፈሩ ፊት ለፊት የሚናገሩ ወላሂ አረ ሰወች ዱአ አድርጉ ወሀብያን አላህ ያጥፋልን ለሀገርም ለእስላምም አይጠቅሙም ከማባላት ውጭ
@zehara7855
@zehara7855 2 жыл бұрын
ዝም ብለሽ አትቀደጅ ውሐብያ የሚባል ሐይማኖት የለም ሲጀመር ይሕንንም ሰውየ አላሕ ወደ ቀልቡ ይመልሰው
@kwmf2989
@kwmf2989 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀወት ሀጂሙፍቲ አብሺር. ሀቅ ምንምቢሆን ይወጣል አብሺር
@zmzmmohamed5547
@zmzmmohamed5547 Жыл бұрын
አሏህያቆያችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ
@hadiyahadiya3633
@hadiyahadiya3633 2 жыл бұрын
ሀሠቡን አላህ ወኔኢመል ወኪል
@rezikahussein8549
@rezikahussein8549 4 жыл бұрын
uuuufffee Abbayyee Allah 20tttt yistot uuuuuufffffeee
@user-bx5fr2hu8w
@user-bx5fr2hu8w 5 ай бұрын
አብሽሩ ለሀቅ ስሩ አላህም ከህቅጋርነው ሀቅን የጣሳችሁ ደግሞ ጥፋት ያለነው ግን መለስ ብሎ ጥፋቱን አስታውሶ አውግዞ ዳግም ላይመለስ ወደፊት መራመድ የሙዕሚን አርማነው አይዞን ወገኔ
@kedirabdo7455
@kedirabdo7455 4 жыл бұрын
ሙፍቲ የደኔል ክብረት ተማሪ ናቸው ዶ/ር ጄለይን. ዳግሞ የዲን ሙሁር ናቸው ተዲያ እንዴት ይስማመሉ
@sirajdesaley193
@sirajdesaley193 2 жыл бұрын
ወላሂ ይችን ባልካት ነገ አላህ ይጠይቅሀል አፉታ ብጠይቀው ይሻልሀል ያተን ስድብ ስት ሰው ሸር እዳረገው
@maidamuhamed4585
@maidamuhamed4585 2 жыл бұрын
ewnet meta weshet tenkotakote wahabiya litefa nw wahabiya ye shetan chifra nachew ahun yitefalu INSHA ALLAH
@noranuro5530
@noranuro5530 4 жыл бұрын
ሡፊሠለፊእይላቸሁአትከፋፍሉንአድነንላኢላአኢለላይሥተሣሠረንነንለካፊረበረአትክፈቱ
@Faiselmoha
@Faiselmoha 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር....ዶር ጀይላኒን ገና ዛሬ ብቻ ነው የሰማሁዋቸው። ግን በዚች አጭር ንግግራቸው ምን ያህል አእምሯቸው በኢልም ልባቸው ደግሞ በተቅዋ እንደተሞላ ያሳያል። አንድም ክፉ ቃል አልወጣቸው። ጣታቸውንም ወደ ሃጂ ኡመር አላመለከቱም። ነፍስያቸውንም ለመከላከል አልጣሩም። ግን ያው ሃጂ ኡመር "እርሳቸው ዶር ጀያላኒ ናቸው የጠሯቸው" የሚል ንግግር ተናግረው ስለነበር ያው ሙስሊም ኡማውን ይሀን የስህተት ንግግርን ለማስገንዘብ "ሃጂ የተናገሩት ጥሩ ነው; መጨረሻ ላይ ያሉት ግን እኔ ማንንም አልጠራሁም" አሉ። ይህ ደግሞ ትትክለኛ ተቅዋ እና ኢልም የተሞላ ሰው ስነምግባርና አክላቅ ነው። አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው። ሀጂ ኡመርንም ድሮ በተፍሲር ደርሳቸው አንዋር መስጊድ ላይ እንደማውቃቸው እንደዛው አላህ ጥሩ ያድርጋቸው፤ ከፖለቲካና ከዱንያ ፈተና አላህ ይጠብቃቸው። ለሙስሊሙ ኡማ መፍትሄ እንጂ የባሰ ፊትና እና ወደመከፋፈል መንስኤ ከመሆን አላህ ይጠብቃቸው።
@salihibrahim562
@salihibrahim562 2 жыл бұрын
ካፍሮች ለምነው ሀጂ ዕመርን የሚወዱ? Candidly speak, Haji Omar need to listen the Muslim Ummah. We need a strong Majlis to protect the interest of Muslims.
@salihibrahim562
@salihibrahim562 2 жыл бұрын
ካፍሮች ለምነው ሀጂ ዕመርን የሚወዱ? Candidly speaking , Haji Omar need to listen the Muslim Ummah. We need a strong Majlis to protect the interest of Muslims.
@khayriehk1612
@khayriehk1612 4 жыл бұрын
አሊሞቻችንን።አላህ አንታ ጣብቅልን አሚን ሀቅ ሁሌም። ያሻንፋል። ውሸት ውሌም።ይሻናፋል ኡሌም ያሳው ዳም።ይጠጠል ሆሌም ያሳው ስጋ ይበላል። ሙፍቲ ሁሌም ታሻንፋላቹ። ግን ከሁን በሀላ ንቁ እናሱማቼም ሳላም አይፋልጉም። ዳም።ያጣማቻው ናቻው
@hdbeluastgfirullahggtmoham9065
@hdbeluastgfirullahggtmoham9065 4 жыл бұрын
እነማን ናቸው ደም የጠማቸው ።
@hjxjdnxnc9403
@hjxjdnxnc9403 2 жыл бұрын
☝️🙏🙏🙏🙏🙏😷👈
@saadaahmedhamzah2764
@saadaahmedhamzah2764 4 жыл бұрын
አይ
@yendt6991
@yendt6991 4 жыл бұрын
Lemn sufiya ,selfiya....telalachu...???
@MizanTVStation
@MizanTVStation 4 жыл бұрын
Yalachewn yeaqida amelekaket lemasaweq new
@yendt6991
@yendt6991 4 жыл бұрын
@@MizanTVStation yeihe yewuste guadayiachin newe, lemn Muslimoche lelealwe bere enkeftalen, yihe le Muslim telatoche telke dele newe eko
@hdbeluastgfirullahggtmoham9065
@hdbeluastgfirullahggtmoham9065 4 жыл бұрын
ኡፍፍ ዶክተር ጀይላን አላህ ደረጃዎትን ከፍ ያድርግልዎ !!!የዳንኤል ክብረትን የሚያህል ክብር እንኳ አልሰጧቸውም ፣ለሰላም ብዬ ነው ብለው ሙእሚኑን አዋርዶ ድንጋይ ሳሚውን አክብሮ ይገርማል አላህ አንተው ጠብቀን የወንጀል ተሸካሚ አታድርገን
@r6648
@r6648 2 жыл бұрын
ሙፍቲዋ አሏህያቆይሁ
@foziamohammed8682
@foziamohammed8682 4 жыл бұрын
ኸረ ምን ተሻለን? ኡለማ እርስ በርሱ ጣት ከተቀሳሰረ ምን መላ አለው? ምነው ለብቻቸው ቢነጋገሩ? ቋንቋ ችግር እንደባቸው እየታወቀ እራሳቸውን መከላለል በማይችሉበት ሁኔታ ማሳቀቁ አላህስ ይወደዋል ወይ? ይህ ሁሉ በወንጀላችን ብዛት ነው ያ ረቢ ታረቀን🙏🙏 🙏
@MizanTVStation
@MizanTVStation 4 жыл бұрын
Eshi segno sheh umer bchachewn yadereguachewn ena yesedebuachewn ewnetegna kehonu lemn video aylequm?
@foziamohammed8682
@foziamohammed8682 4 жыл бұрын
እሱን እነሱ ጠይቃቸው አሊም ግን ምንም ቢሆን ከተራ ሰው ጋር አይወደርም። መከባበር አለባቸው።
@MizanTVStation
@MizanTVStation 4 жыл бұрын
መርሀባ ግን ሀቅን ደብቁ ሚል ሐዲስ እስካሁን አልሰማሁም ካስከፋሁሽ ይቅርታ
@yendt6991
@yendt6991 4 жыл бұрын
@@foziamohammed8682 weyi ye agre Muslim sewe , abun mendnew leyunet leyunet yemileut....umaweun ande maderge ayibeltem ende???
@foziamohammed8682
@foziamohammed8682 4 жыл бұрын
@@MizanTVStation እንደሱ አይደለም ወንድም ሀቅ አደባባይ ላይ በመዘላለፍ አይወጣም። ወላሂ ሙፍቲን በጣም ነው የምንወዳቸው እንደዛሬ ድርጊታቸው ግን አፍረናል ልቤ ተሰብሯል ብዙ ሰው ልቡ ተሰብሯል ። እዛ የነበረው ወጣት እና የደ/ር ጀይላን ሰብር ግን የሚገርም ነው። አላህ ይሁነን ወንድም ። ስንት ሊበሉን ያሰፈሰፍ ካፊሮች ንብረታችንን ሲያወድሙ እንኳን ሱፊ ሰለፊ ውሀቢ ምናምን አይሉም ሙስሊም የተባለን ማጥፍት ነው አላማቸው ይህንን የሚሰሩ ሞልተው የነሱ አልበቃ ብሎ እርስበርስ ጣት መቀሳሰር ያውም በአሊሞች ማየት ያማል ተስፍችን አላህ ብቻ ነው እሱ ይሁነን።
@erihmtekonjo1889
@erihmtekonjo1889 4 жыл бұрын
mofetih yna marrrr ewnte new efa yewtabhew yarebe
@meriamnur9239
@meriamnur9239 4 жыл бұрын
Turenet allah lante yargew shemagelew leqal bemumuchaw sat werfet
@meriamnur9239
@meriamnur9239 4 жыл бұрын
Mengest men agebaw mengest atbel sheh jelalen leqeq argachew ante
@user-sx5er5cy6h
@user-sx5er5cy6h 4 жыл бұрын
ኡመር ገነቴ የአህባሽ ተባባሪ አላህ ህዳያ ይስጣቸው አህባሾች እደሆኑ ቀብር አምላኪ ናቸው ዶ ክ ተር ጀይላል አላህ ይጠብቃቸው
@MizanTVStation
@MizanTVStation 4 жыл бұрын
ሱብሃን እዴት እኩያ መጥራት አይከብድም ምንም ቢያጠፉ እንኩዋን አላህ ሂዳያ ይስጠን ለሁላችንም ካትማችንን ያሳምርልን መቸረሻችን ሳናውቅ በዛላይ ሀቁን ነው የተናገሩት
@fatmah6936
@fatmah6936 3 жыл бұрын
@@MizanTVStation ኡመር ገነቴ ሰዉ በዲሜ አይከበርም የሳተ ሺማግሌ ጡረታ ይዉጣ
@user-bx5fr2hu8w
@user-bx5fr2hu8w 5 ай бұрын
አይ አልሀምዱሊላህ በናተ በቂሎች ቢሆን ሸህኡመር ገነቴ ቁመውአይሄዱም ነበር ለሀቅየቆመ ምዳው ከአላህነው አላህን ፍሩ
@noranuro5530
@noranuro5530 4 жыл бұрын
ይረብአላህይጠብቅሙሥሊሙንዳኔልክብረትእጁንይሣክመጂሊሥአላህይሣዉይረብ
@tewodrosgezahegn4209
@tewodrosgezahegn4209 2 жыл бұрын
የምን በዳንኤል ክብረት ማሳበብ ነው ውሀብይ
@abdlaziznida6986
@abdlaziznida6986 2 жыл бұрын
ሙፍቲ ሩቅ ናቸው ጥልቅ
@user-iv3wv8dq4b
@user-iv3wv8dq4b 4 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ ይህ ጀላሊይ የሚባለው ግን አስመሰሳይ ይመስለኛል
@hjxjdnxnc9403
@hjxjdnxnc9403 2 жыл бұрын
☝️🤐🤐🤐🙉🙈😬
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
ሀስቡናሏህ ኡማኡን መከፋፈል አላህ ዘንድ ዋጋ ያስከፍላችኋል
@MizanTVStation
@MizanTVStation 2 жыл бұрын
ኡማውን ለመከፋፈል አይደለም ሱፊ ሰለፊ ሚባለው መጀመሪያ መጅሊስ ሊገቡ ሲፈልጉ ያደረጉት ነው ግን አሁን አንድነት ሚሉት የራሳቸው ጀማዎች አስተካክለው ስለቸረሱ ነው እንጂ መጅሊስ ሲገቡ አንድነን አላሉም ይሄ ነው ሃቁ
@meriamnur9239
@meriamnur9239 4 жыл бұрын
Ahun ante neh mufteh
@memikewser6590
@memikewser6590 2 жыл бұрын
Lemufti 20tttttttt yiwfkot yarb uuuuuuu
@sadas3306
@sadas3306 4 жыл бұрын
ጭራሽ ከክርስታንያልተናነሰ ንግግር ሀጅሙፊትአረተውአላህን ፍሩ
@user-rx8zc2sh9x
@user-rx8zc2sh9x 2 жыл бұрын
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@user-rx8zc2sh9x
@user-rx8zc2sh9x 2 жыл бұрын
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@mohamednoursaid9471
@mohamednoursaid9471 2 жыл бұрын
አንቱ
@mohamednoursaid9471
@mohamednoursaid9471 2 жыл бұрын
አይዟቹህ ሙፍቲያቺን ሀሌምተጎናቹህነን አንቱ የዲን ዋርካ የዲኑምሠሦ የአንይ የዳንይ ደረሳ ሲናገሩ መልካም ሲታዩ እደ አበሣ
@zeinebyesufmuhammed3121
@zeinebyesufmuhammed3121 2 жыл бұрын
እረ በሽምግልናህ ትከበር አንተ ሰውየ ትልቁን ሰውየ አታገብግበው
@SukoorSukoor-et7fh
@SukoorSukoor-et7fh 7 ай бұрын
ሙፍቲህየ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ❤❤❤❤❤❤
@user-iv3wv8dq4b
@user-iv3wv8dq4b 4 жыл бұрын
እነዚህ ሰላም ክብር የላቸውም ውርደት እጅ
@user-iv3wv8dq4b
@user-iv3wv8dq4b 4 жыл бұрын
ሸይኽ ሙፍቲ ሀጅ እንድሪስ አሏህ ያቁያችሁ አሏህ እረጅም እድሜ ከአሀያት ጋር ይስጣችሁ እነዚህ ጃሂል ወሀብያወች ክብር ሳይሆን ውርደት ነው የሚገባቸው
@akbarnur7597
@akbarnur7597 4 жыл бұрын
ቢወርዱ የሚል ሀሳብ አለኝ
@user-ur6gn2vk1c
@user-ur6gn2vk1c 16 күн бұрын
ዉሀብያ. ወንደ. ዉሸታም ናቸዉ ሙፍቲን አሏህ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@mdseid8829
@mdseid8829 4 жыл бұрын
ሸህ ሙፍቲ አላህ ይጠብቃችሁ ዉሀቢያ እያለ ምን ሰላም አለ
@fatmah6936
@fatmah6936 3 жыл бұрын
ዉሀ ይብላሺ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
ቅዘን
@user-bb9vb3wk6d
@user-bb9vb3wk6d 4 жыл бұрын
አገር ቤት አህባሽ እያለ ሶፍይ ቀብር አምላኪ እያለ መቸም ሰላም አይሆነብ ሰው እንደት ቁርአንን እና ሀድስን ትቶ ሰውን ይከተላል አላህ ሂድያ ይስጣችው ሱፍይ እሚባል ውሀ ብይ አህባሽ እሚባል እምነት ቁርአን ሀድስ ላይ የለም እያነሳችሁ አትለጥፉ እኛ ሶፍይ ነን አላችሁ ምን አላችሁ ሶፍይ ከየት መጣ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በናንተ ላይ አጥማሚ መሪን እፈራለሁ ብለዋል ይሄው አገራችን እየሆነ ያለው ነው ሰው ስሜቱን ሲከተል ሰው እንደውሻ መባላት ይጀምራል
@haliamha8374
@haliamha8374 2 жыл бұрын
ምንም ስለዲን ሳታውቁ አታውሩ ለአሊሞቻችን አያት አላህ ያቆዮት ሀጂ !!!
@sarawallo8276
@sarawallo8276 4 жыл бұрын
ሙፍቲ ከመጅሊስ ይውጣ የጃጃ ሸማግሌ እቤቱ ይቀመጣ
@MizanTVStation
@MizanTVStation 4 жыл бұрын
ሱብሃነላህ ለተናገርሺው አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ
@user-dd3kj2op9j
@user-dd3kj2op9j 4 жыл бұрын
የአላህ ሀያ የለሽ አስተዳደገ ጅል ሙፍቲህ ባች አፍ የሚሰደቡናቸው ክበረ ቢስ ነሽ
@user-iv3wv8dq4b
@user-iv3wv8dq4b 4 жыл бұрын
አይንሽ ይውጣ ክብር የለለሽ
@fatmah6936
@fatmah6936 3 жыл бұрын
@@MizanTVStation አች ሙስና ከፍሎሺ ነዉ ኡመር
@aminatmohammed7467
@aminatmohammed7467 4 жыл бұрын
ሙፍት እጠላቸዋለሁ አላህ ይቅር ይበለኝና
@alexnigusu7765
@alexnigusu7765 4 жыл бұрын
ይሄንን ምን እንበለው? ስታሳዝኑ ልበለው? ስታምሩ ልበል? ስታስጠሉ ልበል?እድሜ ይስጥልኝ ልበል? እድሜአቹን ያሳጥረው ልበል? አማኝ ናቸው ልበል?የከዱ ናቸው ልበል? ግን የምን ስብስብ ነው ልበል?ጃል !
@user-bb9vb3wk6d
@user-bb9vb3wk6d 4 жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጣችሁ
@user-xy7eq8ko3p
@user-xy7eq8ko3p 4 жыл бұрын
እደ ሙፍቲ ተብየ ቆሻሻ አላየሁው ሙናፊቅ
@kedirabdo7455
@kedirabdo7455 4 жыл бұрын
ሙፍቲ የደኔል ክብረት ተማሪ ናቸው ዶ/ር ጄለይን. ዳግሞ የዲን ሙሁር ናቸው ተዲያ እንዴት ይስማመሉ
@user-wf2kn8vw8s
@user-wf2kn8vw8s 4 жыл бұрын
አሏህን ፍሩ አትሳደቡ
@mensurkedir65
@mensurkedir65 2 жыл бұрын
ሌባ ሁላ
@zinabazinaba7142
@zinabazinaba7142 4 жыл бұрын
አላህ ይሄን ቆሻሻ ሸማግሌ ያሳልን በሰተርጅና ኡማውን የሚያባላ ሞናፉቅ አላህ ያጥፉህ እናተ የሱ ተከታይ ከመሆን ይልቅ ሀቅን ተከተሉ
@halimaamid4119
@halimaamid4119 2 жыл бұрын
እረ ይተው ሀጅ የራስዎን እድሜ ጨርሰው ወጣቱን ሊያጫርሱት ነው እያሰቡ ይናገሩ ከርሰወ ይህ አይጠበቅም
@user-iv3wv8dq4b
@user-iv3wv8dq4b 4 жыл бұрын
እነወሀብይ አጨፍሩ የጥምት አጃወች
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
ቅዘን
@hchjf9377
@hchjf9377 2 жыл бұрын
ሱብሀን አለህ ወገንታኛ ወይም ዘረኛ መለት እንደነንተ የለው ነዉ ምክንያቱም ሙፍቲሲናገሩ ፅጥ ረጭ ብላችሁ ልክ ዶክተር ሲናገሩ መንጨጨት ጀመራችሁ በዛለይ አማርኛ አየውቁም ሌቦች ነችሁ ክብረ ቢሶች አለቃ !!?
@user-ww7ir2zv9b
@user-ww7ir2zv9b 4 жыл бұрын
ሙፍቲአላህያዋርድህ፣፣ሞትህንበቅርብ ዶክተርጀይላኒአላህይጠብቅልን እነሱከገዘብነዉዘመዳቸዉ፣፣ወላሂነገታፍራላችሁ፣ይሄንሙስሊምሁላእድህእደከፋፈላችሁ፣አላህያዋርዳቸዉ
@shadowmedia1249
@shadowmedia1249 4 жыл бұрын
ተራ ቦዘኔ አንተ ዶ/ር ቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅን የመተቸት አቅም የለህም
@shadowmedia1249
@shadowmedia1249 4 жыл бұрын
አንተን አላህ ይግደልህ አንተ ሸይጧን እኒህ ትልቅ አሊም ሞታቸውን መመኘት ከአንድ ሙስሊም አይጠበቅም ጃሂል
@user-dd3kj2op9j
@user-dd3kj2op9j 4 жыл бұрын
ጃሂል ምን ያውቃል አንችን ተዴፎ
@user-iv3wv8dq4b
@user-iv3wv8dq4b 4 жыл бұрын
ተራ ወሀብይ ይለአናችሁ
@user-bx5fr2hu8w
@user-bx5fr2hu8w 5 ай бұрын
አይደለም ለአድ አሊም ይሄን መመኘት ለአድ ጃሂል ምንም ያላህን ከላም ለማያውቅ ሰው ቢሆን እደዚህ ወርዶየተዋረደ ምኝት ማሰብ የቂልነት ምልክትነው እራስህን ፈትሽ አይ ካልክ አተኑ ይድፍህ ከፈለክ እንሳሳለቸዋለን ገባህ ይህንጊዜ ሶላትህኳ ለመስገድ ውዶአደራረግ እማታቅ ትሆናለህ አዋቂነኝብለህ የተነሳህ ያተ ትችት ለነሱ ወደሰማይ መሽናት ነው ያው ተመልሶ ሲመጣ መቀበሉ ያው ያተ ስራ ይሆናል ጥናቱ ይስጥህ ምንም አይባል
@user-iv3wv8dq4b
@user-iv3wv8dq4b 4 жыл бұрын
ጀሂል ዶክተር ጀላሊ ተብየው ጠማማ ውሸታም
@user-ov7rd2rf2q
@user-ov7rd2rf2q 4 жыл бұрын
አላህን ፍሩ አትሣደቡ ኦለማ መሣደብ በለጌነት ነው
@user-kw4bb2by6n
@user-kw4bb2by6n 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አሁን ምን አውቃችሁ ነው ስለዶክተር ጀላይን ኧረ ተው አላህን ፍሩ
@user-sx5er5cy6h
@user-sx5er5cy6h 4 жыл бұрын
الله موجود بلا مكان ከአህባሽ ቶኮል አላህ ይዘብቃቹህ ዶ ክ ተር ጀላል ።አመር ገነቴ አህባሽ ቆሻሻ ደደብ
@kedirabdo7455
@kedirabdo7455 4 жыл бұрын
ሙፍቲ የደኔል ክብረት ተማሪ ናቸው ዶ/ር ጄለይን. ዳግሞ የዲን ሙሁር ናቸው ተዲያ እንዴት ይስማመሉ
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 9 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,6 МЛН
አህባሽ ተብለን የተሸውድንበት ነጥብ
18:46
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН