#ሐበሽይ_ነኝ

  Рет қаралды 966,005

AL Faruq Tube

AL Faruq Tube

Күн бұрын

#MUAZ HABIB
☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
የKZfaq ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ ||
/ alfaruqtube
የፌስቡክ ገፅ ||
/ ​​...​
ቴሌግራም ||
t.me/alfaruqtube
እንጉርጉሮ፡ (0:00)
ድቤ፡ (11:00)
የ መንዙማው ግጥም 👇👇
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
ቢስሚላሂ ብዬ ልጀምር ዚክር
የኑሩን ኮረብታ ጥቂት ልከርር
እንዲመቻት ነፍሴ በሁለት ሀገር
ሹመት እንዲሰጡኝ አርገው ጭምርምር
ይዘው እንዲያዘልቁኝ ከአሽከሮች እድር
ወደአንቱ ተስቤ ብያለው ድስቱር
የክብረቱን ቀሚስ ዝለቁና አልብሱኝ
ባዶ ሁኜ እንዳልቀር በዒናያው ዳብሱኝ
ሸራቦን አጠጡኝ በእጆ አጉሩሱኝ
የወዳችሆ ልጅ ነኝ ጌታዬ አይራቁኝ
በመደድ አግርቁኝ ከበልአዬ አርቁኝ
እንደ ወላጅሆ በውዱ ያክብሩኝ
ፌትሆን ፍቀድሉኝ እናዳየው በአይኔ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ
የንግስናው መጠን የሌለው ድንበር
በከውኑ ላይ ሲጎርፍ የኑሩ መጠን
ሀበሻ ላይ ዘንቦ ሲገጥመን ጀባር
ስንቱ ጀንት ዶሎ አሲይዞ መስመር
ጠንከር ከር አድርጎ በሁቡ ማገር
ሀቂቃቸው ራቀ አረ በተዓበረ
እነ ሰይድ ቢላ የሁቡ ባህር
ሀበሺቷ እናት በረካን ልዝከር
ስንቱን ጉድ ይዛለች ሀበሻ ሀገር
እኔም ከነሱ ነኝ ዘሬ ሲቆጠር
ሀበሻ ነኝ ይላል እንኳን ሩህ በደኔ
የመዲናው ኮሌ ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ ያ ሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
ዓጂብብ …… እጅጉን ከበሩ ተይዘው በውዱ
ከሌላ እረቀው ዚክረሆን ቢለምዱ
ከኛው ከሀበሻ በመደድ ያበዱ
ሩህና ጅስማቸው ባንተ ተጀረዱ
መሳይ የሌላቸው ሾንክዬ ዛሂዱ
የመውሊዱ ጠንሳሽ እነ ሙጃሂዱ
የባሌው ፍንጥቅጥቅ… ጃሚድ
የሸይኹል ቆርቻ አልፈቂህ አህመድ
አብሬት ቃጥባሮችም አልከስዬ ውዱ
ቁጥቡ ሰይድ ጫሌ የጠናቦት ክንዱ
የተውሂድ የተውሂድ አርበኛ
ሸይኽ ዓብዱሏህ ዘውዱ
መድህን የሆኑሉኝ ሌላ እንዳያይ አይኔ ያ ሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ
የተዳፈነ ወርቅ በመቃማ ጭሬ
ሀቂቃው ለራቀው ላቅርበው አንጥሬ
በገዛ ጥሪቷ ታጊጥ አምራ ሀገሬ
በሀበሻ ማዓድ ብሎም በማገሬ
በአሰሀመተ ነጃሽ በአዱ ሰፋሪ
በኑር ሁሴን ባሌ መርዷን ሁሏ አሻሪ
የጅህልና ……… በሆኑት መንጣሪ
በተውሂድ ወለላው በዓብዱሏህ ሀረሪ
በነብዩ ጥላ በሸይኽ አባድሪ
የመድሁን ወይን ጠጭ ማረጉን አዟሪ
በጫሊ በሾንኪይ በዓሊይ ጎንደሪ
በደቡቡ ……. ሸይኽ ዒሳ ቃጥባሪ
አማኑ አብሬትዬ ለኔ እንደ ብሌኔ
የመዲናው ኩሌ ያሙስጠፋ ያበደረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ ያሙስጠፋ ያበደረል ከማሌ
አልሀምዱሊላሂ ገለታ ይድረሰው
በሙሀባው ኩሎ ጅስሜን ላደሰው
እኝህን በመውደድ
ሩሄን ለሞሸረው
ከጠማማው መንገድ እግሬን ለቀየሰው
በሸይኾቼ ሀድራ ገፍላዬን ላበሰው
ተሳብኩኝ ወደ አንቱ በወዳጁ ላይ
ዘብ በሆኑት ለዲን በሸይኽ አብደሪይ
ዒልማቸው በነካው እርቆ ሰማይ
አሏህን ባጠሩት ከታችም ከላይ
አንድ ቀን ቀልባቸው ዱንያን ሳያይ
ከሳዳቶች ማድ ዒልምን ሲገበይ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሊ
አሰላሙዓለይኩም ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
ሙሀባው የገባው አካሉን ሰርስሮ
የዘመኑ አሽከር በሸውቅ ዓለም በሩ
በጫሊ ቁንጮ ላይ ሲሆን ውሎ አዳሩ
በንጉስ በገታ ሲንገዋለል ፊክሩ
ከነሙጃሂድ ዘንድ ተወደው ሲጠሩ
ካንቱ አደለም ወይ የሁሉ መግቢያ በሩ
የነ ሙፍቲ ራያ ዓብደሏህ መስመሩ
ነጅሙ ቁጥብ ናቸው አቅጣጫ ጠቋሚ
የመዲናው ኮሌ ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
ዛሬስ ይሄ ልቤ ሟሟ እንደ በረዶ
የከውኑን ነጋሴ ያለ ቀድሩ ወዶ
የትዝታው ፍሙ አንጀቴ ውስጥ ወርዶ
ያ መሞት ይሻዋል በገዛ እጁ ታርዶ
እየሸነቆጠው ትዛተውን ሰዶ
የናፍቆት ንዳድ ውስጥ አካላቶን ማግዶ
ሲርገበገብ ያድራል ሌቱን ተንገዳግዶ
እያገረሸበት ጦት ማታ ጀድዶ
ጨርቁን አስቀድዶ ለዚህ አይነ ኩሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኩሌ ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
ይፋጃል እንደ እሳት የሚፋቸው እንባ
ልቡ እያረጎደው ሆዱ እየባባ
አካላቱን ሁሉ በዝቶበት ድብደባ
በናፍቆት አለንጋ ሲወጣም ሲገባ
ጠዋት ማታ እያከመ ቁስል በቁስል ላይ
ዘልቆ ባየው ቁጥር ያን የን ኑርኑን እንጉዳይ
የብርሀን አበባ አብርቶ እንደ ፀሀይ
ከወጋው አይድንም ሽታው እልብ ላይ
ያደረግዋል ዋላይ ገብቶ በኑር ጀሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኩሌ ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
ያሀም እዛ ያሀም እዛ በያለበት ወድቆ
ጥይት እንደመታው ልቡ ተሰንጥቆ
አቅሉ ተወግዶ እያሰበ አርቆ
እያንገበገበው ያን ጨረቃ ናፍቆ
እስኪታየው ድረስ ዛቱ ተፈልቅቆ
ደምቆ ከጨረቃ ፀሀይቱን አስንቆ
አለሙን የሚያሰምጥ ጮራውን ፈንጥቆ
ጅስሙ እንደ ጨርቅ አልቆ ይጠብቃል ሁሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኩሌ ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
ሙሂብ የተባለን እያንደፋደፈው ለጥቆ
አስመስሎ ታረር የገረፈው በየ ስፍራው
ወድቆ እየተረፈረፈው የናፍቆቱ ዝለት ጉበቱን ሲከትፈው
ሰባት ብልቱን ዘልቆ ነው ሚከትፈው
በናፍቆቱ ምላጭ ውስጡን የሚገፈው
አጥንቱን ከስክሶ ስጋውን ሲከትፈው
እያቃጠለው ነው የሚንሰፈሰፈው
አደዱን ልለፈው አይችልም ሊሳኔ
የመዲናው ኩሌ ያ ሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም ያራህመተል ዓለም
አሰላሙ ዓለይኩም ያ ጦሀ ሙቀረብ
አሰላሙ ዓለይኩም አነድ አምሳያ የለው
በመድሁ ልታመም ጠና መዋለሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የአዘሉ ውዴ
አሰላሙ ዓለይኩም ሰይዱል አስያዴ
አሰላሙ ዓለይኩም አህመድ ሙሀመዴ
አሰላሙ ዓለይኩም አጠጡኝ ሰይዲ ከመደድሆ መደድ
አሰላሙ ዓለይኩም ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም ልበለው ያን ዓረብ
አሰላሙ ዓለይኩም ብዬ ልበል ቀረብ
አሰላሙ ዓለይኩም ዱዓዑል ሙጀረብ
ውበት ቢደራረብ አይመስልም ያን ኮሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ ያ ሙስጠፋ ያ በድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም ጨረቃ ጀንበሩ
አሰላሙ ዓለይኩም ኑሩ ሙነወሩ
አሰላሙ ዓለይኩም ሚስክ ወርዴ አንበሩ
አሰላሙ ዓለይኩም ወላዬ ማሩ
ማርኮኝ ነው ኸበሩ እንዲህ መዋለሌ
ያ ሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የዓሩሰል ጠይባ
አሰላሙ ዓለይኩም አንቱ የኑር አበባ
አሰላሙ ዓለይኩም የ አህባቦች ካባ
አሰላሙ ዓለይኩም የ አባ ዘይነባ
አርሂብ በሉኝ ልግባ ናፍቆኝ ነው ያ ኮሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የዓውነ ዷዓፋ
አሰላሙ ዓለይኩም ሰይዲ ሙስጠፋ
አሰላሙ ዓለይኩም …… ሙሰፋ
አሰላሙ ዓለይኩም የአህባቦች ማዒራፋ
አሰላሙ ዓለይኩም ዛሬ ባቱ ይጥፋ የበዛው ወንጀሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ ያ ሙስጠፋ ያ በድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም ያ ኸይረል ሰመር
አሰላሙ ዓለይኩም የራህመቱ ባህር
አሰላሙ ዓለይኩም የከውኑ ጀንበር
አሰላሙ ዓለይኩም አንተ የኔ ክብር
አሰላሙ ዓለይኩም እኔ ያነቱ አሽከር አንቱ ኖት እድሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ ያ ሙስጠፋ ያ በድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም ንግስ እና ካባዬ
አሰላሙ ዓለይኩም ውበቴ ሀይባዬ
አሰላሙ ዓለይኩም ማጌጫ አበባዬ
አሰላሙ ዓለይኩም መክበሪያ ገቢያዬ
ይመስክር እንባዬ አጉል መቃጠሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ ያ ሙስጠፋ ያ በድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም አንቱ የኔ ጎብላላ
አሰላሙ ዓለይኩም የዓለሙ ጥላ
አሰላሙ ዓለይኩም ዓለሙን የሞላ
አሰላሙ ዓለይኩም ያ ኢማሙን ሩስላ
አሰላሙ ዓለይኩም ካንተ በቀር ሌላ አይከጅልም ሀሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ ያ ሙስጠፋ ያ በድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም ንግስናዬ ድርቤ
አሰላሙ ዓለይኩም ማዴዋ ቀለቤ
አሰላሙ ዓለይኩም መደዴ ሸራቤ
አሰላሙ ዓለይኩም ልበሎት ቀርቤ
ልምጣ ወይ ቀርቤ ጠፍቶልኝ ወንጀሌ
ያሙስጠፋ ያበድረል ከማሌ
አሰላሙ ዓለይኩም የመዲናው ኮሌ ያ ሙስጠፋ ያ በድረል ከማሌ

Пікірлер: 1 200
@ALFaruqTube
@ALFaruqTube 3 жыл бұрын
አዲሱ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፦ kzfaq.info/love/vNiSCe-yZWQ8SqhN_1i6YQ አስተያየትዎን በዚህ ሊንክ ያድርሱን 👇👇👇 **************** t.me/ALFARUQTUBE5 t.me/ALFARUQTUBE5 t.me/ALFARUQTUBE5 t.me/ALFARUQTUBE5 Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የKZfaq ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ || kzfaq.info የፌስቡክ ገፅ || facebook.com/FALfaruuq/ ቴሌግራም || t.me/alfaruqtub
@seidmuhe3830
@seidmuhe3830 3 жыл бұрын
Shukren teqelqlenal addisun channal
@azezradeh2971
@azezradeh2971 3 жыл бұрын
ማሽ አላህ
@user-br1to8wu1d
@user-br1to8wu1d 3 жыл бұрын
ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ ወላሂ ዴስስስስስስስስስስስ ሢል አላህይጨምርላቺሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤💙💙💙💙💙💙💙💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@fozyatube553
@fozyatube553 3 жыл бұрын
👉ወገኖቼ ይቱፕ ሊቃጥልብኝ ነው ልፍቼ ልፍቻቼ እስኪ በቅንነት እግዙኝ በአላህ ዩትፕ አድስ አመትሊገባ ሁለት ብቻ ቀር በዚህ ውር ውስጥ ሁሉንም አምልቼ ካልስርከብኩ ይቃጣልል ልፍቴ ሁላ እስግ ግቡና ስብ አድርግኝ በትህትና እጥይቃላሁ እህቶች ውንዲምች 💓💓💓💓💓🙏🙏🙏kzfaq.info/get/bejne/r953h8Vm0daymIU.html
@funynastya8123
@funynastya8123 3 жыл бұрын
koy gn yemiyaleksut bechisu new be muhabaw😒
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 3 жыл бұрын
በቅርብ ቀን ነው የሰለምኩት ሰላም እና ደስታ ያለው በእስልምና ነው
@user-yd9qr6jx6i
@user-yd9qr6jx6i 3 жыл бұрын
ትክክል ሁቢ
@Aydaayda08
@Aydaayda08 3 жыл бұрын
Ewunet new yene ehit.. be islmna ye wust selam ena ereft ale
@KY-lo2xl
@KY-lo2xl 3 жыл бұрын
Mashallah berchi ehite
@seiddessie4606
@seiddessie4606 3 жыл бұрын
Allah yatenkirish ehite
@user-iz4th7cs7j
@user-iz4th7cs7j 3 жыл бұрын
መሸአላህእህት ጠክሪ ግንይህንአትሥሚአትከተይ ሽርክነዉየሚናገሩት ታላህሌላ ምንምአይከጀልእነሡግን ሌላየከጀልትበሥበሀቦች
@user-qx8uy6qd3g
@user-qx8uy6qd3g 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን መዙማ እወዳለሁ እናተ ደሞ የሸህ መሀመድ አወልን መንገድ ተክትላችሁዋል በጣም ደስ ይላል
@zaydarahma8519
@zaydarahma8519 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@amaamm2302
@amaamm2302 3 жыл бұрын
ለምንድን
@user-vh2eg9nz1g
@user-vh2eg9nz1g 3 жыл бұрын
እኔ ደሞ አንቺን ወድሻለሁ የኔናት ይመችሽ ፏ በይልን 💚
@user-qx8uy6qd3g
@user-qx8uy6qd3g 3 жыл бұрын
@@user-vh2eg9nz1g ችምት ይበላችሁ ያገሬ ልጆች ወዳችሁዋለሁ
@sumyabintislamallahuakber3378
@sumyabintislamallahuakber3378 3 жыл бұрын
ምን
@khawlathabhiabhi779
@khawlathabhiabhi779 3 жыл бұрын
ባየው ብሰማው አልጠግበው አልኩ ያሰላም እንዴት ደስ ይላል
@zuzutube7235
@zuzutube7235 3 жыл бұрын
ዉዶቼ በዱዓቹ አስቡኝ ትንሽ ያመኛል ለአላህ ብላችዉ😰😰
@seadamohammed4611
@seadamohammed4611 3 жыл бұрын
አይዞሺ ማማ
@user-wi5nf6kn6u
@user-wi5nf6kn6u 3 жыл бұрын
ዙዙየ አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ ሀቢበቲ
@hanannu7939
@hanannu7939 3 жыл бұрын
Alilh afeya yrgesi
@fatumaali4915
@fatumaali4915 3 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ እህት
@suleymanmehammed4351
@suleymanmehammed4351 3 жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ
@user-xp4ow5vr5h
@user-xp4ow5vr5h 3 жыл бұрын
ወየው 😥😥😥😥😥😥😥 ያሠላም ያሠላም ያሠላም 😭😭😭😭😭ሶለሏህ አለይሂ ወሠለም
@selmakemal6526
@selmakemal6526 3 жыл бұрын
ከጠማማው መንገድ እግሬን ለቀየሰው በሼሆቼ ሀድራ ገፍላዬን ላበሰው ተሳብኩኝ ወዳንቱ በወዳጁ ላይ ዘብ በሆኑት ለዲን በሸይኽ ዐብደርይ ዒልማቸው በነካው ርቆ ሰማይ አላህን ባጠሩት ከታችም ከላይ አንድም ቀን ልባቸው ዱንያን ሳያይ ከሳዳቶች መዐድ ዒልምን ሲገበይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@gsdvdf8966
@gsdvdf8966 3 жыл бұрын
ሶለሏሁ አለይሒ ወሰለም ያሀቢቢ ያሙሀመድ እንወዳችሆለን ኑሩልን
@humedali1121
@humedali1121 3 жыл бұрын
Masalh
@alesmudinmedia
@alesmudinmedia 3 жыл бұрын
Aselamualeykum
@alesmudinmedia
@alesmudinmedia 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉት ያጀማአ
@alesmudinmedia
@alesmudinmedia 3 жыл бұрын
በዚህ ቻናል ቁረአን እና ደርስ እና የሱሀባ ታሪኮች ሌሎችም ይገኙበታል የሱሀባ ታሪኮችን በደብ ለመከታተል ሁሉንም ዪቱቭ ቻናላችን በመግባት ሰብስክራይብ አርገው ማየት መከታተል ይችላሉ በዚህ ሊንክ☞☞ kzfaq.info/get/bejne/oJZjg8ykm56-poU.html አስተያየት ወይም ማንኛውንም ሀሳብ በዚህ ያካፍሉን @Esmaelhabeshy
@SaraSara-tu8sp
@SaraSara-tu8sp 3 жыл бұрын
ወላሂ ወላሂ ከተጠበቀው በላይ ያአላህ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ 🥰🥰🥰🥰🥰
@husnabetislam7126
@husnabetislam7126 3 жыл бұрын
Mash allah ya resulela nafkewnl
@alibaba335
@alibaba335 2 жыл бұрын
አቦ የኛ ፉንታ ሰይዲ ያረሱለላህ 'ሰ.ዐ.ወ'። ሰሉ አለል ሀቢብ ''አላሁመሰሌ ወሰሊም አላ ሰይዲና ሙሀመድ🥰😢''
@abdelkerimjemal37
@abdelkerimjemal37 3 жыл бұрын
Mashaallah betam desyilal ketulubet
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
ወንድሚዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርገኝ ከይቅርታጋር
@neimajemal3234
@neimajemal3234 3 жыл бұрын
@@You-ex5rk!
@ferdosahemedefuselae7085
@ferdosahemedefuselae7085 3 жыл бұрын
Mashallhue Alluh regem edemae yewefekachew😘😘😘
@xghvdffgh747
@xghvdffgh747 3 жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله بارك الله فيكم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم
@land6908
@land6908 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ከጠበኩት በላይ ነው
@najuwali7773
@najuwali7773 3 жыл бұрын
Masha allah betam des yilal allah yichemirilachu❤
@hamedihunahmed7951
@hamedihunahmed7951 3 жыл бұрын
Meshalhe allhe ytbkachehu ....jentwa...
@coffetube2074
@coffetube2074 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጎጎት ጠብቀነ ነበር እንኳን በሰለም መጠችው
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስ ስብስክራይብ። አድርጊኝማር
@zabibalove9378
@zabibalove9378 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ በጣም ደስ ትላላችሁ አሏህ ይጨምርላችሁ ባላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ደጋግመው ቢሰሙት አይጠገብም ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
@seedamohammed6909
@seedamohammed6909 3 жыл бұрын
ሶለሏህ አለይሂ ወሠለም
@zemzemmustofa354
@zemzemmustofa354 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርላችሁ። ይሄ ነበር የናፈቀን ሀበሻዊ ቃና !❤ ብዙ ትርጉም ያለው። በርቱልን
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
Abete botawe desr sele werk9chi 💙💙💙🌷🌷
@user-mo4pn4bw2o
@user-mo4pn4bw2o 3 жыл бұрын
ماشا ءالله تبارك الله بارك الله قكوم
@user-ep8yo2kj9g
@user-ep8yo2kj9g 3 жыл бұрын
ያሰላምምምም اللهمَّﷺصَلِّﷺوَسَـــلِّمْﷺوَبَارِكﷺْعلىﷺنَبِيِّنَ✨✨ـــاﷺمُحمَّدﷺ 💘💘💘💘💓💓ماشاء الله
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማር
@khadijakh6577
@khadijakh6577 3 жыл бұрын
MashaAllaha MashaAllaha MashaAllaha MashaAllaha MashaAllaha 👍👍👍👍👍👍👍
@user-lq6mb9me3r
@user-lq6mb9me3r 3 жыл бұрын
masah allah masah allah💖💖💖
@user-ql3xz5lz6n
@user-ql3xz5lz6n 3 жыл бұрын
አረ ወየው መገን ነቢ 😭😭😭💚
@birtukanbirhanu5132
@birtukanbirhanu5132 3 жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ እሄን አጋጣሚ ስሰማው ትውስታዬን ቀሰቀሰብኝ አያቴ በጣም ይነሽድ ነበር የኔ ቆንጆ ለዛሬ ይሁነውና😴
@semirashibeshi9136
@semirashibeshi9136 2 жыл бұрын
Ujjjkkuju
@khalidzeynu3280
@khalidzeynu3280 2 жыл бұрын
Thanks yene eht 🖤
@AbduLbasit-yl3lw
@AbduLbasit-yl3lw 3 жыл бұрын
migerm Timret betam tamralachu Allah Yichemrlachu Muaz ena Fuad
@klove6063
@klove6063 3 жыл бұрын
Masallah jazakm lah kayir
@user-ld9zo2gz3f
@user-ld9zo2gz3f 3 жыл бұрын
ወየውወየውወየው,እግዳሳቦ,,አሏህሀያትይስጣችሁአቦ,,,"ሱለሏሁአለይሒወሰለም
@habibmohammed6046
@habibmohammed6046 3 жыл бұрын
Mashallah good job keep it up.
@rahwanurie5762
@rahwanurie5762 3 жыл бұрын
Allahu akber betam migerm menzuma allah ychemrlachuh wendmoche
@user-rh3ru2rs9r
@user-rh3ru2rs9r 3 жыл бұрын
Msah allah tabiraki allah barutelni😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹
@ethiomerja5335
@ethiomerja5335 3 жыл бұрын
ምንም ኦርቶዶክስ ብሆን መንዙማ እና ነሽዳ ማዳመጥ እወዳለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 3 жыл бұрын
Enem menzuma des yeleg al ,
@fuadumar7831
@fuadumar7831 2 жыл бұрын
Allah Islam yistish
@nejatahmed8949
@nejatahmed8949 3 жыл бұрын
ወየው ወየው ወየው መገን ሙሂቦች ያሰላም ምምምምም አሏህ ይጨምርላችሁ
@hayuti7791
@hayuti7791 3 жыл бұрын
Mashallah. Muaz. 👌👌👌👍👍👍
@fhggfggh8013
@fhggfggh8013 3 жыл бұрын
መሻአላህ ሙአዝየ
@hayathayat3587
@hayathayat3587 2 жыл бұрын
ماشا ءلله "ፊዳከ ያረሱለሏሁ"😭
@titifeeamw1888
@titifeeamw1888 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ገና ከጅምሩ 💔 ትርክክ ያረጋል ምርጥ ስራ አላህ ይጠብቃቹ አላሁመ ሰሊ አላ በድሪ ተማም ወሚፍታሂ ዘላም አላ ሰይዲና ሙሀመድ♥ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@hayatahmed3338
@hayatahmed3338 3 жыл бұрын
Maseallha 👏👏👏😌😍😘
@aminasani5086
@aminasani5086 3 жыл бұрын
Mash allah 🥰
@semira9563
@semira9563 3 жыл бұрын
አብዳሪወች አላችሁልኝ ስሙልኝ ወርቆቸ ደስስስ ነው ያለኝ
@melikfahad2579
@melikfahad2579 3 жыл бұрын
Wellah btm des yelal tru sera mashaAllah 🙏🙏🙏🙏
@nejatmohammedaman9502
@nejatmohammedaman9502 3 жыл бұрын
❤❤ماشاالله صل الله عليه وسلم❤❤
@nuriyaseidler282
@nuriyaseidler282 3 жыл бұрын
😍😍😍 Ma shaa Allah des seli kersa botawe alebabesachu beka mn levbel batekalaye hulu negerachu leyu new 1gna Ma shaa Allah beretu 🙏🙏 👍👍👍 Allahumeseli Weselim Ala nebiyna we habibuna we seyidinaa Muhammed 💕💕💕💕💕 Selelahu. Aleyehi. Weselem ❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️
@zeynebmohammed352
@zeynebmohammed352 3 жыл бұрын
Mashaallah Mashaallah mrtoch Allah ychemrlachu
@mahmudabadr2688
@mahmudabadr2688 3 жыл бұрын
አስተያየት ለመፃፍ ቃላት አጣሁ የምገልፅባችሁ 😲 አላህ ይጠብቅልን ሀያታችሁን አላህ ያርዝመው አህባቢ Mashahallah betam betam des yilal Allah yitebkachu wuedochheee
@rasamin7785
@rasamin7785 3 жыл бұрын
Mashallah wedoche allah yichemerlachu
@rasamin7785
@rasamin7785 3 жыл бұрын
Habib
@user-lt9jv9xn5n
@user-lt9jv9xn5n 3 жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله
@user-jf9vx6no7c
@user-jf9vx6no7c 3 жыл бұрын
ያሰላም ያሰላም ምን እደምል ቃል አጣሁ አሏህ ይጨምርላችሁ በርቱልን ጀግኖቻችን እንግዳሳ
@user-br1to8wu1d
@user-br1to8wu1d 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወላሂ ማሽአሏህ ያሠላም ያሠላም አላሁ አክበር አሏሁ አክበር ወየው ወየው አጀብ አጀብ አላህረጅም እድሜይስጣቺሁ
@fayizakalifa2167
@fayizakalifa2167 3 жыл бұрын
Mashallah mashallah habibi allahye yetabukachuuuuu
@znegnisdetegnawa5908
@znegnisdetegnawa5908 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ የኛ እቁዎች አሏህ ይጠብቃችሁ اللهم صل على سيدنا محمد صلى الله عليه وسلم
@SaraSara-tu8sp
@SaraSara-tu8sp 3 жыл бұрын
ያአላህ ለቀቃቺሁልን 🥰🥰🥰🥰ጀዛኩም አላህ ከይረን
@yehyamosanur754
@yehyamosanur754 3 жыл бұрын
waw mashallah betam des ylalal
@mohammedbaharun9735
@mohammedbaharun9735 3 жыл бұрын
Mashallahe barakalahofick from Texas.
@zainabhzainabh7410
@zainabhzainabh7410 3 жыл бұрын
Waleykum Selam Worahemtulillah Webrkathu
@user-hf5nx1zy2t
@user-hf5nx1zy2t 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በጣም።ደስይላል አብሽሩልን በርቱ
@nanishamuhe9503
@nanishamuhe9503 3 жыл бұрын
Masha allah allah yicemerelachihu betam des yilale
@haniyasiraj2495
@haniyasiraj2495 3 жыл бұрын
ምርጥ መንዙማ ምርጥ ጥምረት ምርጥ ቅንብር እንከን የማይወጣለት መንዙማ አላህ ይጨምርላችሁ
@mewlidun_nafaki
@mewlidun_nafaki 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ድንቅ ስራ ነው አላህ ይጨምርላችሁ። እንኳን ለአሽረፈል ኸልቅ ለወለላየ መውሊድ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን 💚❤መውሊዱን ናፋቂ❤💚
@user-qk5mn9oe8n
@user-qk5mn9oe8n 3 жыл бұрын
አረ አላሀን ፍሩ አይፍቃድም
@alesmudinmedia
@alesmudinmedia 3 жыл бұрын
አሰላሙአከይኩም እዴት ናችሁ እሰኪ አበረታቱኝ ሰብስክራይብ በማድርግ kzfaq.info/get/bejne/pJaCotehutDegIE.html
@kiyayemam658
@kiyayemam658 3 жыл бұрын
Mashaa allaah ❤️❤️❤️💓💓💓🌹🌹🌹💞💞
@user-fb2rl7wg5z
@user-fb2rl7wg5z 3 жыл бұрын
አጅብ አጅብ ያሰኘ መንዙማ ነው ሀቂቃ አጅብ ወሏሂ የድሮውን ጊዜ ነው የመሰለኝ አለባበሳችሁ ቃላት ያጥረኛል 💗💗😘💚💚💚💚💚
@rezikahussein8549
@rezikahussein8549 3 жыл бұрын
Ahhhhhyyy Allahu mosali Alah sayyidina Muhaammed wa Alah Alihi Sayyidina Muhaammed Uuffe nafkot Akatalen Yaa Habbibi😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nabilraya74
@nabilraya74 3 жыл бұрын
Masha Allah walahi das talalchu
@sarahagos2584
@sarahagos2584 3 жыл бұрын
masallh tebreke allh betammm arife nwe❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zn6bu2jl6w
@user-zn6bu2jl6w 3 жыл бұрын
ሀየሀየ ሀየ አይይይይ ሙሃባሁ ያረሱሏሂ የኛ ዉዱ ነብይ 😭💘💘💘💘 😭😭😭😭😭😭😭💘💘💘💘
@user-ob5sh6ck6w
@user-ob5sh6ck6w 3 жыл бұрын
ማሻአሏህማሻአሏህወይኔየነቢወዳጅች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
@selwasumya8924
@selwasumya8924 3 жыл бұрын
Ohhh mashallah Alhe yechmrlach
@hananbinthabshey117
@hananbinthabshey117 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ❤
@mahiraman3952
@mahiraman3952 3 жыл бұрын
Sellalahu Allehi Wasalam 💕💕❣ Loved it!!😍👏👏👏👏👏 Ma Shaa Allah
@Hanan_Hanan390
@Hanan_Hanan390 3 жыл бұрын
Allha yechemerelachu❤️❤️❤️
@saadayonis8136
@saadayonis8136 3 жыл бұрын
Mashallah barakllahu fikum
@timajidris6272
@timajidris6272 3 жыл бұрын
Ma Sha Allah
@abubekermuhaba5596
@abubekermuhaba5596 3 жыл бұрын
Masha alla😘❤
@esmailmuhaba3951
@esmailmuhaba3951 3 жыл бұрын
Barekela
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
ወንድሚዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አደረገኝ
@ummomuhammad1375
@ummomuhammad1375 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ እጅግ በጣም ደስ እሚል ነው
@seidaali1424
@seidaali1424 3 жыл бұрын
ماشاء الله صلى الله عليه وسلم
@saadabahir12
@saadabahir12 3 жыл бұрын
Masha Allah baraka Allahu feekum
@user-dq2qh7gi4n
@user-dq2qh7gi4n 3 жыл бұрын
ማሻአላህ መሂቦቸ በጣም ደሰ ይላል አላህ ይጠብቃቺሁ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚👏👏👏👏👏👏👏👏 ሀዬ ሀዬ ሀዬ ወላሂ ቃላት አጠረኝ ብቻ አላህ ያቆያቺሁ 👏👏👏👏👏💚💚💚
@khawlathabhiabhi779
@khawlathabhiabhi779 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ የኛ እንቁወች
@rahimaayoutube691
@rahimaayoutube691 3 жыл бұрын
بارك الله فيكم والله ماشاء لله
@emanemanita2081
@emanemanita2081 3 жыл бұрын
M.allah betam tru gtem alew
@Hassyesofu
@Hassyesofu 3 жыл бұрын
haye uffffaaaaaa hayate welahi Endewem lebe dema 👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏haye nebi nebi
@yaallh9392
@yaallh9392 3 жыл бұрын
Uffffffaaaaaaa habibi walhi Bateman leba yademala hayee neb nebii😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙀🙀🙀🙀🙀🙀🙀🙀🙀🙀🙀🙀🙀🙀🙀☝️☝️☝️
@bintislaamislaam215
@bintislaamislaam215 3 жыл бұрын
Maasha Allah maasha allaah maasha allaah الله يحفظكم
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 3 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን 🙏🙏 ጨረቃ ጀንበሩ
@tube5941
@tube5941 11 ай бұрын
muaze adnakik negn,masha allah dimtik gin lemindinew allahin yematiwedisew ere allahin fira!isti ande inkuwan ya allah ya allah,bel isti wendime!
@rezikahussein8549
@rezikahussein8549 3 жыл бұрын
Salallaahu Alleyhi wosalam maasha Allaha
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
@user-mm1kf3ot3p
@user-mm1kf3ot3p 3 жыл бұрын
ደስስስስ ስትሉ ያረቢ የሃቢቡና አይን በጀነት ያሳየን አላህ😭☝💔
@kheyriamohamed7747
@kheyriamohamed7747 3 жыл бұрын
Ameen ya rabi
@AA-ej5lw
@AA-ej5lw 3 жыл бұрын
Masha Allah Allah yxamerlatu
@amurisavage9380
@amurisavage9380 3 жыл бұрын
S.A.W Mashala 👏👏👏ዝዝዝዝዝ
@judiyashemsu6301
@judiyashemsu6301 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ከዚህ በላይ በዲን ያልቃቹ ወንድሞቼ
@aminathajikamal5187
@aminathajikamal5187 3 жыл бұрын
ሙሀባ ያለበት ያስታውቃል ፊቱ Mashaa Allah tabarakaa Allah 20tttttttttttt hoboche ❤️❤️❤️
@kedir_yimer
@kedir_yimer 3 жыл бұрын
allah yichemrelachihu mesha allah wedachihalehu 👍👍👍❤❤❤❤❤
@kedir_yimer
@kedir_yimer 3 жыл бұрын
ma sha alluah
@lejfaffu5095
@lejfaffu5095 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው ማዲሆቻችን ሀያት ብያለሁ አላህ ዕድሜያቹን ለ ህይር ያርዝመው
@ahmedhasenali4764
@ahmedhasenali4764 3 жыл бұрын
Hayat wolahi ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@esmael28
@esmael28 3 жыл бұрын
Wow amazing 👏👏👏
@fatima5774
@fatima5774 3 жыл бұрын
Masha Allah masha Allah masha Allah
@zenatnmas102
@zenatnmas102 3 жыл бұрын
ሀቢቢና መሀመድ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም
@kedir_yimer
@kedir_yimer 3 жыл бұрын
Ejig ejig ejig betaaammmm kelbn yemiars mrnzumaaa😍😍😍
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 37 МЛН
ሶለላህ_ዓላ_ሙሀመድ ||ፉዐድ ሸምሱ(አል ቡርዳ)
14:59
Al Faruk Multimedia Production
Рет қаралды 569 М.
ዙል ጀላል | ልዩ የጣምራ መንዙማ || Zuljelal New Amharic Menzuma
13:19
As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ
Рет қаралды 423 М.
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН