No video

Shaving my hair off 😱 Big chop❗ፀጉሬን ተላጨሁት😱 ዛሬ ልጄ ብድሯን መለሰች😄

  Рет қаралды 9,848

Kiya's family

Kiya's family

Ай бұрын

My other channel Kiya Tube 👇
/ kiyatube4
Instagram / lovekiya4
Facebook / kiyalove99

Пікірлер: 54
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Ай бұрын
ከዚህ በፊት ስለ ፀጉር መላጨት የሰራሁትን ቪዲዮ ካላያችሁት ይኸው👇 kzfaq.infodIlQ1CxLFqk?feature=share
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Ай бұрын
ቆንጆ ነው ኪዩዬ ለኔ ፀጉሩ ይሻላል❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Ай бұрын
በጣም በጣም ወድጄዋለሁ ፀጉርሽ ለዚህ style የሚሆን ነው ፊትሽ ላይ perfect ሲያምርብሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏❤
@samsamsun367
@samsamsun367 Ай бұрын
​​@@Kiyasfamily ግን በእስታዬል ቢሆን እኔ ግን ይሄ አያስጠላብሽም
@Sarah1543-yn4gf
@Sarah1543-yn4gf Ай бұрын
ደግ አረግሸ ኪያዬ ያድጋል አንቺ ዘዴ ሰለማታጪ ታሳደደጊዋለሸ በቶሎ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Ай бұрын
አይ ኪያ ደሞ ትሰሪዋለሽ መሰናበትሽ ነው 😆😆😆ያንች አምሮብሻል 🥰የማሚ ግን ሁለተኛ እንዳቆርጫት 😊
@haimanotgbremedhin6493
@haimanotgbremedhin6493 Ай бұрын
Tsegur bet hedesh be styil bitikorechiw tiru neber yihe 1960 styil mesele
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Ай бұрын
ኪያዬ አይዞሽ አሁን ያድግልሻል::
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Ай бұрын
ክክክክክክ ብድር በምድር 😂😂😂😂 ልጅሽን አስደሰትሻት 😂😂 ፀጉርሽ ሉጫ ስለሆነ በአጭሩ ውበት አለው ያምርብሻል እኔም ለመቆረጥ እያሰብኩ ነው
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Ай бұрын
🤣🤣🤣አመሰግናለሁ🙏 ፀሁርሽ እረጅም ከሆነ ስትቆረጪ ዶኔት አድርጊው❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
እውንትሽን ንው እኔም ፀጉር የምወደው ከሚርዝም ብዙ ሆኖ ፍፍት ያለንውየኔም ፀጉር እንዳንቺ ሉጫ ሆኖ በጣም ትንሽ ንው በራሴ ፀጉር ሁሌ እናደዳለሁ ከርዳዳ ሆኖ ብዙ ቢሆን እመኛለሁ ደሞ የሚገርመው ያድጋል ግን ባጭሩ ቶሎ ቶሎ ስቆርጠው በቃ በዛ ብሎ ይታያል አሁን አንቺ በጣም ተስማምቶሻል👍👌
@user-zy7zu7kr3g
@user-zy7zu7kr3g Ай бұрын
Sew gen yalewen ayewedem yene bezatu lenegeresh alchelem bazalay erezem new bexam yemenorew wechi new k lij gar menkebakeb alchalkum bexam gize yewesedal lucha zegur say yene qexelay kemihon lucha bihon elalew😂
@Rick_the_D
@Rick_the_D Ай бұрын
It is okay. Don't worry about it
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 Ай бұрын
ሌላ ስው መስልሽ ገና ሳይ ክው ነው ያልኩት ::በይ በናቹራል አሳድጊው
@opheliabrown5257
@opheliabrown5257 Ай бұрын
Hi there. Happy Tuesday 1st July 2024. Viewing from London England
@user-qi1zf5gn8v
@user-qi1zf5gn8v Ай бұрын
ትንሹን ልጅሽን መሰልሽ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Ай бұрын
አይገርምም ብዙ ሰው ነው እንደዚህ ያለኝ
@user-hana365
@user-hana365 Ай бұрын
እኔም እረዥም ፀጉር አልወድም 👍♥️
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 Ай бұрын
ምነው ምን መጣ?
@hqqseybahiru4341
@hqqseybahiru4341 Ай бұрын
ውይ ለምን
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt Ай бұрын
😂😂 አፍላ ጎረምሳ መሥለሻል ግን ሴት ሥትቆረጥ ለምንዲነው የሚያሥጠላኝ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣👍
@user-zy7zu7kr3g
@user-zy7zu7kr3g Ай бұрын
Kiya enem tesebabero begh wesex wesexu lelachew asebe gen endanchi lucha ayedelem gen xenkara hono qumetu qexelay new gen bezat selalew endet aseyezewalew feraw
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Ай бұрын
በጣም ያምራል
@tsegiyared8482
@tsegiyared8482 Ай бұрын
ስስ ሰለሆነ አሪፍ ነው ኪያዬ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Ай бұрын
🙏❤
@LiliLemlem-nw1dz
@LiliLemlem-nw1dz Ай бұрын
ዋውዐግን በጣም ታምርያለሽ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@MesiGemechu
@MesiGemechu Ай бұрын
ዉይይይ ክያዬ
@LiliLemlem-nw1dz
@LiliLemlem-nw1dz Ай бұрын
ውይ ኪያዬ ምነው
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Ай бұрын
🤷‍♀️
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 Ай бұрын
Pu minew yene enat wondawondi meselshi Elko 😢 are tegab sewu endet lasadig bilo mekera yiqamsal 😅
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Ай бұрын
🤷‍♀️
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 Ай бұрын
ግን ያምርብሻል
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if Ай бұрын
ምነው እቴ ለማየት እንኳን ከበደኝ ለምንድነው ለፀጉር የማትሳሺው ስለሚያድግ አረተይ
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg Ай бұрын
እኔም ፀጉሬ በተኩስ ተበላሽቶብኝ ነበር ኣሁን ሁሉንም ተላጨሁት ኣሪፍ ፀጉር ይበቅልልኛል ብዬ ተስፋ ኣደርጋለሁ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Ай бұрын
እሳት ጥሩ አይደለም ከተቻለ ያለእሳት ማሳመር ነው አሁን ቆንጆ ሆኖ ይበቅልልሻ ገና መብቀል ሲጀምር በደንብ ትሪት ማድረግነው
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg Ай бұрын
@@Kiyasfamily እሺ እማ
@user-zy7zu7kr3g
@user-zy7zu7kr3g Ай бұрын
Esekemiyadegelesh men zede new yemeteqemiw lelach asebi neber
@user-yf5ry3cz9v
@user-yf5ry3cz9v Ай бұрын
ውውይይይ ግን አምሮብሻል❤❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@fevenseleshi7546
@fevenseleshi7546 Ай бұрын
If you shave your hair why you don't donate for cancer center 😢
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Ай бұрын
Yes I'm going to.
@mismtg5829
@mismtg5829 Ай бұрын
Weyne chkanesh endet aschalesh
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 Ай бұрын
በሰላም ነው
@Mimi-no2oj
@Mimi-no2oj Ай бұрын
Tenesabesh demo 🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Ай бұрын
🤣🤣🤣😄🤷‍♀️
@user-zq9pl5sc1b
@user-zq9pl5sc1b Ай бұрын
Not nice
@wessnMkonnen
@wessnMkonnen Ай бұрын
እርፍ ምንጉድ ነሽ እንደው 😂
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily Ай бұрын
😄🤷‍♀️
@diduhb3475
@diduhb3475 Ай бұрын
I am sorry, I didn't like it.
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 Ай бұрын
ምነው ምን መጣ?
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 35 МЛН
Cultural shock & Living in Hungary (Debrecen) as a black woman
14:50
በዙ ሰው ለውጥ ያየበት ጸጉራችንን ዋው ያስባለው
19:46
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 82 М.
ልብ የሚነካው የፋሲካ ታሪክ
15:42
Yared Negu
Рет қаралды 297 М.
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47