No video

Sheger Cafe - Legalty_Issues_of_Hosting_AU,UNECA_&_Others_week_one Abdu Ali Higera With Meaza Birru

  Рет қаралды 6,080

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#Ethiopia #ShegerCafe #AbdualiHigeraWithMeazaBirru
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZfaq: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 10
@semerefeleke5415
@semerefeleke5415 5 ай бұрын
Long Live to Guad Abdu Ali and w/ro Meaza
@user-zq1tw8hc7e
@user-zq1tw8hc7e 5 ай бұрын
አንተ ብቻ ብትናገር አይ አፍ ሁሌም ጣፍጭ ነው ጋሽ አብዱ አሊ ሂጅራ መልካም የረመዳን ፆም ይሁንልክ መአዚ አንቺንም እንዲሁ መልካም ፆም ብያለው ❤❤
@user-vq4bi2je7w
@user-vq4bi2je7w 5 ай бұрын
የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካውያን ቤት ናት ብለን ከተነሳን አፍሪካውያን ወንድሞቻችን የሚገባቸውን ክብር ልንሰጣቸው ይገባል!!! በቅርቡ በነበረው የአፍሪካ ህብረት እንኳ ለቪዛ 150$ መክፈላቸው ሳያንስ (ለአፍሪካውያን ነጻ ቪዛ መኖር አለበት!!! ማንም ቤቱ ከፍለህ ግባ አይባልም) ለሰዓታት ለመክፈል እንዲጠብቁ ተደርገዋል። በእውነት በጣም አሳፋሪ ነው!!! አሁንም አስተሳሰባችንን ከፍ ካላረግን እና መንገዳችንን ካላረምን የፈራነው ደርሶ በታሪክ ተወቃሽ መሆናችን የማይቀር ነው!!! እባካችሁ እንዲህ ተጨዋውታችሁ ከማለፍ ባለፈ የሚመለከተውን አካል ለነገሩ ትኩረት እንዲሰጥ አመላክቱ እባካችሁ!!
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 5 ай бұрын
ይሄ ሀገር እኮ ተቆርቋሪ የሌለው ሀገር ሆኖአል ። ተንኮለኞች ሕዝቡን እያስመረሩ ነው ።በዚህ ከቀጠለ አፍሪካውያን ራሣቸው ተባብረው እንውጣ ማለታቸው አይቀርም ።።።ሌላው ደሞ አዲስ አበባ በኑሮ ውድነት ከአፍሪቃ ሀገራት ሁለተኛ ሆናለች። ይህም ከባድ ተጽእኖ ያመጣል ።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 5 ай бұрын
ለአፍሪካውያን አዲስ አበባ እንድትመቻቸው ከአየር መንገድ ጀምሮ ፤ ሆቴሎች ፤ ሱፐርማርኬቶች፤ ገበያዎች ፤ ወዘተረፈ ምቹ እና ርካሽ መሆን አለባቸው ። ለሁሉ ነገር መስገብገብ ግን እንግዶቹን የሚያርቅ ስለሆነ ካሁኑ ማሰብ ያስፈልጋል ።
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 5 ай бұрын
♥️👏💫
@fantasennay
@fantasennay 5 ай бұрын
ዋናው አላማ የጎደለውን ነገር ለማሳየት ነው ወይስ ብቃት የለም ለማለት ነው። የታርጋ መፍታቱ ለምን እዚህ ጭውውት ውስጥ እንደገባ አልገባኝም። ባለፈው በባህር በር ውይይት ላይም የታዘብኩት ጉዳይ አለ እና እባካችሁ በውቀታችሁ አገራችሁን አግዙ። እዚህ የስለጠን የሚባለው አገር ሆድ ይፍጀው እያልን ነው እንጂ ስንት የሚገርም ነገር እናያለን።
@ia6750
@ia6750 5 ай бұрын
They have no filter yemilun ewnetachewin new
@ephremtamiru6315
@ephremtamiru6315 5 ай бұрын
መአዛ በጣም ትልቅ ጥያቄ ነበር ያነሳሽው ቅዝምዝም ወዲህ ሆነ እነጂ። ጥያቄውን የሚያነሱት እነማን ናቸው? እኛ ያልታየንን ነገር አለ ወይ? በዘር ፖለቲካ እየታመስን እያነስን ነው። ትላንት እኤርተራ ተገንጥላለች። ዛሬ ትግራይ እገነጠላለሁ እያለች ነው። ህገመንግስታችን ላይ መገነጣጠልን የፃፍን፣ ለህብረት ምንም ምሳሌ መሆን የማንችል ሆነን ተሰርተናል። በዚህም ምክንያት የሚመጣውን እያዩ ይሆናል የአፍሪካ ህብረት ይነሳ የሚሉን።
@getachewbihonlign3041
@getachewbihonlign3041 5 ай бұрын
😅ያሳዝናል ይህን ሁሉ አርቲ ቡርቲ ወሬ የምትዘላብዱት ግብጽ ጎዶላችሁን ስለምትሞላላችሁ ነው ወይንስ ብሔር እና ሀይማኖት ጠልፏችሁ? በዚህ እድሜያችሁ ለድ ማሸርገድ አይነፋም
Sheger Cafe - ባህል እና ሐይማኖት Abebaw Ayalew With Meaza Birru
30:14
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 12 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 44 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 16 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 12 МЛН