No video

Sheger FM Yechewata Engida Dawit Wolde Giorgis With Meaza Birru ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ከመዓዛ ብሩ - የጨዋታ እንግዳ

  Рет қаралды 34,321

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Ethiopia Sheger Fm Yechewata Engida Dawit Wolde Giorgis With Meaza Birru ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ከመዓዛ ብሩ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
/ @shegerfm1021radio
#Ethiopia #ShegerFM #YechewataEngida #MeazaBiruu

Пікірлер: 80
@merondebele4217
@merondebele4217 10 ай бұрын
ለሀገራችን ለሰጧት አገልግሎት ከልብ እናመሰግናለን ሻለቃ🙏
@danielwoldu1855
@danielwoldu1855 3 жыл бұрын
I respect mr Dawit Father ,mr woldegewergis was real Ethiopian and his son .we are proud of your Father
@lilykonjo9720
@lilykonjo9720 5 жыл бұрын
Shaleka Dawit bizu tarick yawkalu it is good to know about Ethiopian history.
@Plaza700
@Plaza700 5 жыл бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽 Mr. Dawit thank you for stating the truth! always great listening to your conversation and makes it even lovely with Meaza asking the question!!! Thank You! Eritrea and Ethiopia are the same 👍🏽👍🏽👍🏽
@tesfutewoldberhan8756
@tesfutewoldberhan8756 5 жыл бұрын
no ur wrong.not same--2 countries 2 people....2 flag---2 passport..eritrea is independant state
@SAMdave183
@SAMdave183 5 жыл бұрын
በፍጹም እንድ ሆነው አያውቁም:: ሚኒሊክ የኤርትራንምርኮኞች እግርና እጅ በመጥረቢያ ቆረጠ (ማስርጃ አለ) እነ አቶ ዳዊት የአቆርደትን ህዝብ በታንክ ጨፈለቁ ቤታቸውንም አቃጠሉ::
@Plaza700
@Plaza700 5 жыл бұрын
Keep denying the truth because that serves your level ignorance! You are so ignorant to rush into talking, I didn’t say they are the same country now. European colonist and the creation of countries in the modern era played a role into which country is which border. Don’t fucking think somehow it is some kind of privilege for Ethiopians to be together with Eritrea or vise versa.
@SAMdave183
@SAMdave183 5 жыл бұрын
Plaza700 አዋቂ ለመምሰል አትሞክር:: አውሮፓውያን ከመምጣታቸውም በፊት ኢትዮጵያ የምትባል አገር ራሱዋ አልነበረችም ይህ የሩቅ ታሪክ አይደለም:: አጼ ዩሀንስ ደጋውን ኤርትራ በከፊል ላስገበሩ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ እንድ ነበሩ እንዳትለኝና እንዳልስቅ:: አሉላም የሀንስም እንድም ቀን ምፅዋን ወይም አሰብን ረግጠዋት አያውቁም ቱርኮች ግን ነበሩ:: መጀመሪያ ታሪክን ማወቅ ያስፈልጋል ይህ በጣም በጣም የቅርብ የማይካድ ታሪክ ነው::
@Plaza700
@Plaza700 5 жыл бұрын
Mr. Samuel እሺየኛ አዋቂ:: There was no country called Eritrea before the Italian created after the scramble for Africa. In fact no single country in Africa with the same boundary as today existed prior to the conquest of Africa by the Europeans! It is the Europeans who made the all the boundaries and shapes of most African countries with the exception of those seceded since then or of course Ethiopia. So Ethiopia’s situation was different because Minilik II was already building the nation through expansion of what’s believed to be the historically under the same rule. So for your ጉንጭ አልባ argument, there was no Eritrea before the Italians but the area was mainly Abisinian Empire.
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
From the beginning Eritrea shouldn’t be federated! It should be united just like any other states!
@birukelsa
@birukelsa 5 жыл бұрын
Big shout out to Meaza to bring one of the finest person in the east Africa politics 🙏👌
@user-xx9eo1cn3m
@user-xx9eo1cn3m 5 жыл бұрын
የአፍሪካ ችግር የፖለቲከኞቿ ሆዳምነት ነው።አንዴ ስልጣን ላይ ከወጡ ከሞት በስተቀር የሚያወርዳቸው የለም።ይህ ግለሰብ በስልጣን ዘመኑ ለሰራው ወንጀል በተጠየቀ ነበር።"በመደመር " ስም ስንቱ ወንጀለኛ ታለፈ።ወይስ 33 ዓመት ከሀገር ውጭ ስለኖረ ወንጀሉ ተሰረዘ?
@omyish5043
@omyish5043 5 жыл бұрын
ምንድነው ማስረጃህ ? አንድ ነገር ሰው ላይ ስንለጥፍ በማስረጃ መሆን አለበት
@user-xx9eo1cn3m
@user-xx9eo1cn3m 5 жыл бұрын
@@omyish5043 የምን ማስረጃ?መጀመሪያ ግለሰቡ ማን አንደሆነ ማወቅ ያስፈልጋል።ለመሆኑ የትኛው የደርግ ባለስልጣን ነው ከወንጀል የፀዳው?ዛሬ ግለሰቡ እንደጲላጦስ እጁን ታጥቦ ከደሙ ንፁህ ነኝ ቢል ማን ያምነዋል።
@danielwoldu1855
@danielwoldu1855 3 жыл бұрын
ይህን ጋጠወጥ እና ስድ ንግግር መቸ ነው የምትተውት
@p.3914
@p.3914 5 жыл бұрын
ሻለቃ በመጀመርያ ላድንቆትና ላመስግኖት እፈልጋለሁ። ከጥቂት የኢትዮጵያ ባለስልጣኖች የነበረው የኤርትራ ትግል እውነት በመናገር ቀዳሚ ኖት ብል ማጋነን ኣይሆንብኝም፡፡ ሆኖም ግን "የኤርትራ ህዝብ ኣብዛኛው በኢትዮጵያውነቱ እንድሚያምን ደረቴን ነፍቸ መናገር እችላለሁ" ላሉት ግን እንደዛ ቢሆን ኖሮ ኣሁን ያለንበት ሁኔታ ባልደረስን ነበር፡፡ ምናልባት እንዲህ ሊሉ የቻሉት ኣንዳንድ ኣድርባይ ኤርትራኖች ለስልጣን እና ለጥቅም ሲሉ "ሓንቲ ኢትዮጵያ" እያሉ ባንዴራም ሆነ ሌላ ኢትዮጵያዊ የሚስመስሉ ነገሮች ሊዩዙ ይችላሉ፡፡ በርግጠኝነት ግን ኣብዛኛው ኤርትራዊ ከኢትዮጵያ ለመቆራኘት ፍላጎት ኣልነነረውም፡፡
@efuyegela1959
@efuyegela1959 5 жыл бұрын
How do you know?.. I never had bad feeling about Ethiopia and many of them in my neighborhood too. We were just fine!
@salamsselmon1621
@salamsselmon1621 Жыл бұрын
ልታፋር ይገባአል የዚህ ሰውልጅ
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
Mengistu hailemariam’s mistake made Eritrean to fight for independence!
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Жыл бұрын
አይ ሻለቃ ዳውት
@birukelsa
@birukelsa 5 жыл бұрын
Aren’t you guys suppose to upload the second part of the video or we have to wait another week
@SAMdave183
@SAMdave183 5 жыл бұрын
አቶ ዳዊት እንዴት የጠላ መጠጫ ኩባያ ሚኒሊክ ስለሚባል የኤርትራህዝብ ለሚኒሊክ አክብሮት አለው ይላሉ ???? ሚኒሊክ አይደለም እንዴ 800 ኤርትራውያን የአድዋ ምርኮኞችን እጃቸውን ከሰጡ በኃላ በመጥረቢያ እጃቸውና እግራቸውን የረጡት:: ይህን ዘግናኝ ታሪክ የኤርትራህዝብ መቸም አይረሳውም:: በመጽሀፍ እንጽፈዋለን ለልጆቻችንም ታሪኩን እነግራለን::
@user-kh4ub5qx9l
@user-kh4ub5qx9l 5 жыл бұрын
የጣሊያን አሽከሮች፡ መስቀል ነበር እነሱን፡ ጉሓፍ አስካሪስ
@SAMdave183
@SAMdave183 5 жыл бұрын
ኢያሱ ዘአዲስ አበባ ክክክክ ኢትዮጵያ እኮ ገመድ መስራት አልጀምረችም ነበር:: ሰው ለመስቀል ገመድ ያስፈልጋል ገመድ አፍ
@efuyegela1959
@efuyegela1959 5 жыл бұрын
Liar!..unless you did it yourself this is fake news. Tultula!!
@zidomm8357
@zidomm8357 11 ай бұрын
Major Dawit is wise and educated man not Like you stupid Tigre shaebia
@mahtate1930
@mahtate1930 5 жыл бұрын
Dear Shaleka Dawit, there is no question that you were one of the very few Ethiopian officials who win many Eritrean hearts, thats why some people still mention your name....but for saying that monument has to be build for the Ethiopian soldiers is unthinkable in our generation, it like asking the Jewish to build Nazi monument in Tel Aviv. I have a great respect for trying to mention the distruction which was caused by the Ethiopians in the 30 years of occupation, you dont see that often from your side. Its great to hear your conversation, eventhough I dont agree with some of your opinion about the eritrea people that we had ethiopian feeling, i dont believe on that! its like saying that all addis people were crazy about Meles because you see them crying when he is dead.
@goitomsium7484
@goitomsium7484 5 жыл бұрын
የኤርትራ ህዝብ ከፌዴሬሽኑ በፊት በደህና ግዜው, ህዝቡ ወኪሎቹን በዲሞክራስያዊ መንገድ መርጦ ፓርላማውን ኣቋቁሞ, ህገመንግስቱን ኣርቅቆ ጥሩ መንገድ ጀምሮ ነበር። ኢትዮጵያውያን ያንን የኤርትራውያንን ህገመንግስት እና ጥሩ ጅምር እንደ ጸጋ ኣይታቹህ ልትጋሩትና ያንን ኋላቀር ፊውዳል ስርኣታችሁን ለመቅረፍ ብትሞክሩ ኖሮ, የኤርትራውያንን ልብ በፍቅር ገዝታቹህ ውህደቱም በሰላም ሊፈጸመ በቻለ ነበር። ሃይለስላሴም ሆነ እናንተ እነ ዳዊት ግን የጎረቤትን ጥሩ ነገር በቅንነት ለመጋራት ከመፈለግ ይልቅ, እንደ ቅናተኛና ምቀኛ ጎረቤት ሆናቹህ, ያን የኤርትራን ፓርላማና ህገመንግስት በሃይል ኣፍርሳቹህ ወደኋላቀሩ ወደ ፊውዳል ስርኣታቹህ ልታስገቡት ሞክራቹህ። በዛ ጦስ ግን እናንተ ከዳር ሆናቹህ ሁለቱን ምስኪን ህዝብ ኣጨፋጨፋችሁት። እዝጋብሄር ብቻ የስራችሁን ይፍረድባቹህ።
@efuyegela1959
@efuyegela1959 5 жыл бұрын
You smell shabya and you have fed shabya fake story very well. Everything what shalka have said is absolutely true, because I was there and I am an eye witness.
@goitomsium7484
@goitomsium7484 5 жыл бұрын
@@efuyegela1959 ሻለቃ ተብዬውን ንግግር በደምብ ከሰማሀው, እሱም እኮ ኣምኗል የኤርትራን ፓርላማ ኣባላት በሰራዊት ከበው ስለውህደቱ በግድ እንዲፈርሙ እንዳስገደዷቸው። እና የትኛውን ነው የፈጠራ ታሪክ ያልከው። በጣም ነው የሚገርመው። ሃይለስላሴ ካለፈ ስንት ዘመን ቢሆነውም, የ ፊውዳል ስርኣቱ የጭሰኛ የጉልተኛ ስርኣቱ ሽታው ገና ያልለቀቃቹህ መሆኑ በጣም ነው የሚያሳዝነው
@lovemab2256
@lovemab2256 5 жыл бұрын
@@goitomsium7484 አሁንም የአብይ መንግስት ከሃይለስላሴ ባልተናነስ ተንሾኮ ገብቶ የኤርትራን ዘርና ህዝብ ለማጥፋትና የበሃር ጥማታቸውን ለመወጣትና ህዝባቸውን ቁልፍ በሆነው የኤርትራ ቦታላይ ማስፈር ነው ግን ይሄ አይሆንም መቸውም ኤርትራዊ ጽኑና ጠንካራ ህዝብነው አይበገርም ድልና ሰላም ለኤርትራ ህዝብ!!!!!!!!
@goitomsium7484
@goitomsium7484 5 жыл бұрын
@@lovemab2256 በጣም ኣመሰግናለሁ ለኣስተያየትህ። ሬድሲ ኬኛ እሚለው ስምህ ግን ምን ማለት እንደሆነ ኣልገባኝም።
@lovemab2256
@lovemab2256 5 жыл бұрын
@@goitomsium7484 I am from Eriteria red sea ኬኛ ማለት በኦሮምኛ የኛ ማለትነው ስለዚህ i just want to tell them redsea is ours /for eriterians only/
@dahlakdahlak9695
@dahlakdahlak9695 Жыл бұрын
Eritrea and Ethiopia never been administered in/by one central administration even1before WWII . Ethiopia should not tipped /pushed or involved in Eritrea's issues even after 1941. There was no need so called federation even by the symbolic complications conferences via UN or by ill interests of አመrica Eritrea should be by Eritreans . Ethiopia was not stable or better itself in 1940s even as a fictional disorder if not no where near a country to involve for the interest of its people. More stability for Ethiopia from the ill ethnicities or language /languages based dangerous federalism ? More stability,peace,progress and more cooperation between Eritrea and Ethiopia .
@solomon6733
@solomon6733 11 ай бұрын
ምነው ስው አጣችሁ?
@omyish5043
@omyish5043 5 жыл бұрын
የኔ አባባል ሁሉም ሰውን ከደሙ ንፁሕ ነው ለማለት ሳይሆን አንተ እጅ ምን በቂ መረጃ አለ ነው ? ለምን ብትል ጥፋተኛ ነው ያልከው አንተ ነህ እኔ ነው አይደለም ሳይሆን መረጃ መረጃ ነውውውው።
@sarsweet1028
@sarsweet1028 3 жыл бұрын
በመጨረሻ የተናገረከውን አዘበራረቅከው ኤርትራዊያን አንተ እንዳልከው ከሆነ የንግስት ሳባ ልጅ ለሆነው ለቀዳማዊ ምኒልክ እንጅ ለዳግማዊ ምኒልክ አይመሥልም ክብር የነበራቸው
@ewnetuferede5454
@ewnetuferede5454 5 жыл бұрын
ሻለቃዬ እድሜና ጤና ተንቀሳቃሽ የታሪክ ማህደር ብዬ ብጠራዎ አድናቆቴን ለመግለፅ ከመነጨ ቅን ፍላጎት ነው የኤርትራን ህዝብ ለኢትዮጵያዌነቱ ምን ያህል ፍቅር እንደነበረው የገለፁት ላይ ብጨምር ልጆቻቸውን ሲሰይሙ ኢትዮጵያ ብለው የሚስይሙ ብቸኛ ዜጎችም ነበሩ በጥፋት በኩል ደግም ጣልያንን ከነመሳሪያቸው እየተዋጉ ከኢትዮጵያ ጦር ጋራ በመቀላቀል ለነፃነት ትልቅ ድርሻ ያበረከቱ የቀይ ባህር በራችን ደጀኖች በመሆን ለዘመናት መስዋዕት ሲከፍሉ የኖሩ በጥርጣሬ ሲታዩ ቀጥሎም ትልቅ በደል የደረስባቸው ሀቀኛ የኢትዮጵያ ልጆች ናችው ኤርትራዊያን ኢትዮጵያን በቅነት በታማኝነት ያገለገሉ ሠራተኛ ህዝቦች ናቸው ፖለቲከኞች እነ ጋሽ ኢሳያስ ደግም አሁን በተራቸው ፍዳቸውን እያበልዋቸው ነው እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ይታደጋቸው መዓዛ ለኤርትራውያን ነፃ ወጥተናል ብለው ሳይሆን ጣልያን ከኤትዮጵያ ሲወጡ የተደስቱት ከዓላማቸው አንዱ ስለተፈፀመ እንጅ ኤርትራ አገራቸውማ ገና ነፃነትዋን አላገኘችም ሀገር ፍቅር ማህበሩም በኢትዮጵያ በኩል እጅ ጠምዞ አንድነት የሚለው በጣም አስቸጋሪና ክህደት እንደፈፀሙ ተደርጎ እስካሁን በኤርትራውያን ይቆጠራል
@jonasmussie1569
@jonasmussie1569 5 жыл бұрын
ምን ዓይነት ደደብ ነው እባክህ ባንዴራውንንና ምኒሊክ የኤርትራ ሕዝብ የሚያከብሩት በግድ ነው።ስንት ተጨፈጨፉ ስንት ታሰሩ እኔ ራሴ ትዝ ይለኛል በደርግ ግዜ ባንዴራ ሲሰቀል ለምን ኣልቆምክም ብለኝ ወህኒ ቤት ኣደርኩኝ።እባካቹ ያለነበረ ታሪክ ኣትናገሩ።
@efuyegela1959
@efuyegela1959 5 жыл бұрын
Lair!..nobody was forced to do that because I was there and I am a witness.
@Addisuand
@Addisuand 5 жыл бұрын
most derg officials who were in jail during the past 27 years r free now and during the old Eprdf administration (President Girma w/gorgis played a role on this). This past year alone, the new Ethiopian administration have gaven an official mercy (about 23,000 ppl)the ones who were abroad, that were on wanted list, this includes derg administration officials. This is what is on the ground in Ethiopia... Did most Eritreans know that?
@efuyegela1959
@efuyegela1959 5 жыл бұрын
First of all you are a liar. Even if it is true...so what?...tultula!
@efuyegela1959
@efuyegela1959 5 жыл бұрын
Liar!..so what?.. tultula!!
@yohannesbaraya4269
@yohannesbaraya4269 5 жыл бұрын
የኤርትራ ገዢ ወይስ ኣስተዳዳሪ? ቃላት ትርጉም ኣላቸው? በኣግባቡ መጠቀም ያሻል። የቅኝ ገዥነት ኣባዜ ከሌለ በስተቀር.....
@uthman9979
@uthman9979 5 жыл бұрын
Barya ayatochih tegeztew new ke congo yemetut
@baldinib1055
@baldinib1055 5 жыл бұрын
Leba mesri ena bochecham sew endenber merdat chiyalew
@simonyohannes3195
@simonyohannes3195 5 жыл бұрын
Ante dedeb feri ahun tfekrale
@sinitbella672
@sinitbella672 5 жыл бұрын
Yewshet teret new shaleka ahunm gena altekeyerkm
@neftalemabay9774
@neftalemabay9774 5 жыл бұрын
Wshetam
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 5 жыл бұрын
Mr. Dawit! Please don't misinform us about the Ethiopian flag. To display the Ethiopian flag in Eritrea on all occasions was the law. It wasn't out of pure love for Ethiopia. Please teach your people the truth.
@salihibrahim562
@salihibrahim562 5 жыл бұрын
Welde Negodguad. This guy is a pathological liar . I am an Eritrean from Anseba (Ain-Saba) regions. He is just telling a distorted history. Eritrean people were overwhelmingly against Amhara including the people of Qohayin in Seraye. I felt sorry for the radio presenter she was going with him without checking the fact. Menelik was a coward.
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 5 жыл бұрын
@@salihibrahim562 we are being disrespected because of this bastard Eritrean leader. The good news is that his days are numbered in Eritrea.
@sammaman1394
@sammaman1394 3 жыл бұрын
Wsha
@crisheritrean9227
@crisheritrean9227 5 жыл бұрын
This is not the first time to hear you delivering such a completely falls information about Eritrea. You were commanding your killer soldiers when they were slaughtering innocent Eritreans.
@efuyegela1959
@efuyegela1959 5 жыл бұрын
Liar!..you guys are fucken liars anyways.
@menalelemmagashe5062
@menalelemmagashe5062 5 жыл бұрын
አዬ አንተ ባሌጌ ስንቱን ኢትዮጵያዊ አስበልተለሕ ፈላሻዎችን በ4ሚልወን$ ሽጠሕ ተቀብሎ ዩካድክ ውሸታም እውነት ዩወጻቱ ደም ይፍረድ አንተ ብለው ለህዝብ አሳቢ ክክክ ክክክ ክክክ አፈእጮሌ
@MajorBerhanuwoldesenbetket4038
@MajorBerhanuwoldesenbetket4038 5 жыл бұрын
ክቡር ሰውን ንጽህና በጎደለው ቋንቋ መሣደብ ተገቢ አይደለም ሻለቃ ዳዊት ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ነው 💚💛❤
@fetauAdu
@fetauAdu 5 жыл бұрын
ሌባ የሌባ ሰው! ጅራሱ ያጥፋውና!
@joyaku8707
@joyaku8707 5 жыл бұрын
ለዚ በደም የተጨማለቀ ወታደር ቦታ ሰጥቶ ቃለመጠየቅ ማረግ ይገርማል ሰው ባልጠፋ
@albertcamus5976
@albertcamus5976 5 жыл бұрын
My instinct tells me you wrote this after listening the interview.
@joyaku8707
@joyaku8707 5 жыл бұрын
Moges Aweke we have lived to witness the vicious crimes he and his buddies had made mascaring thousands Ethiopians and if you disregarding this reality then you are on the wrong side of history.
@albertcamus5976
@albertcamus5976 5 жыл бұрын
I ve read almost if not all points about Dawit. His positive roles in Eritrea are still spoken among very many Eritreans. His achievements the rehabilitation process in the 1977(ec) drought also remain bold. He also was one of the defiant to expose Dergue regime in his many writings. So I may lack those information you could witness. Which are they anyways???
@albertcamus5976
@albertcamus5976 5 жыл бұрын
One more question. What does 'vicious crimes' mean?
@joyaku8707
@joyaku8707 5 жыл бұрын
Moges Aweke just refer crimes committed by dawit and his gangs
Нашли чужие сети в озере..💁🏼‍♀️🕸️🎣
00:34
Connoisseur BLIND420
Рет қаралды 3,6 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 16 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 30 МЛН
አቡነ ጴጥሮስ | Abune Petros - Sheger Shelf on Sheger FM
30:50
Sheger ሸገር Online
Рет қаралды 7 М.
Ethiopia: ክንፋም ህልሞች - በውቀቱ ስዩም
23:28
Ethiopian View
Рет қаралды 86 М.
Нашли чужие сети в озере..💁🏼‍♀️🕸️🎣
00:34
Connoisseur BLIND420
Рет қаралды 3,6 МЛН