Sheger Mekoya - ባጭሩ የተቀጩት የአፍሪካ መሪዎች Kwame Nkrumah በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 70,577

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

3 жыл бұрын

#Ethiopia #ShegerMekoya #KwameNkrumah
2021 New Sheger Mekoya - ባጭሩ የተቀጩት የአፍሪካ መሪዎች Kwame Nkrumah በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 57
@elcotech9456
@elcotech9456 2 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ድምፅህን ስወደው
@ideaahmad5949
@ideaahmad5949 3 жыл бұрын
አብያችንን አጥብቀን መያዝና መጠበቅ አለብን የጠላት አይን አርፎበታልና
@user-zn7qe6yk5o
@user-zn7qe6yk5o 3 жыл бұрын
በታል
@user-zn7qe6yk5o
@user-zn7qe6yk5o 3 жыл бұрын
እስቲ ጠብቀህ ከእግዜር ፍርድ ካስጣልከው እናያለን እግዚያብሄር ሊያዋርደው ነው በገደላቸው ባፈናቀላቸው ባስጨፈጨፋቸው ንጹሀን ሊየጠየቅ ነው እግዚያብሄር ደሞ ሊቀጣ ሲል ማንንም ያስነሳብሀል የዛሬ ሁለት አመት ተኩል ኖቤል የሰጡት ውዳጆቹ ጠላት ሆነውበታል
@binzayd5862
@binzayd5862 3 жыл бұрын
አፍሪካውያንን ፈጣሪ በጣም ሆዳምነታችንን እና ጠባብ አውሬ መሆናችንን ስለሚያቅ አሜሪካ እና እንግሊዝ እሚባል ገዳይ ቫይረስ ሰጥቶናል እሚገርመው መድሃኒቱን ደግሞ እምንጠብቀው ከቫይረሶቹ አሜሪካ እና እንግሊዝ ነው. ስለዚህ አፍሪካ አሁኑኑ ንቂና አንድነትሽን አጠናክረሽ መድሃኒቱን ስሪልን!!!! ቫይረስሽንም ነቅለሽ ጣይልን!!!! አፍሩካ በገዛ ሃብትሽ በራስሽ ስግብግብ ልጆች እና በቫይረሶቹ ጥምረት የህዝብሽ ስቃይ እንዲቆም አድርጊልን!!!!!!
@endalk4557
@endalk4557 3 жыл бұрын
thank you.
@tesfahungenene826
@tesfahungenene826 3 жыл бұрын
thanks እሸቴ አንተን መስማት ሱስ ሆኖብኛል
@beeeassefa6133
@beeeassefa6133 3 жыл бұрын
ሀገራችንን እንደዛ እያረጉ አይደል እሩቅ ሳንሂድ
@eyasumesfin4355
@eyasumesfin4355 3 жыл бұрын
ምን ቀርቷቸው ይሆን የመጨረሻ ካርዳቸውን ለመምዘዝ? የኛስ የባሰው መከራችን ለመጀመር ምን ቀርቶ ይሆን? አረ ወገን እንንቃ ሀገራችንን እንታደግ
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 Жыл бұрын
ሸገር መቆያ ውስጤ ነው ::በተለይ በእሸቴ አሰፋ ሲቀርብ ይበልጡኑ ያምራል
@godanakulo4963
@godanakulo4963 9 ай бұрын
Great
@melkamroulier896
@melkamroulier896 3 жыл бұрын
ታሪኩኅ የሚታርኩት በጣም ደስ የሚል እንደበት መፀሀፍ ለምን አይተሩኩም ለዛ ና ቃና የተሞለቨት
@salamonfekadu7493
@salamonfekadu7493 3 жыл бұрын
Esheee. keep it my dear ever
@geremwgetachew3735
@geremwgetachew3735 3 жыл бұрын
Well come Eshye mirte sewo
@POWER.....
@POWER..... 2 жыл бұрын
Thanks Sheger FM.
@Alem1985
@Alem1985 3 жыл бұрын
Dear Eshete welcome 😘😘😘😘
@sisayamareasmare7113
@sisayamareasmare7113 Жыл бұрын
good
@ethiopia3775
@ethiopia3775 3 жыл бұрын
ህዝባቺን የሄን አውነት ብረዳ ጥሩ ነበር
@cococake6803
@cococake6803 2 жыл бұрын
Saladametawe arif endhone selmaek eshete berta berta berta
@ramadankareem5995
@ramadankareem5995 3 жыл бұрын
Thank you the legends of sheger fm workers Think it ain't illegal yet but they are working on it : eddie Griffin
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 3 жыл бұрын
ድምፅህን ስወደው
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 3 жыл бұрын
አሜሪካኖች በ1981ግንቦት ስምንት መፈንቀለ መንግስት ደም አቃብተውና አሁንም ሌላ እልቂት እየደገሱልን ይሆናል ::
@mikazmedia2357
@mikazmedia2357 3 жыл бұрын
Hero of Afrika
@assefaayalew2348
@assefaayalew2348 3 жыл бұрын
ebakih eshete sile 'jemal abdul nasir' gema betlen
@yareddebele7443
@yareddebele7443 3 жыл бұрын
አይ አሜሪካ።
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 3 жыл бұрын
የአሜሪካ ሴጣናዊ መሪዎች እድሜ ልካቸውን ታዳጊ ሀገሮችን በዘመናዊ ቅኝ ግዛት ከመግዛት እምቢ ያላቸውን ከማጥፋት አይመለሡም ፈጣሪ ኢትዮጵያችንን ይጠብቅልን!
@alemsegedteklemariam9811
@alemsegedteklemariam9811 2 жыл бұрын
U
@alemsegedteklemariam9811
@alemsegedteklemariam9811 2 жыл бұрын
Uuuuuuuuyuuu666
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! ኢትዮጵያ ዬ ን የነካ የለውም በረካ 🥰🥀🙏
@fsy1999
@fsy1999 3 жыл бұрын
እባካችሁ ጌታሁን ካለ ያቅርብልን።መቆያን
@tekleshirum3941
@tekleshirum3941 3 жыл бұрын
why
@umerahmed8208
@umerahmed8208 2 жыл бұрын
🥶😭😭
@addisugebru1554
@addisugebru1554 3 жыл бұрын
እና ዶክተር አብይ ጫና የበዛበት ለዛ ነው መሆኑ ነው? 🤔🤔🤔 ጉድ በል ጎንደር
@tekleshirum3941
@tekleshirum3941 3 жыл бұрын
what do you mean . are u band
@addisugebru1554
@addisugebru1554 3 жыл бұрын
@@tekleshirum3941 Band? 🤔🤔
@user-rz7zh3qi1l
@user-rz7zh3qi1l 3 жыл бұрын
አው! እኛ ህዝቦች አንድ ከሆንን ግን እናሸንፋቸዋለን ።ለእነሱ ምቹ የሚሆንላቸው ልዩነቶቻችንን ፖለቲካዊ ይዘት ስንሰጣቸው ነው ።በዛ ክፍተት አዛኝ መስለው ይገባሉ! ሀገራችን ስንት አመት ሙሉ ህዝብ ያለአግባብ ሲጨፈጨፍ ፍፁም ሰላማዊ ሀገር እስክትመስለን ድረስ ምንም ድምፅ አንሰማም ነበር ።ዛሬ ግን 27 አመታት ሙሉ ምንም እንዳልተፈጠረ አስመስለው በአብይ ጊዜ ህውካታ የበዛ አዲስ ሆኖ ወይም ተፈጥሮ ሳይሆን እነሱ እንደሚሉት ሰብአዊ መብት ጥሰት አሁን የተከሰት አይደለም የዛኔም ነበረ ።ግን የእነሱን ጥቅም የማይነካ መንግስት ስለነበር ባላየ ያልፉ ነበር! ዛሬ ሀገሬ እንዲሁም አህጉሬ የሚል ሲመጣ መንጫጫት ጀመሩ ።ልዩነቶቻችንን በራሳችን በሀገራችን መፍታት እንደምንችል ካመንን ይተዉናል! ማሸነፍም እንችላለን ።አለዚያ ግን?!! ....
@yonasaberha9567
@yonasaberha9567 3 ай бұрын
Endzeh ayent mangst le Aferka yestat
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 3 жыл бұрын
ዘገያቹሳ
@user-rz7zh3qi1l
@user-rz7zh3qi1l 3 жыл бұрын
እኔምለው ፈጣሪ ግን አለ? ሁለት አይነት ከለር አድርጎ በፈጠራቸው ህዝቦቹ ላይ አንዱን ልጅ ሌላውን የእንጀራ ልጅ ማድረጉ ለምን ይሆን? አንዱ ባሪያ ሌላው ንጉስ እንዲሆን መፍቀዱ ለምን ይሆን? አንዱ ለማኝ አንዱን ሰጪ ያደረገው ለምን ይሆን? ነጭ በመልአክ ጥቁር በሴይጣን የሚመሰለው ለምን ይሆን? ጥቁር ምንም ማሰብ የማይችል እንስሳ ነጭ አለምን መፍጠር የሚችል አሳቢ ለምን?
@melakudebela1763
@melakudebela1763 3 жыл бұрын
Thank you. This is what always revolves in my mind and tests my trust in my religion.
@yonastk9479
@yonastk9479 3 жыл бұрын
America is the new Babylon
@oneday269
@oneday269 Жыл бұрын
0
@oneday269
@oneday269 Жыл бұрын
P
@oneday269
@oneday269 Жыл бұрын
P
@abebetigire9431
@abebetigire9431 2 жыл бұрын
USA(Z United States of Africa)
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 3 жыл бұрын
ከንቱ አስተሳሳባቸውን ከንቱ ያድርግባቸው እኚ ግፈኞች
@Habeshawi26
@Habeshawi26 3 жыл бұрын
ውድ እሸቴ በብዛት እምትተርክልን እውነታዎች አገርችን ላይ እየተካሄዱ ያሉ ናቼው እነ አብይ እቃቃውን ትተው አንተን ቢያዳምጡ የተሻለ ነበር #abiye Ahmed come and learn ! Thank you dear Eshetie
@tekleshirum3941
@tekleshirum3941 3 жыл бұрын
ante banda agamme. manw yasadeghe .yetreregeme beteseb mhion alebet
@Habeshawi26
@Habeshawi26 3 жыл бұрын
@@tekleshirum3941 😂
@tadeletafere3351
@tadeletafere3351 3 жыл бұрын
Weregna
@tekleshirum3941
@tekleshirum3941 3 жыл бұрын
ante yeyergeme beteseb weldo yasadege banda
@tadeletafere3351
@tadeletafere3351 3 жыл бұрын
@@tekleshirum3941 adgi
@wulchafogebre5356
@wulchafogebre5356 3 жыл бұрын
በዚህ ዶከሜንተሪ ፊልም ያልተስተዋለ ነገር ኣለ ፡ በኣለም ላይ ለመፍንቅለ መንግስት የተወነጀለችው ኣሜሪካ ብቻ ነች ፡ ብዙዎች ማስተዋል ያለባቸው ለምን ኣሜሪካ ጣልቃ እንደምትገባ ነው ፡ ከሁለተኛው ኣለም ጦርነት በኋላ ብዙ ታዳጊ ኣገሮች በሁለት ሃያላን ኣገሮች በተለያየ ምክንያት በተፅዕኖ ሊከፋፈሉ ችለዋል ፡ ከኣሜሪካ ይልቅ ትልቅ ኣፍራሽ ስራ ሲሰሩ የነበሩት ሶቭየት ህብረትና ቻይና ነበሩ ፡ በታዳጊ ኣገሮች የነበሩት ጦርነቶች ውጤቱ የቀዝቃዛው ጦርነት ውጤት ነው ፡ ሶቭዬት ህብረት ከተበታተነች በኋላ ለተወሰነ ጊዜ በኣለም ላይ ሰላም ሆኖ ነበር
@tadeletafere3351
@tadeletafere3351 3 жыл бұрын
Antem endi aleklaki tihon ayamribihim
@binzayd5862
@binzayd5862 3 жыл бұрын
አፍሪካውያንን ፈጣሪ በጣም ሆዳምነታችንን እና ጠባብ አውሬ መሆናችንን ስለሚያቅ አሜሪካ እና እንግሊዝ እሚባል ገዳይ ቫይረስ ሰጥቶናል እሚገርመው መድሃኒቱን ደግሞ እምንጠብቀው ከቫይረሶቹ አሜሪካ እና እንግሊዝ ነው. ስለዚህ አፍሪካ አሁኑኑ ንቂና አንድነትሽን አጠናክረሽ መድሃኒቱን ስሪልን!!!! ቫይረስሽንም ነቅለሽ ጣይልን!!!! አፍሩካ በገዛ ሃብትሽ በራስሽ ስግብግብ ልጆች እና በቫይረሶቹ ጥምረት የህዝብሽ ስቃይ እንዲቆም አድርጊልን!!!!!!
@fikadufikadu5785
@fikadufikadu5785 3 жыл бұрын
J
#DERG Regim #ደርግ#Shager Fm 102.1 Eshete Assefa
1:10:30
ኢትዮ ድንቅ ETH iCONIC Media
Рет қаралды 11 М.
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 9 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 23 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,7 МЛН
Sheger Mekoya -  ሳን ዙ Sun Tzu  በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
28:24
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 78 М.
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 79 М.
Random passerby 😱🤣 #demariki
0:18
Demariki
Рет қаралды 8 МЛН
Её Страх Вполне Обоснован 😂
0:17
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,8 МЛН
Живые куклы и злая племянница! Часть 3! #shorts
0:35
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,3 МЛН
Pass or fail?🤔 @Colapsbbx #pedro #beatbox #beatboxchallenge
0:45
BEATPELLA HOUSE
Рет қаралды 70 МЛН