Sheger Mekoya - Douglas MacArthur የአሜሪካው ጀነራል ደግላስ አርተር ማካርተር Eshete Assefa በእሸቴ አሰፋ

  Рет қаралды 82,457

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

2 жыл бұрын

#ShegerFMMekoya #EsheteAssefa #DouglasMacArthur #የአሜሪካውቄሣር #Americanmilitaryleader #MekoyaKZfaq #መቆያ
Sheger Mekoya - Douglas MacArthur የአሜሪካው ጀነራል ደግላስ አርተር ማካርተር Eshete Assefa በእሸቴ አሰፋ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 21
@EnidalkEnidalik-vv8rt
@EnidalkEnidalik-vv8rt 22 күн бұрын
ሁሌም አንጣህ
@streetfightingfunny7953
@streetfightingfunny7953 2 жыл бұрын
ስወድህ እሸ በጣም ትለያለህ እኮ .... እናመሰግናለን ይህን ሁሉ እውቀት ስመገብከን 🙏🙏🙏
@tesfahungenene826
@tesfahungenene826 2 жыл бұрын
አቶ እሸቴ አሰፋ በጣም እናመሰግናለን እባክህ አትጥፋ በቻልከው ሀቅም ቶሎ ቶሎ ፕሮግራሞችህን አድርሰን 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@buruksu7016
@buruksu7016 2 жыл бұрын
ጀግና ወታደር ነው። ጤና ይስጥልኝ ድምጸ መረዋው እሸቴ
@enyewabebe6571
@enyewabebe6571 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 2 жыл бұрын
THANK YOU ESHETE ASSEFA. MARVELUS PRESENTAION.
@binyamdemissie9123
@binyamdemissie9123 6 ай бұрын
እሼ ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 2 жыл бұрын
Jegna bimot seraw gn zlalam ynoral enamsgnaln sgeroch❤️
@fasilsamson2056
@fasilsamson2056 2 жыл бұрын
Berta!!!
@tomstomy4191
@tomstomy4191 2 жыл бұрын
ለምን በሳምን ሁለቴ እንኳን አታረግልንም
@dawityohannes5382
@dawityohannes5382 2 жыл бұрын
እሸቴ ኢሔን ፕሮግራም እንዴት በጉጉት እንደምጠብቀው ያለፉትንም እየደጋገምኩ ነው እማዳምጠው አተራረክህ አቀረራረብህ በጣም አስደናቂ ነው በርታልን ባትጠፋ ደሞ ጥሩ ነበር🙏🙏🙏🙏
@leoribka
@leoribka 2 жыл бұрын
Thank You
@birhanutube7723
@birhanutube7723 2 жыл бұрын
ግሩም ትረካ እናመሰግናለን ልዩነህ እሸቴ ፊልድ ማርሻል ብየሀለሁ እሸቴ
@LezaHDPlus
@LezaHDPlus 2 жыл бұрын
ታሪክ ባትደጋግሙ አሪፍ ነዉ
@mekonnenkiflemariam986
@mekonnenkiflemariam986 2 жыл бұрын
እሸቴ ኣሰፋ የሸገር FM ዋልታና ማገር
@tesfutamirat2587
@tesfutamirat2587 2 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@thefuturemanfuture6892
@thefuturemanfuture6892 2 жыл бұрын
Eshetu keziy befit aqrebehew neber eko
@Habeshawi26
@Habeshawi26 2 жыл бұрын
ኑርልን ውድ እሸቴ.. ፊልድ ማርሻል ምን ያህል ዋጋ ለከፈለ ሰው እንደሚሰጥ ነው እሚያሳየው እኛ አገር መሪ ነን እሚሉት እነ አብይ የአገር ዳር ድንበር ተወሮ የእርስ በእርስ ጦርነቱ ነግሶ, ሰው በሰላም ወጦ በማይመለስበት እርቃን የሆነ አገዛዝ ፊልድ ማርሻል እያሉ ይተጫጫሉ አይ ኢትዮጵያውያዬ በእንጭጭ ጥርቅም ስቃይሽን ታያለሽ
@sabri5460
@sabri5460 3 ай бұрын
WEST BANK ብለሆዋል! WEST POINT ነው የሚባለው!! ጠፍቶህ ሳይሆን አዳልጦህ ነው ይመስለኛል!!!
@abebetariku4386
@abebetariku4386 Жыл бұрын
Eshete ante eko yeteleyekina ye Gazetegnoch Hulu wesen neh.!! Yante program derso beagatami balebete mit metitobat wede hospital mewsed gid bileg enja lemewesen yikebdegnal.lene ante malet ezih dres neh.Abebe Tariku.
@youngremzi5905
@youngremzi5905 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 104 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 6 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 3,7 МЛН
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ
0:12
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 6 МЛН
Ещё один способ не забеременеть
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 2,1 МЛН
КАК ОН РАССТРОИЛСЯ СНАЧАЛА 😂😂😂 #пранк #юмор
0:36
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 3,1 МЛН