Sheger Mekoya - የክህደት ዋጋውን የሚከፍለው ፕሬዝደንት Blaise Compaoré /Thomas Sankara - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 78,189

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

2 жыл бұрын

#መቆያ #Mekoya #ESheteAssefa #ThomasSankara #BlaiseCompaoré
Sheger FM Mekoya - የክህደት ዋጋውን የሚከፍለው ፕሬዝደንት Blaise Compaoré /Thomas Sankara - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 35
@yitayalbaye9039
@yitayalbaye9039 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው.... ጊዜውን እና ሁኔታውን ጠብቆ የተዘጋጀ ፕሮግራም .... በዚህ አጋጣም በዚህ ዝግጅት ላይ ከዓመታት በፊት ስለሻንበል ቶማስ ሳንካ በሁለት ክፍል ተከፍሎ የቀረበውን እጅግ በጣም መሳጭ ዝግጅት ያስታውሰኛል ። አሁን ደግሞ ጊዜው ደረሰና ታሪክ ፍርድዋን ስትሰጥ ጋሽ እሼቴ እንድሜና ጤና ሰጥቶህ ይህ ክስተት ታዝበህ ለመመስከር ስላበቃህ ደስ ልትሰኝ ይገባል ። አምናለሁ ወደፊትም በብዙ የታሪክ ጉዞዎች ላይ ወሳኝ በሆኑ ፌርማታዎች እንዲሁ ብቅ እያልክ ለእኛ እንድትደርስ ከልቤ እመኝልሃለሁ ። ከነሙሉ የስራ ባልደረቦችህ ጋር የስኬት ጊዜ ይሁንላችሁ ....!!! በርቱ...!!!
@lamesamelese2968
@lamesamelese2968 2 жыл бұрын
Mu heart aches for leaders like Patrice lumumba and Thomas sankara.
@josefesolomon7671
@josefesolomon7671 2 жыл бұрын
ቶማስ ሳንካራ የአፍሪካ ምርጥ ልጅ ነው ሁሉም መሪዎቻችን እንደ ሳንካራ ቢሆኑ አፍሪካ ነፃ ሀገር ማርከስ ጊያቤ እንዳለው "Africa for African እንዳለው የራሷን ሀብት ለራሷ የምታውል ህዝቦቿም በልፅገን በተድላና በምቾት የምንኖርባት ጠንካራና አንድ መንግስት ያላት united stat of Africa ትኖረን ነበር
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 2 жыл бұрын
ቶማስ ሳካራ የእውነት አንጀት የሚበላ መሪ ነበር! የዘገየ ፍትህ ግን ያው ትርጉም አልባ ነው
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 Ай бұрын
Feth blo tergum alba mibaln nger yalm gn demo kanta yetabkal lmn bibal yaza Ethiopian lishat yatzagachew Mari Agafari nh 👎
@mabdosh12
@mabdosh12 2 жыл бұрын
Justice delayed is justice denied" ... Thank you Eshete
@afeshatadesse5620
@afeshatadesse5620 2 жыл бұрын
Thanks Eshete!!
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 11 ай бұрын
I am sorry Thomas Sankara u r our hero
@POWER.....
@POWER..... 2 жыл бұрын
ሸገር FM ክበሩልን፤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
@gurijema1978
@gurijema1978 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ
@super12star
@super12star 2 жыл бұрын
ቶማስ ሳንካራ የአፋራካ ምርጥ እና የአፍራካ ለውጥ መሪ ነበር። ምርጥ መሪ አፍራካ ውስጥ አይኖርባትም። ሙሀመድ ጋዳፊ የቶማስ ሳንካራ እድናቂ ነበር ።ሁለቱም ለአውሮፓውያንና ለአሜራካውያን ደንታ የላቸውም ለአፋራካውን ድንቆች ነበሩ።
@mengistukumelachew8292
@mengistukumelachew8292 2 жыл бұрын
Eshete Assefa, I love you so much; your narration is really heartbreaking. Thank you for everything you did and to you all Sheger FM 102.1
@sarakedir6704
@sarakedir6704 8 ай бұрын
Ay Africa ...💔💔
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 2 жыл бұрын
አፍሪካ ለዚህ ነው ደሀ የሆነችዉ ልጆቿን ከስር ከስር እየበሏቸዉ!
@21derma
@21derma 10 ай бұрын
እኔ አፈር ልብላ አስለቀሰኝ እስካሁን ከሰማሁት በጣም ያለቀስኩት በዚህ ነዉ የተደሰትኩት ደግሞ በላይቤሪያዉ ፕሬዘዳንት ሞት ነዉ
@Nicolas27821
@Nicolas27821 2 жыл бұрын
"Sow a Thought, and you Reap an act; Sow an Act, and you reap a Habit; Sow a habit and you reap a Character; Sow a Character, and you reap a Destiny." -Charles Reade.
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 2 ай бұрын
Ayi africa😭
@tezeragetahuntiruneh1615
@tezeragetahuntiruneh1615 2 жыл бұрын
I had a chance to visit Mali few years back and asked my few Malian friends to show me if there was any thing (street, bridge, school... even symbolic statue) named after Sankara. There was noon until recently! ነብስ ይማር..."ያልጠረጠረ ተመነጠረ" የሚለው ብሂል ትዝ አለኛ!!
@tezeragetahuntiruneh1615
@tezeragetahuntiruneh1615 2 жыл бұрын
@Biniyam Teka ohh...Burkina! thank you
@user-is9di8si2m
@user-is9di8si2m Ай бұрын
Tarkochn Eyakrbkln Selmtasman Enamsegenaln
@Nicolas27821
@Nicolas27821 2 жыл бұрын
"As man sows, so shall he reap. In works of fiction, such men are sometimes converted. More often, in real life, they do not change their natures until they are converted into dust." -Charles W. Chesnutt.
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 2 ай бұрын
Too late! He shouldn’t have enjoyed his 27th years of presidency 😭
@yonathanwassihun1612
@yonathanwassihun1612 2 жыл бұрын
ዝም ብዬ ስጠረጥር ግን ይሄ ነገር አንዲት የአፉሪካ ደሀ ሀገር ዉስጥ ይደገማል።
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጨካኝ ነዉ እኔ በሱ ቦታ ብሞት ተመኘሁ።
@selamlalem3040
@selamlalem3040 2 жыл бұрын
ምን ትርጉም አለዉ ተስፋን ቀምተዉን ቡርኪና ፋሶን ለችግር ዳርገዉ እንዲህ ባልታመሰች ሞት እንኳ ቢፈረድበት ያ ተስፋ ህልም ሆኖ አስቀረዉ
@user-xb8xl6gk5t
@user-xb8xl6gk5t 2 жыл бұрын
Tomas sancara
@Habeshawi26
@Habeshawi26 2 жыл бұрын
ውድ እሸቴ እግዚአብሔር ይባርክህ ጠቅላይ ሚኒስቴር ነኝ ባዩ እና ተከታዮቹ እምትለቃቼውን ነገሮች ቢያዳምጡ እንዴት አይነት ትምህርት ይወስዱ ነበር
@user-ii6ig6th7k
@user-ii6ig6th7k 2 жыл бұрын
ሳንካራ የሚያሳዝን መሪ ነበር እዉነተኛ መሪ እንድህ ነዉ
@dayner989
@dayner989 2 жыл бұрын
አይ አፍሪካ መቼም አያልፍልሽም
@yohannesaragaw8237
@yohannesaragaw8237 2 жыл бұрын
ሞሀመድ ጋዳፊ በምን ሂሳብ ነው ቶማስን የሚያስገድለው ?
@sarakedir6704
@sarakedir6704 8 ай бұрын
Yenem tyake new?
@zablontube9814
@zablontube9814 2 жыл бұрын
እንደሱ አይነት ወራዳዎች ናቸው የአፍሪካን መከራ እንዳይቆም ያደረጉት!! " ቶማስ ሳንካራ አሁንም የሚያስፈልገን ሰው ነው!!!
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
ዴቪድ ቤን ጎርዮን - David Ben-Gurion - መቆያ - Mekoya
30:54
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 81 М.
Sheger Mekoya - Samora Machel ፕረዚዳንቴን  ገደሉት  - መቆያ
33:20
ጆሴፍ ካቢላ Joseph kabila -
24:36
DAMOT ENTERTAINMENT-ዳሞት ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 24 М.
Вы так любезны
0:16
KOTVITSKY
Рет қаралды 2,5 МЛН
Самый Лучший Дедушка ❤️
0:15
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,4 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 15 МЛН
IQ Level: 10000
0:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН