Sheger Shelf - እንዴት አነበብኩ ? ከኪዳኔ መካሻ - ትረካ በግሩም ተበጀ

  Рет қаралды 14,630

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

3 жыл бұрын

#Ethiopia #ShegerFM #ShegerShelf
Sheger Shelf - እንዴት አነበብኩ ? ከኪዳኔ መካሻ - ትረካ በግሩም ተበጀ Girum Tebeje
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 17
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 3 жыл бұрын
ድንቅ ትረካ ጣፋጭ ትረካ ነው። ላመነ ሁሉ ይደረግለታል ነው የሚለው መፅሐፉም እግዚአብሔር ይመስገን። እናመሰግናለን
@user-gl5bb2qg3i
@user-gl5bb2qg3i 3 жыл бұрын
ድንቅ ዘመን እናመሰግናለ
@tedamy1698
@tedamy1698 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@user-em3vp3kf2q
@user-em3vp3kf2q 3 жыл бұрын
ሸገር ሼልፍ 👍👍👍
@user-fz1jw1jj1m
@user-fz1jw1jj1m 3 ай бұрын
Wow ❤
@genetabebe3821
@genetabebe3821 3 жыл бұрын
የተቀደሰ ድንቅ ዘመን ልጅነቴን አስታወሰኝ 4ኛ ክፍለጦርንም ፈለገ ዮርዳኖስን ለትንሽ ጊዜ ቃኝቻቸዋለሁ አመሰግናለሁ
@selamrest
@selamrest 3 жыл бұрын
የተረሳ ... ግሩም ተበጀ...ድንቅ ተራኪ...
@michaelnega8529
@michaelnega8529 3 жыл бұрын
Please also drop the name of the books
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 3 жыл бұрын
ልጄ አማረኛ ችላ ይህንን ብትሰማ በምን እድሌ ተስፋ አላት 🤣🤣🤣እሺ ለልጄ አሳላለሁ በቃ
@at5670
@at5670 3 жыл бұрын
ኤልዱዬ፡አይዞሽ፡...... የማንበብ፡ፍቅሩ፡በፈለገ፡ቋንቋ፡እስከገባና፡እስከዳበረ፡ድረስ፡ለማንኛውም፡ፍላጎት፡መንገድ፡አይታጣም። አንችይ፡ብቻ፡እንዲያነቡ፡አበረታችያቸው። ( በጣም፡ሲበዛ፡ከትምህርት፡ቤት፡የተሰጣቸው፡መፅሀፍ ie Reading List ብቻ፡ሳይሆን፡ሳይወሰኑ፡በተጨማሪ፡as Free Style Readers ሌላም፡መፅሀፎች፡ በእድሜ፡ክልላቸው፡ያንብቡ። ያንችይ፡ስራ፡ማቅረብና፡ ተቆጣጥሮ፡ማበረታታት፡ ነው። በይ፡ማርዬ፡ደህና፡ክረሚልኝ።....እህትሽ Dr Tsegaye.
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 3 жыл бұрын
@@at5670 አመሰግናለሁ ዶክተር የመጨረሻ ልጄ ናት ማንበብ የቸገራት የመጀመርያዋ እና ሁለተኛዋ በጣም አምባቢ ናቸዉ የናት ሆድ ዝንጉርጉር ሁኖብኝ ግራ ገብቶናል በስለት ልሞክራት ወሰንኩ ይህንን ትረካ ከሰማሁ ቡሀላ ግን እሺ እሞክራለሁ
@at5670
@at5670 3 жыл бұрын
@@TitaEthiopiaEldukonjo ኤልድዬ፡አስመርምረሻታል? ድንገት፡Dyslexia ( ዲስሌክስያ) ይኖርባት፡ይሆን? ተራኪው፡ላይ፡አስተውለሽ፡ይሆን? ለእናቱ፡ "ፊደሎቹ፡ይዘላሉ፡" ይላት፡ነበር። በኔ፡ግምት፡እርግጠኛ፡ባልሆንም፡ዲስሌክስያ፡የነበረበት፡ይመስላል። ለማንኛውም፡እስትይ፡አጣሪ። በይ፡ደህና፡እደሪ።
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 3 жыл бұрын
@@at5670 ተመርምራለች ምንም ችግር የለባትም ብለዉናል አስተማሪዎችዋም በእድሜዋ ጥሩ ናት ብለዋል እኛ ከሌሎቹ ልጀቻችን ስለዘገየች ግራ ገብቶን ነዉ እንጂ አመሰግናለሁ መልካም አዳር
@at5670
@at5670 3 жыл бұрын
@@TitaEthiopiaEldukonjo እስይ፡እልልል!!! በጣም፡ነው፡አንችንም፡ልጆችሽንም፡የምወዳችው።መልካም፡መጭው፡ሳምንት፡የኔ፡ወርቅ።....እህትሽ፡አለምዬ
@selamrest
@selamrest 3 жыл бұрын
ኪዳኔ መካሻ (በአካል ባላውቅህም) የሰፈሬ ልጅ የፈሌ ተማሪ የዘመኔ ተጋሪ አንተ ማንበብ ብቻ ሳይሆን መፃፍም ትችላለህ:: አራት ኅሀሐ....
@tube7688
@tube7688 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂
@dandann9311
@dandann9311 2 жыл бұрын
Kkkkkk eskebekagn sedebkegn
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,1 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 35 МЛН
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 17 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 7 МЛН
Girum Tereka - የመከፋት እና ተስፋ የመቁረጥ ምንጭ - መጠበቅ /2 በግሩም ተበጀ @GirumTereka
16:41
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 17 М.
ሽሚያ//እውነተኛ ታሪክ አስደማሚ የሆነ ትረካ/Based On A True Story
40:18
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 42 М.
ግሩም ትረካ - የባግዳዱ ነብይ እና ፍቅርሲዝም - ማራኪ ተረኮች - በግሩም ተበጀ
28:33
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 17 М.
'' ውርስ ''  ፊልም በሆነ የተባለለት ስራ   Wirse ||Shegerfm
29:47
Gebetaizer /ገበታይዘር
Рет қаралды 2,1 М.
Girum Tereka - ሸረሪቷ ድርሰት - ኦሪጊነስ ሌሳ ትርጉም - አብረሃም ረታ ዓለሙ By Girum Tebeje
20:12
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 14 М.
Girum Tereka - "አይገርመንም" ቡና ቤት ውስጥ... ደራሲ - ሐማ ቱማ   by Hama Tuma  ተርጓሚ -ሕይወት ታደሰ
23:03
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 22 М.
НУ И ВЕТРИЩЕ (@lacie_hendrix - TikTok)
0:17
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Money is not everything 😰🥰😢
0:39
Ben Meryem
Рет қаралды 17 МЛН
Steve's Snack ⛏ pt.3
0:46
Sushi Monsters
Рет қаралды 1,4 МЛН