No video

Sheger Sport "በቶክዮ ኦሎምፒክ ወቅት ያሳየሁት ዝምታ ይቆጨኛል፤ለዚህም ነው አሁን የምናገረው!"ኃይሌ ገ/ስላሴ Haile Gebrselassie

  Рет қаралды 14,671

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZfaq: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 41
@blacklion1579
@blacklion1579 Ай бұрын
Haile our hero. Don’t give up. Ethiopian Olympic committee should be in order. Love you brother ❤❤❤
@user-nz2qe4zt7m
@user-nz2qe4zt7m Ай бұрын
የአሸብር ሌብነት እኮ ተወርቶ አያልቅም። ቢያንስ ባይታሰር እንኳን ከምንም ሀላፊነት ቦታ ቢያርቁት የሚመለከታችሁን እንመክራችኋለን
@user-nz2qe4zt7m
@user-nz2qe4zt7m Ай бұрын
ጎበዝ ይሄ ሰዉዬ ለሀገር ሳይሆን በሙስና የተጨማለቀ ለጌ የገንዘብ ሰዉን ለምንድነዉ የማይወገደዉ ጎበዝ ለምንድ ነዉ ዝምየተባለዉ ነቀዝ ነዉ
@MrBilisan
@MrBilisan Ай бұрын
Our legend, Haile, thank you for your effort and love for your country!
@melakuassefa3261
@melakuassefa3261 Ай бұрын
Haile hero you are correct show him your courge to him
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat Ай бұрын
በጣም የሚገርመው አንድ ትልቅ ሀገር በዓለም ላይ ተለይታ በምትታወቅበት ዘርፍ በእውነት ፈፅሞ መገኘት ያልነበረበት ግለሰብ በዚህ ሀገርና ሕዝብ በሚንገበገብበት መጠን እንደፈለገ ያሻውን ማድረግ መቻሉ ነው። በእውነት ኢትዮጵያ አለች?😮😮
@zelalemjemberu7739
@zelalemjemberu7739 Ай бұрын
Legend Haile
@addisababadubai6896
@addisababadubai6896 Ай бұрын
Aba it’s my wishes you and Fiker work together, I have no doubt how significant changes will come on Ethiopian football. You’re both talented and knowledgeable !!!!!!
@Aba_Dagnew
@Aba_Dagnew Ай бұрын
አሽብርን ማባረር ያስፈልጋል!
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b Ай бұрын
አሸብር እንደስሙ ማሸበር ይወዳል ለምን ከስፖርቱ ገለል አይልም
@solmimila3780
@solmimila3780 Ай бұрын
አሸብር የኢትዮጵያ የስፖርት ጠላት ነው እሱ ትልቅ ቢዝነስ የሚዘርፍበት ቦታ ነው የሀገሪቱን የገንዘብ ሀብት ወደውጭ የሚያሸሸው እሱ ነው
@adeengineering1669
@adeengineering1669 Ай бұрын
Haile please do not come down. Be lawful but do not go on investigating like police.
@nigsen8206
@nigsen8206 Ай бұрын
He is right. If you're not part of the audit, there is no need to push him down.
@girumgetaneh9904
@girumgetaneh9904 Ай бұрын
አሽብር የኦሎፒክ ኮሚቴን የግል ንብረት አርጏ ነው የሚቆጥረው በሥነሥርአት መስራት የማይወድ አባገነን ነው ለጠፋው ንብረትም ሆነ ገንዘብ መጠየቅ አለበት አንድ የኢትዮጵይ ሕዝብ ተስፋን ማጨለም አግባብ አይደለም
@dambi1
@dambi1 Ай бұрын
OHo my God i never know Mr.hile the great was comedian when i heard Matary new final ?
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq Ай бұрын
♥️🙏💫💫💫💫💫⚖️
@Bertsfa2727
@Bertsfa2727 Ай бұрын
አበበ ግን መቼም የምትታረም አይመስለኝም😢😅ለእንግዳህ ክብር ስጥ! ጣልቃ አትግባ! ሻለቃ ሀይሌን ለመስማት ስንል ታገስን እንጂ ያንተ ጣልቃ ገብነት ፕሮግራሙን ለመስማት አይጋብዝም! ኤጭጭጭጭ አዋቂነት አይደለም ጣልቃ ገብ ተግባርህ😢😢
@solocmc
@solocmc Ай бұрын
ሻለቃ እባክህንአትሌቶቹን ምንም ነገር እንዳልተረገ አርገህ በሰላም አበረታተህ ሸኛቸው ጭቅጭቁ ከኦሎምፒክ በሗላ ይደርሳል
@martharomha
@martharomha Ай бұрын
ሀይሌ በሆነ አጋጣሚ በሩጫው ስለታወቀ ከዘረኛ አእምሮዉና ልሀጫምነቱ አልታደገውም። በየትኛው እውቀቱ ነው ሀይለ የሚመራዉ ዉጤት የሚኖረዉ?
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq Ай бұрын
ኃይሌ በቀጥታ ወደ IOC ውሰደው
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 Ай бұрын
ለሀገር ጠ/ሚኒስትር ደብዳቤ የሚፅፍ ደፉር እና ፕሮቶኮል የማያውቅ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ምክትል ዋና ፀሀፊ ያላት የእኛይቱ ሀገር፣___ ኢትዮጵያ መንግስት የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ስር ነቀል እርማት እንደሚፈልግ ትረድቶ ለተግባር ካልፈጠነ የስፖርቱ መንደር በተለይ የአትሌቲክሱ አካባቢ የአረም እርሻ እንደሚሆን ሊገነዘብ ይገባል___
@nyo1026
@nyo1026 Ай бұрын
At the beginning of the show, there's a lot of irrelevant talk by the journalists. Why don't u ask for reduction of air time if you have trouble filling it ???
@abdinuredin613
@abdinuredin613 Ай бұрын
ስልጣን በግድ ሠውየው እኮ ምንም አይነት የእስፖርት እውቀት የሌለው እግር ኩዋሱን በጥብጦ ገድሎ ቀብሮ አትሌቲክሱን ካላጠፋው የሚል የስልጣን ሱሰኛ ከየት እንደመጣብን
@user-fl8dy2zc2u
@user-fl8dy2zc2u Ай бұрын
ሀይሌ በእግሩ ስለሚያስብ የተሻለ በስፖርት ትምህርት የተሻለ እውቀት ያለው ሰው አቅርቡልን ከአቅሙ በላይ እውቅና አግኝቶ የሁሉም አዋቂ የፖለቲካ የስፖርት የሽምግልና የጦርነት የአርት እውቀት የሌለው አላቅም አያውቅም እሱም ሀይሌ ገብረስላሴ ይባላል
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq Ай бұрын
አንተ ደረቅ ጭንቅላት
@thomassissay5719
@thomassissay5719 Ай бұрын
Haile has lost his crediblity during the war,
@gelau777
@gelau777 Ай бұрын
አሽብር ከዘመነ ኢህአዴግ ጀምሮ የአገሪቱን ስፖርት ያለ እውቀት ሲበጠብጥ ቆይቶ ዛሬም በለውጡ በዛው መንገድ እንዲቀጥል የሚፈቀድለት በምን አግባብ ነው!? ክ/ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ እባክዎ ይህን ነቀርሳ ይንቀሉልን!?
@hayelomhagosyiheys9825
@hayelomhagosyiheys9825 Ай бұрын
ሀሊችሁም በሰው ደም ምትነግዱ ናችሁ
@gelau777
@gelau777 Ай бұрын
ጋዜጠኛ አበበ ብዙ ጊዜ ቃለመጠይቅ ስታደርግ የእንግዳህን ሃሳብ ሳታስጨርስ ጣልቃ ትገባለህ። ከዛ ደግሞ ትንታኔ ሃሳብ ትቀጥላለህ። ልትታረም ይገባል! እንግዳህን አክብር! አሁን እየሰማሁ ደጋግመህ ጣልቃ ትገባለህ! አሸብር የሚባል በጥባጭ ባለፈው ስታቀርበው "ጣልቃ አትግባ፣ ጥያቄ ካለህ ፅፈህ ያዝና ጠይቅ" ብሎህ ነበር። ሰውየው እዚህ ላይ ትክክል ነው! ታረም! ታረም! ታረም! አሁንም ሀይሌን ታቋርጣለህ!! ኡፍፍፍፍፍ
@kebede9342
@kebede9342 Ай бұрын
ኧረ ዶ/ር አሸብር የተባለ ነውረኛና የስልጣን ሱሰኛ መቼ ነው ከስፖርቱ የሚወገደው ? ኳሱ ጋ ሄዶ አሸብሮ በጥብጦ ወጣ አሁን ደግሞ ኦሎምፒክ መጥቶ ይኸው ያምሰዋል እሱስ አይሰማውም እንዴ ?
@gizawgirmay8785
@gizawgirmay8785 Ай бұрын
It is always my question why they allow the person who call it ASHEBER in the sports area. This person must be far from any position in the sports area and any politics. He is a dictator and corrupt person.
@tadeletafere3351
@tadeletafere3351 Ай бұрын
ante sew bela, mechem anresawum yarekewun
@izake334
@izake334 Ай бұрын
መጥፎ ገጣጣ ክፋ ሰው አድር ባይ ።።።ወዘተ።።።።
@Aba_Dagnew
@Aba_Dagnew Ай бұрын
አይ ጁንታ 😂😂😂
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Ай бұрын
አሸብርና የሥልጣን ጥማት ማርካት አይቻልም።
@hayelomhagosyiheys9825
@hayelomhagosyiheys9825 Ай бұрын
ደም መጣጮች
@Bertsfa2727
@Bertsfa2727 Ай бұрын
አሁን ስንሰማ ቀጥታ ስርጭት እንዳልሆነ እናውቃለን😮ግን ተሰብስበን እየሰማን ሁላችንም በአበበ እየተበሳጨን ነው😊 ስነምግባር፣ ለእንግዳ ክብር ይኑርህ! ጣልቃ አትግባ! ግን መቼም አትሻሻልም! 😊😅😊😅😊የእኔን ሃሳብ ስማ" ትለዋለህ ሀይሌን!? ጭራሽ ታላቁን ጀግና ሀይሌን!? በስመአም😮😮😮😮😮 አረ ባክህ ተውውውውው ቲሽሽሽሽሽ😊😮😮ሀይሌ እባክህ በሌላ ሚዲያ ናልን! ስፖርት ዞን ወይም ኤፍ ኤም 97.1 ወይም በነሀትሪክ ጋዜጣ ቅረብልን! አበበ ስለማያዳምጥ አይመጥንህም! 😮😊አበበ ግደይ ግልጽ እንንገርህ! እንደ ሟቹ አጎትህ ዘረኛው መለስ ዜናዊ ድምፅህንና ንግግርህን ልታስመስል ትፈልጋለህ😅 ቲሽሽሽሽ 😊😊ከመርዘኛው መለስ ዜናዊ ጋ ገደል ግባ
@michaelkassa5739
@michaelkassa5739 Ай бұрын
You don't know him.....Ante duket.
@yosefgebeyehu7122
@yosefgebeyehu7122 Ай бұрын
በቶኪዮ ጊዜ ደራርቱን ትተህ ሀይሌ ከአሸብር ጋር ባትወግን ጡሩ ነበረ ተጫወተባችሁ
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 48 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 56 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 22 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 48 МЛН