Yechewata Engida - Ejigayehu Shibabaw (Gigi) With Meaza Birru እጅጋየሁ ሽባባው ከመዓዛ ብሩ ጋር ክፍል ፪(2)

  Рет қаралды 56,429

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

5 жыл бұрын

#GigiMusic #GigiWithMeazaBirru #EjigayehuShibabawonShegerFM
Ethiopia Sheger FM Yechewata Engida - Ejigayehu Shibabaw (Gigi) ተወዳጇ ድምፃዊት እጅጋየሁ ሽባባው ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረገችው ቆይታ ክፍል ፪(2)
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
#Ethiopia #ShegerFM
Website://shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Twitter:// shegerfm?lang=en

Пікірлер: 46
@yumlucknewzealand321
@yumlucknewzealand321 Жыл бұрын
Her honesty and simplicity is out of this world. We love you Gigi.May God help her to be in a better health and back to the stage again. I pray.
@fuadkemal4797
@fuadkemal4797 Жыл бұрын
የኔ እናት ቃል የለኝም ብቻ ይሔን ፈገግታሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ የኔ ሀገር
@mereteworku4437
@mereteworku4437 5 жыл бұрын
እባክሽ የምንወድሽ መዓዛ ብሩ በናትሽ ጂጂን ከገባችበት ማጥ አውጥተሽ አምጭልን። ጥረት ካደረግሽ ይሳካልሻል እናም ዘመን የማይሽራትና የማትተካ ልጃችንን እንደምንም ብለሽ አስመጭልን። እኛ ከጎንሽ እንሆናለን።
@wasihunBerhe-nn3kf
@wasihunBerhe-nn3kf Жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም ነው የማመሰግናቹ እና ሳላየው አላድርም የሚለው ሙዚቃ ስለምን እንደሆነ ብትጠይቅያት ከዚ በተረፈ ሁለታቹሁም በጣም ነው የምወዳችሁ የማደንቃችሁ
@mastewalassefa5448
@mastewalassefa5448 Жыл бұрын
በጣም ልቤን ነው የነካችው the way ጂጂ humbled herself ❤ " የውሃ ሽታ ሆኜ ልቅርልሽ?" ስትላት .... ጂጂዬ❤
@tsegaStudio
@tsegaStudio 3 жыл бұрын
ጂጂዬ የኔ የልቤ ሀሴት💚 የኔ የመንፈሴ አዳሽ💛 የኔ ትርታ❤
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 Жыл бұрын
ሠላም ወ/ሮ መአዛ ይሔንን ቃለ መጠይቅ ከ6ግዜ በላይ ሠምቸዋለሁ ሁሌም ይገርመኛልና የልቤን የምታቅልኝ መሥሎ ነው የሚሠማኝና እና እንደምንም ብለሽ ካለችበት ቦታ ና ሁኔታ ለመታደግ ያረግሽው ጥረት ካለ ጥሩ ግን ደጋግመሽ ሞክሪ እባክሽ እንቁናሳቂታዋን ጂጂን መልሽልን
@eshetuman32
@eshetuman32 Жыл бұрын
መዓዝዬ ጂጂን ድጋሚ እንደምታገናኚን አልጠራጠርም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amanyeshu2098
@amanyeshu2098 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ድምሽ ሚገርም ነው በጣሞ አድናቂሽ ነኝ ጅጅየ
@gechmamas8867
@gechmamas8867 5 жыл бұрын
my beloved singer i can't explain how much i love her voice
@yetnayetbirhanu64
@yetnayetbirhanu64 Жыл бұрын
The same here❤️❤️❤️
@endalkachewgetachew5441
@endalkachewgetachew5441 Жыл бұрын
እንደው እንዴት አንድ አንቺን ሚተካ ዘፋኝ ይጥፋ you'r toking is like nice music 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@zenebeworkdoha1323
@zenebeworkdoha1323 2 жыл бұрын
ጂጂዬ ፍቅር እድሚና ጤና ላንቺ ሁሌም
@tube-xs9pn
@tube-xs9pn 5 жыл бұрын
ኧረ ጂጂየ ኧረ ተይ ታይን ንፍቅ ብለሽናል
@fikadutazezeYOUTUBE
@fikadutazezeYOUTUBE 4 ай бұрын
በጣም ድንቅ ነው መአዚ!!!የመቼ ነው ይሄ ቃለምልልሱ ?
@mesenbetfentie5608
@mesenbetfentie5608 3 жыл бұрын
መአዚ እግዜር ይስጥሽ .... I love it
@Liyuleo
@Liyuleo 2 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረዉ ድምፅ
@sintmulu4522
@sintmulu4522 Жыл бұрын
Gigi you are a living legend ❤
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
መሃዚ እረ ፈልገሽ ኢንተርቪው አድርጊያት
@visiteth251
@visiteth251 Жыл бұрын
Thanks so much for this incredible opportunity
@birukasfaw1206
@birukasfaw1206 9 ай бұрын
I have no words to explain how match i love you❤❤❤,you are my favorite artist.May god give you health and bring you back to your job.
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
ይህ ፈገግታሽ ናፈቀኝ
@gebeyawagdew121
@gebeyawagdew121 3 жыл бұрын
በጣም እወድሻለሁ
@andualemkebede9640
@andualemkebede9640 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@enkutatashworku
@enkutatashworku 11 ай бұрын
Tnx meaza
@user-cv7fb4tm3b
@user-cv7fb4tm3b 3 жыл бұрын
ጂጂዬ የምወድሽ
@Ethiopiahagere7057
@Ethiopiahagere7057 5 жыл бұрын
nice
@user-db5ib6zd8z
@user-db5ib6zd8z 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ እረ ጂጂዬን ያየ ይንገረን ኡኡኡኡኡኡኡ እረ እባካችሁ ፈልጉልን ምን ሆና ይሆን ጠፋች ውይ እህቴን
@azebsil7284
@azebsil7284 3 жыл бұрын
Drug adicted ሆናለች... ባሏ ልጇን ይዞባት ጠፍቷል
@mikyaslegessa856
@mikyaslegessa856 Жыл бұрын
ጂጂዬ
@samersaaa3577
@samersaaa3577 Жыл бұрын
Wowwww
@okoo3056
@okoo3056 Жыл бұрын
Yene Feleklek yene Fiker Gigiye ❤️❤️❤️
@yalibitew676
@yalibitew676 Жыл бұрын
Tenafkeshal my Queen
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
የትልቅ ሠው ልጅ ናት ራሧን መካብ አትወድም
@abrhamtega6365
@abrhamtega6365 23 күн бұрын
ምን አለ ቪዲዮ ቢሆን ኖሮ
@ethiopianlijoch9970
@ethiopianlijoch9970 5 жыл бұрын
መዓዚዩ ጂጂን እባክሽ ከየትም ፈልገሽ ኢንተርቪው አርጊልን በናትሽ
@getachewdessie1685
@getachewdessie1685 2 жыл бұрын
balechbet selamua yibza
@user-sc2uf8wu6z
@user-sc2uf8wu6z 9 ай бұрын
Degimesh akiribilin meazi benatish ahunawi hunetawan benatish!!!!!
@michaeldereje9028
@michaeldereje9028 3 жыл бұрын
gigiye endet endemwedesh
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 3 жыл бұрын
ጅጅን እምትወዶት ከሆነ ዘፈን ይቅርባት ካሁን በሆላ ንስሀ ገብታ መዝሙር ትዘምር እስካሁን ባለመዘመሯ ዘግይታለች እንኮን ጅጅ ቅርበት ያላት ከሶ በሆላ ስንት ዘፋኞች ዘፈን ትተው መዝሙር መዘመር ጀምርዋል እና ለዛ ያብቃት
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
ነው ማንም ሠው ትዳሩ ሢደርሥ ያጋጥመዋል
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
ዘፈኗ እኮ መዝሙር በይው ቅኔው እግዚአብሔር ነው
@thhyymmm4756
@thhyymmm4756 5 жыл бұрын
ጅጅየ ዉድዋ አድናቂሽ ነኝ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@thhyy mmm ማሬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@mikyaslegessa856
@mikyaslegessa856 Жыл бұрын
የዘፋኝ ነግስት ነሽ
Ethiopian nonstop music #Teddy Afro#gossaye tesfaye#Tamrat Desta#Henok Abebe
1:36:24
BE EGNA EYITA በእኛ እይታ
Рет қаралды 697 М.
በነጭ ከበሮ ሥነ  -  ግጥም።
3:25
Sergute©Selassie ሥርጉተ©ሥላሴ Kebebushe L/work Media
Рет қаралды 151
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 506 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 58 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
Gigi: Gold & Wax [Full Album]
1:06:15
PALM
Рет қаралды 146 М.
ትረካ_ የመግቢያ ፈተና በአሌክስ አብርሃም |ጋዜጠኛ መሐመድ ስራጅ
22:28
🤣🤣🤣
0:29
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
0:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 2,1 МЛН
貓咪 小鬼當家🎮🔫🚑 #aicat #shorts #cute
0:41
Cat Cat Cat
Рет қаралды 29 МЛН