የኔ ትውልድ ተበድሏል! አነጋጋሪው የሚኪ ጃኖ መልዕክት!እናቱን ሰርፕራይዝ ያደረገው አብራሪ..Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 52,477

SHEGER INFO

SHEGER INFO

9 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 178
@user-qo4js7yh9p
@user-qo4js7yh9p 9 ай бұрын
ክብር ለመድሀኒአለም ለክርስትስ እየሱስ ለድንገል ማርያም ልጅ ይሁን የኔ እህት ከልቤ ደስ ብሎኛል የረዴሸንም አምላክ ተመስገን ብዬ አመስግኛለሁ በደስታ እንባ ነዉ ያየሁት የወለደ ሁሉ በልጁ እንዲህ ይደሰት ተባረክ የተባረክ ልጅ እናትህን እንዲህ ስላከበርክ አምላክ ያከብርህ አሁንም ተደሰቺ የኔ እህት አሜን
@selamkidan3392
@selamkidan3392 9 ай бұрын
ምን አነጋጋሪ ትያለሽ እውነቱን የተናገረው ሚኪ ጃኖ ጎበዝ ❤❤
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ሀሰተኞች በበዙበት ሀገርና ዓለም ፡ እውነት አነጋጋሪ ሊሆን ይችላል። 🤔
@senayetedema5238
@senayetedema5238 9 ай бұрын
ሚኪዬ ለህዝብህ ድምፅ ስለሆንክ እናመሰግናለን በህዝብ ፍቅር ነው እዚህ የደረስኩት የምትሉ አስመሳይ አርቲስቶች ከሚኪ ተማሩ በዚህ ጭንቅ ሰገት በድፍረት ወጥታችሁ የምትናገሩ አርቲሰሰቶች መቼም አንረሳችሁም ከዚህ ዘረኛ መንግስት ጋር ያሽቃበጣችሁም የምትዋረዱበት ግዜ ሩቅ አይደለም
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru 9 ай бұрын
ተባረክ ወድማችን አውነታ አይደበቅም ሚኪ ጃኖ እናመሠገናለን የንጹሃን ደም የገባህ ነህ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ሚኪ እግዚአብሔር ይስጥህ ቅዱስ ሚካኤል በክንፋ ይጠብቅህ ❤ ለእውነት በመቆምህ፣ ሁላችንም እውነቱን እንናገር አንፍራ እንናገር ለምን ሁሉም ዝም ይላል ለምን??? ይሔኔ ኢንተርቪው የሚያረጉት ደንግጠዋል ? ምድረ ፈሪ ተናገሩ እንናገር፣ ያ ፓይለትና እናት እኔ እንጃ እንደ እናት እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም፣የ ተባረከ ልጅ አሳድገሻል እናት❤🎉
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
የአያትም አስተዋጾ መዘንጋት የለበትም። 🤔
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 9 ай бұрын
እናትና ልጅ እግዚያብሔር ይመስገን 😘😘😘
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 9 ай бұрын
ይህንን ቪዲዮ ሳይ እግግ ነው ያለቀስኩት ስንቶች አሉ የእናታቸውን ልፋት ሜዳ የሚያስቀሩ 😢
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 9 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ አገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢😢 ለሁሉምለእናቶቻችንን ይገባቸዋል❤❤❤❤
@saharm119
@saharm119 9 ай бұрын
እናት የልፋቶን ዋጋ ማየት ልፋቶ ሁሉ እረሣችው መታደልነው እግዚአብሔር ቀሬዘመናቸውን ይባርክላቸው መታደልነው እናት ውለታሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hahuye1785
@hahuye1785 9 ай бұрын
ይሄን ቪዲዮ ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ።ሌላው ሚገርመው ነገር ደሞ ሁለተኛው ልጅዋ ታዋቂ አለም አቀፍ ሞዴል ሆኗል ። የኳታር አለም ዋንጫ ላይ ከ leonel messi ገር ማስታወቂያ እስከ መስራት ደርሷል ።ጀግና እናት ነች
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
በአካል ያሳደጉትም አያትየው ፡ ከፍተኛ አስተዋጾ ማድረጋቸው ሊዘነጋ አይገባም።
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 9 ай бұрын
ማንም ወላጅ የልፋትን እግዚብሔር ይቁጠርላት የአንቺን ም ልፋት የልጂሽንም ድካም የተመለከተ እግዚብሔር ክብሩን ይውሰድ ቀሪውን ዘመናቹሁ የተባረክ ይህን። 🤙
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d 9 ай бұрын
መስዬ:ልበ:ቅን:እድሜና:ጤና:ከነቤተስብሽ: ይስጥልን::
@saradezi8588
@saradezi8588 9 ай бұрын
መድሀኒያለም እራሱ አገራችንን ልክ እንዳንቺ ድምፆ ያረጋጋልን::❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kon9394
@kon9394 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ እውነት ነው ጋደኛዬ በልጅሽ ተዋቂነት በማግኘትሽ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን
@AsnakechAbejee-pl8tj
@AsnakechAbejee-pl8tj 9 ай бұрын
ቸሩ እግዚያብሄር እቅፍ ድግፍ አድርጎልሻል ድካምሽ ከንቱ አልቀረም መታደል ነው እናቱን የሚወድና የሚያከብር ጀግና ነው ተመስገን ።
@henokmehari7488
@henokmehari7488 9 ай бұрын
ሚኪ ትክክል ብለካል ።
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 9 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው የሁላችንም ጥያቄ ነው
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 9 ай бұрын
መስየ ጋብዝልን በጣም ደስ የሚል ነው አረቦች ሁላ ተቀባብሎታል በጣም ጀግና ናት ብለዋል አረብ ሰው ስለሚንቅ ሲያይ ተገርመዋል ሂዎታን ጋብዦልን መሲ አደራ በተረፈ ጋዘጠኛ ወይንሸት አረጋዊ አቅርቢልኝ
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
በተጨማሪ ፥ - የቀርጤስና የዐረብ ሰዎች ፡ የእግዚአብሔርን ታላቅ ሥራ ፡በልሳኖቻችን ሲናገሩ እንሰማቸዋለን ይላል (የሐዋርያት ሥራ ም. ፪ ቁ. ፲፩)። 👉🏾📖🤔
@emutiemutitame9771
@emutiemutitame9771 9 ай бұрын
ከጀግናም ጀግናም እናት ነሽ እግዚኣብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልሽ እፎይ የምትይበት የምታርፊበት እንጀራ ይስጥሽ አስተዋይ ልጅ አለሽ ከዚህ በላይ ብዙ ስኬቶችን ያሳይሽ ይባርክልሽ የኔ እናት😍😍😍😍😍
@mimimark7253
@mimimark7253 9 ай бұрын
እናት ሁሌም በልጇ ትሳቅ እሴይ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ።
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እናትህን እንዳስደሰትክ አንተም ብድር ይግባህ ፈጣሪ የተባረኩ ልጆች ሰቶህ በልጆችህ ተደሰት ክፉ አይን አይመልከትህ።
@tafasamsung9781
@tafasamsung9781 9 ай бұрын
ትክክል ነህ
@Wointube-et5mx
@Wointube-et5mx 9 ай бұрын
ይመችህ ሚኪ ትክክል ነው የተናገርከው ፈጣሪ ልብ ይስጠን፡፡
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 9 ай бұрын
ይሄን አብይ የሚባል ሰው ፈጣሪ ስሩን ይንቀልልን እንደ ድሮው በፍቅር በኖርን i miss ከ 5 አመት በፊት የነበረችውን የድሮዋን ኢትዮጵያ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 9 ай бұрын
መታደል ነው አስተምሮ ልጂ ዋጋዋን ተረድቶ እናቱን ማስደሰት የቻለ ልጂ
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 9 ай бұрын
ሚኪ በጣም ልክ ብለሀል ሰሚ ቢገኝ ግራ የገባ ነገር ነዉ የሀገራችንጉዳይ
@briktimelakuhaylehayle-ps8in
@briktimelakuhaylehayle-ps8in 9 ай бұрын
አይምሮ የሚወዛግብ ጌዜ 😢 እሰይ እንኳን የልፋቷን ዋጋ አገኘች የኔ እናት ❤
@ayshajemal7295
@ayshajemal7295 9 ай бұрын
ከናትየው ልጅዮ ጎበዝ ከልጅዮ እናትዮ ደሞ ጎበዝ ሁለቱም አላማ ህልም አላቸው በድሜናበጤና ጌታ ይባርካቸው❤😢
@hameretessema5107
@hameretessema5107 9 ай бұрын
ሚኪዬ እግዚአብሄር ይባርክህ ትክክለኛ ነገር ነዉ የተናገርከዉ እሱ ይጠብቅህ
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 9 ай бұрын
ልቤ ን በደስታ ሞላሽው መሲ እናት የልፋትዋን ዋጋ ስታገኝ ደስ ይላል
@asterworku9645
@asterworku9645 9 ай бұрын
አንኳን ደስ አላት እናታችን ፈጣሪ የዘራችውን ያጨደችው ፈጣሪ አይለያቸው ተመሥገን አምላኬዎይ❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@genetasefa8364
@genetasefa8364 9 ай бұрын
I feel you ሚኪ totally 💯 agreed with him makes me cry 😢 wow so sad 😞 Ethiopia 🇪🇹 ውስጥ የሚደረገው ነገር በጣምበጣም ሰው የሚያሳዝነው ሰው በሀገሩ እንደልብ በነፃነት የ መንቀሳቀስ እና የመናገር መብት የሌለበት ሀገር እሰከ መቼ ነው ???ሰው እየተሳቀቀ የሚኖረው እግዛቤር ይባርክህ 🙏🙏🙏 Thank you 🙏
@beshirnurhussien3139
@beshirnurhussien3139 9 ай бұрын
መሲ እጂግ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ፕሮግራምሽ ሁሉ ሰብአዊነት የተሞላበትስለሆነ በርቺ ማለት እፋልጋለው ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 9 ай бұрын
እናትና ልጅ በጣም ደስ ይላሉ እግዚያብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃቸዉ
@kibret12345
@kibret12345 9 ай бұрын
ወንድሜ ትክክል ብለሀል የት እንሂድ 😢 እኔ በጣም ፈራሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቃት 🤲
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያሳደጉህ ይደጉ እናትህ እጅግ በጣም እድለኛ ነች ማዘር ወላጆችሽ ሊመሰገኑ ይገባል እንኳን ደስ ያላችሁ ልጅ ማለት ይህ ነው ተባረክ
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 9 ай бұрын
በጣም በጣም ህዝቡ በስቱ ይሰቃይ እርኡኡኡኡኡኡኡፍ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 9 ай бұрын
ቀላል ተበድለናል የኛ ሀገር መንግስቶች ወጣትነታቸዉን በርሀብ በቸነፈር ያሳልፉ እና ምድረ ችጋራም በእስተርጅና ዘመናቸዉ ስልጣን ይዘዉ እኛን ወጣቶችን እየማገዱ እነሱ ዳር ሆነዉ ማምሻቸዉን ያሳምራሉ ምድረ እከክ ሁላ የእድሜ ሌባ እድሜያችንን በሉት ወጣትነታችንን ልጅነታችንን አጨነገፉት ምድረ መሀይም🤤🤤
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 9 ай бұрын
ይሄን ቪዲዮ ከ10 ጌዜ በላይ እያየሁ አንብቻለሁ
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 9 ай бұрын
መሲ ግሩም መረጃ ነው!
@user-vo1uw7od1l
@user-vo1uw7od1l 9 ай бұрын
መስዬ የኔ ቆንጆ ላንች አኔ ልጆችሽ ቤተሰብሽ ሙሉ ጤናናረጂም እድሜ ክብረት እመኝልሻለዉ እናም እኔ ያለሁት ኳታር ነዉ ለ 15 አመት እሄንን ሳይ በደስታ አይኔ እንባ ሞላዉ እጅግ ከደስታ በላይ ብኖ ቃል ጥሩ ነበረ ቃል የለኝም የኛንም ልጆች ለዝ ያብቃልን የልፋታችንን ዋጋ ይስጠን መስዬ
@asterworku9645
@asterworku9645 9 ай бұрын
እውነት ብሏል ፈጣሪ ፍርድ ይስጠን 🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 9 ай бұрын
ሚኪየኢትዮጵያ ጉዳይ ወዴት እያመራ እንደሆነ የገባህ አንተ እና በጥቂት የሚቆጠሩ ናቸው::🙏🏽👍🏽🥲
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 9 ай бұрын
መሲዬ እኔስ የደስታ እንባ አነባሁ እህቴ ደግሞ የድካምሽን ዋጋ ፈጣሪ ከፈለሽ ልጅሽም እንደገና አንችን ወለደሽ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤
@manycell9813
@manycell9813 9 ай бұрын
መስዬ ልታገኘት ይገባል አቅርቢልን ቢንስ ለሌላው በሰደት ላሉ ብርታት ትሆናለች ለኔ ጀግናዬ ናት ፍፀሜሽ ይመር እፎይ ብሎ መኖር ለናፈቃቸው ብርታት ናት
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 9 ай бұрын
መሲዬ የኔ ዉድ እንኳን በሰላም መጣሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤በትክክክክክል የኔ ወንድሜ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 9 ай бұрын
መማሪያ ይሆናል
@yideneku5063
@yideneku5063 9 ай бұрын
ብልህ ልጅ ነው።
@genettemesgen4111
@genettemesgen4111 9 ай бұрын
እውነቱን ነው እኮ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሌላ አገር የለንም
@jasminkarimseif2022
@jasminkarimseif2022 9 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ልጅ ዋጋ ቢከፍልበትም አይቆጭም።ይህ ወጣት ያኮራው አገርንም ቤተስብን ነው እግዚሀብሄር ዘመንህን ይባርክ
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m 9 ай бұрын
በጣም ጀስ ይላሎ የናትና ልጁ
@rahmabasheer7902
@rahmabasheer7902 9 ай бұрын
ተመስገን 2 አረቲስት አገኝን ልጅህን ይባርክልህ
@gabekassa3626
@gabekassa3626 9 ай бұрын
አሜን መሲ እንወድሻለን ኑሪልን ለዘላለም!!
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 9 ай бұрын
እውነቱን ነው ሰው በሰውነቱ መኖር አልቻለም እኮ እንደቀልድ አረመኔነትና እብሪተኝነት እንዲለመድ እየተደረገ ነው ይህ ደሞ እንመራዋለን ለሚሉት ህዝብ ያላቸውን ንቀት ነው የሚያሳየው ብቻ እግዚአብሔር ይዘንልን 😢😢😢😢 እናቴ እንኳን እግዚአብሔር የድካምሽን ፍሬ አሳየሽ የኔጌታ ተባረክ በምድር ላይ የእናትን ደስታ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ ‼️ ተመስገን 🙏🙏 እድሜና ጤና ሰጥቶልህ አለምህን ያሳያት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zp4tc8mt8j
@user-zp4tc8mt8j 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናትዬ እንኳን ደስ አለሽ
@Wointube-et5mx
@Wointube-et5mx 9 ай бұрын
መስዬ አሜን ብለናል የልጆቻችንን ስኬት ማየት የምንፈልግ ብዙ እናቶች አለን አንቺም ልጆችሽንን ብርክ ያርግልሽ እናቴ፡፡
@user-js4jw1mj9f
@user-js4jw1mj9f 9 ай бұрын
እንኳን ጌታ እረዳሽ ደስ ይላል
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 9 ай бұрын
Thank you my brother you are my hero you told for every one the true God bless my people and my country 🙏🍏🍋🍎🤙
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 9 ай бұрын
በጣም ደሰ የሜል አኔም አለዉ ልጄ ይማር ጥሩ ደረጃ ይድረሰልኝ ፈጣሪ ለምሰጋና ያብቃኝ የአኔ አህት ዘመንሸ በደሰታ በጤና ይህንለሸ በትክክል ልብ የሜያሞቅ ዜና ነው
@sablacell1012
@sablacell1012 9 ай бұрын
መሲ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@tebekameles6196
@tebekameles6196 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ አማላክ በምህረት አገራችንን ይጠብቅልን እግዚአብሄር ምህረቱን ይስጠን ያሳዝናል በጣም
@hanahana1960
@hanahana1960 9 ай бұрын
ጃግና እናት ናት በጣምደስ ይላል 😍😍
@yeshisolomon2833
@yeshisolomon2833 9 ай бұрын
በትክክል ነው ለመኖር ያስፈራል በስደት ሆነን ለመጋባት እየፈራን ነው ተባረክልኝ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 ай бұрын
በእውነት አፌን ከፍቼ አይኖቼም በእንባ ተሞልቶ ነው የሰማሁት በእውነት አገራችን እኛ ሳይታወቀን እየተንሸራተችብን ነው በእውነት እጅግ ያማል ወዴት ነው ነው እየሄደን ነው እና ጌታየ ሆይ እባክህን ታደገን አድነን 🙏😭
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚህ አይነት ልጅ በዛሬ ግዜ የት ይገኛል እናቱ አረብ አገር ብትሰራ እንኳን እንዲታወቅ አያደርጉም በዛ ላይ ቤተሰብ ተከታትሏቸው እንኳን ደህና ቦታ አይደርሱም በቅርቡ እንኳን በeyoha media የቀረበች አንዲት እናት ልጄ ይማራል እያለች የላከችው ብር ልጇን ሱሰኛ አድርጎ ስትመጣም ስቃይ ላይ ነው የጣላት
@mesialemayehu2608
@mesialemayehu2608 9 ай бұрын
መሲዬ የአውሮፕላን አብራሪው እናት እና ልጅ ይቅረብል ለብዙዎች መማሪያ እና ብርታት ይሆናሉ
@huludebebe9935
@huludebebe9935 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር የሚሰማ በኖር አምላክ ጌታ የጠብቅህ
@mimilove1639
@mimilove1639 9 ай бұрын
እኛንም ይርዳን መሲዬ አሜን ብለናል ዋናዉ ልጆች ሲረዱ ደስ ይላል
@bezagetachewnigatu6735
@bezagetachewnigatu6735 9 ай бұрын
የእናትና የልጅ ፍቅር የእዉነት ፍቅር ነዉ እንኳን ቪዲዮ ተለቀቀ ለሌላዉ ወላጅም ልጅም ሞራል ይሆናል
@bety6386
@bety6386 9 ай бұрын
ማንም ያልደፈረውን ደፍሮ እያላቹ ልጁን አታስጠቁሩት ይህ ዘመናዊ አውሬ እንደይበላው እውነቱን ነው ያለውን ነው የተናገረው ባባዬ አይናቸው ጆሮዋቸውን ይደፈንልክ
@warkwark6096
@warkwark6096 9 ай бұрын
በጣም አድለኛ አናት ነች❤❤❤
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 9 ай бұрын
ናትዋ መልካም እናት ናቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው: የኔ እናትየኔ ልጅን እደልም ማሳደግ እራሴን እኔን እላውቅሽም ነው ያለችኝ ላቤን እንጠፍጥፌ በስው ሃገር ከብዙ ጉድየታደኩት ቤተሰብ እላውቅሽም ስል እንዴት ያማል : በኔ የደረሰ በማንም የሰውልጅ ዘር እይድረስ ግን እግዚአብሔር መልካም ነው ዛሬ እኔ ብርቱ ነኝ እግዚአብሔር ወላጅ ነው ልጅነው ባት ነው ናት ነው ጉደኛመካሪ ነው ይመስገን ግን ስወዳት እሁንም እናቴን ❤❤❤ በሰላም እረፍልኝ እንባ እንባ አለኝ ያ ክፍ ዘመን እልፎ ንደተረት ይወራል:; እቤኬችሁ ቤተሰቦች ወላጆች በተለይ ለሴት ልጆቻቭሁ ራሩላቸው እወዳችዋለሁ
@sofiamengesha1375
@sofiamengesha1375 9 ай бұрын
መሲ በጣም ደስ ይላል አምላክ ልፎቶን ቆጠረላት
@saharm119
@saharm119 9 ай бұрын
ልክነው ባሁኖ ሥሀት ሠውድህነቱን ድህነት አድርጉ መኖር አልቻለም ባድወን ጦርነት በጉን የኖሩ ውድነት ምነው ጦርነቱን ሌቆሙት ይገባል ተቸናፌው አሸናፌው የኛ ናቸው ትንሺና ትልቅ ማለትነው የተጋደሉ ያሉት ያሣዝናል😢😢😢😢በየገጠር ክተማው የሞተ ያለው ገብሬነው ገበሬክሞተ ሁሉም ሞተማለትነው የህን መረዳት ያቃተው😢
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ገበሬን የሚገድሉ አጥፍቶ ጠፊዎች ወይም አሸባሪዎች ማለት ናቸው። ☠️
@romantakel1326
@romantakel1326 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾እንኳን ደስ አላችሁ❤ መሲዬ ሁሉን ብለሽዋል እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 9 ай бұрын
ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ
@muludemile9020
@muludemile9020 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@rehmaumushehed2878
@rehmaumushehed2878 9 ай бұрын
ወላሂ እኔ ሶሻል ሚድያ አቁሜአለሁ ዩቱብ ሲቀር በቃ ስለ ኢትዮጲያ ሳስብ ጭንቀት ሊገለኝ ይደርሳል😢😢😢😊
@mimilove1639
@mimilove1639 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@user-dm7li3mq3l
@user-dm7li3mq3l 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀው
@tadelakidane101
@tadelakidane101 9 ай бұрын
Egzabeher yemesegen Amen 🙏
@mbet1840
@mbet1840 9 ай бұрын
መስየ ሁሉም ስለ ሀገሩ የሚሰማውን ደፍሮ መናገር አቅቶት ሳይሆን በተናገረ ማግስት ወደ እስር ቤት ተወርውሮ እንደሚሰቃይ ስለሚያውቅ ነው ልቡ እየደማ ዝም ሚለው
@user-mz7os5kx1o
@user-mz7os5kx1o 9 ай бұрын
ቀላል ተበደልን😢
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤betikili
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
@@kwtkwt6841 👉🏾👉🏾👉🏾 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@milanabood5582
@milanabood5582 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭አዎ ያሳዝናል በጣም የኢትዮ ነገር ሆድ ፈጅቶ አሳምሞ ብቻ ስደተኛ አረገን
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 9 ай бұрын
እሱም እውነት ነው ይገባኛል ያኛው ልጅ ምንአልባት የእናትን ፍቅር ይሆናል የፈለገው፣ ሁላችንም የተለያየ ፍላጎት አለን ሰው ነንና
@bezamuluneh4754
@bezamuluneh4754 9 ай бұрын
ወይ መታደል የወለዱት ለዚህ ሲደርስ
@user-vq3ec2wr2g
@user-vq3ec2wr2g 9 ай бұрын
Tebarek edema yesteh yezemenu jegna❤
@TruthEz
@TruthEz 9 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 9 ай бұрын
እናት እና ልጅ በጣም ነው ያስለቀሱኝ
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 9 ай бұрын
Ya Allah yegnanim lijochi lezi kibiri abikan yarebii🤲🤲🤲🤲
@mulugetaadmasu2925
@mulugetaadmasu2925 9 ай бұрын
ስላም መስዬ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 9 ай бұрын
እውነቱን ነው ቢገባቸው ይሄው ነው
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 9 ай бұрын
Wow wow mama and son happiness God is always great 🙏 he is blessed son
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
የናት ውለታ መች ያልቃል 😍😍😍
@fasekaalante4219
@fasekaalante4219 9 ай бұрын
It’s so such beautiful
@hfdyd1412
@hfdyd1412 9 ай бұрын
MashaAllh
@tenagng8956
@tenagng8956 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@destahaile1169
@destahaile1169 9 ай бұрын
Edlegna God bless you more
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 9 ай бұрын
"ሚኪ ጃኖ" የሚቀርበት ነገር ቢኖር በሠይፉ ፋንታሁን ዝግጅት ላይ መቅረብ ነው ይሁን በስቃይ እና በመከራ ቀኑ አልገፋ ባላቸው ሚሊዮኖች ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ቀርቧል !!! እሱ የቆመለት የጥበብ ስራ ለእውነት መቆምን ግድ ይላል፡፡ ይሄ ልጅ እከሌ ከእከሌ አላለም ነገር ግን ስራውን የሚያውቀው ፀረ ኢትዮዮጵያ የሆነው አካል በዚህ ልጅ ንግግር ማላዘኑን ይጀምራል፡፡
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r 9 ай бұрын
የዛሬው የመሪያችን ትምህርት ሰጪ ለሱ ለሌሎችም መልስ ነው
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 61 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 24 МЛН
Liya showን ሰርፕራይዝ @Liyashow
Sisi Ti
Рет қаралды 282
LIYA SHOW is live!
LIYA SHOW
Рет қаралды 1 М.
Утонуть НЕВОЗМОЖНО 😱 #Shorts
0:19
ФАКТОГРАФ
Рет қаралды 3,5 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 4,9 МЛН
ПОМОГИ РАЗБУДИТЬ ПИЛОТА 😱😱
0:16
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 2,2 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН