No video

ሾርባ አደስ (የምስር ሾርባ) Lentil soup

  Рет қаралды 22,131

TG ARABIAN FOOD

TG ARABIAN FOOD

Күн бұрын

Created by VideoShow:videoshowapp.co...

Пікірлер: 75
@havenahmed7348
@havenahmed7348 5 жыл бұрын
እኔ አንቺ እንደምሰሪው እየሰራሁ አንድም ቀን አይጣፍጥም ብለውኝ አያውቁም ግና ሲያውት አይን ይስባል እንደ ሆቴል ነው የምሰሪው ይሉኛል …………እጅሽ ይባረክ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ማማዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@zinat7110
@zinat7110 Жыл бұрын
ዋዉ
@qidisthirpee8443
@qidisthirpee8443 Жыл бұрын
ዋው
@kwtkwt3703
@kwtkwt3703 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@almnal3281
@almnal3281 2 жыл бұрын
ዋውውየኔቅመም
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቲጂዬ በጣም አሪፍ ነው
@zinetalioumer4142
@zinetalioumer4142 3 жыл бұрын
ከዝበራ ፍልፍል አስወድ ከሙን ለይሙን ማጅ ብቻ የኔ እህትበጣም ይጥማል ዋው
@seadamohammed972
@seadamohammed972 5 жыл бұрын
ቆንጅት ምርጥ ነው ልሰራው ነው ዛሬ
@hanitube405
@hanitube405 5 жыл бұрын
Wowwww so yummy
@jemilamohamed8927
@jemilamohamed8927 5 жыл бұрын
Allah betshe yemsre btin qen Allah qerb uarglahe yene mare
@SayedAhmada-rb2bi
@SayedAhmada-rb2bi Жыл бұрын
የኔ ባለ ሙያ ስወድሺ
@betelhemwerkubetelhem7095
@betelhemwerkubetelhem7095 5 жыл бұрын
አደስ ስሰራ እኔ አልታማም እችላለው ግን ነጪሽንኩርት ብትጨምሪ በት አሪፍ ነው
@fozeyaahemdetube7335
@fozeyaahemdetube7335 4 жыл бұрын
betelhem werku betelhem demrni weda
@winyasefa2496
@winyasefa2496 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ ይላል የምትሰሪው
@tersetyedagemawelij347
@tersetyedagemawelij347 5 жыл бұрын
Tjiya yezelalemeshe yebarek hula new ye meseriwen meseraw betam tewedaj megeb new ejeshe yebarek
@adissabeba6777
@adissabeba6777 5 жыл бұрын
Betam arif new geta egochishin ybarkew
@Reactopian
@Reactopian 5 жыл бұрын
Wow nic👌👌👌
@sablework6012
@sablework6012 5 жыл бұрын
ዋው ያምራል ቆንጀወ ግን ማማየ እኔ ካሮት እና ድንች ጨምሬ ነው የምሰራው በጣም አሪፍ ነው
@fozeyaahemdetube7335
@fozeyaahemdetube7335 4 жыл бұрын
Sable Work damrni
@user-vn8jj7ww5t
@user-vn8jj7ww5t 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው
@zuzuzuzu5039
@zuzuzuzu5039 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ በርችልኝ
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv 2 ай бұрын
ይችን ቢድው እያየሁ እየሰራሁ የ3000 ሺህ ሪያል ደሞዘተኛ።ከሆኩ 2 አመት አሰቆጠረኪ አመሰገነለሁ የኒ ወድ
@user-lr3ux8sd6j
@user-lr3ux8sd6j Жыл бұрын
❤እናመሰግን,አለን,እህትየ
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w 5 жыл бұрын
ዛሬ የምወደውን ሾርቦ ነው የስራሽው አስኅመጀሽኝ እሺ እጅሽ ይባረክ
@almnal3281
@almnal3281 2 жыл бұрын
የኔቅመምእጅሽይባርክ
@MesiGemechu
@MesiGemechu 5 жыл бұрын
Wawu tgi berchi
@tube-jy6zk
@tube-jy6zk 5 жыл бұрын
ያምራል ቲጅየ
@QTA-wb7oq
@QTA-wb7oq 5 ай бұрын
እሆኒኢስራውእለሆኢጂሺይባርኪምሪጢ
@elsabgotbah186
@elsabgotbah186 5 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
@titi465
@titi465 5 жыл бұрын
Gobeze lij neshi berthi eshi
@helenahela8084
@helenahela8084 5 жыл бұрын
Enamesegnalen wue berchilgh
@zinetmohammed5912
@zinetmohammed5912 5 жыл бұрын
ብርያኒ አሳይን በአተር ክክ የሚሰራውን ከቻልሽ ውዴ
@sdtesdi4264
@sdtesdi4264 5 жыл бұрын
Tnx more yena konjo ena hulua metsriew mgbe debtran yejha new mexhfhew lromodan esralew beka tru kesraw engershalew habibti messi kdubai
@zihab2314
@zihab2314 5 жыл бұрын
ከቻልሺ ያችክልት ሸርባ ንገሬን እናመግናለን አድሥ ገቢ ነኝ
@jirramedia1
@jirramedia1 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ማር
@konjosmarmlaektyasmalnkonj6497
@konjosmarmlaektyasmalnkonj6497 5 жыл бұрын
balmoya tanku
@alhamdulilahforeverything340
@alhamdulilahforeverything340 5 жыл бұрын
Enem endezih newu yemseraw gin shaediya alichemirm lomim alchemirm
@memelast5216
@memelast5216 3 жыл бұрын
እህታቸን በጣም እናመሰግናለን ቢቻል በአማርኛ ቢሆን መልካም ነዉ
@neteykonjo5114
@neteykonjo5114 5 жыл бұрын
Marrrr tnx
@fozeyaahemdetube7335
@fozeyaahemdetube7335 4 жыл бұрын
Tejeya brchi enanime sapsekirye argni
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
ቲጂየ ግን ላኮርፍ ቲንሺ ነው የቀርኚ ምክንያቱም ግባአቶቹን ለጢፊልን ብልሺ እባልሺ ምክንያቱም ያንችን ሞያ እያየሁ ነበር የምስራው የራሴን ሞያ ንቂው ግን video አይቸ ልክ መስራት ስጀምር ይጠፍብኛል ወይም የሆነ ነገር እረሳለሁ እያየሁ አልሰራ ነግር ሆኖብኚ መዳሜ ጋር ስሆን
@islmesalem7346
@islmesalem7346 5 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
እህቶቸ እኔ ምን እዴማዴርግ ታውቃላችሁ ማታ ቁጭ ስል ትልቅ ዴብተር አለኝ በሱ በዴብ ፀፌ እይዛለሁ ከዛ እቃ ቤቴ ስገባ እያነበብኩ ነው ምስራው አለበለዚያ አስቸጋር ነው ይሄ ሁሉ ግብአት በግጭላት አይያዝም ምክንያቱም ብዙ ሀሳብ ስላለብን
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
እኔ ግን ቴጂን ተቀይሚያት አለሁ ተባበሪን ብያት ነበር ለምሳሌ ሰርታ ስታበቃ ግባአቶቹን ብትለጥፍልን ባይ ነኚ እዴሌሎቹ ብዙ ወቹ ከታች ያስቀምጡታል ወላሂ እኔ የሶ በጣም ነር የተመቸኚ ታዳ ምን ዋጋለው video አይቸ አልሰራ ነገር
@rrruhitub8672
@rrruhitub8672 4 жыл бұрын
ዎላህ እኔሚ አስሬ እየየሁ ስልኬን መድ ቤት ናዉ መስመስሎ
@zainabmohammed6216
@zainabmohammed6216 4 жыл бұрын
ብሩክሊ ብጨምርበትሳ በናትሺ መልሺልኝ እየሰራሁ ሁኔነው
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
እንዳትጨምሬበት ከፈለክሽ ብሮክሊ ሾርባ ሰርቻለው ንገሬኝ እና ፓስት ላድርገው
@TUBE-xz9ti
@TUBE-xz9ti 5 жыл бұрын
Thanks
@etaguayelu9286
@etaguayelu9286 2 жыл бұрын
አረብኛው ምንኛ ነው ለኛ እጀ ለነሱ ነው እምታስተምሪው ክሊ ዘቅ
@user-ti1wv9kd6n
@user-ti1wv9kd6n 6 ай бұрын
አይባልም
@user-wu4ep3mw2h
@user-wu4ep3mw2h 5 жыл бұрын
ቲጂ በጣም ነው እማመሰግነው ካንቺ ብዙ ነው የተማርኩኝ ዴ በስልክ ባወራሽ ደስይለኛል እንዲት ላግኝሽ ?
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
1ኛ ነኝ ኸረ ቲጂ ጠፋሽ
@asyaasyaahmed3754
@asyaasyaahmed3754 3 жыл бұрын
ሸእርያ የሾርባው ወይስ እኩሸሪላይ የሚጨመረው
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 3 жыл бұрын
የሾርባውም የኮሸሬውም አንድ አይነት ናቸው
@salamibrahim6402
@salamibrahim6402 5 жыл бұрын
Mecheshalay men endechemersh altenagershem
@Md-zp7ep
@Md-zp7ep 5 жыл бұрын
ቲጂዬ እናማሰግናለን ግን ለዱባዮች ብቻነው ወይስ ለኩዌት ለሰውዲም ይሆናል ?
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 жыл бұрын
ለሁሉም ይሆናል ማማዬ ዱባይ ስላለው የዱባይ ምግብን ስሰራ የዱባይ እላለው ግን የአረቦች ምግብ በጣም ይቀራረባል
@Md-zp7ep
@Md-zp7ep 5 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@Teuy-sy5ix
@Teuy-sy5ix 5 жыл бұрын
እግዘቤሄረይበረከሸሰለምሸነየበዘልሸቲጂእረመዳንአነቻእምሰሪዘውነእሰረለሁሁሊምእየተሸለምኩነውበአንቸሰራቲጂምንእነደምልአላውምበዋሰቡቡነወራደሰይለኘልቲጂ
@feqrefeqret3561
@feqrefeqret3561 5 жыл бұрын
ቲጂ ግን የታሸገውን ሾርሽባ ማጂ መጠቀሙ የበለጠ ጣእም የሚሰጠው ይመስለኛል ግን ይህንንም ሞክረዋለው አመሰግናለው እህቴ
@meriyemdawud4982
@meriyemdawud4982 5 жыл бұрын
Feqre Feqret አወ ልክ ነሽ ግን ማጂ አትጠቀሙ ጥሩ አድለም ተባለ ክክክ
@alikaunicorn687
@alikaunicorn687 5 жыл бұрын
Kkkkkk qelata alech kelata bey.arebga atcheyem ykrebesh plzzzz
@user-bw7sd5sf9n
@user-bw7sd5sf9n 4 жыл бұрын
አችጅላፍወ። እማታቂበትን። አደክሪ
@user-tj1sm4zz2q
@user-tj1sm4zz2q 5 жыл бұрын
ቲጅየ ጠፍተሻል እኮ በርችልኛ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ሚሚዬ
@zemzemadem0967
@zemzemadem0967 3 жыл бұрын
እኔ አድስ ገቢ ነኝ ግን አረበኛ በአማረኛ ቅልቅል ወሬ አይመቸኝም
@n.youtube2552
@n.youtube2552 5 жыл бұрын
ሰላምሽን ያብዛልሽ
@zekiya8553
@zekiya8553 5 жыл бұрын
kkkkkk like sereche sicheres
@zahidazahida1988
@zahidazahida1988 5 жыл бұрын
Thanks tgye
@lubabalolo
@lubabalolo 5 жыл бұрын
ቅመም እኮ ነሽ
@getrekt9137
@getrekt9137 4 жыл бұрын
ባአማርኛሺ አውሪ አተጨማለቄ
@user-vn8jj7ww5t
@user-vn8jj7ww5t 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው
ሾርባ ሠነአስፉር በዶሮ
8:00
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 6 М.
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,3 МЛН
Lentil Soup/ የምስር ሾርባ/መጣፈጡ ልዩ ነው/ ዋው
8:33
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 9 М.
የድፍን ምስር ሾርባ በሼፍ ዮናስ/Lentile soup By Chef Yonas
7:00
Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ
Рет қаралды 21 М.
ብሮክሊ ሾርባ ለረመዳን ዋውው
11:12
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 16 М.
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,3 МЛН