No video

ሹክ ልበላችሁ “ለመባል” ከአርቲስት ወለላ አሰፋ ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 44,950

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Lula Gezu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 34
@user-ht5cl2es4n
@user-ht5cl2es4n Жыл бұрын
የእውነት የዚችን የሹክ ልበላችሁ ትምህርት ስወደው ውስጤ ነሽ
@mimigebra3462
@mimigebra3462 Жыл бұрын
Ye zarew demo yelyal 👌
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
❤💝ወለላን እንዴት እንደምወዳት 💝እናቴ ችሎታ 💝ድምፅ 💝እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤🙏💝🌹🌹🌹
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ስወደው ይሄን ፕሮግራም💖💖💖💖💖🤗❤👍
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ሹክ ልበላችሑን በፍቅር የሚያይ ስወዳቹሕ የምታነሱት ሐሳብ ሑሉ 👌👌
@emuyeyuselij3968
@emuyeyuselij3968 Жыл бұрын
በጣምምምም እኔምምም በጉጉት ነው የምጠብቀውውው
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c Жыл бұрын
እስኪ እንደኔ ebs ን በጣም የሚወድ
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ሰላማቹ ብዝት ትርፍርፍ ይበል EBS በጠቅላላ ❤️❤️❤️
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን 🙏
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Жыл бұрын
ማሻአላህ እርሶ የማከብሮት በልዩ ቦታ ነው ሁሌም አላህ የሚወደውን የሚሰሩት በጣም ጥሩ ሰራ ሁሌም ጥሩ መሰራት ለራሰ ነው ሁሌም የሃገር ባህላችሁን ጠብቃ የምትሰራው ሰራ አላህ እድሜ ጤና ይሰጣቸው አሰተማሪ ሰራ ሁሌ የምታቀርበው ኢቢኤሰ በርቱ ሁሌም ብሮግራማችሁ ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@medinatube2080
@medinatube2080 Жыл бұрын
ወለላየ ስወድሽ የኛኑ የኢትዮጵያ ማህራዊ ኑሯችንን ነው በየሳምንቱ ችግራችን ሹክ ትለናለች ሰው ዩለታ እና መባልን ይፈራል🍬🍬
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም ነው ቀላል መስሎ ከበድ ያለ መልክት ያለው
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
ሰላም አለም ብርሃን እንኳን በሰላም መጣሸ የምታቀርቢያቸው ትክክለኛ ናቸው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
የየራሳችን እውነታ ከልባችን ሳይሆን ለይሉኝታ ኖረን እያኗኗርንም ነው 🤭
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
የሆነው ሆኖ የኔ ትዝብት ከወለላ ቀደም ብላ የነበረችው ታማሚውን ጠያቂዋ ሴት ሙዙን ከበላች በኋላ ጠረጴዛው ላይ አንጥፋው ሄደች እራሳቸው አምረው ሌላውን ቦታ አቆሸሸው የሚሄዱ ስንቶች እንዳሉ እንደማስተማሪያ መሰራቱ ጠቃሚ ነው ለሌሎቻችን
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 Жыл бұрын
ምርጥ ትወና መሬት ላይ ያለውን እውነታ ፍንትው አርጎ የሚያሳይ ወለላ መስላ ሳይሆን ሆና የምትተውን ምርጥ አርቲስት
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 Жыл бұрын
ውይይ ስወዶት ወሮ ወለላ
@missyabrahdm6778
@missyabrahdm6778 Жыл бұрын
እድሜጤና
@lidiya727
@lidiya727 Жыл бұрын
አሜን
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
ሰላም ወለላ እንኳን በሰላም መጣሸ
@daniseli491
@daniseli491 Жыл бұрын
ሙዝ አበላልዋን አይቼ አርባ ምንጭ ልወሰዳት እፈልጋለሁ ebs ከፈቀደልኝ አሳ እና ሙዝ አብልቼዪ የበለጠ እንድታምር ላድርጋት ክክክክክክክ
@ethiopiahagare2610
@ethiopiahagare2610 Жыл бұрын
ርብቃ እንኳንም ወጣች😀😂 ሁለት ሙዝ በማይክሮሴኮንድ😀😂 እማማ ሳይበሉ እንድወቀሱ😀😂
@lidiya727
@lidiya727 Жыл бұрын
እውነት ነው
@abebaabebe5659
@abebaabebe5659 Жыл бұрын
ሙዝ የምትበላውን ሰወዳት
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
❤❤❤
@alemtsahyibuzune7951
@alemtsahyibuzune7951 Жыл бұрын
💚💛❤
@selseli8022
@selseli8022 Жыл бұрын
ኧረ ሙዝ አበላልዋ ተመቼኝ ዳቦ ጨምሩላት ቆንጆ ሰው ሰው ፊት እነደዚህ አይበላም
@asterdxb5912
@asterdxb5912 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹❤
@natinat4960
@natinat4960 Жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝ ዛሬ ያዪሁት ሙዝ የበላችዋን ብቻ ነው የያዘችው ውበት 90ናውቹን የማያቸው ቁንጅና ነው ለኔ ብቻ ነው ?ውበትዋ የታዪኝ ?
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Ere konjo nat
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
ወለላስ ምን ይወጣላታል?
@kon7612
@kon7612 Жыл бұрын
ሽማግሌ ልከህ አግባት😂😂😂
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Kkkk muzu lay elih yemitiweta timeslalech
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 16 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 41 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
ማዘርን በድንገት ሰርኘራይዝ አረግናቸው 😱
19:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 12 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 16 МЛН