No video

ሹክ ልበላችሁ አስቂኝ አዝናኝ አጭር ድራማ በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 84,412

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 156
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ስወድሽ😍😍😍😍 አረ ተው ፍቅርና ሰላም ይበልጣል ወገኖቼ አያባላን ሰላሙን ያውርድልን😢😢😢😢
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል ሹክ ልበላችሁ ትምህርት ኣለው።
@user-kt2gx4iz1e
@user-kt2gx4iz1e 5 жыл бұрын
እሺ
@user-cv1co9lg2d
@user-cv1co9lg2d 5 жыл бұрын
በጣም በጉጉት ነው እምጠብቀው
@taibataibay7817
@taibataibay7817 5 жыл бұрын
ወይኔ ስወድድድድድድሺ
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የምታነሻቸው ሀሳቦች ድንቅ ነቸው የኔ የሚለውን ክፉ መንፈስ ያርቅልና የእኛ በሚለው ይተካልን አቦ💓
@madinalove519
@madinalove519 5 жыл бұрын
ሽክ ልበላች ትክክል ለኛ ነገር ስለምታቀርብ በጣም ነው የማደቃት
@user-ru5qp3jj6t
@user-ru5qp3jj6t 5 жыл бұрын
እኛ እንጂ እኔ ብሎ ኖሮ ከባድ ነው ጥሩ አባባል ነው በጣም ትምርት አለው እሽ
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
አዎ ወላሂ ኖረን ተኗኑረን ክፍ ደጉን በአንድነት አሳልፈን ዛሬ ላይ ሄድ ወደዛ ሄጂ ወደዛ በጣም ያሳዝናል ሰላም ለሀገራችን
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
#ልብ ያለው ልብ ይበል ሹክ ልበላችሁ ትምህርት አለው
@mnblkj1002
@mnblkj1002 5 жыл бұрын
ሰወደሽ እህቴ ቀጠየበት በጣም ጠቃሚ ነው
@hulubesu1765
@hulubesu1765 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ልብ ያለው ልብ ይበል ትምህርት አዘል ነው እደጉ ተመደጉ ቀጥሉበት
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
እሺ የኔ ምርጥ ሹክ በይ ለመስማት ዝግጁ ነኝ ይህን መፈንቅለ የምለውን ነገር ከሀገራችን ምድር ያጥፋልን ወገኖቻችን ለራብ ለሞት ለስቃይ እያደረገ ያለው ይህ መፈንቅለ የሚሉት ነገር ነው
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
እሺ የኔ ምርጥ ሹክ በይ ለመስማት ዝግጁ ነኝ ይህን መፈንቅለ የምለውን ነገር ከሀገራችን ምድረ ያጠፈልን ወገኖቻችን ለራብ ለሞት ለስቃይ እያደረገ የለው ይህ መፈንቅለ የሚሉት ነገር ነው
@biniyamwondimu3030
@biniyamwondimu3030 5 жыл бұрын
የኔ ፎንቃ እንዴት እንደምትመስጭኝ እኮ !!!!
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
የእኔ ሾካካ ሰላም ነሽልኝ ዛሬ ደሞ ስለ ....ነው እሺ
@hiwetmekonnen6735
@hiwetmekonnen6735 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ዝግጅት ልብ ያለው ልብ ይበል ሹክ ልበላችሁ ቁም ነገር አዘል መዝናኛ ነው በጉጉት ነው የምጠብቅሽ የኔ ቆንጆ
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ሀርፍ ነው
@user-tn5bh7zn5o
@user-tn5bh7zn5o 5 жыл бұрын
ልክነሽ።ዉነት፡ሠዉ።ባገሩ።መፈናቀል።
@user-vd6ng8ms4l
@user-vd6ng8ms4l 5 жыл бұрын
እኔ እምለዉ ምድር የኛ አለመሆናን ማን በነገራቸዉ አገራቺን በሰማይ መሆኑን እያወቅን እደት መሬትን ልቀቁ እያሉ ሲአሳድዳቸዉ እግዚአቤሔር ሆይ እደሀፂአታቺን ሳይሆን እደቸርነትህ ልቦና ስጠን የተፈናቀሉትንም እግዚአቤሔር ሆይ አስባቸዉ
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ ማር ጥሩ መልዕክት አለው ለገባው
@loloahemd5377
@loloahemd5377 5 жыл бұрын
በጣም እሥተማሪ ፕሮግራም ነውአገራችንን ሠላም ያድርግልን
@ejxbbxhdh5757
@ejxbbxhdh5757 5 жыл бұрын
ብዙ ያስተምራል ልቦናይስጠን
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
አሁንም የተፈናቀሉትን መርዳት ሳይሆን ማቋቋሚያ ሰጥተው ደህንነታቸው ተጠብቆ ወደ ቤታቸው መመለስ ቢችሉ
@user-ct7ge7cp1h
@user-ct7ge7cp1h 5 жыл бұрын
አሜን
@elhmelhm6100
@elhmelhm6100 5 жыл бұрын
የሚገርመው እኮ ይህ ነው ደሮ አባቶቻችን ተዋግተው በመጡበት የመለሰዋቸው ጣልያንዊ ቻይናዊ አሜሪካዊ በሰላም ሲኖሩ እኛ በኛ ስንፈናቀል ግን በጣም ያማል
@asematube9570
@asematube9570 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቆንጂት የዛሬው ሹክ በጣም አሰፈላጊ ነበር ደግሜ አመሰግናለሁ አገሬ ማንም አንገቱን የማይሰብርባት ማንም የማይጎሳቆልባት ማንም የማያዝንባት ትሁን አላህ ይስማን አገር እናት ነች እናት ሀገር ነች ማንን ከማን እንለያለን
@user-fm7vd4hc8e
@user-fm7vd4hc8e 5 жыл бұрын
እች ሹክ በጣም ደስ ይላል 😍😍☺☺
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 5 жыл бұрын
እውነትም ሹክ ልበላቹ ትልቅ መልክት አለው ለዘረኞች ዘረምነትን የሚጠላ እንደኔ ላይክ
@lopesohadiso
@lopesohadiso 5 жыл бұрын
እንዴዝህ አይነት እነቶዎችን እ/ር ያብዝልን ራጂም እድሜ ለእናቶዎቻችን ይሁን
@tsionzorthodox691
@tsionzorthodox691 5 жыл бұрын
እረ ሳምንት አሪፍ ነው ሰው የገዛ ቤቱን በሶስት ቀን ማስጠንቀቂያ በላዩ እየፈረሰበት አይደል ንፁህ ልብ ይስጠን ጌታን ሙተሳሰባችን የት ጠፋ
@user-ee3qm6vo5o
@user-ee3qm6vo5o 5 жыл бұрын
እውነት ላስተዋለው ሰው በጣም ጡሩ ትምህርት አለው ሹክ ልበላችሁ።ይመችሽ እህቴ 💋💋
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 5 жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነው ተመችቶኛል ኢትዮጲያ የሁሉም ናት
@waanofiimekitube1140
@waanofiimekitube1140 5 жыл бұрын
Wow betam mekari derama
@user-gn6rk4me1t
@user-gn6rk4me1t 5 жыл бұрын
ለሚገባው ጥረ ትምህርት ነው ሀገራችንንም አላህ ሰላም የድርገው
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ምርጥ የፕሮግራም። ነው በርቱ ራኪ
@las3378
@las3378 5 жыл бұрын
አሜንንንን የኔ ቆንጆ
@user-zc7bf5br4i
@user-zc7bf5br4i 5 жыл бұрын
አሪፊ ደስ ይላል ትምርት አለዉ
@tonisalem1009
@tonisalem1009 5 жыл бұрын
በዚ አጋጣሜ ቤታቸው ለፈረሰው እ/ር ይድረስላቸው ግን እኔም በፍራት ነው ያለውት ስደትላይ ኖሬ ገዝቼ የሰራዋት ቤት ለማፍረስ የሚጥሩ ልቦና ይስጣቸው እውነት በፍራት ነው ያለውት እኔብቻ አይደለውም ብዞውች ነን ሰርቀን አላመጣን ሒወታችንን መሰዋት አድርገን ነገ መጠለያ ና ሀገር አለኝ ብዬ ነበረኝ ለማፍረስ ግብግብ መጣር በዚ አይነት ነገ አገሬ ብገባ ማረፊያ የለኝም አስፋልት ነው የምወድቀው ግን ለምን እረ ደከመኝ እፍፍፍ ፍትህ እንፈልጋለን ስደተኛ ነኝ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
ሹክ ሹክ ሹክ ሹክ ስወድሽ የኔማር
@user-dk7it6be2p
@user-dk7it6be2p 5 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል እግዚአብሔር። አምላክ አገራችንን አስባት ድንግል ሆይ የአስራት አገርሽን አስቤያት እንደ ሶዶምና ገምራ ሊያጠፈን። ነውእግዞ። እግዛ ስው እየተባልል ሊያልግቅ ነው
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ዋውው ልቡ እያወቀ የሚያጠፋን ልብ ይስጠው
@natinatay5303
@natinatay5303 5 жыл бұрын
ትክክል የኔ አስተውልይ
@sanlove7894
@sanlove7894 5 жыл бұрын
በጣም ደስስስስ የምል ትምርት ነው በጣም ጎበዝ እህት ስወድሽ
@khassi9726
@khassi9726 5 жыл бұрын
የኔማረ ስወድሽ 😗😗😗
@zizimohammad7557
@zizimohammad7557 5 жыл бұрын
Ena sayehon egna enebel hulachenenem yefeteren aned alah new sew edat kesew yeleya er wedat eyehaden new gobez yehanen medanit yelelew beseta fetari yasalen
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
አሜን፫
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ አስተማሪ ነው ስውድሽ ማር
@habimar7961
@habimar7961 5 жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ቆንጆ በርቺ👏❤
@sebletesfay4164
@sebletesfay4164 5 жыл бұрын
😍👍ewnet newe feker yashenefal
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
ሥወዳት ይችን ልጅ
@ethiozumba7970
@ethiozumba7970 5 жыл бұрын
የለገጣፎ ነገር ትዝ አለኝ
@mercyyenet7448
@mercyyenet7448 5 жыл бұрын
Egzabeher ye sew lij hulu be netsanet fetru be netsa Seten gin sew kfu be netsa atinorm eyale andun be andu yafenklal. Eski ahun yetgnaw sew newu meretin sertou yezerga yelem
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
ስወዲሽ😍😍😍
@ruthzewde8272
@ruthzewde8272 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@mloveyou7466
@mloveyou7466 4 жыл бұрын
ሁሉም ትምህርትሽ ይመችኝል ግን ሁሉም ጥሩ ሰው ለምህን እኔጠረ ሁለችንም
@rabihayaswfh96
@rabihayaswfh96 5 жыл бұрын
ስወድሽ
@aboneshworku5257
@aboneshworku5257 5 жыл бұрын
እውነት ነው ለየ ብቻ ግንጥል ጌጦች ነን የሚያምርብን አንድ ላይ ስንሆን ነው
@user-cy1im6bg1b
@user-cy1im6bg1b 5 жыл бұрын
ምርጥ መልእክት ነው ያስተላለፍሽው እናመሰግናለን
@tegasttegast9663
@tegasttegast9663 5 жыл бұрын
ዉይ እዲያዉ ስወድሽ
@helinawittube2956
@helinawittube2956 5 жыл бұрын
Elifinesh Seyifu!! ትወናሽ ሁሌም ያስገርመኛል!!!!
@hidayahassan5438
@hidayahassan5438 5 жыл бұрын
በጣም
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 5 жыл бұрын
ምረጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@kechoNani
@kechoNani 5 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል አሜን አሜን
@Buruktube
@Buruktube 5 жыл бұрын
ብዙ ሹክ ብይን ትመቻለሽ ስላምሽን ያብዛው
@user-up5yk1pt2z
@user-up5yk1pt2z 5 жыл бұрын
ትክክል ፍቅር ያሸንፋል
@mamymamylove748
@mamymamylove748 5 жыл бұрын
Wow ehlja kamam nta Ulm arfa ngar mtamtwo
@milenamekone873
@milenamekone873 5 жыл бұрын
የምወድሽ
@qatarm8568
@qatarm8568 5 жыл бұрын
ጥሩ መልህክት ነው
@user-jc3sl9yg4m
@user-jc3sl9yg4m 5 жыл бұрын
ዋውው
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 5 жыл бұрын
ዋውውውውው!!!!!
@NeverGiveup-dx1qq
@NeverGiveup-dx1qq 5 жыл бұрын
ለዬብቻኮ ግንጥል ጌጦች ነን አለች እውነት ነው ፈጣሪ አንድነታችን ያብዛልን
@user-cd2fw4xd9h
@user-cd2fw4xd9h 5 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@rikiriki1483
@rikiriki1483 5 жыл бұрын
ተባረኩ
@martatole1139
@martatole1139 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ቢገባን
@lovefkr9154
@lovefkr9154 5 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ምርጥ ትምህርት ነው
@taeba8555
@taeba8555 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይለል
@cghvgghhg4817
@cghvgghhg4817 5 жыл бұрын
Yene konjo betam new yemiwodishi
@zulfamhamede7546
@zulfamhamede7546 5 жыл бұрын
ሠወደው ኤሄ ፐሮግራም
@Abdul-ne5fu
@Abdul-ne5fu 5 жыл бұрын
Woow mert asyemari drama new lenezi lemencha bado chnklat
@betybety660
@betybety660 5 жыл бұрын
yena konjoo
@user-cq5ck6wp7j
@user-cq5ck6wp7j 5 жыл бұрын
እስቲ ሹክ በይን እየጠበኩሽ ነው አሚን እናመሰግናለን
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 5 жыл бұрын
ስሚ ፍሮፋይርሽ ያረግሽው ፈቶ ማለቴ ልጁና ልጅትዋ ኢትዬብያዊ ናቸው እዴ
@ethiopiantube5668
@ethiopiantube5668 5 жыл бұрын
ልክ ብለሻል እህት ሁሌም ሹክ በይን
@mohgh1411
@mohgh1411 5 жыл бұрын
ጥሩ መልክት ነው እህቴ
@tsitaddese2769
@tsitaddese2769 5 жыл бұрын
Ewnat betam asetmaery naw weyy hagera zindero
@tmaniacell890
@tmaniacell890 5 жыл бұрын
አሰተማሪ ነው
@ferhiwot7409
@ferhiwot7409 5 жыл бұрын
እንደት እንዳለቀስኩ ፈጣሪ ያውቃል ስላምን ስጠን አምላኬ
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 5 жыл бұрын
@እምወድሽ 😍😍😍😍
@tees1045
@tees1045 5 жыл бұрын
Des yelale!!! Tew yemele telk tefeto eko nw !! Endhe yabedenew!!!
@yonasalem1343
@yonasalem1343 5 жыл бұрын
Wyna swdesh
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 5 жыл бұрын
ውይ እቺን ልጅ ስውዳት
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 5 жыл бұрын
ስወደት ይቺን ልጅ
@niemaebrahim8957
@niemaebrahim8957 5 жыл бұрын
Betam astmari new ketlubet
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 5 жыл бұрын
ህይወት አጭራት በዙ ብንሰራ ብንዴም በ6 ደቂቃ ህወት ስታልፍ እያየን ፍቅርን እናስቀድም
@user-jo3ou8yt3p
@user-jo3ou8yt3p 5 жыл бұрын
በጣም እምውደው ፕሮግራም ነው ሽኩ ለብላችሁ
@selamawitchanie5830
@selamawitchanie5830 5 жыл бұрын
lijtu sitamir abo
@Tube-wt9rj
@Tube-wt9rj 5 жыл бұрын
ስወዳት
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ አቺ ልጅ እኔም ይሄውልሽ እደዚህ እያወራሁ ፣ በሪከርድ ለጓደኞቼ አስተላልፍ ነበር አቺ ከች ስትይ ኮርጃኝ ነው ወይስ እኔ በራሴ ልኩራ ተወዛገብኩኝ በቃ እኔ ስለቀደምኩሽ ፣ ቀብረር ብያለሁ እና እላችሁ የቤት ሰራተኛ ከሰፈሩ ሰው እና ከዘመድ የታዘበችውን ነገጠሪኛ ንግግር ክላሲካል ተጠቅሜ የሰራሁት አለኝ የፈለገ ቁጥሩን ከች ያድርግልኝ የማሰሮ ውሀ የሚልም አንድ ትረካ አለኝ እንማማር ካላችሁ ከዘረኝነት መውጫ ይሆናችኋል ዘረኝነት በራሱ ሀፂያት ነው።።።።።።።
@user-yg8ly3pm8x
@user-yg8ly3pm8x 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወዳት ይችን ልጅ
@robelman9270
@robelman9270 5 жыл бұрын
ተሎፎንሽ ሽክ በልልን ቆንጅየ
@adanicsahle8176
@adanicsahle8176 5 жыл бұрын
ውድድውድድዋውዋው
@sisay7
@sisay7 5 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ!
@emebetsilum8578
@emebetsilum8578 5 жыл бұрын
Barchi ehate batam be guguti ye tabqani new
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 4,7 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 43 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 14 МЛН
ድፍን አለምን ያስጨነቀው ልጅ ❗️ እውነተኛ ታሪክ
10:41
NANI RELAX | ናኒ ሪላክስ
Рет қаралды 390 М.
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 4,7 МЛН