ሿሿ በሰይጣን ቤት‼️ የሿሿው ሚስጥር ሲገለጥ‼️

  Рет қаралды 24,609

Hasab Meda

Hasab Meda

18 күн бұрын

Ethiopian News and Politics
#Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
አዲስ ዋልታ | ሰይጣን ቤት | addis walta | seytan bet
ሿሿ በሰይጣን ቤት‼️ የሿሿው ሚስጥር ሲገለጥ‼️

Пікірлер: 51
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 17 күн бұрын
ሞዬ በርታልን እኛ ኢትዮጵያውያን ከአንተ ጋር ነን ❤
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 17 күн бұрын
ይሄ ችግር ተፈቶ የምስራች እንድትነግረን እጠብቃለሁ በእውነት
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 17 күн бұрын
ሰላምህን ያብዛው ወድሜ ጀግናው ዮሐንስ ውድ የኢትዮጵያ ምርጡ የሐሣብ ሚዲያችን ሰላማችሁን ያብዛው ፈጣሪ።
@negussuasrat
@negussuasrat 17 күн бұрын
የተሠገሠጉት ተባዮች እስኪጠረጉ ሊያቆስሉን ይችላሉ ሊገሉን ግን አይቻላቸውም ይበልጥ ያበረታታናል እንደ ብረት ቀልጠን ተቀጥቅጠንም የኛን ኢትዮጵያ ቅርፅ እንሠራለን ሞ ና ባልደረቦቻቸው ፅናታቸው የሚታይበት ዋልታ ለሀገር መሻገር መሠረት ነውናአይበገሩም በርቱ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 17 күн бұрын
ሞዬ ጀግናችን ነው በርታ ጆዬ🎉🎉
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 17 күн бұрын
አዲስ ዋልታ ተመራጭ ተወዳጅ ጣቢያ ከ ማሜ ጋር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ZaharaAhmed-fp9yi
@ZaharaAhmed-fp9yi 17 күн бұрын
ሰላም! ሃሳባችን ጠቅላዩ አ ልተቻሉም!
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 17 күн бұрын
የኛ ውድ በርታ፣ ሊነጋ ሲደርስ ይጨልማል ሁላችሁም በርቱ!!!
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ከእዉነተኞች ጋር ስለሆነ አይዞህ ወንድሜ ድሉ ያንተ ነው። ዮሐንስ እዉነተኛ ሰው አጋልጣቸዉ ከጎንህ ነን። 🇪🇹🌻🇪🇹🌻🇪🇹🌻
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 17 күн бұрын
አሜን ጆዬ አንተም ቸር ቆይልን 🙏🙏🙏
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 17 күн бұрын
ሰላም ጆዬ እንኳን ደህና መጣህልን አንበሳዉ 💪💪💪💪 ☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 17 күн бұрын
ዮኒዬ ሰላም ነው ❤
@thembitewodros
@thembitewodros 17 күн бұрын
ሼር እና ላይክ ያስፈልጋል
@abebasetarge383
@abebasetarge383 15 күн бұрын
ውነት ብለሀል አዱስ ዋልታ መታገል አለበት አሉ የተሰገሰጉ መመንጠር አለባቸው በርታ ጀግናው እድሜ ይስጥህ
@eagle4452
@eagle4452 17 күн бұрын
🚨የሀበሻ ትልቆ ጠላት ሀበሻ ነው ሆሊ እንደተጠላለፍ ነው
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 17 күн бұрын
# GO WALTA, BETTER PLACE MORE STRONGER< MORE POWER FULL, TRUTH SEEKER, PEACE LOVER, UMBLE, #GO WALTA❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 17 күн бұрын
ሰላምሆን ያብዛው ቻዎ።
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ!!!
@BizuworkWoldye-fz2ic
@BizuworkWoldye-fz2ic 16 күн бұрын
በርታ አንተ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@anchinalu3250
@anchinalu3250 17 күн бұрын
በጣም.!! በጣም !! ይታሰብበት!!.
@user-of5vg9jp4j
@user-of5vg9jp4j 17 күн бұрын
እኔም ግራ ገብቶኝ ነበረ እንዴት ሲኒማ ቤት ለቴሌቨዥን ጣቢያ ይሰጣል አዲስ አበባ ውስጥ የመጀመርያ ሲኒማ ቤት ነው
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 17 күн бұрын
ማሜን በማየቴ😂 ደስ ብሎኛል ። we are with you
@helenh6930
@helenh6930 16 күн бұрын
ሀሳብ ሚዲያ በርታ
@lulatadese5445
@lulatadese5445 17 күн бұрын
Selam ❤
@Anumma572
@Anumma572 16 күн бұрын
ንቃ ጠርጥረ ነው ዮኒ ትክክል ነህ ተባረክ
@RmlalUHssin
@RmlalUHssin 17 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@konjitkonjo2750
@konjitkonjo2750 17 күн бұрын
Amen!
@teruneshray9966
@teruneshray9966 17 күн бұрын
👍🇪🇹☝️
@mestawettensay7518
@mestawettensay7518 17 күн бұрын
❤🎉🎉
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 17 күн бұрын
THANKS JOHNNY FOR BRINGING THIS DRAMATIC MOVEMENT TO PUBLIC ATTENTION. THERE ARE A LOT OF JAWSAW SLEEPING CELL INSIDE GOVERNMENT INSTITUTIONS AND INCLUDING IN FOREIGN MINISTER OFFICE. THE ETHIOPIAN GOVERNMENT MUST BE WORK HARD AND TO IDENTIFY THIS BACK WARD MENTALITY PUPPET TO THE PUBLIC. UNTIL THEN A LOT OF GOVERNMENT DOCUMENTS LEAKS TO THE SO CALLED JAWSAW .
@abebaayele165
@abebaayele165 17 күн бұрын
❤🇪🇹🌷🇪🇹🌺🇪🇹🌻🇪🇹🌼🇪🇹💐🇪🇹🎉🇪🇹❤
@simahetesfay3478
@simahetesfay3478 17 күн бұрын
ዮኒ፣መጀመሪያም፣ቱሪዝም፣ቢሮ፣ለአንድ፣ሃብታም፣ሰቶት፣ነበር፣ተነቅቶባቸው፣ነው፣አሁንም፣ወረዳው፣ብዙ፣ሌባ፣አለበት፣ይፈተሽ፣
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 11 күн бұрын
AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 HAYALU GETA YE TEBAREKEWEN KENE YAMETALEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
@chrisyab6066
@chrisyab6066 16 күн бұрын
❤❤❤
@rozroz488
@rozroz488 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bute5158
@bute5158 17 күн бұрын
አፈና ግዜ የለውም ዋልታን መሰወር አይችልም ይህን የሚያደርጉት ይጋለጣሉ
@denekedemissie7514
@denekedemissie7514 16 күн бұрын
ይጣራ
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🙏
@negestnegest8146
@negestnegest8146 14 күн бұрын
እነኚህ የሞቱ ትንኞች በተጀመረው ሆነ በየተሰራው መልካም ስራውስጥ እየገቡ አስቸገሩኮ ጎበዝ? ደግነቱ የሞቱ ናቸው ተለቅመው ይጣላሉ። ግድ የለ እንዲህ በሚሰሯቸው ህገወጥ ስራ እየተንቀዠቀዡ እራሳቸውን ያጋልጣሉ። የጁንታ ጀሌዎች በየመንግስት መስሪያቤቱ እንዳሉ አሉ።
@user-fm5qc5tw8b
@user-fm5qc5tw8b 13 күн бұрын
Tabada
@user-of5vg9jp4j
@user-of5vg9jp4j 10 күн бұрын
ትክክለኛ ንብረት መሆን የሚገባው የሜጋ ነው ለ30 አመት ሲያስተዳድር ስለነበረ ከነሱ ላይ መንጠቅ አግባብ አይደለም የሜጋ ንብረት ነው
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 17 күн бұрын
WALTA no worry ANY WAYS SATAN BET DOESN'T FIT YOU WALTA, soon believe me. WUSHOCHE YECHOHALU GEMELUM YEGUAZALthe best is yet to come. more stronger, more powerful will be WALTA THE TRUTH TELLER WE LOVE YOU.
@user-of5vg9jp4j
@user-of5vg9jp4j 10 күн бұрын
ኢቲቪ በጀት መድቦ ደሞዝ ከፍሎ የሚያሰራቸው ዱክሜንት የኢቲቪ እንጂ የሌላ ጣቢያ ሊሆን አይችልም የተለያዮ ዱክሜንት ከክምችት እስቶር ውስጥ ያወጡ ካሉ በህግ ተጠያቂ መሆን አለባቸው በግል በጀት የማይሰሩ ፕሮግራሞች ስላየሁ
@mahammedsanishafi4277
@mahammedsanishafi4277 17 күн бұрын
ትክክለኛ አቋም እናመሰግናለን
@user-of5vg9jp4j
@user-of5vg9jp4j 10 күн бұрын
NBC የማን ንብረት ነው በቴሌቭዥን ጣቢያው የምናያቸው ጋዜጠኛች ሁሉም በሚባል ጀረጃ የመንግስት ሰራተኛ የነበሩ ናቸው
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 17 күн бұрын
በደንብ አጥርተህ የበደለውን በስም ጠርተህ አትናገርም??? የetv. አለቃ ነው ወይስ የቱሪስቱ ሚኒስቴር በስም ጠርተህ አጋልጥ። ብዙ ሌቦች ተሰግስገው ለውጡን ሊያደናቅፉ ነው።
@user-bz5gl5bu8y
@user-bz5gl5bu8y 17 күн бұрын
Mine.kenaa.mukkaa.ittcabissii.waqyon.isinwajji.jjirraa.nutssi.siwajji.jjirraa.moritun.humm.hinfiduu.mohammad.
@user-bz5gl5bu8y
@user-bz5gl5bu8y 17 күн бұрын
More.like.share/subsciribe.hasbe.media.s.post.mohammad
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 31 МЛН
ሂፓፕ ማን ጀመረው ቀሽም ጥያቄ ነው!
2:27:36
ወቸው GOOD
Рет қаралды 90 М.
የአማራ ሕዝብ ፈተናዎች በደርግ ባለስልጣን
59:12
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 146 М.