ሲም ካርድ እና ማሩ ባላገሩ ተጣመሩ !!...ደሴ ላይ ፈታ ያለ ጊዜ /በቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 430,158

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 617
@atm5614
@atm5614 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ መልእክት ነው በእውነቱ!!!!ገበሬን ነበር ቁጭ ብድግ ብሎ ማስተናገድ ያለብን ምክንያቱም እነሱ ከሌሉ እኛም የለንም!!!!
@abebemekonen6344
@abebemekonen6344 5 ай бұрын
q
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ወገኖቼ ተግባራዊ ለሚያደርገው ትልቅ ትምህርት አለው ማሩ የኔ አንበሳ ኑርልኝ የኔ ጀግና
@manycell9813
@manycell9813 Жыл бұрын
እነ ልብስ ብርቁ ሰውን በልብሱ አትገምቱ ክብር ለገበሬው❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ልጁ ይህ ጉለታ
@rajrajuraj9858
@rajrajuraj9858 Жыл бұрын
አዎ ክብር ላገበሬው ::❤❤❤💚💛❤️😍😍😍👍👍👍👍👍🤝🤝
@user-yn1nq4wx5t
@user-yn1nq4wx5t Жыл бұрын
ትክክልወላሂ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
@@user-yn1nq4wx5t ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c Жыл бұрын
🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zazazuzu5560
@zazazuzu5560 Жыл бұрын
ገበሬን የምትንቁ ጥሩ ትምህርት ነው ።
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z Жыл бұрын
እውነት
@zinatawol775
@zinatawol775 Жыл бұрын
ሳህ
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
እስኪ የዳጊ አድናቂዎች የታላችው ዳጊዬ ዛሬም ወሎ አሪፍ ነው በርታ ዳጊዬ ፈታ ነው😂😂😂😂😂 ያደረከኝ
@user-zv1bv1er8v
@user-zv1bv1er8v Жыл бұрын
ማሻአላህ
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
@@user-zv1bv1er8v ተባረከላህ ሪምዬ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
@@Em.KZfaq. እሺ👍👍👍
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
@@nesredintube227 የኔ መልካም አመሰግናለሁ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
በትክክል ባላገር አትናቅ ክብር ለአባቶች ለገበሩች💓🌹❤️❤️🌺🌺💐☘️💘🌸💕🌷🫶
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ማርዋና ዳጊ በጣም ነው ያዝናኑኝ እብቅ አለው😀😀😀 ገበሬ ማለት ሀገር ነው ሀገር ከሌለ የለንም ገበሬም ከሌለ የለንም ክብር ለገበሬ ክብር ለአባቴ የኔ ጀግና♥️ አለባበስን አይተው ለሚገምቱ ከንቱዎች አስተማሪ ነው🇪🇹
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
እንዲህ ያሉ ትምህርቶች ይብዙ ትውልድን ያስተምራል
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ በጣም ትምህርት አለው እግዝሀብሄር ማስተዋልን ለሁላችንም ይስጠን
@pentube6273
@pentube6273 Жыл бұрын
ሁላችሁም ወሎ ኑልን የEbs እስቱድዮ ክፈቱ ወሎ ላይ መቸም እኛ ኑልን እንጅ ሂዱልን አናውቅም
@toyba205
@toyba205 Жыл бұрын
ክክ ትክክል
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ትክክል ወሎ ገራገሩየሚፈልቅበት ማርና ወተት🤗✨🇪🇹💕💕💕💕💖💖💖
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
👍👍👍
@halimasaudi6924
@halimasaudi6924 Жыл бұрын
እዉነትነዉ መንወሎ
@user-hy3vl5tw5s
@user-hy3vl5tw5s Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ወሎ ገራገሩ
@cristianoronaldocr7867
@cristianoronaldocr7867 Жыл бұрын
ደሴ የቆንጆዎቹ ሀገር!👌❤
@reemandrule2087
@reemandrule2087 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይገባቸው ፍትህ ወለጋ ለተገደሎት ለተፈናቀሎት ለተራቡት ለወገኑቻችን
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Жыл бұрын
እህትዋ ፍትህ ከአላህ እጠብቅ እጂ ከሰዉ የወለጋ ነገር ተገጥሞ ይብሰል አዝኜ አዝኜ ወቶልኛል
@reemandrule2087
@reemandrule2087 Жыл бұрын
@@hamudseid4461 እ ህ ህ እኔስ ማን ሊሰማኝ የገጠር ገበሬ ሲነሳ እነሱ መጡብኝ😭😭😭
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x Жыл бұрын
ማረያምን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ማሩዬ ምርጥ ተዋናይ ማን እንደ ገበሬ
@user-kl4pr1vp2t
@user-kl4pr1vp2t Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ለገባወ ሰው በጣም ትምህርት ነው አብሶ ከተሜ ነኝ ባይወች
@user-fl5yw7lz1e
@user-fl5yw7lz1e Жыл бұрын
ድራማው ብጣም ያምራለ ጉብዝ ነው ማሩ ትክክለኛው እና እውነታው ነው
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y Жыл бұрын
ጀድ የለም እዳ አለ ክክክ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
ውይ ማሩ😂😂 ትንሽ ሚቀርና ማስተካከል ያለብህ የሀገሬ ገበሬ ጋቢ ሳይለብስ አይንቀሳቀም በእርግጥ ወጣት ጋቢ አይለብስምእና መድረክም ላይ ሳይህ ባለፈም እነ ሉላን ስታስጎበኝ ዝልል ምትለው ነገር አለ በተአምር አንተ እንደምትዘለው አይዘሉም በእርግጥ በእጃቸ ለመጠቆም እጃቸውን ከፍ ነገር ያደርጋሉ ያንተ ግን ይለያል በተረፈ ሌላው 1ኛ ነህ ትችላለህ💙😊
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Жыл бұрын
ወላሂ ገበሬን ለምትንቁ ጥሩ ትምህርት ነው አይ ማሩየ ምርጥ ሰው ሰርተህዎል ገበሬ ለፍቶ ጥሮ ባመጣው ምርት ነው እምትደላቀቁ ስለዚህ ክብር ላራሹ ገበሬ ዳግየ ምርጥ ሰው አጓዛው የት አለ አላለም አይ ማሩየ
@Dryahyashow
@Dryahyashow Жыл бұрын
ሰአዲየ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
አይ እኛ የሰው ልጆች በጣም ችግር አለብን ከልብስ የሰው ሰውነቱ ብቻ በቂ ነው ክብር ለገበሬዎች
@alemuworku7465
@alemuworku7465 Жыл бұрын
እውነት በጣም ጥሩ ነገር ነው ሰውን በልብስ መገመት አርሰው የሚየኖሩንን ወገኖቻችንን የሚያንገላቱ ብዙ ሰዎች አሉ ለነሱ ትምህርት ይሆናቸዋል
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 Жыл бұрын
መማር የሚችል ይማር በተለይ ባለአገር ለምትንቁ አዲስ አበባዎች
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z Жыл бұрын
እውነት
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 Жыл бұрын
@@user-zc5cv2jg5s የአዲስ አበባ ሰው በጣም ነው ሰው ሚንቀው
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
እውነት ጥሩ ትምህርት ነው ዘር ለገበሬው ክብር ለታማኙ ገበሬ ይሁንልኝ
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x Жыл бұрын
እምየ ወሎ በቅርብቀን ያኩላ ግፍ አልፈሽ ለመጎብኜት ስለበቃሺ አልሀምድሊላህ
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
ባለባበስ የምትገምቱ ሰወች አስተዉሉ ለገበሬ ክብርጂ ዉርደት ንቀት አያስፈልግም የምትኖሩት በኩሩዉ ገበሬ ነዉ🥰❤❤
@user-np9mt8zb1z
@user-np9mt8zb1z Жыл бұрын
ልክ በለሻል ገበሬዉም ራሱ ስህተት አለበት ስራ አስካያጅ መሆኑ ካወቀ ቦሃላ ክብር ሰጠዉ እና ሰዉ በሰዉነቱ ብናከብር ጡሩ ነዉ
@rehimaaragawtube
@rehimaaragawtube Жыл бұрын
ክብር ለገቤሬወች ወላሂ ማሩ ባላገሩ ልክ ነህ ሁሉ ነገር ገበሬ ነው እሚገኘው
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 Жыл бұрын
ማሻአላህ ወሎ ደሴ ማሩ እና ዳጊ ተመቻችሁኝ ምን ያክል ልዩነት እንደለው ብር በከተሜ እና በአርሶ አደሩ ስንቱን ገበሬ ነው ያለው የማይመስለን ጥሩ ትምህርት ነው ለገባው
@abduejigu
@abduejigu Жыл бұрын
ደሴያችን ጥራት ያላቸውን ሆቴሎች በመገንባቱ ጥሩ እየሄደች ነው መንገድ እና የ መልካም አስተዳደር ዙሪያም ቢሰራባት
@rehimaahmed
@rehimaahmed Жыл бұрын
ከዚህ ተማሩ ሰውን በልብሱ አትገምት ክቡር ለገበሬዎችና ለገጠሬዎች እናመሰግናለን ማሩዬ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ደስ የሚል የሚያስተምር የሚያዝናና ነው❤❤❤
@nutsnuts1298
@nutsnuts1298 Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ በጣም አስተማሪ ነው 😘😍😍😍
@kuwait2105
@kuwait2105 Жыл бұрын
ትክክለኛ ትምህርት ነው ካለን ሁሉም ይወደናል
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
ትክክል ማርየ ሰው በአስተሳሰቡ እንጂ በልብሱ አይደለም ። ሀሪፍ ትት ነው ልብ ላለው ።ያረብ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን!!
@user-sk9uj2rx6d
@user-sk9uj2rx6d Жыл бұрын
ትልቅ መልእክት ነው ፍትህ ለኔ ለገጠሬዋ ለገበሬ ልጅ ለገበሬዬ
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 Жыл бұрын
ትክክል በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ማሩ ዳጊ 😍😍😍😍
@Samsung-dw9bk
@Samsung-dw9bk Жыл бұрын
ወይ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ይመቻችሁ
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x Жыл бұрын
ወይ ማርየ እሄንን የሆቴል ምንጅርጅር አንገላታኸው አቦ ጥሩ ትምህርት ነው ገበሬን ለሚንቁ ከተሜወች 💚💛❤️
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z Жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ቆይታ ነው
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
እባካችሁ የከተማ ባዶወች የገጠርን ህዝብ አትናቁ ምርጥ ትምርት አለው ዳጊየ ♥ እና ማርየ ደሜ♥
@idrisahmad6297
@idrisahmad6297 Жыл бұрын
በሳቅ ሞኩ በጣም ትልቅ መልእክት አለዉ ይመቻችሁ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
ማሩ የወሎ አድባር የወሎ ድምቀት አደኛነህ እምየ ሀገሬ ሁሌ።ሰላምሺይብዛ አይማሩ ጓዝህን ሸክፈህ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እረ ሲምካርድ ክክክ አይማሩ ገፍትሮት ገባ ትልቅ ሰው ጥራ አይ አጭርሰው አቱሳይባል ያረጃል አሉ ሀሀ
@mahitube9113
@mahitube9113 Жыл бұрын
እውነት ነው የሠውን ልጂ ባለባበሡ ብቻ መገመት የለብንም በርቱ አሪፍ ትምህርት
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
both of them so funny...great combination !
@heran6415
@heran6415 Жыл бұрын
Maru reminds me of my uncle 😂 😂 😆
@aulamath3849
@aulamath3849 Жыл бұрын
የእውነት እስኪመስለኝ ድረስ ነው ያየሁት ማሩ እና ሲም ካርድ ድንቅ ትወና ነው በዛላይ ቁም ነገሩ
@AliMohammed-sk6lu
@AliMohammed-sk6lu Жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው ከዚህ ብዙ ሰው ይማራን ብየ አስባለሁኝ
@allahisone7100
@allahisone7100 Жыл бұрын
ማሩን አለማድነቅ አይቻልም እኮ 😄😄😄😄
@alemubelay4245
@alemubelay4245 Жыл бұрын
ዋውውውውውውወ ጭውውታቸው በጣም ተመችቶኛል ይመቻችሁ ዘና ነው ያደረጋችሁኝ .❤️💛💚👍👍👍🙏💪
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
እውነት ነው ክብር ለገበሬ ክብር ለሀገራችን ወልታ እና ማገሩ ለገጠር ማሀበረሰብ ለገበሬው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
@apka4160
@apka4160 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትፍ ፍትህ ለወሎ ህዝብ የወሎ ህዝብ እንደ ወንጀለኛ ተቆጥሮ ወደ አድስ አበባ እዳይገባ የተከለከለው ለምንድነው ?
@babe5846
@babe5846 Жыл бұрын
ትክክል መልካም መልክት ነው በርቱ
@mimieska2802
@mimieska2802 Жыл бұрын
ሀገሬ ደሴ ናፍቆታችን ❤️❤️❤️❤️❤️እናመሰግናለን አንተሲም ካርድ የምትባል ልጂ ከዚህ በፊት ታውቀዋለህ እንዴ ምነው አቲኪሮሽ ገጠምከው ሆ 😭😭😭ማሩዬ ለዛ ያለው ወለዬ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
በሳቅ ፈታ አደረጋችውኝ ይመቻችው
@beleteworku9738
@beleteworku9738 Жыл бұрын
ዋው ደስይላል ። በርቱልኝ
@kalkidangashaw6022
@kalkidangashaw6022 Жыл бұрын
አይ ማሩ እንዳንተ የሚያዝናና አርቲስት እንኳን ያለ አይመስለኝም።ስወድህ ምርጥ ባላገር ነህ 🙏😍😍
@zeharamohammed165
@zeharamohammed165 Жыл бұрын
ወላሂ ከምለዉ በላይ ያስቃል ያስለቅሳል እንኳን የገበሬ ልጅ ሆንኩ
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit Жыл бұрын
Kkkkkkkk ወየው. በሳቅ. ልብ ያለው ልብ ይበል. ይመቻችሁ አቦ
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩ በቲቪ አይቸዋለሁ ለመኮመት እዚህ መጣሁ አስተማሪነው ክብር ለገበሬው
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v Жыл бұрын
ማሩ ባላገሩ ዳጊ ምርጥ አሥተማሪ ነው የስራችሁት ገበሬውን ዝቅ አድርገው ለሚመለከቷቸው ስዋች ትህምህርት ይሁናቸው ወይ ማሩ 🤣🤣
@user-jk8vo5ce5p
@user-jk8vo5ce5p Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርትነው።
@habhabshi1493
@habhabshi1493 Жыл бұрын
ኧር ወይኔ በሣቅ ቱቱ እኔልትፋልህ ኧረ አገርህ ትፉ ሆቴሌማእንዳተፉ 😆😆😆😆😆 መልክቱ ጥሩ👌👌👈 ነው እናመሠግናለን
@wondimgetachew7574
@wondimgetachew7574 Жыл бұрын
በጣም ደሥ ትላላችሁ!
@nadinahmed8597
@nadinahmed8597 Жыл бұрын
ወይኔኔኔኔ በሳቅቅቅቅ ሞትኩኝ ክክክክ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sofmesekantubegy
@sofmesekantubegy Жыл бұрын
እረ ኡ ማሩ በሳቅ ገደለኝ😁😁😁😁😁😊😂😂😂
@saramamo
@saramamo Жыл бұрын
ሀገሬ እምዬ ደሴ ወይኔ ሰፈሬ እስኪ እትጌ መነን የተማራችሁ ወይም ጦሳ ትምህርት ቤት የተማራችሁ እጃችሁን አውጡ
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 Жыл бұрын
አይ ማሩዬ ዘና ታደርገናለህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥህ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
ማሩዬ🥰🥰 ኢቢኤስ ምርጥየዋን ሀገራችንን የናፈቅናትን ወሎን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ወይኔ ማሩ ባላገሩ ይመችህ😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐💐💐
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Жыл бұрын
በጣምትምርትአለወ በርቱ
@yetinayetlove6988
@yetinayetlove6988 Жыл бұрын
የሚገር ትምህርት ነው በርቱ
@dantek1753
@dantek1753 Жыл бұрын
Sim-card አሁነው ቦታህላይ የገብክው ሳቄን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ አሪፍ ስራነው እንደዚህ ትምርት እየጠ ፈገግሚያደርግነገር ወደፊትም እንጠብቃለን ገጠሬው ኦልረዲ በደንብ ሚታወቅነው የዋህ የገጠ ሰውነው እኔ ሳየው እውነተኛ ህይወቱ ራሱ እንደዛ ይምስለኛል ሀሀሀሀ አሪፍ ጥምረትነው EBS thank you
@hayatseid2002
@hayatseid2002 Жыл бұрын
Yene wdd ena deg hzb agere I miss my home town dessye ❤
@mime873
@mime873 Жыл бұрын
ዳጊየ ምርጥ ልጅ ኑርልን
@seadifamily
@seadifamily Жыл бұрын
አረ ወይኔ በሳቅ ሀሪፍ ትምረት ነው ክብር ለገበሬወች
@Solo-yy6dw
@Solo-yy6dw Жыл бұрын
ፋሲል ደሞዝ እና ማሩ ባለገሩ እሄን የከተማ ሰዉ ያቀምሱልኛል
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r Жыл бұрын
እውነት ነው ባለአገር አይናቅም🥰🥰🥰👍👍👍 ማሩየ ጥሩ ትምህርት ነው👍
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c Жыл бұрын
ባላገር ማለት ባለሃገር ማለት ስለሆነ ባላገር እያሉ መናቅ እና መለየት ውድቀት ነው ኢትዮጵያ ያለችው ባላገሩ ጋር ነው
@mametube4292
@mametube4292 Жыл бұрын
እንዳትነካው ሲለው አልደርስበት ጅሌ አላለም😂😂 በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው
@user-gv8ps8oq1j
@user-gv8ps8oq1j Жыл бұрын
በረቱ ጎበዞች
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Жыл бұрын
ማሩ ባላገር ስወድክ እኮ ክክክክክክክክክ ሴም ካርድ ምርጡ ❤❤❤❤❤
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Жыл бұрын
የቀየ፣ምግብ፣አላለም፣አይማሩዋ፣ምርጥ፣ነህ፣ውይ፣ደስሲል፣አማረኛህ፣ያገሬወሎ
@user-dk7ml1fg9w
@user-dk7ml1fg9w 8 ай бұрын
በጣምምርጥትምርት❤❤❤❤❤❤
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b Жыл бұрын
ማሩየ የገሬ ልጅ ስወድህ 🥰🥰🥰 ትልቅ ትምህርትነው
@user-zk3tb3wc2f
@user-zk3tb3wc2f Жыл бұрын
አውቆ ነው እንድህ ገጠሬ የመሠለው የሚሉት እውነት ነው ወይ
@yeshichekole6302
@yeshichekole6302 Жыл бұрын
@@user-zk3tb3wc2f አወ አዉቆ ነዉ ምርጥ አዋቂ የአማራ ቀብራራ ነዉ
@hayatahmaad2875
@hayatahmaad2875 Жыл бұрын
በትክክል ክብር ለገበሬ
@zenashi9086
@zenashi9086 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ማሩየ የኔ ቀብራራ ገበሬ ዉድድድድድድ ትክክለኛ ማንነት የማኮራ ባላገር
@hadya-3063
@hadya-3063 Жыл бұрын
እውነት ክብር ለገበሬ አባቶቻችን
@adisfikir3502
@adisfikir3502 Жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ ማሩ በሳቅ ገደለኝ ችግር ቢፈጠር ተጠያቂው ማሩ ነው ኮጎየን አውልቅልኝ አለ😂😂😂😂😂
@habibahassen5295
@habibahassen5295 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት አዘል ነው ያስቃልም
@user-mj8wk1qw6i
@user-mj8wk1qw6i 3 ай бұрын
ክብር ለባለሀገር
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k Жыл бұрын
ታያ ትንሽ ልጅ ምን ታደርግልኛለክ ወግድ 😂😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ገደለኝ ክብር ለገበሬ
@mametassew8676
@mametassew8676 Жыл бұрын
ባላገር አትናቅ እውነት ነው የሰው ልጅ ባለባበሱ አይገመትም በጣም ብዙ ትምህርት አለው
@gezahegndibabe1279
@gezahegndibabe1279 Жыл бұрын
ክብር ለ ባላገር!!
@sofyabm2178
@sofyabm2178 Жыл бұрын
ማሩና ዳጊ ጥሩ ት\ት ነው ኖር ለልብሴ አሉ አለቃ ገብረሀና ወይ ብር ፡ ደሴ ለካ እንዲህ ታምራለች😍
@kmem96
@kmem96 Жыл бұрын
ሰላም ዉድቸየ ሰላም እና ፍቅር ኢትዮጵያ ሀገራቺን ሰላምሽይመለስ ኢትዮጵያ ሀገራቺን ማሩየ የኔውድ🇪🇹💞🇪🇹💞🙏🇪🇷 ወላሂ ሀሪፍት ምህረትነው
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
ማሩየ ባላገሩ እና ዳጊየ ስወዳችሁ ታስቁኛላችሁ ጨዋታችሁ ከማሩ ቀጥሎ ዳጊ😂😂😍
@leledojodojo162
@leledojodojo162 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ,፡ አሪፍ ነው
@user-rs8vb2jr2c
@user-rs8vb2jr2c Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ማሩ በጣም ያስቃል
@saratadasa3885
@saratadasa3885 Жыл бұрын
በጣም ጡሩ ያስተምራል
@Fikertilahuin
@Fikertilahuin Жыл бұрын
ኦሮ ደግነው ደ ማ ደባቸን ነው እናት አለም ደሴ ❤️
@user-jk5qg5il6g
@user-jk5qg5il6g Жыл бұрын
ኦሮ ማን ነው
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሞኩት
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Жыл бұрын
ምርጥ 👍👍👍👍👍
@hussenhassen1228
@hussenhassen1228 Жыл бұрын
በትክክል ማሩ
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 9 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,4 МЛН
ማሩ ባለገሩ በአሚኮ (እልፍኝ)
17:46
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 237 М.
Опасные облака!😱🌩
0:20
Взрывная История
Рет қаралды 3,6 МЛН
小路飞被臭死啦!#海贼王#路飞
0:27
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 12 МЛН
Он сильно об этом пожалел...
0:25
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 7 МЛН
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
ДоброShorts
Рет қаралды 6 МЛН