ከውሽማው ጋር እየማገጠ የተያዘው

  Рет қаралды 106,146

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #ethiopian tv show#sefuonebs #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #Minew Shewa Tube #ADMAS MUSIC #Liham Melodym #EBS,Beteseb Ethiopia #Fana Television #DireTube #senselet #Ethiopian News #Ethiopia #Ethiopian music #Ethiopian Drama #Ethiopian movies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebs tv #Fegegita React #Kana Television #Arts Tv World

Пікірлер: 132
@sofiasherif809
@sofiasherif809 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏😢😢😢በጣም ያሳዝና በተጨማሪም እናንተ ያወራችሁበት ነገር በተለይ በውጭ ሀገር የምንኖር ሴቶች ንቁ እዚህ አዉሮፓም እንደዚሁ ነው እኔ እራሴ ደርሶብኛል ከ እንደዚህ አይነት ወንድ ራቁ
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj Жыл бұрын
በቃ ወንድ ልጅ አለመፈለጉን ካሳወቃት መራቅ ነዉ እጂ የምንን ማባበል እናትየዉም ያዩትን መናገር ብትሞትስ
@yeshiyeshi958
@yeshiyeshi958 Жыл бұрын
የኢትዮጵያን ወንድ ተማግባት ቁሞ መቅረት ይሻላል ትክክል የተናገራቹሁት ሀሰት አይደለም
@kefeafework6174
@kefeafework6174 Жыл бұрын
ከፕሮግራሞቹ መጨረሻ የምትሰጡት አስተያየት እና ገንቢ ሀሳብ ሁልጊዜም ያስደስተኛል የዛሬው ደግሞ ልዩ ነበር በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።አሜንን
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
በጣም ። ከሰውየው ጋር ያጣበቃት ልክፍት እንጂ ፍቅር አይደለም ሰውየው ደም መጣች ክፍ እንደሆነ እያወቀች እግዚብሂር የሰጣትን እድል ተጠቅማ ከሱ መራቅ ነበረባት
@mheretogbazghi7491
@mheretogbazghi7491 Жыл бұрын
👏👏💕💐🎉Besrat የተናገርሽው በሴቶች ላይ እጅግ እጅግ በጣም በጣም የተናገርሽው ትክክል ነው በጣም ነው ትምርት የሚሰጠንም አብራሽ ያለችውም መሪዬ ጎበዝ ናት አቤት ስወዳቹ በጣም ነው ነው የምከታተላችሁ ትምርት ሰጪም ነው ለረጅም ግዜ ሆኖኛል መከታተል ከጀመርኩ ቀጥሉበት 👏👏🎊🎈💕🫶 I’m proud of you 👍
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
በተለይ 31:50 ደቂቃ ላይ የተናገረችው ነገር በጣም ትክክል ነው። "አሁንም በሰለጠነ ዘመን እየኖርን የሴት ልጅ እድገት በትምህርት እና በስራ መበልፀግን ብዙ ወንዶች መቀበል አይፈልጉም" ብላለች። እውነት ነው ምክንያቱም ወንዶች በሴት መበለጥ ስለማይፈልጉ ነው። ሴት የራስዋን ገንዘብ ስትይዝ በጣም የመቅናት ባህሪ ያመጣሉ ፤ ወይ አይሰሩ ወይ አያሰሩ ባዶ ነገር ፤ ..እና ሴቷ ስትበልጣቸው የመቅናትና የበታችነት ስሜት ይሰማቸዋል እና ዋናው ነገር በትምህርትም ሆነ በስራ ደረጃ እና በገቢ ደሞዝ የማይመጥናችሁን ወንድ ለፍቅረኝነት አትምረጡ ነው መልክቱ ።
@mheretogbazghi7491
@mheretogbazghi7491 11 ай бұрын
@@nardip4999 እገላለጽሽ በጣም ጎበዝ እጅግ ጎበዝ ነሽ እናም እንደልሸ‍እው ሁልግዜ የተማረ ሰው የተማረ አይመርጥም መልከ ቆንጆ እናም ከፍተኛ ደሞዝ ያለው ወይም ያላት አይመርጡም በብዛት በየትኛውም ባህል (ብሄር) አልተለመደም በጣም ጥቂት ናቸው የሚረጉት እናም የሚሳካላቸውም
@user-qx7jo7ft5m
@user-qx7jo7ft5m Жыл бұрын
ሜሪ መላኩ ማር ነፍቀሸን ነበር እኔ የመዳም ቅመም ከኩሺና የኔ ቆጆ ሰላምሽ የብዛ
@kon7612
@kon7612 Жыл бұрын
ሰውን ውደደው እንጂ አትመነው ይባላል እውነት ነው መጀመሪያ ለራስ ቤተሰቤን ያልወደደ በአፍንጫዬ ይውጣ
@bertukannuru4306
@bertukannuru4306 Жыл бұрын
ብስራት እና ሜሪ እና ሁላችሁም የስነ ህይወት አቅራቢዎች የምትናገሩት ሁሉ ሀቅ ነው. ሴቶች ከወንዶች ተፅእኖ ተላቀን እራሳችንን ከፍ ማረግ ማሻሻል ያስፈልጋል
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏እግዚአብሔር ጥፊ ያላላት ነብስ የኔ ከርታታ አንኳን በሂወት ተረፍሽ 🙏🇪🇷
@ZebibaBelay-dn4dt
@ZebibaBelay-dn4dt 4 ай бұрын
ጋል ኤሩ ከማይ ዲኪ ብሃንቀውታ ትከታተሊ❤
@ZebibaBelay-dn4dt
@ZebibaBelay-dn4dt 4 ай бұрын
ጋል ኤሩ ከማይ ዲኪ ብሃንቀውታ ትከታተሊ❤
@tarekegngebre9714
@tarekegngebre9714 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን እግዚአብሔ እካኔ አትርፋላት ፋጣሪ ካክፍሁ ሁሉ ይጠብቀን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
ብስራት you are amazing !!
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra Жыл бұрын
ሠላምላገራችን ባገራችሁም በሥደትምያላችሁ ፈጣሪይጠብቃችሁ
@user-qu3vq7dn8h
@user-qu3vq7dn8h 7 ай бұрын
አሚንን🎉🎉🎉
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Жыл бұрын
ተራኪው❤❤❤
@jerrylema778
@jerrylema778 Жыл бұрын
ይመቻል
@tegestnegesh365
@tegestnegesh365 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከክፊ ሰዉ ይጠብቀን😢😢
@robeltube8014
@robeltube8014 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነቱን ከንቱ ሰው ወደላይ መሸኘት ነበር
@user-kt3yr5fm2m
@user-kt3yr5fm2m Жыл бұрын
וואו איזה מזל שאנשים מצאו אותה בזמן בזכות זה ניצלו החיים שלה ברוך השם 💖💖🥰🙏🙏שיתבייש לו בן אדם אכזר חוצפה 😭😭😭
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
አረ የአበሻ ወንድ ወረተኛ ዘንዶ ነው 🤕🤒😔
@edentomas1244
@edentomas1244 Жыл бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን ስላተረፋት።ክፍዎች በበዙበት አለም እግዚአብሄር ደጎችንም ስላኖረ እሱ የተመሠገነ ይሁን።
@woinshetdejene918
@woinshetdejene918 12 күн бұрын
ይሔ ብቻ ነው ደስየሚል ዜና
@roseb6753
@roseb6753 Жыл бұрын
ስወዳችሁ እንኮን በሰላም መጣችሁ። እውነት ነው እዚ አሜሪካ እየኖሩ በራሳቸው መቆም ያቃታቸው አሉ በባህላችን ሰው ምን ይለኛል ብለው መማፋታትን ፈርተው ደስታቸውን አተው የሚኖሩ። 😊
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ይጎበኛቸው
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 Жыл бұрын
የሀበሻ ወድ ለሚስቱ ቤተሰብ አይስድስተውም
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አተረፋት ይሄ እራስ ወዳድና ነፈሰ ገዳይ ወንጀለኛ ሰው እንኳን ተጋለጠ እነብስራት የምትሰጡት አስተያየት ትክክል ነው
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet Жыл бұрын
እናቲቱ እንዴት ለልጃ እውነቱን ነግራ ገንዘባንም እራሳንም እድጠብቅ አላረጉም ገራሚ እናት ናቸው. እዴ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ብስርዬዬዬዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@charlesmerley1525
@charlesmerley1525 Жыл бұрын
ብስራት ገመቹ'ና ፡ ሜርይ መላኩ ኣስተሳሰባችሁ (ትንተናቹ) በጣም ነው የሚወደው'ና ቀጥሉበት ። ከልቤ ግን እኔ ከሜርይ የቆየ ፍቅር ኣለኝ ። I Love you Merry""""❤❤❤
@madimahmde1215
@madimahmde1215 Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 2 ай бұрын
😳😳😳😳ሜሪ አንድነገር,ገሆነች ከንተ እራሥ አይወርዱም😂😂😂ዋዋዋዋዌ
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj Жыл бұрын
ሜሪ ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል
@user-px1xc9lc8j
@user-px1xc9lc8j Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
በመጨረሻ የምታስተለልፉት መልእክ ተመሀል አርጉት ምክንያቱም ሰው ድራማው ካለቀ በኃላ መስማት አይፈልግም በመጨረሻ የምታስተላልፉት በጣም ገቢና አስተማሪ ነው በርቱ
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ፀጉር በመቀስ ይቀመቅማል ነው ይከረክማል ነው ሚባለው😂😂😂😂😂😂😂
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 Жыл бұрын
ያስተካክላል አንደሁ ክክክክክክክክክ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
@@ethiopiawita5813 ሜሪ ያለችው ፀጉሩ በመቀስ ይቀመቅማል ነው ያለችው አሳቀችኝ😂😂😂
@monaali9356
@monaali9356 Жыл бұрын
እንኳን እእግዚአብሔር አተረፈሽ ግን እኛ ሴቶች ሁሌም ተለማምጠን መኖር የለብንም ሰው ሲያመናጭቀን ማውወቅ አለብን በግድ የበታች መሆን የለብንም ።
@lehulutube9063
@lehulutube9063 10 ай бұрын
YOU GUYS ARE AMAZING, THIS IS QUITE EDUCATIONAL FOR THOSE WHO HAVE EARS TO HEAR
@selamgirma2828
@selamgirma2828 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ባለጌ ነው መድሃኒያለም ይድፋው
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Жыл бұрын
አቤት በእህቶቻችን ላይ የሚደርሰው በደል ፈጣሪ ሆይ አንተ ተበቀልላቸው ምን ዓይነት ጉድ ነው የምንሰማው ሰው እኮ!!!!
@user-xf9tu1qk6w
@user-xf9tu1qk6w Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@jamilakingdom2664
@jamilakingdom2664 11 ай бұрын
Two beautiful sisters. Great job
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ባለጌ እሷ ለዘመናት ተቃጥላ ባፈራቹሁ፡ንብረት፡ሴት ያማግጥል ስያስጠላ
@yaredleo
@yaredleo Жыл бұрын
thank u bisrat. ሌሎቻችሁ የአማራ ሴራ ነው በሉ ደግሞ።
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ኑ በቅንነት እንደማመር😢
@grgyfytewgizelenemna9518
@grgyfytewgizelenemna9518 Жыл бұрын
ይገርማል
@user-qp8tm5gu8n
@user-qp8tm5gu8n 2 ай бұрын
Dhalii nama guyya isaa malee hin du'uu😢dhugaan hin badiin ❤
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 Жыл бұрын
አሉላ የምትናገሪው በጣም ተመችቶኛል ተባረኪ ባቺ ብዙ ተምሬያለሁ ሲጀመር ወንድ ሰርቶ ካላበላ ምን ይሰራል 😢😢
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
በስማም እረ ከዝህም የባሰ አለ እንካን በህይወት ተረፈች ይብላኝ ለሱ የባል ምቀኛ አጋንት ሴጣን ነበር አብራው የምትኖረው እግዚአብሔር ከላይዋ ላይ ነቀለላት ተመስገን
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Жыл бұрын
በመሠረቱ እንደዚህ ዓይነት በወንድም ሆነ በሴት ለትዳር የምንመርጠው ሰው ከትዳር በፊት ሆነ በኋላ ለውጥ ስናይ ይሻሻላል ትሻሻለች እያልን እራሳችን ከምናሞኝ በጊዜ መለያየት ተገቢ ነው። በመሃል ውድ ህይወታችንን ልናጣ እንችላለን። በጊዜው
@Tigst-dt2yz
@Tigst-dt2yz Жыл бұрын
እንኳንደናመጣቹህ❤
@user-fq8xs7pj7n
@user-fq8xs7pj7n Жыл бұрын
ሜሪ አይኑካዪ good job guys ካስፈለገ ይላካል $$
@user-fz9zp8sj1u
@user-fz9zp8sj1u Жыл бұрын
እንእንኴን በስላም መጣሽእግዝብሔርትፍ የኔክርትቭ
@gigike1500
@gigike1500 7 ай бұрын
Enatyew be metregiya wishimawan aruruatuachew😂😂😂wend nachew,setoch niku please
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ፕሮፋይል ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌻
@iskinderalemayehu2838
@iskinderalemayehu2838 Жыл бұрын
ሃይ ብስራት እና ሜሪ እዴት አላችሁ ትክክል ነው ግን ወንድ ብቻ ሳይሆን ሴቶችም አሉ። ሌላው ብስራት ወንድ ስለሆነ ይክፈል መክፈልም አለበት ያልሽው እኔ አይስማማኝም አንዱም እሱ ነው የበታች እደሆናችሁ ስሜቱን የሚፈጥረው። ስለዚህ የመጀመሪያ ጊዜ ልክ ነሽ ወንዱ መክፈል አለበት ከዛ በሗላ ግን እሷም መክፈል እንደምትችል እራሷን ችላ እደምትኖር የእሱ ጥገኛ እዳልሆነች የምታሳይበት መንገድ ነው ብየ አስባለሁ። ስለዚህ ሜሪ ባለችው እስማማለሁ። በአጠቃላይ ሲታይ ግን ወንዶች ላይ ይበዛል ይሄ ነገር።
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 6 ай бұрын
Ooh😢😢💔💔 so sad 😞 Abet yesew lij chikanena kehedet 🙈🙆🏽‍♂️😱besu eko geday ayalew belo new ande information rndayegegn belo breha lay debedebuwat ankat srlkuwan netekatyertew😢😢💔☝️🖤😡😡
@nuriyaboqojji
@nuriyaboqojji 6 ай бұрын
Bertu betami xuri tirti newu❤❤
@user-kj7kk1wh2v
@user-kj7kk1wh2v 10 ай бұрын
🙏🙏👍
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n Жыл бұрын
እንኳን ኖሬቹህ!
@romejesus7094
@romejesus7094 Жыл бұрын
Betam yasiferali 😂😂😂😂😂
@user-kj7kk1wh2v
@user-kj7kk1wh2v 10 ай бұрын
👍
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Жыл бұрын
👍👍👍
@maremare234
@maremare234 Жыл бұрын
💔💔😭😭👌👌👌
@zemzemseid534
@zemzemseid534 6 ай бұрын
@etsubdinkgetachewa
@etsubdinkgetachewa Жыл бұрын
❤❤🤲🤲🤲🤲
@girmakebede2813
@girmakebede2813 Жыл бұрын
my favorite program and people . yemegerem new andand sew .astesasebu beze 21 kifle zemen .
@improveyourenglishwithmahi4299
@improveyourenglishwithmahi4299 5 ай бұрын
የኔን ታሪክ ነው የነገራችሁኝ በቃ የወንድ ቅሌት ተነግሮ አያልቅም ማለት ነው ?
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
❤❤❤👍👍👍
@foziyaahmadfoziyaahmad5038
@foziyaahmadfoziyaahmad5038 Жыл бұрын
😥😥😭😔
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
ሰው ጠፍቶ ነው ይቺን የመሰሉ ሴቶች ያመጣችሑብን 😂😂😂😂
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Жыл бұрын
አች ማነሽና ሰው የምትንቂ ከንቱ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አንችማነሺ፣እግዚአብሔርነውየፈጠራትን፣የምትንቂ፧ከንቱ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
@@werkitazarra4338 አልናኩም ግን በቃ ሚድያ ነው ስለዚሕ ሚድያ የሚመጥን ማየት አለብኝ አለቀ እና እነዚሕ ቆንጆ እንድልልሕ ነው የምትፈልገው ጫላ
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ጫላጫልቱ ኮቱ😅😅😅😅
@asasasas2169
@asasasas2169 Жыл бұрын
Egziuw marene krestu 😢petam yszenal
@eliasgiday3745
@eliasgiday3745 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@tigisttesfye3251
@tigisttesfye3251 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 Жыл бұрын
😢ግን ምን ችግር አለው ደህና ልብስ ብትለብሱ 😏😏ኤጭ
@imobilezr7298
@imobilezr7298 Жыл бұрын
እግዚኦ ይሄ አረመኔ ደግሞ ለሱ ጥሩ ነገር ማሰብ ውጭ ሳይሆን ሲኦል ነው መግባት ያለበት
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
እደውተው ወዶችሳትንልጂ አትበድሉ ተውእግዚአብሄር ይበቀላችዃል ሠውየምትበድሉ ሠወችከድርጊቲችሁ ተቆጠቡ😢😢😢
@thereality657
@thereality657 Жыл бұрын
እሷ እሷ እሱ
@anwarsafa6643
@anwarsafa6643 Жыл бұрын
Zara adma new😅
@HaydraShomy
@HaydraShomy 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@user-fz9zp8sj1u
@user-fz9zp8sj1u Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@higuf652
@higuf652 Жыл бұрын
እውነተኛ ታሪክም ሆነ እንበል ግንለምን በድምጣቸው አይሰራም እዴ እኛ የሰውየው ድምጥ እንስማ ወይስ ድራማውን እዴ ለድራማው ጉጉት እያለኝ የሰውየው ድምጥ አስጠላኝ በራሳቸው ድምጥ ይሁን የምትሉ እጃችሁን መውጡ👍👊
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet Жыл бұрын
የተራኪው ድምፅ ውብ እና ማራኪ ተደምጦ የማይሰለች ነው. ድብርት ካለብሽ. እራሽን ፈትሽ
@loveshore3405
@loveshore3405 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ccggg9180
@ccggg9180 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@KalkidanBirhanu-ex4hv
@KalkidanBirhanu-ex4hv 3 ай бұрын
EnAte wedoch abat mehon atchlu wendem mehon atchlm menm mehon atchlm fetri yatfachu ente awrewoch
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
እንደኔ በጉጉት ሚጠብቅ
@samri3494
@samri3494 Жыл бұрын
ደፋር ነው
@djjdsy3643
@djjdsy3643 Жыл бұрын
💞💞💞💞💞💞💞💞😥😥😥😥😥😥😥😥
@user-kv8lk3rh4g
@user-kv8lk3rh4g 9 ай бұрын
አዳደየ ቤተሰቦቻችንም በባል ውስጥ እድንኖርጂ በራሳችን እድቆም አይፈልጉም አሁንኔ ቤስሰራ ድሮባልነበር አሁንሴቱሁነልጄ ትለኛለች እኔባልየለኝ ገናበገና አግብታትኖራለችደሁጂ እኔበራሴሰርቸ መቀሳቀሻየንናመኖሪያየን ሰርቸለመሄድነው ልክ እደነሱ ቤለቤት የባልጂ እድናይ ይፈልጋሉ 😂 ንቆማለፍ እጂ አለመማር አለማውቃቸውን
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Жыл бұрын
መርገጥ ማለት ምንድነው ስለ ሴቶቹም ጫን አድርጋችሁ ተናገሩ ስንት ሸክምና ከልጆቻቸውና ከቤተሰቦቻቸው በላይ ለራሳቸው የሚኖሩ ስላሉ ሚዛን ጠብቁ።
@classclass3379
@classclass3379 Жыл бұрын
Gud eko new enatwan yet t tal esachew eswan lemasadeg yekefelut waga
@disccell5888
@disccell5888 Жыл бұрын
ምን አይነት ውመቴ ቦርኮ ነው
@abrahamofficials3563
@abrahamofficials3563 Жыл бұрын
ብስራት ግን ወንድልጅ ይክፍል ከሚሉት ነሽ
@asni4265
@asni4265 Жыл бұрын
የምታቀርቡት ነገር ጥሩ ግን የሴቶቹ አለባበስ አስተካክሉ ከይቅርታ ጋር
@heywet
@heywet Жыл бұрын
Ethiopia weset yetu hospital new genzeb lelelew erasun lemayawek sew hekemena yemeyadergew??? Yet ager new?
@jamilakingdom2664
@jamilakingdom2664 11 ай бұрын
Women base all their decisions based on physical appearance. Most women love thugs. Thugs are thugs
@asnikaawoke541
@asnikaawoke541 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️👍👏👏
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናቾ እኔ የምለው ድራማ የሚሰሮትን ሴቶች አንድኛችውን እራቆታችውን ብታቀርቡልን አይሻልም ጡታችውን ዘርግፍቾ ጭናውን ገላልጣቾ ከምታሳዪን ። ወደ ኢትዪጽያዊነት ተመለሱ ለማለት ነው አውሮፓ የሰለችን የሴት ልጅ ገላ ተዘረጋግፍ ማየት ነው
@selam9697
@selam9697 Жыл бұрын
woregnoch
@kidestberhanuwoldeamanuel8911
@kidestberhanuwoldeamanuel8911 11 ай бұрын
በደንብ አንብበህ ተዘጋጅተህ አቅርብ አማርኛ ማንበብ ይከብዳል እንዴ
@user-qu3vq7dn8h
@user-qu3vq7dn8h 7 ай бұрын
ሑሉምአደሉምውደ 🎉🎉
@senaytmerid
@senaytmerid Жыл бұрын
Besamente ande eyetatebe tadiya😂🤮🤮🤮🤮🤮
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly Жыл бұрын
Many Habesha women live in a dog house with kids in America. The husband is free to do whatever he wants and the wife is a cook, cleaner, babysitter, and so on. She has no life of her own and dies without being truly happy. All her life is consumed by her children and husband needs, which is just sad. She dies without unfulfilled dreams, freedom, happiness of her own.
@haymanotyohansse5386
@haymanotyohansse5386 5 ай бұрын
Really?
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 5 ай бұрын
@@haymanotyohansse5386 You must be one of the oppressed wives with 4 kids🤣 with no hope for yourself.
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Жыл бұрын
ጡቷ አትሻብኝ😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 3 ай бұрын
ምን አይነት ነውረኛ ደደብ ደነዝ ነዉ በናታችሁ
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 Жыл бұрын
This society mind set is to dangerous and feel like a humble one in the world but it is on the other positions, we are looking the weirdest things in this country , take care from this persons , I think you know what you have to do with narcissistic person’s
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 Жыл бұрын
One thing that I understand is every person have to make distance from dangerous empty minded peoples with sax with their empty life , they don’t have a power with out sax
@erds5370
@erds5370 Жыл бұрын
መኘ😮😅😊😂😂😂
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 Жыл бұрын
Dangerous country with bad saxophone
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 10 М.
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,1 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 40 МЛН
የልጇን ወንጀል ለማጋለጥ የጨነቃት እናት
29:00
ትዳሬ ነሽ ሙሉ ፊልም _ Tidare Nesh New Amharic Movie 2024
1:30:04
Ge'ez Entertainment
Рет қаралды 1,2 МЛН
Что произошло в ресторане!
0:16
Victoria Portfolio
Рет қаралды 8 МЛН
ШУНДАЙ ЯХШИ ВИДЕОГА ХЕЧ КИМ ЛАЙК БОСМАЙДИ
0:15
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 2,9 МЛН
Вор в законе заступился за официантку  ...
0:59
Сериалы 🍿
Рет қаралды 8 МЛН
НАДЕЮСЬ ОН ВЕРНЕТСЯ С АВТОСЕРВИСА 😂😂😂
0:40
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2 МЛН