ባሏ ከገዛ ጓደኛዋ ጋር ሲማግጥ ያገኘቺው ሚስት የወሰደችው አስገራሚ እርምጃ

  Рет қаралды 1,390,812

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 528
@natna_tube9926
@natna_tube9926 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ የምር ከዚ በላይ ይገባቸዋል
@hana967
@hana967 Жыл бұрын
ቀዝቃዛ በቀል ይሉሃል ይሄ ነው ጀግና ሴት ናት
@Zaman-iz8sn
@Zaman-iz8sn Жыл бұрын
ልክ እንደዚህ ባለጌ የሆኑ ባልእና ጒደኛ አሉ ነገር ግን ከሂወታችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜማስወጣት አለብን ከዚና አላህ ይጠብቀን።
@berthamekteh2832
@berthamekteh2832 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ከምር ያንቺ አይነት ሴቶች ይብዙልን 😂😂😂😂😂😂
@halimayoutube4466
@halimayoutube4466 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@cgfg-vw8um
@cgfg-vw8um Жыл бұрын
​@@halimayoutube4466 ❤🎉❤😢🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤😢❤🎉❤🎉 .
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 Жыл бұрын
እባካችሁ ምኝታ ቤት ውስጥ ስዕል አድኖ አትስቀሉ
@HalwyaTube
@HalwyaTube Жыл бұрын
ከደዚህ አይነት ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን
@olanaagabassabenga9490
@olanaagabassabenga9490 Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነዉ ሁሉም ሰዉ እንድ ዓይናት ትግስተኛና አስተዋይ ብሆን ጥሩ ነዉ
@EbrahimYasin-nd5lx
@EbrahimYasin-nd5lx 2 ай бұрын
😊😊
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
ጀግና ሚስት 😂😂 እነሱን ገድሎ ማን እስር ቤት ይገባል😂
@alemyoutube3955
@alemyoutube3955 Жыл бұрын
እኮ ክክክክክክክክ
@sarasara-vm2rs
@sarasara-vm2rs Жыл бұрын
ክክክክ በትክክል ወይ ዘንድሮ
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 Жыл бұрын
አዎና በገዛ መኝታዋ መከዳቷ ሳያንስ ደሞ እስር ቤት ትግባ?
@user-po3cf9vs4v
@user-po3cf9vs4v Жыл бұрын
እኮ 😂😂😂
@user-po3cf9vs4v
@user-po3cf9vs4v Жыл бұрын
@@yetenayetnega9020 ውይ ዉርደታቸው
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c Жыл бұрын
እኔ ሴት ጓደኛ ቤቴ አላስገባም ሆ ባዉን ግዜ ማን ይታመናል ፈጣሪዬ ሆይ ከእንደዚህ ዐይነት ባልና ጓደኛ ጠብቀኝ 🙏
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Жыл бұрын
I agree with you
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 Жыл бұрын
@@arielasgedom3242 ኧረ ድርሽ?
@addismedia38
@addismedia38 Жыл бұрын
kkkkkkk ኢሱ ayihedm belsh nw
@addismedia38
@addismedia38 Жыл бұрын
kkkkkkk ኢሱ ayihedm belsh nw
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Жыл бұрын
@@addismedia38 Atlist she can do what she can.
@user-yh5dx9zz8d
@user-yh5dx9zz8d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከልጀነት ጀምሮ የሴት ጓደኛ አልነበርኝም ግን አረብ ሀገር መጥቼ ጠፍች ስለ ሚሰራ ብዙ የሴት ጓደኞች አበራው ግን ሁሉም የጓደነኝት ቱሩጉም ያልገባቹ ነበር ጓደነንት በቁሳቁስ በገዘብ ብቻ የተመሰረተ ይመስላልቸዋል 🥺 አሁን እንዴ ድሮ የሴት ጓደኛ የለኝም
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
ትክክል ቅጣት ይገባቸዋል ለባለጌ
@user-zf5dp9vr4b
@user-zf5dp9vr4b Жыл бұрын
🤔😅ምህረት ጥሩ ትምህርትነዉ ለልክስክሶች🥰
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i Жыл бұрын
ወንድ ልጅ አይታመንም የሄደበት ቦታ ይለምዳል ሴቱም ልብ የለው ያገባውን ነው የሚፈልጉት ይገርማል ቤት ይቁጠረው
@user-vc8hs2vd4f
@user-vc8hs2vd4f Жыл бұрын
ግን በወደቹ ብቻ አይፈረድም ሴቶቹ አለባበሳቸውን ማስተካከል እና እስታይላቸውን እዳለ እቅስቃሴአቸው እኮ ወድ እሚማርክ ነው ሴቶች አላህን ፍሩ ተሰተሩ አላህ ይሰትረን
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
አወ. ክምር እኔንም. ባሌን. እያወቀች. ቀማችኝ. ደሞ. እኮ. ማህበር ላይ. አብረን ነዉ
@user-nz2di8xr6b
@user-nz2di8xr6b Жыл бұрын
አስተማሪ ቅጣት ነው ግን የገረመኝ ከነሱም ብሶ አንቺ ጨካኝ ማለታቸው ሆ በጣም ያማል በምታምኛት ጓደኛ መከዳት እግዚአብሔር ይጠብቀን
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Жыл бұрын
በጣምዝንጀሮ የራሷ መላጣ አይታያትም አሉ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
እኔ እኮ ከወንዶች ሴቶቹ ናቸው ግረም የሚሉኝ ሰው እንዴት ነገ በእኔ ላይ ይደርሳል አለማለታቸው
@aburuffa4207
@aburuffa4207 11 ай бұрын
❤❤❤ልክ ነሽ
@esraelesrael9511
@esraelesrael9511 Жыл бұрын
አስተማሪ ነው ጓደኝነት የእውነት ነው መሆን ያለበት የሰው ፍጹም የለውም አምነን የምንከዳበት ጊዜ ነው ግን ምህረት ማድረግ ግን ትክክለኛ ውሳኔ ነው በቀል የእግዚአብሔር ነው
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቀል አያቅም የምንናገረውን እንወቅ
@emebetgezhagne1094
@emebetgezhagne1094 Жыл бұрын
ስለ ምህረት ማድረግ ሲወራ ቀላል ነው ግን በዚህ አይነት ሁኔታ የተገኘ ባልን ይቅር ማለት ይከብዳል ወሬ እና ድርጊት ይለያያል
@user-lo8vm8zf3m
@user-lo8vm8zf3m Жыл бұрын
@@user-zz1in8lg7i እዉነት ነዉ በቀል የእግዚአብሔር ነው
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እውነት ነው። ሰዎች የገዛ ጓደኛ የእህት. ...ባል፣ ሚስት ጋር መልከስከስ ፋሽን አድርገውታል ይህ እንሰሳነት ነው። በሃይማኖትም በሰውኛውም የተወገዘ ነው።
@jemelajemela6978
@jemelajemela6978 Жыл бұрын
በጣም ስት ከሃዲዎች አሉ ጊዜው በጣም ከፍቷል
@jemalawole4282
@jemalawole4282 Жыл бұрын
,ሳው ካሆንክ ለሳዉ ልጂ አስብ
@AhmdHjj
@AhmdHjj 9 ай бұрын
​@@jemalawole4282😂🎉z😊🎉😢gioupe 🥫
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ማን እነዚን ቆሻሾች ገሎ ከርቸሌ ይገባል እደምህረት ጀግና ሴት መሆነው እጂ እደ ፀጋ ተልከሰከሰች 👌
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y Жыл бұрын
ምህረትን ግን አደነቋት 💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍
@fatekadi9027
@fatekadi9027 Жыл бұрын
የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ አሉ እፍረተቢሶች ደሞ ይሳደባሉ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Жыл бұрын
😂😂😂😂እኮ አለማፈራቸው
@haymiyenihaymi2855
@haymiyenihaymi2855 Жыл бұрын
የዛሬ ጓደኛ ባፍንጫየ ይውጣ ሆሆሆ ...ፈጣሪ ይጠብቀን
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ የማንሰማው የለም
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 Жыл бұрын
ጀግና ነች ዋዉ የሚገርም ቅጣት
@hanabayu1744
@hanabayu1744 Жыл бұрын
የምር ምርጥ ቅጣት ማን እነሱን ገሎ ሼቤ ይገባል እንዲህ ጥሩ ሀሳብ ነው
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
የሰው ወርቅ አያደምቅ. እኔ አሜሪካ ውስጥ ኢትዮጵያዊ የማይኖርበት አካባቢ ነው ይምኖረው. 🥰 በጣም ደስ ይለኛል የኛ ሰው ተንኮል አያድርስ ነው. ምቀኛ ህዝብ ውሀ ስትል ሽንቱን ጠጭ.
@meeryymaem166
@meeryymaem166 Жыл бұрын
ልክ እንደኔ ብታይ ከሀገር ስወጣ ምን ብየ ብጸልይ ጥሩ ነው ሀበሻ የለሉበት ቦት ብየ ነው
@user-rj7go8we7j
@user-rj7go8we7j 11 ай бұрын
are tewu yager lij
@fikeralebachew5829
@fikeralebachew5829 Жыл бұрын
ይህ ቅሌት በወንድ ባለትዳሮች ብቻ አይደለም። እኔን ደግሞ አንዷን ባጋጣሚ ተዋወቅኳትና የመጀመሪያ ቀናቶች የኔ ቤት ከዛም ቆይቶ ወደሷ ቤት ወስዳኝ የቤቱን መደራጀት ሳይ "ከማን ጋር ነው የምትኖሪው?" ስል ለወራቶች የፊልድ ስራ ከሚሰራ ከወንድሟ ጋር እንደሆነና እንዳልጨናነቅ ነግራኝ ነበር። አብረን ስንሆን ስልኳን መዝጋቷን በማስቆሜ የጠረጠርኩት እውነት መሆኑን በግልፅ ባለትዳር እንደሆነችና ለኔትወርክ ዝርጋታ ለወራቶች እንደማይመጣ ነግራኝ እኔም ስለወደድኳት መራቅ ከበደኝ። ይባስ ብላ ለበዓል ሲመጣ እኔ ከተወኳት እንደምትፈታው በመወሰን ከአንድ ጓደኛዋ ጋር በመስማማት የጓደኛዋ ፍቅረኛ እንደሆንኩ ተደርጎ ባሏን ተዋውቄው አረፍኩት።አሁን ላይ ከብዙ ማመንታት በኋላ ህሊናየ እረፍት በማጣቱ የመጣው ይምጣ ብየ ጠፍቼባታለሁ።
@user-fe3cg2ww8y
@user-fe3cg2ww8y Жыл бұрын
ውሻነህእሺ
@hirj2602
@hirj2602 Жыл бұрын
😂😂ፈጣሪ ይጠብቀን ካተ አይነቱ ታየነው ድራማ ይበሳል😏😏😏
@Asnakech100
@Asnakech100 Жыл бұрын
ያንተ ደግሞ የሚዘገንን ነው! ፈጣሪ ይቅር ይበልህ! ሴቶች ፈጣሪ ከዚህ አይነቱ የትዳር ፀር የሆነ ሴቶችን የሚያማግጥ ወንድ ይጠብቃችሁ! ለነገሩ ሴቶች ላይም ብልግና አለ! የማይታመኑ የዚች ሴት ቢጤ ሴሰኞች በዝተዋል! እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን፣ከተመሳሳይ ኃጢአትም ሁላችንንም ይሰውረን፣ አሜን!!
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
ዘንድሮ ሴቱም ወንዱም ተበላሽቶአል ያሳዝናል😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@fekerhaylu5390
@fekerhaylu5390 Жыл бұрын
የሚገርም ቅጣት ነው ነው በተለይ ዱባይ ላይ ባሎቻችንን ለምትማግጡብን ሴቶች ትምህርት ነው
@bizubizu3202
@bizubizu3202 Жыл бұрын
😁
@abdirahmanhashiabdi2118
@abdirahmanhashiabdi2118 Жыл бұрын
It is an amazing punishment ,especillay, for the women who cheat on
@zabibamohamad8790
@zabibamohamad8790 Жыл бұрын
ክክክክክክህ
@user-mf1rp2db2k
@user-mf1rp2db2k Жыл бұрын
እዝህ ቤት ነገረኛ ናችሁ ከከከከ
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 Жыл бұрын
Felgo eynfa yemen amagtachubn nw hoo
@mareammohamad5996
@mareammohamad5996 Жыл бұрын
ያአላሂ ሰትርኒ ከደዚህ አይነት ጎደኛ ያረብና 😥😥😥
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካምነት ለራስ ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን አሏህ ሀገራችንን ሰላሙን ይመልስልን
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 Жыл бұрын
Iwunati bileshali ihiti
@habiibjames9529
@habiibjames9529 Жыл бұрын
s a w 🙏😘
@user-uq9gn9yl7z
@user-uq9gn9yl7z Жыл бұрын
አላሁመሦሊ አላነብይና ሙሀመድ
@Seid404
@Seid404 Жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p Жыл бұрын
ስለላሁ ወአለይህ ወሰለም ♥♥🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🍬🍬🍬🍬🍬
@aniliza7321
@aniliza7321 Жыл бұрын
አንች ነሽ ጨቃኝ አረመኔ ባለጌ ሲያስሽ ነዉ እግዚአብሔር ሆይ ሁላችንም በሀፃያት የተጨማለቅን ነን አምላኬሆይ እደሀጤያታችን ብዛት ሳይሆን እደቸርነትህ ብዛት አንተ ጠብቀን ለንስሀም ሞት አብቃን
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን እናንተ ከዝ ትምህርት ምን ይገኛል ክፋት እንጂ እግዚአብሔር እውነተኛ አፍቃሪ ይስጣችሁ
@mohamednourali8894
@mohamednourali8894 Жыл бұрын
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
ምህረት ጀግና ሴት ብየሻለሁ ❤️❤️
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 Жыл бұрын
I love it ♥️👏🏼👏🏼👏🏼
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 Жыл бұрын
ጐበዝ ሴት እንዳቺ ያለ ሴት የለችም ዝም በያቸው ይለፍልፋ ይህቺ ጉደኛ ጓደኛ ናት
@iamthesonoftheholyvirginma2962
@iamthesonoftheholyvirginma2962 Жыл бұрын
የሚገርም ብቀላ እግዚአብሔርን ዋው ቅንጭላት
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 Жыл бұрын
አስተማሪ ድራማ ነው፡፡ በርቱበት!!
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Жыл бұрын
መባለጉ አልበቃ ብሏቸው የገዛ የሚስቱ አልጋ ላይ ፎ
@user-ri5mk1fr2s
@user-ri5mk1fr2s 6 ай бұрын
ምህረት ያደረግሽው ነገር በጣም ተመችቶኛል ግን ከዚህ ሁሉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቀን 😊😊😊😊😊
@Sabit33
@Sabit33 Жыл бұрын
ያደረገችው ድርጊት ወሏሂ አስተማሬ ነው
@samisami8428
@samisami8428 Жыл бұрын
ቆንጆ እርምጃ ነው
@user-lw4hz8eb7n
@user-lw4hz8eb7n Жыл бұрын
እህቶች ይህ ጉደ እኔም ጓደኛይ አደዝህ ጉደ አደረጋኛልች ተጠንቀቁ እህቶች
@ranyalewi4639
@ranyalewi4639 Жыл бұрын
ጀግና ናት በጣም ግን እዛዉ በሩን እንደቆለፈች ፖሊስ ብጠራና ብታሲዛቸዉ አሪፍ ነበር
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
አወ ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@melesekassa4473
@melesekassa4473 Жыл бұрын
ደግ አደረገሺ እነዚህን ካሀዲ
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Жыл бұрын
ባለትዳሮች ፈትኑልኝ ብላቹ ሰዉን ከምታባሉት ለራሳቹ እንዲመፈተን ይሻላቸዋል።
@belayneshkegne1655
@belayneshkegne1655 Жыл бұрын
ተገሰተ ይጠይቃል ገን በፋቅረ ገዝቶ በደዚህ መያዝ ጥሩ ነወቅሰ ብሉ ቺሉ ማየተነወ
@AliAhmed-zp7fo
@AliAhmed-zp7fo Жыл бұрын
በጣም. አሥተማሪነው❤❤❤
@disccell5888
@disccell5888 Жыл бұрын
እሄ፣ፕሮግራም፣በጣም፣አስተማሪ፣ፕሮግራም፣ነው፣እናመስግናለን
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
አትረቢም ይላል ደሞ አንተስ መች እረባህ ገልቱ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😉ገለቱ ገለቱ
@samri9002
@samri9002 Жыл бұрын
.....ቀስ በሬን እንዳትሰብሩት ገና በቅርቡ ነው ያሰራሁት...😂
@kidisttube9998
@kidisttube9998 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ይመችሽ❤
@ferafera850
@ferafera850 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል😂😂😂😂 አሪፍ ቅጣት ነው
@user-hb8gi5mt6i
@user-hb8gi5mt6i Жыл бұрын
በእወነት ፈታም ነው ያልኩበት ሳሎኑም የእናንተ ነው😂😂😂😂😂
@kebe7097
@kebe7097 Жыл бұрын
አቤት ውርደት አንዳማሩ መሞት ክብር ነው. ከዚህ ጉድ አውጣኝ. እውነትም. ጐንታናሞ 😣😣😣😣
@user-qe7pi2sf1f
@user-qe7pi2sf1f Жыл бұрын
ሴት ማመን ከባድ ነው እኔ እደዚህ አይነት ነገር ቢገጥመኝ በጩቤ ነው የማቦካት ይች አተላ
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
😁 ወዮዮዮ
@redibushira7360
@redibushira7360 Жыл бұрын
Wow I appreciate you
@selamendazenaw1174
@selamendazenaw1174 Жыл бұрын
ባልሽ የለም እንዴ ካለች የሴት ጓደኛዬ ያኔ ነው መጠርጠር😂😂 ቱ ጓደኛ ዘጋኝ I Love You ብቸኝነቴ 💋💋💋
@user-ct5kg4pu6o
@user-ct5kg4pu6o Жыл бұрын
😂😂😁😁😁😁😁😁
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Жыл бұрын
ኸረቱው ሴቶች እሰውባል ላይ አትጠልጠሉ ወንድ አልጠፋ ወንዱሥ በትዳርህ ደሥተኛ ካልሆንክ መለያየት ነው ምድነው ወጀልን እደቀላል ማየት
@emebetgedamu4671
@emebetgedamu4671 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ናት የታባቻቸዉ ጥሩ ቅጣት ነዉ
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 Жыл бұрын
ጥሩው ቅጣት ናት 😂😂😂😂😂
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
ክክ😀😂
@aminaethiopia2180
@aminaethiopia2180 Жыл бұрын
ዉላሂ አወ ምርጥ ቅጣት
@halimaseid9716
@halimaseid9716 Жыл бұрын
የሤት ጎደኛ እማልወደው በምክኒያት ነው ቱ
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Жыл бұрын
ይሄማ እውነተኛ ታሪክ ነው ያሳዝናል😭😭😭😭
@aniliza7321
@aniliza7321 Жыл бұрын
አረ እዉነት አይደለም እዉነትነዉ አትበይ እዉነት ሶስትቀን ዘግታባቸዉ ሄደች ብለሽነዉ ድርጊቱ አይደረግም አይደለም ይደረጋል
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Жыл бұрын
@@aniliza7321 ድርጊቱን ነው እውነት ነው ያልኩት ውዷ
@Nemi____Abdu
@Nemi____Abdu Жыл бұрын
ጀግና ነች
@user-ng4qb5sv2h
@user-ng4qb5sv2h Жыл бұрын
ጀግና ሴት
@user-ri5mk1fr2s
@user-ri5mk1fr2s 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ምህረት ይመችሽ
@user-sc6mw3tq2x
@user-sc6mw3tq2x Жыл бұрын
እኔ የሴት ጓደኛየን ከባለቤቴጋ አላስለማምዳትም አላስተዋውቅም 😂😂
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Жыл бұрын
ይሻላል😂😂😂😂😂😂
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 Жыл бұрын
ጎሽ
@mikaletsegay
@mikaletsegay Жыл бұрын
ዋው አቦ ይመችሽ ❤️❤️በደንብ ፈታ በይ የ3 ቀኑ በኔ 😍😍
@azamerafenataw6105
@azamerafenataw6105 Жыл бұрын
ምንስ ድራማ ቢሆን ትንሽ እንኳን ፀፀት አይሰማቸውም
@zubaidhaz5142
@zubaidhaz5142 Жыл бұрын
የሴት ጓደኛ ኖሮኝ አያውቅም ግን ሁሌ ለምን የለኝም ብዬ ከፍቶኝ አያውቅም🙄
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j Жыл бұрын
ፐ ጎበዝ ሴት፡ እንደውም ደግ ነሽ በሩን መክፈትሽ
@user-xp9zn4kf4i
@user-xp9zn4kf4i Жыл бұрын
አረሩ ወዶች ሴቶች ሑላቹሚ ቹጊሩ አላቢን
@aahmed6426
@aahmed6426 Жыл бұрын
አተ ምን ትባል እሶን የመትረቢ ስትል????
@muna7848
@muna7848 Жыл бұрын
ምን አይነት ርካሽ። ሴት ነሽ አላለም ደፋር
@Wankooshow
@Wankooshow Жыл бұрын
Dansaadha. Continue more .......ይገርማል
@user-kn5ls6ou5m
@user-kn5ls6ou5m Жыл бұрын
ቅጣት ትጠላለህ አባቴ ጀግና ናት ልጅቱ ይገባቸዋል
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 Жыл бұрын
የምር ጌታን በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂😂😂
@user-sn2im3oh6w
@user-sn2im3oh6w 9 ай бұрын
ያረቢአተጠብቀኝ
@hirutgetu9298
@hirutgetu9298 Жыл бұрын
geta hoo kandezi hanate xabiqane
@bekikiya6079
@bekikiya6079 Жыл бұрын
ደስ እያለ አለቃ
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын
ምን አይነት ነው ኤጭ የሌለ ነገር እደትምርት ማቅረብ ግዜዬን ቆጥቤ ነው ፕሮግራማችሁን የምከታተለው ሰሞኑን የምታቀርቡት ግን
@saadasaada-uy5nf
@saadasaada-uy5nf 6 ай бұрын
ዋው ጀግነ ነሸ ምርጥ ቅጣት
@martadadi1654
@martadadi1654 Жыл бұрын
እህቴሲጀመር( 1)ባልቨንለጋደነኛቨ አለማሰታዋወቅ (2)እቤትቨአለመጥራት ነውሰንት ባለጌወንዶችሴቶችአሉ ለማንኛውም አንችህ ጉበዝ ጠንካራሀ ሲትነቨ በገዛሀ አልጋቨ ላይ የማታፍር ባለጌ ነችእኔ ብህሆን በቨጉጥነበር የምገላቸው ጥሩ ትምህርትነው የሰጠቨን ጉበዝ አመሰግናለው እህቴ ድራማ ብሰሪ ጉበዝ ተዋናይ ይወጣቫልበርቺ።
@safaasafaa6973
@safaasafaa6973 Жыл бұрын
🤔🤔🤔
@bekeleendalew6441
@bekeleendalew6441 Жыл бұрын
If this is true, what a novel torture. If it's not, what a genius creativity
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ግን የማይማግጥ ሴሰኛ ያልሆነ ሰው ይኖር ይሆን በዚህ ዘመን?😢ትውልዱ ከዚህ ምን ይማራል ብላችሁ ነው እንዲህ አይነት ነገር ምታ ቀርቡት? 🤮
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Жыл бұрын
Tekekle Cherashe mabretacha Nwe
@newera4159
@newera4159 Жыл бұрын
Mn malet new
@habtamubeyene9722
@habtamubeyene9722 Жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል በቀል እድሉን ታግሦ ላገኝው
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m Жыл бұрын
ወይየዘድሮጓደኛ በጣም ያሳዝናል ከደዚች አይነትጓደኛይጠብቀን
@user-sk9vv3sn4j
@user-sk9vv3sn4j Жыл бұрын
አሜንንን
@tadelemequanint9227
@tadelemequanint9227 Жыл бұрын
አስገራሚ ነዉ
@user-yo7oy4fb5x
@user-yo7oy4fb5x Жыл бұрын
ይገርማል አይ የኛ ነገር
@hgvvv5140
@hgvvv5140 Жыл бұрын
ደግ አረግሻቸዉ
@mintiwabzeleke6707
@mintiwabzeleke6707 Жыл бұрын
Waw Ymegerm New
@esubdikayeleq3760
@esubdikayeleq3760 Жыл бұрын
አያድርሥ ነው እደዚች አይነት ሴቶች አሉ የሚያጣሉ በውሸት እቤት ሚሥትክ የለችም ደውዬላት እቤት አይደለሁም አለችኝ የምታቀው ነገር አለ ትላለች ለባል ያቺ ምሥኪን ግን እቤት ከልጆቿ ጋር ናት ለማጣላት የማይቆፍሩት ድንጋይ የለም የውሸት ፈጠራ እየፈጠሩ እሷ ጓደኛዬ ብላ የምትነግራትን በመጥፎ ቀይራ ትናገራለች በየ ሆቴሉ ምሣ ይገባበዛሉ እሷ ናት ጋባዥ ከዛን እቤት መቶ ባል ሚሥትን ምንም የማታቀውን ከልጆቿ ጋር ሠላም የዋለችውን በነገር ይጀምራታል ሢፈልግ ካጓደኞቼ ጋር ትማግጫለሽ ይላል የራሡን ጥፋት አምቶ ሚሥቱ ላይ የሴት ጓድኛ አታሥፈልግም ግን ሁሉ ንም ሴቴች አይወክልም አሉ እውነተኛ ጓደኞች እግዚአብሔር የባረካቸው አሉ ሴቶች ሥለደረሠብኝ ነው ይሄንን የጻፍኩት
@mahirkalkidan5604
@mahirkalkidan5604 Жыл бұрын
በጣም ጓበዝ ናት የሰራችው ስራ ወይም ቅጣት
@user-rl2od3lp3p
@user-rl2od3lp3p Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ቅጣቱ ደስ ሲል ኧረ ይመችሽ
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
አህሌን ፊኩም ኑ 👉ወድ ቻናሌ የሂዉታችን👉 አስፈላጊ ትምህርት እንማ🌹👉 ያአደም ልጆች ሆይ ንቃ ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል ። 👉አቡ ደርዳዕ (ረ.ዐ) ነብዩ 🌹(ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል 👉‹በዕለተ ቂያማ ከአማኝ 🌹የመልካም ስራዎች ሚዛን 👉ውስጥ ከመልካም ስነ ምግባር 👉የበለጠ የሚከብድ ስራ 🌹የለም፡፡ አላህ ባለጌን አይወድም 🌹ሐዲሱን ቲርሚዚይ ዘግበውታል 👉‹‹ እምነትን መሰረት ያደረገ መልካም ስነ ምግባር በዕለተ ቂያማ ሚዛን ይደፋል፡፡ ‹‹ አላህን ባለጌን አይወደውም በሁለቱም አለማት ከሳሪ ነው፡፡ 👉ፕሮባይል ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክክክ 🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍
@mmhh4545
@mmhh4545 Жыл бұрын
መሸአለ አለሀ ቃጥ የድሪገን
@zuzufamily1310
@zuzufamily1310 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ምርጥቅጣት
@webshbdbd4259
@webshbdbd4259 Жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 Жыл бұрын
አስተማሪ ነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እይ እንደዚህ ሆነው እንኳን የጥፋተኝነት ስሜት እንኳን አይሰማቸውም አይ ሰው 😥😥😥😥
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Жыл бұрын
Act ko newu Ehiteee ye Mir aydelem
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Жыл бұрын
@@wubityedemufireenegh5601 This is a tru story.
@wanke5878
@wanke5878 Жыл бұрын
Thank you sisterachin, selamish yibzalin!!!
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
@@wubityedemufireenegh5601 ገብቶኛል ግን አጨራረሱ የፀፀት ስሜት ሊሰማቸው ይገባል ለምን መሰለሽ በዚህ ውስጥ ያለን ሰወች ካለን መጨረሻላይ እንደዚህ እንደሚሆን እንድንረዳ ማለት እህቴ ❤👈
@stuartmakiyi5555
@stuartmakiyi5555 Жыл бұрын
She’s make nice job Chateng is not Good
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 Жыл бұрын
Wow wow
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 11 ай бұрын
She’s so brave 😂😂the end is 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 እኔ ግን ቤተሰቦቹን ጠርቼ ወይም ግብዣ አድርጌ እንግዳ እጠራ ነበር 😂😂😂 ግን አያድርስብኝ እንጂ የኔ እርምጃ የዚ ተቃራኒ ነው 😂😂😂😂
@mekiyahmmad7002
@mekiyahmmad7002 9 ай бұрын
😂😂😂
@ennanakassa6438
@ennanakassa6438 Жыл бұрын
She did good okay
@AbebaNiguss
@AbebaNiguss 3 ай бұрын
ውሻናቸው አምላኬ ሆይ ከዝህ ጠብቀን
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 194 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,8 МЛН
ሶስት ነጥብ…
Fana Television
Рет қаралды 37
ከልጇ ጓደኛ ጋር የምትወሰልተው እናት
35:46
Sile HiwotTV
Рет қаралды 306 М.
የልጇን ወንጀል ለማጋለጥ የጨነቃት እናት
29:00
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 10 МЛН