ፍቅረኛዋ ከአራት ጎደኞቹ ጋር የደፈራት የኮሌጅ ተማሪ

  Рет қаралды 78,524

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 152
@simegnyemaryamlij7876
@simegnyemaryamlij7876 4 ай бұрын
ይህን ኮመንት የምታነቡ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d 4 ай бұрын
Amen amen ameeeeeeeeeeeeeeeeeen.
@user-ks2nw4jn1b
@user-ks2nw4jn1b 4 ай бұрын
አሚን አሚን ሁቢቢቢቢቢ🤲🥺🥺
@hayimanotdawit719
@hayimanotdawit719 4 ай бұрын
አሜን
@EdomshimelesEuphoria
@EdomshimelesEuphoria 4 ай бұрын
amen🙏
@meklitlevinlandau8863
@meklitlevinlandau8863 2 ай бұрын
Amen amen ❤
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 4 ай бұрын
ያረቢ ከእንደዚ አይነት አውሬ ሰዎች አንተ ጠብቀን🤲🤲🤲🤲
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 4 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ልጄን ጠብቅልኝ🙏
@amen4756
@amen4756 4 ай бұрын
ቤተሰብ የሚለንን መስማት ጥሩ ነዉ
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 4 ай бұрын
ፍትህ ለአያንቱ ለአያንቱ ፍትህ ለአያንቱ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zeekee2767
@zeekee2767 4 ай бұрын
9 years is a joke. They should be arrested for 20 years and for the drug dealers they should be arrested for 40 years.
@yilem1073
@yilem1073 4 ай бұрын
9አመት የሰው ሂወት አበላሽተው በጣም ነው የሚያሳዝነው 😭😭 ልጄ ላይ እሄ ወንጀል ተፈፅሞ ፍርዱን እራሴ እሰጣቸዋለው እንጂ በዚ ፍርድ ታስረውማ በአይኔ አላይም
@user-xw2of4bq6n
@user-xw2of4bq6n 4 ай бұрын
anta yerashin ferd sitewasd demo 30 amet yeferdubkal ethiopia west ፍትህ yelm
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 4 ай бұрын
Edezi aynet wendochen mekeses teru adelem erasachew ferdun mestet new ekachewn korto metal new beka
@yilem1073
@yilem1073 4 ай бұрын
@@messayyekiya8727 ትክክል አንድ ሰው እሄንን ቢያረግ ጥሩ ነው ለማይረባ ፍርድ የምን ፍርድ ቤት ለፍርድ ቤት መመላለስ ነው
@yilem1073
@yilem1073 4 ай бұрын
@@user-xw2of4bq6nልክ ነሽ ህግ የለም ነገር ግን የልጄን መሰበር እያየሁ ከምቆስል ይሻለኛል
@almazalmaz5248
@almazalmaz5248 3 ай бұрын
አያድርግባት
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 4 ай бұрын
ይገርማል 9 ዓመት ነገ ነው ሲፈቱ ይብስባቸል ይህ ፍርድ ይስተካከል ?
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 2 ай бұрын
ሣይጨርሡ ይፈታሉ
@Abe-Lege-ow2nj
@Abe-Lege-ow2nj 4 ай бұрын
አባት ልጁን እንደ ጓደኛ ቀርቦ በፍቅር ማሳደጉ ጥፋት አይደለም። ልጅ ካልተገረፈ ጥሩ ልጅ አይሆንም ማለት ስህተት ነው። ችግሩ አባት ለልጁ ስለ ሰው ራስ ወዳድነት፣ ክፋት፣ አረመኔነት፣ እና ሰው በቀላሉ ማመን ሊጎዳ እንደሚችል እያስተማረ ያለማሳደጉ ነው። ልጆች መብትና ግዴታቸውን ጨምሮ በየ እድሜያቸው ማወቅ ያለባቸውን ሁሉ እያወቁ (እየተመከሩ) ማደግ አለባቸው። ችግሩ አብዛኛው ወላጅ አሰብ አድርጎ ልጁን ከመምከር ይልቅ ልጁ ላይ እጁን ማንሳት ይቀለዋል።
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ልጄን ጠብቅልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@MayoshaTa
@MayoshaTa 3 ай бұрын
ጌታሆይ ልጆቻችንን ከአዉሬ ሰዎች ጠብቅልን እባክህ🙉🙉🙉
@marthamamo4917
@marthamamo4917 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝነሽ ንግግር ሽ ቆንጆ ነው የአሌሉያም በጣም ቆንጆ ነው በርቱ
@temeabush6310
@temeabush6310 4 ай бұрын
ብስራትዬ እኔ ተውኔት መስራት በጣም ነው ምወደው እባክሽ አሰሪኝ የተማርኩበት ምስክር ወረቀት አለኝ ካየሽው መልሽልኝ
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 4 ай бұрын
ያሳዝናልፈጣሪሆይ ከዚህአይነትአውሪይጠብቅን
@rawdaali8287
@rawdaali8287 4 ай бұрын
እንደ እኛ ኢትዮጵያዊ ክፉ የለም😢😢😢አላህ ያስተካክለን
@user-uc6sr6ls9t
@user-uc6sr6ls9t 4 ай бұрын
ሀገር በቴክኖሎጂ እና በበጎ የስራ እድገት ሲበለፅግ እንዴት ሀገራችን በእዚህ አይነት ወንጀል ትድረስ ? ጋድ ሊቀመበር መንጌ ሃ/ማርያም እባኮትን አንዴ ሀገሮት ሀገራችንን ወደ ቀድሞ ቦታዎ አስተካክለው ይመለሱ 🙏🏿
@Etho19pia
@Etho19pia 4 ай бұрын
በ9 አመት ወስጥ እራሷን ማደስና ስወጡ የራሷን ፍርድ ቤት ማሳየት አለባት!!!!!!!"ባይ ነኝ.
@ZedSu-ho2xp
@ZedSu-ho2xp 4 ай бұрын
ወድልጂ ብሞት አላምንም
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 4 ай бұрын
አውሬዎች ናቸው
@sophiamengesha2928
@sophiamengesha2928 4 ай бұрын
You are right. Excellent reporting and analysis.... Bravo
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 4 ай бұрын
ምንድነው ዘጠኝ አመት ይህ በርቱ አይዟችሁ የምያበረተተ ፍርድ ነው አሬ በከቹ በዝህ ሁኔታ በቤተችንም ተንቀን በሕግህም ተንቃን እንችላለን አሬ ልጆቼ እረሰቹን ጠብቁል አደረ እህቶቼ ተጠንቀቁ እባካቹ እያያቹ አስተውሉ አደረ ወገኖቼ
@elsabetmicheal6726
@elsabetmicheal6726 4 ай бұрын
Bisru, it's great when you do it by yourself. much better. i suggest.
@sophiamengesha2928
@sophiamengesha2928 4 ай бұрын
ጠላት ከሩቅ አይመጣም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@romangedeye9684
@romangedeye9684 4 ай бұрын
ጨካኝ እህት የለውም እግዚአብሔር አይፈራም በስማአም ከንደዚህ አይነት አውሬ ይጠብቀን
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 4 ай бұрын
ትክክል ብስራትዬ ማህበረሰቡ ከጉዳቱ የበለጠ በሀሜታቸው ያሳምማሉ በራሴ አይቻለሁ
@EteneshAmera
@EteneshAmera 4 ай бұрын
ዋነውደህናመሆኖነውማቀርይለነውእግዚቤሕርደነውንይስጥ
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 3 ай бұрын
Ena gin ahun sasbew bizu sew ersun eskmtfat yemidrs lesew wora belo 😢 habsha milsachn merz nw
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 3 ай бұрын
@@eyerusgirma9811 ማርያምን በጣም ትክክል
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 4 ай бұрын
ወይ እነዝህ ሙትቸ ወንዶች አፈር ብሉ ፈጠር ድፍት ያደርጓቸው ሴጠን
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድባቸው። እነዚህን ሞት ፍርድ ነበር የሚገባቸው። ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ህግ አለ። እነዚህን ደፋሪዎች እኮ የአአምሮ ችግር ያለባቸው ዘገምተኛ አስተሳሰብ ያለባቸው ናቸው ምክንያቱም ደደቤች ናቸው። ሴት ልጅን እንኩዋን ማሸነፍ ስላልቻሉ ማደንዘዣ መጠቀማቸው ፈሪና ዝቃጮች ስለሆኑ ነው። They are morons😡😡😡😡
@proudethiopian1984
@proudethiopian1984 4 ай бұрын
Yezare 7 anet betam miktatlegn lij nbere sefer west teru sew mslo betam betgist nber miyaweragn ene gin durye slhone weste mnem des aylwem nber sweta sgeba hi blogn ymlsal hule engnagn lgabzesh ylgnal ene gin andem qen ke silk ena sefer west hi kmalet wechi aginchew alawqem ande besilk senawera degagmo ywend guadgna endalgn wende endmawq yetyqgnal aye yalkut qen betam lne kibir endalew mnamin aweragn enem ende metfo sew alamyet jmerku be guadgnoche gefitm wechi ande agnewet hultgna siqtregn des yemayil bet nbere guadgnochum eza nberu kber lay algebam alkut betam tebsache tsebayu tqyayere ejen yezo alq silgn enm betam weste trbeshena yebelt wedebet mhed flgku bezi mhal guadgaw mnew akabedsh eyale msadeb nbere keza yihe haymen ena ene negn mwesdew alegn denegtku ezaw yhone nger miyargugn nber ymslgn ejen mencheqe wedebete roteku ena yihen tarik sesema yenem etafanta yihe nbere aynachew lay ynberew chekane eskahun tez ylgnal eserbet berqachew aydelem ena setochye westachu des talaew sew gar atgnagnu durye wende mnem mataq seten mesber des yilewal manentachun lsew atgletsu atasayu lnesu game nesh plc wetatoch rasachun tebequ
@user-xr6qd8yi2s
@user-xr6qd8yi2s 4 ай бұрын
ያረቢአተሁነንበጣምየሚያሳዝንሁኔታነዉ😊😊😊😊😊😊
@zenashtesfaye8407
@zenashtesfaye8407 4 ай бұрын
Wowwww hulem adnaqish nej anhci ye zegnetshn bemigerm huneta eyetewetash newe yaleshw Egziabher kene betesebesh ytebeqsh ❤❤❤
@SelamMekonnen-cb3fg
@SelamMekonnen-cb3fg 4 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል በደሉ በዛ ባሰበት መፍትሄ ነው የጠፋው እግዚአብሔር ይፍረድ
@Bitaniya12
@Bitaniya12 4 ай бұрын
Sle hiwet swedachu❤
@rahel6046
@rahel6046 4 ай бұрын
ባለመጠጥ ቤቱም በቀጣት አለበት
@ZebibaBelay-dn4dt
@ZebibaBelay-dn4dt 4 ай бұрын
Very sad😢
@SameraSamera-me6ut
@SameraSamera-me6ut 7 күн бұрын
9 አመት ህጋችን ግን ያሳፍራል እናተ እንኳ የኛን አስተያየት አይታችሁ ፍርዱ ለማስተካከል በትነግሯቸው ለነገር የሚደፈረወ እርሱ ለመፍረድ የተዘጋጀው ህጉ ነው ዶክተሩ መምህሩ ነው
@seada2315
@seada2315 4 ай бұрын
የቱርክን ድራማ ሀገራችን ላይ ተግባራዊ ያደርጉታል አሳዛኝ ዘመን
@sarah-rj1vc
@sarah-rj1vc 4 ай бұрын
I am proud of you bisrat. Classy intelligent and beautiful.
@fevfeb7534
@fevfeb7534 4 ай бұрын
9አመት በጣም ትንሽ ነዉ እነዚህ ሰዉ በላዎች
@ethiopianteka6986
@ethiopianteka6986 Ай бұрын
wow gerami ena astemari new betam gobez nesh tebareki
@abebaberhe2161
@abebaberhe2161 4 ай бұрын
አቺጀግናነሽሽ የኔልጅ ተባረኪ
@Luv_rara704
@Luv_rara704 4 ай бұрын
Egzabher hoy Protekt me and athers woman from evil sprit 😢😢😢
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 4 ай бұрын
አኔ ምለው ምርጥ ተራኪው የት ነው
@alemtaddese8683
@alemtaddese8683 4 ай бұрын
Bisrtaya Betam gobez ewnat ena endazhe program Betam arife naw abso mechasrsha lay yemtemakeryachew mikeroch
@jeff.t7778
@jeff.t7778 4 ай бұрын
Good JESTIS 👌👌
@sophiamengesha2928
@sophiamengesha2928 4 ай бұрын
እንደዝህ ዓይነት የክፍት ጥግ መኖሩ ፍፁም ለመገመት ይዳግታል መጨረሻውን ያሳምርልን
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 4 ай бұрын
ፍርዱሁ በጣም ቀላል ነው 😭😭😭😭
@mulaturegasaregasa6681
@mulaturegasaregasa6681 4 ай бұрын
የብዙ ሴት ህይወት ነዉ ከህፃናት እንከወጣት😢 ፍርዱ በዚህ ልክ ስለቀለለ ነዉ ብዙዎቹ የራሳቸዉን መንገድ ሚፈልጉት በቀል ወይ ሞት
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 4 ай бұрын
Agul awekugn seletenkugn maket welajochen menak kesrat mewetat edezi ayenet ketat lay yetelale ahun serat yeza tekemetalech kezi behala welajochuwa miluwaten tesemalech takebralech lijoch beteseb simekru mesmat melkam new agul mekebet eyugn eyugn malet debkugn malet yametal😢gn ferdu betam yanese new edezi aynet wendochen mekeses adelem mefetehew ekachewn korto metal new beka edeme lkachewn siyanebu yenoralu
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 4 ай бұрын
የገማ አገር አሁን 9 አመት ነው የሚያስሩአቸው። እነኝህን የሞት ፍርድ ነበር መፍረድ ። ምን ዋጋ አለው ወራዳ አገር።
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 4 ай бұрын
ቀላል እበት የሆነ ሀገረር ነው በራስ መንገድ መበቀል የምን ህግ የምን ፍርድ
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 4 ай бұрын
ብስራት ከሚዲያ አጥቸሺ ነበር ኑሪልን እህታቺን ::
@sasebuta1222
@sasebuta1222 4 ай бұрын
እውነት ነው ግን
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 3 ай бұрын
የዚች ልጅ መልክ ከዛ ወደዚህ የሆነው እንዲት ነው ? የገባ🙏
@sophiamengesha2928
@sophiamengesha2928 4 ай бұрын
ለሀገር ብዙ ልሰሩ የሚችሉት ልጆችና የቤተሰብ ህይወት እያጨለሙ ያሉት ጨካኞች በህግ የእጃቸው እንድያገኙ ማድረግና ድርግቶችን ማስቆ ያስፈልጋል በፍጥነት ልሰራበት ይገባል
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 4 ай бұрын
ወ/ሮ ገመቹ ማስተማሪያ የሚሆን ጥሩ ፕሮግራም በማቅርብሽ አመሰግናለሁ
@peace3791
@peace3791 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሴት ገና አድጋ ሳትጨርስ ህልሙዋ, የልብ ምትዋ ሁሉ ወንድ እና ወንድብቻ ነው:: የራስዋ ጥፋት ነው!!!
@medinayenus4215
@medinayenus4215 4 ай бұрын
Wendochu balege slehonu bewji setwa chigr ayidelem wendoch wendnet yeset hiwet mabelashet yimeslachewal
@user-lb5fe3et8o
@user-lb5fe3et8o 4 ай бұрын
Selezi esu yaregew ngr lek nw malet nw esu yadergew ngr normal nw eyalk nw wend lej balge beshtegna nw enji
@RamiEbrahim-dz4wj
@RamiEbrahim-dz4wj 4 ай бұрын
በሽተኛ ደንቆሮ ተደፈረች ስትባሉ ወንድ ላይ ተንጠልጥላነው ምን ጉድ ነው ይሄን የፃፈፈው ከደፋሪው አንዱ መሆን አለበት
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 4 ай бұрын
Intenacho bikorate arif new inesum yezelalem tebassa yizew yinoru nebare
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 4 ай бұрын
እሰሶች ህሌና የሚባል ፈፅሞ የሌላቸው
@user-fe9lc6sm2f
@user-fe9lc6sm2f 4 ай бұрын
gud new hooo😢😢
@user-vu6cz9cg2o
@user-vu6cz9cg2o 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@sablearagaw9338
@sablearagaw9338 4 ай бұрын
Lmene setoche mtete bete yehydalu? Mene al mtete bete? Mtete bte ymetehyde set flega now yadrgchewe
@hannaeshete1706
@hannaeshete1706 3 ай бұрын
Pls don't
@sophiamengesha2928
@sophiamengesha2928 4 ай бұрын
ምን ዓይነት አረመኔዎች ናቸው እየተፈጠሩ ያሉት ????? ሰው መሳይ አውሬዎች ቅጣቱ ከወንጀሉ ጋር ስመጣጠን በቂ አይደለም አስተማሪ ለማድረግ ቅጣቱን ከፍ ማድረግ ያስፈልጋል
@TaganshMajali
@TaganshMajali 4 ай бұрын
🙆🙆🙆😢😢😢😢
@tjomitekai325
@tjomitekai325 4 ай бұрын
😭😭😭😞🙆🏽
@user-pg5qu9hg4n
@user-pg5qu9hg4n 4 ай бұрын
ሁላችንም የግቢ ህወት እናቀዋለን ።የኮሌጅ ተማሪ ሲጀመር እቤት ያድራሉ ወይ
@Romaflorist
@Romaflorist 3 ай бұрын
ለዚህ ሁሉ መፍትሔው እየሱስ ብቻ ነው 🙏✝️
@gdjb6469
@gdjb6469 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 4 ай бұрын
Beteswben alemesemat special pareneten yeweledunen abat enat abat alemesemat mechereshaw tefat ena gudat new ... please young generations listen your parents please please please 🙏... no one know better future like patents for us 🙏 🙏😭😭😭😭💔💔💔 dero dero even school lay yemeneferaw be gorebetochachen wetatoch mekeniatem nebet ... betam yassazebal Gen 9 years is not enough 💔💔
@user-lw5cb6pc7p
@user-lw5cb6pc7p 4 ай бұрын
ህጋችን ግን የሞተ ነው።ከህንድ አንተናነስም 😡😡
@alishotekie2278
@alishotekie2278 2 ай бұрын
9 years is not enough.
@barndzita3282
@barndzita3282 4 ай бұрын
ህግ ማፊ 9 አመት ምንድነው
@user-wn2ff9kk7n
@user-wn2ff9kk7n 4 ай бұрын
እኔ በልጂቱ ነዉ የምፈርድ ሚኒቃም ማን እሡጋር አሥመነቃት የፈለገቺዉን ነዉ የሠጧት ምክነያቱም ይህን ነገር ባፈልግ ተሡጋር ማን አምሺአላት የ20 ሤት ትልቅ ሤትናት ደሞ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 4 ай бұрын
መጀመሪያ አማርኛሽን አስተካክይ ሲቀጥል በሰው አትፍረጂ
@RamiEbrahim-dz4wj
@RamiEbrahim-dz4wj 4 ай бұрын
ደደብ ቦርኮ ድንጋይ ራስ
@mayatube1107
@mayatube1107 3 ай бұрын
መጀመሪያ አስተካክለሽ ፃፉ ሲቀጥል ኢትዮ ሆነ እንጅ በውጭው አለም ሴት ብቻዋን የፈለገችው ቦታ ሂዳ ሌሊት ሙሉ ብትዞር የሚነካት የለም ምክንያቱም ሴቶች ለደረሰባቸው ሳይሸማቀቁ ይናገራሉ ወንጀል የሰራውም በአደባባይ ከባድ ቅጣት ይቀበላል እስሩም ጨርሶ ቢወጣ እንኳን እድሜ ልኩን በቲቪ ያየው ሰው ሲያሸማቅቀው ስራ ለመስራት እንኳን የወንጀል ታሪኩ ይከተለዋል በአጠቃላይ ሂወቱ ይበላሻል ያነን ስለሚፈሩ ወንጀሉ ይቀንሳል ኢትዩ እያስፈራራኝ ብላ አመልክታ ለምን ተናገርሽ ተብላ የምትገደልበት ሀገር እኮ ነው ኧረ ስንቱ እኛ የሰማነው እንጅ ስንቱ የሰው ሃሜት ሽሽት እራሳቸውን አጥተዋል ብቻቸውን ደምተዋል አልቅሰዋል ኢትዮጵያ ተበድሎ በህግ ፍርድ አገኛለሁ ማለት ሌላ በእራስ ላይ እባብ መጠምጠም😊 ነው
@FekrteFekre
@FekrteFekre 2 ай бұрын
Ye sermta lije lance yaregu entes tebda
@dawg929
@dawg929 4 ай бұрын
ወላጆች ፍርዱ ራሳቸው መስጠት አለባቸው። የግል ትጥቅ መፈቀድ አለበት
@JerryMe-fz2pu
@JerryMe-fz2pu 3 ай бұрын
Yehone gn menfes ale setoch le akme adam sidersu hlimachewn misewr fetari ytebken 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-mt4lw6vp5d
@user-mt4lw6vp5d 4 ай бұрын
Wdeat eyhden nwe preay please
@MUNAYESHOMEREMEDY
@MUNAYESHOMEREMEDY 4 ай бұрын
ሲጀመር እህቴ በእትዮዽያ መንግስት ሚባል ይለም . ቤታስርም ህጉ የላ ላ ነው ; ሴት ልጅችን ለሚድፍር መንግስት የሚሽልም ኣዪነት ይመስላል እግዜር ይስጥሽ .
@ghebesh
@ghebesh 4 ай бұрын
This is ridiculous! how the hell is is for criminal, rapper would imprisoned only for 9 yr, no no nooooo please, 9 yr is nothing comparing what they have done. That's why still they will repeat doing this things every time any where in ethiopia, otherwise the law/policy should be revised immediately.
@purplestars029
@purplestars029 3 ай бұрын
This kind of things are really going on in Ethiopia 🇪🇹 brother is doing to him own sister for money 😢😢😢😢😢😢this has to stop ✋️ now 😮😮😮😮
@sablearagaw9338
@sablearagaw9338 4 ай бұрын
Setoche eko tedbadabe wonde yewdalu
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 4 ай бұрын
ሲጀመረ ሴት ልጂ መጠጥ ቤት ሰአት እላፊ ምን ታረጋለች
@biezi____tube5407
@biezi____tube5407 4 ай бұрын
አችም ወቃሽ ሆንሽ
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 4 ай бұрын
@@biezi____tube5407 የጠየኩሺንመልሺ ምነዉ ከበደሺ መልሱ?????
@RamiEbrahim-dz4wj
@RamiEbrahim-dz4wj 4 ай бұрын
ልታስቀድስ የሰው ልጅ መጠጥ ቤት ሊዝናና እንጂ ሊደፈር አይሄድ ደሞ የወንድ እና የሴት ሰአት ማነው ያወጣው ሴት ላይ ምትፈፈርዱበት ሰበብ አታጡ ምድረ ቅል ራስ
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 4 ай бұрын
@@RamiEbrahim-dz4wj በክት የምታወረዉን እወቂ ሲቀጥል የወንዲና የሴትን ሰአት ማነዉ ገደብ የለየዉ ብለሺ ጧት ወተሺ ሌሊት ግቢ የሰራሺን ታገኛለሺ ያኔ ይገባሻል ሲቀጥል ሴትልጂ መጠጥ አጠጣም ሴት ሰለሆነች ገባሺ።
@user-jp4jb7en4t
@user-jp4jb7en4t Ай бұрын
ይገደሉ በቃ።
@abebaberhe2161
@abebaberhe2161 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ሰው ካጢፊጋር ሲገጥም ይገርመኛል አዳዴ ሴትልጅ ታስደፍራለች
@Zeyen427
@Zeyen427 4 ай бұрын
ለዚህ እኮ ነው ዎንድ ልጅ እጅግ የምጠላው 😡😡😡
@desalegntesfaye5142
@desalegntesfaye5142 4 ай бұрын
Selam lanchi yihun besirat gemechu Please anchi bechash sitakerbi bezum des ayilm wendu lij abroshi sinor yibelti desyasegnal ok !
@dawg929
@dawg929 4 ай бұрын
በዚህ እድሜ ሰውነታችን ሴክስ እንድናደርግ ያስገድደናል። ግን ከደህና ሰው ጋር አድርጉ
@hananek8583
@hananek8583 3 ай бұрын
just 9 years 😭😭
@aeeeaeee1672
@aeeeaeee1672 4 ай бұрын
😢😢😢😢🥰🥰
@Acropolis1703
@Acropolis1703 4 ай бұрын
People must know no matter what taking your own life is not a solution, please please Hell is for real and everlasting, sew rasun atfto wede ereft ayhedem wede zelalem mot new yemihedew ebakachu hulum yalfal just depend on God and pray, Time and God will heal everything 😢😢😢
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 4 ай бұрын
9 Amet😢😢
@benjamin8387
@benjamin8387 4 ай бұрын
ግን እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ የማይሰማ ጉድ አለ?
@kukumesfin5130
@kukumesfin5130 4 ай бұрын
Selam Se Hiwot አዘጋጅ እና አቅራቢ ለሆንሽው Yeseferachen ሳሪስ መንገድ ቡና ቦርድ ጀርባ ልጅ ብስራት ገመቹ ደህና ነሽ? ፕሮግራማችሁ ለሚከታተለው ሁሉ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ። በተረፈ ደሞ ከዚህ የወንጀል ታሪክ በፊት ያቀረባችሁት ተራኪው እንደ ከዚህ በፊቱ የአተራረኩ ሙድ አይመችም። በፊት የሚተርከው ግለሰብ ልብ ተሰጥቶት እንዲሰማ ይጋብዛል። ምናልባት እሱ ከሌለ አንቺው ስትተርኪው ነው ደስ የሚለው። ስለዚህ ይሄን ነገር ቢስተካከል ለማለት ነው።
@user-du6cu5wl8s
@user-du6cu5wl8s 3 ай бұрын
😂y
@user-du6cu5wl8s
@user-du6cu5wl8s 3 ай бұрын
Feh b.c. eyjhhgfffrtttttt
@hananfaris5356
@hananfaris5356 2 ай бұрын
Sew amagn sijamr lamn hadch metat bat ty setbal eshi atelm
@almaw15
@almaw15 4 ай бұрын
ዘጠኝ አመት አመክሮ ሲታሰብ የሚታሰረዉ ከስድስት ዓመት ያነሰ ነው አስቡትይህን የመሰለ ተደራራቢ ወንጅል ተፈጽሞ
@TekumiTekumi
@TekumiTekumi 4 ай бұрын
ፍትህ ለአያንቱ
@sophiamengesha2928
@sophiamengesha2928 4 ай бұрын
በሚድያ ላይ መልኳን ማሳየት ለቀጣይ ህይወት እንከን ልሆን ስለሚችል ተገቢ አይደለም የሚል ሀሳብ አለኝ
@m.g5367
@m.g5367 3 ай бұрын
Ezi ga mikrbu wana baleterik sayhunu tewaniwche nachew
@m.g5367
@m.g5367 3 ай бұрын
Bserye gen ke Shower setwech mayet nafkgie malti orgnal hunshe 😂😂😂
@sophiamengesha2928
@sophiamengesha2928 4 ай бұрын
የትም ትህድ ምንም ትልበስ ማንም የመድፈር መብት የለውም
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 4 ай бұрын
ያየሰው:በእውነት:እለሀለው:አንተን:ሲሰሙ:ቢውሉ:ቢያድሩ:የጋዜጠኛ:ልክ።
@konjitgebrekidan2245
@konjitgebrekidan2245 4 ай бұрын
How women wear and where women go is never ever the reason for rape. Nobody should touch them without their consent at any time anywhere period.
@htmebamena5477
@htmebamena5477 4 ай бұрын
Polis Erasu leba aydel polis leba rasu leba nw
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 4 ай бұрын
እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾💔💔💔💔💔😔😔😔😔😔😔😭😭😭😭🤲🏾✝️😭😭😭😭😭😭😭
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 52 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 12 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 12 МЛН
Teacher Mesfin Part 2
13:27
አርዓያ Areaya
Рет қаралды 240
በቤት ሰራተኛዋ ጥቃት የደረሰባት አሰሪ
49:25
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,3 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 32 МЛН