ከሚስቱ ተደብቆ በገዛው ቪላ ቤት የሚባልገው ባለሀብት መጨረሻ

  Рет қаралды 98,490

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 117
@ycufyfuffuufgu149
@ycufyfuffuufgu149 Ай бұрын
የመጀመሪያ ነኝ ላይክ ስጠኝ😂
@neushta5626
@neushta5626 Ай бұрын
ብስራታዬ ስታምሪ ብቻሽን ስታብራሪ ደግሞ በጣም ነው የምታምሪው ከጀርባሽ ያለው አበባ ያመራል ሐቀኛ ነሽ ለዚህ ነው እነተኛ ታሪክ የምታቀርቢው ቆነጆ ነሽ ንጽህናሽ አለባበስሽ በጣም እራስሽ ፖሊስ ነሽ መሰለኝ ተባረኪልኝ በርቺ እንወድሻለን እንዲህ ስልሽ እኔ እህትሽ እሆናለሁ በርቺ ትክክል ነሽ
@m.g5367
@m.g5367 28 күн бұрын
Eunet new betley orgnal habsa betemsel
@bokikelef6166
@bokikelef6166 26 күн бұрын
Se see wewee wewe😂reeeeseeeeewe I have 4:14 a wwwa😂rdw fwwee​@@m.g5367
@dawg929
@dawg929 Ай бұрын
ተገቢ ፍርድ ነው ለሁለቱም👍👍👍
@endaleketefo6699
@endaleketefo6699 Ай бұрын
ብሥራት ገመቹ በጣም ጎበዝ ተራኪ ነሽ። የምታቀርቢው ፕሮግራም ለሁሉም የሕብረተስብ ክፍል አሰተማሪና ምክር ስጭ ነው። ሰላምና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ! ጠንክረሽ እንድትቀጥይም ጉልበቱንና ጥንካሬውን ያጎናጽፍሽ።
@hywate
@hywate 21 күн бұрын
ሰላም እምታስተምሪው ነገር ሁሉ በጣም ደስ የሚል እና ትምህርት ሰጪ ነው ። በተሰጠን አምሮ ማስተዋል ይብዛልን። 🙏🙏🙏
@yilem1073
@yilem1073 Ай бұрын
ብዙ ሀብታሞች ለዚ ነው ዘመዶቻቸውን የራሳቸው ስራ ላይ የማያስጠጉት
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 Ай бұрын
Sera tklklachual malet nw😂
@eagle4452
@eagle4452 Ай бұрын
ትክክል የ ሀበሻ ዘመድ እጅግ ምቀኛ እና ክፍ ነው ግን ደሙ ሀብታሙ ሰውይም የራሱ ጥፍት ነው እግዚአብሔር ይህን ሆሉ ነገር ሰጥቶት እሱ ግን ለጫት እና ለልጃገረዶች ተንበረከከ ዋጋውን ነው ያገኘው።
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 25 күн бұрын
አንዷ የማቃት ልጅ አምሮባት አገኘዋትና ምን ተገኘ እላታለሁ አንዱ ሀብታም ባለትዳር ቤት አከራይቶ አስቀምጦኝ ነው አለችኝ የምንገናኘው ሆቴል ነው አለች የተከራየሁበት ቤት አይመጣም አለች የሚታወቀው በሠፈሩ የተከበረ ነው ማንም እዲያቅ አልፈልግም ብሎኛል አለች እዳልሽው ብዙ ዎዶች ከጀርባቸው ብዙ ጉድ አለ ልብ ይስጣቸው
@mimatekleweyni4170
@mimatekleweyni4170 Ай бұрын
የልክስክስ ሰው መጨረሻው የተልከሰከሰ ሞት ነው ሚስትየው ተገላገለች
@zemzemseid534
@zemzemseid534 Ай бұрын
ሳለ የሆነው ያገኘው
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 29 күн бұрын
በስረትዬ በጣም እወድሻለው ንግግርሽ መልካም አነጋገረ ረቱ ነሽ ጌታ እየሱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ዘመንሽ ይባረክ፣🙏❤️❤️❤️
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
You are very gifted to tell the story very well. Be blessed, dear.
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Ай бұрын
ብስሪዬ ምክርሽ ሁል ግዜ መልካም ነው ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
@user-gv9ht7vl7b
@user-gv9ht7vl7b Ай бұрын
አለቦታህ አትገኝ ከአምሳዬቹ ጋር ቢውል አሟሟቱ በዚህ መልክ ባልሆነ ነበር አሟሟቶ አሳምርልኝ
@woinshetalemusissay9515
@woinshetalemusissay9515 Ай бұрын
ብስራትዬ ሁሌ ስታከርቢ የሞት ፍርድ የተፈረደበትን ሲሆን በጣም ደስ ይላል. ወይም የእድሜ ልክ ፍርድ ሲፈረድ ቢያንስ ህይወትን ባይተካ ትንሽ ያፅናናል
@Hiwot210
@Hiwot210 Ай бұрын
እኔ ይሄን ፕሮግራም በፍቅር ነው የምከታተለው ብዙ ትምህርትም አግቼበታለው ተባረኩ ። ጥያቄ የሚፈጥርብኝ እውነት የአገራችን ፖሊሶች እንደዚህ ክትትል ያረጋሉ የሚለው ከሚሰማው አንጻር እውነት መሆኑ ይከብደኛል ለመቀበል ብቻ በርቱ።❤❤👏
@ZebibaBelay-dn4dt
@ZebibaBelay-dn4dt Ай бұрын
Sadness 😢
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 Ай бұрын
Thank you.....❤
@Ethio631
@Ethio631 Ай бұрын
እዚ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ ወንጀለኞች ወይንም ገዳዮች ሁልጊዜም የሞት ፍርድ እንደተፈረደባቸው ትተርኪልናለሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ሁላችንም እንደምናቀው የሞት ፍርድ ሲፈረድ ሰምተን አናውቅም
@user-ep7jd9cy4b
@user-ep7jd9cy4b Ай бұрын
ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ሙሉ የሆንሽ ሴትነሽ❤
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Ай бұрын
ብስራት. ገመቹ. አንደንኝያ. 👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@serkadisassefa4085
@serkadisassefa4085 Ай бұрын
ብስራት በጣም አደንቅሻለሁ እጅግ በጣም አስተማሪ ምክር ተባረኪ
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 29 күн бұрын
❤❤❤❤ እናመሰግናለን ብስራት ገመቹ !!
@mihretsiyum4383
@mihretsiyum4383 26 күн бұрын
ኋይጢያት ትልቅ ዋጋ አስከፈለው
@DanielakaluZeleke-ef2gp
@DanielakaluZeleke-ef2gp Ай бұрын
የዘሬ ትወና አልተመቸኝም ።በድራማ መልክ ብሆን ይመረጠል
@rahelamare9877
@rahelamare9877 12 күн бұрын
ትክክል በድራማ መልኩ ቢሆን ጥሩ ነበር
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 28 күн бұрын
ድንቅ አተራረክ ፣ ለዛ ካለው ቅለጼ ገር እና የተረጋጋ ስብዕና ከውብ መልክ ጋር የተሰጠሽ ነሽ። ስለተሰጠሽ ነገር ሁሉ በቅድስና እግዚአብሔርን አመስግኚ። ከቅድስና ውጪ ያለው ነገር ሁሉ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ መጨረሻው እንደተረክሽለት አሰፋ ይሆናል ።
@user-hi1ln2vw7u
@user-hi1ln2vw7u 9 күн бұрын
yemisitu gefi new endezi yaregewu sewu kehone kaji newo hulochin memirexi aleben 😂😂😂😂😂😂😂😂mesikinu mesitunati eji yemitasazin uuuuuuffffffff ❤❤❤❤❤❤❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 12 күн бұрын
ብስራት ስታብራሪ ጥሩ ነው ነገር ግን የበፊቱ ተራኪ ሰው ምርጥ ነበር ወዴት ሄዶ ነው
@user-un5te5ck5w
@user-un5te5ck5w 26 күн бұрын
ጉድ ነው
@user-wd9kr4sg3c
@user-wd9kr4sg3c 28 күн бұрын
Go Bisrat ❤
@HalleluyaJisus
@HalleluyaJisus Ай бұрын
ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Ай бұрын
አይ ሰው ሰው ኽፋ በተለይ እኛ ሴቶች ወናዶችን ወደ ወንጀል ብቻ ነው ምንከተው አቤቱ ይቅር በለን ጨዋ የነበረውን ሰው አበላሹት 😢
@ElshadayDemissie
@ElshadayDemissie Ай бұрын
ወሬ
@fioritesfay
@fioritesfay 23 күн бұрын
Firdu Tiru New Benante Hader Shigiru Firdu lay New 5 6 10 Amet Tinish New 20 30 40 Bihon Love 🇪🇷
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl Ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቀን
@hannhyilma4416
@hannhyilma4416 10 күн бұрын
እንዴ ምን አይነት ውሸት ነው ልጁ ሬሳውን አገኘ ያልሽው የት ነው
@ZekiaZekia-js7ss
@ZekiaZekia-js7ss Ай бұрын
አንደኛ ነኝ😂
@Fafi42
@Fafi42 Ай бұрын
ደምሩኝ እስኪ ውዶችየ
@sarah-rj1vc
@sarah-rj1vc Ай бұрын
"ተደብቆ በገዛው "ለምን ይላል አርስቱ ተከራይቶ eyalachu
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
You are right
@user-nr4lw6ez2y
@user-nr4lw6ez2y 28 күн бұрын
Gobez berchi
@yonasafeworki5568
@yonasafeworki5568 Ай бұрын
ትገርማላቹ ድራማ እንደ ኡነት ታሪክ ስታቀርቡት
@lidetabebe3501
@lidetabebe3501 Ай бұрын
ይገባቸዋል
@user-lp7op4tt5b
@user-lp7op4tt5b Ай бұрын
አሰይይይ ለሚማግጡ ወንዶች እንደዚህ ነው መድሀኒታቸው
@geberu899
@geberu899 28 күн бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው ሁሌ የምታቀርቢው መከታተል እፈልጋለሁ።
@hanaburuk1363
@hanaburuk1363 Ай бұрын
ዘመድ የሚባል ነግር እንዴት እንደምጠላ ሙሉ ስተቱ የሰውየው ብሆንም የኣጎት ልጅ ተብየው ግም ምኑ ሰይጣን ቆሻሻ ነው ቲሽ ስንት አመት ሊኖር ነው እንዲ አይን ያወጣ ክፋት ነው
@edentomas1244
@edentomas1244 Ай бұрын
ያሳዝናል !!
@asmadawud9085
@asmadawud9085 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ ፍርድ ተጀመረ ይገባዋል
@emmy1365
@emmy1365 27 күн бұрын
So sad!!!!😡😡😡
@abhudhabiuas7419
@abhudhabiuas7419 Ай бұрын
ጥሩ ፍረድ ነው
@hiyabgidey4217
@hiyabgidey4217 Ай бұрын
እግዞኦ 😢😢😢😢😢😢😢
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 16 күн бұрын
❤❤❤
@fayisalata5678
@fayisalata5678 28 күн бұрын
❤️🌹
@kalebariguye2250
@kalebariguye2250 20 күн бұрын
Sewuyew gureza new wys
@user-wi4qc9tj7z
@user-wi4qc9tj7z Ай бұрын
😮😮😮
@ghebesh
@ghebesh 26 күн бұрын
Give credit to the investigation breu, but above all to God for the child allowed to be the mother's vision and angels of the bright day.
@betelehemofola145
@betelehemofola145 29 күн бұрын
ሰዉን ማመን በጭራሽ አያስፈልግም።
@senaitabraham5059
@senaitabraham5059 Ай бұрын
Ebakhhodun ytateb hkimm ayawkewm kemetshet anbde new
@amenadajane7501
@amenadajane7501 Ай бұрын
Yes😢😢😢😢😭😭😭😭💔💔💔💔🙏
@AsfawTeferi-ln9yu
@AsfawTeferi-ln9yu Ай бұрын
ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል ሞት ወቃሸ አትበሉኝ እና አሰፋ ጨዋ ልጆቹን የምወድ ሚስቱን የምወድ እየተባለ ከተገለፀለት ችግሩ የማን እንበል???????????????
@user-cv5vw3xc5n
@user-cv5vw3xc5n Ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👏
@MekidesWagijiraa
@MekidesWagijiraa Ай бұрын
Beserya betam new yemwdish
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 26 күн бұрын
የሞት ፍርድ ይገባዋል
@titilove2106
@titilove2106 Ай бұрын
Habtomu sewuye gn 🧦 megzat akatewu😂😂😂😂
@JooklJookl
@JooklJookl Ай бұрын
አረእዉነተኛአደለም😂😂😂
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 Ай бұрын
😂😂😂😂😂 በምን አወቅሽ😂😂😂
@amanuelghilagaber9809
@amanuelghilagaber9809 Ай бұрын
ተኚ
@Ea-py1rb
@Ea-py1rb Ай бұрын
​@@amanuelghilagaber9809 ቀላል ተኚ
@leba22
@leba22 Ай бұрын
Hi besreye yene ko jo
@tup6492
@tup6492 Ай бұрын
😂😂ሁሉም አንደኛ አንደኛ 😄እላለሁ እኔም
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l Ай бұрын
❤❤❤😂😂😂 berchln sel hywet
@danielmamo16
@danielmamo16 Ай бұрын
እንዲህ አይነት ፍርድ ከኢትዮጵያ ፍርድ ቤት አልጠብቅም ነበር good job
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 29 күн бұрын
ባለጌ ባለትዳሮች ወንድም ሆነ ሴት መጨረሻቸው ውርደት ነው።
@m.g5367
@m.g5367 28 күн бұрын
Betedaru gen endet chewa yebalal 2 amet melo wesdo eytnzlazle weyem weche eyadre yemta neber malet new mistu nat yetawerchew enji
@MekaeshetuKasaw
@MekaeshetuKasaw 27 күн бұрын
ፊልሙንነውእምነግሪንአይውሸትትገርሚያለሽእውነተኛታሪክትያለሽውይውይውሸትቆሞሊሄድነው
@Titi-sq6ee
@Titi-sq6ee Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ
@firewfikre9925
@firewfikre9925 26 күн бұрын
ክፉ ጋደኛ መልካምን ነገር ያጠፋል ገንዘብ የጥፋት ስር ነው
@kokebtekle-kc3zk
@kokebtekle-kc3zk Ай бұрын
ይህ፣የሚወራ፣ሁሉ፣ግን፣በኢትዮጵያ፣ውስጥ፣ነው፣
@promobile83
@promobile83 Ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sofimoe2934
@sofimoe2934 Ай бұрын
Tigab new endezi yaderegew
@arashbidar3532
@arashbidar3532 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@amanuelhabtai6037
@amanuelhabtai6037 Ай бұрын
🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 29 күн бұрын
ለገዱይ ሚስት ፍርዱ አነሶል የምትሉ በላይክ
@DanielDaniel-se1is
@DanielDaniel-se1is Ай бұрын
ምን ባለ ሃብት ነው?
@mahelove2299
@mahelove2299 Ай бұрын
Element mzeme beleche dramamwne atakerbeme.yemetakerbew akerrareb aymecheme
@melesegenenedulecha7955
@melesegenenedulecha7955 Ай бұрын
እኔ እምለው ሞት የተፈረደበት ተፈጻሚ በትክክ ይሆናል አዘገጅ ንገሪኝ በናሽን?
@tigtig2037
@tigtig2037 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-qp8tm5gu8n
@user-qp8tm5gu8n Ай бұрын
Murtoo sirii dha
@henokepr2871
@henokepr2871 Ай бұрын
በኢፌዴሪ ህግ ሞት ፍርድ አይታሰብም 30 አመት ውስጥ 1 ጊዜ ተፍጻሚ ሆኖል
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 Ай бұрын
ሁሉም የዘሩትን ነው ያጨዱት
@chaltuaga8761
@chaltuaga8761 Ай бұрын
Woy Ethiopia
@berketabreha2388
@berketabreha2388 Ай бұрын
Be mot Mefered Yeneberebet Mintu nebereche Lemen Eswo neshe Yanesasachew
@tahatamam7288
@tahatamam7288 Ай бұрын
600 kl0 metiri
@sarasesaye
@sarasesaye Ай бұрын
የሞት ፍርድ አላልሽም ኧረ ውሸት ግን የኢትዮ ህግ አለደ😂😂😂😂
@mahelove2299
@mahelove2299 Ай бұрын
No explanation just give us the Drama boring!
@seidamohammed
@seidamohammed Ай бұрын
That’s why she is here let her to do what she have to do
@ANANIYALEUI
@ANANIYALEUI Ай бұрын
If you need drama kana is a good place.
@AlemTadese-bk8zm
@AlemTadese-bk8zm 19 күн бұрын
አንድ ቆሻሻ ነው የተወገደው እንኳን ሞተ እንደዚህ አይነት ሰወችን ቢገደሉ ጥድቅ እንጅ ሀጣት አይደለም ቆሻሻን ማፅዳት ነው ደስ ሚለው መጨረሻቸው እንደዚህ ነው አረሞች ይነቀሉ እንኳን ሞተ የውሻ ሞት ነው የሞተው😂😂😂
@Bezaalemayehu-uf8rs
@Bezaalemayehu-uf8rs Ай бұрын
Look socks
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl Ай бұрын
Temehrte new
@dawg929
@dawg929 Ай бұрын
ሀብት ያለው ሰው ትዳር ሲሰለቸው ከመወስለት መፋታት ይመረጣል። ባህላችን መፋታትን አያበረታታም። ተፋቱ
@TaganshMajali
@TaganshMajali Ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮😮
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Ай бұрын
Weyne Amlake😢😢 yesow kifat taman tefa
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢💔💔🇪🇷
@user-gi7qc3bc1k
@user-gi7qc3bc1k Ай бұрын
ይሔን ቻናል ስጠላው የማያመጡት የማያሳዩት ጉድ የለም አስተማርን እያሉ ግን ጥሩ አይደለም የማይታወቀውን እያስተዋወቁ ነው ሰውን ወደመጥፎ የሚመሩት እህቱን አስረገዘ ወንድሟን አስገደለች ልጁን ደፈረ እናቱን ገደለ ወ ዘ ተ ኧረ ሲያስጠሉ ኤጭ ስንት ነገር አለ ዩቱብ መዝናናት መሳቅና መጫወት ከፈለጋቹ ገጠርን ወክለው የሚሰሩ ብዙ ቻናል አለ ከዛ ተመልከቱ ይሔን እና መሰል ቻናል አታበረታቱ የምር ገደል ነው የሚሰደው 😭🤑🤑🤑🤑🤑🤑
@user-tk8lz3sy9j
@user-tk8lz3sy9j Ай бұрын
ሆረር ሴትየዋም ደበረችኝ ኤጭ እውነት ይሁን ውሸት አይገባኝም
@user-gi7qc3bc1k
@user-gi7qc3bc1k Ай бұрын
@@user-tk8lz3sy9j የሚያቀርቡትኮ በድራማ መልክ ነው ግን እድህም አለወይ እያለ አንድ አንድ ባለጌ ሰው ተግባሩን ይፈፅማል መስኤወቹ ግን ነኚህ ናቸው ኤጭ በጣም ነው የምጠላው ቻናሉን እራሱ ❌❌
@finoteasfaw8703
@finoteasfaw8703 28 күн бұрын
Please stop these fake stories. When we can’t produce a movie we creat fake stories😅
@hannahan4474
@hannahan4474 Ай бұрын
1ኛ ነኝ subscribe 🙏🙏🙏🙏
YouTube's Biggest Mistake..
00:34
Stokes Twins
Рет қаралды 73 МЛН
Balloon Pop Racing Is INTENSE!!!
01:00
A4
Рет қаралды 16 МЛН
Ауылға қайт! | АСАУ | 2 серия
33:16
Qarapaıym Qanal
Рет қаралды 1,1 МЛН
Не пей газировку у мамы в машине
00:28
Даша Боровик
Рет қаралды 9 МЛН
የእህቱን ባል  መርዞ የገደለው
29:51
Sile HiwotTV
Рет қаралды 36 М.
ማህጸን የተከራየው አባወራ
27:32
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 147 М.
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
0:18
Zach King
Рет қаралды 15 МЛН
За Наташу порвёт меня😆С мамой шутки плохи😂
0:22
Рецепт Любви 🖤
Рет қаралды 14 МЛН
The real baby bowl#nico #funny #smartnico #dog #cute #magic
0:18
Nico_thepomeranian
Рет қаралды 25 МЛН