ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ

  Рет қаралды 529,190

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

6 ай бұрын

በዚህ ታሪክ ላይ የተሳተፉት ግለሰቦች ከታሪኩ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው እ ና የእውነተኞቹን ገፀ ባህሪያት መስለው የተጫወቱ ተዋናዮች መሆናቸውን እንገልፃለን
Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 752
@SileHiwotTV22
@SileHiwotTV22 6 ай бұрын
በዚህ ታሪክ ላይ የተሳተፉት ግለሰቦች ከታሪኩ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው እ ና የእውነተኞቹን ገፀ ባህሪያት መስለው የተጫወቱ ተዋናዮች መሆናቸውን እንገልፃለን
@kdijaabdulkadr
@kdijaabdulkadr 6 ай бұрын
@ZebibaBelay-dn4dt
@ZebibaBelay-dn4dt 6 ай бұрын
❤❤❤
@user-gf4jm3fx6e
@user-gf4jm3fx6e 6 ай бұрын
እኔ በጣም ለብዙ ሰው ትምህርት የምሆን ትራክ አለኝ እንዴት ላገኛቸው ስልካቸውን አሰቀምጡልኝ እባካችሁ 🙏🙏😭🥺🥺😭😭
@abebahabte8469
@abebahabte8469 6 ай бұрын
Besry. Endet nesh? Adenaqish negn 🎉
@abdurrahman-qc1et
@abdurrahman-qc1et 6 ай бұрын
​midanahu
@rahimam
@rahimam 6 ай бұрын
የምንሰማው ሁሉ ልብ ያደማል አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 6 ай бұрын
😢😢
@martaabraha1305
@martaabraha1305 6 ай бұрын
ከማን ጋር ኖው ምነንሮው 😢😢😢😢😢
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 6 ай бұрын
@@martaabraha1305 በጣም ይጨቃል
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 6 ай бұрын
@@martaabraha1305 ደምሪኝ በቅንነት
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 6 ай бұрын
አሜንን
@amarech1945
@amarech1945 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለፅዮን ማሪያም አመታዊ ክበረ በዓል ይሄን ኮመንት የምታነብ እባካችሁ በፀሎት አግዙኝ 🙏
@MekdesKifle-gi1mk
@MekdesKifle-gi1mk 6 ай бұрын
እመቤታችን ከአንቺ ጋር ትሁን አይዦሽ በፅሎት በርቺ
@mariouset142
@mariouset142 3 ай бұрын
አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ታስብሽ❤
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 6 ай бұрын
እውነት ለመነገር በዚ ዘመን ቤተሰብ አይታመን ባል አይታመን ፍቅረኛ ወዳጅ ዘመድ ጓደኛ አይታምን ምን አይነት ጉድነው😢😢😢
@user-ed1mp9cp4t
@user-ed1mp9cp4t 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 6 ай бұрын
የመጣብን ጉድ
@S.m543
@S.m543 6 ай бұрын
በጣም ትክክል
@sirgutyohannes1504
@sirgutyohannes1504 5 ай бұрын
በእውነት ትክክል ምን ይሻለናል ማስተዋል ያድለን
@meseretmeseret4693
@meseretmeseret4693 4 ай бұрын
😢😢😢😢ትክክል
@user-bp5ql7dn7p
@user-bp5ql7dn7p 6 ай бұрын
ህያውና ዘለዓለማዊ አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቀን 😭
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 6 ай бұрын
አሜን ::
@lehulutube9063
@lehulutube9063 6 ай бұрын
አሁንም በየቤቱ ብዙ አሉ ህብረተሰቡ እንደዚህ አይነት ወንዶች የሚያደርሱትን በደል ታግሰን ስናልፍ ነው የሚቀበለው። ብስራት በግልፅ ስላወጣሽ እንደዚህ አይነት ግፎችን ስላወጣሽ በጣም አመሠግንሻለሁ የኛ አገር ወንዶች ሊማሩ ሊገሰፁ ሊቀጡ ገደባቸው ሊነገራቸው ይገባል thank you so much
@dawg929
@dawg929 6 ай бұрын
የኛ ሀገር ወንድ ብቻ አይደለም ሁሉም ሀገር ያለ ችግር ነው
@akimehari4405
@akimehari4405 6 ай бұрын
የኛ ይለየል እኮ
@mesi5948
@mesi5948 6 ай бұрын
በስመአብ ምን አይነት ጉድ ነው በጌታ ነብሷን ይማር ለሞላ ቤተሰቡ መፅናናትን ይስጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ከጥሩ ሰው ያውለን እንጅ የዛሬ ሰውስ አይታመንም😢😢😢
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 6 ай бұрын
ይህ በመምህራችን ተስፋዬ አበራ ምንን ያመልክተናል አብሮ ያለመፀለይና ገዳዩ ላይ ያለው አይነጥላ ሌላ ሚስት በውስጡ ተላብሶ አዴስ ሴት ባገባ ጌዜ ግደላት የሚል መንፈስ እንጂ አንድ ሰው ሰደበቼኝ ብሎ ሙሽራ ሚስቱን ይገድላል ብዬ አልገምትም ይህ ታሪክ ሌሎቻችንን ያስተምራል ሱባሂ ፀሎት ፀበል አብረን ልናደርግ ግድ ይለናል እህታችንን ነብሷን በገነት ያቆይልን 🙏 መፅናናትን ለቤተሰቦቻና ለጋደኛቿ
@user-ps4gt4rv1c
@user-ps4gt4rv1c 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እኔንም ከእንግዲህ አይነት ህይወት ነቅሎ አውጥቶኛል እንጂ የኔም ታሪክ ይህ ይሆን ነበር ::እግዚአብሔር መላ ቤተሰብቧን ያፅናና!!እባካችሁ አብሮ መኖር ካልተቻለ በሠላም መለያየት ለሁለቱም መፍትሔ ነዉ!አምላክ ይጠብቀን!!!
@zdmohammed
@zdmohammed 6 ай бұрын
ኡፉፉ ለጆሮ የሚዘገንን ነው የምንስማው አላህ ከምንስማውም ከምናየውም መጥፎ ነገር እኔንም እናንተንም ይጠብቀን 😢😢
@Naninia123
@Naninia123 6 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ከዚ ይጠብቀን
@etemanchgoshu8056
@etemanchgoshu8056 6 ай бұрын
አሜን
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@ttww9470
@ttww9470 3 ай бұрын
ሱበሀን አላህ
@tutukebede2236
@tutukebede2236 6 ай бұрын
በእውነት በጣም ታሳዝናለች ክፉ ሰው አይግጠም ወገኖቼ እግዚአብሔር ከክፉ ሰው ይጠብቃችሁ
@n.949
@n.949 6 ай бұрын
እናመሠግናለን ብስራት የህይወት አስተማሪ ታሪክ ነው። አተራረክሽም መሳጭ ነው።
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 6 ай бұрын
እግዚኦ ነው የሚሰማው ሁሉ ጆሮ ጭው የሚያደርገው 😭😭😭😭
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 6 ай бұрын
አይ ወንዶች የስንት እህቶቻችንን ሂወት አጨለሙብን😕😕
@ethiopiaethiopia1827
@ethiopiaethiopia1827 6 ай бұрын
😢ነብሷን ይማርልን ። አንቺ አዘጋጅዋን ግን በጣም አደንቅሻለው አቀራረብሽ ስርአትሽ ቃላት አጠቃቀምሽ ይማርከኛል አመሰግናለው❤
@ZebibaBelay-dn4dt
@ZebibaBelay-dn4dt 6 ай бұрын
ካብ ክፋኡ ነገር ኣምላክ ይሓልወና ዘሐዝን ፈጻመ ንስድራቤታ ጽንዓት ይሃቦም😢
@sofyaali3339
@sofyaali3339 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ወንድ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 6 ай бұрын
ሰማይና ምድር የፈጠረዉ አላህ ከንደዚህ አይነት ይጠብቀን
@user-bk7nd7mx2p
@user-bk7nd7mx2p 6 ай бұрын
አሚን ያረብ
@hawaaragaw
@hawaaragaw 6 ай бұрын
አሚን ያረብ
@alpz0alzkw707
@alpz0alzkw707 6 ай бұрын
አሚን ዬረብ
@SikoSilo-kk9ki
@SikoSilo-kk9ki 5 ай бұрын
አሚን
@ttww9470
@ttww9470 3 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@efthdfgy586
@efthdfgy586 6 ай бұрын
ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ሰው ይጠብቀን😢😢
@weneedfreedom1947
@weneedfreedom1947 6 ай бұрын
Amen
@user-kf7sv2fc6g
@user-kf7sv2fc6g 6 ай бұрын
እዚ ሀገር ፍርድ ስለሌለ ነው በተለይ ሴቶች ላይ እሚፈፀመው ግፍ😢
@alpalp8780
@alpalp8780 6 ай бұрын
ቆይ እሺ ማንን እንመን እግዚአብሔር አንተ ጠብቀን እንጂ ሰው ጨው አይደል አይቀመስ 🥺
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 4 ай бұрын
ከፈጣረሪ በቀር እራሥሽን ብቻ😮😢😢
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 6 ай бұрын
ኧይሩን አሰማን ያረብ 😢 ጆሮችን በክፍ ነገር ሞላ😢
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 6 ай бұрын
እጅግ ያሳዝናል ሰው ከማን ጋር ይኖራል
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 6 ай бұрын
ማነው የሚታመነው ግን😢😢😢ሀገራችን ላይ እየተደረገ ያለው ነገር በጣም ይሰቀጥጣል😢
@hirutgodana9479
@hirutgodana9479 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ነብሷ በመንግስተ ስማያት ያሳርፋት ምነው ባል ቢቀርስ ያንን ለማድረግ ማስተዋል ይስጠን ያስፈራል አምላክ ይጠብቀን ጥሩ ማስተማሪያ ፕሮግራም በርቱ ስታስረጂ እረጋ ብለሽ ስለሆነ የስራ ባልደረባሽም እንዳንቺ እረጋ ብላ ታስረዳ ቃላቶች ደጋግማ አትናገር ይቅርታ የራሴ አስተያየት ነው መልካም ቀን ❤❤❤❤❤❤
@user-hi4mf5bu1x
@user-hi4mf5bu1x 6 ай бұрын
እውነት አይደለም ብላለች እኮ😂😂😂😅
@user-pb3tw5ph4i
@user-pb3tw5ph4i 6 ай бұрын
​@@user-hi4mf5bu1xዉዴ እዉነትነዉ ታርኩላይ የተሳታፉት ሰዎች ባላታርክ አይደለም ነዉየተባልሹ አንብቢ😢
@fevfeb7534
@fevfeb7534 6 ай бұрын
እንዲ አይነት ወንዶች አሉ እኮ ጌታ ይጠብቀን
@dawg929
@dawg929 6 ай бұрын
እባካቹ ትንሽም ቢሆን ምልክት ካያቹ ቁረጡ። እርግጠኛ ነኝ ልጅቷ ሰውየው ላይ ይህን አደገኛ ባህሪ ሳታይ አትቀርም። የሚቆጣጠር ወንድ ይገድላል ። የተረጋገጠ ሳይንስ ነው
@user-ye1gq9dm7l
@user-ye1gq9dm7l 6 ай бұрын
ብስራት ትልቅ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው ፈጣሪ ኑሮሽን ይባርክ በስራሽም ስኬትን እመኝልሻለሁ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 6 ай бұрын
Enem ,bewnet ❤ betam tilq sew nat !
@Sarah-et2vy
@Sarah-et2vy 6 ай бұрын
በጣም የሚሳዝን ታሪክ ነው : ከእንደዝህ ኣይነት ስው ኣላህ ይጠብቀን
@user-gi5un5rn5x
@user-gi5un5rn5x 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነት ሞት 😢😢😢😢
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 6 ай бұрын
ብስራትዬ፣እባክሽ ሁሌም አንቺ ተርኪልን።
@tigistmelakehiwot163
@tigistmelakehiwot163 6 ай бұрын
ይህ የክፉ መንፈስ ስራ ነው እግዚአብሄር ነፍስዋን ይማራት እባካችሁ ወጣቶች ከእግዚአብሄር መንገድ አትራቁ ፀልዩ
@user-mr3lb7xl7g
@user-mr3lb7xl7g 6 ай бұрын
አይ ሀገሬ😢😢 ሂወት እደዋዛ😢😢
@frehiwotaberaa36
@frehiwotaberaa36 6 ай бұрын
አልሞትኩም እንጂ እሄ የኔ ታሪክ ነው 😢😢😢
@betelhemseleshi
@betelhemseleshi 6 ай бұрын
እግዚአበሔር መፍትሄውን ይስጥሽ!
@asgdfgh5669
@asgdfgh5669 6 ай бұрын
ገጠመኝ አዳምጡ ይህ የዳቢሎስ ስራ ነው እሶ ጋር ዎይ እሱ ጋር ያለ መንፈስ አስገደላት
@user-ch3on7qy1t
@user-ch3on7qy1t 6 ай бұрын
ልክ እንደ ፊልም የሰራው ስራ እውነት ከባድ ነው እህቶቸ ከማፍቀር ይቀድም መጠንቀቅ ነው በአሁኑ ጊዜ😭
@abibi5249
@abibi5249 6 ай бұрын
በአለማግባቴ በመምረጥ ጊዜዬ አለፈ እያልኩ እቆጭ ነበር አረ እንኳን ቀረብኝ
@eyerusalemzeru
@eyerusalemzeru 6 ай бұрын
እናመሠግናለን እጂግ አሥተማሪ ነው በርች
@sayedahmada-vg8zp
@sayedahmada-vg8zp 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ከንደዚህ አይንት ወንድ😢😢😢
@jobbmw7756
@jobbmw7756 6 ай бұрын
ከመልከስከስም ይጠብቃችሁ
@tsehaygonfa964
@tsehaygonfa964 6 ай бұрын
ፈጣሪ ከደዚ አይነት ይሰውረን
@user-hk9xm8tj2l
@user-hk9xm8tj2l 6 ай бұрын
እውነት ነው በርካታ ወዶች አሉ መጠንቀቅ ነው ነፍስ ይማር ለቤተስቦቿ መፅናንትን ይስጥቸው፣ያማል😭
@biniyamkindie
@biniyamkindie 6 ай бұрын
ህፃናት እንዳያዩት መልእክት ብታስቀምጡ ጥሩ ነው።
@user-li1zj4pi8p
@user-li1zj4pi8p 6 ай бұрын
ሲጀመር ለህፃን ሞባይል ለምን ይሰጣሉ መጫውቻ ገዝቶ እንዲጫወቱ ማድረግ ነው እንጅ የምን ስልክ ላይ መጣድ ነው
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 6 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ከንደዚ አይነት ይጣብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-zn2td6wg7y
@user-zn2td6wg7y 6 ай бұрын
አሜን ፫
@tsigeredagmikael8747
@tsigeredagmikael8747 6 ай бұрын
እንዲህ ዓይነት ታሪክ በየቤቱ አለ ማስተዋል ያለብን እንደየእምነታችን ጸሎት ማድረግ በተቻለ መጠን ከመግደል ወይም ከመገደል መፋታትን ይመረጣል፡፡
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 6 ай бұрын
እህቴ አይፈረድም የኔ ባለቤት ተመሳሳይ ባህሪ አለው ልጆቼን ጥዬ በስደት ነው ያለውት ብዙ ወንድ ባህሪያቸው ማወቅ አይቻልም
@user-qm6ys7dc1m
@user-qm6ys7dc1m 6 ай бұрын
አቤቱ ማረኝ ከደዚህ አይነት ጉድ ሰውረን😢😢😢😢
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 6 ай бұрын
ያማል🖤 ያማል💔 ያማል❣️😭😭😭 ያረብ ከደዚህ አይነት ነገር ባተዉ እጠበቃለሁ ያኢላሂ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 6 ай бұрын
ብቸኝነት የመሰለ ነገር የለም. ቢቀርስ.
@dawitbiru2912
@dawitbiru2912 Ай бұрын
Not think one side think round
@weyni24
@weyni24 6 ай бұрын
8 ተኛ ነኝ ዛሬ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ብዙ ትምህርት ወስጄበታለው ብስራትዬ በጣም ነው የምወድሽ
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 6 ай бұрын
ደምሪኝ
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 3 ай бұрын
ምን እንማር
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 6 ай бұрын
እዝጊኦኦኦ እዝጊኦኦኦ እዝጊኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ ኣቤት ዘመን ኡኡኡፍ ኣቤት ጭካነ ጌታየ ኣማውታና ኣጸብቀልና ሓደራኻ 😢😢😢😢😢😢እግዚኣብሄር ይፍረድ 😢😢😢😢 ነብሲ ይምሓር
@user-vg3vz8ex1u
@user-vg3vz8ex1u 6 ай бұрын
አላህየ ከንደዚህ አይነት ወንድ ጠብቀኝ
@kirosabebe716
@kirosabebe716 6 ай бұрын
እውይ በጣም ያሳዝናል አቤቱ ፈጣሪ ልቦና ስጠን
@user-hu5iv7hz5u
@user-hu5iv7hz5u 18 күн бұрын
የምንስማው ነገር ሁላ ለመኖር ፈራን እግዚሀብዬር ከጎናችን ይሁን
@mohammedAli-xv3vj
@mohammedAli-xv3vj 6 ай бұрын
እህህህ ያማል በጣም አሣዛኝ ታሪክ ምናይነት ሠይጣነዉ
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj 6 ай бұрын
ቤተሰብማ ጥቅም ፈላጊ ነዉ
@edentomas1244
@edentomas1244 6 ай бұрын
እግዝአብሄር ከክፍ ይሰውረን !!😭😭😭😭😭😭
@eyerusalemkahsay2983
@eyerusalemkahsay2983 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ለቤተሰቦችዋ መፅናናቱን ይስጥ
@user-yv3cg6xe7q
@user-yv3cg6xe7q 6 ай бұрын
ፈጣሪ ከንደዚ አይነት ሰዉ ይጠብቀ😢አቀራረቡ እንደ ድሮ ብታርጉ ጥሩ ነበር😊
@dawitdesta5588
@dawitdesta5588 6 ай бұрын
ትረካ ብታደርጊው ይሻል ነበር። ቃላቶች ይደጋገማሉ።በርቺ
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 6 ай бұрын
ወረኛ ከበሮ በሰው አጅ ያምር ሲይዙት ይደናገረ ናችሁ አፍ መክፈት ቀላል ነው ። እሷሟ ባለሞያ ናት ተረበኞች እቤታቸው ተቀምጠው ስራቸው ይሄ ነው
@fikirtafika9955
@fikirtafika9955 6 ай бұрын
😢😢ያማል እግዚአብሔር ነፍሷን ይማረው ፍርዱ ትክክል ነው ይገደል የገደለ ይገደል
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 6 ай бұрын
ፀበል መፀበል ነበርባቸው መጥፎ መንፈሰ ነው ከዚህ ሰውርን አቤቱ ማርን ይቅርም በለን ያማል 😢😢😢
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 6 ай бұрын
ውነት ነወዉ
@Nana-sb6wl
@Nana-sb6wl 6 ай бұрын
He is narcissistic . Narcissistic personality disorder is a mental problem. They are charming but extremely manipulative. Wake up people!
@fikirtekebede3956
@fikirtekebede3956 6 ай бұрын
True
@kalkidano
@kalkidano 6 ай бұрын
Yes we have to have knowledge bout zs Narcissist
@tsegatadese6450
@tsegatadese6450 6 ай бұрын
90% የሀበሻ ወንድ ከወላጅ አባቱ ወይ ከእናቱ በደረሰበት ትራማ ናርሲስቲኮች ናቸው ምኞቴ ነው ብዙዎች ነቅተው ወደኃላ ዞር ብለው መዳን ቢሞክሩ::
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 6 ай бұрын
Like Abiy Ahmed
@Eritrea3
@Eritrea3 6 ай бұрын
Exactly most Habsha men are narcissistic pesonal disorders the red flag of narcissists are looks so kind and charming but they are monsters
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 6 ай бұрын
እግዚኦ ጌታ ሆይ ቀናህ ልብን ፈጠርልን እውነት ያሳዝናል. ማንን እንመን እግዚኦ
@kukubefekadu1493
@kukubefekadu1493 6 ай бұрын
ጌታ ሆይ በመንገድ እንድሄድ አንተ እርዳኝ ህይወቴ በከንቱ አትለፍ 🙏
@FururUtit8r6-oi4oq
@FururUtit8r6-oi4oq 6 ай бұрын
በጣምያማል
@mesiredu6173
@mesiredu6173 5 ай бұрын
እመብርሃን ከእንደዚህ አይነት ሰዎች ይጠብቀን
@saradawit
@saradawit 6 ай бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ በስመአብ ነብሶን በአጸደ ገነት ያኑርልን
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 6 ай бұрын
Rip 😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪 በሰዉ እጅ ተሰቃይቶ ከመሞት ፈጣሪ ይጠብቀን🙏🙏🙏 ከእንደዚህ አይነት ባል or ሚስት ከመኖር ለብቻ መኖር አይሻልም ወይ በእኔ ግምት 💯% ይሻላል ለብቻ መኖር ምኑ ጋ ነዉ ነዉሩ??
@madinaadam8520
@madinaadam8520 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቅን ከአረመኔ ወንድ💔😭😭😭😭😭😭
@selamabebe2695
@selamabebe2695 6 ай бұрын
Akerarebish Andegna new bisrate wonderful and inspirational woman ❤️❤️✌🏾
@ejigayehubekele4407
@ejigayehubekele4407 6 ай бұрын
እንዴት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው።ግን ለምን ገድላት?
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 6 ай бұрын
አላህ ይማራት የኛ ግዜበጣምያሳዝናል ምንአይነት ሰአትላይ ደረስን😢
@zeleke3635
@zeleke3635 6 ай бұрын
Wow…this is a great show… I hope many people use to evaluate their own life and prevent life’s…it’s open eyes… Keep up a great job especially for women 👏👏👏👏❤❤❤❤❤
@easypc8806
@easypc8806 6 ай бұрын
😢😢💔💔😭😭😭😭😭በጣም ያሳዝናል በኢየሱስ ክርስቶስ ስም
@melesegenenedulecha7955
@melesegenenedulecha7955 6 ай бұрын
ስወድሽ ተረኪ እህቴ❤
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 6 ай бұрын
እመብርሃን ድረሽልኝ እናቴ ያለሁበትን ሁኔታ ታውቂዋለሽና 🙏እርጂኝ አውጭኝ
@yeabdemissia8564
@yeabdemissia8564 6 ай бұрын
Egziabhar gizachinn yasamrln.
@meronyohanes8647
@meronyohanes8647 6 ай бұрын
We learn a lot of things Thank you 🙏
@SileHiwotTV22
@SileHiwotTV22 6 ай бұрын
So nice of you
@SileHiwotTV22
@SileHiwotTV22 6 ай бұрын
So nice of you
@MamoBizunesh
@MamoBizunesh 6 ай бұрын
በጣም ያማል
@ZemzemMehamed-dn1fr
@ZemzemMehamed-dn1fr 6 ай бұрын
ከድንገት አዴጋ አላህ ይጠብቀን
@sleembarakat6069
@sleembarakat6069 6 ай бұрын
አትሻብኝ አለች እናቴ ቢቀርስ ባላገባ ብቻ ፍጣሪ መጨርሻችንን ያሳምር
@lovelovertube507
@lovelovertube507 6 ай бұрын
it's heartbreaking history💔😭
@aregashgebere
@aregashgebere 6 ай бұрын
እግዚኦ የሰማይ አምላክ 😢
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ዘመን ደረስን
@user-bw3sg7ol1c
@user-bw3sg7ol1c 6 ай бұрын
ምን ጉድ ነው እግዚኦ ማረህን ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን በእውነት😭🙏
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 6 ай бұрын
ጌታ፡ይሰውረን፡ምን፡ኩፉ መንፈስነው፡በጣም፡ያሳዝናል፡ነፊስ ይማር እህቴ
@lidiyatube
@lidiyatube 6 ай бұрын
እግዚኦ አምላኬ እንዳው የምሰማው የምናየኽ ሁሉ ልቅን የሚሰብር ሠውን እንደት እደሚታመን የሚከብድ ነው አቤቱ ጌታህይ ሰውልጆችሁልብ መልካሙን ዝራ ለዚች ለማትረባለም የሰው ነቅስ አጥፍቶ ምን ሠላም ሊያገኝነው ሙሽርነቷንከ አጣጥማ ሳጨርስ ባጭር ቀጫት 😢😢😢😢😢
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 6 ай бұрын
ኡፍ ከባድ ነዉ😢 ለቤተሰቡቿ መስናናትን እመኛለሆ ይሂ ሰዉ መሳይ ሰይጣን ነዉ አስመሳይ ነዉ ነገሮችን ሳይገፎ ማስወገድ አለብን ችልተኝነት ሊያጠቃን አይገባም 💔እናመሠግናለን ለምታቀረቢልን ትምህረት ሰጪ ታሬክ እነሱም ሰለፍቀዱ እናመሠግናቸዋለን ባለታሬኩቹን💔🙏
@jemalhussenoffical6103
@jemalhussenoffical6103 6 ай бұрын
ይገርማል ስንት አይነት ሴጣን ሰው አለ 😢😢
@user-wt2th5ym1y
@user-wt2th5ym1y 6 ай бұрын
حسبي الله ونعم الوكيل
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 6 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ንው በርቱ
@slamsisay
@slamsisay 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይሰውረን😢
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 6 ай бұрын
አላህ ይስጥሽ ውዴ እኔ ምክርሽን እየሰማሁኝ ተጮክኜ ተረግጬ በደል እየደረሰብኝ ነበር የምኖረው ባንቺ ግን ድኛለው አሁን ሰው አገር ብሆንም መልሼ እዛው ጭለማ ትዳሬ ላይ ልመለስ ነበር አድነሺኛል 😢😢😢ወላሂ ኑሮዬን ጉዳቴን ህዝቡ ይገረም ነበር እኔም ከዝህ ኖሮ ትቼ መውጣት እፈራ ነበር ግን እንደ እድል ሁኖ ስደትን መረጥኩኝ ርቄም ቤተሰቤ እያልኩኝ እየተሳቀኩ እየኖርኩ ቢሆንም ከሱ ዱላና ግፍ ስደቱ ይሻለኛል አሁንም ስገባ መግቢዬን አላውቀውም ግን በቃ አላህ አለኝ ብያለው 😢😢😢 አላህ የቀን ጭለማ ወሯቸው ከሚኖሩት ጋር ይኑር አንዳንዴ እንደዝህ አይነት ሰዎች ማስፈራረሪያቸው በቃ እኔ ከተውኩሽ ሌላ ሰው አያገባሽም 😢
@AsSa-vk7ie
@AsSa-vk7ie 6 ай бұрын
አይዞሸ ሀቢበቲ ዝበይዉ ኣላህሣ የካህድወችን ቀን ያቅርቀዉ ወዴፈጣሪሸ ተማፀኝ መላለዉ
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq 6 ай бұрын
አረ እኔ አገባሻለው አትጨነቂ
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 6 ай бұрын
@@BobLove-qn3fq ክክክ ወደው አይስቁ አሉ
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 6 ай бұрын
@@AsSa-vk7ie እንሻ አላህ ውዴ ብቻ ስቃዬ ብዙ ነበር አላህ ከሪም እህቴ አይዞሽ የምልሽን አያሳጣሽ ኑሪልኝ
@Hanibee17829
@Hanibee17829 6 ай бұрын
አብሽሪ እህቴ አሏህ ላንቺ ያለው የትም አለ አትፍሪ ጠንካራ ሴት ሁኚ ተስፋ አትቁረጪ‼️‼️
@saragetahun7648
@saragetahun7648 6 ай бұрын
አረ ሁሌ የምንሰማው በጣም ልብ ያማል ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ይጠብቅ
@abebaberhe2161
@abebaberhe2161 6 ай бұрын
በጣም ጎቦዝ አገላለፁሽ ጥርት ያለ ነው
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 6 ай бұрын
እዝጊኦ ማሀረነ ክርስቶስ 🙏😭😭💔💔🇪🇷
@selemonweldegebriel2085
@selemonweldegebriel2085 6 ай бұрын
BESERAT betam tmehrt ya miest nager selahona baziwe kateybet amesgenalew besrat ❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 6 ай бұрын
Besemeab. Weweled wemnfes Qedus. Ahadu amilak 😢😢❤❤❤
@LifeQuotesRelationships
@LifeQuotesRelationships 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 6 ай бұрын
ደምሪኝ
@LifeQuotesRelationships
@LifeQuotesRelationships 6 ай бұрын
@@yeshyemarr8303 ደምሬሻለሁ
የልጇን ፍቅረኛ የምታማልለው እናት
43:10
Sile HiwotTV
Рет қаралды 32 М.
UFC 302 : Махачев VS Порье
02:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,4 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,6 МЛН
Each found a feeling.#Short #Officer Rabbit #angel
00:17
兔子警官
Рет қаралды 6 МЛН
አዚዛ በአሜሪካ ውብ ቤቷን አስጎበኘችኝ
40:26
kalkidan girma shimglena#ebs #ሰበርዜናኢትዮጵያ
5:07
ጤፍ ሚድያ tef media
Рет қаралды 27 М.
Попил😂инст: sarkison7
0:45
SARKISONCHIK.OFFICIAL
Рет қаралды 4,8 МЛН
Спас девушку от местного бандита | #shorts
0:59
diaansssss.filmss
Рет қаралды 3,8 МЛН
Сумел остановить эскалатор🤯@TheBlondeJon
0:40
Лучший лайфхак от Миракла 😄
0:31
Miracle
Рет қаралды 4,4 МЛН