የልጆቹን እናት በገጀራ ደብድቦ የገደለው ግለሰብ

  Рет қаралды 92,795

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 168
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
የተዝረከረከ የሀገራችን ህግ እህቶቻችን አሳጣን ፊትህ እባካችሁ የገደለ ይገደል የምል ህግ ይቀምጠ ወለሂ በጣም ነው የሚየሰዚነው
@user-zk2lb7ll9q
@user-zk2lb7ll9q Жыл бұрын
ባድ ወቅድ አድስ አበባ ገርጅ መስተግዶ እየሰራው ካድ ሰውጋ ተዋወቅኩ እሱ አድት ሴት ልጅ አለችው ብዙም ሳንተዋወቅ ወደ ትዳር ገባን ሁለየም እንጣላ ነበር ጎረቤት ያስታርቀናል አዱ ቀን መገናኛላይ ሁኖ ደወለ ልጁ አነሳች አች ያነሳሽው መሲ የት ሂዳ ነው ይላታል እስዋም እየሰማዋት የለችም ትለዋለች እኔም ቀለል አድርጌ በመሳቅ ተውካት እሱ የደወለበት ምክንያት ታክሲ አጥቻለው እና ስለማመሽ እዳታስብ ለማለት ነበር ወድያውኑ በኮትራት ታክሲ መጣ እደገባ የት ሄደሽ ነው ሲለኝ ቀልድዋን እኮነው የለችም ያለችህ ስለው ልጁን ለምን ትዋሻለሽ ብሎ መታት ወደኔ መጣና ለምድነው ልጀን ውሸት የምታስለምጅያት ብሎ እስከሚበቃው መታኝ ጎበስ ብሎ መርጠብያ አነሳብኝ እኔም ህይወትየ የተበሳቆለ ስለነበር እድህ አልኩት እደውም መኖር አስጠልቶኛል ግደለኝ አያልኩ እጁን እጎትተዋለው በተደጋጋሚ እየቃጣ ይተወኛል በስተመጨረሻም ትቶኝ በሩን በውጭ ዘግቶ ጎረቤት ሄደ እኔም ከመጣ ገሎኝ ያድራል ብየ ልጁን ስሜ በባዶ እግሬ በመስኮት አመለጥኩ እሱም እየደጋገመ ይቅርታ ሲለኝ አይ ገና መኖር ሳጀምር በማይረባ በማያጣላ ነገር መርጠብያ ካነሳህ ነገ ከመግደል አትመለስም ብየ እርግፍ አድርጌ ተውኩት የኔን ህይወት ያካፈልካቹህ አዳድ ግጭቶች ወድያውኑ መፍትየ ካልተሰጣቸው እድህ ህይወት ይጠፋል እኔ እግዝያብሄር አውጥቶኛል ይህ የሆነው2008ላይ ነው አሁን የምኖርለት ልጅ አለኝ
@EmuHiba
@EmuHiba Жыл бұрын
ያረቢ ስንት አይነት ሰው አለ እንኳንም ተረፍሽ እህቴ
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
ጀግና ቆራጥ
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Жыл бұрын
ባነሰ አለሸ
@user-wj6iv2hh3s
@user-wj6iv2hh3s 4 ай бұрын
Gobez yene konjo
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 Жыл бұрын
ብስራትዬ ይሄ ሁሉ የሚሆነው የአገራችን የህግ መላላት ነው ስንቱ ደመ ከልብ ሆነህ የዛሬው ደሞ ይዘገንናል ልጆቹ ፊት ሊያውም በመጥረቢያ ወኔ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑራት
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከደዝህ አይነቱ ክፉ ሰው ይጠብቅን ነብሳን ይማልን 😢😢😢😢
@user-pk3uc4cm2h
@user-pk3uc4cm2h Жыл бұрын
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ ነፍሷን ይማረው😢😢😢
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሁሌም በሽምግልና ትዳርን እናድን እየተባለ ሴት እህቶቻችንን ህይወት ማሳጣት፣ አካለ ጎዶሎ እንድትሆን ማድረግ ፣የእስዋን ስቃይ የምታውቀው እስዋ ነች። መለያየት ሳለ ህይወትን የሚያክል ክብር ነገር ማጣት።
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 11 ай бұрын
በዚህች ሀገር የገደለ ይገደል የሚል ህግ መውጣት ነው ያለበት እንጂ የዘቀጠ ህግ ይዘህ ሀገር አሉኝ ምን የሚሉት ነው የጭካኔ ጥግ
@hilinakinfegebregiorgis1521
@hilinakinfegebregiorgis1521 Жыл бұрын
እጅግ ልብ ይሰብራል ከታዳጊ ሀግር ሴት ልጅ ከምትከበርበት ሀገር መቶ ሚስቱላይ እንዲህ ማርጉ እጅግ ልብ ይሰብራል እዴይ አይፈታትም እዴይ? እስዋስ ወደአባትዋ ሂዳለች ወደሚወዳት ይብላኝ ለልጆችሁ እሚያሳዝኑት ልጆችሁ ናቸው እዴት ነው ዘመድቤት ህይወታቸው የሚቀጥለው የዘመድ ቤት እደናት አይሆንም ! ጌታ ቀሪህ ህይወትክን ይቅጀት ያርገው ያከራትህ እዲው የመግስት እጀራ እየበላክ ኑረክ በሞክሮ ብትወጣ እኮን ጌታ እድሜይ ልክክን ያከራት ልጆችክንም አብረክ ህልማቸውን ገደልከው እናትን ማጣት እዲህ ቀልድ ነው ያውም በዚህ እድሜይ ጌታ ይሁናችሁ
@iskinderalemayehu2838
@iskinderalemayehu2838 Жыл бұрын
ብስራት በጣም የሚያሳዝን ነው። ግን ሰው ደስተኛ ካልሆነ ለሰከንድ መቆየት አያስፈልግም። በተጨማሪ ህግ አልፈልግም ካለች ፍች መፈፀም እንጅ በሽማግሌ በቤተሰብ አይባልም። ሌላው ብስራት ለምንድን ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው ሲጎዳና ለፖሊስ ሲደወል አብሮ ዶክተርና ነርስና የአንፑላንስ መኪና አብሮ ከፖሊስ ጋር እኩል መድረስ አለበት። ምክንያቱም የተጎዱ ሰዎች እርዳታ ስለሚያስፈልገው እዛው ላይ መስጠት እዲቻል። ይሄንን ብታሳሳስቡና እዲያስቡበት ብታሳስቢ።
@ahmedyusuf5857
@ahmedyusuf5857 Жыл бұрын
ለምን ሰውዬው ለምን መልኩን አታሳየውም
@user-kk2wz7gr8q
@user-kk2wz7gr8q Жыл бұрын
የገደለ ይገደል በአደባባይ
@meleka1842
@meleka1842 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢 እውነት ይሄ ሀገራችን ውስጥነው 😢😢😢 ፊልም እሚመስል እውነት😭😭😭💔😭
@rahmasuleman740
@rahmasuleman740 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@rahmasuleman740
@rahmasuleman740 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@rahmasuleman740
@rahmasuleman740 Жыл бұрын
ኣይይይይይይይ ጭኻነ😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@birtukan120
@birtukan120 Жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ ማሪና ክርስቶስ አበቱ ይቂሪ በለን😔😭
@hanayetbarek9856
@hanayetbarek9856 Жыл бұрын
እግዝዮ ማረን ክርስቶስ ኡፍ😭😭😭
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Жыл бұрын
ውይ መፍታት ሳለ መሞት እንዲህ ዓይነቱን አረመኔ በቃ አንድ ሁለቴ አይቶ መገላገል ሲቻል ሞት የአዘጋጇ የዛሬ ምክር እጅግ የሚደንቅ ነው በሬ ከአራጁ ይውላል አሉ እንደዚህ ነው
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢ያሳዝናል ምን ግዜ ደረስን ለምን መለያየት እያለ 😢😢😢😢😢😢😢
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 11 ай бұрын
ፍትህ የሌለባት ሀገር👉 የገደለ ቢገደል 👉የሰረቀ ቀኝጁ ቢቆረጥ 👉ማንኛውም ወንጀለኛ በጥፋቱ ልክ ቢቀጣ ለእዚህ ባልተደረሰ
@abiavi43
@abiavi43 Жыл бұрын
የናተ ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ
@rahimam
@rahimam Жыл бұрын
ኡፉ ያማል ወላሂ
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
አረ አሁንስ በዛ እግዚኦ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤት ጭካኔ
@SaSa-bi4tp
@SaSa-bi4tp Жыл бұрын
ድሮስ ጴጤ የሰይጣን አሽከር
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
አቤት😂😂እኔ ከማንኛችሁም አደለሁ ኮን በመግደል ተዎህዶኑ እሚወዳደር የለም ሀቂቃ እስኪ እዚህ ቤትኮ ወደታች ወርድ ብለሽ እይ ከመግደል እህት እስከመድፈር መውለድ አለ
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 11 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@wubalemmoma
@wubalemmoma Жыл бұрын
በጣም ታሳዝናለቺ ምስኪን ሴት
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Жыл бұрын
እግዚኦ የሰማይ አምላክ ☝️😥
@umuhafiza
@umuhafiza Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን በሠላም መጣሽ ሰላም ለሀገራችን ተዝህ አይነት አደገ ፈጣሪ ይጠበቀን መቸነው ተንደዛኸአይነት ነገር አገርችን ሰላም ይመንሰማው
@geda630
@geda630 11 ай бұрын
Why you cover his face why?? To protect him ?? Why ?? We have to know who and how he looks like p.s never cover the face of killer never ‼️
@hirutbirhan1922
@hirutbirhan1922 11 ай бұрын
They are not allowed to show his face unless they got a permission to do it from him or court
@user-ho6cl6vf7b
@user-ho6cl6vf7b Жыл бұрын
ነፍስ ይማር እህቴ
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Жыл бұрын
ሰዉየዉ ፈቱ መታየት አለባቸዊ
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 11 ай бұрын
Yen konjo tebareki progerameshi betam astemare new be erget bayewum betam yazenkubet derget new
@eritreafirst9364
@eritreafirst9364 Жыл бұрын
this’s just tragic the killer deserve a death penalty,no mother deserve to die in front of her kids that way. my condolences to her family’s and friends! REST IN PEACE !!!
@sarasandak1043
@sarasandak1043 11 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች።የኔ እህት ነብስሽን ይማረው😢
@gggfvfgcffGcggvcg
@gggfvfgcffGcggvcg 11 ай бұрын
አይ መንግስት አልባ የሆንን ዚጋ ይሂ ሰውዬ እስር ብቻ ሳይሆን በገደለበት ጌጀራ መገደል ነው ያለበት ገዳይ ከማን ተምሩ መግደሉን ያቆም ቆይ ለማን እንጩህ ለማን አቤት እንበል😢😢😢😢
@fatinafofo4963
@fatinafofo4963 Жыл бұрын
ሱባሀንአላህምንጉድነው
@emamah4239
@emamah4239 Жыл бұрын
ምን ከይነቶ ግዜ ደረሠረን በእዎነት በጣም ነው የማያሣሥን ነፍሥ ይማር።
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
እማይስማ የለም ያሳዝናል ሙን ጉድ ነው😢😢😢😢😢
@NadiaNadia-yo9go
@NadiaNadia-yo9go 11 ай бұрын
ያረቢ😢😢😢😢
@cloudhualngocloud8675
@cloudhualngocloud8675 Жыл бұрын
ነብሰ ይማር
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER Жыл бұрын
የዚህሰ የከፍ ነው አቤት ጭካኔ 😢😢😢
@likkeemekonin8288
@likkeemekonin8288 11 ай бұрын
Waqaayo gooftaan namsee ishii haa maruu 😭 Maatii fi firootan ishiif jajaabina haa keenu 😭 🤲
@Nanatube247
@Nanatube247 Жыл бұрын
bisrat gemechu gn shilmat yemigebash set nesh....mulu crew blessed
@Bilateoyato
@Bilateoyato Жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭ለሟች ነብስ ይማር 🙏🙏🙏
@hanahanna3748
@hanahanna3748 Жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍሷን ይማር ደግሞ ጀብዱ እንደ ሰራ ሰው ለፖሊስ ይደውላል ይህንን በአደባባይ መስቀል ነው
@nomore3027
@nomore3027 11 ай бұрын
የአላህ😢😢😢
@susumebratu9074
@susumebratu9074 Жыл бұрын
ባለፈው አይቼው በጣም ሰቅጥጦኝ ነበር ኡፍፍ😭😭😭😭
@nasrzannasrzan5113
@nasrzannasrzan5113 Жыл бұрын
አይ ጉድ ያርብ ወሏሂ😢😢😢😢😢
@fetimamuhamed7614
@fetimamuhamed7614 Жыл бұрын
ይዘገንናል
@nardeHailu
@nardeHailu Жыл бұрын
ዛሬ ሶስተኛ ኮማች ነኝ ገባገባ በሉ የመዳም ቅመሞች ከዲህ አይነት ጉድ ይሰውረን😢
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 11 ай бұрын
እባካችሁ እንደዚህ አይነት ዘግናኝ ወንጀሎች ህብረተሰብን ከማስተማር ይልቅ አርቆ ማሰብ የተሳናቸው ወንጀሉ ደግመው እንዲፈፅሙት ሀሳብ የማቅረብ ያህል ነው እና ብታስቡበት።
@biln8843
@biln8843 11 ай бұрын
❤❤❤
@molumulo570
@molumulo570 Жыл бұрын
እግዚዉ ኧረ እንዲዉ ምን ይሻላል የዘንድሮዎስ በዛ😢
@romiydawit
@romiydawit Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር ይበለን ፈጣሪ ይቅር ይበለን ምን ዓይነት ጊዜ ነው 😭😭😭😭😭😭😭
@user-xf9tu1qk6w
@user-xf9tu1qk6w Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አረ ምን እየሆንን ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
ጭንቅላቱን የሚል ዘመድ የላትም ወይ? በተለይ ታረቂ አያለ ሲመልስ የኖረ ቤተሰብ ወይ ወዳጅ ሁሉ ጥፋተኛ ነው::
@zedyemaryamlij659
@zedyemaryamlij659 Жыл бұрын
እግዞኦ 😭
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 Жыл бұрын
🤣😂🤣😂😂🤣😂🤣😂😂🤣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 11 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢
@memet2739
@memet2739 Жыл бұрын
I remember this she was getting interviewed in one show before wow
@hermiteka5360
@hermiteka5360 Жыл бұрын
Please do you remember the show ? She was on ??
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 11 ай бұрын
You're right about that tanks
@memet2739
@memet2739 11 ай бұрын
Yes she was interviewed she was scared about her life I remember i was asking his name too because here in America and Canada if a person is doing something out side from his country we should report him .I feel so mad on him especially the paster new that she was talling to him they didn't take it seriously.
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w Жыл бұрын
😢😢
@sifanhh6171
@sifanhh6171 Жыл бұрын
አምላኬ ምን ጉድ ነው ለመስማት እረስ በጣም ከበድ ነው
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Жыл бұрын
😢😢😢😢😢Yasaznal Betam😢😢😢😢😢
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 11 ай бұрын
ነብሲ ይማር እንቢ ካለቹ አይተዋቲም እንዴ ነብሲ ከማጥፋት ኑሮ በስተቅልባ
@mimochahin1335
@mimochahin1335 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@hermiteka5360
@hermiteka5360 Жыл бұрын
It is really heart breaking. This could have been prevented. Domestic abuse indicaters should not have veen ignored by her family, law enforcement, and the church pastor!!!! Mediator doesn't work in coercive control abuse Marriage !!!!😢 RIP beautiful The long effect on the children and families will continue😢😢😢😢
@tirngowdrea4281
@tirngowdrea4281 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@mohammedalkubabe9787
@mohammedalkubabe9787 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@user-vz8qm5do9l
@user-vz8qm5do9l Жыл бұрын
😭😭😭
@jamilakingdom2664
@jamilakingdom2664 11 ай бұрын
What a nightmare for this family. Almighty help them
@user-cs4eh8gw9n
@user-cs4eh8gw9n 11 ай бұрын
😭😭😭😭
@kalkidantadesse3033
@kalkidantadesse3033 Жыл бұрын
Yihe messaria 'metrebia' yibalal. Stay abesha
@Amogneshe-lr2pd
@Amogneshe-lr2pd Жыл бұрын
አሁንማ ሞትን ለመድነው እግዚብሔር ይማረን😢😢😢😢😢
@user-dd4wo9do2p
@user-dd4wo9do2p Жыл бұрын
😭😭😱
@berkeberkeyyy6215
@berkeberkeyyy6215 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@thereality657
@thereality657 11 ай бұрын
Pastor tebiiye
@arsiemanegash8210
@arsiemanegash8210 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭🙏
@likkeemekonin8288
@likkeemekonin8288 11 ай бұрын
It's so hard 😭😭
@rabiyarabiya9383
@rabiyarabiya9383 11 ай бұрын
ከመጥፎ ወድ በግዜ መራቅ ነው
@Nanatube247
@Nanatube247 Жыл бұрын
kalachun akbirachu be seat silemtakerbuln kelib inameseginalen
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@djjdsy3643
@djjdsy3643 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ccggg9180
@ccggg9180 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aynalem3830
@aynalem3830 Жыл бұрын
Eagazio Egzabehir kedezih Aeyanet yasewaren
@hcudnggjc7572
@hcudnggjc7572 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@KgLv-uu6qk
@KgLv-uu6qk Жыл бұрын
beye kenu mot new yallah 😢😢
@user-yu2zl1nn5d
@user-yu2zl1nn5d Жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@anageto4076
@anageto4076 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@likkeemekonin8288
@likkeemekonin8288 11 ай бұрын
😭😭😭🙉
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 Жыл бұрын
እግዚኦ ጭካኔ
@hussenahmed5707
@hussenahmed5707 Жыл бұрын
ጭካኔ ይህን የአካል
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ፊልም ነው 😢😢ወይኔ 😭🇪🇹🇪🇹በጌታ ስም የት ለሞኖር ነው ታዲያ እኛ 😢😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 11 ай бұрын
በጌታ ስም ጨነቀን😢😢😢😢😢
@rehimakedir317
@rehimakedir317 Жыл бұрын
ፍርዱ ምን ሆነ
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Жыл бұрын
Aklilu Lanka selam neh. Man NAT yet newu. Nebsuan yimar. Migerm newu hagere Ethiopia beka ye setoch ena ye hitsanat dem bekentu yifises Geta hoy hagerachinin asbat.
@alihassandeka7115
@alihassandeka7115 Жыл бұрын
benurowachew I.yeknu.sewoch..metitewu.bachewu.newu.
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Жыл бұрын
His horrible men☠️
@hayuyesuf2266
@hayuyesuf2266 6 ай бұрын
ቤተሰብ ,ህብረተሰብ በሴት ላይ ነው ጫና ማሳደር እንደሆን ልማዳቸው ነው
@helinahelenseg1716
@helinahelenseg1716 11 ай бұрын
Abatu ftarya😢
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z Жыл бұрын
እግዚዎ የጪካኔጥግ
@loverobel
@loverobel 11 ай бұрын
What do they cover his face ?
@MekiyaDr.sarhan-tv1fg
@MekiyaDr.sarhan-tv1fg Жыл бұрын
የአላሕ ምንአይነት ጭካኔ ነው
@user-gv8ps8oq1j
@user-gv8ps8oq1j 11 ай бұрын
ለመሆኑ ትዳረ በሩቅ እንዴት ሊሆን ይችላል ሰውስ እንዴት ትዳረ አለኝ ብሎ ይጠብቃል
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔👩🏾‍🍼💔💔💔😭😭😭👩🏾‍🍼💔💔💔💔😭😭😭☝🏾☝🏾⚖️☝🏾☝🏾⚖️💔💔💔🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾💔💔💔💔😭 Ezgioooooo Nebsi ymhar haftey🕯️🙏🏾💐💔💔😭
@sarahje5238
@sarahje5238 Жыл бұрын
Fitu lemin teshefene gedayu
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 11 ай бұрын
አቤት ጭካኔ😢😢😢
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 4,2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.45 "አማረኝ" pt.2
34:22
ebstv worldwide
Рет қаралды 4,3 М.
የልጇን ባል የምታማልለው እናት
47:58
Sile HiwotTV
Рет қаралды 10 М.
ከውሽማው ጋር እየማገጠ የተያዘው
36:42
Sile HiwotTV
Рет қаралды 108 М.
I meet Mr.Beast
0:15
ARGEN
Рет қаралды 22 МЛН
The thieves pulled a prank on the Policeman ! 😬👮🤣
0:38
BOGDANCHIKI
Рет қаралды 5 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 26 МЛН
Что делать ЕСЛИ у  Вас Живёт Монстр?
0:36
ИЗЮМЕР
Рет қаралды 2,5 МЛН