ሶፊያ ሽባባው የሚገርም ውስጥን የሚያረሳርስ መዝሙር ተበራኩበት!!!

  Рет қаралды 159,370

Peace for all Tube

Peace for all Tube

5 жыл бұрын

Пікірлер: 110
@tgytad9950
@tgytad9950 3 жыл бұрын
ሶፊዬ መዝሙሮችሽን አልጠግባቸውም እድል ፈንታዬ መኖሪያዬ,የኔ ምስጋና ,ለካ አለ ዳኛ እወዳቸዋለሁ ተባረኪልኝ ባንቺ ዝማሬዎች ተባርኬያለሁ
@acharyadinesh1733
@acharyadinesh1733 10 ай бұрын
Glory to God,,,,from Nepal,,,,,i love ithiyopiya country and all believers,,,,,,,,,,,also all believer singer or sophiya,,,,,,,all singer i respect in christ
@tgytad9950
@tgytad9950 4 жыл бұрын
ሶፊዬ ቆንጆ ተባረኪልኝ በበለጠ ክብር ጌታ ይግለጥሽ
@lemlemsolmon4687
@lemlemsolmon4687 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርኪሽ የኔ ቆንጆ እኔ ሁሌም መዝሙርሽን ደገግሜ ነዉ ምሰመዉ ውስጤ በጣም ተባርኮወል ዘመንሽ ይባረክ
@user-jg6kw9zm4x
@user-jg6kw9zm4x 4 жыл бұрын
እየሱስ ስምህ ይባረክ ይህን ቅኔ የፈታህልን አዲስ ነህ እየሱስ ስምህ ይባረክ ተባረኪ እህት ሶፊ
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ,eyesus geta nw amlakm fetarim nw
@michaelluis8892
@michaelluis8892 3 жыл бұрын
EMMA
@memelove7962
@memelove7962 4 жыл бұрын
ሶፊ ዘመንሽ ይባረክ
@btin1791
@btin1791 4 жыл бұрын
"ለካ አለ ዳኛ እውነትም ለካ አለ ዳኛ የማይቀበል ጉቦ መማፀኛ" ይህንን መዝሙር ለመስማት ነው የመጣሁት 😉
@naodhenok3415
@naodhenok3415 2 жыл бұрын
ሶፊ ስወድሽ እኮ መዝሙሮችሽን ሰምቼ አልጠግባቸውም ተባረኪ ልጆችሽም ይባረኩልሽ
@lemlemsolmon4687
@lemlemsolmon4687 4 жыл бұрын
ቆንጅዬ ተባረኪልኝ ማር ስወድሽ እኮ ልገልፅልሽ አልችልም
@tilahuntiga9440
@tilahuntiga9440 Жыл бұрын
ሶፊ.ባንቺ.መንፈሳዊ.ዝማሬ.ብዙዎች.ተባርከንበታል.ዘመንሽ.ይባረክ
@MD-fq2en
@MD-fq2en 2 жыл бұрын
I remember listening this in my childhood 😭
@Danie4127
@Danie4127 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tarikumeharu1696
@tarikumeharu1696 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@nahomelion
@nahomelion 3 жыл бұрын
Tebarekilign my sister. I used to listen to her song ever since I was a little kid. Her songs bring my soul closer to God
@monaali9356
@monaali9356 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረኪ የማይጠገብ መዝሙር ነው ሁሉሞ ።
@netsayadugna3043
@netsayadugna3043 3 жыл бұрын
ሶፊያ እህት አገልግሎትሽን አምላክ ይባርክልሽ
@feyisalemessa6160
@feyisalemessa6160 5 жыл бұрын
enwodeshallen Sophia God's Blessing up on you take courage my pretty .
@randc6932
@randc6932 3 жыл бұрын
ጌታ በዘመንሽ ሁሉ ከፊትሽ ከኋላ ይከተልሸ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
@user-lu3iq8uh9r
@user-lu3iq8uh9r 7 ай бұрын
ከአንደበትሽ በሚወጣዉ ቃል ስንቱ ተባረከ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ!
@esubearchsami1003
@esubearchsami1003 6 ай бұрын
ሶፊ ተባረኪ መዝሙሮችሽን ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል❤❤
@mesretmesret4841
@mesretmesret4841 4 жыл бұрын
Sofiye geta be bizu yibarkish be zimaresh tebarikiyalew
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 4 жыл бұрын
ሶፊቲ ስወድሽ እኮ ዘመንሽ ይባረክ
@terusate
@terusate 2 жыл бұрын
ብርክ በይ አቺ የጌታ አገልጋይ
@weredehagos6156
@weredehagos6156 4 жыл бұрын
ሶፊያ ሽባባው ( ኦ እኔ ማነኝ) ኦ እኔ ማነኝ ቤቴስ : ምንድነው (፪x) የሰማዩን ዜማ ዝማሬ የፅድቅን ቅኔ አውቄ ተምሬ እንድኖር ልብህ የፈቀደው አምላክ ሆይ እኔ ማነኝ ቤቴስ ምንድነው (፪x) አውቃለሁ የእኔ ማንነቴን የትውልድ ሐረግና ቤቴን ለዚህ ልታበቃኝ የቻልከው ካንተ የተነሳ ብቻ ነው ይገርመኛል እስካሁን ድረስ በቤትህ ቆሜ ስመላለስ የተከልከኝ በቅዱስ ቃልህ ስራህ ይደንቀኛል ምህረትህ አዝ፦ ኦ እኔ ማነኝ ቤቴስ ምንድነው የሰማዩን ዜማ ዝማሬ የፅድቅን ቅኔ አውቄ ተምሬ እንድኖር ልብህ የፈቀደው ጌታ ሆይ እኔ ማነኝ ቤቴስ ምንድነው (፪x) ቅኔ ውሃ አይደል በነፃ የሚቀዳ አይደለም ከጓዳ የሚፈልቅ እንጂ ከሆዴ ውስጥ የማይደርቅ አረከው እንደ ምንጭ ሰው ፊት ዘመርኩ እንጂ ላንተ ነው ምስጋና አምልኮ የማቀርበው የምትቀበለኝ አንተ ነህ ምርጫህ ተስማምቶኛል የእኔ ነህ አዝ፦ ኦ ጌታ ሆይ አመልክሃለሁ ከመረጥከኝ ዘምሪ ብለህ ልትሰማው ድምፄን ከፈለክ ምስጋና አምልኮዬን ከወደድክ በእውነት እና: በመንፈስ ሆኜ ላምልክህ ላክብርህ ቆሜ ውዱ ጌታዬ (፪x) መለወጤን ሲያዩ በዓይናቸው የቀደሞው እየታወሳቸው ሁለት የሆንኩኝ መሰላቸው የውስጤንስ ማን ባሳያቸው የተከልከኝን እኔ አውቃለሁ በፍቅርህ ገመድ ታስሬአለሁ አልቆልኛል ከእንግዲህ በቃ የፊት ነው እርምጃዬ ከአንተ ጋ አዝ፦ ኦ ጌታ ሆይ አመልክሃለሁ ከመረጥከኝ ዘምሪ ብለህ ልትሰማው ድምፄን ከፈለግክ ምስጋና አምልኮዬን ከወደድክ በእውነትና መንፈስ ላምልክህ ቆሜ (፪x)
@wellcometubewellcomtube550
@wellcometubewellcomtube550 3 жыл бұрын
አሜን ተባረክ
@user-md7jg7uk3v
@user-md7jg7uk3v 9 ай бұрын
Ejochachu የባርክ 💞💞💞💞😭😘😘😘
@abidan2755
@abidan2755 2 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕sofiye love u so much.........yena mesgana zinab endelew demena uffff ❤️❤️❤️❤️❤️ my best muzmur
@DelalaAddis
@DelalaAddis 2 жыл бұрын
Amen geta he is always on time des yemiyasegn geta semu hulem yetebareke yehun yehe melkam abat ye alem medehanit
@brhane5114
@brhane5114 2 жыл бұрын
ሶፊ ተባርክ መዝሙሮችሽ መንፈስን ያድሳል
@binievents9086
@binievents9086 Жыл бұрын
ዋዋዋዋዋኣኣኣኣኣኣኣኣውውውውውው ተባረኪ ሰላምሽ ይብዛ ከልብ ከ ኣንጀቴ በ ሑለንተናዬ ከ ከነብሴ በ ነብሴ ነው የምልሽ በእርግጥ። . . . እኔ በ ከርስቶስ መሖኔን ያወቁ የነገርኮቸው እንዲሑም የሰሙ ከሌላ የሰማ ምንውስጥ ነው የገባከው ኣሉኝ . . . ሞኦተልኝ , ለካ ኣለ ዳኛ,እኔ ለተመቸኝ እነሱ ከፋቸው። ለካ ኣለ ዳኛ እውነተኛ ኣምላክ ለካ ኣለ ዳኛ. . . . ሰላምሽ ይብዛ ። . . .
@Salam-yu8nq
@Salam-yu8nq 5 жыл бұрын
አሜን ዘመንሽ በእየሱስ ስም ይባረክ
@tshyneshsolmon6906
@tshyneshsolmon6906 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen ameeen geta abizto yhbarksh
@wellcometubewellcomtube550
@wellcometubewellcomtube550 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ወድ ተባረኪ በብዙ ፀጋ
@Hope-nh6ho
@Hope-nh6ho 2 жыл бұрын
Arefeshe le Geta betagelegye yeshaleshale. Egezabehair awekalehue kaleshe Endete ke Abiy deme techie gaere letekome Charleshe.
@sanaitalsbih5075
@sanaitalsbih5075 5 жыл бұрын
Amen zamanshe yebarekawe
@et113stadele2
@et113stadele2 3 жыл бұрын
በጌታ የተወደድሸ በብዙ ተባረኪ
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
አንቺ በረከታችን ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ
@Bara577
@Bara577 2 жыл бұрын
Wonderful songs.
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 4 жыл бұрын
አሜን ዘመንሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
@tezeragetahun5553
@tezeragetahun5553 4 жыл бұрын
Blessed Sofi !!!
@user-qm4tn1jw2h
@user-qm4tn1jw2h 10 ай бұрын
amayzing song god blesio
@etetuagonafer859
@etetuagonafer859 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ጌታ እየሱስ ነው የሜድነው እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ ጌታ ነው
@user-my5bg5nm2w
@user-my5bg5nm2w 3 жыл бұрын
Tebareki Sofi .... Geta Yibarek
@mesfinergat4873
@mesfinergat4873 4 жыл бұрын
Be blessed forever!...
@WubitMersha-gd7nl
@WubitMersha-gd7nl 23 күн бұрын
ዘመንሽ የመለመ ይሁን !!!
@babogayachina
@babogayachina 3 жыл бұрын
God bless you sofi!
@aselefechwondmu7984
@aselefechwondmu7984 4 жыл бұрын
አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ ክብሬ ነህ መርጌ ሶፊ ጌታ እየሱሰ ዘመንሽን ይባርክ ለምልም!!!
@abebeferede4650
@abebeferede4650 3 жыл бұрын
እስቲ በስመ እግዚ አብ ሄር ብዬ ልጀምር ምስጋና ለአብ ና ለወለድ ለምንፈስ ቅዱሰ ደግሜም ለማስግነው ብዬ ሃሌ ሉ ያ አቤቱ አድነኝ ከካሃዲያን ገቢያ ከፕሮቴስታነተ ተተቃዊመች ጎራ ከፓሰትር ማታል ተራ በእግዚ አብ ሄር ንገብር ኃይል ወውእቱ ያኀሥሮሙ ለእለ ይሳቅየኒ በእግዚአብሄር ኃይል እናደረጋለን ፤ መከራ የሚያጸኑብንንም እሱ የዋርዳቸዋል ርዕስ በሰው ቤት የሚገቡና በሃጥያት ያሉትን ሴቶች የሚማርኩ(ጢሞቲዮስ 2፡3 ቁ 1 እስከ 17 Let's tale you truth statements that you are spiking a lot of hate has not cost. You have disgusted the truth and like to appear with me on media KZfaqand. For these rezones I provided my justification on what you are doing as you are illiterate for Bible. አዎ በመጨረሻው/በኌላውኛው ዘመን ክፉ እነደሚመጣ ይላል ሓዋርያው ጳውሎስ ለ2ኛ ጊዜ ለጢሞትዮስ በጻፈው ምራፍ 3 - ሰዎች ራሳቸውን፡ ገንዘብን ይወዳሉ፤ቀጣፊዎች፡ ትምክሕተኞች፡ ትዕቢተኞች፡ ተሳደቢዎች፡ የማይታዘዙ፡ ከጽድቅም የወጡ....... እነዚህ በሰው ቤት የሚገቡና በሃጥያት ያሉትን ሴቶች የሚማርኩ ....ሙሉውን የንብቡ፡፡ እሁድ ቀን 3-6 ሰአት ተበልቶ ተጨፈረና፤ ዝሙት በሚያነሳሳ በዘፈን መሳሪያ ታጊቦ ጸጉረን ነስንሶ ለጭፈራ የመች ዘነድ፤ ወንድን ለማማል የምትጠቀሚበት ቀላልነት “ እግዚአብሄር ን አዋቂ ዋሰጡ ነፈስ ሰራቂ፡፤ ዛሬም ፕሮቴሰታአንት ማለት ክርስቶስን እና እውነተኛውን መንገድ የሚቃወሙ የዘመኑ 666 አውረው የፈለፈላቸው የጋለሞታ ጥርቅም ፤ ሴሰኞች ነቸው፡፤ በሚጨፍሩበት የዘፈን መሳሪያ በመጠቀም አእምሮ አጥተው ሰነበት እሁድን እየተበቁ በአዳራሽ ውስጥ በመጮህ ከተማን የሚየውክ የአውሬው ደቢሎስ መጋለቢያ ነሽ፡ነህ፤
@eitan1166
@eitan1166 2 жыл бұрын
You don’t think the ads you’ve added on someone else’s music video are a bit obnoxious?
@netsayadugna3043
@netsayadugna3043 3 жыл бұрын
ኦ አምላክ ባዶ ነበርኩኝ በአንተ ግን ሙሉ ሆንኩኝ አመሰግንሃለው ተመስገን ጌታየ
@abebeferede4650
@abebeferede4650 3 жыл бұрын
እስቲ በስመ እግዚ አብ ሄር ብዬ ልጀምር ምስጋና ለአብ ና ለወለድ ለምንፈስ ቅዱሰ ደግሜም ለማስግነው ብዬ ሃሌ ሉ ያ አቤቱ አድነኝ ከካሃዲያን ገቢያ ከፕሮቴስታነተ ተተቃዊመች ጎራ ከፓሰትር ማታል ተራ በእግዚ አብ ሄር ንገብር ኃይል ወውእቱ ያኀሥሮሙ ለእለ ይሳቅየኒ በእግዚአብሄር ኃይል እናደረጋለን ፤ መከራ የሚያጸኑብንንም እሱ የዋርዳቸዋል ርዕስ በሰው ቤት የሚገቡና በሃጥያት ያሉትን ሴቶች የሚማርኩ(ጢሞቲዮስ 2፡3 ቁ 1 እስከ 17 Let's tale you truth statements that you are spiking a lot of hate has not cost. You have disgusted the truth and like to appear with me on media KZfaqand. For these rezones I provided my justification on what you are doing as you are illiterate for Bible. አዎ በመጨረሻው/በኌላውኛው ዘመን ክፉ እነደሚመጣ ይላል ሓዋርያው ጳውሎስ ለ2ኛ ጊዜ ለጢሞትዮስ በጻፈው ምራፍ 3 - ሰዎች ራሳቸውን፡ ገንዘብን ይወዳሉ፤ቀጣፊዎች፡ ትምክሕተኞች፡ ትዕቢተኞች፡ ተሳደቢዎች፡ የማይታዘዙ፡ ከጽድቅም የወጡ....... እነዚህ በሰው ቤት የሚገቡና በሃጥያት ያሉትን ሴቶች የሚማርኩ ....ሙሉውን የንብቡ፡፡ እሁድ ቀን 3-6 ሰአት ተበልቶ ተጨፈረና፤ ዝሙት በሚያነሳሳ በዘፈን መሳሪያ ታጊቦ ጸጉረን ነስንሶ ለጭፈራ የመች ዘነድ፤ ወንድን ለማማል የምትጠቀሚበት ቀላልነት “ እግዚአብሄር ን አዋቂ ዋሰጡ ነፈስ ሰራቂ፡፤ ዛሬም ፕሮቴሰታአንት ማለት ክርስቶስን እና እውነተኛውን መንገድ የሚቃወሙ የዘመኑ 666 አውረው የፈለፈላቸው የጋለሞታ ጥርቅም ፤ ሴሰኞች ነቸው፡፤ በሚጨፍሩበት የዘፈን መሳሪያ በመጠቀም አእምሮ አጥተው ሰነበት እሁድን እየተበቁ በአዳራሽ ውስጥ በመጮህ ከተማን የሚየውክ የአውሬው ደቢሎስ መጋለቢያ ነሽ፡ነህ፤
@bethimerdekios400
@bethimerdekios400 3 жыл бұрын
@@abebeferede4650 what do u mean??? What is you idea?
@mekdeschanyalew5008
@mekdeschanyalew5008 4 жыл бұрын
God bless you!
@selamgirma3778
@selamgirma3778 2 жыл бұрын
ሶፊዬ በጣም ነዉ የምወድሽ ተባረኪ
@user-rm9bh6mw7b
@user-rm9bh6mw7b 10 ай бұрын
Realy God bless you
@salamulgetam4932
@salamulgetam4932 4 жыл бұрын
Sofi tebareki
@user-ru8mm5ff7d
@user-ru8mm5ff7d 3 жыл бұрын
Sofiya zemenshi yebarek
@user-yu4fb4jz9l
@user-yu4fb4jz9l Ай бұрын
ameni ameni
@emebetdembelash8720
@emebetdembelash8720 2 жыл бұрын
Tebareki
@arfasedaye362
@arfasedaye362 2 жыл бұрын
God bless you.
@sherooksherook8284
@sherooksherook8284 2 жыл бұрын
ተባሪክ ዬኔ ውድ እግዚአብሔር ዘመንሺን ይባርከው
@biniamnegussie6949
@biniamnegussie6949 4 жыл бұрын
Tebarki Yna Enate Anhi Beruke Neshi
@mekdesbekele4757
@mekdesbekele4757 2 жыл бұрын
"ኦ እኔ ማነኝ " አንደኛ
@josephfekede8234
@josephfekede8234 2 жыл бұрын
May our almighty God bless u forever...
@robenustakele3453
@robenustakele3453 Жыл бұрын
እኖድሻለን
@sabya1182
@sabya1182 3 жыл бұрын
አሜን
@jerryroza1811
@jerryroza1811 3 жыл бұрын
tebareki
@dawitdafs
@dawitdafs Жыл бұрын
Blessings
@mimitonba1937
@mimitonba1937 4 жыл бұрын
ሶፊጌታይባረክሽበቡዙየኔውድድድድ
@atkiltguangul8632
@atkiltguangul8632 3 жыл бұрын
This is my old Sophia !God bless you!
@tekanegash313
@tekanegash313 Жыл бұрын
ተባረኪ ለዘላለም
@user-jv8qg6lr1g
@user-jv8qg6lr1g Ай бұрын
10 sofe
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 10 ай бұрын
እነዚህ ኦሪጂናል ቪሲዲዎች እናንተ / ሌላ ሰው ጋር አሉ ? 1. ዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) 1998 ዓ.ም / 2006 ቪሲዲ - የኔ ጌታ ወድሃለሁ | DAGI 2006 VCD 2. ደረጀ ሙላቱ ላይቭ ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 3. በረከት መርዕድ ቁ.1 ቪሲዲ (በርሆቦት አርት ሚኒስትሪ የተዘጋጀ) - የሀገሬ ሰው 4. ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ቁጥር 2 ቪሲዲ - እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር 2000 ዓ.ም / 2008
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 4 жыл бұрын
የኔ ማር እሰይ
@zeinaaljamal1659
@zeinaaljamal1659 5 жыл бұрын
ጌታ እየሱሰ ዘመንሸ ይባርከው አሚን🌷
@makdimakdi6635
@makdimakdi6635 3 жыл бұрын
tabarak
@Ss-st7ym
@Ss-st7ym 3 жыл бұрын
ተባርኪ የኔ ጠፋጪ
@ayinalemgizawu8222
@ayinalemgizawu8222 2 жыл бұрын
ኦ እኔ ማነኝ
@adisutesfaye5529
@adisutesfaye5529 2 жыл бұрын
21:13
@robelmedhin195
@robelmedhin195 2 жыл бұрын
Eyesus geta new
@tgytad9950
@tgytad9950 4 жыл бұрын
ለካ አለ ዳኛ እውነተኛ
@truth30
@truth30 2 жыл бұрын
Lemindnew indayword yetederegew lekek ariguln.
@henokseifu4096
@henokseifu4096 3 жыл бұрын
በዝማሬዉሕይቴ ቢነካም በትዳርሕወትሽግን....ከባድነዉለመናገር
@tigigago4876
@tigigago4876 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🍇🍇🥰🥰🥰💔💔💔💯💯💯🤲🤲🤲😭😭🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼😭🤲🤲💯💯💔💔🥰🥰🍇👍👍👍💪💪✋✋🖐🖐👌👌🖖💫🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@sadisdi3340
@sadisdi3340 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@adesuabera5200
@adesuabera5200 2 жыл бұрын
ታበራክ
@tube-jj1yg
@tube-jj1yg 4 жыл бұрын
ኑ እንዛመድ
@tseganeshtesfahun3033
@tseganeshtesfahun3033 2 жыл бұрын
Accordingto the
@mpiyomasilvasiilva4782
@mpiyomasilvasiilva4782 3 жыл бұрын
🙋‍♀️🙇‍♂️😍😍😍😍💝💒
@KushQueen9
@KushQueen9 4 жыл бұрын
Beautiful album!! musical genius. Love your music.❤
@tgytad9950
@tgytad9950 4 жыл бұрын
ለካ አለ ዳኛ
@elsabetololo6271
@elsabetololo6271 5 жыл бұрын
አሜን 😂😂😂😂🙈
@lundkhwar9084
@lundkhwar9084 4 жыл бұрын
መዝሙር መሆኑን ነው እዉነት ይሄ ምርጥ ዘፈን ነው
@semegnabebe1586
@semegnabebe1586 3 жыл бұрын
She should sing regular songs not church songs because she has unimaginable voices. ❤️
@yohannestekle7486
@yohannestekle7486 3 жыл бұрын
Bruh
@keke8687
@keke8687 3 жыл бұрын
እሕቴ ወድሻለሑ ግን ባክሽ ዘፈን የምታወጭበትን ገንዘብ እንደ ወንድምሽ ሚስት ለተፈናቀሉ ወገኖችሽ ስጭ አገር ማለሕ ሰዉ ነዉ አንችም መዝሙርሽን ዘምሪ የሚያሞግሱሽ ሑሉ ጌታ የላቸዉም ከስንት አንድ ነዉ በጌታ ያሉ
@Dereje-ms7yk
@Dereje-ms7yk 10 ай бұрын
መንፈሳዊ ባህር ውሰጥ የሚያሰጥም
@ethiopiafirst6249
@ethiopiafirst6249 3 жыл бұрын
መዝሙሩን ወድጄዋለው ግን ማንም ከኔ ጋር እንዲደድብ አልፈልግም
@abebeferede4650
@abebeferede4650 3 жыл бұрын
እስቲ በስመ እግዚ አብ ሄር ብዬ ልጀምር ምስጋና ለአብ ና ለወለድ ለምንፈስ ቅዱሰ ደግሜም ለማስግነው ብዬ ሃሌ ሉ ያ አቤቱ አድነኝ ከካሃዲያን ገቢያ ከፕሮቴስታነተ ተተቃዊመች ጎራ ከፓሰትር ማታል ተራ በእግዚ አብ ሄር ንገብር ኃይል ወውእቱ ያኀሥሮሙ ለእለ ይሳቅየኒ በእግዚአብሄር ኃይል እናደረጋለን ፤ መከራ የሚያጸኑብንንም እሱ የዋርዳቸዋል ርዕስ በሰው ቤት የሚገቡና በሃጥያት ያሉትን ሴቶች የሚማርኩ(ጢሞቲዮስ 2፡3 ቁ 1 እስከ 17 Let's tale you truth statements that you are spiking a lot of hate has not cost. You have disgusted the truth and like to appear with me on media KZfaqand. For these rezones I provided my justification on what you are doing as you are illiterate for Bible. አዎ በመጨረሻው/በኌላውኛው ዘመን ክፉ እነደሚመጣ ይላል ሓዋርያው ጳውሎስ ለ2ኛ ጊዜ ለጢሞትዮስ በጻፈው ምራፍ 3 - ሰዎች ራሳቸውን፡ ገንዘብን ይወዳሉ፤ቀጣፊዎች፡ ትምክሕተኞች፡ ትዕቢተኞች፡ ተሳደቢዎች፡ የማይታዘዙ፡ ከጽድቅም የወጡ....... እነዚህ በሰው ቤት የሚገቡና በሃጥያት ያሉትን ሴቶች የሚማርኩ ....ሙሉውን የንብቡ፡፡ እሁድ ቀን 3-6 ሰአት ተበልቶ ተጨፈረና፤ ዝሙት በሚያነሳሳ በዘፈን መሳሪያ ታጊቦ ጸጉረን ነስንሶ ለጭፈራ የመች ዘነድ፤ ወንድን ለማማል የምትጠቀሚበት ቀላልነት “ እግዚአብሄር ን አዋቂ ዋሰጡ ነፈስ ሰራቂ፡፤ ዛሬም ፕሮቴሰታአንት ማለት ክርስቶስን እና እውነተኛውን መንገድ የሚቃወሙ የዘመኑ 666 አውረው የፈለፈላቸው የጋለሞታ ጥርቅም ፤ ሴሰኞች ነቸው፡፤ በሚጨፍሩበት የዘፈን መሳሪያ በመጠቀም አእምሮ አጥተው ሰነበት እሁድን እየተበቁ በአዳራሽ ውስጥ በመጮህ ከተማን የሚየውክ የአውሬው ደቢሎስ መጋለቢያ ነሽ፡ነህ፤
@girmawoldesenbet169
@girmawoldesenbet169 4 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ዝማሬ... kzfaq.info/get/bejne/j5uHZJN_19LOZYU.html
@gremachewkebede4753
@gremachewkebede4753 11 ай бұрын
አንቺ ዝሙተኛ ከጠቅላዩ ጋር ስንቴ ማገጥሽ ??? በባልሽ ላይ ስለማገጥሽ ንስሀ ግቢ ምናልባት ፈጣሪ ይቅር ካለሽ
@Ambesaw1212
@Ambesaw1212 4 жыл бұрын
የፈታሽውን የልጆጅሽን ባል ልጆጅሽ ስትዬ ታረቄ እግዛብሄርን የምትፈሪ ከሆነ።
@biniamnegussie6949
@biniamnegussie6949 4 жыл бұрын
Mene Agbh Mgemery Batahune Eyou Yhana Eko Enanet ytlyayhute ytetalahute Sente Sew Ale Menew Esuan Lmemekre Fetnahu
@tgytad9950
@tgytad9950 4 жыл бұрын
ምን አገባህ/ሽ/የራስህን (የራስሽን)ግንድ ተመልከት /ች/
ልብን የሞማርኩ የፀሎት መዝሙሮች morningworshipsongs@haripianotube
54:17
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Sofiya Shebabaw Ethiopian yaye ሶፊያ ሽባባው ኢትዮጵያን ያየ
4:46
zemarit tagesech amacho
54:34
Chake piano Official
Рет қаралды 32 М.
ene manegn by Sofia shibabaw
6:46
chaltuG
Рет қаралды 1,3 МЛН
AZEB HAILU VOL. 2
1:13:57
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 667 М.
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 780 М.
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 92 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,7 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 543 М.