ሶብር (ሙሉ ፊልም) Sober /Full Movie/

  Рет қаралды 1,437,577

Hira and Hiba Tube

Hira and Hiba Tube

2 жыл бұрын

በእውነትኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ እጅግ በጣም አሳዛኝና አስተማሪ ፊልም /based on true story film/

Пікірлер: 1 000
@tersitbogale4134
@tersitbogale4134 2 жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ይህን ፊልም ተጀምሮ እስኪጨረስ ድረስ ሳለቅስ ነበር ግን እንደኡሱማን አይነት ብዙ ሀቀኛ ሰዋች ብዙ አሉ ግን ኡሱማን በጣም ጥቃት ናቸው ለሁሉም በሀቅ የሚሰሩ በምድር ባሆኑም በጀነት ይኖራሉ ግን አንተ ለኔ ፅናት ሆነህኛል አባ በርቱ እውነት እውነት እላችሃለው እውነት ያሸንፍል በጣም ተባሪኪበታለሁ ❤️❤️❤️
@abumedjohar4703
@abumedjohar4703 2 жыл бұрын
Enga habashoch be imnet binileyayim libachin and new iko
@sumaya5680
@sumaya5680 2 жыл бұрын
አላህ ሂዳያውን ይወፍቅች አላህ ከኛ ያድርግሽ ውዴ
@tamemjamal7955
@tamemjamal7955 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ኣላህ ህዳያውን ይስጥሽ እንሻኣላህ።
@user-td1yk1jv7y
@user-td1yk1jv7y 2 жыл бұрын
@@sumaya5680 ወደ ሶል ለማግባት ኘው
@user-tp5hx3mu7q
@user-tp5hx3mu7q 2 жыл бұрын
አሰለመለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ
@millionwolde1
@millionwolde1 2 жыл бұрын
ሰላም እኔ ሙስሊም አይደለውም ግን በጣም ተምሬያለሁ ጥሩ የሕይወት ትምህርት ነው የሚያስፈልገው እንዲህ አይነት ነው እውነት ፈጣሪን በደንብ እዳውቅ አድርጎኛል በርቱሊኝ
@liwqliwq5663
@liwqliwq5663 Жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሺ
@madenam830
@madenam830 6 ай бұрын
አሏህ ይወፍቅሽ ቀጥተኛውመገዲይምራሽ
@user-ob1ev1eq9b
@user-ob1ev1eq9b 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@IkramH-xu3do
@IkramH-xu3do 2 ай бұрын
አላህ ሂድያውን ይስጥሽ ውዴ ልክእንደኔ ተመኘሁልሽ
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 8 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ወድጀዋለሁ ደግሞም አስተማሪ ነው በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mazitube6165
@mazitube6165 2 жыл бұрын
በስመ አብ እንዴት አስተማሪ ፊልም ነው ሁሉም ለፈጣሪና ለእምነቱ ታማኝ መሆን።
@bosswellotube
@bosswellotube 2 жыл бұрын
መአዚ በጣምምም ወላሂ
@juharhasen771
@juharhasen771 11 ай бұрын
ኡፍፍፍ ወላሂ እስልምናዬን ሞቼ ነው የምወደው አልሀምዲሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ 🎉🎉🎉
@user-xo1vb3jw7p
@user-xo1vb3jw7p 8 ай бұрын
እስላምበመሆን አደለም ዋናዉ ወንድም የትውህድ ጀግናመሆን ነው ፍህምት
@madenam830
@madenam830 6 ай бұрын
አልሀምዲሊላህወላሂ 😢😢እስልምናዮ
@HeiruSherifo
@HeiruSherifo 2 ай бұрын
​@@user-xo1vb3jw7pውስማን 35:37
@uaed-ju5or
@uaed-ju5or Ай бұрын
አልሃ ሃምዱልላህ
@Samera-ud2sb
@Samera-ud2sb 11 күн бұрын
​@❤user-xo1vb3jw7p
@freedomermi5190
@freedomermi5190 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ኣስተማሪ ነው!!የስው ሀቀ መውስደ በሀስት ስው ላይ መመስከር እንደስራችን ፈጣሪ ይከፍለናል ኣስተማሪ ነው እናምስግናለን🙏🙏🙏
@user-endale
@user-endale 3 ай бұрын
Masha Allahi Return to Allahi❤❤❤
@NoorAhmad-kq5sg
@NoorAhmad-kq5sg 11 ай бұрын
አሰላሙአሌኩም ወላሂ በጣም ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር ኡስማን የሚሰራቸው ፊልሞች ሁሉ በሶብ የተሞሉ ናቸው የውነት አድናቂህ ነኝ ወድሜ ኡስማን ሁላችንም አላህ ምንገዛ ያድርገን በርቱ ሽኩረን
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg 14 күн бұрын
ሣህ
@user-of2yt4ig2p
@user-of2yt4ig2p 9 ай бұрын
አልሀምምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ሶብር ሀቀኝነት መልካምነት ተምሬአለሁ አልሀምዱሊላ ክፉም ለሰዉ አላስብ ኑራችንን በኢባዳ ሞታችንን በሸሀዳ ያረብ
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 7 ай бұрын
አሚንንንን በጣም ሙሥሊም እኮ💋💋💋💋👍👍👍 አልሀምዱሊላህ
@rsgshfsgtth3269
@rsgshfsgtth3269 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ የሆነ ድራማ አላህ የያዘ ወድቆ አይወድቅም በሀቅ በሰብር አላህ በመፍራት ብዙ ነገሮች ያስተምራል መሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ❤
@munamohammad6044
@munamohammad6044 2 жыл бұрын
ሸህ ሙሃመድ አወል😭አላህ ይጀነት ይበለዎት የሁላችንም አባት😭 አሪፍ ፊልም ነው አላህ ጀዛ ይክፈላቹ❤ ሰሉ አላ ሀቢቢ ሙሃመድﷺ❤
@bbeihrdnea4382
@bbeihrdnea4382 Жыл бұрын
ሶ ዐ ዋ
@rabeyamohamed4299
@rabeyamohamed4299 Жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم فداك ابي وامي يا رسول الله
@mamesa-Tube-363
@mamesa-Tube-363 Жыл бұрын
አሚንን
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 11 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው በርቱ
@Umeri-pv3xz
@Umeri-pv3xz Ай бұрын
Almotume
@user-xf3db2tu1k
@user-xf3db2tu1k 2 жыл бұрын
አባታችን ሙሀመድ አወል ሳላህ ይርሀምክ አላህ ቀብርህን ኑር ያድርግልህ ሚስጥረ ሂጃብ ምክር እመስገጃሽ ላይ ታገሽ እሚለው ነሽዳህ በጣም ልቤን ይማርከኛል አይ ዱኒያ። መጀመሪያዋ ለቅሶ መሀከለኛዋ ድካም መጨረሻዋ ጥፋት
@hayatwolloywa6720
@hayatwolloywa6720 2 жыл бұрын
አላህ ሶብርን እስከመጨረሻው ይወፈቀን ያርብ👏
@OsmanAyalewe
@OsmanAyalewe 3 ай бұрын
ሉብ አፍ በይኝ ሰለምቀና ነው። አልደግመውም
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ስም በጣም ደስስስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው ክፍል 2 በተስፋ እንጠብቃለን !!!
@yasminhussein6902
@yasminhussein6902 4 ай бұрын
😊😊
@user-tx3ot1nf6f
@user-tx3ot1nf6f 2 жыл бұрын
አላህን, ያመነች, ልብ 💖ወድቃ, አትወድቅም ☝️🤲😭
@OsmanAyalewe
@OsmanAyalewe 3 ай бұрын
አትወድቂም የምክሰሽ ጊዜ ደረሷልአንቺን ጀነቴ አሰደስትሻለሁ ።።በኢማን ተውቤ አታስቀኚኝ
@amanoneloves2506
@amanoneloves2506 2 жыл бұрын
Am Eritrean Cristian it’s powerful message from beginning to end well done guys
@TUbe-jl9fk
@TUbe-jl9fk 2 жыл бұрын
አሰታዉፍረላ ወዶችዬ ከደዝህ ከይነት ሚስት አላህ ይጠብቃችሁ
@user-en7lp1pg1r
@user-en7lp1pg1r 9 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ያ ጀመአ ከፊልሙ የበለጠ ነሽዳዉ አስለቀሰኝ ኡስታስዝ መሀመድ አላህ ይራህማቸዉ😭😭😭
@bekeleteddy5154
@bekeleteddy5154 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ጠቃሚ ትምህርት ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በሁሉም እምነት ውስጥ የለ ችግር ነው መታገስ ዋጋ ያስገኛል ተማሪን የምሉትን ብፈተሹ ከመቶ 50% ለገንዘብ ብለን ሃይማኖታችንን ማንነትታችንን የሸጥን ሰዎች ነን የሁላችንም ፈጠር ቅዱስ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን
@samiraam7251
@samiraam7251 2 жыл бұрын
Husuman haqengaw💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭☝️
@roudahahmed5080
@roudahahmed5080 Жыл бұрын
😢4🎉🎉the 😢to the first 😂
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
ሳህ
@osmansoule2630
@osmansoule2630 Жыл бұрын
በጠም ነው ልብ ምነከው
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ ያረብ እንደ ሦብር ያለ ጣፋጭ ነገር የለም ተዋናዮቹ በጣም የተዋጣላችሁ ምርጦች ናችሁ አሏህ ይጨምርላችሁ በጣም አሥተማሪ ታሪክ ነዉ።
@nanieethioboye217
@nanieethioboye217 2 жыл бұрын
እኔ ውይም እኛ እሄን ድረማ ክፊል ሁሌት እንፈልገሌን እባካቹ ፣ እሱዋም ልጅ ትውለድ ማስጂዱም ህሳረ ከልጆቹ ገር እየታጫውቱ ስደሳቱ ማየት እንፈልገሌን በዝማልኩ ፊልሙ ይቃጥል፣፣ የእውነት እየመሳላኝ ነው የእውነት ባልና ምስት በዎነቹ፣ አነም እስልምነ በቃምስ ሳይሆን የምትመካው በልብ ነው
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m 10 ай бұрын
ከዚህ ፊልም የተማርኩትነገር ቢኖር ሰብርና ሀቀኛነት
@reditemamuye306
@reditemamuye306 Жыл бұрын
ተጀምሮ እስኪያልቅ በጉጉት ነው ያየሁት በጣም አስተማሪና ቁም ነገር የያዘ ትግስት ምን ያህል ዋጋ እንዳለው ታማኝነት ከምንም በላይ መልሶ እንደሚከፍለን ተምሬበታለሁ
@hannahanna9082
@hannahanna9082 11 ай бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ፊልሙን ሳየውግን እያነባሁነበር (እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ) በትክክል እግዚአብሔር አምላክ አዕምሯችን ከመጥፎ ነገር የፀዳ አድርግልን እንደምህረትህ በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው ክፍል 2 እሚቀጥል ከሆነ በጉጉት እጠብቃለሁ😂😂😂
@sarapaulos4724
@sarapaulos4724 2 жыл бұрын
አስተማሪ ፍልም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-hy7yu8sm2f
@user-hy7yu8sm2f 11 ай бұрын
እደሶብር እኮ የሚሆንየለም አልሀምዱሊላህ ብዙ አይቻለሁ ሶብር በማድረጌ🙏🙏🙏
@ZumuraZumura-yx6kt
@ZumuraZumura-yx6kt 9 ай бұрын
ለመጀመሬ ጌዝ ከምንም በላዪ አስለቀሰኚ❤ ልብ የልብ ዪበል ከዝክ የበለጢ ትምሪት አዪኖሪም❤❤
@jesitube9987
@jesitube9987 2 жыл бұрын
ነቢዩ(ﷺ) ከቆዳ ከለሬ ከሀገሬ ከዘሬ ከአባቴ ከእናቴ ከነፍሴ በላይ ናቸው #አዲስ የቁርአን ፕሮግራም ተጀምሮዋል #ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@ReemTube
@ReemTube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@user-ky6nb1pt9t
@user-ky6nb1pt9t Жыл бұрын
ሱለላህ አለሂ ወሰለም
@erahmatabye7014
@erahmatabye7014 10 ай бұрын
ሡለላሁአለይሂ ወሠለም
@nuruabichu7910
@nuruabichu7910 Жыл бұрын
አይ ኡስማን አለህ ረዥም እድሜነ ጤነ ይስጥህ ወለይ እምበዬን ማቆጠጣር ተሰነኝ በጠም አስተማርነ ድኑንም ያምያጠነክር ፍልም ነው ቀጥልበት።💝💝💝
@gadesasani7077
@gadesasani7077 2 жыл бұрын
This Islamic film encourages me to trust Allah.jazaakallahu kheyr
@user-df8dc3tp4u
@user-df8dc3tp4u 2 жыл бұрын
የአላሕ የትም ሐቆ ሐቅ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-gy5ik1ps7q
@user-gy5ik1ps7q 9 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው
@zzaa8354
@zzaa8354 2 жыл бұрын
በጣምአስተማሪፊልምነዉ እዉነትም እደረዕሱ ሶብርነዉ ቀጣዩንላኩልን እህትሶፊ አባታችን ሙሀሙድ አወልን አላህ በጀነተልፈርዶስያኑረዉ
@toybamuhammed9064
@toybamuhammed9064 2 жыл бұрын
አሚን
@AbdulAziz-vr8mi
@AbdulAziz-vr8mi 2 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩ ኡስማን ትችላለህ ኡለችሁም በርቱ እውነት ለኛ ለሙስሊሞች ትልቅ መልእክት አለው 1 ለእምነታችን 2 እውነትን መከተል 3 ሶብር መድረግ 4 ማነኛውንም እምነት መክበር 5 የሰው ሀቅን መጣበቅ 6 ወዘተ .....😭👍💔🕌☝️🙏
@rabeyamohamed4299
@rabeyamohamed4299 Жыл бұрын
ወአልይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ
@SadSad-jm5ul
@SadSad-jm5ul 2 ай бұрын
አላህ ሁላችንም እዉነተኛ ሰወች ያድርገን ያረብ
@user-wf3jt7xi6h
@user-wf3jt7xi6h Жыл бұрын
እስልምናየን አክዬ ጨምሬ እደወድ ያደረገኝ አስተማሪ ነው በርቱ ሱብሀን አላህ😢❤
@wondimubenti
@wondimubenti 11 ай бұрын
ሱባህን አላህ በጉጉት ነዉ የጫራስኩት በጣም አስተማሪ ድራማ ነዉ
@user-oz5jc6gr6w
@user-oz5jc6gr6w 2 жыл бұрын
ሙነሽድሙሀመድአወልሰላህ አላህይዘንልህ አላህመቀመጫህንጀነተልፊርድወስያርገው ያረብ
@abvaye_4485
@abvaye_4485 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@sarakassa6725
@sarakassa6725 2 жыл бұрын
አስተማሪ ነው የሰው ልጅ ከሶበረ በአላህ እገዛ የፈለገውን ያገኛል
@selambogale6833
@selambogale6833 Жыл бұрын
አላህ ከይር ያሳውቀን ሶብሩን ያድለን ኡስማን ማሻአላህ ነባትም ልዬ ልጀ ናት ❤ አባቶ በሂወት ኑረው ደስታቸውን ቢካፈሉ ምኞቴ ነበር አላለምው
@erahmatabye7014
@erahmatabye7014 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ ዴ እህት ??
@user-nw1pq3zx2w
@user-nw1pq3zx2w 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ለሰው ልጅ ሁሉ ሶብር ያስፈልገዋል
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z 2 жыл бұрын
ብዙመጥፎሰው እዳለ ብዙ ጡሩ ሰውም አለ ማሻአላህ እሥማን አላህ ይጨምርልህ
@user-wu3bw1hc5y
@user-wu3bw1hc5y 9 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ መጨረሻችንን ባተ ካቲማ አረገን ያረብ
@zaharamuhamed1894
@zaharamuhamed1894 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታርኪነው 👌ልብ ያለውልብ ይበል መታገስግን ዋጋ አለው!💝
@geedas8395
@geedas8395 Жыл бұрын
😍😍
@rahmakalid2972
@rahmakalid2972 10 ай бұрын
Mashallah. This movie is the Best I have ever seen. I learn the Importance of forgiveness and sabr. Alhamdulilah for our deenalislam Allah is always with us.
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ 👍👍
@tesfayetefere2191
@tesfayetefere2191 Жыл бұрын
The most beautiful story and a huge lesson to many. May God bless you all.
@user-nm9kw3ob3r
@user-nm9kw3ob3r 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሁ ወበረከቱሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳኡደ እሰርቤት ለሚገኙ እህት ወንድሞቸችን ያርብ አላህ ይደረሰላችወ በዘህ ሰአት ብርድ ነው ወላሁ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 жыл бұрын
Waleykumuselam werehmetulahi webetekathu Allah neja yebelelen
@Mariyaabdishukur
@Mariyaabdishukur 2 жыл бұрын
Amiin Allah yedereselachew 😥😥😥😥😥
@user-gv2mn9ey5u
@user-gv2mn9ey5u 2 жыл бұрын
#wow እኔ ግን ጴንጤ ነኝ የናቴ ተማኝናታቹሁ እንደት ደስ ይለል በፍልም ብሆና እኛ ነን እንጅ ፈጣርያችን እንደት ድንቅ ነው ተማስግን🙏
@LubabaAbdu-ec6vk
@LubabaAbdu-ec6vk 6 ай бұрын
ወላሂ በጣም በጣም ነው ያለቀሰሁት በጣም ነው የሚያስለቅሰው ኡስማን ከማንም ከምንም በላይ ታማኝ መሆኑን ተረዳሁት ወላሂ ሰው አለ ግን እደ ኡስማን ለሀቁ ታማኝ በምድር ላይ አላየሁም ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስማን😥😥😥❤❤❤❤❤
@-hikmatube5535
@-hikmatube5535 2 жыл бұрын
አላሕ ይርሀምሕ ወንድሜ ሙሀመድ አዎል ማሻ አላሕ አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን
@umizikiraatube4047
@umizikiraatube4047 2 жыл бұрын
Betesab huning wude
@user-hy7yu8sm2f
@user-hy7yu8sm2f 11 ай бұрын
❤❤❤አሁንማየቴነዉ ወላህ በጣም አሰተማሪነዉ ቀጣይ ክፍልሁለት👌👌❤❤
@samiraayalewsamira6053
@samiraayalewsamira6053 2 жыл бұрын
አስተማሪ ነበር በበለጠ ጀዛውን ይከፈላችሁ
@ReemTube
@ReemTube 2 жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ አረጊኝ
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
እውነት ያሽንፋል
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 2 жыл бұрын
በጣም ልዩ ነው አላህ ለሁላችንም ይስጠን ያረብ
@anjabesak
@anjabesak 8 ай бұрын
Even though I am able to see this heart touching film after a few years, I don't hesitate to give a comment ~ what a film that filled with a patient and forgiveness it was! It is all about what our beloved prophet Muhammad peace be upon him guided us to it. may the Almighty Allah make us among the peoples of such kind#
@thufeekthufeek9756
@thufeekthufeek9756 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ትልቅ ትምህርት እየወሰድነበት ነዉ በርቱ አላህ ያበርታቹ
@fatimax6508
@fatimax6508 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም አሰተማሪ ፊልም ነው ጀዛኩም አላህ ኧይር❤️
@yibeltalmolla2962
@yibeltalmolla2962 2 жыл бұрын
ኧረ በአግዚአብሄር እንደት አይነት አስተማሪ ፊልም ነው በእውነት ዑስማን ሰርተኸዋል ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ለአንተ ተመኝቸልሀለው ይመችህ ሁሉመ ኢት/ዊ እንደ አንተ ቢሆን ምን ነበር?
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 жыл бұрын
Waleykumuselam werehmetulahi weberekatu
@Welega_24
@Welega_24 2 жыл бұрын
ማድረግ ይቻላል ቀላል ነው ምክኒያቱም ማድረግ እንድንችል አድርጎ ፈጥሮናል
@muna5527
@muna5527 2 жыл бұрын
ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው ሶብር
@ayshaaysha1056
@ayshaaysha1056 2 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት
@user-fo2bf3tf5c
@user-fo2bf3tf5c 7 ай бұрын
አልሃምዱ ሊላህ ነአም ትልቁ ስጦታ ሶብር ነው አላህ ሶብር ስጠን ያረብ
@OsmanAyalewe
@OsmanAyalewe 3 ай бұрын
ለኔም ዱአአርጊልኝበአላህ ጀነቴአፍ በይኝ የኔፍቅርሰበር ሸብርየአላህ ሰብር ስጠኝ አሚን
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
ማሻላህ ያረብ እንዲት ደስ እንደሚል ሌላም ስሩልን መጠጥና ወራቆትወዳለበት ፊልም እንሄድም በአላህ ፍቃድ
@KemalAlemu-vi5tm
@KemalAlemu-vi5tm 4 ай бұрын
Gerami film new!! Masha allah
@tuhaali7335
@tuhaali7335 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም አርአያ ሊሆን የሚችል ዲናዊ ፊልም ነው ባረከላሁ ፊኩም
@adresmola5909
@adresmola5909 2 жыл бұрын
መሻአላህ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እውነት ይዘገያልጅ መጨረሻው ያምራል
@abdurohmanshemels9636
@abdurohmanshemels9636 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ
@gu3333
@gu3333 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ያሳሏም ኣሏህ ከሰብሮኞች ያድሪገን ያራብል ዓለምን
@Mame4328
@Mame4328 8 ай бұрын
እደዚህ አይነት ፊልሞች ቢለምዱ❤❤
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
As wr wb አሪፍ ድራማ ነው ለሰው ልጅሶብር ሚያክል ነገር የለም አላህ ከሶበሩት ያርገን ያረብ🙏
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 жыл бұрын
Waleykumuselam werehmetulahi weberekathu
@user-rl5ex2uh5p
@user-rl5ex2uh5p 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ እኮ ከሶብሩኞች ነው አልሃምዱሊላህ ደስስስ ይላል በርቱ
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 Жыл бұрын
ما شاء الله تبارك الله الله اكبر كان مميزة جزاكم الله خيرا جزاء أجمعين
@KchhxHcjj
@KchhxHcjj 8 ай бұрын
መጣም ደስ እሚን አስተማሪ ፊልም ነው❤❤❤❤❤❤
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 жыл бұрын
What amazing and educational movie. What goes around it comes around.
@user-Sadi
@user-Sadi 2 жыл бұрын
ሶብር በጣም አሰተማሪነው
@user-oi2om4te7u
@user-oi2om4te7u 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገኝ ጌታ
@hamzajemal5190
@hamzajemal5190 10 ай бұрын
mashaallaah islaamic film
@hajerworld9912
@hajerworld9912 11 ай бұрын
🎉አላህ ክውታጋሾችነው🎉🎉🎉ያርብእኛንም በደስታ አበስርን መጨርሻችንን አሳምርልን🎉
@user-or5mr9et9v
@user-or5mr9et9v 2 жыл бұрын
ወሊሂ ትልቅ ትምህርት አለው አላህ ትግስቱን ይለግሰን
@hayaha4929
@hayaha4929 2 жыл бұрын
ኡስማን በጣም የምወደው ውድሜነው ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@toybamuhammed9064
@toybamuhammed9064 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል ለኛም ሶብር ይስጠን ወንድም ሙሀመድ ንም አሏህ በጀነት ያኑረው
@malsmals449
@malsmals449 2 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ያምራል ፈጣሪ ለሁሉም ግዜ አለው
@oneummahtube7468
@oneummahtube7468 2 жыл бұрын
Thanks, Hussien Kedir for your amazing work. The Movie teaches a lot about 'Sabir'/ being patient and there is something we should learn about being patient, Allah is the only watcher and he is the only judge to us whether we did wrong or right. Time will answer, Be Patience!!!
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀቅ ሁሌም ያሽንፋል
@zaybaomar
@zaybaomar Жыл бұрын
Mp
@zaybaomar
@zaybaomar Жыл бұрын
@jemilamola9369
@jemilamola9369 2 жыл бұрын
አሥተማሪ ምርጥ ፊልም
@musaahmed7630
@musaahmed7630 2 жыл бұрын
የ ሙስሊም ፊልም ማየት በስንት ጣዕሙ በአላህ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
አዎ ወላሂ እኛ አጥተነው እነዛጋር የምንሄደው
@hdjdfjfh8183
@hdjdfjfh8183 2 жыл бұрын
ዉላሂ በጣም አስተማሬ ትምህርት ነዉ ጀዛኩም ካላህ ከይር
@samrawithailae8570
@samrawithailae8570 11 ай бұрын
ማሻ አሏህ ደስ የሚል ትምርት ያለዉ❤❤❤
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel 2 жыл бұрын
Well done guys Masha'Allah. I hope we all learn from this amazing piece of art that has been put together by fantastic and talented sisters and brothers in Islam. No one will reward you for this fabulous and hard work except the Almighty Allah. May Allah bestows and showers upon you all His endless mercy in this life and the hereafter. May Allah brings all the Muslim umma together and easy the tribulations and trials from the followers of our beloved Prophet Mohammed Peace and Blessing Upon Him.
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m 10 ай бұрын
የደሀልጂ ባይኖር ሀብታም እደት ይኖርነበር 😢
@bafkaduethio7269
@bafkaduethio7269 2 жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ጨርሼ አይቻለሁ የሰው ነገር ምንም አይጠቅምም ለካስ 🤔🤔🤔
@user-xq7qc8pr6y
@user-xq7qc8pr6y 2 жыл бұрын
ክክክ
@user-ce3oe3xu1w
@user-ce3oe3xu1w 2 жыл бұрын
🤣🤣😂🤔
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
ሙስሊም ክርስታን አይልም ወገኔ ማስተዋል ባለበትነገር መማሩ ጥሩነው እኛም የክርስታን ፍልምነውበብዛት የምናዬው ያውም ያፍቅር እኮን ስለ ትግስት ስለእምነት ያለን ምንያህል እዴሁእንርዳለን
@KEDIChannel
@KEDIChannel 11 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ. ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም አስተማሪ ድራማዎች ስለምታስተላልፍልን ከልብ እናመሰግናለን
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 11 ай бұрын
Waleykumuselam werehmetulahi weberekatu
@OsamaOsama-co6dd
@OsamaOsama-co6dd 11 ай бұрын
ዎላይ ላድናች እና ላስራችን ጠንከራ ሰዉ የርጋን የአላ የራብ ❤❤❤❤❤❤
@user-ds7xl7de5t
@user-ds7xl7de5t 2 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም እናመሰግናለን
@rabiawali1915
@rabiawali1915 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ሁስሚ እደት እዲለቀስኩ 😭😭 አላህን የያዛ ወረቆ አይወረቀም ጠሩ ስራ ለራስ ነዉ
@user-yd8pg2ls9t
@user-yd8pg2ls9t 2 жыл бұрын
ما شاء الله تبارك الرحمن
@HM-ry1op
@HM-ry1op 2 жыл бұрын
ንፋስን በወጥመድ በግጥም ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካስ በፊልምም ጎበዝ ነህ ኡስማን
@omarkhamis3096
@omarkhamis3096 Жыл бұрын
Masha Allah, may God bless you, the movie was very good I love ❤️ from Sudan 🇸🇩 ✅️🇪🇹🦅
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 Жыл бұрын
Thank you so much
@user-Ahmaa
@user-Ahmaa 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ እንዴት ደስ የሚል ልብን የሚያንጠለጥል ስራ ነው ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን
@user-mq4xr6pu3i
@user-mq4xr6pu3i 2 жыл бұрын
አላሂምዱላልሙሰላምለደረገኝጊታ💛❤💚💛❤💚💛❤💚
@MohamedMuzeiyn
@MohamedMuzeiyn 10 ай бұрын
ሁሴን ቢረሳኝም ሁመር ሰመተር ኢሊመንተሪ ከ3-4 በአንድ ዴክስ አብረን የተማርን የመሳለሚያ ልጅ ነኝ በጣም ጎበዝና ወደ ጋዜጠኝነት ዝንባሌው ኢሊመንተሪ የነበረ ዛሬ ተሰጥኦን አሏህ ሞልቶለት ለብዙዎች በድራማውም መፅሀፍቱም አሻራውን እያኖረ ና የሚቀጥል ወጣት የአኪራ ወንድማችን ነው በርታ ሁሌም በስራዎችህ ተጠቃሚና ለሌላው ከሚያጋሩ ነን ❤🙏
@halema5917
@halema5917 9 ай бұрын
ወላሂ ደስ ይላል ከችግር በኋላ ምቾትአለ ያረብ ትግስተኛ ሴት አድርገኝ ኢላሂ ኡስማን ያለበት ፊልም ስወደው ሁሉምደስ ይለኛል
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 11 ай бұрын
ማነው እደኔ ደጋግሞ የሚያየው ❤
@amirrgniki8300
@amirrgniki8300 2 жыл бұрын
Wallahii betam Astemari new masha Allah
@remedanaliyi7909
@remedanaliyi7909 Жыл бұрын
አዝናኝ ና አስተማሪ ፊልም!! በጣም እናመሰግናለን!!
@salamsalam-sc4ql
@salamsalam-sc4ql 2 жыл бұрын
بارك الله فيكم اشكركم فلام 👍👍والله حبيتو شكرن💯☑
@samirataibah3766
@samirataibah3766 2 жыл бұрын
Heart toching video subhan Allah
በእጅ የያዙት (ሙሉ ፊልም) bej Yeyzut full movies
1:31:52
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 724 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН
ነቢዩላህ ዒሳ (ዐ.ሰ) // ሙሉ ታሪክ
35:12
Elaf Tube
Рет қаралды 795 М.
Yesew Wereq  /Full movies /
1:12:08
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 324 М.
Ustaz Yasin Nuru አስታውሱኝ አስታውሳቹዋለው
2:12:25
IQRA MUSLIM NETWORK
Рет қаралды 373 М.
سورة البقرة كاملة لطرد الشياطين من منزلك وجلب البركه باذن الله surat albaqra
3:57:32
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН