No video

በእጅ የያዙት (ሙሉ ፊልም) bej Yeyzut full movies

  Рет қаралды 738,658

Hira and Hiba Tube

Hira and Hiba Tube

3 жыл бұрын

ስለትዳር ህይወት በሴቶችም በወንዶችም ያሉ ክፍተቶችና ስተቶችን የሚያሳይ አስተማሪ ድራማ ነዉ
the Story of Beij Yeyazu film is about Marriages life .

Пікірлер: 718
@dhhdjcsishfjshvej4429
@dhhdjcsishfjshvej4429 2 жыл бұрын
ግን የሴት ልብና የወንድ ልብ በጣም ይለያያል እሱ ጥሎዋት ሲሄድ እሷ ደግሞ ያደረጋትን ሁሉ እረስተዋለች ሱብሀነ አላህ
@lubabalubaba4298
@lubabalubaba4298 2 жыл бұрын
የሙስሊም ድራማ የሚመቸኝ መሳስስም ብልግና ነገር የለውም ማሻአላህ❤
@halehale1374
@halehale1374 Жыл бұрын
🥰🥰🥰❤️
@madinakadir2020
@madinakadir2020 Жыл бұрын
አዎሁቢ
@amineta7255
@amineta7255 Жыл бұрын
አውርድ@@halehale1374
@amineta7255
@amineta7255 Жыл бұрын
በጅየሚይዙትፊልምአዉርድ
@user-ls6bu8xk7d
@user-ls6bu8xk7d 9 ай бұрын
አወ ማርያምን ደስ ሲሉኝ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 жыл бұрын
ይህ አይነት ፊልም ሁሌም መሰራት አለበት ይህ ፊልም በጣም ትልቅ አሰተማሪ ፊልም በየቤቱ ሰንት ነገር አለ የሰውን ትዳር በየቤቱ ለን ብረት ተብሎ የሰው ቤት ተበላሸ እባካችሁ ግጭት ይኖራል ግን መቻቻል ትልቅ ነገር ነው እና እባካችሁ ሴትም ሆነ ወንድ እባካችሁ ተቻቻሉ ትዳር ቀላል አይደለም ልጆች መበተን ሌላም ሌላም ነገር ይፈጠራል ሰለዚህ ሁሉንም በመወያየት መፍታት ልብ በሉ ይህን ፊልም በደንብ ልብ ብላችሁ አዳምጡት አደራ አላህ በሁሉ ቤት ሰላም ይግባ ሁሉ ነገር በአላህ እጅ ነው ለነዚህ አርቲሰት ምሰጋና ያሰፈልጋል እዬ አላህ ይሰጣቸው
@qferegnon684
@qferegnon684 10 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉በጣም ቆንጆ ድራማ ቀጥለው ወላሂ ሙሰሊም ሰለ ሆንኪ ይኮራለሁ አልሐምዲላህ 🎉🎉🎉
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-os1ko7yf2w
@user-os1ko7yf2w 2 жыл бұрын
አይ ክርስቲያኖች ፍቅርኮ ናችሁ ሰው ስታከብሩ በጣም ነው የማደንቃችሁ እናመሰግናል
@HalidSeid-dn6bg
@HalidSeid-dn6bg 6 ай бұрын
❤❤ 46:52 ❤
@HalidSeid-dn6bg
@HalidSeid-dn6bg 6 ай бұрын
​Woswo😊😅
@taibahali7857
@taibahali7857 2 жыл бұрын
ሴቶችየ ለሁላችንም አላህሷሊህ ያደረገዉንባል ይስጠን አሚንበሉ ዉዶቼ🙏
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
አሜን
@user-wl5zk4xu2o
@user-wl5zk4xu2o 2 жыл бұрын
አሚንንንንያረብላአለሚንማሻአላህአስተማሪፊልምነዉበርቱአላህሣሊህአሥታዋይአላህንየሚፈራእጅግበጣምሣሊህባልይወፍቀንያኢላሂያረብሥጠንአደራህንበእዝነትህያላተማንአለንያረብእዘንልን
@amaamm-rd3pz
@amaamm-rd3pz Жыл бұрын
አሚንንንንንንንንን
@alemmami3781
@alemmami3781 10 ай бұрын
አሚን
@gudfif9519
@gudfif9519 10 ай бұрын
አሚንንን
@user-qg9db3di4m
@user-qg9db3di4m 2 жыл бұрын
ያአሏህ እደዚህ ያለ ሶብር አላህ ለሁላችነም ይወፍቀን
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው የምረም እዉነተኛ ህይወት አለ እዴዝሁ ብቻ እናመሰግናለን 🌹🌹🌹
@user-bh1tu8ye9x
@user-bh1tu8ye9x 5 ай бұрын
ያረቢ ሦብር ሥጠን ለሁላችንም
@user-nh9de1wq4f
@user-nh9de1wq4f 9 ай бұрын
ልብ ያለሁ ልብ ይበል ፡፡ በጣም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው፡፡ አቦ ይመቻቹ !!!!!!!!!!!!!!
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
መታገስ ዋጋ አለው ትል ነበር አያቴ ግን እኛ ሴቶች እኮ ድቅ ፍጦሮች ነን ሴቶ ይቅርታ ብላው ታፅናናዋለች ወዶች ግን አንደ ተስፋ ተቆረጡ ደነዞች ናቸው ወላሂ ምርጥ አስተማሪ ፍልም ነው በርቱ
@siedjemal7949
@siedjemal7949 3 жыл бұрын
ደነዞች ኧር አትደብድቢን 🙄🙄
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
@@siedjemal7949 ደምሪኝ
@mekakonjo
@mekakonjo 3 ай бұрын
በጣም አስገራሚ ፊልም ነዉ አላህ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤
@user-jc4hh7uj8p
@user-jc4hh7uj8p 2 жыл бұрын
ማሻላህ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ ሀባይብ
@lusaphovalashiya9221
@lusaphovalashiya9221 3 жыл бұрын
ሀዋ ስብርሺ እንዴት ደሲ ይላል አላ ስብር ሲጠን ለሁለቺንም
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 3 жыл бұрын
የትዳርን ችግር ያየ ብቻ ነው የምረዳዉ የትዳር ነገር ስሰማ ያመኛል ቁስሌ ይነሳብኛል
@user-qr9wy5mb8e
@user-qr9wy5mb8e 3 жыл бұрын
አብሽሪሀብብቲ
@Fthyae
@Fthyae 3 жыл бұрын
አብሽሪ ማሚ ሰብስክራይብ አርጊኝ ፈቲየ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@Fthyae Damerge Enem Edameralhu
@Fthyae
@Fthyae 3 жыл бұрын
@@Nahi_Entertainment አብሽር ሠብስክራይብ አረኩሽ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@Fthyae Tnxss yene Wede Naga Bazen sat Edamershalhu❤Subscribe Endayeqanseben beyii nw💕💕
@Aa-rb3lh
@Aa-rb3lh 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ወንዲ ልጂ እና ሶፊያ ትግስታቸው ማሻ አላህ ጀሚላ እን የመታሺ የመታሺ መሰለኚ አኡዙቢላህ ያረብ ሴቶችየ ተማሩበት ትግስት እሁሉም ነገር ላይ ያስፈልጋል ።ወፍራሙ ወንዲ አጋሎ ነበር ማረዲ ኡፉፉፉፉፉፉ እዉነት እየመሰለኚ እባየ መጣ
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
እነደማመር
@workneshdeguala2797
@workneshdeguala2797 2 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ አስተማሪነዉ ፊልሙ እግዚአቢሔርሆይ ትግስቱን ስጠኝ በስማም
@imanimqn9281
@imanimqn9281 Жыл бұрын
ማነው እደኔ በደስታ በፈገግታ የሚከታተላቸው
@user-hq1lj8jd7e
@user-hq1lj8jd7e 4 ай бұрын
እኔም በደስታ ነዉ የምከታተለዉ
@user-cq9ec9gv1m
@user-cq9ec9gv1m 3 ай бұрын
እኔ
@FetiyamohammedMohammedsiraj
@FetiyamohammedMohammedsiraj Ай бұрын
እኔ​@@user-cq9ec9gv1m
@user-oh8qz5zl7z
@user-oh8qz5zl7z 7 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ጎበዞች
@misghnakeshi2680
@misghnakeshi2680 Жыл бұрын
ዋው ናይ ብሓቂ ቅኑዕ ልቢ ሒዙ ምስፈጣሪኡ ዝተጸግዐ ሰብ ክንዲ ዝኮነ ንጥፍኣቱ ተኮላት ይፈሓስ ሓቂ ሓቂ ምኳኑ ስለዘይተርፎ ንሱ ኢዩ ዝስዕር።ክብረት ይሃበልና ደረስትን ተዋሳእትን ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም።ዳርጋ ጀሚረ ክሳብ ዝውደኣ ምስ ሃዋ በክየ ኣብ መወዳእታ ብዓስቢ እምነታን ፍረ ጽንዓታን ተሓጒሰ።
@gadesasani7077
@gadesasani7077 2 жыл бұрын
Masha Allah it’s time to migrate to watch Islamic film,so keep it up, we we are always with you to keep you forward. May Allah reward you.
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 жыл бұрын
Amin Bro
@maryemhamedtubez920
@maryemhamedtubez920 2 жыл бұрын
አያችሁ ወንዶች የበደላችሁ ጥግ ሤት ልጅ እንደዛ እየተረገጠች በሸረፏ እየተወቀሠች የከፈከፈለችው ዋጋ ሣይታይ ኖራ በደሉን በይቅርታ አለፈችው ወንዱሥ ቤቱን እየተጸጸተች እያለቀሰች ረገጧት ሄደ አያቹህ እራሣችሁን ምን ላይ እንደምትሠቅሉ አላህ አምክላክ ይቅር ይላላል እናንተ እነማን ናችሁ???
@ekramtube9427
@ekramtube9427 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ እደሶፊ አይነት ሶብር ሰጠኝ ሶብር የሁሉም ነገር መፈቻ ነው ሶብር ያደርገ ሰው መጨርሻው ያማር ነው በጣም ደሰ የሚል አሰተማሪ ፊልም ነው አላህ ይጨምርላቹህ ሰላማቹህ ይብዛ ♥♥♥♥♥
@user-vx2dw3en1i
@user-vx2dw3en1i 2 жыл бұрын
አሚን
@asiyar4099
@asiyar4099 2 жыл бұрын
Mashlla
@baheyaalderei5904
@baheyaalderei5904 3 жыл бұрын
አማንየ ሡብር ያለህ ልጂ ነህ አላህ ይጨምርልህ
@hawaadem1668
@hawaadem1668 3 жыл бұрын
ውነተ ልብ አጠልጣይ ባያልቅ በጣም ደስ ይል ነበር ጡሩ ትምህርትም አለው ጀዛኩም አላህ ኽይር
@hurelBoss
@hurelBoss 3 жыл бұрын
እንደማመርሁቢ
@alemyoutube1666
@alemyoutube1666 3 жыл бұрын
እህት እስከ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማማ
@sofiyamehemed1577
@sofiyamehemed1577 3 жыл бұрын
ቀጣዩን ለማየት እጠብቃለሁ በጣም ጥሩ ትምርትነዉ
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
እነዚመደ
@user-jc5xr6jq2r
@user-jc5xr6jq2r 3 жыл бұрын
እረቀጣይ
@user-jb7jp1sk1t
@user-jb7jp1sk1t 2 жыл бұрын
ሀዋየ ሶብር መራራ ቢሆንም ውጤቱ ግን ማርነው መጨረሻላይ እንደት እንደተደሰትኩኝ ይቅርታ ሲጠይቃት ታሪክዋ ግን በጣም ነበር ያስለቀሰኝ እስዋ በሸቀለችው ገንዘብ ሌላ ጋ ሲጃጃልበት አይ እንደት እንደተቃጠልኩ ባርቦችም ቤት ሸቃላ ከባልም ጋር ሸቃላ ቢየ እንደት እንደተሰማኝ አልሀምዱሊላህ ሰብር እንደዚነው ያርብ ከሰብረኞች ያደርገን እርግጥ አለም በፈተና የተምላች ናት
@user-tm5yo7rz8d
@user-tm5yo7rz8d 10 ай бұрын
Igziabher yeanten tight indisetegn imegnalo ante gn tebarek idme Tena selam fkr ysth ❤❤❤
@semira2583
@semira2583 Жыл бұрын
ማሻአላህ አስተማሪ ነው በርቱ ሴት ልጂ ብትበደልም ይቅር ባይ ናት
@roozkiros6065
@roozkiros6065 3 жыл бұрын
እውነትም መታገስ ዋጋ አለው ትዳር ከባድ ነው ለታገስው ደሞ በጣም ጥሩ ነው ባጠቃላይ ትደራ ቻይነት ያስፍልገዋል
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
እነደማመር
@sajabassam682
@sajabassam682 2 жыл бұрын
ሁ s ስ
@semharyohannes3192
@semharyohannes3192 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ጎብዞች የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል ይባላል ጥሩ ስራ በርትይ እላለሁ
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
እነዛመደ
@user-zs6gv9he2n
@user-zs6gv9he2n 10 ай бұрын
አይ በወንድ መፍረድ የለበችሁም ወንድ በሸሪአው ማግባት ይችላል ሴት ግን በኒካሀ ላይ ኒካህ አይፈቅድም አስተማሪ ነው ማሻአላህ ሁላችንንም ሶብር ይስጠን መገፋት ዋጋ አለው የኔ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል ዝምታ በጣም ያስረግጣል ግን መሶበር አላህ መልስ ይሰጣል
@user-lw1zs3tf6u
@user-lw1zs3tf6u 7 ай бұрын
ጀግና ምርጥ ምክርነዉ ከሲረዬ አንዱ የሰዎችን ምስጥር መጠበቅ አንዱ ሲረዬነዉ አለለም ጀግና እሱወ ምስጥሬ ከወጠብኝ ብለነዉ የፈረችዉ የልጅ እናት ሆና አለገበሁም ብለ ትወሸለችወይ ሪበነ ብስ
@jennas14
@jennas14 Жыл бұрын
Mashallha, betam asetmare feleim nw bertui,
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z 2 жыл бұрын
የኔ ሄወት ተመሳሳይ ነው አሥተማሪና አሳዛኝ ነው ሴትወች ተማሩበት
@hayate4909
@hayate4909 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አስተማሪ ፊልም ነው ግን የኢስላሚክ የስነልቦና አማካሪ ቁጥር ምታቁ ስጡኝ እስኪ
@zebiba2263
@zebiba2263 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣሞ አስተማሪ ነው በርቱ
@Azm622
@Azm622 2 ай бұрын
ዋዉ ሳይቀባቡ ያላቸዉ ዉበት❤
@abdusalamabubakar8741
@abdusalamabubakar8741 2 жыл бұрын
Mashaa Allah Islam film "Hedduu nama barsiisaa jabadhu " we need onther film inshaa Allah
@zamzamgemechu4425
@zamzamgemechu4425 2 жыл бұрын
Alhamdulillah Islam is beautiful by everything
@abdusalamabubakar8741
@abdusalamabubakar8741 2 жыл бұрын
@@zamzamgemechu4425 alhamdulilah Islam is the way of solutions inshaa Allah
@zamzamgemechu4425
@zamzamgemechu4425 2 жыл бұрын
@@abdusalamabubakar8741 Insha Allah
@zahramohammed1957
@zahramohammed1957 3 жыл бұрын
የህትዳር ከባድነው ልገባበትበር ብርድብርድ አለኚ መሸአላ በርቱ ወገኖቸ ምርጥ አስተማሪ ፊልምነው በተለይ ለወዶቺ መቸም ደነዝናቹሁ ካዳዶቺ በስተቀር
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀአይዞሽ አትፍሪ ሁሉም ሊለሆነው አይችሉም
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
እነዛመደእሸ
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
@@user-jh8zt1gl9z እነዛመደእሸ
@yetuj633ru3
@yetuj633ru3 3 жыл бұрын
ክክክክበጣም ትሜህርት ለወዶች
@hiqatarhiqatar4385
@hiqatarhiqatar4385 2 жыл бұрын
ጊቢ ግደለም ጥሩ ከሆንሽ ጥሩ ታገኛለሽ
@user-lk8ws3ln8h
@user-lk8ws3ln8h 3 жыл бұрын
የአድኛዋ ድምፅ የነዙለይካን ፊልም የምታቀናብር መሆን አለባት
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 3 жыл бұрын
እኔም እያልኩነበረ ወላሂ
@alain3027
@alain3027 3 жыл бұрын
ውነት ነው ወላሂሂሂ
@horyathehoor9402
@horyathehoor9402 3 жыл бұрын
አወ ዙለይካ ሁነ ዩሰራችው ነት
@user-ie2bh3kx4h
@user-ie2bh3kx4h 3 жыл бұрын
ዴምሩኝ ማሮቼ አድስነኝ
@faizaabdutube6648
@faizaabdutube6648 3 жыл бұрын
እሷ ናት የምተረጉመው
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::@/yeti
@newuae2971
@newuae2971 3 жыл бұрын
አማን ይቅርታንዋን መቀበል ነበረበት
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
እነዛመደእሸ
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
እነዛመደእሸ
@kubra-mv5nm
@kubra-mv5nm 9 ай бұрын
ያረቢ ሶብር ስጠን ለሁሉም ነገር
@Ayshuti7056
@Ayshuti7056 2 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ማሻላህ
@Fatumabiteslam
@Fatumabiteslam 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ በተለይ ለስመሣይ ሠወች አሰተማሪ ነዉ👍
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 8 ай бұрын
ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም ሡለሏሁ አለይሂ ወረለም ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም መሻአላህህህህህህህህህ
@user-pn8yn7gu9n
@user-pn8yn7gu9n 2 жыл бұрын
ያአላህ ከሚጨቃጨቅ ባል አተ ጠብቀን ያረብ
@user-vw4gx2qt5z
@user-vw4gx2qt5z 4 ай бұрын
አምን
@user-vw4gx2qt5z
@user-vw4gx2qt5z 4 ай бұрын
አሚን
@allapp9402
@allapp9402 3 жыл бұрын
አጃኢብ ነው እህት ዎድሞቻችን ልብ ብሎ ለተመለከተው አሥተማሪነው በዚህ ሠአት ከሤቱም ከዎዱም የትመታታ ኑሮ አለ በትክክል መታገሥ ዋጋ አለው ትክክል
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@ematube9407
@ematube9407 2 жыл бұрын
በጣም
@altoupa1174
@altoupa1174 3 жыл бұрын
ግን ሴት ይቅር ባይ ነች ወንድ ግን ተቆረጠ ቆረጠ ነዉ አስተማሪ ትምህት ነዉ
@alemyoutube1666
@alemyoutube1666 3 жыл бұрын
እህት እስከ ደምሪኝ ሁቢይ
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
@@alemyoutube1666 ደምሪኝ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
እኳ ደደብ ሰለሆነ ነዋ
@user-id4hy3rs1z
@user-id4hy3rs1z 2 ай бұрын
Mashaa allaah best cinematic act
@user-jc5xr6jq2r
@user-jc5xr6jq2r 3 жыл бұрын
አላህሆይ ከደጋግ ባሪያወችህ አዲርገኝ
@user-sg9fi6nz1l
@user-sg9fi6nz1l 8 ай бұрын
አውርድ
@user-wn3ek4fc9y
@user-wn3ek4fc9y 2 жыл бұрын
ሚሥኪን ሴት ልጅ ሁሌም ይቅር ባይናት
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
በትክክል
@haweekwt7302
@haweekwt7302 2 жыл бұрын
ምርጥ ትምርህት ነው
@user-uu4io2gs7k
@user-uu4io2gs7k 9 ай бұрын
አሚን ዉዴ ያገቡትም አላህ ሶብሩዉን ይዉፍቃቸዉ
@عثمانامام
@عثمانامام 8 сағат бұрын
ማሻአሏህ በጣምደስየሚል ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ld7bc2qv6h
@user-ld7bc2qv6h 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ሶፊ ያንችን ብር ይስጠኝ የአላህ ሌላ አልልም ደክሞኛል😭😭😭😭
@Tube-ng8nv
@Tube-ng8nv 3 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካቱ በጣምአስተማሪነዉ ቃላቶች
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
ደምሪኝእሸ
@solhemanalemu3229
@solhemanalemu3229 2 жыл бұрын
አማንና ሃዋ በጣም ወድጃችሆለሑ❤️❤️❤️እናተምበጥፈታችሑ ይቅረበማለታችሑ ሐረፍነው።
@mominatkemal2415
@mominatkemal2415 3 жыл бұрын
ያረቢ አላህ ከክፉ ትዳር ይጠብቀን
@FatmaFatma-nt9zp
@FatmaFatma-nt9zp 2 жыл бұрын
Amiiiinnn
@rmbfdn1794
@rmbfdn1794 8 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንን
@sasasadf6051
@sasasadf6051 3 жыл бұрын
አማን ጥሎ መሄዱ ተመቸኝ አብዝተሽው ነበር በይ ቅመሽው ሀዎ ግን፡ጎበዝ ጅግና ነሽ ይቅርታ እንዲጠይቅሽ አደረግሽው
@aadrtjemal1426
@aadrtjemal1426 8 ай бұрын
ማሻላህ,,ደሥይላል,,በጣምአሥተማረ,,ፊልምነው,,አሠራራችበጣም,,,መሥፈርትአለው❤❤❤❤❤❤❤
@galaxyprime7626
@galaxyprime7626 Жыл бұрын
ማሻኣላህ በጣም የማስታምር ፍልም ነዉ በርቱ
@user-dj1fn1ls4l
@user-dj1fn1ls4l 6 ай бұрын
ዋው ቆንጆ ነው በተለይ አጉል ጥርጣረ ላላቸው ሰዎች!!!❤❤❤❤
@haweekwt7302
@haweekwt7302 2 жыл бұрын
ሰ ዐ ው
@tgtravel2500
@tgtravel2500 3 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ በርግጥም በእጂ የያዙት እንደ መዳብ ይቀጠራል!! ሰብር ብናደረግ ከየት በደረስን ነበር ኢላሂ ሰብርኒ
@alemyoutube1666
@alemyoutube1666 3 жыл бұрын
እህት እስከ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@alemyoutube1666
@alemyoutube1666 3 жыл бұрын
እህት እስከ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@tgtravel2500
@tgtravel2500 3 жыл бұрын
እሺ ማማየ
@user-uh3vk4gx6t
@user-uh3vk4gx6t 16 күн бұрын
ያረብሶብርን ወፍቀን አላህየ
@muhibamuhiba3552
@muhibamuhiba3552 3 жыл бұрын
ማሻአሊህ በጣም አስተማሪ ነው ጀዛኪ አላህ ኸይር
@alemyoutube1666
@alemyoutube1666 3 жыл бұрын
እህት እስከ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 8 ай бұрын
የሙስሊም ፊልም ደስ ነው የሚለኝ ለምድን ነው
@mekaritube5846
@mekaritube5846 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ድራማው ከመጀመሪያ አስከመጨረሻው አስተማሪ አስተማሪ ነው አማን ጥሩ አደረክ ጥለሃት መሄድህ ሀዋ ግን ተሳስተሻል ይቅርታ ማድረግሽ ያን የደለበ አገቱን በዶማ ቢለዋ ነበር መገዝገዝ እጅ
@Rahma-ey3nn
@Rahma-ey3nn 5 ай бұрын
ሙስሊም መሆን መታደል ነው ማሻ አላህ ውበት
@zaintmuhammad1310
@zaintmuhammad1310 9 ай бұрын
የአላህ ሳሊህ የሆነን ባል ይወፈቀን
@lubabalubaba4298
@lubabalubaba4298 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እንደሶብር ምንም ነገር የለም አላህ ከሶብረኞች ይበለን
@hayathayat9786
@hayathayat9786 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ የሰሚራን ድምፅ ስወደው እኮ
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
እነዛመደ
@uaestay4937
@uaestay4937 2 жыл бұрын
ማሻአላህ. በጣም ደስ ይላል
@user-ye6fi4dh7v
@user-ye6fi4dh7v 3 жыл бұрын
አኡዙቢላህ እንደዚህ አይነት ወንድ በሩቅ ጌታዬ ዉይይይይይ ወንደዶች
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
እነዛመደእሸ
@user-ye6fi4dh7v
@user-ye6fi4dh7v 3 жыл бұрын
@@user-rt6yp7lm3g እሽ
@user-ov6tx1ln1k
@user-ov6tx1ln1k 2 жыл бұрын
ውሸት አረብአገርአልጣሺም
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 7 ай бұрын
ሴቷስ አለቅለቂ 😂
@user-vu4dj7go6t
@user-vu4dj7go6t 2 жыл бұрын
ስፊ ለምን ነው ግን ለፊልም ቢሆንም ሲከፋሽና ስታዝኔ እንባየ ይመጣል ደሞ የሚያስደሥትሽ ሁኖ ስሰሪ ደስ ይለኛል ለምን ነው ወላሂ በጣም ነው የምወዲሽ ደራማወችሽን ሁሉ እከታተላቸዋለሁ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 жыл бұрын
Shekuren inshaa Allah
@mawerdielyas7532
@mawerdielyas7532 Жыл бұрын
Masha Allah wellahi betam new yaslekesege betam des yelal bezihu ketelubet
@ghch3697
@ghch3697 2 жыл бұрын
አሥተማሪነው እውነተኛ ታሪክነውኮ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 жыл бұрын
እቺ ጀሚላ ተብዬ ግን ምን ጉድናት በባልላይ ባል ሆሆሆ ምላጭ ነገርናት እኳን ጥሎሽ ሄደ ከጅምሩ ጀምሮ እስኪፈፀም አቃጥላኝነበር
@user-ri7ij8lb5u
@user-ri7ij8lb5u 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም
@Hikmaee
@Hikmaee 10 күн бұрын
ታማኝነት ለራስነው
@user-dd5xl5rd4d
@user-dd5xl5rd4d 7 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ የሚል ጠቃሚ አስተማሪ ፊልም ነዉ❤
@gudfif9519
@gudfif9519 10 ай бұрын
ሐዋ የኔ ምስኪን አሳዘነችኝ 😪
@muhabamuhabashifa7218
@muhabamuhabashifa7218 11 ай бұрын
Mash alha baxami dasilali alha yicamrilach
@yasmeabdurahman840
@yasmeabdurahman840 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በጣም አስታማሪ ነገር ነው
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@haweekwt7302
@haweekwt7302 2 жыл бұрын
አላህ ይጠበቃችሁ ማሻአላህ
@Rahma-ey3nn
@Rahma-ey3nn 5 ай бұрын
እስልምና መሳሳም የለ ብልግና የለ ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Foz821
@Foz821 2 жыл бұрын
የተፋቀረሰው ሁሉ አይሞሸርም ካልተፃፈ ከላይ ትዳሩም አይሰምርም ፍቅር መለት ሰቶ መቀበልን የሚሻ ሲሆን ትደር በሁለት ሰዎች ሚዛናዊ በሆና እኩልነት የሚገነባ ነገር ነው ከሁለቱ አንዱ ቲንሽ ከተሸረተተ ሚዛኑ ለይ ለማቆየት በጠም ከበድ ነው የሚሆነው። አሰለምወለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ ኤንን ኩመት ለምተነቡ አለህ ሰለምነ ጤነ ዪወፊቀቹ በየለቹበት አለህ ዪጠብቀቹ አገረቺንም የለዉንጪቅነ መከራ አለህ የንሰልን ኢኔ ምለዉ ኢኔጋ ጉረ ብለቹዋልጊን ከለለቹ ኢደዪመልጣቹ ቤት ኢገገነበዉ ወርቀመ ሰዎቺን ለመሰቢሰቢ ኑዉ ቅንነት ለረስነዉ ቅን ከኡንሺ ነይ ቅን ከኦንከ ነአ አበረተተኚ።
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 2 жыл бұрын
Waleykumuselam werehmetulahi weberekatu
@gudfif9519
@gudfif9519 10 ай бұрын
ሠሚራዬ የኔአጣባሽ ደስ ስትይ ሐዋም
@user-hq4zb8gx4e
@user-hq4zb8gx4e 9 ай бұрын
እዚ ድረመ ውስጥ ረሱን አስቀምጦ ረሱን የየ መነው እንደኔ አለሀ ከተገሾች ገር ነው የረብ ትግስተችንን የልለሂ አድርግልን
@user-xg6cb3lf2r
@user-xg6cb3lf2r 2 жыл бұрын
ሀዋን በፍቅር ነዉ የምወደት ግን ለምን በምለዉ ፍልሙዋ አስለቅሳኛለች ግን እሱዋን ለማሳጣት ፈልጌ አደለም
@user-hk6wg1iq3y
@user-hk6wg1iq3y 2 жыл бұрын
ይገርማል የሰው ነገር ብዙ ነገር ያስተምራል
@አልሃምዱሊላህ
@አልሃምዱሊላህ 5 ай бұрын
ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 3 жыл бұрын
ጀዛኪ ኸይር በጣም አሰተማሪ ነው
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
እነደማመር
@user-yv5rb4ty9k
@user-yv5rb4ty9k 3 жыл бұрын
ማሻ አላ ደስ ትላላቸሁ
@user-rt6yp7lm3g
@user-rt6yp7lm3g 3 жыл бұрын
ደምሪኝእሸ
@user-kp2ur8zy9s
@user-kp2ur8zy9s 5 ай бұрын
ማሻ አላህ
@fvhbfvjfvjjdvubd6712
@fvhbfvjfvjjdvubd6712 3 жыл бұрын
ምርጥ አስታማሪ ድራማ ነው የራስ ወርቅ አየደምቅነው!!!
@semutube2215
@semutube2215 2 жыл бұрын
እ 🤣የሰው ወርቅ አያደምቅ ነው ሚባል 🤔
@user-uu3ss9pe6x
@user-uu3ss9pe6x 6 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤
@user-rp1hh1td8o
@user-rp1hh1td8o 10 ай бұрын
በጣም ነው እምወዳችሁ
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 11 ай бұрын
በርቱ ጥሩስራ ነው
ሶብር (ሙሉ ፊልም) Sober /Full Movie/
1:25:10
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 1,4 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 7 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН
በደል ድራማ ሙሉ ክፍል 2023 Danya Tube
38:35
Danya Tube
Рет қаралды 65 М.
Yesew Wereq  /Full movies /
1:12:08
Hira and Hiba Tube
Рет қаралды 333 М.
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 22 МЛН