KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022
1:21:09
ላላይሽ ሙሉ ፊልም Lalayish full Ethiopian movie 2022
1:23:34
【斗罗大陆】唐老六辛苦工作帮唐舞麟买超大糖葫芦!#斗罗大陆#唐舞麟#小舞
00:48
Super sport🤯
00:15
Шымкент Шоу 2024 | Жаңа бағдарлама 🤣🤣🤣
1:50:53
КАХА и Джин 2
00:36
ጣፋጭ ሙሉ ፊልም Tafach full Ethiopian movie 2023
Рет қаралды 409,350
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 773 М.
Sodere TV
Жыл бұрын
ጣፋጭ ሙሉ ፊልም Tafach full Ethiopian movie 2023
Пікірлер: 152
@hiwotgirma8854
Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ አሁንስ መኖር አስጠላኝ 😌 እስኪ ማኖ እንደኔ የታሪኩ ባባ ሞት ለማመን ከበደ 😭😭 እግዚአብሔር ሀጋራቺን 🇪🇹 ሰላም ያርግልን 🙏
@hadyamola4934
Жыл бұрын
የኔ😭😭
@biniyamdawit5746
Жыл бұрын
Bandirahun betam iwedawalew
@user-kn9mw6ok9q
Жыл бұрын
😭😭😭
@tirifusgdy4776
Жыл бұрын
በድህ አይነት ሴቶች ብዙ ሴቶች ይሰደባሉ እኔ እደራሴ ከዚህ ፊልም የተማርኩት ነገር ቤኖ ወድ ልጅ ከልቡ ላፈቀራቶ ሴት ሂወቱን እደሚከፍል ነው እርጉዝ ነኘሰ ያለችው ልጅ እያወቀች ገብታ ወድ ልጅ ላይ ጣት ትቀስራለች ወደ እማፈቅረው ጣፋጭን ነው እና ሴቶች እህቶቸ ወድን ልጅ ከማቋሸሻችን በፊት ቆም ብለን እናስብ እሷን ስለማፈቅራት ብቻ ሎጅ ሌወለድ ነው ብሎ እኳን ልቡ አላመነታም በፍጥነት ነው የሄደው እኔ ፊልሙ ተመችቶኛል ማነው እደኔ የተመቸው👍👌
@user-ce9bd9ju8k
Жыл бұрын
።ምክፍድ
@user-js7sz3mt5x
Жыл бұрын
ትክክል 👌👌👍👍
@samritube645
Жыл бұрын
*ሲጀመር በተንኮል የጀመረችው ሂወት ስለሆነ ሳይሳካላት ቀረ ሴት ደግም ከዚህ ትልቅ ትምርት እንውሰድ የሚወደንን እንጂ የምንወደውን አንከተል*
@user-js7sz3mt5x
Жыл бұрын
ዋው ማነው እንደ እኔ አጨራረሱ ጋ ከ እራስ እስከ ጥፍሩ ውርርርር ያደረገው 😂😂😂❤️😍😍😍😍😍በጣም በጣም በጣም አሪፍ ፊልም ነው 👌👌👌
@mamikabdullah7630
Жыл бұрын
ሀለም መቶ ይቅመሰል ለማንም አይቅረም
@muluhaylu6166
Жыл бұрын
@@hayatmeka3271 ለነኘ
@rahelberhaneEfra
Жыл бұрын
''ከእለታት ግማሽ ቀን'' ከሚለው መፅሐፍ የተወሰደ ታሪክ ነው ፊልሙ ''ሀኑን'' የሚለው ርዕስ
@emanweleyewa3047
Жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ግን ማን እንደ ታሪኩ ባባ ያልተወለድኩት እንዲህ የሆንኩ የተወለዱት እንደት ሊሆኑ ነው አይ እቺ አለም ከንቱ ኡፍፍፍፍ 😥😥😥😥😭😭😭😭😭
@sawa8227
Жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔💔
@neimaneima6259
Жыл бұрын
ናታንየ ስወድህኮ አረቲስቶቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-ke1nc9gw1h
Жыл бұрын
ד
@makilideta5418
Жыл бұрын
ነፍሰጋዳይ የፊልም ተዋናይ። ከመኪና አስወርዳችው የረሸናችዋቸው የንጹሀን ደም ይፋረድሀል። ያፈሰስከው ደም እድሜ ልክህን ሲጮህብህ ትኖራለህ ። አምላክ ይፋረደህ ።
@ermimoss719
Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ደራሲው መርቅኖ ነው የሞነጫጨረው ባንድ ቀን የተፃፈ ድርሰት ነው
@jonikelab84
Жыл бұрын
ታሪኩ ባባ ናፈኩት 😭😭😭😭😭
@user-rh1gn8fc1n
Жыл бұрын
ሳይሞት ነበር ይንን ቃል መጠቀም ነፍስ ይማር ብትዪ ይሻልሻል😭😭😭😭
@alemneshhnebese9034
Жыл бұрын
😭😭
@nahomanteneh9016
Жыл бұрын
ፊልሙ አኮ ያምራል ግን ከባባ በኋላ ፊልም ማየት ይከብዳል
@user-um5oh1kw2f
Жыл бұрын
እኔ ክባባ ሞት ቧላ ፊልም አስጥልኝ ማርያም ባባ ሞተ እኮ የኔ አባት 😭😭😭😭😭😭
@genzit2958
Жыл бұрын
ይህን ታሪክ የሆነ መፅሐፍ ላይ አንብቤዋለሁ ልበል
@zaa4689
Жыл бұрын
ናቲየን እሚወደዉ እደኔ
@melesemelese6392
Жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ፍልም ነው በጠም አስተምር ነው (ግን ገና 2023 አልገባንም )ገና 13 December 2022
@qonjo6613
Жыл бұрын
ዋዋዋዋ በጣም አሪፍ ፊልም መጨረሸው በተለይ 😅❤
@Helentesfa-pw9jt
13 күн бұрын
በጣም ዴሰ የሚል ፊልምነው በተለይ መጨርሻው
@yonasarefaine6117
Жыл бұрын
ይህ ፊልም ታዳጊ ሴቶችን ምን እንደሚያስተምር አስቡት በፊት ወንዶች ነበሩ ሴት ልጅን አስክረው አብረው የሚያድሩት አሁን አሁን የሚሰሩት የኛ አገር ፊልም ላይ ሴቶች ናቸው ወንዱን አስክረው የሚደፍሩት እረ ፊልም ሰሪዎች አስቡበት በደመ ነፍስ አትጓዙ።
@mahirusman-ou5vj
Жыл бұрын
ትክክል እኮ ነዉ አሁን ሚጠልፉት ሴቶች ናቸዉ ምናልባት ኣንቺ ስደተኛዋ እህቴ ነሽ መሰለኝ ሀገራችን ተገልብጣለች
@ethiopiaethiopia1992
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊል በተለይ በተለይ መጨርሻላይ
@girmakebede2813
Жыл бұрын
brilliant movie .
@mohammodmohammod-um5tk
6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ጣፋጭን ነበር ማፍቀር ያለበት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@salaamselaam8467
Жыл бұрын
አልጋ የሌለበት ፊልም የለም
@mmayfano1297
Жыл бұрын
ክክክክ
@hawasetottube
Жыл бұрын
ዋዉ ያምራል
@ayale4578
Жыл бұрын
የገንዘብ ድሀነኝ ግን እማስበው እየመረጥኩ ስለሆነ እራሴን አላስጨንቅም እግዚአብሄር ይመስገን
@semerasemera379
Жыл бұрын
Aref naw bertuuu
@Anan-ou1ik
Жыл бұрын
hiywot stastela mihret gn 😍😍😍😍😍ymechat
@biniyamdawit5746
Жыл бұрын
Bandirahun betam new yemitelaw
@user-lf3qn8ui1v
11 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ፌልምነው👌👌👌👌
@user-rh1gn8fc1n
Жыл бұрын
ትክክለኛ አሰተላለቅ ነዉ ያገሪ ልጅ ውድድ
@saharazuz7945
Жыл бұрын
wow leju ejeg yasaznal meskin secretariwa gen berchi eyhen yemesele chewa leh endetem afef adergiw abo
@rahma6779
Жыл бұрын
Wooow mechereshawun wedejewalew
@anshamohammedali791
Жыл бұрын
የመጨረሻው በጣም አሪፍ ነው ።
@otebeoo875
Жыл бұрын
አሪፍ ነዉ
@user-bf2tr8se3p
5 ай бұрын
Betam des yelal
@noornoor3552
Жыл бұрын
ይገባሻል ሤትነትሽን ማዋረድሽ ግን መጨረሻው ያምራል
@aniishimalle2478
Жыл бұрын
ar yi mechal hiwot mitiltu asxali gin mihiret yi mechat weded new margat💋💋💋
@Bezamitik-pm3xg
Жыл бұрын
ተመችቶኛል
@ayinalemnugusu2620
Жыл бұрын
Fatri Hoyi Endezi Ayinet Setiem Alech ho Fatri Hoye
@hshjsjhshsjja7490
6 ай бұрын
በጣምደሰየሚልፊልምነዉ❤❤❤
@fedaslopoos8057
Жыл бұрын
ሂወት ተብየዋ እጅግ ታካብዳለች ለማኝኛዉም አሪፊ ነዉ 😍😍
@user-gf8jw5ux2w
Ай бұрын
ያምርል
@masaratmasarat2239
Жыл бұрын
መጨረሸዉ ያምራል
@burtukanedosa2331
Жыл бұрын
Wow
@tigesttt5803
Жыл бұрын
በርታ ወድማችን
@agerlanteabinet1434
Ай бұрын
betam conjo newu
@mekonen5201
Жыл бұрын
መጨረሻው ያምራል ወደመጀመሪያዋ መመለሱ ።
@tinahadi374
Жыл бұрын
ፍቅር በጉልበት አይሆንም!!
@mabramari6612
Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️konijoo
@yonassolomon2801
Жыл бұрын
የሰው ድርሰት ሰርቆ ትንሽ ቀየር አድርጎ ደራሲ ነኝ ማለት: ኧረ ሼ ነው at list give the credited for the writer አሌክስ አብርሃም ና ጉድሕን እይ።
@lilytsehaye9891
Жыл бұрын
Ene lijitan alwededkatim. Alchalechibetim.
@meronneguse5871
Жыл бұрын
Man nat tafache nat🤣
@burtukanedosa2331
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@sudsodi9271
Жыл бұрын
ጣፋጭ ሙሉ ፊልም Tafach full Ethiopian movie 2023😉
@hawltbayru3830
Жыл бұрын
ባባየ የኔ ሳቅታ ናፈቀኝ
@deboraayele321
Жыл бұрын
ena weda betam be baba mote azeghalew
@sumaikoo5126
Жыл бұрын
😍😍👍
@user-qf3ie3kr8f
Жыл бұрын
ናቲዬ ስላለ ልዬው🥰🥰
@burtukanedosa2331
Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@deboraayele321
Жыл бұрын
😭💔gen men madereg yechalal nebsun be genat yanureln babaye melkam sew ye ayenun berehanune semote le leloch mayet letesanachew sewoch berehanun legeswal yena yewa betam weste azenwal ye ewnat esun fetari yemarew kalyen degmo ena betesebochun lejun fetari abezeto mesenanaten yestachew ♥️💔
@zenebetadesse5600
Жыл бұрын
elem yale yejizeba film
@mahkgs8211
Жыл бұрын
🥰❤️
@happymovies3902
Жыл бұрын
ኢሄ ከእለታት ግማሽ ቀን መፅሀፍ የተወሰደ ታሪክ ነው ሀኑን ይባላል ግን ከታሪኩ አንፃር ምንም አልሰራችሁትም ባትሰሩት ይሻል ነበር
@hadyamola4934
Жыл бұрын
👍👍👍
@MariamMariam-id9fz
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@nazrethg.h.c3227
Жыл бұрын
እንዲህ አይነት የሞተና የወደቀ ፊልም አይቼ አላውቅም አንተ ወንድወሰን ደሞ ነቃ በል ሁሉም ፊልም ላይ እንደፈዘዝክ ነው እስቲ ነቃ ብለህ የምትሰራበት ፊልም አሳየን እንደዚህ የሰው አይን መጫወቻ ሆነእንዴ ደስ አይልም የእውነት ደስ አይልም እስቲ ህይወት ያለው ፊልም ሥሩ
@abelgirma3037
Жыл бұрын
❤️❤️👍🏼🆗😍
@gashawweret4858
Жыл бұрын
ሂወት በጣም ምታስጠላኝ አርቲስትናት
@user-er2pv8wn6z
Жыл бұрын
Bertu
@Ahayel
Жыл бұрын
Endezh ayent fetetea set ewent film khon yedebrel
@user-qx8uy6qd3g
Жыл бұрын
ምን ከአሌክስ አብረሃም ሀኑን የተወሰደ ታሪክ መሆኑ ነው?
@vxdgougf1707
Жыл бұрын
Min aynet fetata nech
@michaelasnake381
6 ай бұрын
yosani getawuni
@tigstbaqual5786
Жыл бұрын
ዋንድዬ ትወደለች
@user-dn9mb8go5l
Ай бұрын
ዋዉደስይላላ
@Tube-cn7rv
Жыл бұрын
ኳመት የለም እሲንገሩኚ ልየዉ
@mohammodmohammod-um5tk
6 ай бұрын
የሥሥሥሥሥሥሥሥሥሥወዴ
@meskelubade4369
Жыл бұрын
የህይወት ካራክተር ግን በጣም ታካብዳለች ማለት ካራክተር መሆንኑ ያስታውቅባታል
@mahirusman-ou5vj
Жыл бұрын
ፊልሙ ያምር ነበር ግን ህይወት አበላሽተዋለች
@SaraSara-kf7hi
Жыл бұрын
አችን ብሎ ሂወት ሰታስጠላ
@Ahayel
Жыл бұрын
Yewent bhon bsemab gen feten nesh
@yonasarefaine6117
Жыл бұрын
እንደ ጣዎት ነው ሚያመልካት አለች ጣዎት ጥሩ ነገር ነው እንዴ? እንደዚህ የሚል ሰው ጣዎትን ጥሩ ነገር እና ቆንጆ ነው ብሎ ነው ሚያስበው።
@saraaa9528
Жыл бұрын
እቺ ሕይውት ታብዬው የመጨርሽ አስጣለችኝ በወጥድመድ ወፎ ነው የምጣመድ ክፉ ነሽ 😏😏😏😏😏
@raselmrr539
Жыл бұрын
አንችን ብሎ ሂወት ምን ትመስላለች
@saidasaid467
10 ай бұрын
ይሄን ልጂ ስወደው
@peace750
Жыл бұрын
ኧረ ገና 2022 ነው😂😂😂
@bezakaethiopalove9474
Жыл бұрын
በዚ. ስዓት ፊልም
@uaeuae9553
Жыл бұрын
ምዲነዉ በሠዉሒወት ጥልቅ ማለት ኢጭ
@suzifkr706
Жыл бұрын
የሀኑን ታሪክ ነው መሠለኝ
@beteyya4267
Жыл бұрын
ትክክል ከልጅ ቃል ይበልጣል
@user-jn2gc5oz1v
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@elsayeabiy8323
Жыл бұрын
Wnden belej lemeyaz memoker monenet new
@user-hs7hw4km6z
Жыл бұрын
ኮመንት የለምሳ ጃል 5 ሠው ብቻ ነው የኮመተው የናታይን አድናቂዎች የት ናችው
@user-vs8kq4zi4p
Жыл бұрын
ጃል😂😂😍😍እርግጠኛነኝወሎየነሽ
@Tube-cn7rv
Жыл бұрын
እረ የወሎ ቋቋ ተልከሰከሰ 😁😁😁 ጃል 😁
@user-hs7hw4km6z
Жыл бұрын
@@user-vs8kq4zi4p ፅድት ያልኩኝ ነዋ ለያውም ምነው😜😯
@user-hs7hw4km6z
Жыл бұрын
@@Tube-cn7rv ቋንቋችንማ አይልከሰከስም ቋንቋውን የረሳ እንጅ የተልከሰከሰው ያገሬ ልጅ አምባሰል ማርዬ
@user-vs8kq4zi4p
Жыл бұрын
@@user-hs7hw4km6z ምንምሞክሸዋ እኔምወሎየነኝያውምቦረና👈
@saiedyeasin1210
Жыл бұрын
ናቲ ዲንቅ ተዋንያን አበሳ
@mahamednour2098
Жыл бұрын
👇
@helenwube825
3 ай бұрын
የአሌክስ አብርሃም መጽሃፍ ነው
@amanuel8469
10 ай бұрын
ሰው የሰረውን የንኑ የጭደል አቤት የሴቶች ቶንኮል
@ethio7706
Жыл бұрын
የሀኑን ታሪክ
@yohaneslulseged267
Жыл бұрын
Ye direwa hanun
@bonenewsseberzena9359
Жыл бұрын
comment lemanbeb yegebahut ye hanun tarik mil comment llemayet neber
@rakebeteka98
Жыл бұрын
💔🥲🥲
@emybekele3767
Жыл бұрын
Menalbet Trsu byaxdaw siyastla 😠
@ALLINONE-de2er
Жыл бұрын
history 0%.........it is a random history
@atiati6230
Жыл бұрын
ምን ትመስላለች የሴት አይ ውጣ አችን አየው
1:21:09
ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022
Sodere TV
Рет қаралды 419 М.
1:23:34
ላላይሽ ሙሉ ፊልም Lalayish full Ethiopian movie 2022
Sodere TV
Рет қаралды 211 М.
00:48
【斗罗大陆】唐老六辛苦工作帮唐舞麟买超大糖葫芦!#斗罗大陆#唐舞麟#小舞
萌萌与舞桐
Рет қаралды 27 МЛН
00:15
Super sport🤯
Lexa_Merin
Рет қаралды 20 МЛН
1:50:53
Шымкент Шоу 2024 | Жаңа бағдарлама 🤣🤣🤣
10LINEKZ
Рет қаралды 643 М.
00:36
КАХА и Джин 2
К-Media
Рет қаралды 4,1 МЛН
1:26:48
Dynamite (ዳይናማይት) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
News ET Social
Рет қаралды 1,1 МЛН
1:48:49
Ke Damena Belay ከደመና በላይ Ethiopian full film 2017
AmharicTV
Рет қаралды 496 М.
0:27
ነገ ይመጣል
Kalon tube
Рет қаралды 10 М.
1:41:25
ነፃነት ወርቅነህ፣ብሩክታዊት ሽመልስ፣ ቸርነት ፍቃዱ፣ ገሊላ ርዕሶም full Ethiopian film 2021
AmharicTV
Рет қаралды 1,4 МЛН
1:12:41
ፍቅር ቴክ-አዲስ አማርኛ ፊልም|Fikir Tech -New Amharic Movie
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 323 М.
1:42:19
New Ethiopian Movie - Tilefegn 2016 Full movie (ጥለፈኝ ሙሉ ፊልም)
Arada Movies
Рет қаралды 4,3 МЛН
1:37:18
ሲቲ ቦይስ - New Ethiopian Movie - CITY BOYZ (ሲቲ ቦይስ) Full 2015
Arada Movies
Рет қаралды 3,4 МЛН
1:36:18
ላቭ ያጆ - Ethiopian Movie - Love Yajo (ላቭ ያጆ) 2015 Full
Arada Movies
Рет қаралды 2,4 МЛН
1:20:54
ሳልሰማው ሙሉ ፊልም - Salsemaw Full Movie New Ethiopian Movie 2024
Sewunet media ሰውነት ሚዲያ
Рет қаралды 147 М.
1:32:28
አንቀፅ 39 - Ethiopian Movie Ankets 39 - 2020 ሙሉፊልም
Arada Movies
Рет қаралды 1,9 МЛН
0:50
Парень готовится к зомби апокалипсису #фильмы #сериалы
ВКРАТЦЕ
Рет қаралды 4,6 МЛН
0:57
ЗаМЫШляют злодейства … 🐭 #симба #дымок #симбочка
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4 МЛН
1:25:26
ДЖОХАН 2 | толық фильм
Жахан Утаргалиев
Рет қаралды 504 М.
0:35
Самолёт Падает! Но Осталось 2 Парашюта... @NutshellAnimations
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4 МЛН
0:50
Парень готовится к зомби апокалипсису #фильмы #сериалы
ВКРАТЦЕ
Рет қаралды 4,6 МЛН
0:55
Мальчик Спасает Целый Полк в Свои 11 лет ll #фильмы #
Mr.Series
Рет қаралды 15 МЛН
0:44
ХОРОШО ЧТО ПЕРЕПРОВЕРИЛ😂😂😂 #юмор #пранк
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,6 МЛН