No video

የሴት ልጅ ዝምታ ሙሉ ፊልም Yeset Lij Zemeta full Ethiopian movie 2022

  Рет қаралды 254,735

Sodere TV

Sodere TV

2 жыл бұрын

የሴት ልጅ ዝምታ ሙሉ ፊልም Yeset Lij Zemeta full Ethiopian movie 2022

Пікірлер: 225
@tube2790
@tube2790 2 жыл бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ በአለም ዳርቻ ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹 ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🍃
@user-ex6hs4gt1v
@user-ex6hs4gt1v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭🙏🙏🙏
@firehiwotzenabu8420
@firehiwotzenabu8420 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-ti7wp8fx6j
@user-ti7wp8fx6j 2 жыл бұрын
amin
@user-kk8mz4kg4h
@user-kk8mz4kg4h 2 жыл бұрын
አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Tube-qc6tc
@Tube-qc6tc 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አብሮ ይጠብቀን ❤️🇪🇹ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 жыл бұрын
ዋው እንደዛሬው በ ፊልም ውስጤ ተነክቶ አያውቅም እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምምሽ ናፈቀኝ 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው እኳን ደህና መጣችሁ የመዳም ቅመሞች በዚህ እንኳን ዘና እንበል እስኪ
@user-nb2qy8mc1e
@user-nb2qy8mc1e 2 жыл бұрын
አይይ ሴትነት 😭😭😭😭😭 አበሳችን ዝምታችን ስንቶቻችን ነን በልቤችን ይዘን መቼም የማይለቅ ጠባሳ ይዘናል
@user-ph5ep5cb3j
@user-ph5ep5cb3j 2 ай бұрын
😢😢
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ዋውውውው እንኳን ደህና መጣቹ የማዳም ቅመሞች በዚህ እንኳን ዘና እንበል እስኪ
@hanaewnetu8782
@hanaewnetu8782 2 жыл бұрын
ብሀሬን የአለበት ፌልም በጣም ደስ ብሎኝ ነው የማየው አስተማሬ ነው በርቱ👌
@besttiktokvideos7290
@besttiktokvideos7290 2 жыл бұрын
ከአላዳንኩሽም ቀጥሎ ወንድ ልጅ ሆኜ ያስለቀሰኝ ፊልም ትወናው ሃሳቡ ገፀ ባህሪዎቹ አለባበሳቸው የቃላት አጠቃመማቸው ምን አለፋችሁ በጣም ተተውንዋል።መሬት ላይ ያለውን እውነታ እንደዚህ ሲታይ ማስተማሪያ ስለሚሆን ቀጥሉበት።በጣም እናመሰግናለን እንወዳችሃለን።
@samrisam5860
@samrisam5860 2 жыл бұрын
ልየው በቃ
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 2 жыл бұрын
የት አለ አላዳንኩሺም የሚለው ፊልም አማረኛ ፊልም ነው ወይስ ቃና እስኪ ሊንኩን ላኪልኝ ልየው
@raheldebes101
@raheldebes101 2 жыл бұрын
Ena leyew beka 🙄
@wabiioromoo460
@wabiioromoo460 2 жыл бұрын
Mo8mj lmooo
@neima4755
@neima4755 2 жыл бұрын
@@user-dv6cr9zb2x አማረኛ ፊልም ነው ግን በጣም የቆየ ነው
@lediya4408
@lediya4408 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያዘሳዝነው ልቤን ነክቶኛል ደስ ሚል አስተማሪ ፊልም ነውው❤❤❤❤❤❤😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ፊልም ደግሞ የ90$ ዎቹ ጋር ይጠጋል 🤩
@gerealem6089
@gerealem6089 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ድራማ ነው የታገቱትን ልጆች እና አሁን ኢትዮጵያ ያለችበትን የገለፀልኝ ፊልም
@tube-gf2fk
@tube-gf2fk 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የገሀዱን አለም የሚያሳይ ነገር ስሩልን ደራሲው ከነ ተዋናይ እንዲሁም ከጀርባ እስኳሉት አደንቃለሁ
@user-jh7mh8vj7z
@user-jh7mh8vj7z 2 жыл бұрын
ገባ ገባ በሉ ቤተሰብ ሰብሰብ ብለን እንየው የማዳም ቅመሞች ፈጣሪ ጉልበት ይሁናችሁ በርቱልኝ እህቶቼ😍እወዳችዋለዉ😘😘😘😘
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏እህቴ እኝም እኖድሻለን
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 2 жыл бұрын
🙏
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 2 жыл бұрын
Wodddd❤
@tseditsedi6414
@tseditsedi6414 2 жыл бұрын
ከስራ በኋላ ፈታ የምለው የአገሬን ፊልም በማየት ነው
@roziyechrist92
@roziyechrist92 2 жыл бұрын
ሁፍፍፍ አብሬአቸው አማጥኩኝ ህመማቸው ተሰማኝ በሴት ልጅ ለይ የሚደርስ በደል እንዴት ይዘገንናል በተለይ መደፈር እንዲ ባሉት አረሜ ሰዎች ለይ እግዚአብሔር ይፍረድ በውስጣቸው ተቀምጦ ይህን አመፅ የሚያሰራቸውን ክፉ ይበቀለው አምላኬ ሆይ ሴት ልጅ ደካማ ናትና አጥቂዎቿም ብዙ ናቸውና በደም ዘፍነን ጠብቀን 🙇‍♀️🙏
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ስንቶች ይሆኑ ቁስላቸዉን ተሸክመዉ የሚኖሩ ኤሊያስ በጣም ምወድሽ
@AminataBa-fw6is
@AminataBa-fw6is 5 ай бұрын
የ18 አመት ወጣት ነኝ በእውነት ሴቶችን አከብራለሁ በእውነት ልቤን ያማል እግዚአብሄር ይጠብቃቸው የአለምን ሁሉ ሴት ልጅ እራሴን ይጠብቅ ተደፍራ የ14 አመት ልጅ ነበረች😭😭💔💔
@adanegirma4843
@adanegirma4843 2 жыл бұрын
የሆነ ነገሩ ለየት ያለ ፍልም ነው። በእውኑ አለም የሌላ ነገር ተቀላቅሎበታል እናም ወድጄዋለሁ❤
@kikiermiy5715
@kikiermiy5715 2 жыл бұрын
እናቴን ያጣዋት በዚህነው እናም ወንድልጅን ሳየው የሚታየኝ ይህ አውሬነታቸው ነው ብችል ወንድልጅን እንዳለ ማጥፋት ብችል ምኞቴ ነው ይህን ፊልም ሳየው በጣም ነው የለቀስኩኝ
@tube2790
@tube2790 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ አርቲስቶቻችን ❤❤
@lemifekerfekerlemi6580
@lemifekerfekerlemi6580 2 жыл бұрын
እንደዚ አይነት ወንዶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ ክፍዋች😭💔
@fatumatube5204
@fatumatube5204 2 жыл бұрын
ይሄ ፊልም አልገባሽ ብሎኝ ስንቴ አየሁት ቡሃላ ገባኝ ዋውው ነው
@muluwerkkebede3517
@muluwerkkebede3517 2 жыл бұрын
ሶስተኛው አይን ከሚለው ፊልም ጋር ተመሳሰለብኝ ግን አሪፍ ፊልም ነው በርቱ
@exodusmamay536
@exodusmamay536 2 жыл бұрын
"ሴትና ሕዝብ አንድ ናቸው"!!!!!!💞💞💞💞
@habeshainfotainment6081
@habeshainfotainment6081 2 жыл бұрын
ጃንቦ (ፀጋ) j bro ቆንጆ ስራ ነዉ ወዳጄ በርታልን ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን 👌👌👌👌
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረተ የሠውረን🙏🙏🙏
@frehiwotzerihun3302
@frehiwotzerihun3302 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፊልም ካየዉኝ ቆይቻለዉ በጣም ምርጥ ነዉ
@zenashtesfay104
@zenashtesfay104 2 жыл бұрын
እስካሁን ካየሁት የሶደሬ ፊልም 1ኛ ነው የሴቶችን ትክክለኛ ጉዳት ያሳየ ምርጥ አገላለፅ ነው .. ደራሲና ዳሬክተሩን ፀጋን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም እናመሰግናለን:: ሕይወታችን ይህችው ናት።በዕድሜ ክፍፍል የምትመራ፣ በክፍለ ዘመን የተመዘገበች ምድራዊ ታሪክ፣የቀናት መንፈሳዊ ዝማሬና የዘላለም ሐሴት ናት። ሴት ዘላለማዊ ውድ ቅርስ ናት።
@zinatadam9492
@zinatadam9492 2 жыл бұрын
በጣም የቆየነገር ነበር እና እሱን አስታወሰኚ ወላሂ እውነት ነው ታሪኩ ያርቢ አንተ ጠብቀን ሴቶቺን ምንም አቅም የለን ያርብ 😭😭😭😭😭😭
@hananmohamed2454
@hananmohamed2454 2 жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ ፊልም ነው የሴት መከራ ብዛቱ
@sifendemisew2106
@sifendemisew2106 2 жыл бұрын
ለየት ያለ አዲስ ነገር ያለሁ ምርጥ ፊልም ያልጠበኩትና ያላሰብኩት መጨረሻ ሴትነት እኛ የምናውቀው ግን ብዙዎች የማይረዱት ''እንደተለመደ ነው'' ከዚህ የሚልቅ ወደፊት እጠብቃለሁ የምር ትልቅ ድርሰት ትወና አይቼበታለሁ🙏🙏
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 жыл бұрын
እዉነትም የሴት ልጅ ዝምታ ሰሚ አልባ ጩሀት ይህ ተረክ በፊልም ተመስሎ ይቅረብ እንጅ በተግባር የለው ነገር ነው በጣም ያማል እንደ ነብሴ ሚሰሳለት እህት አለችኝ ለእነቴ ብቻኛ ሴት ናት እነም ሁልጊዜ ልቤ ይፈራል እሱዋ አንድ ነገር እንደቶንብኝ ብዬ እኔ ስደት ነኝ እሱዋ ሀገር ቤት እናም በጣም ነው የምፈረዉ ምክንያቱም የሚከለክልለት ወንድም ያሉትም ብሎ ጉድ እንደየረጉብኝ እሰገሎ የ እዉነት በጣም በዛ የሴት ልጅ ህማም ፈጣሪ እዉነተኛ ፍትህን የምጣዉ ማለት ነው ሌላ ምን ይበለል ። ለፊልሙ በጣም አመሰግናለሁ 😘😘🙏🙏
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
ቢደክመኝም በሀሪን ዉዴ ካለ ልየዉ የኔ አደኝ በሀሪን ከድር ምርጤ❤
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
ጭቀት ነው የለቀቀብኝ ይሄ ፊልም አረ በፈጣሪ ዝብርቅርቅ ነው ያለብኝ ምንም ሳይገባኝ አለቀ
@amria9574
@amria9574 2 жыл бұрын
እኔም አጒግቶኝ አየሁት እንጂ አልገባኝም ?
@faydafayda81
@faydafayda81 2 жыл бұрын
ልጅቷ ከነ ነብሷ ስለ ቀበሯት መንፈሷ ነው እየተበቀላቸው የነበረው ለዛ ነው መርማሪው ፖሊስ እሬሳው አውጥቶ ወደ መቀበሪያ እንዲወሰድ ያዘዘው .....እናም እሷ ከመወሰዳ በፊት መንፈሷ ተበቀለላት በሷ አምሳያ
@faydafayda81
@faydafayda81 2 жыл бұрын
ከልቡ ፈልም ነው 👏👏👏ጸጋዬ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን !
@user-vx6tm9wp5w
@user-vx6tm9wp5w 2 жыл бұрын
ወይኔ በጌታ ተሳቅቄ ሞኩ ምርጥ ፊልም ነው በረቱ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፍልም ኢትዮጵያን ያለችበትን ሁኔታ ግልጽ አድርጎ ያሳያል🙏
@roziroze411
@roziroze411 2 жыл бұрын
ፊልም ማለት እንዲህ የባህሬን አድናቂ የሆናችሁ
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 2 жыл бұрын
እኔ✋
@user-dg3gg6cq9d
@user-dg3gg6cq9d 2 жыл бұрын
እቺ ልጅ ውስጤ ናት😍👸🕊
@meazahdjdjdx5984
@meazahdjdjdx5984 2 жыл бұрын
በውነት በኢትዮጵያ እየተሰራ ያለው ይሔ ነው በህግ አካል ፈዛዝነት
@user-bd4mr3vj6p
@user-bd4mr3vj6p 2 жыл бұрын
ፀግሽ እውነት ጀግና ነህ ትችላለህ😍🙏
@faswelsfr1974
@faswelsfr1974 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ኣምላክ ኣንተ ፍረድ በትግራይ እናቱች እንደዙይ ነዉ የተፈፀመዉ☝️☝️😭😭😭😭😭
@zdgt130
@zdgt130 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እውነት በገሀዱ አለም ይኖር ይሆን ማለቴ ለአራት ለአምስት መድፈር በእውነት ይሄ ከእንስሳነት አይተናነስም መቼም አእምሮ ያለው ሰው እንዲህ አይነት አጸያፊ ተግባር ያደርጋል ብዩ ለማመን ትንሽ ይከብደኝል መደፈር የለም እያልኩ አይደለም አለ ግን ለ 5 እና ለ 6 ያደርጋሉ ብዩ ማመኑ ነው ትንሽ የከበደኝ ያው ፊልሙ ለመማሪያነት ያገለግላል
@elahemoumer2976
@elahemoumer2976 2 жыл бұрын
ጁታው እህቶቻችን ለአስር ሲደፍር አልነበር ኡፍፍፍፍፍፍ
@ambotube5382
@ambotube5382 2 жыл бұрын
ፊልሙ ግራ አጋብቶኝ ልቤን ሰቅሎት🙄🙄ነው ያለቀው 🥰
@faydafayda81
@faydafayda81 2 жыл бұрын
ነብሷ ሳይወጣ ቀብረዋት መንፈሷ ተበቀላቸው!
@mesi.amentube6252
@mesi.amentube6252 2 жыл бұрын
Awo ewntishi naw enme
@ambotube5382
@ambotube5382 2 жыл бұрын
@@faydafayda81 ግራ አጋቡን እኮ ሆ 🙄🙄🙄
@ljieliyas9211
@ljieliyas9211 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እናት ሀገር ❤❤❤❤❤
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቱ ባህሬነን polis honk stsera tleyalk yemr yamrbkal btleyi lbsun lbsek Bnayik noro🙋‍♀️
@hhhhhhhh6832
@hhhhhhhh6832 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሀገሩ 🇨🇬🇨🇬ሰላም የናፈቀው
@dawittesfay6008
@dawittesfay6008 2 жыл бұрын
አረ በጣም ነው ያስፈራኝ ኣእምሮየ ረበሸው
@hananhanan-sd1hq
@hananhanan-sd1hq 2 жыл бұрын
የሚገርም ፊልም
@eyujokera808
@eyujokera808 2 жыл бұрын
አብዛኛው ወንዶች በስሜት ነው የሚጓዙት 🖤💔🖤
@wosanewosaneengida6892
@wosanewosaneengida6892 2 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ፊልም ነው
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 жыл бұрын
የፍርድ ሕጉ የተመቻቸ አለመሆኑ ፥-ፍትህ የተዛባ ኣንዲሆን ያደርጋል፣አደጋም በሚደርስበት ጊዜ በነፃነት ለመመስከር አስቸጋሪ ነው!!!!
@ailhassana5104
@ailhassana5104 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው❤️❤️
@anwarmohamed4656
@anwarmohamed4656 2 жыл бұрын
" ከማድረግህ በፊት አስብ ከማን ጋር እንዳለህ ካወክ ማንነቱን እወቅ "
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ አሳዘነኝ
@fikir0169
@fikir0169 2 жыл бұрын
ene yastelagn nger binor yeethio film layi bcha nw police bhakegnnet siseru sichenequ leset lij yemiyasb wend endale argew siseru yewnet betam yabeshqugnal bergt filmu harif nw yehulachnnm zmta sebrachu bfilm zerf betqitu awtachutal 👏👏👏👏👌 slepoliceoch ewneta enji qreta yalegn🤔
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ከሶሰተኛው አይን ፊልም ጋ የሚመሳሰል አለው ሆኔም ቆንጆ ነው
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 2 жыл бұрын
ወንዶች ደፋሪዎች ለቅስበት ስሜታቹ አንድዲትን እንስት ህይወቷን እንዴት እንደምታመሳቅሉት እንደምታጨልሙት የስንት እናቶችን ድካም ተስፋ ሜዳ ላይ በዜሮ እንደምታስቀሩት
@rtabedawi8396
@rtabedawi8396 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች የት ናችሁ ❤❤ኑ ኮምኩ
@HANANHANAN-np1hg
@HANANHANAN-np1hg 2 жыл бұрын
እውንት ፍርድ የለም ግን ስለልጂቱ ምን አልገባኝም አለች ሞታለች ማነው ገዳይ ሳይታይ ኦ🙄
@mitu-lj9yv
@mitu-lj9yv 2 жыл бұрын
እኔም ግራገብቶኛል
@adenaden1121
@adenaden1121 2 жыл бұрын
ስጠብቀው ነበር
@dawityehualashet8135
@dawityehualashet8135 2 жыл бұрын
አስደማሚ ፊልም 🙏🙏
@linalina5554
@linalina5554 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው ግን መጨረሻው አልገባኝም
@saudisaudi7740
@saudisaudi7740 2 жыл бұрын
ዋው ቃላት ያጥረኛል ምርጥ ፊልም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
የጊዜ መልህክት ያለው ፊልም ነው 👍ተመስጬ ነው ያየዉት መጨረሻው ላይ ግን ልጅቱ በመንፈስ ነው መሰለኝ ከልጁ ጋር የታየችው
@gadisetesfaye6008
@gadisetesfaye6008 2 жыл бұрын
Wow its reallty live am crying 😢 😭
@muradsadik2801
@muradsadik2801 2 жыл бұрын
እያለቀስኩ የተወንኩት ምርጥ ታሪክ
@rehamhabte3788
@rehamhabte3788 2 жыл бұрын
ahon arif film weta
@amyam2368
@amyam2368 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ያላል
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 жыл бұрын
Wow mertocha betam des ymel new bertu
@suyshjjhssewyasbalegziabhi8555
@suyshjjhssewyasbalegziabhi8555 2 жыл бұрын
ገራሚ ነው አብዛኛዎቹ 🇪🇹 ፊልሞችን ደራሲው ይጀምረዋል እሚጨርሰው ተመልካች ነው የዚህን መጨረሻ ግን በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
አንዳንድ ለሀገራቸውና ለህሊናቸው የሚሰሩ ጎበዞች ፖሊሶችም ባለስልጣኖችም አሉ ግን በስንት መከራ የተገኘ ወንጀለኛ የሚሰጠው ቅጣት ከደረሰበት ጉዳት በላይ ያማል ወንጀለኛም የበዛው ህጉ ምንም እንደማያደርግ ስለሚያውቁ ነው የኛ ህዝብ ፈሪ ነው አንድ ወንጀለኛ መቀጣጫ ቢሆን አርፈው ይቀመጡ ነበር
@fevue140
@fevue140 2 жыл бұрын
ከእያንዳንዱ ስሜቶቻችሁ ዉስጥ ነበርኩ ። ደራሲዉንና ዝግጅቱን አለማድነቅ አይቻልም
@brookyilma9850
@brookyilma9850 2 жыл бұрын
WOW nice message. Thanks
@azaellove9482
@azaellove9482 2 жыл бұрын
ምርጥ ነዉ
@yeneneshbirhanu1993
@yeneneshbirhanu1993 2 жыл бұрын
Wow nice I love it thanks
@user-mf6mi5mp8q
@user-mf6mi5mp8q 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም በጣም ሰርታችኋል
@ambotube5382
@ambotube5382 2 жыл бұрын
ዉድ ያገሬ ልጆች አባካችሁ ሰብስክራይብ አርጉልኝ በ ፍቅር ❤️❤️❤️
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነበር የሴት ልጂ ስቃይ መከራ 😭😭😭😭😭😭😭
@selamleethopiahagerekidusg1364
@selamleethopiahagerekidusg1364 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው
@mitu-lj9yv
@mitu-lj9yv 2 жыл бұрын
ዋው ነው ግን ሲያስፈራ የልጅቷ ነገር ግን እኔም ግራ ገብቶኛል
@eyrusabara2608
@eyrusabara2608 2 жыл бұрын
ደስ ይላላል
@ebrahimyuotuber2681
@ebrahimyuotuber2681 2 жыл бұрын
ምነዉሸዋ አሁንስ እነቶፊቅ ሲያዛጉን ከረሙ አሁን እነመሲ አሁንስ የመዳም ቅመሞች ሲንቱን እንቻል ወቸዉጉድ ምንለማለት ፈልጊ መሰላችሁ በዚህ እንካን ዘና እንበል ሆይ
@kokeabayen9855
@kokeabayen9855 9 ай бұрын
እደኔ ኮሜት አብቦ የመጣ እስቲ እንየው ❤❤❤
@abdikedir296
@abdikedir296 2 жыл бұрын
ይለቀቅ
@ethiopian9206
@ethiopian9206 2 жыл бұрын
እሚገርም ፊልም ነው
@wintanhubekiya9892
@wintanhubekiya9892 2 жыл бұрын
Woooow mirt film new
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 2 жыл бұрын
እያለቀስኩ..ጨረስኩኝ..ወንድ..ጠላት..ነዉ..ለማለት..ባልደፍርም..አብዛኛዉ..ናቸዉ..ትክክለኛ..የሚደረገዉን..ነዉ
@fdgdfg3066
@fdgdfg3066 2 жыл бұрын
ምኑም ያልገባኝ ፊልም
@hannatesfaun5709
@hannatesfaun5709 2 жыл бұрын
ፊልሙ እውነታውን ቁልጭ አርጎ አስቀምጧል ታሪኩ በጣም ግልፅ ነው እንዴት ማይገባው በመደፈ የሞተች ነብስ ፍትህ በማግኘት ደግሞ አዝናኝ ሳይሆን በፊትትም አውንም ያለ የመደፈር ስቃይ የሚያሳይ እጅግ በጥቂቱ ለማሳየት የሞከረው ፈልም ነው
@Ahayel
@Ahayel 2 жыл бұрын
ሴት የሚደፍሩ ወንዶች እንደዚ መሞት አለባቸው አረመኔ መቀጣት የግድ ነው እናመሰግናለን ያገር ልጆች
@saharasalih5399
@saharasalih5399 2 жыл бұрын
ውይ ደፍሪወች ግን እባካችሁ ውይ
@martasisay6558
@martasisay6558 2 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ፊልም በጣም ደስ ይላል የሴት ልጅ ዝምታ
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 2 жыл бұрын
ምድነው ምንም ሳይገባኝ ነው በሰቀቀን የጨረስኩት🙄
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 2 жыл бұрын
የባህሬን አድናቂ ነኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ እየገባችሁ እነ ወርቂት ዘነብ በለጥ ምናምን ያላህ አሳጉኝ ጩጮ ነኝ 😂😘
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 2 жыл бұрын
አሁንም በወንድ ምክንያት በሰርጋቸው ዋዜማ እራሳቸውን ከፎቅ ላይ እያጠፉ ነው እህቶቼችን አለቁ😢😢😢 የእኛም ነገ ያስፈራል
@ggjj3933
@ggjj3933 2 жыл бұрын
ምኑም ሣይገባኝ አለቀ ማነው የገደላቸው ሠወቹን
@fatumatube5204
@fatumatube5204 2 жыл бұрын
የልጂቱ ፍቅረኛ
@mesitube5004
@mesitube5004 2 жыл бұрын
ልይና ልመለስ ❤❤❤❤
@fghfui7915
@fghfui7915 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ነዉ
@dubai1280
@dubai1280 2 жыл бұрын
ዋዉ
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 2 жыл бұрын
አንደኛ ብየዋለሁ ሶደሬዎች ተባረኩ
ከሷ ጋር ሙሉ ፊልም Kesua Gar Full Ethiopian Movie 2022
1:26:12
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
ሀገሬ ሙሉ ፊልም Hagere full Ethiopian film 2022
1:21:12
YeSilet Lij (የስለት ልጅ) Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:22:41
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43
ይበለኝ ሙሉ ፊልም Yibelegn full Ethiopian movie 2023
1:22:49
ለፍቅር ሙሉ ፊልም LeFiker full Ethiopian movie 2021
1:28:32
Addis Films
Рет қаралды 1,1 МЛН
ሁለት ወዶ Ethiopian Movie Hulet Wedo - 2018 ሙሉፊልም
3:44:51
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32