የትም አለሁ ሙሉ ፊልም Yetem Alehu full Ethiopian film 2022

  Рет қаралды 516,753

Sodere TV

Sodere TV

2 жыл бұрын

የትም አለሁ ሙሉ ፊልም Yetem Alehu full Ethiopian film 2022

Пікірлер: 288
@astuethi9020
@astuethi9020 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ!!
@jesuschrisfourever719
@jesuschrisfourever719 2 жыл бұрын
አሜን ላንችም 🥰🥰🥰💋💋
@user-wy4cp3lj9h
@user-wy4cp3lj9h 2 жыл бұрын
_🤲አሜን አሜን አሜን_
@uuggghhju657
@uuggghhju657 2 жыл бұрын
አሚንንን
@seadi6123
@seadi6123 2 жыл бұрын
አሚን
@dasitaye6822
@dasitaye6822 2 жыл бұрын
Ameeeenn💕💕💕🙏🙏
@masiketema6086
@masiketema6086 2 жыл бұрын
ሄኒ ወድ አያወራም በሚለዉ ይመችህ አባቴ ሰዉ ሢፈተፍት አተ ላጥ ትተሀቸዉ ተተኮስህ ምርጥ ሠዉ ይመችህ ከማዉራት መሥራት💕💕💕💕👍👍👍👍👍👍👍
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
ሔኖኬ እና ይውሲፍ ያለበትን ፊልም አባርሬ ነው የማየው ስወዳቸው ምርጦችዬ😍
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እዩት ያቶ ድቁ ልጅ ዘድሮ ፊልሙን ተቆጣጥሮታል አልተቻለም 👌🥰🥰
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 2 жыл бұрын
😄😄😄😂😂😂😂😜
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
@@tigisttigist9525 ማሬ ደምሪኝ
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 жыл бұрын
@@tigisttigist9525 😂
@user-zm8eu6wj8w
@user-zm8eu6wj8w 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ሑሉም ቦታ አለ
@maremasnedw8215
@maremasnedw8215 2 жыл бұрын
አወ የምር የፊልሙ ማድሞቂያ ሁኖልኮ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 жыл бұрын
በስርቆት የመጣ ገንዘብ ጥንቅር ብሎ እንጦሮጦስ ይግባ ተግቶ ያመጡት ብር እንዴት የተባረከ እኮ ነው ኦ አምላኬ ስርቆትን ተፁያፊ ስላደረከኝ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን🙏🏾ሂወት በሀቅ ሲኖርባት ጣፋጭ ነች ያለንን ተካፍለን ስንበላ በረከቱ ብዙ ነው☝🏽
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ያላቺሁ ሁሉ 🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛በሌለኝ ግዜ እናተን አይቼ ማየቴ 😏😏😏😏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
የፍቅር አባት 👌ሁሌም አንደኛ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@helentube4131
@helentube4131 2 жыл бұрын
Wow betam Arif filem new enameseginalen kuter hulet yiketil Ye ato dineku lij henonk beritalin ♥️♥️
@aruyemanegodislove527
@aruyemanegodislove527 2 жыл бұрын
Thank you konjo film
@saraoro4201
@saraoro4201 Жыл бұрын
Arif neberi gen Acherareshuu aymrimii henii gen betam nw yamwdikii huluu nageriki yemchagalii 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@salahshire9006
@salahshire9006 2 жыл бұрын
Wow! betam ya raqaqa film inaa aymiro fataagn. Amasaginaalew
@zuzuhabashawit2189
@zuzuhabashawit2189 2 жыл бұрын
ዋውው ቆንጆ ና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ ቀጥሉበት
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሄኑ ምርጥ 💝💝💝ሰው አክባሪክ ነዉ ❤❤❤በጣም ❤👄 💝 አዳሜ የሱን ስም ታጠፊያለሽ እሱ መስሚያው ጥጥ 😒😁👌
@mohammednaji9716
@mohammednaji9716 2 жыл бұрын
Woow betam arif film new gin tinish setoch exprence yansachual
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 2 жыл бұрын
ከእኔ ተማሩ ይኸ ፊልም የኔ ሂወት ነው አባቴ ባይገልም እንደነማንያዘዋል ነበር ስራው ወደሆላ አስቀረን ለስደት ዳረገኝ ቤተሰቦቸ ተበተኑብኝ ብቻ ከባድ ነው ውሸት ክህደት ና ፈጣሪ ማይወደው ስራ
@adyd8686
@adyd8686 2 жыл бұрын
ዋናው ካለፈው ሂወት እና ከምናየው መማራችን ነው ለበጎ ነው ብለሽ እለፊው የአባትሽ ሂወት ሁላችሁትም ያስተምራል በሂወት ያላችሁት አንድ ቀን ትሰባሰባላችሁ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
እኔ የልጀን አባት ትቸዉ መጣሁ ተመስገን አሁን ቁማር ዉሸት ሱስ ያለበት ሰዉ መቸም አይለወጥ በጊዜ መንገድ ማስተካከል ተገቢ ነው
@madinaadam8520
@madinaadam8520 2 жыл бұрын
አሪፍ ትምህረት ነው በረቱ😍😍
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 2 жыл бұрын
selam ygeray lejoch selamchu bezzzzzzt yebel enamsegn alen bertu 🙏😘🥰
@aeliroezerihun513
@aeliroezerihun513 2 жыл бұрын
Wow andegna nw bertu👌
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል በረቱልን
@laylamohammed
@laylamohammed 2 жыл бұрын
ዋው ሂኖክ ያለበት ሁሉ አሪፍ ነው በርቱልን
@user-gw7iw4bk5e
@user-gw7iw4bk5e 10 ай бұрын
best❤
@meseretgosaye3140
@meseretgosaye3140 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@hxxjhcdjdk629
@hxxjhcdjdk629 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ
@ganiygetalji5916
@ganiygetalji5916 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@lastkingss
@lastkingss 2 жыл бұрын
betam yemiyasetela film nw batserut yeshal naber tesh
@amyam2368
@amyam2368 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በጣም ደስ ያላል
@tademan7274
@tademan7274 2 жыл бұрын
Fkrr ❤️❤️....endesemuwa fkr yehoneche set nat ena demo betam gobez actors nat akem yalate set nat ..........guadegaw alesrachwem ...hena hulem adenkehalew 👌👌
@meronneguse5871
@meronneguse5871 2 жыл бұрын
😏😏😏😏😏
@yotitube9014
@yotitube9014 2 жыл бұрын
ሰላም ለህግራችን ፍትህ ለእስርኞች ይህን ኮሚትየምታነቡበሙሉ ሰላማችሁ የብዛ እሲአብርታቱንኝ
@user-tp8yz3el1m
@user-tp8yz3el1m 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው በርቱ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ጆሲ ሁሌም አፍቃሪው 💝ደሞ ከሄኖክ ጋር አንድ ላይ 👌ያምራል
@emmabett5936
@emmabett5936 8 ай бұрын
Wodahalo now yemibalowu😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 8 ай бұрын
@@emmabett5936 እሬ እንደሱ ኔቤሬ ሚባሎ 🙄🤣 Emmabett በደንብ አንብቢው እስትይ የአማርኛ አስተማሪ 😒😝😁
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 2 жыл бұрын
ወዉ ወዉ በጣም በጣም ምረጥ ነው በጣም የምውድችሁ
@teruainetminichel9692
@teruainetminichel9692 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ና አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱ
@kkidegaard6177
@kkidegaard6177 2 жыл бұрын
ሴቶች ተዋናይ በደብን ኣልስሩትም ሄኖክ ና ሌላኛው ፖሊስ ዋውው ብያለሁ😍😍😍ሁሉም ካራከተር በሚገርም በቃት ኣይቻለሁ ❤ በርቱ ወንጀሎች ይቆያሉ እንጂ ከህግ በታች ነው ❤🙏
@tademan7274
@tademan7274 2 жыл бұрын
Fkr gobez nat guadegawa nat yesuwan akem yaweredechebat
@amberusultan4155
@amberusultan4155 2 жыл бұрын
He
@melkamargeni3104
@melkamargeni3104 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@user-ms1im9jm4c
@user-ms1im9jm4c Жыл бұрын
ዮሲፍን ስወደው ምርጥ ተዋናይ ባለበት ፈልጌነውእማያው
@user-ue6ct1sq9u
@user-ue6ct1sq9u Жыл бұрын
ፍቅረኛየነው❤😢
@isman1344
@isman1344 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልምነው ሄኒ
@dubai1280
@dubai1280 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ
@sinaytraay1773
@sinaytraay1773 Жыл бұрын
ዋዉዉ በጣም ያምራል
@abubake9005
@abubake9005 2 жыл бұрын
አስራዬ በአጠገቤ ሰለሌ በደንብ አለሁትም ሄን ስለሌ ፍልሙ አርፍ እንደምሆን አልጠራጠርም በርታልን ሄን ማኛ በዝው ቃጥል እጅ እንደት ሰጥ ሰው ስለንቴ ብዙ ነጋር ያውራል ግን አንቴ በማልከምነትህ ቃጥል
@mesilove2324
@mesilove2324 2 жыл бұрын
Josin Kal baymirm ayalawu josiye yene 1nke hank👌
@frdosali5155
@frdosali5155 Жыл бұрын
All🥰🥰💞💞💞💞💞💞💞💞
@uaeuae9553
@uaeuae9553 2 жыл бұрын
ምርጥዲራማነዉ በርቱ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
አሁን ሀገራችን ላይ ያለው እዚህጰፊልምለይ አለ ሰው መስለው በየቦታው ለበር የሰው ነብስ ግድ የማይሰጣቸው ለብር ሲሉ ህብረተሰቡን አሳልፈው የሚሰጡ የሰው ላብ የሰው ደም ይፈርዳ አምላኬ እባክህ ፍረድ ዝምታክ ይብቃ የንፁሃን ደም ቃዬል አቤልን እንደገደለው ወደፈጣሪ የነብሱ ደም ጮህች ፈጣሪጋር እንደደረሰች አምላኬ ፍርድ ስጠን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ጆሲ ስወደው ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏
@jeborajebora2508
@jeborajebora2508 2 жыл бұрын
ምርጥ
@Tube-zc2qc
@Tube-zc2qc 2 жыл бұрын
ዋውውውው
@kedstettube6712
@kedstettube6712 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሄኒ😳 ድንቁ 😂ደሞ በዚህ አመት አልተቻልክም 😂😂 ችኮቹ ገደል ገቡ መሰል😂😂ይመቸው አባቴ😋👍ሰራ ክቡር ነው😋😂😂
@hxxjhcdjdk629
@hxxjhcdjdk629 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ
@adanegirma4843
@adanegirma4843 2 жыл бұрын
ገራሚ ነው ወድጄዋለሁ ❤
@nebiyuayele7753
@nebiyuayele7753 2 жыл бұрын
Wow
@redeat9807
@redeat9807 2 жыл бұрын
ዋው ገራሜ ፊልም ነው ባልጠበኩት መንገድ ነው ያለቀው
@user-xx9el9hp6z
@user-xx9el9hp6z 2 жыл бұрын
ዋው
@user-er1kv4rx5f
@user-er1kv4rx5f 2 жыл бұрын
1:06:47 ደቂቃላይ ትንሽ ስተት ሰርታችኋል አላስፈላጊ ድምፅ ገብቷል ሌላው ስልክ ሲያዎሩ ያለው ድምፅ ጥሩ አረለም እዛው ቤት ውስጥ ሁነው እደሚያዎሩ በደንብ ይታዎቃል በተረፈጥሩነው በርቱ
@hewiyoni9825
@hewiyoni9825 2 жыл бұрын
ዋዉ ያመቱ ምርጥ ፊልም ነዉ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 жыл бұрын
ሴቶቹ ብላሾች ናቸው አይችሉም በጉቦ ነው እንዴ የመጡት?😉ሌላው የት ደርሱዋል የዱሮዎቹ ይግደሉኝ ፍልም ዱሮ ቀረ የአሁኖቹ እኮ ቁዋንቁዋቸውን እንኩዋን በወጉ አያወሩም ቲሽ
@haytham0802
@haytham0802 2 жыл бұрын
አረ ፊልሙ አላለቅም
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
@@haytham0802 ይቀጥላል እንዴ
@muluwakeshem9952
@muluwakeshem9952 2 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነዉ
@user-wn2gu6of2n
@user-wn2gu6of2n 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 2 жыл бұрын
😭😭😭አለባበስ ዜሮ
@fsumtadesse7461
@fsumtadesse7461 2 жыл бұрын
እደዚ መጨረሻውን የማናቀውን ፊልም ስሩልን
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 жыл бұрын
Wo ገራም ፊልም ነው በነገራችን ለይ የች ሰጉሩዋን አጭር የተቆረጠች ልጅ በጣም ተማችተኛሌች እነም ሀገሬ አግኝቼ በዋረት ደስ ይለኛል 🤣🤣🙏😍
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 2 жыл бұрын
ሁለቱ ሴቶች ትወና ምንም አይችሉም የለቦታቸው ነው የገቡት
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ኤንዬ ምርጡ በርታ
@amanefitsme1292
@amanefitsme1292 2 жыл бұрын
0Phh0
@user-rd5pr2tb9q
@user-rd5pr2tb9q Жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልምነዉ በተለይ ለ ሆዳም ባዳወች ባለስልጣኖች እንደፈለጉ የሰዉ ሒወትን የሚጨፈጭፉ ቢገባቼዉ ያስተምራል
@winemeaza9069
@winemeaza9069 2 жыл бұрын
Ayenefam
@Sammy_34567
@Sammy_34567 2 жыл бұрын
Ye habesha movies EDITING lay cheger alebachew. Mendenew background musicaw???? Ere pls
@official-to5fe
@official-to5fe 2 жыл бұрын
henok#1
@oftanaredwan5718
@oftanaredwan5718 2 жыл бұрын
Ofti negn ke wollega ♥️ Ye henock adnaki negn ❤️
@zekiyafaris8235
@zekiyafaris8235 2 жыл бұрын
V
@fatihaali389
@fatihaali389 2 жыл бұрын
Ke jebuchu nah
@tobiyamekonnenachenef6252
@tobiyamekonnenachenef6252 2 жыл бұрын
ኧረ ደምሽ ይርጋ ," እንዴት አርግቼ አላላችም ?"
@smasifatima9006
@smasifatima9006 2 жыл бұрын
Bertu
@fasilbelay9621
@fasilbelay9621 2 жыл бұрын
ተማሪው ከአስተማሪው በለጠ
@ganiygetalji5916
@ganiygetalji5916 2 жыл бұрын
ፊልም መስራት በጣም እፈልጋለው ምኞቴ ቢሳካ ደስ በለኝ ነበር ዪሳካልሽ በሉኝ እስኪ
@hxhdhhgzhshs700
@hxhdhhgzhshs700 2 жыл бұрын
ke egzyabhear gar yasakal
@ganiygetalji5916
@ganiygetalji5916 2 жыл бұрын
@@hxhdhhgzhshs700 amenn
@sadhsaad7843
@sadhsaad7843 2 жыл бұрын
ይሳካልሽ ማማየ
@ganiygetalji5916
@ganiygetalji5916 2 жыл бұрын
@@sadhsaad7843 amennn weda
@husabe5441
@husabe5441 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ታምራላችሁ
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g 2 жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ሄኖክ ድንቁ ያለበት ፊልም እሚመቸዉ በርቱ የለለ ነዉ እሚያምረዉ
@Nimo1tube_hoppenes
@Nimo1tube_hoppenes 2 жыл бұрын
enem esu yalebetin film abarire new yemyayew
@user-gy8qn5gs1q
@user-gy8qn5gs1q 2 жыл бұрын
ሜላት ነብዩን ይቅርታ ብሎ ካልጠየቀ❌❌❌
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g 2 жыл бұрын
@@Nimo1tube_hoppenes እኔ ለራሱ እሱ ካለ አሪፍ ፊልም እንደሚሆነሰ እርግጠኛነኝ ትወና በጣም ይችላል
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g 2 жыл бұрын
@@user-gy8qn5gs1q እነሱኮ የራሳቸዉ ምክኒያት አላቸዉ ህይወት በፈለገችዉ እንጅ በፈለግነዉ አትሄድድም የኛ ያልነበረን ነገር የኛለማረግ መታገል ትርፉ ድካም ብቻ ነዉ ለሷ አልተፈጠረም ፈጣሪ ጥሩ ባል ይስጣት እሱ የራሱን ህይወት ጀምሯል
@user-on9mq7ym2r
@user-on9mq7ym2r 2 жыл бұрын
እኔየ አሁኑም አፈቅረዋለዉ❤❤❤❤💋💕
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
ደገማቹሀት እኮ ካየን እኮ ቆየን😳
@amsalselassie6773
@amsalselassie6773 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ
@user-gb6lp7pe8f
@user-gb6lp7pe8f 2 жыл бұрын
😍🤗
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
🇨🇬💫💫🇪🇹🌟
@rehanayutube2866
@rehanayutube2866 2 жыл бұрын
🥇🥇🥇🥇🥇
@aynalemethiopiayoutube4170
@aynalemethiopiayoutube4170 2 жыл бұрын
Turu new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@almaarial3492
@almaarial3492 2 жыл бұрын
Saw Magdel bexam simple yehonabet ager. Binor. ethiophia
@zelalem2229
@zelalem2229 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነዉ👍👍👍
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe 2 жыл бұрын
ይሄ ፊልማ ቀጣይ አለዉ አላለቀም እደኔ የገመተ ካለ ።?የመ።ደስ የሚል ፊልም ነዉ
@fudxhdy9719
@fudxhdy9719 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው በተለይ ፓሊስ ሁነው የተወኑት
@hadasgadey9110
@hadasgadey9110 2 жыл бұрын
ለማየት ጋጉቸሎው ልቀቅልን ሄንክና ዮሴፍ በጣም ነው የምወዳችው
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop 🇪🇹✨✨🌼✨📚🌹
@neimafeyisa6003
@neimafeyisa6003 2 жыл бұрын
እኔም በጣምነው የመወዳችው
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ
@tilahunewnet4042
@tilahunewnet4042 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም አጨራረስ ግን ስሜት የለውም ይስተካከል
@seblekasse5251
@seblekasse5251 2 жыл бұрын
ጆሲ♥️
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
ምስኪን ስታሳዝን እዲአይነት ብቸኝነት ከባድ ነወየገዛ አባቶቻችን ምን አደማሰሩ የማናቅበት ሁኔታዎቾ አሉ ግን እውነት ተደብቃ አትበርም
@user-yc6fw4bz4h
@user-yc6fw4bz4h 2 жыл бұрын
እጠብቃለሁ 👍👍👍
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
🇨🇬🏅🏅
@mezmur-ce6ti
@mezmur-ce6ti 2 жыл бұрын
Part 2 afatinut
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj 9 ай бұрын
Konjo set yelm
@nurishifa747
@nurishifa747 2 жыл бұрын
Batme nw yetmchgn wow
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 жыл бұрын
ሄኖክ በረታ የኛ ሰው ከወሬ ከሀሜተ በሰተቀረ አያቅም
@mesayterecha9599
@mesayterecha9599 2 жыл бұрын
እንዴት አርግቼ አይባልም !!
@user-xe9wu5no4z
@user-xe9wu5no4z 2 жыл бұрын
አቤላዬ የኔጢባራም ስወድህ ኡፎ💘💘
@miftahansar3031
@miftahansar3031 2 жыл бұрын
Mnew kolash
@zittagetaneh2872
@zittagetaneh2872 2 жыл бұрын
@@miftahansar3031 😂😂😂😂ፍቅረኛህ ነችዴ🙈
@beingstrong3839
@beingstrong3839 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ሄኒ የስራ ሰው
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m 2 жыл бұрын
ሰው መግደልነው ምርጥስራ
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m 2 жыл бұрын
ይቅርታ ግን መጨረሻውን ሳላይኮመትስለሰጠሁ ይቅርታ ፖሊሶቺጉበዞችናቸው
@beingstrong3839
@beingstrong3839 2 жыл бұрын
@@user-og1qw4lx5m ፊልም ነውኮ እናቱ
@specialcell5708
@specialcell5708 2 жыл бұрын
Seyaweru mene yeseral kelasikal esune asetekakelu
@sheberukebede5871
@sheberukebede5871 2 жыл бұрын
ዉሾች ፍቅር ፍቅር እያላችሁ የሰይጣንን ስራ እየሰራችሁ ከክርስቶስ ጋር አታመስሉት
@mesilove2324
@mesilove2324 2 жыл бұрын
Setoche gin artstim atmslume yhunchu duktamoche minew Kane shawito kane mulalam &mesert atmarun
@adenaden1121
@adenaden1121 2 жыл бұрын
ሄንሻ ዘንድሮ የፊልሙን ገበያ ተቆጣጠርከው ያርግልህ
@user-ue6ct1sq9u
@user-ue6ct1sq9u Жыл бұрын
ዮሲፍ የኔውድ😢
@sariiii8537
@sariiii8537 2 жыл бұрын
Arif film new gn silk siyaweru izaw be izaw honew nw miyawerut
@abdoulsalammohamed2219
@abdoulsalammohamed2219 2 жыл бұрын
Lejitwa setawara ategebwa nech. Ande kifil wistnachew. 🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍
@user-hk5ie9sq4o
@user-hk5ie9sq4o 8 ай бұрын
ሂኖኪ እና ዮሴፍ አንደኛ 👌👌❤❤❤❤
@user-sx9fe5sl7x
@user-sx9fe5sl7x 2 жыл бұрын
ኧረሄኖክድቁ አልተቻልክም በርታ ሰራህበጣም ይመቸኝል ሰለግልህውቱአያገኝም እወደሀለሁ
@sikethabesha2696
@sikethabesha2696 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-sx9fe5sl7x
@user-sx9fe5sl7x 2 жыл бұрын
የምሬነው ሰለግሉህይወት አይመለተንም አይደል
@kidistkidu2517
@kidistkidu2517 2 жыл бұрын
Ye kelti chgeri ale
@ethiopia5038
@ethiopia5038 2 жыл бұрын
ሴቶች ሁለተኛ እደማናይችሁ ተስፍ አለን 😂😂😂
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@QP-zk6hh
@QP-zk6hh 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ዉይ ቅመሞች አትኮምቱ
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 127 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,8 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 5 МЛН
መጤዎቹ  - Ethiopian Movie Metewochu 2022 Full Length Ethiopian Film Metaewochu 2022
1:27:42
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 380 М.
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43
Temarekulesh (ተማረኩልሽ) Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:28:16
Sigma Kid Hair  #funny #viral #comedy
0:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 6 МЛН
КАК ВЫЖИТЬ В АВИАКАТАСТРОФЕ✈️
0:25
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4 МЛН
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 35 МЛН
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 3 МЛН