"ሶስት ሚሊየን ብር ለመንግስት ላለመክፈል ጓደኛዬን ገደለው። እኔንም ለዊልቸር ዳረገኝ" ዳግማዊ አሰፋ (የ'ከማዕዘኑ ወዲህ' ደራሲ) ክፍል 1

  Рет қаралды 58,196

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

2 жыл бұрын

Пікірлер: 95
@Melee_
@Melee_ 2 жыл бұрын
ቃላት አይገልፀውም !! በፈጣሪ እንደዚህ ሰው አይነትም አለ ለካ !! ለተአምር ነው ፈጣሪ ያተረፈህ ለብዙዎች አርዐያ ትሆናለህ !! ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር መድሃኒያለም ያድልህ !!!!
@tirnesh3066
@tirnesh3066 2 жыл бұрын
ክርስትና በተገባር የኖርክ ወንድም! ዘመንህ ይባረክ።
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
ታድለህ❤️ ይሔንን ልብ የሰጠህ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ!
@Nathanbiniyam1545
@Nathanbiniyam1545 2 жыл бұрын
ስላንተ ማሰብ ከባድ ነው እንዲህ አይነት ይቅር ባይ ሰውን ማግኘት በፈተናዎች ሁሉ በፅናት የምታልፍ እግዚአብሔርም በጣም የሚኮራብህ ይመስለኛል ጨምሮ ጨማምሮ ሰፊ ልቦናን ይስጥህ ስላንተ ግን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ለብዙ ሰው መማሪያ ስላደረገህ አዘጋጁ ዶ/ር እንዳለ ከበደንም እናመሰግናለን
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ከባድ ነው እንዳተ ይቅር ባይ ሰው ያብዛል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይጥልን🙏💚💛❤
@user-iq6jf9ud8e
@user-iq6jf9ud8e 2 жыл бұрын
የሚገርም እይታ ነው ዳጊዬ
@yisakortubee
@yisakortubee 2 жыл бұрын
ዳግማዊ በጣም ጠንካራ እና ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ጀግና ሰዉ ነዉ በጣም ታላቅ ክብር አለኝ #ናድቢስ ትዉልድ
@user-wl9ch6zx1e
@user-wl9ch6zx1e 2 жыл бұрын
ዳግምዬ አንደበትህ እራሱ ማር ነው የምትደንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ቆመህ ለማየት ያብቃን
@tigist1458
@tigist1458 2 жыл бұрын
ዳግማዊ ፣ እኔ እንጃ ቃላት የለኝም አንተን የምንገልጽበት ፣ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ያጠንክርህ ።
@asmare5631
@asmare5631 2 жыл бұрын
የዚህን ጀግና ሰው በሰማሁት ቁጥር እጅግ በጣም ያስደንቀኛል በሙሴ ለዓለም የተባረክነው ከአስሩ ትዛዞች በተጨመረ አይን ያወጣ አይኑ እንዲወጣ ጥርስ እንደዚህው ነብስ የወሰደ የሞት ፍርድ እያለ ይቀጥላል ነገር ግን እሂን ደግሞ ውስጡ ተዛዋሪ ሚስጥር አይን ያጠፋ አይኑ ከጠፋ በዳይ እና ተበዳይ በቤተሰብ በህብረተሰቡ ለመንግስት ለሀገር የበለጠ ክሳራ ሸክም ስለሚሆኑ የአይን ዋጋ ያመጣውን የጫና አይነቶች በሂዮት እስካለ ተገምቶ በገንዘብ እና አስተማሪ ቅጣት ይከናወናል ደግሞ ከሞላ ጎደል ከ 1000 ኣመት መሲሁ እየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም ተወልዶ አድጎ በአንዱ ጉጭክ ካልበቃው ሁለተኛውን ጋብዘው ይላል ከዛን ደግሞ ከሞላ ጎደል ትልቁ ነብዩ ሙሐመድ መጣልን እኔ ምለው እኛ ግን ሰው ለሰው መዳኒቱ ከሆነ ሰው ለሰው መርዝም ከሆነ መርዞች ትቂጦች መሆናቸውን እናቃለን ስለዚህ ትኩረት እና ትልቅ ቦታ ለእደዚህ አይነት ጀግና ሰው እና ለብዙሃኑ ቦታ ብንሰጥ መርዙ በጠፋ ነበር ጌታ ምክኛት አለው ስንት ቤት ውስጥ የጠፋውን ንፁህ ፍቅር እንደመለስክ ብታውቅ ደስ ይለኛል ቆስለክ ለማዳን ጥረትኽ ትግልህ ከዛ በላይ ተስፋህ የሚገርም ነው ተባረክ ጌታ ከአንተ ጋ ይሁን
@Tewe5957
@Tewe5957 2 жыл бұрын
ጀግናዬ ነህ እግዚያብሄር በሕይወት ያቆየህ ባንተ ድንቅ ስራውን ሊሰራ ነው :: ተባረክ ወንድሜ !
@ayalewayalew431
@ayalewayalew431 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንተ ሊሰራ ያቀደው ስራ ጅማሬ ውን አየን እንጂ ፍጻሜው ገና ብዙ ነው እግ/ር አሁንም እድሜን ጤናን ይስጥህ ::
@hannamulugata4896
@hannamulugata4896 2 жыл бұрын
ሰው ከሞት ወደ ህይወት ከመጣ በኋላ ይገርማል ለሰው ልጅ ይሄን ማስተማርህ 😭አንተ እግዚአብሔር አምላክ የማረህ ለተአምሩ ነው ። አኔ በጣም ተምሬያለሁ ከአንተ ይቅርታ ምን ያህል ጥቅም እንዳለው። ሰወዎች ጆሮአችሁን በደንብ ኮርኩራችሁ አዳምጡ ። እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ። እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Sintayehu912
@Sintayehu912 2 жыл бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ይኼ በቂም ቁርሾ ልቡ ለቆሰለ የኔ ትውልድ የይቅርታ ቤዛ ነህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አንተ ስትናገር ለእኔ መስታወት ነው የሆንከኝ እራሴን ማያ ኡፍፍፍ በርታልን ወንድምዓለም🙏❤️
@yohamnanmanki7592
@yohamnanmanki7592 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዳጊ ከ 4 አመት በፊት ልቤን እንክት ክት ያደረገውን ሰው ዛሬ በአካል ባላገኘውም በልቤ ይቅርታ እንዳደርግለት አድርገህኛል ስልኩን ፈልጌ ይቅርታ እንደምጠይቀው ቃል እገባለሁ ዳጊ ሁሌ እንደረገምኩት ነበርኩ 😥😥😥😓ይሄ ስሜት አሁን ብን ብሎ ከውስጤ ተበተነልኝ 🙏🙏🙏♥️
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
መታደል ነው እንደዚህ አይነት ልብ። የሚገርመው የዚህ አይነት ልቦች ለራሳቸው ብቻ አይደለም ሌላም ሰው ያድናሉ።
@user-hf8tz9xo9b
@user-hf8tz9xo9b 3 ай бұрын
❤❤❤
@hanahani6542
@hanahani6542 2 жыл бұрын
አቤት ምን ቃል ይገልፀዋል ህመምክን ትግስትህ ማስተዋልክ ያበረታክ ያተረፈክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፅናት እንድትሆነኝ ህይወት ሆነኸኛል ።
@IStyle714
@IStyle714 2 жыл бұрын
እውነት ነው በ አንድ ሰው ምክንያት የሰው ዘርን መጥላት በኔም ልብ በቂ አይደለም እንዳልከው ህይወይህን ሊነጥቅህ የነበረው ሰው ቢሆንም ከ እግዚአብሔር በታች ህይወትህን ያዳነችህም ሰው ናት ከሁሉም የሚደንቀው ግን ይቅርታህ ነው እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ወንድሜ ምንም ብናደርግለት ያጣውን መመለስ አንችልም ነገር ግን ይህ ሰው በሰለጠነው አለም ተፈጥሮ ቢሆን እልፎች በፃፉለት ፊልም ዘፈን ሐውልት ባቆሙለት ነበር መንግስትም እውነትም ህግም በካሱት ነበር ግን ደሞ ከዚህ ሁሉ የሚበልጠውን ፈጣሪ ጎደኛውን ወስዶ እሱን ለኛ መማሪያ ህይወት ሰቶታል እኛንም ለምንተነፍሰው እንድናመሰግን ይርዳን
@amsalgebreegziabher630
@amsalgebreegziabher630 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ለይቅርታ መልክት ያዘጋጀህ ሰው ነህ ወንድሜ ውስጤን ብዙ እንዲያስብ አድርገኸዋል💚💛❤👏👏🙏🌺💕
@mahilakew3868
@mahilakew3868 2 жыл бұрын
አረ አንተ ልጅ ለኢትዮጵያውያን ሳይሆን ለአለም አርአያ የምትሆን ነክ አቤት ትዕግስት ችሎታ ፈጣሪ አድሎሀል አንተ መልካም መልካም ሠው እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ስላንተ ማሠብ ካዕምሮ በላይ ነው ፈጣሪ የይቅርታ ልብ ይስጠን
@fekaduabebe1945
@fekaduabebe1945 2 жыл бұрын
ስሰማህ የተለየ ስሜት ተሰማኝ ስለእስትፋስ የተናገርከው ፈጣሪየን እንዳስብ አርገህኛል አመሰግንሀለው
@sev7634
@sev7634 2 жыл бұрын
ግሩም ነው!!! በተለያዩ መልኮች ስለሚያስተምረን እግዚአብሄር ይመስገን::
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 3 ай бұрын
ዳግዬ መግለጫ ቃል የለኝም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
@yodittekele9501
@yodittekele9501 2 жыл бұрын
እንዱ ❤️❤️ እንዴት እኮ እንደምወድህ እንደማከብርህ... በዚ ላይ ዳግምን ጨምረህበት... ከቃል በላይ ናችሁ 🙏🙏🙏
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 2 жыл бұрын
ወይ ገዘብ ለካ ለገዘብ ሲሉም የሰውን ሂወት ያጠፋሉ ሁሉም ሰው የጁን ያገኛል አንተ ግና ጀግና የሚለው ቃል አይገልፅህም እውነት እውነት ስልህ
@zahraibrahim67
@zahraibrahim67 2 жыл бұрын
እግዚአቤሄር ጤናህን ይመልስል ተስፋ አለኝ አንተን እምገልፅበት ቃላት የለኝም የኔ ጌታ አንደበትህ ብዙ ትምህርት አግቻለሁ
@ShopShop-iw4tk
@ShopShop-iw4tk 2 жыл бұрын
በእርግጠኝነት ጓደኛውም በሰው ማጣት እንጂ ሊድን የሚቼል ነበረ ግን ሁሉም በአምላክ ፍቃድ ነው ሚሆነው
@solomontadie5050
@solomontadie5050 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ወንድም እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ❤️🙏💪
@melke_tsedik4732
@melke_tsedik4732 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የምታምኑ ሁላችሁ በርቱ ልባችሁም ይፅና (መዝሙር ፴-፳፬)
@hananhp4217
@hananhp4217 Жыл бұрын
በእዉነት ትለያለህ ዳጊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tirsitfitawok9066
@tirsitfitawok9066 2 жыл бұрын
ግጥም ባልችልም የዉስጤን ቁስል ልግለፅ የዛሬ 17ዓመት በልጅነት አቅሜ መርዳት በማልችለዉ በጨቅላነት እድሜ እምዬ በለተ ፋሲካ ዕሁድ ሰንበት ዉላ ሰኞ የተባለች ፍርድ ፍትህ አጉላ የታረደዉ ዶሮ የተጠመቀልን የበዓሉ ጠላ ሜዳ ተበትኑ ንብረቷ በሙላ ግፍ ተፈፅሙባት አቅ በብር ተለዉጣ እንደ ዳግም አይነት አቀኛ ሰዉ አታ የአባወራዎቹን የድሁቹን ችግር በቅን የሚፈታ ፍትህ ተጓሉብን አተን የሚረዳን የናታችን ችግር እንደዘር ሁኑብን ለልጅ ልጆቿ ልጆቿ ተዋርሰን አለን በፍርድ ቤት አቤት አቤት እያልን እንደ ዳግም ያለ ደግ ሰዎች አተን ለማላዉ የሚቁም ቃል አክባሪ ነፍጉን ደስ አለኝ ዛሬ ግን እዉነት ባታሸንፍ ፍርድም ባይሰጠኝ በዳግማዊ ትንፋሽ ማን ያቃል ይገጥመን ይሁናል እንደ ዳግም ያለ ለቃሉ ለክሩ ለምነቱ የታመነ እዉነትን አክብሮ ትክክል ፈራጁን የእምዬ ልፋቷን ቁጥሮ መገፋቷን ይሰጠን ይሁናል ዳግም ዳግማይዉን እንዳንተ ቅንነት ሙልቱ የተረፈዉን ስላቁ የሚኑር እዉነት መስካሪዉን
@abrhamzemene4646
@abrhamzemene4646 2 жыл бұрын
I can't express my feeling to Dagi.he is a hero.God bless you ever.It is a wonder life story
@amsaludesta1886
@amsaludesta1886 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዳግም እግዚአብሔር ይባርክህ በነገር ሁሉ ይርዳህ
@ndhhd3694
@ndhhd3694 2 ай бұрын
ወላሂ ለአዚም የእውነት የጀግኖች ጀግና ነህ መለት አይገልፅህም
@agartamiru9606
@agartamiru9606 2 жыл бұрын
OMG ትክክለኛውን የሰዉ definition አንተወስጥ አየሁት!❤❤👏👏
@Mary-ic3xj
@Mary-ic3xj 2 жыл бұрын
ድንቅ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏 ሻማ እየነደደ ነዉ ብርሃኑን የሚሰጠው መልካም ሰው የሚታወቀው በጨንቁ ነዉ ድንቅ ሰብእና ነዉ እግዚአብሔር ይሰጥልን🙏 ለብዙ ብርሃን ነህ።።። በዚህ በተቀያየምንበት ያለንበት ሰዓት ይቅርታን ማሰተማርህ ቀላል አይደለም በርታ አይዞህ🙏🙏🙏🙏🙏
@semeretfeleke1182
@semeretfeleke1182 2 жыл бұрын
Dagy amazing man 👨👏we love you so much ❤you have a great personality ❤
@yohamnanmanki7592
@yohamnanmanki7592 2 жыл бұрын
ያንተ ጥንካሬ ለብዙዎቻችን ድህነት እና ለህሊና እረፍት ሆነሀናል 🥰🥰🥰♥️😘🙏
@naoletube6017
@naoletube6017 2 жыл бұрын
Wow Strength, you are a real Christian and preacher. I learnt a lot of things from you. Thank you so much for teaching me such life experience.
@yohamnanmanki7592
@yohamnanmanki7592 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ስገባ የመጀመሪያ አላማዬ አንተን በአካል አግኝቼ ብዙ ነገር መማር እፈልጋለሁ ካንተ 🙏🙏🙏♥️ፈጣሪ ለዛ ያብቃን ዳጊ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን በደስታ ያቆይህ ♥️♥️♥️
@yabadbeyo3753
@yabadbeyo3753 2 жыл бұрын
You are really amazing with blessed soul. 🙌 am sure you put good seeds on the hearts of many. Your message came to us on the right time when we lost all these values and love. Wish you more blessing to shawer your earth and erernal life.
@edenrussom8799
@edenrussom8799 2 жыл бұрын
Dagye betam yetadelk sew neh kante bzuh temarkut yqerta medreg medhenit mhonu egzabher tena ysth 🙏
@user-oj3co7yz2w
@user-oj3co7yz2w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@hananmuhamed3758
@hananmuhamed3758 2 жыл бұрын
Dagi btam mert wotat Allah rejim edeme ena tena abezeto yiseteh
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 2 жыл бұрын
You have an amazing personality!!
@ethiomereb3030
@ethiomereb3030 2 жыл бұрын
ለእኛ መማርያ ነው መዳህኒአለም ያስቀመጠህ እናመሰግናለን።
@oliyohan_219
@oliyohan_219 2 жыл бұрын
አይ እግዚአብሔር !❤! ይቅር አለመባባል መለያችን ቢሆን በዳግማዊ በኩል መጣህብን ማለት ነው?🙏 አቤቱ አስተዋይ ልቡናን ስጠን🙏 አሜን።
@Yige1998
@Yige1998 2 жыл бұрын
ዳጊ በጣም ትጉህ ሰው ነህ በርታ ወንድሜ እንወዳለን!
@alemdibaba3853
@alemdibaba3853 2 жыл бұрын
Wowo betammm jegena nek wendm
@getnetdemil
@getnetdemil 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ መርሃግብር ነው። ዳግማዊ አሰፋ ብዙ ያልተነገሩ ነገሮች አሉት እሱን ለመርዳት ከፈለጋችሁ የዩቱብ አድራሻው ይህ ነው። ሰብስክራይብ አድርጉለት ። kzfaq.info
@yonasgirma296
@yonasgirma296 2 жыл бұрын
ማሰብ ከምችለው በላይ ነው ስብእናህ ያስደነቀኝ ዳጊዬ
@selammequanint9566
@selammequanint9566 Жыл бұрын
ፈጣሪ ነው ለተአምር ያተረፈህ
@baraxu..hayrel.habebu8465
@baraxu..hayrel.habebu8465 2 жыл бұрын
Thabarakii
@elhnd4838
@elhnd4838 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ ወንድሜ
@DrAbeba
@DrAbeba 2 жыл бұрын
Strong man!
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 2 жыл бұрын
እውነተኛ ክርስትና እንድነው የክርስቶስ ልብ በንተ ውስጥ አለ
@debromhagos6105
@debromhagos6105 2 жыл бұрын
Saint Dagemawi Asefa
@muluneshhussen4875
@muluneshhussen4875 2 жыл бұрын
ዳግምዬ ጨርሶ ይማርህ
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@madisstudio2694
@madisstudio2694 2 жыл бұрын
Tge strongest and the Wise person
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@hellenabeje
@hellenabeje 2 жыл бұрын
ሙና ሙና ሙና የት ናት እሷንም ማየት መስማት እንፈልጋለን እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ናት
@user-xj4qv9gm6o
@user-xj4qv9gm6o Жыл бұрын
እኔም ማይት እፈለጋለሁ❤😢
@nebiyuseid5259
@nebiyuseid5259 2 жыл бұрын
MENOR TIRGUM MINOREW ENDATE SIHON NEW KALZA NEBS YELELEWM YONORAL ESKMITFA DRES....TEBAREK.
@semirakedir5243
@semirakedir5243 2 жыл бұрын
ሀይ ውዶች 💕የዳግም አሰፋን "መጽሐፍ " የት ማግኘት እችላለው ?? እባካችሁን ንገሩኝ !🙏
@yaredamare787
@yaredamare787 2 жыл бұрын
respect
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ሱብሀንአላህ
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 3 ай бұрын
ጌታ ሆይይይይይ ምን አይነት ጉድ ነው
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 2 жыл бұрын
ሰላም
@biniyamkassahun1277
@biniyamkassahun1277 2 жыл бұрын
#ዋልያ_መጻሕፍት ይህን ታላቅ መርሃ ግብር #sound_system እንዲረብሸው ለምን ፈቀዳችሁ??
@tiruasemu2991
@tiruasemu2991 Жыл бұрын
I respect u😔
@mintesenotteshome7656
@mintesenotteshome7656 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ሰውን አክብሬ በምትኩ እሱ ካላከበረኝ እንዴት አድርጌ እንደማስቀይመው እኮ ነው ማስበው ብቻ ያንተን ያህል የይቅርታ ልብ ባይገባኝም ትንሽ እንኳን ቢያድለኝ ብዬ ተመኘው አመሰግናለሁ
@mikeamde9593
@mikeamde9593 2 жыл бұрын
My brother please please translate your books to English so that the world can get your blessing
@lidiyabrhanu1229
@lidiyabrhanu1229 2 жыл бұрын
እንዴት ተመስጨ እንደሰማውት
@YosefGezahegn-lp3tr
@YosefGezahegn-lp3tr 3 ай бұрын
enem wondime belayin bemot yatahuben huneta hulem hulem yamegnal yehig balemuya guadegnachihu newu
@sebrinahmed5071
@sebrinahmed5071 2 жыл бұрын
Programun mestatef lemnfelg sewoch adrashachehun negerun
@Nolawieneye
@Nolawieneye 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ጣት!!!
@muluneshhussen4875
@muluneshhussen4875 2 жыл бұрын
በዝህ ፕሮግራም መታደም እፈልጋለው እንዴት ነው እድሉን የማገኘው?
@hanatadese7846
@hanatadese7846 2 жыл бұрын
እባካችሁን የዳግማዊን አድራሻ ተባበሩኝ ቁጥሩን ማግኘት እፈልጋለሁ በፈጠራችሁ🙏
@helenbahrain5680
@helenbahrain5680 2 жыл бұрын
ስልኩን ማወቅ ብችል እባካቹ የስልክ ቁጥሮን አምታውቁ ተባበሩኝ?
@user-pl9vp3jj5p
@user-pl9vp3jj5p 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ሆነናል 🥰
@mohyass7714
@mohyass7714 2 жыл бұрын
ያጠፋ ሰው ዋጋውን ማግኘት አለበት የገደለ ይገደላል
@tesfayeabebe2005
@tesfayeabebe2005 2 жыл бұрын
yemiyastamir ......uuffffff yenga ciqane gin
@user-xj4qv9gm6o
@user-xj4qv9gm6o Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 2 жыл бұрын
የሚያረካ ቻናል ነዉ
@tgmokenen4833
@tgmokenen4833 2 жыл бұрын
ኣንዳደ ያንተ መታመም ለለላሰዉ መዳንት ይሆናል እና ያንተ ቆስል ዲኖ ለሰዉ መዳንት ሆነ ሁሉም በምክንያት ነዉ የምባለዉ እዉነት ነዉ ማለት ነዉ ኣስገራም ታርክ እኔ ታርክህን ሰምቸ የምያመኝ ኣንተ ቁስለኛዉ እንደት ቻልከዉ እዉነት ለራሰ ኣዘንኩኝ
@zolaman3157
@zolaman3157 2 жыл бұрын
ዳጊ እንዳንተም ለታምር ይፈጠራል። ሚገርመው ባንተ ልክ ደሞ በሚልየን ሚቆጠሩ ተበድለው ሳይሆን በድለው ይቅር ለማለት ተራራ የሆነባቸው ሞልተዋል ። እኔን ግን ይቅር ማለት እስከ ምን ጥግ ድረስ እንደሆነ ካስተማርካቸው እና ካሳወካቸው መሃል ስለተገኘው እ/ር አንተንም አመሰግናለው እ/ር ሲያስተምር እንዳንተ ባለ ሰው ነው ።
@cornice-7090
@cornice-7090 2 жыл бұрын
Jugninet ena fitihn meleyet aleben Yatefu sewoch hulem yemigebachewun neger magegnet alebachew
@asmare5631
@asmare5631 2 жыл бұрын
አንተ ጀግና ይቅርታኽ ባድረግክ እንዳለ ፍትህ በአንተ እና በጓደኛህ ለዛውም እጅግ ለምትወደው ወንድምክ ነብስ እና የቤተሰባቹህ ሃዘን ስቃይ ከዚህ ያልተናነሰ ከእናተ ቢሮ በፊት የነበረው ኬዝ እና የ12 ዓመት እስራቱን ኣላፊወች ስራቸውን ችላ ያሉበት ምክኛት እሂም ሂዶ ሂዶ ከእናተ አስቀያሚ አስከፊ የወንጀል ድርጊት ስለዚህ የመንግስት አገልጋይ የሆኑ የደም ብዙ እንጀራ የሚበሉ ኣላፊወች አሉ እሂም ከእናተ አልፎ ሀገር እየደማች ስለሆነ ትኩረት ለፍትህ
@mahifed4521
@mahifed4521 2 жыл бұрын
"ተሰብስበው፣ በየቀኑ የመከራ ፕሮግራም ያወጣሉ፣"ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድኅን Ethiopia kzfaq.info/get/bejne/ibOnfrGd2NTRnXk.html
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 27 МЛН
The Church Forests of Ethiopia Resembling the Garden of Eden Forest Ecologist Dr. Alemayehu Wassie
8:45
EOTC Buildings (የኢኦተቤ ህንጻዎች)
Рет қаралды 22 М.
"አንድ ሰው ስንት ነው" ቡርሃን አዲስ (መሐመድ አሊ) ክፍል 1
48:53
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 205 М.
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 2,3 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 21 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
0:20
Chapitosiki
Рет қаралды 2,9 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 8 МЛН
Невероятный челлендж
0:51
TanobobaShorts
Рет қаралды 2,2 МЛН
THE FLOOR IS LAVA 🌋🔥! Blippi Watch Out! #blippi #shorts
0:55
Blippi - Educational Videos for Kids
Рет қаралды 20 МЛН