No video

ሶስቱም ፍቅረኞቼ በ 1ቀን ሽማግሌ ሊልኩ ነው!!

  Рет қаралды 112,254

ዱካ ሾው /duka show

ዱካ ሾው /duka show

Күн бұрын

ሶስቱም ፍቅረኞቼ በ 1ቀን ሽማግሌ ሊልኩ ነው!!
‪@ynserayne‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@ethiomeznagna12‬

Пікірлер: 2 300
@erehanatube1667
@erehanatube1667 2 ай бұрын
የዘላለም ና የነስር አይን አድናቂወች በላይክ አሳዮኝ👍👍👍
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 2 ай бұрын
💎♦️10%🌟🏆
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
ወዮ ይሄ ጴንጤ ልባችንን ነካው
@user-yo6sq1ej3f
@user-yo6sq1ej3f 2 ай бұрын
Bexam new miwedachu fexari ayileyachu ❤❤❤❤
@user-ns6wn2eb4j
@user-ns6wn2eb4j 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@user-ns6wn2eb4j
@user-ns6wn2eb4j 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-cd3pe1xc1e
@user-cd3pe1xc1e 2 ай бұрын
ቸሩ መድሀኒያለም አባቴ ምህረትን ላክልን ።
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l 2 ай бұрын
ዘሌ በፈጠረህ ለተመልካቾችህም ለራስህም ክብር ስትል እንደዚህ የወረደ መረን የለቀቀ ታሪክ ያላቸውን ሰዎች ነገር ባትሰራ እላለሁ በጣም የወረደ ላንተ የማይመጥን ስራ ነው ከዚህ አይነት ብልግና ምንም የምንማረው ነገር የለም የመጨረሻ ስራህ እንዲሆን እመኛለሁ ሰላምህ ይብዛልኝ
@Gadiseetube
@Gadiseetube 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏😢
@medrekyata9683
@medrekyata9683 2 ай бұрын
አሜን አሜን ❤
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 Ай бұрын
ቸሩ መድሃኒያለም ማረን ይቅር በለን እዝጎ ማርና ክርስቶስ አስተዋይ ልቦና ስጠን ለሁላችንም
@abebegtc7579
@abebegtc7579 2 ай бұрын
ልጂቷ ገላዋን ሽጣ መበልፀግ ነው አላማና እቅዷ እንጂ ፍቅር ትዳር አላማ የላትም ብቴገባም ገዘብ ያሳየ ሁሉ እንዴሚወስዳት በእርግጠኝነት በድፍረት የምታወራ ዴፋርናት አማራጯ ለከፈላት ሁሉ መጋዴምነው ክፉ የሳይጣን መፈስ አድሮባታል ፀበልነበር መዳኒቶ ዴግሞ ቤጤናት መዳኛ የላትም እግዚአብሔር ወዴህሊናዋ ይመልሳት ሴት አሰዳቤ ዴፋር ባለጌ ብዙዎችን ታበላሻለች ዴግሞ ጠይቋት ሳይሆን ጠይቃውነው ሌሎቹንም እንድሁነው በሚዲያ መውጣቷ ብዙዎች ይድናሉ ዘሌ ተባረክ መቼም እማታመጣው የለህ እየባሰነው እሚመጣው በየጊዜው ምንያህል እንዴዘገጥን እያሳየህን ነው
@ahmedseid6929
@ahmedseid6929 2 ай бұрын
Atisasat gils hona mekrebwa bizuwochin yastemiral
@misganawayele
@misganawayele Ай бұрын
እሷ ራሷን ከፀፀት አውጥታለች ፣ግልጽ የሆነን ሰው የመጥላት ልምድ ስላለን እንጂ አንተም ከሷ የከፋ ነገር እየሰራህ ሊሆን ይችላል
@hadyalav4972
@hadyalav4972 2 ай бұрын
ዘላለም የወድማችንን ነገር አደራ ከጉኑ ስለሆክ ተባረክ
@user-fk8xq9qg6n
@user-fk8xq9qg6n 2 ай бұрын
ዘላለም የወድማችንን ነገር አደራ ከጉኑ ስለባረክ ተባረክ
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 2 ай бұрын
እስኪ ቀሜስሽን አስተካኪ ባለጌ
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 2 ай бұрын
አንተ ጀግና አንበሣ ምን አይነት ድንቅ ሠዉ ነህ ዘዘላለም ጥያቄዎችህ ተመችቶኛል ወንድማቸ ችን የ የንሥር አይንን የተመላለሥክ ከጎኑ መሆንህ እጅግ የምድቅ ነዉ ተ ባረክ ❤❤❤❤❤
@firehiwotgezahegn5633
@firehiwotgezahegn5633 2 ай бұрын
እረእንዴትቻልሽበት፤ማፈሪያ
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 2 ай бұрын
ወይ የጌታ ፈቃድ አንዳንዴ በእግዚአብሔር ስም የሚቀለድበት ዘመን ላይ ደርሰናል በዚህ ታሪክ ዉስጥ በፍጹም ሰይጣን እንጂ እግዚአብሔር አይታይበትም
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 ай бұрын
ልጁ ምንም ጥፍት የለም ልጅታ ግን 🙅
@gkxgxkitxigx5599
@gkxgxkitxigx5599 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው በጌታ 😳🙄
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 2 ай бұрын
ችግሩ ያለው ልጅትዋ ላይ እግዚአብሔር አንድ ወንድ ለአንዲት ሴት አለ እናማ እሷ ሶስት ወንድ አስከትላ አገባታለሁ ያለው ወንድ ድንገት ይህን ሲሰማ አስደንጋጭ ነው ።ማሰብ ነው በኔ ቢደርስ ብሎ እኔም ያለፍኩበት መንገድ አለ በጣም ከባድ ጊዜ ነበር።እግዚአብሔር ታድጎታል ከዚህ ከጨለማ ህይወት ያሳቀኝ ጭራቅ ያለው ነው። ጌታ ምህረቱን አብዝቶለታል ።ጌታ ይባረክ
@user-op5gh2hn6j
@user-op5gh2hn6j 2 ай бұрын
ፀበል ግቢ አልልሽ ነገር እምነት ሌላ መሰለኝ እና እግዚአብሔር በሚምረው በኩል ይማርሽ ይህ የሴጣን ስራ ነው የዝሙት መንፈስ እላይሽ ላይ አለ በስመአም በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ።
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
ብልሃት አትበይ ይሄ አጭበርባሪነትና የዝሙት ህይወት ነው ንስሃ ግቢ አፍጥኚው ዘሌ ትእግስትህን አደንቃለሁ ይሄንን እኔ ብሆን አልሰራም 😮
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 2 ай бұрын
Betam 😢😢😢😢
@user-xl4gk5fw2c
@user-xl4gk5fw2c 2 ай бұрын
እውነት እንዴት እንዴት አደረጋት ይች ስራዋ ሌላነው
@sofiyaabusosiya2737
@sofiyaabusosiya2737 2 ай бұрын
Kkkkkkkkk wogaa baqaa 🤣🤣🤣🔪🔪🔪🔪woga woga vaqaa😂😂
@serkalemnigusse-je4kl
@serkalemnigusse-je4kl 2 ай бұрын
Sew lay atferdu teslot adergulat
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 2 ай бұрын
ሀይማኖታን ቀይር መናፍቃን ሆናለች ስለዝህ ዳብሎስ እደፈለጋት እየተጫወታባትነው
@SaraJorje
@SaraJorje 2 ай бұрын
እግዚኦ መሐርነክርስቶስ ሰውረን ከቁጣህ አቤቱ ቸሩ መድሐንያለም ለይተህ ምታ ዘንድሮ እሳትና ዘንዶ ሊያዘንቡብን ነው😢
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 2 ай бұрын
በጣም እንጂ ደግሞ እኮ ተለውጣለች ይላል ልብሷን እንኳን እንድታስተካክል ሳያደርግ አይ መናፍቅ ?
@AIemitunegn-me7fh
@AIemitunegn-me7fh 2 ай бұрын
የምር ሰውረን ነው ሌላ ምን ይባላል😢
@tsehaylemma8911
@tsehaylemma8911 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@tsehaylemma8911
@tsehaylemma8911 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@maretmaret9548
@maretmaret9548 2 ай бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ😢
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 2 ай бұрын
እህቶቼ ወንድሞቼ አትፍረዱ ይህች እህታችን ወዳ አይደለም ተይዛ ነው 🙏 ለህታችን እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ ስራ ይገላግልሽ 🤲🇪🇷
@ppall-jk1zk
@ppall-jk1zk 2 ай бұрын
አጅብ ነው እኔ የገረመኝ የሱ ንግግር ይችን እርቃኗን እምኬድ እብድ የመሰለች ሰይጣን እግዜብሄር እደገለጠልኝ አውቃታለሁ ይላል የታወርክ በኛ በሙስሊሞች መጀመሪያ እምነቷን እምታከብር ናት እምትፈለገው አለባበሷን እድታስተካክል አመክርም ነበር የፈጣሪ አገልጋይ ከሆንክ ሁላችሁም ሸርሙጦች ኤጭ ደሞ ጌታ እየሱስ ነው ያገናኘን ይላል ቀውስ የኛ ነብይ ከፈጣሪው እርቃን ሂዱ የሚል መፅሀፍ አልተሰጠውም ዝም ብላችሁ ተጨማለቁ አፈርኩ ሴቱም ወንዱም አኡዙቢላህ
@user-vb8rt9hx1w
@user-vb8rt9hx1w 2 ай бұрын
ዘላለም ወንድሜ በየሄድክበት ምግብም ሆነ መጠጥ አትጠቀም እንደ ንስር አይን እንዳያበላሹህ እፈራለሁ በንስር አይን ተቃጥለን ሞትን❤❤❤
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 2 ай бұрын
TKUKLU
@sabamekuria959
@sabamekuria959 2 ай бұрын
Ewenet enem angete tekatelewal alekesju wendime fetari yadnelen zele betam gobez new!!!!
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንማ እየተሻለው ነው ተመስገን ሁላችንም ደንግጠን አዝነናል በሂደት እየተሻለው ነው በጣም ከባድ ነው የሆነበት ነገር ያውም በረዳት ልጅ ጨርሶ እግዚአብሔር ይማርው ክፉ ያደረጉበትንም ያጋልጣቸው የእጃቸውን ያግኙ
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 2 ай бұрын
​@@user-tj5oe4zc6r ያገኛሉ ።አይቀርም
@user-fk4gt3iw6f
@user-fk4gt3iw6f 2 ай бұрын
በትክክል አጥቀምምምም
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt 2 ай бұрын
አረ ጉድ ዘሌ ሁሌም እንደምትለን ያልሰማነዉ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም እዉነት ነዉ ይች ዉሻ ዘቅዝቆ በርበሬ ነበር ማጠን😮😮😮😮
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 2 ай бұрын
በጣምእንጅ 😂😂😂😂💯✅️✅️✅️✅️
@user-nf9bm6fq9c
@user-nf9bm6fq9c 2 ай бұрын
በጣም እንጅ😂😂😂😂😂
@nefisasemane
@nefisasemane 2 ай бұрын
ቤተሰብ አንዴት ሊቀበሉ ነው
@saraberhe6491
@saraberhe6491 2 ай бұрын
ታስታውቃለች ዘልዛላ መሆኗ አሳዳጊ የበደላት ሽምግልና መላክም አይገባትም የትም ስለሆነች አለማፈርሕ አለማፈሯ ምን አለ ይህን ሚዲያ መስረትህ
@user-ne7zi1cz8x
@user-ne7zi1cz8x 2 ай бұрын
እነዚህ መንደነዉ ሚሰሰሩት ይህ ሁሉ በር እኔ ልጆቼን ማሳደገበት አጣሁ በሰዉ አገር ወላሂ ካረቢ ለኛም ሰጠን ልጄቼ ማሳደገበት 🎉🎉🎉
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu Ай бұрын
❤❤
@RozamohmmedROZAMOhmmed
@RozamohmmedROZAMOhmmed 2 ай бұрын
የነስር አይንን ከጎኑ ስለሆንክ ከልብ እነመሰግናለን. እንዳታይነት ልጅ ወጣት ይሰጠን
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t 2 ай бұрын
ይችን የሀሊት አስሮ በደንብ በርበሬ እያጠኑ በደህና አለንጋ አሯን ማብላት ነበር😅😅😅
@asterbede4961
@asterbede4961 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Birtukan21
@Birtukan21 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
Yishalal😂😂😂😂😂
@Lubaba-kr5do
@Lubaba-kr5do 2 ай бұрын
😂😂😂😂ነበር
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 2 ай бұрын
Your are right❤
@user-eq3ci7zp9j
@user-eq3ci7zp9j 2 ай бұрын
ሆዳቸው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸው ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል እባክሽ ወ ደ ቤተክርስቲያ ሂጅ ከእስራትሽ ትፈቻለሽ
@Tanoba658
@Tanoba658 Ай бұрын
አገልጋይነኝ የሚለውወንድም እራሱን በጣም መንፈሳዊ ማድረግ ይፈልጋል አስሬ ከጌታ ጋ ተማክሬ ነው ወደዚህ ውሳኔ የመጣሁት ይላል የጌታን ስም አስር ጊዜ መጥራት የመንፈሳዊነት ምልክት አይደለም በራሱ የወሰነውን ውሳኔ ጌታ እያሉ መናገር ግብዝነት ነው ምንድ ነው መንፈስሽ ሽባ ይሁን ማለት ምን የሚሉት እርግማንነው ገና ጌታ አልገባውም የሚያደርገው ነገር ሁሉ ስጋዊነት ነው የሚገልፀው ጌታን አማክሬ ተስማምቼ ነው ሽምግልና የላኩት ካለ በኃላ እንዲህ መሆን ምንድ ነው ጠያቂው መንፈስ መንፈስ እያለ ከሚጫወት አስተዋይ ነው ገና ስጋዊ ነው ግብዝ ነው ፈሪሳዊ ነው
@4gworld4gworld2
@4gworld4gworld2 2 ай бұрын
Tabaraki Ye Geta sau❤❤❤❤Jesus live haleluya🎉
@asmarea
@asmarea 2 ай бұрын
የትናንቱን እርግዝና አሳውቀን. ዘሌን የምታደንቁን እስኪ በላይክ አሳዩኝ
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 2 ай бұрын
አቤት ችኮላ
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 2 ай бұрын
የወሬ ጥም😂😂
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 ай бұрын
😂😂😅ወይዘንድሮ ገና እርዕሱን ሳየው አሳቀኝ ዘሌ ጉድ እኮ ነው
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n 2 ай бұрын
😅😅😅ጉዲ ነው ዘንድሮ
@FikadeTeferi-mx5oz
@FikadeTeferi-mx5oz 2 ай бұрын
😂😂😂😂😉
@alem-io9dd
@alem-io9dd 2 ай бұрын
😂😂😂
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
😂😂😂
@user-we4po3ph6p
@user-we4po3ph6p 2 ай бұрын
😂😂😂
@leya3286
@leya3286 2 ай бұрын
ስላም ዘሌ ዝንድሮ የማስማ የለም ነገር የለም ብቻ ምንም ማለት አልፍልግም ግን ጌታ ኢየሱስ ልብ ይስጥሽ እህቴ
@roselovelululove9342
@roselovelululove9342 2 ай бұрын
የእውነት ዘሌ በህግ መማርህን በጣም ጥሩ እውቀት እንደሆነክ ያስታውቃል ጀግና ነክ በተለይ የምትጠይቃቸውን ጥያቄዎች እጅግ የምትደነቅ ድንቅ ሰው ነክ ይሄ ስራ ትልቅ ትግስት የሚያስፈልግ ስለሆነ አንተን ደሞ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እረ ስንት ነገር ይሰማል አቤት ትውልድ የት እየሄድን ነው አምላኬ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@fhjfj-vt9ei
@fhjfj-vt9ei 2 ай бұрын
ያርብ ሀገር ሴት ጉልበትሽ ይባርክ የስራሺው ገንዘብ እንደ አሽዋ ይብዛ የሞቀ የተደላደለ ንሮ ይስጠን እንደዝህችም አይነት አስዳቢ ሴት አለ
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 2 ай бұрын
አሚንያርብ
@tgiraylove4288
@tgiraylove4288 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የአረብ ሃገር ሴት ታማኝ ናት
@RozamohmmedROZAMOhmmed
@RozamohmmedROZAMOhmmed 2 ай бұрын
አሜን አሜን ያርብ
@uaeae6115
@uaeae6115 2 ай бұрын
አሚንንን❤❤❤
@Eman-if8od
@Eman-if8od 2 ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiin
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
ሲጀመር እውነተኛ ንሳሃ አልገባሽም የእግዚአብሔርንም ቃል አልተማርሽም እስቲ ቁጭ ብለሽ ቃሉን ተማሪ የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር እረፉ እኔም አምላክ እንደሆንኩ እወቁ ይላል አገልጋዩንም አሳትሽው
@addisw1713
@addisw1713 2 ай бұрын
❤❤🙏
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 2 ай бұрын
Yeah Ba geta Siiiiim new
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 2 ай бұрын
😂እወድፊይ እያሳዬት እቃዋን
@salamanher9459
@salamanher9459 2 ай бұрын
አልፈርድብሽም ወደሽ የገባሽበት አይደለም ፈጣሪ ይቅርብሽ በንስሃና በፀሎት ወደእርሱ ቅረቢ የኔ እህት ሁላችንም ሀጢያተኞች ነን
@AbuAbu-ns9kv
@AbuAbu-ns9kv Ай бұрын
❤🙏
@user-dn8dn1ss8m
@user-dn8dn1ss8m 2 ай бұрын
እናቴ ወደ ፀበል ግቢና ነፍስሽን አድኝ ንስሃ ግቢ
@MekdesAssefa-lg6tv
@MekdesAssefa-lg6tv 2 ай бұрын
አንድ ታማኝ በጠፋበት ዘመን ሶስት ወንድ እነሡ ታማኝ ሁነውልሽ ምን አይነት አእምሮ ቢኖርሽ ነው ግን🤔🤔 በጣም ይከብዳል ፈጣሪ ለኛ ታማኝ የሆነውን ይስጠን 🙏🙏🙏🙏
@tgiraylove4288
@tgiraylove4288 2 ай бұрын
ለእውነተኛ አፍቃሪ ግን አይሰጠውም ይገርማል
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu Ай бұрын
Amen
@tersite858
@tersite858 2 ай бұрын
ይህች ልጅ ታሳዝናለ!!!!!!' ማረፊያ ያጣች ነፍስ ሆናለች መጀመሪያ አለመታመን ቀጥሎ ገንዘብ ከዛም ዝሙት፣ የተለያዩ ሱስሶች ሐይማኖት መቀየር ከዛ ኹሉንም ማጣት ! እግዚአብሔር ማንንም አይተውምና መውጫውን ያዘጋጅልሽ ለንስሐ ያብቃሽ!
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 2 ай бұрын
አልጠግብባይ አሁን ይሀንን ያስተምራል ?
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 2 ай бұрын
❤❤በጣም ታሳዝናለች እግዚያብሔር መጨረሻችንን ይያዝልን
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 2 ай бұрын
🙏❤❤🇪🇷
@Freedom-vk6vo
@Freedom-vk6vo 2 ай бұрын
ትክክለኛ ጼንጤ ይህ አይነቶች ናቸው አብይ አህመድ ና ይህ ልጅ የሚያመልኩት ኢየሱስ ክርስቶስ የተለያዩ ናቸው
@memejohar3263
@memejohar3263 2 ай бұрын
የሚገርም ነው ዘሌ አንተም ደነዘዝክ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 ай бұрын
Zelalem! Yemitasalifutin hiwet simeleket betam yikebdal,yigermal,yidenkal betikilu Egziabher Amlak edmena Tena yistihe Tebarek ye sew lij silehonk ante kebedehe Tebarek! Hiweten kagnehut yasafral! Yikir yibelen Geta!
@user-zs2zj4it1t
@user-zs2zj4it1t 2 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ እድሜ ይስጠን እንጂ ብዙ እናያለን ልቦና ይስጥሽ❤❤❤
@emebetdejen5262
@emebetdejen5262 2 ай бұрын
እህቴ ጤነኛ ነሽ እግዚአብሄር ምህረት ያድርግልሽ እማዝነው ለቤተሰቦችሽ ነው
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 2 ай бұрын
አጅብ አለባበስሽ ሲያስጠላ ኤጭ 😢😢😢😢. እንደው ሴቶች. አለበባሳችሁን አስተካክሉ. ምን ጉድ ነው 😢😢😢
@user-ui8tp3fo8j
@user-ui8tp3fo8j 2 ай бұрын
እኔም ልል ነበር
@maretmaret9548
@maretmaret9548 2 ай бұрын
እኔስ ብትይ😮
@bkhm6433
@bkhm6433 2 ай бұрын
ፓንት ለብሳ ይሆን?
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 2 ай бұрын
Pte adelech aleba es yemitllut
@user-sq8jk5bq9n
@user-sq8jk5bq9n 2 ай бұрын
እኔኮ የምታስቁኝ ኮሜቶች ናቹህ 😅😅 እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😢😢😢​@@bkhm6433
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 2 ай бұрын
እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ አወጣኸ ከጨለማ ግን ያሳያቀኝ ከጭራቅ ሀሀሀሀሀ ያልከው ነው። ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ተጠነቀቀልህ ትዳር ጨዋታ አይደለም።ይች ሴት ያልተረጋጋች ናት። ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጣት
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@lilymola2015
@lilymola2015 2 ай бұрын
ዘሌዋ ምርጥ ሰው አንጀት አርስ ነህ ስትጠይቅ ተባረክ
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 2 ай бұрын
መቼም የማንሠማው ነገር የለም አንቺ ሚሞሪ ነሽ ሠው ነሽ እንጂ አንዱን አትመርጪም ሆይ ለነገሩ እርካሽ ነገር ፈላጊው ብዙ ነው
@sabamekuria959
@sabamekuria959 2 ай бұрын
Be tekekel ewenet new erkash Nat!!!!
@user-yx5zn9qe6r
@user-yx5zn9qe6r 2 ай бұрын
ትክክል😅😅😅
@sishaia6875
@sishaia6875 2 ай бұрын
ትክክል
@SamsungA04s-gc3vq
@SamsungA04s-gc3vq 2 ай бұрын
ትክክክክክ😂😂😂
@ad1187
@ad1187 2 ай бұрын
አረ በፈጣሪ ውነትህን ነው ዘላለም በዚህ ምድር ያልሰማነው እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም ይምትለው እውነት ነው💯
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 ай бұрын
ዘልቾ በጣም ነውየማከብርህ ወድሜ እራስህንጠብቅ ጊዜውከብዷል በነስር አይን በደረሸውም ጉዳይ ተሳቀን ልንሞት ነው ስለዚህ ተጠቀቅ
@AzmeraTeferi-hv2jk
@AzmeraTeferi-hv2jk 2 ай бұрын
Gobez bemechersha tru argahal tebarek yante yalhone geta yalfekedo enkan kerebh
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 2 ай бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበልልን ወጋዉት እዉነትም ወጋዉት ያንሳል ለዚህ ድርጊት በጣም ገርሞኛል ዉዶቼ እናተስ❤❤
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
Enem
@user-jw1vn1ec9k
@user-jw1vn1ec9k 2 ай бұрын
😅😂😂😂😂😂
@user-eq3ci7zp9j
@user-eq3ci7zp9j 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይወድሃል። ወደ እርሷ እንዳትመለስ ወንድሜ ይች አላማ የሌላት ናት ንግግሯ እንኳ ያስጠላል ሦስት ወንድ እንዴት ባንድ ጊዜ በጣም ያስጠላል ወንዶች እባካችሁ አትጃጃሉ
@mohddkwtt3782
@mohddkwtt3782 2 ай бұрын
እረ ዘላለም እራቅ በል ምነው አጠገቡዋ ተሸጎጥክ ይሄን አለባበስ ያአላህ ለወድ ፉቲና መሆን😢😢😢😢😢😢
@esterzenebi8725
@esterzenebi8725 2 ай бұрын
ዘሌ ልዩ ልጅ ነክ ጥያቄ ምችል የተረጋጋክ ፈጣሪ ይጠብቅ ከ ንስር አይን በኃላ ሰው ማመን ከባድ ነው የሆነብኝ እና ፈጣሪ የ ንስር አይንን ጤና ይመልስለት አንተ ደሞ ጌታ ጥበቃው አይለይክ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 2 ай бұрын
ኣረ ወንድማችን እራስህን ተመልካቾችህን ኣክብር እንደዝህ ልቡሳነ ስጋ ኣጋኒንት መንፈስን ኣታቅርብ ይሄ የድያብሎስ መንፈስ በእግዚአብሔር ኣምላክ ስም የታሰረ ይሁን!
@RabiaAccount
@RabiaAccount 2 ай бұрын
አለባበሱ እራሱ ሲያስጠላ ያረብ አተ ጠብቀኝ ሳታበላሸኝ ቶሎ ግደለኝ
@user-qc6sv6xz4m
@user-qc6sv6xz4m 2 ай бұрын
አራተኛ ወንድ ፍለጋ ነዋ የዚቺ ደግሞ የተለየች ናት ማረኝ ጌታየ ይቅር በለን
@user-sq8jk5bq9n
@user-sq8jk5bq9n 2 ай бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ልቦና ስጠን😢😢😢
@workeerkalo5971
@workeerkalo5971 2 ай бұрын
እግ/ር ልቦና ይስጣት ኢትያ እንደዚህ አይነት ከሶስት ቤተሰብ ሽማግሌ መላክ አለ ወይ?😂
@sishaia6875
@sishaia6875 2 ай бұрын
አረማርያምን ውነትሽነው እህቴ😢😢😢
@samsungphonetastic106
@samsungphonetastic106 2 ай бұрын
Alababaswa erasu yasate asadabe😢😢😢
@SamsungA04s-gc3vq
@SamsungA04s-gc3vq 2 ай бұрын
የጌታየእዬሱስ መፈስ ያለዉሠዉ እሪኩስ ነገሪን አይበለም❤❤❤❤❤❤ ጌታ እዬሱስከክፉ ይጠብቅ❤❤❤አጋጋይ ዴቪ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ወደ ማስተዋልሽ ይመልስሽ አጋንንት ነፍስሽን ሳይወስድ እርካታ የለውም ጌታ ይርዳሽ😢😢
@user-ch1fr8sf1o
@user-ch1fr8sf1o 2 ай бұрын
እረ ይችንስ አስሮ ነበር መግረፍ
@etagegnhailu9816
@etagegnhailu9816 2 ай бұрын
መፍትሔ ይሆናል?????
@Truth-vc8yy
@Truth-vc8yy 2 ай бұрын
የዘመናችን ክርስትያን ባዮች ይገርማል "ጾም ጸሎት ገብቸ....እግዚአብሔር ሰጠኝ መለሰልኝ" አይገርምም ራሳቸውን እያዳመጡ በክርስትና ይቀልዳሉ:: ቀኑን ለሊቱን በዙሙት እየኖረች እግዚአብሔር ሰጠኝ ይለናል:: ዙሙት እየቀጠለች እያለሽ::
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
You are absolutely right
@user-yg9ng2zp6o
@user-yg9ng2zp6o 2 ай бұрын
selezi teru melash yemelsew geta adelewm malet new??????
@FygGuv
@FygGuv 2 ай бұрын
ጌታ መልካም ነዉ ወድሜ ጌታን አልጠየከም እንጅእግዚአቤሔር ይናገራል መጀመሪያም በሰጋ ሀሳብ ነዉ የወሰንከዉ 😢😢😢አሁንም ጌታ ታደጓሃል
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 2 ай бұрын
ጨምላቃ ነሽ እሺ ዘሌ በርታ የማይመጣ ነገር የለም❤😂😂😂
@Shewaye347
@Shewaye347 2 ай бұрын
🤣🤣🤣
@mesitube-8489
@mesitube-8489 2 ай бұрын
😂😂😂
@awokeyohala7470
@awokeyohala7470 2 ай бұрын
ወድሜ ጋዜጠኛዉ ዘልአለም አሁን በጣም ፈታኝ የሆነ አሳፋሪ እና ለሰሚዉ ግራ የሆነ ነገር ነዉ ይቺ ሴት የሚያገባ የሚኖር ያለ አይመሰለኝም ወንድሜ ዘልአለም መልካም ቀን ይሁንልህ አሜን
@DanielYitagesu-wu3vo
@DanielYitagesu-wu3vo 2 ай бұрын
አረ ጉድ ነው ሰው አንድ አቶአል እሷ 3 በጣም ይገርማል የገረማችው ላይክ
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu Ай бұрын
Kkkk ayzuki Mariku ysatikal egu safi new
@asnakekassa4917
@asnakekassa4917 Ай бұрын
Belege nech she Is Beach
@HbsBs-z3r
@HbsBs-z3r 29 күн бұрын
በጣም😅
@HbsBs-z3r
@HbsBs-z3r 29 күн бұрын
ሠውአደአቷልአች3
@salamsalam8539
@salamsalam8539 24 күн бұрын
Leka egna bale yatanew ende anch ayenotch 2 3 eyeyazchu new😂😂😂 gen mariyamn weda ayemeselignm😢😢
@yrgazrubabel9513
@yrgazrubabel9513 2 ай бұрын
ዘላለም እንዴት እደማደንቅህ ምክርህ ድጋፍህ በጣም ጥሩ ነው
@hdftyf5517
@hdftyf5517 2 ай бұрын
የአላህ የረብህ አሁን ሁልም ሴት ልክ እንድዝህ አይምስለችሁ ፈጥርሂ ይጥፈሽህ😢😢😢
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 2 ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል ወርኃዊይ በአል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 😢😢የከተሜ ሴቶች ግን ምንሸ ናችሁ እረ በቅዱስ ሚካኤል ልብ ይስጣችሁ
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 2 ай бұрын
ሁሉንም አትፈርጂ እባክሽ ?
@FikadeTeferi-mx5oz
@FikadeTeferi-mx5oz 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 2 ай бұрын
የኛማ ሀይ ሎጋ ተብሎ እኮ ነው በክብር።ኧረ ገጠር ናፈቀኝ
@sarahabebe8210
@sarahabebe8210 2 ай бұрын
ታምራቱ እንደቀጠለ ነው በጣም ይገርማል እናንተ ወንዶች ሰባሉ እንድ አይነት ሴት የምትወዱት እውነተኛ አፍቃር አትወዱም ። ትበላቹ ጀግና ሴት ነች ።
@Zeyen427
@Zeyen427 2 ай бұрын
ጀግና ነህ በእውነት ትልቅ ዉሳኔ ነው የ ወሰነሄው
@ferhte
@ferhte 2 ай бұрын
ዞላዬ ሁሌም እንዳስገረምከን ነው እግዛብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@TakeleForsido-wp8op
@TakeleForsido-wp8op 2 ай бұрын
ሰው ሁሉ ልሳሳት ይችላል ሀጢአትም አልሰራም ይችላል ነገር ግን ...የእግዚአብሔር ሀሳብ ከዛ መንገድ እድመለስ ነው....ሰዎች ለመፍረድ አንቾክል የሰተውንና ከእግዚአብሔር መንገድ የራቀውን መክረን ገጽጸን እንመልስ እንጅ ማንም ፀድቅ የለም ከእግዚአብሔር በስተቀር
@TsehayWorku-gy7tg
@TsehayWorku-gy7tg 2 ай бұрын
❤❤❤ስንት ባለጌ አለ እሯ ከአለባበስ ጀምሮ እረ በፈጣሪ ልጆቻችንን አደብ አሰተምሮቸዉ ስታስላ😢😢
@teklubirru5780
@teklubirru5780 2 ай бұрын
መምህራኖች እንደዚህ ያደርጋሉ። ተማሪዎቻቸውን ያባልጋሉ ፤እኔም የማውቀው ታሪክ አለ፤ የተጋቡም አሉ፤ በሴቶች እይታ የእድሜ ጋፕ ብዙም አሳሳቢ አይደለም፤ በእርግጥም ብዙ የእድሜ ጋፕ አይኖርም ወጣት ሆነው መምህራኖች ስላሉ። በአንድ ወንድና ሴት መሀል እስከ 15 አመት የእድሜ ልዩነት ብዙም አስቀያሚ አይደለም።
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 2 ай бұрын
ጌታይባረክ ከብርለጌታለየሱስ ወድሜፀጋዉንያብዛልክ ጌታአችንምይመልስሽ
@sonysony-8389
@sonysony-8389 2 ай бұрын
ማጨስማጨስ🙄
@mesaygebereyes950
@mesaygebereyes950 2 ай бұрын
በእርግጠኛነት ከ 3ቱም አትሆኝም ወደ እግዚአብሔር በመጸጸትና በንስሀ ተመለሽ። ወንድም በዚህ Relationship ውስጥ እግዚአብሔር የለበትም ደጋግመህ ስሙን አትጥራ ለወደፊት ትምህርት ይሁንህ።
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 2 ай бұрын
የእዉነተኛ ፈቅር በብር አይቀየርም ሁላችንም አፈቅረን እናዉቃለን። አንችን የያዘሽ ክፈ የዝሙት መንፈስ ነዉ እና ንስሀ ገቢ እህቴ ለወደፊት ሂወትሽ ትልቅ እንቅፈት ነዉ።
@user-hj1ez3yj6e
@user-hj1ez3yj6e 2 ай бұрын
የልጁ ትህትና በሀይማኖቱ ጠንካራ ነው ሁላችንም በየሀይማኖታችን ጠንካራ እንሁን
@user-yg9ng2zp6o
@user-yg9ng2zp6o 2 ай бұрын
ere betam geta barko setew adelh endet som selotu eskezi new menfeskdus yaderbet sew new kkkk
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 2 ай бұрын
እግዚኦ መሀሪነ ክርስቶስ ሀጢአታችን በዝቷል😢
@harlove2985
@harlove2985 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ዘንድሮ የማንሰማው የለም ጤነኛ አትመሰለኝ በፈጣሪ ልቦናሽ ይመልስልሽ ወደፀበል ውሰዶት በአንዴ የሶሰት ሰው ሽማግሌ መላክ ይቺ ጤነኛ አትመሰለኝም
@edendak5588
@edendak5588 2 ай бұрын
Be Eyesys sime yelal????? Ante wishtam
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy 2 ай бұрын
በደካማ ጎንሽ ገባችልሽ በነበርሽበት እምነት መካሪ ትምህርትና ተግሳጽ የሚሠጥ አባት ሞልቶ ከሠይጣን ወጥተሽ ወደ ሰይጣን ቤት ከመግባትሽ በፊት በያዝነው እምነት መጽናት እነዳለብን የሚመክረው የመጽሃፉን ቃል የዩኀንስ ወንጌል ምዕራፍ 24 እና 25 ሙሉውን አንብበሽዋልን።?ልቦና ይስጥሽ!
@ayaltilahun843
@ayaltilahun843 2 ай бұрын
ወንድሜ አታውቃትም። የእግዚአብሔር ፈቃድ መልካምና ደስ የሚያሰኝ ነው ጌታ እሷን አልሰጠህም ። ጌታ ልብህን ይጠብቅልህ ለወደፊትም ትምህርት ይሁንህ ። ፀልያለሁ የጌታ ፈቃድ አለበት ያልከው ውስጧ የኤልዛቤል መንፈስ አለባት አልወጣላትም ።ጌታ ተጠንቅቆልሃል።
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 2 ай бұрын
አለሉያ ወጋሁ አላለም ቀልድ ነው እየቀለደ ያለው😂😂😂😂😂😂😂 ዘላለም ዘገየ እንውድሀለን በረታ
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 2 ай бұрын
ጴንጤ መንፈሱን ነዉ ወጋሁ የሚሉት አንድ የኔ ጎደኛም ብዙ ጊዜ ትጠቀማለች
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 ай бұрын
ክፉ መንፈሷን ነው ወጋሁ ያለው
@MissBaiyus
@MissBaiyus 2 ай бұрын
😅😅🤣🤣
@user-ml8ur4jy7t
@user-ml8ur4jy7t 2 ай бұрын
😅😂😂😂😂😂
@asdfghjkl-dd3nz
@asdfghjkl-dd3nz 2 ай бұрын
😂😂😂 woye guud
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 2 ай бұрын
አጠጣ መርዝ እዳያጠጡህ ዘሌ ደሞ ጭኗን ከፍታ ምድነው ዘሌ ተጠቀቅ እዳታሳሰትህ 😂😂😂😂
@user-dc7ir1xy2r
@user-dc7ir1xy2r 2 ай бұрын
😂😂😂
@addisw1713
@addisw1713 2 ай бұрын
😂😂😂ሚስት አለው ሲያልፍም አይነካትም 😂😂
@DemelashAlemu
@DemelashAlemu 2 ай бұрын
እህቴ ደግ አደረግሽ፣ ከሁሉም አይነት ቀምሰሻል ከጴንጤው፣ ከኦርቶዶክሱእን ከባለሐብቱ የቱ ይጣፍጣል? መቼስ የዚህ ዘመን ወጣት እንደሆነ ፍቅር ምን እንደሆነ አያውቅም ተፍቶ ከመውጣት ውጪ ጌታ ይባርክሽ።
@janatmoh3677
@janatmoh3677 2 ай бұрын
ወይኔ ዘሎ የእግዚአብሔር ሰው አላለም😂😂😂
@bateldamte
@bateldamte 2 ай бұрын
ምን አለ አላባበስሽን ብታስተካክይ አንች የተመታሽ ፈጥስሪየ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢😢😢😢😢
@user-nw9pr9wf9p
@user-nw9pr9wf9p 2 ай бұрын
ወይኔ መጨረሻ ዘመን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን 🙏😪 ወድት እየህድ ነው 😪
@user-ru2dd5bp5d
@user-ru2dd5bp5d 2 ай бұрын
ዘላለም ያንተ ፕሮግራም ባይሆን አላምንም ነበር ግን እቺ ግን ምን አይነት እሊና ነው ያላት እርካሽ ጥቅም ፈላጊ ናት ደረቅ
@user-vp4ry4qm2n
@user-vp4ry4qm2n 2 ай бұрын
አለባበሱዋ ስታስጠላ ምንድናት ለሰዉ እንኳን ክብር የላትም
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 2 ай бұрын
ወንድሜ ዘላለም እንደዚህ ያለ የወረደ ስራ ባትሰራ ጥሩ ነው ምክንያቱም አያስተምርም አያንፅም
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 ай бұрын
ትክክል!
@ekrW
@ekrW 2 ай бұрын
እስኪ ቦታ ልያዝ ላይክ አርጉኝ የዱካ አዲናቄውች መቸም የማንሰማው ነገር የልምዛሬ አንደኛነኝ ግን ይቅርታ ምንዲነው ወጋሁሺ የሚለው እስረዱኝ
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n 2 ай бұрын
ኑ ጉዲ እንይ😅😅
@user-tc3qf1yf7s
@user-tc3qf1yf7s 2 ай бұрын
ክክክክ ወጋሁሽ አላለም እኔም አልገባኝ
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n 2 ай бұрын
@@user-tc3qf1yf7s 🤣🤣🤣🤣🤣
@emmazero3023
@emmazero3023 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 2 ай бұрын
ፓስተር ስለሆነ ነው ክፉ መንፈስሽን ወጋውት ለማለት ነው
@asegedechtegenu5465
@asegedechtegenu5465 2 ай бұрын
ምናልባት ስለአንቺ የተከታተሉት ነገር ይኖራል ከሁሉም ብትርቂ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 ай бұрын
የልጁ ትግስት አነጋገሩ ደስ ሲል አሳዘነኝ
@RodiBayou
@RodiBayou 2 ай бұрын
ሴት ስለሆንኩ ብልሀት አለኝ አላለችም😂እና ብልሀትሽን ለሥራ ፈጠራ አትጠቀሜበትም( አትሰሪም) ገንዘብ ፍልጋ በወንድ ላይ ወንድ ከምትደርቢ ይክ ምንም መሸፋፈን የለውም የዝሙት መንፈስ ነው።
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js 2 ай бұрын
እውነት የኔም ሀሳብ ነበር ሴት ብልሀት እንጅ ጉልዝበት የላትም ይባላል ግን ይሄ ብልሽት ሳይሆን ሞኝነት ነው
@MM.M-mn6lm
@MM.M-mn6lm 2 ай бұрын
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ አቤቱ ይቅር ብለን
@alha2939
@alha2939 2 ай бұрын
ወንዲሜአለህከነዚህአሣሣቾቺይጠቢቂህ
@TigistJembere
@TigistJembere 2 ай бұрын
ሰታሰጠላ ጌታ ይገሰፅሸ ምግባር ከአለባበስ ይጀምራል ❤❤
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 2 ай бұрын
ይች በለጌ ነት በአነጋገሯ ይታወቃል ፈጣር ልቦና ይሥጡን ይቅር ይበለን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
ዘሌ የጀግናዉን የነስራይን ሰራተኛና ካሜራማኑን ይዞ ለፉርድ እስከሚያቀርብ በጉጉት የሚጠብቅ 👍
@SamsungA04s-gc3vq
@SamsungA04s-gc3vq 2 ай бұрын
የተራጋምሽ ጥሩ አደረኩ ብለሽነዉ የጌታሰዉ እኳን ጌታ ተገለጠለህ😅😅😅😅😅😅😅ዘሌ ምንአይነት ሰውአለ እትዮጰያ ውስጥ በጣም ግራያበል ፈጣሪከክፉ ይጠብቅህ ወድሜ
@MamiMama-hr7ti
@MamiMama-hr7ti 2 ай бұрын
የማይሳሳት፣የለም፣የሚመልሳት፣ጠፍቶ፣ አምላክ፣እራሱ፣ቀየራት፣ክብር፣ለአንተ፣ ይሁን፣ለፈጣሪ፣ቅያሪ፣ሆነ፣እኮ፣
@hanamarem6300
@hanamarem6300 2 ай бұрын
አለባበሷ ዘሌ እራቅ ብለህ ቃለ መጠይቅ አድርግላት አይ ወጋሁት አላለም ምኑን ነው የወጋው
@kelemlove4937
@kelemlove4937 2 ай бұрын
😂😂😂😂ትዳሩን ነው የወጋው
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔምያሰቀኝ ወጋሁት😂😂😂😂😂😂እራቁቱን ስቅቅእኳአላትምሲነፍስባት ሰወየዉንባታፍረዉ😂😂😂😂🤔🤔🤔
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
Matetun nw yewegaw
@user-tj5oe4zc6r
@user-tj5oe4zc6r 2 ай бұрын
​@@kelemlove4937ትዳሩን ሳይሆን የወጋው ከእሱ ሌላ ያሉትን ወንዶች ሲሰማ ውስጧ ያለውን መንፈስ ነው ወጋው ያለው
@hayutube2065
@hayutube2065 2 ай бұрын
Kkkk
@ZewdneshGulint
@ZewdneshGulint 2 ай бұрын
ሳልሠማው እርስሱ አዝናናኚ የማንሰማው ጉድ የለም
@rreema6586
@rreema6586 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቀነ እማሠማዉ ነገር የለም እድሜና ጤናይስጠነእጂ❤ አችግን ምንአይነት ህሌላነዉያለሺ እሠሣእኮን ማሠብጀምሯን ጉድ አየእናት አባት መከራቹህህ
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 2 ай бұрын
ሴትዋ፡አጋንንት፡የጨለማው፡ውላጅ፡ሰዶማዊ፡የጋለሞታ፡የዝሙትና፡የእርኩሰት፡መንፈስ፡የተጠቀጠቀባት፡ብዙዎችን፡አሰነካክላ፡የጣለች፡ሴትዋ፡ዛር፡ውላጅ፡የጥልቁ፡ስራ፡አስፈፃሚ፡ገላዋን፡እየቸበቸበች፡ቅርጫ፡፡በጌታ፡በእየሱስ፡ክርስቶስ፡ስም፡እቅድ፡ፕሮግራምሽ፡ሁሉ፡የተንኮታኮተ፡ይሁን፡አይከናወንልሽ።
@accacc5974
@accacc5974 2 ай бұрын
ይባስ አታምጣ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው የምናየው ምንስማው አቦ ይድፋሽ
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 2 ай бұрын
ይድፋሽም ይድፋሽ አቤት ልብ ይስጠን
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 2 ай бұрын
የጌታ ሰው ጸሎትህ ደርሷል ሶሰት ፍቅረኛ ያላት መሆኗን ማወቅህ ነው የፆለትህ ውጤት😅😅😅😅😅😅
@hayutube2065
@hayutube2065 2 ай бұрын
Kk
@addisw1713
@addisw1713 2 ай бұрын
❤👍
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 2 ай бұрын
Egzabeher steg eko new yaLew mjmra
@user-sg4ty4sf5t
@user-sg4ty4sf5t 2 ай бұрын
እንዴት ባንድ ቀን ሊልኩ ይችላሉ ውሸትም ትጨምራለች ዘላለም አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ 50% ውሸትም አለባት አንተን መዋሸትና ማስረዳት ማለት ጠባብ ጭንቅላት እንዳላት በግልፅ ያስረዳል ለማነኛውም አንትን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም በርታ🙏🏾
@user-pu7nc8mg5w
@user-pu7nc8mg5w 2 ай бұрын
አሜን አወጣህ
@getanehhgiyorgis
@getanehhgiyorgis 2 ай бұрын
ሴተኛ አደሪ እኳን ለሰው ክብር አላቸው የሱስ ተገዢ ትመስለኛለች
የመጀመሪያው ፋቅረኛዬ እውነታውን አወቀ!!
45:35
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 94 М.
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 14 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 28 МЛН
ሶስቱም ፍቅረኞቼ አብረን ካደርን በኋላ ሞቱ!!
49:49
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 136 М.
ጠቅላይ ሚንስትር የብልፅግና ወንጌል አማኝ አይደሉም (ቤቲ ኤል ቲቪ)
1:13:26
ለጀኔራል አዛዡ የተሰጠ መልስ !!
42:55
Melat tube ሜላት ቱዩብ
Рет қаралды 70 М.
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44