'' እሱ ቢያንስ በሀገሩ አይሸፍጥም '' | የኮ/ር መንግስቱ ሾልኮ የወጣው ፎቶ!! | Mengistu Haile Mariam | Zimbabwe | Ethiopia

  Рет қаралды 21,319

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Жыл бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 92
@TechGPTet
@TechGPTet Жыл бұрын
I am a 37 yrs old proud Ethiopian. Though, I was too young to understand what he did or didn't do for our country back then but now studying and hearing a lot about him - to say the least, he was one of a kind for Ethiopia; without disregarding the bad incidents that happened during his administration. I am saddened about those innocent Ethiopians who were killed and/or tortured without any faults of their own. By the same token, Unfortunately, I lost my own father at a very young age in Eritrea for the same mission what the President was trying to accomplish. In my judgement, he was only human as we all make mistakes if he is found to be guilty. Alas, only, what we are seeing today in our country makes this man nothing but someone who truly loves his country and its people as one. Finally, I respect our former President and truly wish him a long, healthy, and peaceful life for many years ahead. Next, I extend many thanks to Ye'egna TV making this segment and letting us to hear the special birthday wishes from those two lovely Ethiopians. Lastly, now we all are here led by bunch of m0r0ns and seeing our beautiful country crumbling to its knees. Tearing ...
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
Very true what you said. Me also feel sane way.
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
መንጌ ጀግናው
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Жыл бұрын
መንግዬ መልካሙን ሁሉ እንመኝልሀለን፣ እንወድሀለን❤
@girmawongele
@girmawongele 5 ай бұрын
የፋሽስት እፍቃሪ
@amanuelghedai7622
@amanuelghedai7622 Ай бұрын
የገዳዮቹ ትውልድ ደሮውንስ ወላጆቹን ይወዳል
@mezeretmezerer2268
@mezeretmezerer2268 Жыл бұрын
ደገነተክ.በህይወት.አሣየክ.እሔን.ጨምላቃ.ዘመን
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 Жыл бұрын
ኮሌኔር መንግስቱ እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ፈጣሪ ይስጠወት
@hareg4951
@hareg4951 7 ай бұрын
Pr.Mengestu HBD .......❤❤❤❤
@hena3280
@hena3280 10 ай бұрын
ረጅም እድሜ አጠግበዋለሁ። መዝሙር 91
@asnetufa1240
@asnetufa1240 Жыл бұрын
ውይ ፡ እንኳንም ፡ እዛው ፡ ቆየ ፡ እድሜው ፡ ያጥር ፡ ነበር ፡ እረጅም ፡ እድሜ ፡ እንመኝልሃለን።
@gdhhdh3718
@gdhhdh3718 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መጌ አባቴ እረጂም እድሜ ገና ሁሉንም ታያለህ እወድሀለሁ
@fassilassefa625
@fassilassefa625 Жыл бұрын
መንጌ አሁንም እግዚአብሄር እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ። እድሜህን ያርዝምልን።
@mohammedhussienosman303
@mohammedhussienosman303 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው በሀገሩ አይሸፍጥም ማለት ትውልድ ሙሉ የተማረ ወጣት የጨፈጨፈ ከዚህ በላይ ምን ያድርግ
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 Жыл бұрын
መንግስቱ ሀይለማሪያም መልካም ስራቸው ያመዝናል
@amanuelghedai7622
@amanuelghedai7622 Ай бұрын
እረ ባንተ ሚዛን ነው ያለቀውን ትውልድ ሂሳቡን ስራው ከሀይለስላሴ የተረከባትን አገር ለወያኔ ሲያስረክብ ምን ነበር ያረጋት ስለዚህ ትንሾ ህሊና ይኑርህ
@believeingod1623
@believeingod1623 Жыл бұрын
ክብር ክብር በኢትዬጵያ አንድነት ለማይደራደረው ለጓድ መንግስቱ ኃይለማርያም እድሜና ጤና እግዚአብሄር ይስጥልን
@ethiopia1enate660
@ethiopia1enate660 Жыл бұрын
እኔ አንድ የማውቀው እውነት አለ ኃይለስላሴን የገደለው እሾማለሁ ብሎ የተመኘ ግለሰብ ነው ደስ የሚለው የእጁን አግኝቷል .:: ቢያንስ የገበሬውን የደሀውን ሕይወት ለማሻሻል ያደረገው ጥረት የማይረሳ ነው እግዚአብሔር እድሜ የሰጠውም ለዚህ ለመሆኑ በመንጌ ዘመን የነበረ የትኛው ባለሥልጣን ነው የዘረፈው የአሁኖቹ እኮ በዘር የሚያባሉን ሳያንስ የሀገሪቷን ንብረት ዘርፈው ጨርሰዋታል አባልተውናል ሀገራችንን ጠልተን የሰው ሀገር ናፋቂ እና ዛሬ ደግሞ ምን ይፈጠር ይሆን እያልን የሰቀቀን ኑሮ የምንኖር አርጎናል 77000 ሰው በአንድ ቤት አልባ ያደረገ መንግሥት ላይ ደርሰናል ገና መንጌ ብዙ ያያል የደሀ አባት
@amanuelghedai7622
@amanuelghedai7622 Ай бұрын
ያንተ መንጌ ትውልድን ምሁራኖችዋን ጄኔራሎችዋን ፈፈጅቶ ያጣች የነጣች ድሀ አገር አስረክቦህ ነው የፈረጠው ስለዚህ ብዙ አትመፃደቅብን
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Жыл бұрын
የጎድ መንግስቱ ታላቅነት ይሄ ነው እይባልም እንኮን ለስማንያ ሁለት ዓመት እደረስዎት እግዚእብሄር እምላክ ታላቅ ነው ስለሚውድዎት ልጆችዎን ክፍ ያለ ቦታ አድርሶሎት እይወዱትም የኢትዮጵያን ህዝብ መጎሳቆል ነገር ግን የፈረደ ይፈረፍበታል ጥቂት ህዝብ ፈርዶ ነበር ባለማወቅ ይኽው ዛሬ ሊሽጡን ተዘጋጅተዋል ስግብግብ የሴጣን መልዕክተኞች ናቸው እናታቸውን በገንዘብ የሚሽጡ እንግዲህ ማረን ብቻ ብሎ መፅለይ ነው ያለን ባሉበት ዕድሜዎን ያርዝመው እምላክ ነው ያወጣዎት ወ/ሮ ውብአንቺ ቢሻው ተባረኩ ሁላችሁም ቤተስብ ❤❤❤❤❤
@amanuelghedai7622
@amanuelghedai7622 Ай бұрын
የጨፍጫፊዎቹ ትውልድ
@biratuolika574
@biratuolika574 2 ай бұрын
ayi mengistu, ahunim tifogiraleh,
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 Жыл бұрын
በእውነት መንግስቱን የመሰለ መሪ መቼም መቼም መቼም አይመጣም መንጌ እጅግ በጣም አገሩን የሙወድ ለአንድ ኢትዮጵያ ለሊት ከቀን ተግቶ የሰራ ጀግና የጀግና ልጅ በተግባር ያሳየን ውድ መሪያችን ነው ዘረኝነት ጔሰኝነት መከፋፈል አድመኝነት የሚባል ሳናቅ ነው ያደግነው አሁንም አፈሩ እሳት ይሁንበት ይህ ውሻ መለስ የሚባል ከመጣ ጀምሮ አገራችን ህዝባችን ተበጠበጠ አሁንም ካልገዛን ብለው 27አመት የተከሉትን ነቀርሳ አንሶዋቸው የዘረፉት ኢልሙማቲን እራቁት ጭፈራ ቤት የተፈቱት አንሶአቸው ዳግም ለማንሰራራት ከኦነግ ሸኔ ጋ አብረው እስካሁን ሰላም ይነሱናል በመንጌ ጌዜ መች እንዲ ነጋዴ ነበር ቢኖርም በስርአቱ ይነግዳል እንጂ እንዲ ከመንግስት አካል ጋ ተመሳጥረው ህዝብም አያስመሩም ነበር ደሞ በቀበሌ የቤተሰብ ብዛት ተቆጥሮ እራሽን ይሰጣል በዛ መሰረት ይከፋፈላል እነዚ ውሾች ኢሐዲግ ከመጣ ሁሉ ነገር ተበላሸ ተግማማ እነዚ ግጥሞች ይህ ምስኪን እነሱ ያገሙትን ለማስተካከል ቀን ከለሊት ይሰራል በጎን ወሮበላው ህዋትና ሸኔ በየመስራቤቱ የራሱን እባቦች አስቀምጦ አገርና ህዝብ እንዳይረጋጋ ውስጥ ውስጡን ይሰራል ባንዳ ሁላ እግዚአብሔር ጥርግ አርጎ በሞት ያንሳችሁ ምነው ብትሞቱ ምን ችግር አለ ኖራችሁ አልጠቀማችሁ ስንቱን ጀግናና ትውልድ አገር ገላችሁ የለ ፡
@utopia-sy1ih
@utopia-sy1ih 10 ай бұрын
Yejanehoy dem kemdir tchohalech😢
@kiflubeshir9848
@kiflubeshir9848 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zu2fl1ep4e
@user-zu2fl1ep4e 4 ай бұрын
Col. Mengistu was a very kind man . During the difficult period he was helping Asmara and other towns residents to receive food aid / supplies by using convoys with military guards . Although his troops were committing killings after failed militay operations, he remained kind. The current Eritrean dictator who is a Satan reincarnation has caused too much pain and suffering unseen on the entire plant. During Mengistu trails were held for political prisoners , now however they are sent to the hottest places on earth to roast and die in agony slowly.
@workiyepaugam3287
@workiyepaugam3287 Жыл бұрын
Abaye melekame. Ledete eqanne tweleduolene. Yeagere ehezebe yefekere abatachene. Nehe ❤❤❤❤
@mezeretmezerer2268
@mezeretmezerer2268 Жыл бұрын
የኔዘመን.መሪ.እንወድካለን.አሁንም.መልካምዘመን.ባለክበት
@ermias2859
@ermias2859 Жыл бұрын
But u didn't say that time u said now .doesn't work bro
@tsigeteferi2381
@tsigeteferi2381 Жыл бұрын
አሁን በአይኔ ከማየው ያላየሁት የመንጌ ዘመንን እመርጣለሁ
@ermias2859
@ermias2859 Жыл бұрын
Cuz u don't know that y.
@believeingod1623
@believeingod1623 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ክብር ለሚገባው በሀገሩ አንድነት ለማይደራደረው ውዱ ለኢትዬጵያ ልጅ ለጓድ መንግስቱ ኃይለማርያም እንመኛለን
@tsigeteferi2381
@tsigeteferi2381 Жыл бұрын
@@ermias2859 ከሰማሁት ከክፉው መልካም ነገሮችው ያመዝናሉ ማስተዋል ከጀመርኩበት ቀን ጀምሮ ግን የማየው ነገር ከመልካም ነገሮች ይልቅ ክፉው መጥፎ ነገሮች በዝተዋል ለዛውም አውቀናል ተምረናል ሰልጥነናል በሚሉቱና ሰልጥኗል በተባለበት ዘመን
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Жыл бұрын
Y ahununm or ydrown alfelgw , persnaly I spend 6 years I don't like Mengestu
@MelakuWube
@MelakuWube 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@ermias2859
@asfawteketay1895
@asfawteketay1895 Жыл бұрын
ያልከው ሁሉ ሆኖልና መንጊ ሆይ እድሚና ጢናውን ይስጥህ
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 2 ай бұрын
ሁሉም ከንቱ ነው የመንጌ ሥራ ግን ዘለዓለማዊ ነው። የኢትዮጵያን ሕዝብ ከመሃይምን ያላቀቀ የኢትዮጵያንገበሬ ባገሩ ጭሰኛ የነበረውን የመሬት ባለቤት ያደረገ የከተማ ቦታ የመሳፍንትና የባለባት ሆኖ ለከተማ ነዋሪ ኢትዮጵያዊ የቤት መሥራያ ቦታ ማገኘት ዘበት የነበረውን የከተማ ቦታ የሕዝ በማድረጉ ዛሬ ሁሉም እንደአቅሙ አንገት ማስገቢያ ቤትባለቤት ያደረገው መንጌነው። መንግሥ ዛሬ የከተሜ ቦታ ለፈለገው ሥራ ለማዋል እድልያገኘው በመንጌ ነው። የግል ፋብሪካ ሠራተኞች የእድሜ ልክ ጡረታ እንዲያገኙ የወሰነው መንጌነው። ሌላም ሌላሜ መጥቀስ ይቻላል ለታሪክ ጻፊዎች በመተው ስለ ወያኔና ሻቢያ የተናገረው ኢትዮጵያን በታትነው ታላቋን ትግራይን መሥርተው ኢትዮጵያን መውጫ መግቢያ የባህር በር አሳጥተው እንደ ጥገት ላም ይጠቧታል ብሎ የተናገረው የሚረሳ አይደለም። አሁንም ዓምላክ የእረጅም እድሜ ባለቤት አድርጎ የኢትዮጵያን መጪ እድገት እንዲያይ ያብቃው።
@-mayamamedia1503
@-mayamamedia1503 Жыл бұрын
My hero viva mange
@teta8527
@teta8527 11 ай бұрын
Wey hager? Tweledun eyecheresu sewen eyefeju yemen ager new yemetaweut
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Жыл бұрын
ጀግናናናናና
@user-yr1bu2jc1q
@user-yr1bu2jc1q Жыл бұрын
abb abate yeabate metek alresahime enkuan adereseh
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 2 ай бұрын
Yetabatachew enaneten agafeto esu beselam yenoral meder geday hula gezyachu ende tesahy telkech. Him and his setanic regime gone forever like they will never come back.
@embasoyrafenqil6575
@embasoyrafenqil6575 Жыл бұрын
ገዳይ ።
@Nightcorebests
@Nightcorebests 2 ай бұрын
I am also speechless 😢 the person who killed a hero king is being praised in our own country by our dummy people!
@Nightcorebests
@Nightcorebests 2 ай бұрын
I am also speechless 😢 the person who killed a hero king is being praised in our own country by our dummy people!
@user-uw6iw1rk2h
@user-uw6iw1rk2h 7 ай бұрын
Menga u, the best, we miss u the right father of ethiopia
@Romana7777
@Romana7777 Жыл бұрын
መንግዬ ስወደው እኮ ህፃን ሆኜ 😂 አሁን ግን ስወዳቸው ልበል ወይስ ሰወደው😂
@sinaimountain
@sinaimountain Жыл бұрын
*የሁአሠ ፈታኝ እለት ዕለተ ግንቦት 15/1983 የቀን ውሎዬ * አስመራ በግሩፕ ሆነው ከሚጫወቱት ጓደኞቼ ጋር ስቀላቀል በትኩረት በሁለት ነጥቦች ላይ ሲጫወቱ ሰማሁ -የመጀመሪያው እስከ ትላንት ድረስ እንደ ነጋሪት በከባድ መሳሪያ በሚደበደበው አስመራ አየር ማረፊያ በኩል እየተጓጓዙ የሚገቡት የወታደር ልብስ የለበሱ ከአንድ ወር ያልዘለለ ስልጠና ያልተሰጣቸው ወጣቶች በአለቀ ሰአት ለጦርነት መማገዳቸው ነው ሁኔታው በርግጥ እጅግ የሚያሳዝን ነው አብዛኞቹ የከተማ ልጆች ናቸው ለተመለከታቸው ለጉብኝት የሚጓዙ ቱሪስቶች ይመስላሉ ፀጉራቸውን እንኳ በአግባቡ አልተስተካከሉም... ሁለተኛው የመንግስቱ ሀይለማርያምና የጀነራል ሁሴን ጉዳይ ነው ለሰራዊቱ ምንም ሳያደርጉ ራሳቸውን ለማዳን ሲሉ መሸሻቸው፤ አንዳንዶችን ሲያስገርም ሌሎች ደግሞ የመታለል አይነት ስሜት ፈጥሮባቸዋል እነ ጀነራል ደምሴንና ተሸመ ተሰማን እንዲሁም በበርካታ ውጊያዎች ላይ የህይወትና የአካል መስዋእትነት የከፈሉትን የሰራዊቱን ጀግና አባሎች በማሰብ ለክንቱ ነገር ረገፉ ሲሉ የሀዘን እንባ አነቡ፡፡ ሌሎች በድፍረት መንግስቱ ሀይለማርያም ና ሁሴን አህመድ አሁን ያመለጡ ቢመስላቸውም በኢትዮጵያና በሰራዊቷ ላይ በሰሩት ክፉ ስራ ከታሪክ ፍርድ አያመልጡም ሲሉ ዛቱ ..... ከመልካም ሽቶ ይልቅ መልካም ስም ይሻላል ይባል የለ በውርደት ከመፈርጠጥ ይልቅ በሚወዱትና በሚያከብራቸው ህዝብና ሰራዊት መሀል የማይቀረውን ሞት መሞት ምን ያህል መታደል ነው # በርግጥ ማንም ሰው ይህን ማድረግ አይችልም ምላስ ሳይሆን እውነተኛ ያገር ፍቅር ስሜት ብቻ ያላቸው ይተገብሩታል...$ አሁን ሁሉም ነገር ለይቷል ማን ምን እንደሆን ታሪክ ይናገራል..........
@user-zy2yb2wq4q
@user-zy2yb2wq4q Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ. መልካም ፍቃድ ከሆነ በቢሮ ስልክ መናን ብለው ደውሉልኝ እና አንዳንድ ታሪኮችን አካፍሉን?
@sinaimountain
@sinaimountain Жыл бұрын
@@user-zy2yb2wq4q ደስ ይለኛል ጊዜን አመቻችቼ እደውላለሁ
@alphamale617
@alphamale617 4 ай бұрын
ለምን አልሞተም ነው ? የሲና በረሃ ይብላህ አቦ!
@Nightcorebests
@Nightcorebests 2 ай бұрын
Afer yablaw yihe koshasha !! He killed our king who was respected by the whole world and was very educated ! Chigaram kehadi ena mehaym wetader ! :( this is very disguesting ! Don't prise this guy !!!
@amanuelghedai7622
@amanuelghedai7622 Ай бұрын
ሰው በላው ጭራቅ
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 7 ай бұрын
ላይ መለስ ያ ዘመን አለፈ እኔ በትዝታ መኖር አልወድም ዛሬን ኖረን ቅን አስበን አንድ ሆነን ሰላም እንፍጠር
@kefenewella9178
@kefenewella9178 Жыл бұрын
መንጌ አርጅቶም ግርማ ሞገስ አለው የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቀዋል "ኢትዮጵያ ትቅደም"
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 11 ай бұрын
ይሄን አውሬ ባየው ቁጥር እንዲህ እየገባው ሞቱን እመኛለው
@Nightcorebests
@Nightcorebests 2 ай бұрын
I am also speechless 😢 the person who killed a hero king is being praised in our own country by our dummy people!
@user-ru7dd4mh2k
@user-ru7dd4mh2k 7 ай бұрын
No respect for a killer do not gaf🤡🤡
@Nightcorebests
@Nightcorebests 2 ай бұрын
I am also speechless 😢
@Nightcorebests
@Nightcorebests 2 ай бұрын
The person who killed the hero king is being praised in our own country! This is very disgusting! :(
@user-oy7ux2xv4g
@user-oy7ux2xv4g 8 ай бұрын
Mengstu, Yeritrea, Ethiopia, million sewoch yasata Aeremen .new. Aemlak yfredh. Aente gurila seytan.
@Nightcorebests
@Nightcorebests 2 ай бұрын
😅Exactly! I am also speechless 😢 the person who killed a hero king is being praised in our own country by our dummy people!
@berhanebaheru8503
@berhanebaheru8503 4 ай бұрын
እድለኛው ነፍሰ በላ የማያውቁት ያመሰግኑታል ።የሚያውቁት ያውቁታል።ነፍሱ ግን አይማርም።
@Nightcorebests
@Nightcorebests 2 ай бұрын
I am also speechless 😢 the person who killed a hero king is being praised in our own country by our dummy people!
@melakudulla3927
@melakudulla3927 Жыл бұрын
ነብሰ በላው መንጌ ሞጋጌ 🦀
@user-nw5yc8rx2h
@user-nw5yc8rx2h 6 ай бұрын
ይሄ ደም ጠጭ
@Nightcorebests
@Nightcorebests 2 ай бұрын
Exactly! I am also speechless 😢 the person who killed a hero king is being praised in our own country by our dummy people!
@Nightcorebests
@Nightcorebests 2 ай бұрын
Exactly! I am also speechless 😢 the person who killed a hero king is being praised in our own country by our dummy people!
@bahranmulugeta8437
@bahranmulugeta8437 Жыл бұрын
እሔ ኩሩሩ ሽማግሌ 250 ዶላር ዘርፎ ነዉ የፈረጠጠዉ ዙምቧቤ ቤተመንግስት ሚያክል ቤት ነዉ ያለዉ ኬየት አባቱ አመጣዉ ደሞ አታፍሪም ስለሱ ሰታወሪ የ ሚልዮን ኢትዮጰያ ደም ይፋረዳል እንደ አይጥ ጉድጓድ ዉስጥ ተቀብሮ ነዉ ያለዉ የጥይት እያስከፈለ የገደለ ገዳይ ገዳይ ንጉሰ ነገስቱን በትራስ አፍኖ የገደለ ሰይጣን አንቺ ሰዉ ሆነሽ ስለሱ ታወሪያለሽ 😮 ይገርማል ለነገሩ ጋዜጠኛ ሲባል ለብር እንጅ ለሕሊና አይኖርም
@genetabate45
@genetabate45 Жыл бұрын
Bahran mulugeta ትክክል 💯%
@user-uw6iw1rk2h
@user-uw6iw1rk2h 7 ай бұрын
Ethiopia legesh alelesh the right one, long live our father!!!!!
@Nightcorebests
@Nightcorebests 2 ай бұрын
Exactly! I am also speechless 😢 the person who killed a hero king is being praised in our own country by our dummy people!
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. Жыл бұрын
ኃይለ ሥላሴን የገደለ ጭራቅ ምን ብላችው ነው የምታስታውሱን? አገራችንን ለዚህ ጨለማ ካበቁት ዋነኛው መንግስቱ ነው።
@ethiopia1enate660
@ethiopia1enate660 Жыл бұрын
መንጌ አይደለም የገደላቸው
@genetabate45
@genetabate45 Жыл бұрын
ራስ ኢትዮጵያ ትክክል.
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. Жыл бұрын
@@ethiopia1enate660 ያንቺ መንጌ ካልገደላቸው ያንቺ መንጌ ቢሮ ሥር የጃንሆይ አጽም ምን ያደርጋል?
@Nightcorebests
@Nightcorebests 2 ай бұрын
I am also speechless 😢 the person who killed a hero king is being praised in our own country by our dummy people!
@betelhembeyene1980
@betelhembeyene1980 Жыл бұрын
He was a prohit
@danielberuqu5548
@danielberuqu5548 7 ай бұрын
No respect for a KILLER
@Nightcorebests
@Nightcorebests 2 ай бұрын
I am also speechless 😢 the person who killed a hero king is being praised in our own country by our dummy people!
@teklenetserab8358
@teklenetserab8358 4 ай бұрын
ኣገሩን ጥሎ የሽሽ ፈሪ
@milanrafael4524
@milanrafael4524 Жыл бұрын
ኢትዮጲያ መሞት የጀመረችው በዚ ደደብ ሰውዬ ጊዜ ነው
@user-uw6iw1rk2h
@user-uw6iw1rk2h 7 ай бұрын
Hi
@Nightcorebests
@Nightcorebests 2 ай бұрын
Exactly!I am also speechless 😢 the person who killed a hero king is being praised in our own country by our dummy people!
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 145 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,4 МЛН
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 145 МЛН