No video

ሱቅ ለመክፈት ስንት ብር ፈጀብሽ ላላችሁኝ የሱቁ ኪራይ ስንት ነው???

  Рет қаралды 38,819

Med መድ Tube

Med መድ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 336
@Semiratube
@Semiratube 2 жыл бұрын
ትልቅ ልብ በትንሺ ነገር ይደሰታል ምክኒያቱም ባለው በመብቃቃትና ማመስገን ሰለሚችል እችላለሁ ላለ የማይቻል ምንም ነገር የለም ዋናው በትግስት ከትነሺ መጀመር የሁሉም ነገር መነሻ ሀሳብ ነው ስኬትና ደስታ በእጃችንነው ስኬታማና ደስተኞ ሰዎች በፍቅር ና በመብቃቃት በምስጋና የተሞሉ ናቸው ሁሌም ቢሆን ሰላም ፍቅር መረጋጋትን ይፈጥራሉ (ይሰጣሉ) ሁሉም ሰው እነሱ ባሉበት መገኘትን ይወዳል ። ስለዚህ ስኬትና ደስታህን ለመፍጠር እራስህን ከማንምጋ አታወዳድር በራስህ የምትተማመን ባለህ የምትብቃቃ መልካም ነገር የምሰራ ሁን ደስታህ በነዚህ ውስጥ ናቸው እሩቅ ቦታ አትፈልገው ከውስጥህ ፍጠረው ከልብህ ሁን እራስህን ሁን ከልብህ ውደድ ከልብህ ስጥ ከልብህ አመስጋኝ ሁን ያኔ ደስተኞ ነህ /ነሺ መድየ አይዞን እህት በርች ስኬት ከትንሺ ይጀምራል ኢንሻአላህ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሺ በዩቱቡም በስራሺም ኢንሻአላህ ዋናው በትግስት መትጋት ነው በርችልኝ
@wardatube3623
@wardatube3623 2 жыл бұрын
✍️መሬት የማን እንደሆነች ለማወቅ ከፈለክ #የቀብር ቦታዎች ሄደህ ተመልከት! "ያኔ እኛ የመሬት እንጂ መሬት የኛ እንዳልሆነች 💔ይገለፅልሀል😢😔
@user-cq5lm2pg9q
@user-cq5lm2pg9q 8 ай бұрын
ሳህ😢😢😢❤❤❤
@Medtube1988
@Medtube1988 22 күн бұрын
@@wardatube3623 ሳህ ወላ
@halimaendress1672
@halimaendress1672 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔ ሱቅ አልወድም አባቴ አላህ ይራህመዉና ትልቅ ሱቅ ነበርን ግን ክስር አልን አባቴ እሰዉ በር ላይ ጫት እየሸጠ እኛ እዳንራብ ያበላን ነበር ከትልቅ ደርጃ ወርደን እታች ገባን በዚ የተነሳ ሱቅ አልወድም 😭😭😭
@sofitube7147
@sofitube7147 Жыл бұрын
😭😭
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw Жыл бұрын
የኔማረአብሽሪህወትአዳደየዝቅአዳደየደሞከፍትላለችየማታእጀራይስጠንአባትሽንአላህይራህማቸውአችምበረችውደእኔምሱቅአሎድምባጠቃላይኢትዮየሚሰራስራአያስደስተኝምአላህይሁነኝጅ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
Yene wud eht ayizon bzu fetena ale bezichi mdr wanaw fetari emitelawn sra alemesrat new mdrawiyi hiywet alafi ena tefi new fetari lewelajochachin edme ena tena yistachew ayizon enem abata habtam nebe behalf gn nbretu hulu aleqe wedeme ABATE bzu tegosaqulo enatem leftew asadegun ahun fetari yimesgen emwedshi .
@jema5263
@jema5263 10 ай бұрын
❤❤
@Eku11tina
@Eku11tina 5 ай бұрын
enem wlahi
@kayriyahabesisa5608
@kayriyahabesisa5608 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርች እህቴ በትንሽ ነገር ነው ትልቅ ደረጀ ምደረሰው 😍😍😍እህትሽ ደሞ ደስ ስትል 😍😍
@FvtffDffr
@FvtffDffr Жыл бұрын
በርች ውደ ስራሽን ስለወደድኩት ላይክ እያረኩሽ ነው አላህ ይጨምርልሽ እርጋታሽ እና ግልፅነትሽን በጣም ደስ ይላል በርች
@user-qi2dp8cp7l
@user-qi2dp8cp7l 2 жыл бұрын
ኪራው ውድ ነው ግን ከገቢው አንፃር አሏህ እርዝቅሽን ያብዛልሽ እህት
@Sabit33
@Sabit33 2 жыл бұрын
በጣም ያርብ አሏህ ያሳካላት እንሻአሏህ. ውድ. ደምሬኝ
@aminatube608
@aminatube608 Жыл бұрын
በርቺ መዱ የሱቅ ስራ ካወቅሽበት ሀሪፍ ነው በርቺ
@aaysy6092
@aaysy6092 2 жыл бұрын
ማሽአላህ አብሽሪ ጠክሪ ፍሬዘር። ከገዛሽ አይቀር ማጎና አቡካዶ እየፈጨሽ ጀላቲ ሥሪያዋጣል
@rabiwollotube
@rabiwollotube Жыл бұрын
አሰላሙአይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በርችልኝ የኔ ጎበዝ ማሻአላህ አላህ ያግዝሽ😍😍😍👌
@hananethiotube4121
@hananethiotube4121 2 жыл бұрын
ማማዬ መልካም የስራ ግዜ ይሁንልሽ።
@Hairyatube-kz3mt
@Hairyatube-kz3mt 2 жыл бұрын
አብሽሪ የኔ ወድ ጠንክሪ ትናንትና ሀገር ተገባሽ ጀምሪ ያለውን ቪደዎሽን አይቸዋለሁ ጠንክሪ ወደ ኢንሻአላህ ሀገር ስገባ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
@meremam877
@meremam877 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ።መሻ አላህ ሀሪፍ ነው።
@user-vw1ho2he5x
@user-vw1ho2he5x Жыл бұрын
ኢንሻአላህ 5ወር ቀርቶኛል ገዝቻለሁ አልከራይም ኮንቲነሯን ሳልሄድ ሞላልቸ መዳምን ቻው እላታለሁ ያረብ እርዚቃችንን ባገራችን ያደርግልን
@user-pb1bt1it9e
@user-pb1bt1it9e 7 ай бұрын
እስኪ ኮቲኔሩን ስት ገዛሽ
@azfarabrha8735
@azfarabrha8735 Жыл бұрын
ጠንክረሽ ከሰራሽ ጥሩነው ግን አንደኛ ካንቺ ውጪ ለይላሰው ሱቁሽ ውስጥ አታስገቢ ቀጥሎ እንዳታበድሪ ሱቅ እያሳሳቀነው ምያከስሮው እራስሽ ብቻ ነቅተሽ መስራት አለብሽ ከዛ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ፆሎት አርጊ በርቺ
@zinatbasher8611
@zinatbasher8611 2 ай бұрын
አላህ ይረዝቅሽ ጥሩ ልጅ ነሽ
@EkramSeid1994
@EkramSeid1994 16 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ኮንች ይሁን
@zd9022
@zd9022 2 жыл бұрын
ማማያ ያረብ አገርሽይ ኸይሩን ነገር ይክፈትልሽ ስሚኝ ወዴ የቱበር ብዙ ተመልካች ያለው ተዋውቅና ሽር ያርኩልሽ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
ትልልቅ ያላቸዉ ምቀኛ ነቸዉ
@zd9022
@zd9022 Жыл бұрын
@@user-lb7ye4xy1l ምን ችግር አለው ውዴዋ ቢተባበሯት
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Жыл бұрын
ቅን ልብ ነዉ ያለሽ አላህ እርዝቅሽን ይክፍትልሽ
@Zix-wd9nv
@Zix-wd9nv 2 ай бұрын
ማሻአላህ በርች ጠካራነሽ ፣ ከስደትይሻላል እኔ ሀገር ስገባ ልብስ እየሰራሁ ማለቴ እየሠፋሑ አስቤነበር ምትመክሪኛለሽ ስደት ደክሞኛል ወላሂ አልሃምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር በቅንነት ደምሩኚ ቻናል ከፍቻለሑ አዲስነኝ ዉድ እህት
@YouTbe-qr7ln
@YouTbe-qr7ln 22 күн бұрын
እኔም,እሰራለሁ,ኢንሻአላህ
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 2 жыл бұрын
ማሻ አሌህ ግን በግምት ማለት አታብዟ ንግድ ሥራ በጣም ሥሥ ነዉ በሒሣብ ሥሪ ማሬ ወጭ ገቢሽን በደብ ስሪ 👍👍ስለማቀዉ ነዉ
@emutube7995
@emutube7995 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርችልኝ እኔም እደሱ ነበር መክፈት እምፈልገው ግን ስረው ሙልቀን ነው እስኪ ትንሽ ሀሳብ ስጭኝ
@alemtube1150
@alemtube1150 Жыл бұрын
እሙየ አይዞን ሁሉምይስተካከላል
@HawaTube3609
@HawaTube3609 2 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ መድየ በርችልኝ ጥሩደረጃ ደርሰሽ ማየት ድስይለኛ ትደርሻለሽ ኢንሻአላህ በርቺ ተስፋ እንዳትቆርጪ😍😍👍
@Medtube1988
@Medtube1988 2 жыл бұрын
ለውይየ አመሰግናለሁ ውደዋ
@m.4582
@m.4582 2 жыл бұрын
@@Medtube1988 በርች ውደ እንከታተልሻለን የት ሀገር ነው ግን
@zedusman
@zedusman Жыл бұрын
አብሽሪ የኔ ቆንጆ ከትንሽ ተንስቶ ነዉ ሰዉ ትልቅ የሚደርሰዉ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም አህሌን የኔዉድ እኳን ሰላም መጣሽ ጡሩ ቆይታነዉ ቀጥይበት🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
@user-xr6tk3xn7i
@user-xr6tk3xn7i 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም እህት ለቤትሽ አዲሥ ነኝ ይኸ በጣም ጠቃሚ መረጃነው ለብዙወቻችን አላህ ከፍያድግሽ በማገኘት በርቺ ጎበዝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-mh8xs6vf5t
@user-mh8xs6vf5t 5 ай бұрын
ማሻ አላህ በርቺ መድየ❤❤❤❤❤አላህ ነሢብ ያርግልሽ
@lubetuber
@lubetuber Жыл бұрын
ዋአለኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ መድዬ አላህ ርዝቅሺን በሀገርሺ ላይ ይከተርልሺ ሀቢበቲ ጀሊሉ ላይጠግን አይሰብርም
@tubitubi8818
@tubitubi8818 2 жыл бұрын
በራህሙ ሼር ነው የመጣሁት በርቺ
@fafmamobammed5446
@fafmamobammed5446 Ай бұрын
በርቺ ጎበዝ❤❤❤
@EmudawudTube
@EmudawudTube 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመተለላሂ ወበረካቱ አህለን መድዬ እዴት ነሽ በርቺ በሀገር ላይ መስራት ይበልጣል ጠንክሪ
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Жыл бұрын
ማሻአላህ. ቢዶወችሽን እያየሆቸው አላህ ባገራችላይ እርዚቃችንንያርግልን
@ekrutube
@ekrutube 2 жыл бұрын
ዋአለይኩምሠላሞ ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን መዲየ በርች ሼርር ላይክ
@foziatube691
@foziatube691 2 жыл бұрын
አዋጭነው ግን ውዴ? በተረፈ በርች ጎበዝ
@makya4460
@makya4460 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጉበዝነሽ ጠቅሪ የሰው አገር የሰው ነው አገራሁላይበዝህመልኩ መስራቻሁጡሩነው ጠክሩ
@Nezihatube
@Nezihatube 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ልዩ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት የአለም ዳርቻ አላህ ይጠብቃቹ መልካሙን አላህ ይውፍቀን ስደት በቃቹ ይበለን ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን ሰላምዋ ይብዛልን መጥፎ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቀን አብሽሩ እንጠንክ ማሻ አላህ ማሻ መንሩክ ውዴ ጠንኪሪ
@maryetube14585
@maryetube14585 Жыл бұрын
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ መዱ በጣምአሪፍነው በርች
@farahtube_FARAHTUBE
@farahtube_FARAHTUBE 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ውደ በርች መድየ
@halimatube9681
@halimatube9681 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በርች መዱ ላይክ ሸር
@najattube
@najattube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ወሰሀለን እንኳን ሰላም መጣሽ ማማዬ ማሻአልህ በርቺልኝ መዲዬ ዋው አብሽሪ ከጎንሽ ነን አገራችንንም አላህ ይጠብቅልን 👍
@RahmatAli-fd4bz
@RahmatAli-fd4bz Жыл бұрын
አላህያበርታሽእህት
@FatimaAsesi
@FatimaAsesi 6 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ጣንካራነሺ ቅን ልብ ነው ያለሺ ስለቸኝ ደከመኝ ሳትይ የሁሉንም ትዛዝ በተቻለሺ በተግባሪ ታሳያለሺ አላህ እርዚቅሺን ያብዛልሺ ውደ ማሻ አላህ በሪቺ
@ferdose
@ferdose Жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ዘበረካቱ መሻአላ። ጎበዝ ወድ ጀግና ለኛ አረያ
@yesufgashaw4285
@yesufgashaw4285 Жыл бұрын
በርቺ
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም በርች እህቴ ሃሪፍ ነው
@user-mh8xs6vf5t
@user-mh8xs6vf5t 5 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ እህትሽጋር እማያቃና እጣ ይሥጣችሁ
@memeal9923
@memeal9923 Жыл бұрын
Eree bahallah tirfii kehalee xurinw tirf kelelee kisaramo isum nigering
@eijleeij
@eijleeij 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ በጣም አሪፍ አብሽሪ ጠንክረሽ ስሪ አላህ ያግዝሽ ያሤካልሽ ዉድእህቴ
@seadatube1510
@seadatube1510 2 жыл бұрын
መድየ በርቺ እህቴ ዳግም ስደት እንዳትመኝ የኔ እህት አብሽሪ ጠንክረሽ ስሪ ሱቁንም ይቶቡንም 👍👍👍👍😍👈
@user-sh9my5zg5q
@user-sh9my5zg5q 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ምሠላመ ወራህመቱላሂ ወብረካቱ እህቴ ለቤትሸ አዲሰ ነኝ ሰብ አደረጌሻልሁ ጎብዝ በረቺ❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Sabit33
@Sabit33 2 жыл бұрын
አብሽሪ መዲየ ቀጥይበት ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ አብሽሪልኝ
@genetoumer9377
@genetoumer9377 2 жыл бұрын
Tebareki endihe endachi wunte tenagerwu sew yemiberatetu me zate alebachwu melcame ye sera sera zemne alhe kenategre yehune
@user-xd1gv7mt2j
@user-xd1gv7mt2j 5 ай бұрын
በርቺ እህቴዋ የሠውጂ ከሠራ ይለዎጣል
@yedGlmariyamlji
@yedGlmariyamlji Жыл бұрын
gobez berci wudi
@emubilaltube
@emubilaltube 2 жыл бұрын
ወአሊኩም ሠላም መድየ እንደት ነሽ ማሻ አላህ በርች ውደ ዋናው ነገር አንች ተረጋግተሽ በሀገርሽ ላይ መኖርሽ ነው ለበረካ ካለው ይበቃል
@UaeUae-gu3us
@UaeUae-gu3us Ай бұрын
አብሸሪ አህት በረቺ❤
@maryam3066
@maryam3066 Жыл бұрын
አወ ማሻአላህ የኔቅመምበረቺ.ደሰሰትል
@sarahabshwite5469
@sarahabshwite5469 2 жыл бұрын
በርቱልን ጎበዞች።
@rabiaribaia9067
@rabiaribaia9067 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 9 ай бұрын
❤❤❤
@user-ew1pk8gb2c
@user-ew1pk8gb2c 2 ай бұрын
❤❤❤❤ አላሁመ ባረክ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርችልኝመዲየ በትንሽ ነገር ነው ሰው የሚቀየረው ካንች የሚጠበቀው ስበቡን ማድረስ ነው
@SebleMuhye
@SebleMuhye 8 ай бұрын
መጀመሪያ ከኋላሽ ያለውን ክፍተት ሙይው ያስጠላል
@kdoj67last86
@kdoj67last86 7 ай бұрын
ማሻ አላህ እህቴ በርች
@user-hz8pi3yw5e
@user-hz8pi3yw5e Жыл бұрын
በወር 5ሺ ከፍለሽ ያተርፍሻል የኔ ዉድ አላህ ይገዝሽ
@user-ti7zj2ps5z
@user-ti7zj2ps5z Жыл бұрын
አይዙዋቺሁ በርቱጠክሩ እኛምወደ አገርስንገባ እደዚህነውእምንስራው እህትዋ
@allisualih3428
@allisualih3428 Жыл бұрын
Mashaallah berchi ketnsh new migemerew
@user-bn9cx1vv3e
@user-bn9cx1vv3e Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ግን የት ነው ያለሹ ?
@hawaseidyesuf
@hawaseidyesuf 2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ማሻ አላህ
@user-mh8bx2jj6t
@user-mh8bx2jj6t Жыл бұрын
የኔ ማር ሰወድሽ ወላሂ. ጎበዝ ጠክሪ አላህ ይገዝሽ. ደግሞ. ታምራላቺሁ ማሻአላህ❤❤
@demekchasefeademekchasefea4060
@demekchasefeademekchasefea4060 Жыл бұрын
ክራይ በጣም ውድ ነው በወር 5 ሺ ከምኑ ተርፎ ይከፈላል
@tube703
@tube703 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ ውዴ
@HayatHh-uv5nc
@HayatHh-uv5nc 2 ай бұрын
😊😊😊😊😊
@Hawaa-os6le
@Hawaa-os6le 2 ай бұрын
አላህይጨምርልሽ
@user-xm2eg3ix1r
@user-xm2eg3ix1r 4 ай бұрын
አላህ ያጠክርሽ
@RahmuTube
@RahmuTube 2 жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መዲ ማሻላይ በርትተሽ ስሪ አላህ ውጤታማ ያርግሽ
@Medtube1988
@Medtube1988 2 жыл бұрын
አሚን ውደ አመሰግናለሁ እህቴዋ
@jema5263
@jema5263 10 ай бұрын
ማሸአላህ እህት ግን ኬራዮ የለለነዉ በጣም ተጋነነ እኮ ከሱቅሽ አፆር
@fatmaali12
@fatmaali12 2 жыл бұрын
አሠለም አለይኩም ማሻላህ በርቺ አሪፍ ስራነ👍
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 10 ай бұрын
በርቺ ጠንክሪ❤❤❤ እህታችን
@alimaadam1368
@alimaadam1368 Жыл бұрын
Masha Allah tabarakhallah Rabbii bakkaa guddaan sii Haa gayyuu
@user-xy2yj2df9n
@user-xy2yj2df9n 9 ай бұрын
በርቺ አብሽሪ ያንቺ ጥንካሬ ለኛም ብርታት ነው አላህ ያበርታሽ
@sirajapp3332
@sirajapp3332 Жыл бұрын
ማሻአላህ በርቺ አላህ በረካዉንይጨምርልሽ
@user-jf1xz6le3s
@user-jf1xz6le3s Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@user-ox3gn7my3c
@user-ox3gn7my3c 2 жыл бұрын
አዲሳባ ነው ግን ክራዩ አሪፍ ነው
@ali3989
@ali3989 2 жыл бұрын
ኮቻመስለኝ
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f Жыл бұрын
መዲ ጉልበቴ አለቀ ስደት መረረኝ እደት ነው የሱቅ ስራ ያዋጣል የጊባ ልጂ ነኝ ኮቴነር አሰርቸ እበሬ ላይ ልሰራ ነበር ሱቅ እደት ነው ያዋጣል ለባለቤቴ ብከፍትለት በርግጥ እቀየየ ስለሆነ ኪራይ አይኖርብኝም
@tube8393
@tube8393 Жыл бұрын
በረችልኝ ዉዴ ማሻአላአህ አላአህ በረካ ይጨምረልሺ ገና አየሁሺ ደመረኩሺ እሺ
@tigesttigest6358
@tigesttigest6358 Жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ
@user-rz6bh8cw2n
@user-rz6bh8cw2n Жыл бұрын
ሀብበቲ በርች አይዞሾ ግን እንቺም እህትሽም። ኒቃብ ልበሱ እርዝቅ ባላህእጂ ነዉ አብሽሪ
@abdu699
@abdu699 Жыл бұрын
አሠላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርች
@user-hi9fq4fj6j
@user-hi9fq4fj6j Жыл бұрын
በምንድነው. የምትገኝው ስልክ ቁጥር የለሽም እዴ
@dawittora
@dawittora 11 ай бұрын
ደስ ይላል
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia Жыл бұрын
መልካም ስራ እህቴ
@aminatassin4785
@aminatassin4785 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርች እህት አላህ ይገዝሽ
@sadatube6206
@sadatube6206 2 жыл бұрын
ማሻአላህ መድየ በርችልኝ አላህ ይገዝሸ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 жыл бұрын
መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች አሏህ ከመልካም ሰሪወች ያድርገን አሏህ ሀገራችንን ሰላም ይድርግልን ኢላሂ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሀገራችንን ሰላም አድርግ
@sofimotta
@sofimotta Жыл бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ
@user-vk7tz2bk1f
@user-vk7tz2bk1f 2 жыл бұрын
አቤት አረ ኪረዩ ውዱ ነው አላህ ይርደሽ በርች ግን ኢትዮ እንዴት ነው የምንኖረው የአላህ ኖሮውን አርክስልን
@toibahassen3089
@toibahassen3089 Жыл бұрын
በርቺ የኔህት መልካም የስራጊዜ ይሁንልሽ
@asteradamo4131
@asteradamo4131 Жыл бұрын
ጉበዝ በርችልን
@user-rh7kp9sg6b
@user-rh7kp9sg6b Жыл бұрын
አብሽሪ እህት አላህ ያግዝሽ
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z 10 ай бұрын
,የኔ ማር። አላህ እትልቅደረጃያዲርስሽ ስወደሽ
@rihantube4338
@rihantube4338 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መዲዬ አላህይጨምርልሽ አይዞሽ ኮቦልቻ ለስራይመቻል ስሪጠንክረሽ
ሱቅ መስራት ያከስራል ያዋጣል ላላችሁኝ
8:47
Med መድ Tube
Рет қаралды 10 М.
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 76 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
ኢትዮጵያ ላይ አዋጭ ስራ
13:23
Remla lemma
Рет қаралды 10 М.
ሱቄን ላሳያቺሁ
8:35
ሲትራ ሚዲያ ( Setira Media)
Рет қаралды 13 М.
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 76 МЛН