Surafel Hailemariyam - ብዙ ብዙ ነው ምህረትህ - Live Worship - New Ethiopian Gospel Song 2020

  Рет қаралды 234,027

Surafel Hailemariyam Official

Surafel Hailemariyam Official

3 жыл бұрын

Surafel_Hailemariyam #New_Ethiopian_Gospel_Song_2020
Surafel Hailemariyam
Live Worship
በአምልኮ በዝማሬ
New Ethiopian Gospel Song 2020
ሰላም ቅዱሳን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህ official KZfaq ቻናሌ ነው ። በየጊዜው የሚለቀቁትን ነፍስንና፣ ህይወትን የሚያድሱ ቀደምት የሆኑና አዳዲስ ዝማሬዎችን ለማግኘት SUBSCRIBE ያድርጉ የደውል ምልክቷን ይጫኑ።
⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁼⁼⁼⁼⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁼⁼⁼⁼⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻
▶ Official KZfaq Channel 👇 • Surafel Hailemariyam |...
▶ Official Facebook Page 👇 / surafel-hailemariyam-o...

Пікірлер: 274
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
መዝሙር 23 ÷6፤ #ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ። የእግዚአብሔር ቸርነት ፣ ምህረት እየደገፈን ዛሬ ላይ የመቆማችን ሚስጥር እሱ ነው እግዚአብሔርን በዝህ የመድረክ አምልኮ እናምልከው ተባረኩ ቅዱሳን ተባረኩበት ...!
@mouswimouswi3296
@mouswimouswi3296 3 жыл бұрын
Waw geta iyesus yibark tebaarek
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
@@biniyamayeleofficial655 ተባረክልኝ ቢኑዬ ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይባረክ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ....🙌🙌
@tigisttegegn6914
@tigisttegegn6914 3 жыл бұрын
Wowww amen amen God bless you sura
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
amen god bless u brother 🙏
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 3 жыл бұрын
አሜሜን አሜሜንን📚📖💗💗🙇🙏 ምህረቱ ለዘላለም ነው የኔ ጌታዬዬዬ!!💗🙏 ክብር ክብር ለዘላለም ይሁንልህ አባቴዬ!🙌 እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል🙌🙏 ሱሪዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ!!!🙌🙌🙌📖💗💗💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏
@user-jq9rq8ci5w
@user-jq9rq8ci5w Жыл бұрын
ምን አይነት መታደል ነው እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መዝሙሮችህን በፍቅር ነው እምወዳቸው የሆነ ሀይል አላቸው ልብ ውስጥ ገብተው ሳያውቁት እንባን እሚያወርድ ያብዛልህ ወንድሜ ❤️🙏🏽
@abeldamene258
@abeldamene258 10 ай бұрын
Menfes kidus sinekahe new malkes metjemerew…..Wendime Amlakehin Be Kidus Kalu wust Felgew….. Be Tselot Anegagerew….. Be zimare Be amlekot Tegenagnew….. Egziabher Yekirb amlak new!!!
@Asertamen
@Asertamen 8 ай бұрын
@lalitamogosabrahm6518
@lalitamogosabrahm6518 2 ай бұрын
Auf yhi mezmur besemahu man andemhon aeyredagim bemenfes kudus new mmola yene wendm bebzu Tebarek ❤❤❤❤
@Gpapie
@Gpapie 3 жыл бұрын
አይ ሱሬ ነብስ እኮ ነክ, ባንተ አምልኮ መባረክ ናፍቆኝ ነበር .. አንተ ዝም ብለህ ዘምር እኛም ዝም ብለን እንባረካለን:: ክብር ሁሉ ለፀጋው ባለቤት ለመንፈስ ቅዱስ ይሁንለት አሜን!!!
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 3 жыл бұрын
ብዙ ብዙ ነው ምህረትህ አባቴ!!! ሰው ሲጠላ የወደደኝ ሰው ሲገፍኝ የቀፈኝ ሰው ሲንቀኝ የከበረኝ። ጌታየ ክበርልኝ ሰው ፊትን ያያል አንተ ግን ልብና ኩላሊት የምትመለከት እወድሀለው አባቴ። የዘለአለምን ህይወት የሰጠህኝ በደምህ የዋጀህኝ ማንም እንዳንተ የለም።በዚህ መዝሙር የምትመለከቱ ጌታን የማታውቀ እባካቹህ ይህ ሀይማኖት መለወጥ አይደለም ቀርባቹሁ እዬት በጌታ ፍቅር እወዳቸዋለሁ። መፅሀፍ ቅድስ ሲናገር ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢአጎድል ምን ይጠቅመዋል።የማርቆስ ወንጌል 8:36 ተባረክ ስሬዬ።
@ashenafiashu2474
@ashenafiashu2474 Жыл бұрын
ሱርዬ ለምልምልኝ የአባቴ ብሩክ በጣም ነው ምባረክብህ 🙏
@widase8111
@widase8111 3 жыл бұрын
ሱራዬ በጣም ነው የምወድህ በተለይ worship ስታደርግ በስመአብ የሚገርም ነው ጌታ በረከቱን በግሮሮህ ላይ ነው ያፈሰሰው ሱራዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክልኝ እንወድሀለን
@Asertamen
@Asertamen 8 ай бұрын
sura tegaw yibzelh tebrakh hulm bamzmuroch indtbrku now❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mesiethiopia.3381
@mesiethiopia.3381 3 ай бұрын
እውነት ጌታ ማገልገል መታደል ነዉ ዘመንክ ይባርክ❤❤❤
@lensawoldeyes1553
@lensawoldeyes1553 3 жыл бұрын
ሃሌሉያ ምህረቱ ብዙ ነው!!!!!!!!!!!!!!!! በእያንዳንዱ ትውልድ የሚዘመር ዝማሬ አምላካችን ስሙ ይክበር ሱራፌል ብሩክ ወንድሜ ተ ባ ረ ክ!!!!! የሚጨመር ነገር ተሰጥቶሃልና ለዘላለም አይወሰድብህም! ጌታን ስለአንተ ባረኩ
@eyobsiyoum462
@eyobsiyoum462 Жыл бұрын
Wedhalew sura
@selemonbekele2375
@selemonbekele2375 3 жыл бұрын
ante yetebarek neh. betam wedihalew tebarkiyalew
@daniellaine7026
@daniellaine7026 Жыл бұрын
Suri amlak ybark GBU
@user-zc9vw9mk4o
@user-zc9vw9mk4o 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ለእኔ እውነት ቸር ነው።
@user-pq7kn4yw3j
@user-pq7kn4yw3j Жыл бұрын
Geta yebarekehe
@henokgirma6062
@henokgirma6062 3 жыл бұрын
ውዴ ኪያ አንተ እኮ የተባረክ ነሕ እውነተኛ የአምልኮ መንፈስ ያረፈብሕ
@tolawakkebe3185
@tolawakkebe3185 2 жыл бұрын
ሱረ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ዝማረዎችህ በጣም ደስ ይላሉ ተባረክ እወድሃለሁ ።
@bereket4344
@bereket4344 3 жыл бұрын
ብዙ ብዙ ነው ምህረት ብዙ ነው ብዙ ብዙ ነው ይቅርታህ ብዙ ነዉ ብዙ ብዙ ነው ማጻናናትህ ብዙ ነው ብዙ ብዙ ነው ፍቅርህ ብዙ ነው አሜን ተመስገን አምላኬ እግዚአብሔር Stay blessed suriye Love you so much 🙏🙏🙏❤❤❤❤😍😍
@hopetube1010
@hopetube1010 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@kaleababate4294
@kaleababate4294 3 жыл бұрын
Surafel tebareke
@merawiyakob9136
@merawiyakob9136 2 жыл бұрын
Amen amen
@nardosmitiku
@nardosmitiku Жыл бұрын
suryeeeeee tebarek
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
በጣም እወድሀለሁ ሱራፌል የአንተ መዝሙሮቹ ለኔ ምግቤ ነው የምለውን አጣው ቃላት ጠፋብኝ እንባዬ ይቀድመኛል መፍቴ አጣው
@yilmalambebo2454
@yilmalambebo2454 2 жыл бұрын
Surey God bless you 🙏 ❤️
@user-ly2fy5dt9x
@user-ly2fy5dt9x 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክ❤❤❤❤
@serkaman6052
@serkaman6052 2 жыл бұрын
Wendmyee berk belilign🙏🙏🙏👏👏👏 Elelelelellllllll
@azmachkebede518
@azmachkebede518 3 жыл бұрын
ሱርዬ ዘምር አብሬህ ለክብሩ እዘምራለሁ ተባረክ መቼም ሁሌም ዘምርለት ለንጉሱ ለኢየሱስ ሲያንስበት ነው ሱሬ ተባረከሀል ለምልም ቅባቱን ይጨምርልህ
@manuelhailu7202
@manuelhailu7202 3 жыл бұрын
geta yeberakeh sura bante mezemur yebezu swoch hiwot wde geta temelsuwal kenesu mehal andu ena wanaw ene negn ante setasmelk menfes qedus betam yeseral geta yebarkh wedhalew
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 2 жыл бұрын
Uuuuuuffffffff Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy Essssssyyyyy Elelelllll Elelelllll Elelelllll kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune wosadikugn honalegn honalen wudi ye Abate Buruki Z/S Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik yelamalem isatu kibate Mogose Yichamarilek 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲🤲🗣🗣🗣👏🏼👏🏼👏🏼💯💯🙌🏻🙌🏻🙌🏻❤❤❤
@yeswzerbekel9159
@yeswzerbekel9159 3 жыл бұрын
ሱርዬ አውነት ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግህ አንተ ዝም ብለህ ዘምር ፀጋ ይብዛልህ ።።።።።።
@mesfinsumi6844
@mesfinsumi6844 Жыл бұрын
ተባረክ
@mesaretethio3114
@mesaretethio3114 10 ай бұрын
Ameen God bless you more❤
@tihitnahirpato2450
@tihitnahirpato2450 8 ай бұрын
Biruk hun🙌🙏🥰🥰🥰🥰
@kaleabkassaye9735
@kaleabkassaye9735 3 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም። ምን ሊባል ይችላል ይህ የአምልኮ መንፈስ። ተባረክልን ሱሬ ♥
@amenadisu4991
@amenadisu4991 3 жыл бұрын
Wow wowo wowo elelelelel haleluya Amne Amne Amne tebarek wud wodemachen geta abezeto yebereke sile
@romanwelde5303
@romanwelde5303 3 жыл бұрын
አሜንንንንንን ወንድሜ ሱሬ ተባረክ በብዙዙ 🎤🎧🎹🎻🎷🎺🎸 ሀሌሉዬ እየሱስ🙏🙏🙏🙏 ቸረ ነህ ለኔ ቸረ ነህ እልልልልልል
@hanamarkos2444
@hanamarkos2444 2 жыл бұрын
BRO Sura Amennnn Helaluya Tebareklen Geta Tsegawun Yabezalk 😇😍😍😍😍😘😘😘😘☝️🙌🙏
@ejigayehuendu4613
@ejigayehuendu4613 2 жыл бұрын
Egeziabhere zemenekene yebareke tebareke
@rahelhabte7920
@rahelhabte7920 2 жыл бұрын
Sureyeeee tebarekilign 🙌🙌❤️👍👍❤️❤️❤️❤️
@adishorsa
@adishorsa Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤Lene cher nehhhhhhhhhhhhhhhh
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 3 жыл бұрын
እንዴት እኮ እንደምወድህ 😍የአምልኮ መንፈስ ፈሶብሀል በስማም እንዴት እኮ ተሰጥተህ እንደምታመልክ ይህ የአምልኮ መንፈስ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይጋባብኝ ።ፀጋዉ ይብዛልህ በብዙ❤️
@habtshiwm694
@habtshiwm694 Жыл бұрын
Be Blessed sure🙏🙏🙏🙏🙏💕
@mebratgebrhiwt1156
@mebratgebrhiwt1156 2 жыл бұрын
God bless you bro.
@semharbeyene6295
@semharbeyene6295 Жыл бұрын
Amenn geta lene cher new besu degaf new merou tebarek ❤❤❤
@destabelete3097
@destabelete3097 3 жыл бұрын
ለእኔ ቸርነቱ ብዙ ብዙ ነው ብዙ ብዙ ነው ይቅርታህ !! Surafel Geta yibarikih Tabarikebatalawu Batam Batam❤❤
@enanaenana4891
@enanaenana4891 3 жыл бұрын
Tebareklin.....betam enwedhalen wendmachen egzeabher amlak zemenhen yibark
@metadesermiaslemedo7848
@metadesermiaslemedo7848 3 жыл бұрын
Sura.. Berkkkk.❤❤😍🙏🙏😥😥
@user-sy9ox2ko7p
@user-sy9ox2ko7p Жыл бұрын
ነብስም አይቀርልኝም🙏
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 жыл бұрын
Egizabeher melkam new✝️
@user-fx5qc6mq5y
@user-fx5qc6mq5y 3 жыл бұрын
Hulim bemezmurochek tebarkiyalew tebarek
@mintesenotkassa2851
@mintesenotkassa2851 Жыл бұрын
Tebarek...
@addis.6469
@addis.6469 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ብዙ ነው ምህረትና ቸርነት ተመስገን የእኔ አምላክ🙇🙋 ተባረክ የአባተ ልጅ 🙋ክፉ አይንካክ 👈🙌
@mekdesbogale9224
@mekdesbogale9224 3 жыл бұрын
Surachin tebarekilign
@user-fj2bv4vx5z
@user-fj2bv4vx5z 3 жыл бұрын
ለእኔ ቸር ነህ ጌታዬ ቸር ነህ🙏 ተባረክ ሱሬ 😍
@SamuelTub
@SamuelTub Жыл бұрын
የምወድክ ዘማሪ ሱራፌል ተባረክልኝ
@mishamelirechannel4100
@mishamelirechannel4100 3 жыл бұрын
Amennn!!!!ye egziabher mehirt bezu nw....surye geta abzeto yebarkh!!!! zemnh yelmlm
@user-qd6ds3fq5x
@user-qd6ds3fq5x 3 жыл бұрын
ብርክ በል ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ተባረክ ብዙ ነው ምህረቱ 🙏🙏🙏
@wongelagazi9624
@wongelagazi9624 2 жыл бұрын
elelelelelelelelelelelelelelelelele...... hallelujah! Brekrek bel surye, love how you worship and take us all in deep. God bless you!❣️
@mimiwondu3701
@mimiwondu3701 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ ለኔ ቸር ነው።
@deborahdawit8671
@deborahdawit8671 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም በመዝሙሩ ተባርኪያለው፡፡
@nigestzewdie6729
@nigestzewdie6729 3 жыл бұрын
Yehen mezmur sewedew tebarek Sure Tsega yebezalehe beka ante zeme beleh zemere eshi .....
@newnew-fg7qk
@newnew-fg7qk 3 жыл бұрын
Getaye cherneh 🤗🙏
@kalekidanetadiwose5889
@kalekidanetadiwose5889 2 жыл бұрын
Tebarek betam yemwedewe mezemure newe malete gete babezalen merte newe menore yechalnewe
@amanuelasefa7378
@amanuelasefa7378 3 жыл бұрын
Amen ተባረክ ወንድሜ እዉነት መንፈስን💔💔 የሚያረሰርስ መዝሙር ነው ጌታ ይባርክ ብሩክ ነክ 🙏🙏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 жыл бұрын
Amennnnn Amennnnn sure tebare yegeta tsega yibzalik tebarikeh tibarikenaleh siwedih getan banite wist geta yitayal ewedihalehu
@samiirany9086
@samiirany9086 3 жыл бұрын
Amen tebarek
@tgyegetaleji2537
@tgyegetaleji2537 Жыл бұрын
አሜንንንን
@user-zc9vw9mk4o
@user-zc9vw9mk4o 3 ай бұрын
@lashot6789
@lashot6789 3 жыл бұрын
Sureee yegeta lij lezimare new yetefeterkew zemenih yibarek wodihalehu tebarek.
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታዬ ቸር ነህ ለኔ ሱሬ ዘመንህ ብሩክ ይሁን
@tsionyosefofficial5372
@tsionyosefofficial5372 3 жыл бұрын
Surye wendeme ante zemreh yemayibarek sew ale beye alasbm tsega yibzalh tebarklgn !!
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
ፂዬ ባአንቺ አገልግሎት ደሞ እንዴት እንደምባረክ ታቂያለሽ እግዚአብሔር አንቺን ስለሰጠን ሁል ጊዜ አምላኬን እባርከዋለው ....!!🙌🙌
@abenetasratofficial6540
@abenetasratofficial6540 3 жыл бұрын
Love it suraye kezare 1 amet akababi betam neber yemsemaw yeneberew semonun betam felge felge atawt thanks betam
@gidayhana9997
@gidayhana9997 3 жыл бұрын
Geta abezeto yebareke betam yemewedew mezemur Geta amelake tsegawen yabzalek bereke belelge.
@marefiyaadane7176
@marefiyaadane7176 3 жыл бұрын
Tebarek
@aditekle4174
@aditekle4174 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ!!! እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። እግዚአብሔር ቸር ነው
@konjitgebre7645
@konjitgebre7645 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen God Bless you🙇🙇🙇🙌🙌🙌🙏🙏🙏
@baslealdereje5369
@baslealdereje5369 2 жыл бұрын
በቸርነቱ እዚህ ያደረሰኝ እግዚአብሔር ይባርክህ.......
@user-sy2nt6zh4k
@user-sy2nt6zh4k 3 жыл бұрын
ሱሬ ሱሬ ሱሬ በመዝሙርሕ ተባረከናል ወድሐለሁ
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 3 жыл бұрын
Keep on singing till HE comes or we leave this evil world
@mesiethiomesiethio9896
@mesiethiomesiethio9896 3 жыл бұрын
Uuuuuuuuuu hallelujah,I'm so glad! May God bless you more! Singer sureee
@homemart3373
@homemart3373 3 жыл бұрын
God Best you💗💗
@michaelt7278
@michaelt7278 3 жыл бұрын
God bless you random person scrolling down the comments!
@eskedarzeleke2931
@eskedarzeleke2931 3 жыл бұрын
Eski ye "EYESUSE" yehonachu.
@jesusmylord1288
@jesusmylord1288 3 жыл бұрын
Amen manm yelem yemiredalegn yale ante yene geta smk ybarek. God bless you
@hlinaakliluabebe2568
@hlinaakliluabebe2568 3 жыл бұрын
tebarek sure!!
@eskedarzeleke2931
@eskedarzeleke2931 3 жыл бұрын
" Geta Eyesus Bemeheretu yaseben ye Abate Lejoch" Hallelujah......
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭 ቸር ነህ የኔ ጌታ ሀሀሀሀሊሉያ .......ሱሬ ተባረክ
@wondmagegnkebede1233
@wondmagegnkebede1233 3 жыл бұрын
most humble and spiritual gospel singer God bless you
@chantaleskaff5176
@chantaleskaff5176 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞🙏👏👏👏💞Amnamn amn amn amn amn amn amn
@tesfanish2698
@tesfanish2698 3 жыл бұрын
Amen hallelujah elililililililili bizuu bizu new mihretu bezu cherinetu bezu newu
@MrMr-hg6rn
@MrMr-hg6rn 2 жыл бұрын
Amennnnnnnn
@martaalemu6471
@martaalemu6471 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቸር ነህ። ብዙ ነው ምህረትህ
@user-in5cs4xz7r
@user-in5cs4xz7r 3 жыл бұрын
አሜን
@gadisetakle7496
@gadisetakle7496 3 жыл бұрын
ሱርዬ ጌታ ብዝት አርጎ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
@user-it8ut8fj3s
@user-it8ut8fj3s 3 жыл бұрын
ብርክ በል እሱን በውነትና በመንፈስ ማምለክህ በየሱስም አይወሰድብህ
@tesg7804
@tesg7804 3 жыл бұрын
Wonderful blessed be the name of the lord !!!!!!!!!!!!!!!! I do not have a word what to say I just want say blessed be the name of Jesus!!!!! Blessed be the name of the Holy Spirit!!!!!
@meseretadara1067
@meseretadara1067 3 жыл бұрын
Ameeeen ameeeen Hallelujah elelelelelelel 🙌🙌🙌🙌🙌🙌💖💖ameeeen God bless you abundantly my brother 💖💖
@melatfekadu608
@melatfekadu608 3 жыл бұрын
Ante yettebarek neh.....tebarkeh ker..........you are really blessed and stay blessed
@ayantusileshi4620
@ayantusileshi4620 3 жыл бұрын
Suraye tebarek betam🙏
@mihretbekele9941
@mihretbekele9941 3 жыл бұрын
God bless you more surayeee
@asmamawamare4393
@asmamawamare4393 Жыл бұрын
Stay blessed brother. Be careful from the evil modernization of singers, and keep continue worshiping and serving the rewarding God from your soul. Bless you!
@hewangirma7684
@hewangirma7684 3 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnn,,,, haleluyaaaaaa praise God,,,, you are blessed 4ever🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 48 МЛН
Yohannes Girma // ምስጋናዬ ብዙ ነው // Misganaye Bizu New
10:45
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 510 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 562 М.
Surafel Hailemariyam | ካንተ ሚበልጥ| [ live worship 2023
40:48
Surafel Hailemariyam Official
Рет қаралды 129 М.
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 352 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 3,6 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 95 МЛН
Kendrick Lamar - Not Like Us
5:55
KendrickLamarVEVO
Рет қаралды 39 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 137 М.