📢 ሱስ ጀምሬያለሁ ስላት አለቀሰች

  Рет қаралды 89,866

Efrem_Tube

Efrem_Tube

Жыл бұрын

‪@yetenbitube1‬‪@marketube391‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@comedianeshetu‬

Пікірлер: 616
@mesi2112
@mesi2112 Жыл бұрын
ጓደኛ ማለት እንደዜ ነው የሚል በላይክ 👍👍👌👌💪💪
@hgkggjd6585
@hgkggjd6585 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@allqua4182
@allqua4182 Жыл бұрын
ኤፍሬ ታረው የታ ነው😅
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@hgkggjd6585ደምሪኛ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@allqua4182ደምሪኛ
@user-op3yd4qp6d
@user-op3yd4qp6d Жыл бұрын
እንዴ እናቴ ትሙት አትበል ውኔ😮
@inateabatehulimnurulg942
@inateabatehulimnurulg942 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጎደኛ ማለት ይህ ነው ፈጣሪ ይባርከሽ እህቴ 🥰🥰🥰🥰
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@user-ov3mr5hs3g
@user-ov3mr5hs3g Жыл бұрын
ወላሂ አልቅሳ እኔንም አስለቀሰችኝ 😭😭 የእውነት ምርጥ ጎደኛ ነሽ ❤❤❤
@halimo1255
@halimo1255 Жыл бұрын
ለሙስልም ሴት ወንዲ ጎደኛ መያዝ የተፈቀደ አይመስለኝም እዉነቱን አላህ ያዉቃል
@sitimossa906
@sitimossa906 Жыл бұрын
ትክክል እንኳን የሌላ እምነት ቀርቶ የኛም እምነት ያለው መላላጥ መነካካት አይቻልም አላህ ይጠብቀን
@manabi6614
@manabi6614 Жыл бұрын
ማነዉ ያለዉ ፍቅር ነዉ😂😂😂😂
@ATayetub
@ATayetub Жыл бұрын
የፍቅር ጓደኛ አይደሉምኮ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
እንደዚህ እያላችሁ የምታስመስሉት እርግጠኛ ማንም ሲሸጉራችሁ የንትኖሩት ናችሁ
@bituu126
@bituu126 Жыл бұрын
ፔፔፔፔ ተናገርሽ በቃ😅😅
@saadahsaadah2535
@saadahsaadah2535 Жыл бұрын
ሙሥሊም እህታችን ነሺ አላህ ያህዲኪ አላህን ፍሪ
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e Жыл бұрын
ኧረ ግን ኢትዮያዊ ነን አንርሳ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
ምን ሆነች
@user-rl4xp2wc2m
@user-rl4xp2wc2m Жыл бұрын
ወላሂምናረገች
@saadahsaadah2535
@saadahsaadah2535 Жыл бұрын
@@user-rl4xp2wc2m አላህ ለኛ ሀላል ያልሆኑ ወዶችን እዲንጨብጥ አልፈቀደልንም ሀራም ነዉ ብሎናል ሥለዚህ አላህ የከለከለንን መከልከል አለብን እኛ ሙሥሊሞች ሥተትን አይተን እዳናልፍ ይህ ነገር ሀራምነዉ የማለት ግደታ አለብን ሥተት ሥናይ ማሻላህ እዲንል አልታዘዝንም
@bayubayubelet781
@bayubayubelet781 Жыл бұрын
Ahun min argechi yiche
@user-tj5do3kj6b
@user-tj5do3kj6b 2 ай бұрын
የኔ እናት አልቅሳ አስለቀሰችኝ 😭😭😭ጓደኛ ማለት እንዲህ ነዉ ሃናንዬ የእህትነት ጥግ ኮርቸብሻለዉ 👌👌😊😊
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
ኧረ ቢስሚላህ ❤ወላሂ ቃል የለኝም በቃ ትክክለኛ ጎዴኛ ማለት ልክ እንዴ እናት ልጅ ነው 😊ዩቱብ ክፈትላትና አንድ ላይ ስሩ😊
@alainfef176
@alainfef176 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@HhHh-qj9qs
@HhHh-qj9qs Жыл бұрын
በመሰረቱ ሴት ልጅ በሚድያ መውጣት የለባትም እቶች አይባልም ሀታ ድምጿ እኳ አውራ ነው ብለዎል እረሱላችን ታዲያ ከሀጅነብይ ጋር እደዚህ እየሆኑ ጎበዝ ብሎ ነገር አለ በሸሪአችን የወንድ ጓደኛ ታብጅ ያለው ማነው ብቻ የቀበረን ማርዳት ይሆንብኛል
@sitimossa906
@sitimossa906 Жыл бұрын
​@@HhHh-qj9qsሳህ እስኪ ንገሪልኝ የኛዎቹ ጭራሽ ጎበዝ እያሉ ቱ
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
@@HhHh-qj9qs በመሰረቱ እኮ ስንት ተራራዎችን ተሻግረን ከሀጅነበር ወንዶች ስር ጎበስ ቀጥብለን እየሰራን ነው የማዳም ቅመሞች ያውቁታል ይህም ክልክል ነው አይዴል?ግን እየስራን ነው ታዳ ሚዲያ ላይ ወጥቶ መስራት ክዚህ አይሻልም ወይ
@hbebahb9603
@hbebahb9603 Жыл бұрын
​@@HhHh-qj9qsትክክልናሽ ሀቢባቲ አላህ ሂደየ ይስጠቸው ሴት ልጅ የወድ ጓዳኛ ሱብሀናለህ አላህዋዬ ካትመዬን አሰምርልኝ😢😢
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
በጣም ትለያለሽ በእውነት❤❤❤ከሷ ጋር ማልቀሴ ምን ይሉታል😂😂
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉❤
@user-lb3fz8ep6y
@user-lb3fz8ep6y Жыл бұрын
ወየዉ እኔ እራሡ አለቀስኩ😢
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
ሙሲሊሞዋ እህቴ ሆይ አላህን ፍሪ ከሀጂነብይወንድጋር እንደዚህ እድትሆኝ አይፈቀዲም
@user-ze7ql6gs4j
@user-ze7ql6gs4j Жыл бұрын
ሀጅ ነብይ ከዛስ ማነው የሰው ሃገሩ😂😏😏
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg Жыл бұрын
Tikeki neshi Marre Allah hida yestan Suballah Allah ❤😢😭😭☝️🤲
@FatySam
@FatySam 11 ай бұрын
ወጥእርገጠች ባሏ አርገችው እኮ ባለጌ
@amamaamm7728
@amamaamm7728 11 ай бұрын
የናንተ ደሞ ይለያል ሰውነት ይቀድማል ሁላችንንም አንድ አምላክ ነው የፈጠረን ሰውን በሰውነቱ አክብሩ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 10 ай бұрын
​@@amamaamm7728እማሰው አታክብር ማንአለ
@semirabinthussen4555
@semirabinthussen4555 Жыл бұрын
ጓደኛ ማለት ከመጥፎ ነገር የሚከለክል ነዉ አንደኛ ናት የምር👌👌👌❤ ጥፊዋ😂
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@kelemwawebshetyoutube2102
@kelemwawebshetyoutube2102 Жыл бұрын
ማርያምን ምርጥ እህት ምርጥ ጓደኛ ናት ተባርኪልን
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
እወነተኛ እህት ስለሆነችኮ ነው 😊የየተቢ ጓዴኛ መሆን አለብሽ ጀግና😊❤
@brothers4627
@brothers4627 Жыл бұрын
👌
@Sofia-nk4kc
@Sofia-nk4kc Жыл бұрын
ቱ ቱ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@brothers4627ደምሪኛ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
​@@Sofia-nk4kcደምሪኛ
@mekiyawollotube6890
@mekiyawollotube6890 Жыл бұрын
የኤፍሬሞ አድናቄወች እሥክ በላኪ ግጩኝ 😘😘😘
@busyline5298
@busyline5298 Жыл бұрын
የጓደኝነት ጥግ ይህ ነው በቃ አላህ ይባርክሽ አዎ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ጓደኛነት ጥግ ኢትዮጵያ💚💚💛💛❤️ክርስትያን ሙሲልም ተዋዶ ተከባብሩ እምንኖርባት❤❤ የኔ ውድ አሳቢ❤
@aijit7g355
@aijit7g355 Жыл бұрын
እህቴ አላህን ፍሪ ከሀጅ ነቢ ወንድ ጋ ምን ትሰሪያለሽ
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f Жыл бұрын
አይይይ ያጥፌዋ ነገርሰ 😢 ደሞ ለምን ተለቅሸለሽ መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ አትይወም ፀጉርሽ ለይ ያለው ኩወስ ነው እንዴ ክክክክክክክክ ደሞ አንቴ እናቴ ትሞት አይበልም አንድ ፊቅራኛ ብህድ አንድ ይመጠል እነት ግን ለ😢 ሽ አመት ትኑር እናት💐💐💐
@AbuRehmet
@AbuRehmet Жыл бұрын
ዶሮን ሲያታሉሏት ውሃ የሚሞቀው ለገላሽ ነው አሏት ወይም ሊበሏት ያሰቧትን አሞራ ጅግራ ይሏታል። ሁለት ወጣት ሴትና ወንድ ጓደኛ እህቴ ብሎ ነገር ለዚያውም የተለያየ እምነት ተከታይ😂😂 ያውም መናፈሻ መዝናኛ ቦታ እየተገማኙ!😂
@DhheHfhd
@DhheHfhd Жыл бұрын
😅😅😅😅
@toutoube3156
@toutoube3156 Жыл бұрын
በል አስለቅስሀታል አስደሳት ሰጣታ ስጣት በእኛ ፊት እንደህ አይነት ጓደኛ አይገኛም ወላሂ ❤❤❤ እውድሽ አለሁ እህቴዋ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@FatumaFatuma-ku3bb
@FatumaFatuma-ku3bb Жыл бұрын
​@@FATLMAJEMALነይ እንደማመረ
@FATLMAJEMAL
@FATLMAJEMAL Жыл бұрын
@@FatumaFatuma-ku3bb እሸ
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 Жыл бұрын
አንችን መሳይ ያብዛልን በእውነት አንች ማለት የእውነት ሰው ነሺ ሰው ብቻ ነሺ
@user-bq8ui5rm5y
@user-bq8ui5rm5y Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ውድ ያኬራ እህታችን❤❤❤❤
@Sadawmer-sz6yz
@Sadawmer-sz6yz 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤የኔ. እህት. አላህ ይጨምርላቹህ. መልካም ጓድኛ የአላህ ስጦታነው.
@gdhghh2290
@gdhghh2290 Жыл бұрын
ጀግና የኔ ዉድ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@khireiakh8903
@khireiakh8903 Жыл бұрын
ቃላት አጣሁልሽ ጎበዝ በርች❤❤❤❤❤
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Жыл бұрын
እረ ወዳ እኛጋ የወንድ ጎደኛ ብሎነገር የለም። ሙስሊሟ እህቴ አላህን ፍሪ ስንት የሴትጎደኛ አለ ሆሆ ለዛውም ለብቻችሁ
@user-rl4xp2wc2m
@user-rl4xp2wc2m Жыл бұрын
እኛጋርአሁንምአለ
@semirakemal3483
@semirakemal3483 10 ай бұрын
ጉድፈላ
@የወርዲ
@የወርዲ 3 күн бұрын
ግን ምን ችግር አለው እደእህቱ ነው ያዋራት አታካብዱ እደዚህ እያልን ነው እምንራራቀው ወይ ጉድ😢😢😢😢😢😢😢
@SemiraEthiopian
@SemiraEthiopian Жыл бұрын
አሁን እዝህ ሀራም ነው ሀላል ነው ያምትሉ መን ልስመቹ ነው እ ሴቱ ሁለ ነቅሎዋል ኡኮ😢
@Kalidesmael
@Kalidesmael Жыл бұрын
አቤት ጥፊ ላሰችህ እሰይ ጀግና አድናቂሽ ነኝ
@Hmtyub
@Hmtyub Жыл бұрын
ግን ለምንድነው ሴትና ወንድ ስትሆኑ ቢያንስ ሀይማኖታቹ ማይለያይ መሆን አለበት ጓደኛ ስትሉ ትከርሙና ፍቅር ያዘኝ ምናምን ይመጣል
@nas7117
@nas7117 Жыл бұрын
😂😂😂
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
ትክክክል ይህንነገር እኔአልደግፍውም ምክንያቱም ከመግባባት የሚፍጠረው አይታወቅም በተለይ በሀይማኖት የማይገናኙው
@zuzu-sn6hi
@zuzu-sn6hi Жыл бұрын
እኮ
@user-oz9wb7dg3n
@user-oz9wb7dg3n 3 ай бұрын
ምን ችግር ኣለው ዋና ፍቅር ነው❤
@imanseid
@imanseid Жыл бұрын
ወይኔ በጥፊ 😂😂😂ቻለው እግድህ
@hilamoo928
@hilamoo928 Жыл бұрын
ወዮ ጀግና ጓደኛ ናት እኔም ሰናደድ ወላሂ በጥፊ ነዉ ምጠፍጠፈዉ😢😂😂
@sususeltetube
@sususeltetube Жыл бұрын
👍👍👍👍👈 ለልጂቱ ዩቱብ ይከፈትለት ምረጥ ገደኛ መሸአለህ
@AlfiyaKder
@AlfiyaKder 2 ай бұрын
ትችያለች ሀኒቾ❤
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w Жыл бұрын
አቤት ጎደኛ ብሎ ዝም ነው ማሻአላ
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 Жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ማርያምን
@sofiay4194
@sofiay4194 11 ай бұрын
የኔ መልካም እህቴ እዳች መልካም እህቶች ይብዙልን ❤
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Жыл бұрын
ምርጥ ጋደኛ የጥቱ❤❤❤
@yusramohamed2754
@yusramohamed2754 Жыл бұрын
እውነተኛ ጓደኛ ማለት እቤት ሀናን ትለያለሽ ወላሂ በጥፊ ጀመረችህ ጎበዝ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሤት ❤
@hindiyahussen2030
@hindiyahussen2030 Жыл бұрын
Afu tesaktolehal hanan mashallah end ehet nat 🤍🤍🫶🏽🍀☘️
@hshd6729
@hshd6729 Жыл бұрын
ጉድ የመሄዴብዛት ምኔን ገልበውአዩት ይላልያገሬሰው ደሞ ምንቤትነሺ አችሳ 😂😂
@user-ec9ts9in8l
@user-ec9ts9in8l Жыл бұрын
አብሮ አደጌናትአላለም ፍቅረኛነች አትልም😅😅😅😅😅
@LaillaLailla-rn8yp
@LaillaLailla-rn8yp Жыл бұрын
እሷ ሙስሊም ናት ምንአስባቹ ነው
@user-ec9ts9in8l
@user-ec9ts9in8l Жыл бұрын
@@LaillaLailla-rn8yp እዴ ሀይማኖት ይገድባል ብለሽነው በዚሰአት
@RahmaRahma-tt7cn
@RahmaRahma-tt7cn 3 ай бұрын
እደትአይገድብም እኳን የሊላእምነት የራሳችንንም ፍቅረኝ መያዝአይፈቀድልንም​@@user-ec9ts9in8l
@sanirayatube4279
@sanirayatube4279 Жыл бұрын
በሰማአም ትለያለሸ መድሃንያለምን ጓደኛ ማለት አንቺ ነሸ ፈጣሪ ይባርክሸ
@user-kq1yv8nc3m
@user-kq1yv8nc3m 3 ай бұрын
ሀኑየእውነትአንደኛነሽአላህከክፉነገርይጠብቅሽ
@user-ir4ct9we5r
@user-ir4ct9we5r 8 ай бұрын
ጎሽ ብደግሚውማ ጥሩ ነበረ
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt Жыл бұрын
😢 የኔ ምስኪን ምን አይነት አንጀት ነው ኡፍፍ😢😢😢😢
@SayydJafry-ov1xy
@SayydJafry-ov1xy Жыл бұрын
ኤፍ ትንሺ ቆየት ብለህ አፈቀርኩ እዳትለን😅😅😅😅
@riyanayoutube_2545
@riyanayoutube_2545 Жыл бұрын
ውውውው ማሻአላህ 😍😍👍👍በዚጊዜ እደዝ አይነት ጋደኛ አይገንም
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
ማርቆስ ጓደኛ እህቴ ብሎ ነው ብሀላ ፈቅረኛ ያለው ❤❤አንተም ነገ ፈቅረኛ ትላለህ 😂ግን እሷ ኢስላም ናት አይደል
@fanosfanos2990
@fanosfanos2990 Жыл бұрын
የኔ ማር ቁስሌ ነካሺወ እኔም አንድ ቀን ያኆቴ ልጅ የእወነት ሲያጬስ ደርሼ እባዬ መቆጣጠር አቅቶኝ መትቼወ ሄድኩ በጣም ነወ በወጣትነታቸወ ሲያጬሱ ምናደደወ😢😢 ዛሬም አስለቀሰችኝ ኤፍርም እንደዚህ ፕራክ እንዳሰራ አልቃሻ ነኝ😢
@Zebu918
@Zebu918 Жыл бұрын
ጥፊ ትጠላለህ አባቴ 😂😂😂😂
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Жыл бұрын
❤❤❤❤ምርጦይ
@sofiabdala3986
@sofiabdala3986 Жыл бұрын
አላህንፍሪኣላህ፣ሂዳያይስጥሽ
@fatmuhussain6915
@fatmuhussain6915 Жыл бұрын
😂😂😂በለፈለፉ ባፉይጠፉ አሉ የተብ ድርሺ አሁን የትብ ማለት
@hayati1840
@hayati1840 Жыл бұрын
ጠርጢረ አለ ሰዉየዉ 😊😊
@asnaasna6404
@asnaasna6404 Жыл бұрын
Woynee tif😂😂😂😂😂😂❤❤❤like biyatalew getan😅😅
@hawamohammed9876
@hawamohammed9876 3 ай бұрын
ወላሂ እኔ በነዚህ ሰወች ጎደኝነት በጣም ነው የሚያስቀኑት የምር አላህ አይለያችሁ ሁላችሁንም ውናንም ማርቆስም ሂሉም ብቻሁላችሁንም ወላሂ በጣም ደስየምትሉት❤❤❤❤
@media508
@media508 Жыл бұрын
ኤፍ እዴት እደደነገጥኩ በጥፊ ስትመታክ 😳😳ወይኔ
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 Жыл бұрын
በጥፊ ተጀምሮ በለቅሶ አለቀ😅😅😅😅
@user-yt5li4bb3b
@user-yt5li4bb3b 2 ай бұрын
አቺነሽ ያሳቅሽኝ😂😂😂
@anishaanisha9179
@anishaanisha9179 Жыл бұрын
Efiremi ende jamili enidatihonu macara layi ala hayimanoti betara baritu❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@hayathhayath7343
@hayathhayath7343 Жыл бұрын
Masha allh yh new gadgnet
@user-dy6gq8qp6j
@user-dy6gq8qp6j Жыл бұрын
ምርጥ ጋደኛ ናት አብሮ አደግ ማለት ይሄ ነው
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n Жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና ብዬሻለሁ
@user-sq7rh2qg7g
@user-sq7rh2qg7g 5 ай бұрын
የኔውድ የጓደኝነት ጥግ❤❤❤❤የምር ትለያለች
@ZedKahsay
@ZedKahsay Жыл бұрын
ጅግና ጓደኛ 👌👌👌
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e Жыл бұрын
አእዳልደግምህ 😅😅 ጀግና ማሻአላህ
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Woooooow gena zare nw yayewut Merx guwadegna desss setel eskemalkes meteders guwadegna
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
ዋውውው ጎበዝ ነሽ
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih Жыл бұрын
ወድልጅ በጥፊ አይመታም ምክር ሀሪፍ ይመስለኛል ለማንኛውም ኖርማን ነው🎉🎉🎉🎉🎉✅✅✅👍👍
@user-fz2de4sn7o
@user-fz2de4sn7o 2 ай бұрын
Allah kakifuu yixabiqsh yene qojoo ye gudenga xigii banatee ayichalew❤❤❤❤❤❤❤
@tigistdemeke1255
@tigistdemeke1255 Жыл бұрын
ልጅቱዋን አዳንኩት ጎቦዝ❤❤❤❤
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv Жыл бұрын
በእውነት ልዩ ነሽ👌👌👌💚💛❤🌹🌹
@sameralove4172
@sameralove4172 Жыл бұрын
ወዉ የኔ ማር
@geesaum6354
@geesaum6354 Жыл бұрын
ብሮ ግን ከካሜራ ጀርባ ድምፃ ይሰማል አላስተዋልከውም ኤዲቱላይ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 Жыл бұрын
ዉዶቸ እኔ ስደት ከመዉጣቴ በፊት በጣም የምወደዉ ልጂ ነበር ከዛ ስደት ሰመጣ ሠለምኩ አላሀምዱሊላህ ነገር ግን ለልጁ ቃሌን አፈርስኩ ምክንያቱም የሙስሊም ሴት ለሌላ ሀይማኖት አትፈቀድም እና እደት እደምርሳዉ አላቅም 5 አመት ሞላኝ ዱአ ፀሎት አርጉልኝ ከልቤ እድወጣልኝ ወላሂ ፊቅር ከባድ ነዉ ማለቴ ሳልሠልም በፊት ነዉ ከልቤ ሊወጣ አልቻለም😢
@user-mh1yc5vc5x
@user-mh1yc5vc5x Жыл бұрын
😂😂😂😂ታነቂ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 11 ай бұрын
@@user-mh1yc5vc5x ክፊዉ
@user-fz2fm1wt2n
@user-fz2fm1wt2n 7 ай бұрын
ላንችአላሕያዘጋጅልሻልሙእሚኑን
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 7 ай бұрын
@@user-fz2fm1wt2n እንሻአላህ ዉደ
@mmrryu
@mmrryu 2 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ
@honanatibeza
@honanatibeza Жыл бұрын
ዋዉ❤❤❤❤
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣እረለሙ የትነሽጉድሽአላየሽ ጡሩሴትናት እህትማለትእድነዉ
@honanatibeza
@honanatibeza Жыл бұрын
ታድለክ ምርጥ እህት❤
@user-ec9ts9in8l
@user-ec9ts9in8l Жыл бұрын
ምነው ታናሽ ወድምዋ አረገቺው😅😅😅
@user-oq7fs8wl6k
@user-oq7fs8wl6k Жыл бұрын
ጥፊው ተመቸኝ😂❤
@user-vd4et2bs9x
@user-vd4et2bs9x 6 ай бұрын
❤❤❤❤ምርጥ ልጀ
@wedetwedet705
@wedetwedet705 Жыл бұрын
አይ ኤፊ አንተነበር የቀረህ አንተም ፍቅር ፍቅር ሊያጫውትህነው አይደልክክክክ
@user-vx7me1sj7y
@user-vx7me1sj7y Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-vp5nd3nv8t
@user-vp5nd3nv8t Жыл бұрын
ሰላም wooooow🎉🎉🎉
@user-ff4mt8ro3x
@user-ff4mt8ro3x 4 ай бұрын
በጣም ትለያለሽ የምር❤❤❤
@mnA475
@mnA475 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkክፍል ሁለት ይቅጥል ድራማው
@konjonesh
@konjonesh Жыл бұрын
የኔ ጓደኛ ማለት እንዳቺ ነው የኔ መልካም እህት❤❤
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 Жыл бұрын
እውነተኛ ጋደኛ እንድህ ነው ህመምህ ህመምህ አርግቶ ምረዳህ ኤፍራም ምትወደድ ልጅ ነህ ይገባሀል እንደዚህ አይነት ጋደኛ ሀኒቾ ትህትናሽን ቀጢይበት እሽ አንድ አንዳም ብቅ በይ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
እዉነተኛ ጓደኛ እደዚህ ነዉ አላህ ይጠብቃቸዉ
@user-vv5sf6tg5j
@user-vv5sf6tg5j 7 ай бұрын
የኔዉዲ በጣምነዉ ያደነኩሺ ❤️❤️❤️ግንየኔማር
@user-bi5xy1uo1u
@user-bi5xy1uo1u Жыл бұрын
ጀግና ናት ወላሂ
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Жыл бұрын
የተነቢ የት ነብ እኔኩ ሲጠፋም ብያለው ጀግና ሴት
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
መሻአላ😂😂😂😂 ጥፊ ኅደንነት መታደል😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@adenendebaba6571
@adenendebaba6571 Жыл бұрын
አንደኛ ነችየምር
@tube3009
@tube3009 Жыл бұрын
እውነተኛ እህት ♥️😘
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
ጎበዝ ጓደኛነሽ
@EtneshEtneeeh
@EtneshEtneeeh 2 ай бұрын
Gadeya malet echi nech ❤❤❤❤❤❤
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 5 ай бұрын
ኪኪኪካካ ወይኔ አቅነጣጠሥሕን ጫት ቃሚዎች ካዉሕ ከሐገር ያባርሩሐል
@vgcc8232
@vgcc8232 Жыл бұрын
ለምለም ደስስ ነዉ የሚላት በጥፊ ስለተመህ ክክክ
@GgHbb-nc4wj
@GgHbb-nc4wj 4 ай бұрын
የኔ አብሮ ማልቀስ
@saadalhbshi4453
@saadalhbshi4453 3 ай бұрын
ሀኒየ ማሻአላህነሺ
📢 #እናቴ ለኔ ብላ ተሰቃይታለች
19:44
Efrem_Tube
Рет қаралды 53 М.
📢 የ እህቴ ፍቅረኛ ታወቀ😳
13:03
Efrem_Tube
Рет қаралды 55 М.
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
📢 ድንገት ወንድሙዋ ደረሰብን #prank
10:57
Efrem_Tube
Рет қаралды 140 М.
22 June 2024
1:55
Mskaram Karam
Рет қаралды 4,5 М.
💦ቀለዱብኝ😳
9:05
Wina ዊና
Рет қаралды 134 М.
ሮቤል  ያየውን ማመን አቃተው አለቀሰ
29:50
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 65 М.
📢 አባቴ ብዙ ነገር አስተምሮኛል
21:48
Efrem_Tube
Рет қаралды 107 М.
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН