🔴ሥጋህ ብትድን ነፍስህ ትነዳለች// በቀሲስ ፕሮፌሰር ዘበነ ለማ ቀጥታ ከመርካቶ አዲሱ ሚካኤል

  Рет қаралды 198,944

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

2 жыл бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @quanquayeneshmedia4055
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና።
ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) "
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

Пікірлер: 265
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 2 жыл бұрын
መምህሬ ባንተ ትምርት ተቀይሬአለው እግዚያብሔር ይመስገን እደጀመርክ ቤተክርስቲያን ሄድኩኚ ተመስገን ዘመንክ ይባረክ
@konjo7249
@konjo7249 2 жыл бұрын
ጎበዝ እንዲነው ጉብዝና
@zgofiizjfffjjf1425
@zgofiizjfffjjf1425 2 жыл бұрын
ሀገር የአላችሁ ሂዲ እኛ በዉጩ የአልነዉ ም በእትይብ እናያለን በፀለታችሁ. አስብን
@tigistabera3566
@tigistabera3566 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰው እንዲ ስበረታ ያስደስታል ፍፃሜ ያችንን ያሳምርልን🙏
@zgofiizjfffjjf1425
@zgofiizjfffjjf1425 2 жыл бұрын
@@tigistabera3566 አሜን አሜን አሜን ያሰምርልን
@shitomeshesha8649
@shitomeshesha8649 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱምካሉት 99 በጎች ይልቅ ጠፍታ በተገኘው እንድ በግ እጅግ ደ ይለዋል
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን በእድሜና በፀጋ ያቆየልን አሜን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@alainall6304
@alainall6304 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በዕድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን
@user-jc3vt2il1z
@user-jc3vt2il1z 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ አምላከ ቅዱሳን ሀገራችንን ወደቀድሞ ክብሯ ይመልስልን እዉነተኛ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@asrattilahun9131
@asrattilahun9131 2 жыл бұрын
መምህር በዚህ ወቅት ወደሐገርዎ መጥተው የኢትዮጵያውያንን ጭንቀት እየተካፈሉ በማስተማር በዕምነታችን ጸንተን የደረሰውን ችግር በትዕግሥት እንድንሻገረው በጾም ጸሎት በቃሉ እየታደስን ጠንክረን እንድንጓዝ በማድረግዎ ፈጣሪ ጤናዎን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 жыл бұрын
ሁልግዜም የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር ውስጥ ሲገባ ፈጥኖ በመምጣት ህዝቡን ያፅናናል ምናለሁሉም ያንተን ስራ ቢከተሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@heesaaheedaa1737
@heesaaheedaa1737 Жыл бұрын
ማቃለል ሂወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅዱሳኑ በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን
@saraabbass6164
@saraabbass6164 Жыл бұрын
ሰላም ላአገራችንን 🙏🙏🙏❤️እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለመምህራችን
@ayinalam5006
@ayinalam5006 2 ай бұрын
❤❤❤ አባታችን ሊቀ መምህራን እድሜ ጤና ጸጋ በረከቷን እግዚአብሔር ይስጥልንየአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን ቃለ-ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@user-hk5ho8kc4o
@user-hk5ho8kc4o 2 жыл бұрын
አሜን አቤቱ አምላክ ሆይ በምህረትህ መሀረን የኛም እጣ ፈንታ አሁን ይህ ይመስለኛል ከጭካኔያችን የትነሳ አምላኬ ሆይ መአትህን አታምጣብን ስለ እናትህ ሰለ መላእክትህ ሰለሰማእታቶ በለህ በሰው ደም ይጨቀየለውን አተ እጠበን ከኛም አዳች ፍሬም ባታገኝ አት አባት ነህና እራራልን
@user-nn7cr3qm9m
@user-nn7cr3qm9m 2 жыл бұрын
መምህር ዘበነ አባታችን ሽ አመት ኑሩልን ነፍስን የሚረሰረስ ትምህረት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
መምህሬ የምልህ የለም እየሱስ ክርስቶስ በእድሜና በጤና ይጠብቅህ ያቆይህ ዝማሬ መላክ ያሠማልን እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@aronestifanosberhane947
@aronestifanosberhane947 2 жыл бұрын
እየሱስ ሳይሰብክ ዕድሜውን ጨረሰው። ቢመለስ ብሎ እየጠበቀው ነውእንጂ
@hannahishatu9478
@hannahishatu9478 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረንይቅር በለን
@AbuAbu-bq6oh
@AbuAbu-bq6oh Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በረከትዎ ይድረሰን በሞገስ በፀጋ ይጠብቅልን!!!
@alainall6304
@alainall6304 2 жыл бұрын
ቃለህይወወት ያሰማልን መምህራችን ባሉበት እመብርሐን ከእነልጃ ትጠብቅልን
@tsehaysintayehu6382
@tsehaysintayehu6382 2 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን፡፡ ምድርና ሰማይን የዘረጋህ አምላክ ፍጥረትህን ካለመኖር ወደመኖር ያመጣኸው የድንግል ልጅ እባክህን ይቅር በለን፡፡ ማረንም እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደምህረትህ ይሁንልን፡፡
@hnoas8798
@hnoas8798 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን እግዚአብሔር ይመስገን🤗🙏💒💞💞💞💞
@sintayehutameru3465
@sintayehutameru3465 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምሎት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@tigrayadey1895
@tigrayadey1895 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብርና ምስጋና ለልኡል ለእግዚኣብሔር አምላካችን ይሁን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdesberie438
@mekdesberie438 2 жыл бұрын
እዉነት እመብርሀን ፈግዳ ለ 1:ቀን ባገኝወትና በመስቀልህ ብባረክ ከምመኘዉ ሠዉ አንዱ❤❤ መምህር እመብርሀን እድሜ ከጤና ትስጥወት እዉቀት ከአረዳድጋ ኡፍ
@SebelworekMamoGmeskel
@SebelworekMamoGmeskel 4 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ይኑሩልን🙏❤
@bangalbangla2083
@bangalbangla2083 Жыл бұрын
አባታችን በምትሂድበትም ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀወት እድሜ እና ጤና ይስጠወት መምህራችን ኑሮህን እግዚአብሔር አምላክ ያሳምርልወት
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 жыл бұрын
ፊሊፖስ 3;16-17 ሆዳቸዉ አምላካቸዉ ነዉራቸዉ ክብራቸዉ 🙏እግዚአብሔር ይባርክልን መምህራችን እፍፍፍፍፍፍ ቃለሂወት ያሰማልን🙏
@user-ri5jh7ex9f
@user-ri5jh7ex9f 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እ/ር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለእኛም ልቦና ይስጠን
@user-zn6tx3bz5y
@user-zn6tx3bz5y 2 жыл бұрын
መምህራችን እዴሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥክ ቸሩ መድሃኒያለም
@serkalembeyene9500
@serkalembeyene9500 2 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ተመስገንንንንን አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ......
@hirut139
@hirut139 Жыл бұрын
ይመስግን ለፈጣሪ ቃል ህውት ያሰማልን ሒሩተ ሥላሴ
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜንእልልልልልልልልል
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እራጅሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን እግዚአብሔር አምላክ
@buzayewbuze4588
@buzayewbuze4588 Жыл бұрын
አሜን ቃልዬት ያሰማልን መምህራችን
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 Жыл бұрын
አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ዝማሬ ምልአክት ያሰማልኝ በረከትዎ ይድረሰኝ
@gengeni7872
@gengeni7872 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ✝️✝️✝️❤
@merygerye8648
@merygerye8648 2 жыл бұрын
m
@emuemu9893
@emuemu9893 2 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
@serkalembeyene9500
@serkalembeyene9500 2 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሣማልን
@yalganeshmulatu4460
@yalganeshmulatu4460 2 жыл бұрын
,መምህር እርስዎን በተለይም ለኛ ለደካሞች እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶ ያቆይልን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እግዚሐቤር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የእድሜ ባለፀጋ የድርግህ ድግል አትለይህ መምህር እናነተን የዘራልን አምላክ ይመስገን አሜን!! በሌላ መገድ እየተከታተልኩ ነወ
@aselefechkebede8827
@aselefechkebede8827 Жыл бұрын
መምህር የኢትጵያ አምላክ ይጠብቅህ አገልግሎትህ ይባርክልህ
@abebetalema9663
@abebetalema9663 2 жыл бұрын
ማረንም እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደምህረትህ ይሁንልን፡፡
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማል መምህራችን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህይት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-vv5lm2iv9r
@user-vv5lm2iv9r 4 ай бұрын
ቃለህውት ያሰማልን መገስተ ሰማያት የውርስልን ሙሉ ጤና ከነቤተሰባችሁ ይስጥልን
@user-vv6lo2xs1h
@user-vv6lo2xs1h 2 жыл бұрын
አሜንአሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@yohanishabite
@yohanishabite 5 ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን
@user-tp1tw5kf7h
@user-tp1tw5kf7h 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@etanashyatasha7584
@etanashyatasha7584 2 жыл бұрын
ካለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን💒💒💒💚💛❤️
@barqibarqi4327
@barqibarqi4327 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህ ይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት የሰማልን አታችን
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwotn Yasemaln Amen
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልኝ አባታችን በክርሥትና ያፅናዎት
@DiaconTizazuZesilase
@DiaconTizazuZesilase 2 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
አሜንአሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜበጤና ያቆይልን 🙏🙏
@gizachewlema8076
@gizachewlema8076 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከእድሜና ከፀጋ ጋር ያድልልን ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን
@helentekele3221
@helentekele3221 Жыл бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክል ፡፡ መድረኩን ላዘጋጀችሁት በሙሉ እግዜአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ፡፡ አሜን
@user-bk4hf8ki9t
@user-bk4hf8ki9t Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን 😍😍😍😍
@HhHh-yx2yl
@HhHh-yx2yl 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን፫
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላህይወትያሰማልን አበታችን
@rahilrahi9182
@rahilrahi9182 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ተመስገን
@brtucannegasi1272
@brtucannegasi1272 2 жыл бұрын
Kalehiwete yasemalen yedema zemeneweten yebarekelen abatachen hulugezam betelotewete yasebugh welete giwergise ebalehue
@hanadtg7352
@hanadtg7352 Жыл бұрын
Sebketun eyesemahu new ke beshitaye yedanku egziabiher amlak kale hiwot yasemalen zimare melaekt yasemalen✝️💗✝️✝️🙏🙏
@hdhtufd2556
@hdhtufd2556 2 жыл бұрын
Memehir,❤❤🙏🏿,egzabahir bedama,be ta na yakoyln 🤲🤲💐💐💞💞💞,merekatuot lHulahen ybarken,🤲❤❤🙏🏿😭,amlaki egam enatem aylyn yabertan🤲💞💞💞agrahen mhirtwan selmawn yaseman 😭😭🇪🇹🇪🇹🕊💐💐balnbt btsolwtahu,asebn Amen amen💕🤲🙏🏿🙏🏿
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አመብርሃን ትጠብቅልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንማስተዋልይ።ያድለንአምላኬሆይአገራችንሠላምአድርግልን
@user-kq6vf2zn8j
@user-kq6vf2zn8j 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብር ምስጋና ይግባው ልዕል እግዚአብሔር አምላካችን
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር። በእድሜ በጤና ያቆይልን።
@adanechguetta2618
@adanechguetta2618 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአግልግሎትዎ ዘመን ያርዝምልን
@mimebeza3240
@mimebeza3240 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ መምህሬ ዘብዬ
@AbebechAssefa-uo2dd
@AbebechAssefa-uo2dd 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@woletamareyam1595
@woletamareyam1595 2 жыл бұрын
ለመምህረችን ቀለ ሕይወት ያሰመልን በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን
@fjvddijf1815
@fjvddijf1815 2 жыл бұрын
አሜን ቃላ ሕወይት የሰማልን
@desalegnabrhame1380
@desalegnabrhame1380 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@meaza8754
@meaza8754 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰❤️
@haniyemaryamliji6369
@haniyemaryamliji6369 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
@ahabte
@ahabte 2 жыл бұрын
Memherachin abatachin betam yemnwedewot """ Dokter zebene Lema ,kale heywetn yasemalen 🙏🙏❤
@tigisttigist1612
@tigisttigist1612 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልል አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HabtamuGoshe-dj8kh
@HabtamuGoshe-dj8kh Жыл бұрын
እግዛብሄር ይስጥህ አባቴ
@mutemute9914
@mutemute9914 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@tadushocha7389
@tadushocha7389 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Wedu Mahmera Fetar Erjam Edman Tena Abzeto Ysetelen
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 жыл бұрын
ዊይ ቅዱስ ሚካኤል የማታው ወንጌል የተመላለሥኩበት ቀን መቼም አትረሣኝም ግን ምን ዋጋ አለው መመላለሥ ብቻ ግን ፍፃሜሽ ያሣምርልሽ በሉኝ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በክንፈረዴትህ ከነቤተሠቦቼ አድነኝ
@mendaabebe6472
@mendaabebe6472 Жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክእት ያሰማአልን
@goinbotibasa3374
@goinbotibasa3374 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን መምህር
@semiccell6821
@semiccell6821 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@birhanedegefa2907
@birhanedegefa2907 2 жыл бұрын
አሜን ቃላ ህይዋትን ያሣማልን🤲🤲🤲
@geneteshito5289
@geneteshito5289 2 жыл бұрын
አዎ፡አሜን፡አሜን
@alainall6304
@alainall6304 2 жыл бұрын
ስለሁሉምነገር እግዚሐብሔር ይመስገን
@kulubitube2931
@kulubitube2931 2 жыл бұрын
እንደ ውሀ እየተንቆረቆረ ሰተት ብሎ የሚገባ ትምህርት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር፡፡
@aselefechme
@aselefechme Жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@adeilove5149
@adeilove5149 Жыл бұрын
Amen, amen
@LemlemZeleke
@LemlemZeleke 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልውት ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@azebayelew2297
@azebayelew2297 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sgafg9769
@sgafg9769 3 ай бұрын
አሜን (፫)❤❤❤
@sipara9224
@sipara9224 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይዎት ያሰማልን የኛ የኦርቶዶክስ አይናችን ነዎት እድሜና ጤና የስጥልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@amarkaamr6960
@amarkaamr6960 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሠማልን
@mekidmake7830
@mekidmake7830 2 жыл бұрын
አሜን አሜን መምህረችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@haymanotambaw6106
@haymanotambaw6106 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@masarrat2xchaluldadi965
@masarrat2xchaluldadi965 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@xakdiqudhe9827
@xakdiqudhe9827 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen
@woletamareyam1595
@woletamareyam1595 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሰመልን
@user-ln4wt8pl4f
@user-ln4wt8pl4f 10 ай бұрын
Amen
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህውሐት ያስማልን
@wedyewudye611
@wedyewudye611 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህዩወ ትያሰማልን
@teweldebrhanogbamicael7204
@teweldebrhanogbamicael7204 Жыл бұрын
Amen 🙏
@sarabereket2129
@sarabereket2129 2 жыл бұрын
አሜን
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አበቦችን ተመልከቱ ማቴ• 6፥28
59:13
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)
1:00:02
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 72 М.
የማትጠፋዋ መብራትና እመቤታችን || መምህር ዘበነ ለማ
1:08:29
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Роналду совсем другой! 😱
0:45
КиноСклад
Рет қаралды 8 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 8 МЛН
Что делать если закрыли на балконе
0:31