የእመቤታችንን ታላቅ ምልጃ የተገለጠበት ወንጌል || መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 27,781

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

5 ай бұрын

የእመቤታችንን ታላቅ ምልጃ የተገለጠበት ወንጌል || መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 352
@christianbirhanudagne
@christianbirhanudagne 5 ай бұрын
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ የእረፍት መታሰቢያ በዓል አደረሰዎ።
@tibebtsehay
@tibebtsehay 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🤲🤲🤲 ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን የእመቤቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ከሁላችን ጋር ይሁን የልጇ የወዳዷ((( የእየሱስ ክርስቶስ )))ቸርነቱ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን🤲🙏🤲🙏🤲🙏
@adamtadesse9239
@adamtadesse9239 5 ай бұрын
ቂቂቂቂ የተረት አባቱ ሐይማኖተኛው እባብ ዘበነ ዳቢሎስ ለራሱ አባትና መካሪ ያስፈልገዋል አባታችን ስትል አታፍርም
@tibebtsehay
@tibebtsehay 5 ай бұрын
@@adamtadesse9239 ማስተዋሉን እግዚአብሔር አምላክ ያድልህ እኛ የተዋህዶ ልጆች ተሳዳቢዎች አይደለንም መምህራችን አባት መባል ሲያንስባቸው ዶክተር መባል ሲያንስባቸው ካህን መባል ሲያንስባቸው እኔ ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማን ከዚህም በላይ ብል ስለገባኝ የሃይማኖቴ የክርስትናዬን እምነቴን አጥብቄ እንዲይዝ ካደረጉኝ ብዙ ካህናት መሃከል የመጀመሪያውም የመጨረሻውም መምህሬ ናቸው ቢመርህም ተቀበለው ወንድም አለም!!!!
@maizeiadah152
@maizeiadah152 5 ай бұрын
​@@adamtadesse9239tekatel dabilosi menafeki
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 5 ай бұрын
🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏
@HajchGfygjg-mt9ox
@HajchGfygjg-mt9ox 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤
@user-ld8ki4ez8l
@user-ld8ki4ez8l 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደና መጡ ይፍቱኝ አባቴ ❤❤❤❤
@hananHanan-cv4bd
@hananHanan-cv4bd 5 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልንመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 5 ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለአስተሪዮ ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ የተዋሕዶ ልጆች የእመቤታችን ምልጇ ፀሎቷ እናትነቷ አይለየን በያለንበት ይጠብቀን ለአባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜንንንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ አደረስን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ዓመታዊ የረዕፍት መታስቢያ ባዓል🙏✝️❤️❤️❤️
@hwatii
@hwatii 4 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amen 🙏🙏🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen
@muhabaabdul
@muhabaabdul 5 ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል አደረሠን❤🙏🙏🙏 አባቴ ይፍቱኝ ፥ ይባርኩኝ🙏 አሜን
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 5 ай бұрын
Memhr kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@woletamareyam1595
@woletamareyam1595 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህረችን ቀለ ሕይወት ያሰመልን በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን አሜን
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 5 ай бұрын
✝✝✝እርሰዎን የሰጠንን አምላከ እስራኤልን እናመሰግነዋለን።🙏🙏🙏ድንቅ ትምህርት ነው።ውጤቱንም እያዩት ነው።ከዚያ ከጨካኙ ጠላታችን ሰይጣን መንጋጋ✝✝✝ እግዚአብሔር አምላካችን አናንተን ምክንያት አድርጎ ብዙዎች እየዳኑ ነው።ልመናዎት ረድኤትዎት ይደርብን።ሴራቸውንም በመረጃ ግልጥልጥ ማድረግ ይገባል።ይፍቱኝ። አሜን !አሜን! አሜን! ❤ ❤ ❤
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤🙏
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የአመቤታችን ረድሄት በረከት ይደርብን። ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ክብር ይሰጥልን የፍቱን ይባርኩን።
@tsehaiyeshanew3640
@tsehaiyeshanew3640 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያጎናፅፍልን
@user-iq7vt5sw5e
@user-iq7vt5sw5e 5 ай бұрын
እግዚሐብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሑ መምሕራችን አሜን ❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@HabtamGetu
@HabtamGetu 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ለእመቤታችን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sableqatar673
@sableqatar673 5 ай бұрын
አሜን መምሕራችን እንኳን አደረሶት አደረሰን የእመቤታችን ረደኤት በረከት አይለየን ❤❤❤
@romandelelegn841
@romandelelegn841 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን
@meherat938
@meherat938 5 ай бұрын
ቸርነቱን ያበዛልን ምሕረቱ ያልተለየን መተላለፋችን ያላሰበብን ቸር መሓሪ አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን መምህሬ እንክዋን አደረሶ አደረሰን የእመቤታችን ፍቅር ይብዛልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-qd7uj6sm6g
@user-qd7uj6sm6g 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@haihi6112
@haihi6112 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን:አባቶቻችን:እድሜና:ጤናቤተክርሰትያናችንን:ሰላሟን:ይመልሰልን:አሜን🙏🙏🙏
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 5 ай бұрын
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በጸሎትሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ❤❤❤
@MilliArega-wc3kh
@MilliArega-wc3kh 5 ай бұрын
መምህር እንኳን አደረሰዎት ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
@Alem_1
@Alem_1 5 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫🎉🎉🎉
@hirutphone8602
@hirutphone8602 5 ай бұрын
እንካን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብር በዓል በሰላም አደረሳቹሁ የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ፀጋዉን ታብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእምዬ ኦርተደክስ ተዋህዶ ያደረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ልኝ ድንቅ ትምህርት ነዉ የኔ ዉድ መህምሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq 5 ай бұрын
እንኳን ለመቤታችንለቅድት ድንግል ማሪያምአመታዊ የእረፍት መታሰቢያ እንኳን አደረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን
@abebafitta5377
@abebafitta5377 5 ай бұрын
ቀለሕይወትን ያሰማልን🙏🙏❤❤❤
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 5 ай бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤ በእርሶ፡ ላይ፡ አድሮ፡ የመከረን፣ ያስተማረን፣ የገሰፀን፣ አምላክ፡ ክብር፡ ምስጋና፡ ይድረሰው፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤ እናትና፡ ልጅ፡ ይጠብቁልን፤፤፤
@tube7299
@tube7299 5 ай бұрын
አሜን መምህር እንኳን አደረሰዎት አደረሰን የእመቤታችን ምልጃዋ አይለየን 🙏🕯
@mesfindesta8599
@mesfindesta8599 5 ай бұрын
ምልጃ ስለ ሀጢያት እንጂ ስለ ወይን ጠጅ አይደለም፡፡ ማለደችም ቢባል በህይወት እያለች ልትማልድ ትችላለች እንኳን ስለ ወይን ጠጅ ስለ ሀጢያትም ቢሆን ፡፡ እኔና እናንተም እኮ እንማልዳለን በህይወት እያለን፡፡ ዋናው ቁም ነገር ግን የሚላችሁን አድርጉ የሚለው ነው፡፡ እየሱስ ታድያ ምን አለን? ምን ትእዛዝ ሰጠን?
@Gebu29
@Gebu29 5 ай бұрын
ቃልሕይወት ያሰማልን መምህር ድግልማአርያም ፀጋውን ታብዛሎት❤❤❤❤❤
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 5 ай бұрын
እንኳን በሰላም በጤና መጡልን የተወደዱ መምህራችን እንዲሁም ለመላው ኦርቶዶክስዊያን እንኳን ለእናታችን ለመዳኒታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳቹ ድንቅ ትምህርት መምህር ብዙ ግዜ ኦርቶዶክስዊያን ን Attack የሚያደርጉበት የፕሮቴስታንት ያልተገለጠላቸው የመፀሃፍ ቅዱስ ቃል ነው እውነት እግዚአብሔር ይግለፅላቸው። እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@habtamuteka
@habtamuteka 5 ай бұрын
እንኳን ለወላዲተ አምላክ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን ኦርቶዶክሳዊያን🙏🙏🙏
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 5 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን። እንኳን አደረሳችሁ አድርሰን የቅዱስት እመቤታችን ማርያም አመታዊ ክብር በዓል አሰተርእዮ ማርያም አመታዊ አሜን ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎቴች በርከታች ጸሎቴች የደርብን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤ በእውነት
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 5 ай бұрын
አሜን ፫🙏 አባታችንም እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የእረፍቷ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረስው ት አደረሰን 🙏❤ በእውነት በደንብ ተረድቻለው እና የሰማሁትን/የሰማነው እግዚአብሔር በልባችን ያኑርልን ለሁላችን 🙏
@user-sb2eb6fu9c
@user-sb2eb6fu9c 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እምነትሽ ይህ ነው ብሎ በእናቴ መአፀን ጀምሮ የሰጠኝ የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ቃለሂወትን ያስማልን መምህሬ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን የእናታችንም ምልጃ አይለኦት አይለየን አሜን🙏
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 5 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው::
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 5 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለእመቤታችን አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@jenberitufanaye926
@jenberitufanaye926 5 ай бұрын
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን! የቃሉን ደጅ ይክፈትልዎት ይክፈትልን! ሊቀ ማእምራን ቡራኬዎ ይድረሰኝ ብስራተ ማርያም እባላለሁ።
@berkyetekle6171
@berkyetekle6171 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስ እንዳንተ ጉበዝ ታገኝ አትን የወለደች መሀፀን ትባረክ ዳግም ይፈጠር
@genetzeray7138
@genetzeray7138 5 ай бұрын
Amen 🙏 🙏🙏
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለህይወት ያሰማልንረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀጋ ያቆይልን 🙏⛪️✝️❤️
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 5 ай бұрын
እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለናታችን ለመቤታችን ለድንግል ማሪያም የእረፍት ክብረ በአል ተመስገን ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ያደረሰን አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያምዬ ክበሪልኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Rgebray
@Rgebray 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏 ከመስቀሉ ስር ርህሩህ ደጋን የሰጠን ጸጋ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለም አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ንጽህት ክብር ናት✝️ የረገጠችበትን መሬቱን 🙏እስማለን ቃሉ ቃላ ነው ✝️ የተናገረችው መሬት 🙏💖አይወድቅም ምንም ጊዜ ✝️ ታሳስብልናለች ትማጸንልናች ከእርሳ የሚቀርበው ማን ነው አምላካ ልጃም ነው ክብር✝️ ምስጋና ይድረሳት ይገባታል🙏አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 የአገልግሎት ዋጋሆን 🙏✝️ በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ ከጤናጋር ✝️ ያድልልን እንካን አብሮ🙏✝️ አደረሳቹሁ አደረሰን አሜን🙏 አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@all-one1219
@all-one1219 5 ай бұрын
ክብር ምስጋና እናቱን ለሰጠን ለጌታችን ለመደሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን የእመቤታችን ጣዕሟ፣ፍቅሯ፣ ጸጋዋና፣ በረከቷ ይደርብን.... አባታችን እርሶም ትህትናን፣ ከሊቅነትን፣ ሊቅነትን ካለመሰልቸት ጋር ይዘዋልና አምላከ ሐዋርያት የሐዋርያትን ጸጋ በረከት ይስጦት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህም በከፋንበት ጊዜ መምህራንን ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@hananHanan-cv4bd
@hananHanan-cv4bd 5 ай бұрын
አሜን ❤አሜን አሜን❤❤❤
@user-pn1dx7kz6t
@user-pn1dx7kz6t 5 ай бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎትዎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ነኝ ሰዉ እንድሆን ፀልዩልኝ
@amaamm5641
@amaamm5641 5 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለእናታችን ለቅድስትድንግልማርያም ይሁን የተዋህዶልጆች የድንግልማርያም ወዳጆች ለእመቤታችን ለቅድስድንግልማርያም አመታዊ ክብረበአል በሰላም በጤና እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን መምህራችን እንኳን ሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እመብርሀን ድንግልማርያም እናቴ እንወድሻለን እናከብርሻለን የተዋህዶልጆች እመብርሀን እናቴ ፈጥኖደራሼ እንባዬን አባሽ የጭንቄ ደራሽ ሰላሜ እምዬ እመብርሀን ድንግልማርያም እወድሻለሁ እናቴ
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 5 ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባትክልን ያርዝምልን አሜን🙏
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 5 ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የዕረፍት መታሰቢያ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አባታችን መምህራችን ሁልም ዛር ደሞ ምንይመግቡን ይሆን እያልን ጎጉተን የምንጠብቀውን የነብሳችን ምግብ የሆነውን ለርሶም አንደበቶትን ፈቶእንድያስተምሩን እኛንም ጆሮችን ክፍተን እንድናዳምጥ ሁልም ለምረዳን እንደርሶ አይነት ልቅ አባትም መምህርም የሰጠን ለልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ለሁላችንም የእመቤታችን አማላጅነቶ አይለየን
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤
@Alem_1
@Alem_1 5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉
@adamtadesse9239
@adamtadesse9239 5 ай бұрын
ጅላጅል ከረፈፍ መፀሐፍ ቀዱስን አታነብን እግዚአብሔር በሰራቸው ቀኖች ጣዎታትን ታከብርበታለክ ጅላንፎ
@user-lt2pl5ji8p
@user-lt2pl5ji8p 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lt2pl5ji8p
@user-lt2pl5ji8p 5 ай бұрын
​​@@adamtadesse9239ስድብን ምን አመጣዉ አሁን እግዚአብሔርን የምታቀዉ ትመስላለክ የወለደችዉን እናቱን ማክበር ጣዉት ማክበር ነው ብለክ ታሰብክ ልጇ እየሱስም ጣዋት ነዉ ማለት ነዉ ??? ሎቱ ስበሀት 🙏ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባዉ እና እየሱስ ክርስቶስ አክብሯት እናቱ አድርጓት ከነፍሷ ነፍስ ከስገዋ ስጋ ነስቶ ተወልዶ በመስቀል ላይ ሞት አለምን አድኖል ከሴጣን ባርነት ነፃ አዉጦቶናል አሜን አሜን አሜን ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን አትለይም እና እናቱ ድግል ማርያም ምልጆና ፀሎቷ ከእኛ አይለየን ይልቅ አተ መፀሀፍ ቅዱስን በደብ አንብብ መርምር
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 5 ай бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለመቤታች ለቅድስት ድንግል ማሪያም ባአል በሠላም አደረሳቹህ ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑረልን እኛንም የሠማነዉን በልባችን ይፃፍልን Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤
@amhaamaze3890
@amhaamaze3890 5 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን 💖🙏✝️ እንኳን ለአስተርእዮ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሶት🙏 በረከትኦ በእኛ ልጆችኦት ላይ ይደርብን አባታችን ይባርኩን በተቀረው ሀያሉ ልዑል እግዚአብሔር ሁላችንን ይጠብቀን ይባርከን አሜን አሜን አሜን ✝️💖🙏
@eteneshgebre2466
@eteneshgebre2466 5 ай бұрын
አሜን አባታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝቧንም ይጠብቅልን
@user-oi8gw9us7m
@user-oi8gw9us7m 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ይባርኩን ይፍቱን ሁል ጊዜ የልኡል እግዚአብሔር ቃል እንደመገቡን ነው አይነ ልቦናየን ያብራልኝ በፀሎት ያስቡን ወለተ ማርያም ና ወለተ ኪዳን ብላችሁ
@user-lx5xh8nq7p
@user-lx5xh8nq7p 5 ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ የእረፍት መታሰቢያ እንኳን አደረሰን!!! ይባርኩኝ ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያድርግልን
@meskeremteshome-iv2sk
@meskeremteshome-iv2sk 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን። ቃለ ሕይዎት ያሰማልን እኛም ቃሉን ሰምተን እናስተውል ዘንድ የቅዱስ እግዚአብሔር መልካም ፍቃዱ ይሁን አሜን ፫ 🙏💠🙏
@hananHanan-cv4bd
@hananHanan-cv4bd 5 ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችንበአል በሰላም አደረሰን አደረሳችው
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 5 ай бұрын
Amen Amen Amen ykber ymesgen yedngl maryam lij enkuwan lenatachn lekdst kdusan dngl maryam leamlak enat kbre behal enkuwan aderesen kekfu hulu neger bemljewa tshefnen hagerachnin selam tadrgln besdet yalenewn beselam tagban memhrachn klhewet yasemaln erejm edmen yadliln betselotot asbun ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yesishiferaw5775
@yesishiferaw5775 5 ай бұрын
አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 🙏🏻🤲 አሜን🙏🏼 🙏🏻✝️🙏🏻✝️🙏🏻 አሜን🙏🏼 ቃለህይወት ያሰማልን!!!
@mezmrtwasetakele8524
@mezmrtwasetakele8524 5 ай бұрын
እንካን አደረሰዎ💜💞💙💯 አደረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን ለመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ከሁላችን ጋር ይሁን የልጇ የወዳዷቸርነቱ ይጠብቀን አሜን🌷🌻🌼🥀🌹🏵🪴🍎🌽🥕🍌🍉🍇🍒🥯🥞🧄🍧🫖⌛⏳🎷🔔📣
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የእናታችን ድንግል ማርያም ፀሎት ልመና ኣይለየን
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእመቤታችን በረከተ ምልጀዋ ይደርብን❤❤❤አባታችን ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤❤❤
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በረከታቸው ይድረሰኝ ይድረሰን አሜን ፀጋውን ያብዛልን አሜን❤
@alemsegedchere5712
@alemsegedchere5712 5 ай бұрын
Amen 3
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 5 ай бұрын
Amenamenamenamenamenamenamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mamebekele4484
@mamebekele4484 Ай бұрын
አሜን አባታችን ለኔ ለሀጢያተኛዋወላዋይ ለነበርኩት ትል ትምህርት ነው
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 5 ай бұрын
አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ወንድማችን ቃልሂወት ያሰማልን❤🎉❤🎉
@user-ev7ek8im6q
@user-ev7ek8im6q 5 ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ድንግልማርያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን ኦርቶዶክሳዊያን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወለተኪዳን
@user-fq8vz5kg4o
@user-fq8vz5kg4o 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@user-yl2rz1gz2u
@user-yl2rz1gz2u 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአማላጅነታ አይለየን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ይስማልን መምህር
@liltya3613
@liltya3613 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን ❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏
@MonaLisa-mn7ex
@MonaLisa-mn7ex 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አንኳን አብሮ አድርስን አሜን አሜን አሜን
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 5 ай бұрын
Amen Aba, until this lesson today I believe and adore OUR LADY but had no real understanding of the Bible. I am an orthodox tewhedo child but today, I can say I have been enlightened and can say proudly, and boldly that I am Orthodox and believe the teaching that is give about OUR LADY, QUEEN OF QUEENS, MARIAMEYE. Thank you 💚 💛 ❤.
@thhghh745
@thhghh745 5 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ ጸጌ ማርያም አባታችን ይቅርታ አደርጉልኝ አባቴን ም በጸሎቶዎ አይሪሱብኝ❤❤❤
@sisay27badechi17
@sisay27badechi17 5 ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም የረፍቷ መታስቢያ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሶት (አደረሳችኹ) አባታችን በጣም ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው ብዙ ሚስጢር የሚገልጥ ት/ርት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖንን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 5 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእመቤታችን ፍቅሯን በልባችን ጣማን ባደበታችን ያሳድርብን የልጇን አምላክነት የሷን እናትነት እና አማልጅነት ከመካድ እግዚአብሔር ይጠብቀን።
@SerkalemAklik
@SerkalemAklik 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የእመቤታችን ፍቅራ ይደርብን❤❤❤❤❤
@kmkm9905
@kmkm9905 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ራጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎዎ መምህር አሜን
@elizabethkelecha5031
@elizabethkelecha5031 5 ай бұрын
አሜን የእመቤታችን ምልጃ አይለየን::
@helenmeckale3357
@helenmeckale3357 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን
@alemachabera
@alemachabera 4 ай бұрын
እግዚአቤሄ ረድቶኝ የእግዚአቤሄር ቃል ለመስማት ያበቃኝ እሱ የተመሰገነ ይሁን
@helenmorris7673
@helenmorris7673 5 ай бұрын
አሜን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@tigesttigest3175
@tigesttigest3175 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤ይፋቱኝ አባቴ
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f 5 ай бұрын
❤🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ። እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ። ለነገር ሁሉ ማስተዋል ይስጤን ። ፍቃዱይሁን ከእኔ ይችንናት ❤ ስጦታ ❕❕❕❕
@Selamkiki
@Selamkiki 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Enquan le Enatachin le Kidst Dngl Mariyam Erefte Beal aderesen ❤❤❤❤❤❤
@user-eg3mt1lb1j
@user-eg3mt1lb1j 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን 🙏❤❤
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለኔ እንዳስማኝ ይህንን የመስለ ድንቅ ትምህርት ለሁሉም ያስማልኝ እግዚአብሔር እርሶዎንና እርሶን ለመስሉ ት ያቆይልን 🙏🙏🙏
@asterwarga14
@asterwarga14 5 ай бұрын
አሜን, ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾💕
@hiwottirfu5716
@hiwottirfu5716 5 ай бұрын
Amen amen amen 🙏 kalehewt yasemalen abathcen ❤
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን❤❤❤
@merafterouni9904
@merafterouni9904 5 ай бұрын
❤❤❤EGZEYABEH YEMESGN... Enqan abero adersen 🤲 AMEN
@user-du4bw9nx3e
@user-du4bw9nx3e 5 ай бұрын
Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin memeharchin Igizihaber yeminismawan bilibonchin yasdiribn 🎉🎉🎉bidime baxen yixibqilin memeharchin 💒🙏💒🙏💒🙏
@user-fz1of3we1q
@user-fz1of3we1q 5 ай бұрын
በመላዉ አለም ያላቹህ እንኳን ለእመበታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ የእረፋት በዓል አደረሳቹህ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@mekidesabebe8861
@mekidesabebe8861 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@chapybeyne5310
@chapybeyne5310 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን የሰማልን አባታችን ግሩም ስብከት
@nsbgirma3574
@nsbgirma3574 5 ай бұрын
Amen amen amen egziabeher yemesegen enkuwan aberoaderesen abtachen memeherachen kalhiweten yasemalen egziabeher yetebekot beslot asbun ehetmelak weldkidan amen amen amen amen ❤❤❤
@hirutGirma-xn3ro
@hirutGirma-xn3ro 5 ай бұрын
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ዓመታዊ አደረሰ መምህር ዘበነ (ፕ/ር ) አፈወርቅ ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ነፍስ የሚያስደስት ትምህርት ቃለህይወት
በሞባይል ስልኬ ጸሎት ማድረግ እችላለሁ?
20:26
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 154 М.
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 22 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 5 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 5 МЛН
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 71 М.