ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ ፍርፍር አሰራር || Ethiopian Food || How to make Injera Firfir

  Рет қаралды 641,770

Sara - Ethiopian Food

Sara - Ethiopian Food

3 жыл бұрын

ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና qከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

Пікірлер: 349
@maryamethiopia1008
@maryamethiopia1008 2 жыл бұрын
በማሪያም መግቢያሽ ላይ ልኡል እግዛቢሄር ይመስገን ስትይ በጣም ነው እሚያምረው አፍሽ ላይ እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ውዴ በጣም ነው የምወድሽ 💔💔💔🥰
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከልብ አመሰግናለው❤🙏
@maryamethiopia1008
@maryamethiopia1008 2 жыл бұрын
@@sara-ethiopianfood ምንም አይደል እህቴ አፍሽ ላይ የፈጣሪ ቃል በጣም ነው የሚያምረው ደጋግሜ ነው የምስመው ውዴ ፈጣሪን አሳምረሽ እደምጠሪው ያችን ሁሉንም ነገር ያሳምርልሽ እህቴ ይህ የኔ ምኞት ነው እማ 💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️💐🥰💔🙏🌷
@mememe1367
@mememe1367 2 жыл бұрын
እኔም ሁሌ ስሰማት ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች
@user-ff5hm6nu3q
@user-ff5hm6nu3q 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@mikyasdemssie1064
@mikyasdemssie1064 Жыл бұрын
Welayi bel esti
@ethiohometube
@ethiohometube 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያምር የፍርፍር አሠራር!!👌
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚልፍረፍረ ነው እግዚአብሔር ይባረክሸ
@astertubelove3258
@astertubelove3258 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ የሆነ የሚያስጎመጅ ፍርፍር እጅሽ ይባርክ🙏🥰
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው አስቱዬ💖🙏💖
@yatvaneshyatvanesh9899
@yatvaneshyatvanesh9899 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍነዉ የምር እኔ ዐዛሬነዉ የሰራሁት በጣም አሪፍ ፍርፍርነዉ የምር ጎበዝ አይዞሽ በርች አመሰግናለሁ በጣም 🙏😍
@adona21adona16
@adona21adona16 2 жыл бұрын
ዋው ሳርዬ ሲያምር በጣም የሚያስጎመጅ ፍርፍር ነው የሰራሽው ጤናማና ማራከመ ነው ዋው😍👌
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ልዩ ነው ብሉኘ ብሉኘ ይላል እጅሽ ይባረክ ሼር 👌😍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ፅዮንዬ💖🙏💖
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
የሚያስጎመጅ የፍርፍር አሰራር አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 🥰🥰
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ለምለምዬ💖🙏💖
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የፍርፍር አሰራር ነው ሲዩት ብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ👌👍🥰❤❤
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ሂዊዬ💖🙏💖
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 3 жыл бұрын
@@sara-ethiopianfood great job
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የፍርፍር አሰራር ነው ሲያምር እጅሽ ይባረክ የኔ ዉድ ሼር 😍💯
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው የሚዬ💖🙏💖
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ ፍርፍር ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽❤️❤️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ሉላዬ💖🙏💖
@tamirumekonnen9971
@tamirumekonnen9971 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ ነገር አሳየሽን
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፍርፍር ልዩ ነው እጆችሽ ይባረኩ👍👍👍💚💛❤
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ማየትዬ💖🙏💖
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የምወደው ምግብ
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
ልዩ ነው ያስጎመጃ ቆንጆ ፍርፍር እናመሰግናለን
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማራኪዬ💖🙏💖
@user-bh9ce9jt1j
@user-bh9ce9jt1j 8 ай бұрын
ቆጆፍርፍርነውማሻአላህእናመሰግናለንእህትበርች
@ethiotube2535
@ethiotube2535 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፍርፍር ነው የበርበሬው መልክ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፍርፍር ነው ሲያምር ልዩ ነው በርቺልኝ ላይክ👌👌👏❤🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ቤቲዬ💖🙏💖
@galxigalxi2468
@galxigalxi2468 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@yonnestena940
@yonnestena940 2 жыл бұрын
ምርጥ አርገሽነው የሰራሽው እጅሽ ይባርክልሽ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
Looks delicious konjo firfir niw siyayut erasu yashomejal enameseginaln wude 💞👍🏾
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@winnie21kitchen10
@winnie21kitchen10 3 жыл бұрын
አጀሺ የባረክ ወደ አንዴት ያምራል, 👌👍
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ልዩ የሆነ የሚያስጎመጅ ነው የኔ ባለሞያ ቁሌቱ ራሱ በጣም ያምራል በርችልኝ ውዴ እጅሽ ይባረክ😍👌👍💕ሼር
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ሱማዬ💖🙏💖
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፍርፍር ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባርኩ👍👏❤️❤️❤️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ሚሚዬ👍👌🙏💖👏👏👏
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
Looks delicious 😋thank you for sharing like share
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሳርዬ💖👌🙏👍👏👏👏
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ሚያምር የፍርፍር አሰራር ነው👍👌🏽😍❤️ይእናመሰግናለን🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ቤቲዬ💖🙏💖
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 жыл бұрын
Well well done thank you fit fit is my favorite I like it
@user-bn1sj1fp4b
@user-bn1sj1fp4b 12 күн бұрын
እችሽ ይባረክ እማማየ
@user-xe1xz4px9h
@user-xe1xz4px9h 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤በጣም እናመሰግናለን
@wubalem22tube66
@wubalem22tube66 3 жыл бұрын
ምርጥ ፍርፍር ነው እጅሺ ይበረክ ውዴላይክ👍👍👍👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ራቢዬ💖🙏💖
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ ፍርፍር ስታቁላይው ገና ያሳምራል የተባረከ ይሁን🥰🥰🥰👌👌
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ፀድዬ💖🙏💖
@meseretayele4415
@meseretayele4415 2 жыл бұрын
Woooooo siwdish Eko ejish yibark 🙏
@user-pr9wb5ub8w
@user-pr9wb5ub8w 3 жыл бұрын
መሸአላ በጣም ያምራል
@hd-jannah5695
@hd-jannah5695 3 ай бұрын
እኔ በሂወቴ ፍረፍር ሰርቼ አላቅም ግን ማዘር ከስራ መታ ፍርፍር አምሮኛል ግን ደክሞኛል ስትል ሰምቼ እንዴት እደሚሰራ ስፈልግ KZfaq ላይ ያንቺን ቪድዮ አገኘው, ሰርቼ ሲበሉት አላመኑም እኔ እደሰራውት😅ካሁን ወዲያም more እድሰራላቸው እደሚፈልጉም ነገሩኝ። ከመጠን በላይ ነው የማመሰግነው ማዘር ያማራት ነገር እንድሰራላት ስለረዳሽኝ❤️✨
@abdurezakmohammed4515
@abdurezakmohammed4515 Ай бұрын
Same here
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቆንጆ ፍርፍር ያም እጅሽ ይባረክ እህቴ።
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ቤቲዬ💖🙏💖
@user-pf7sw2wf3q
@user-pf7sw2wf3q 2 жыл бұрын
ማማዬ አይታይም በጣም ደስ ይላል
@banchitube801
@banchitube801 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሹ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ባንቺዬ💖🙏💖
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ፍርፍር ።እጆችሽ ይባረኩ ሰልፍዬ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው💖🙏💖
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር አሁንም ይክበር ይመስገን እርሱ ይጠብቅሽ ውድ
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ፍርፍር ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Watching
@user-pt7ki5px8x
@user-pt7ki5px8x 2 жыл бұрын
በጣምያምራልእጅሸይባረክ
@user-uh4mt9ny7x
@user-uh4mt9ny7x 2 жыл бұрын
መሻአላህ ሲአምር በርች ማማየ
@user-yr6rz4kz7q
@user-yr6rz4kz7q 3 жыл бұрын
ሰላም እህት እደነሽ የሚያስጎመጅ ፍርፍር ነው እጅሽ ይስለም 👍👍👍
@hiruuteesilaassee2560
@hiruuteesilaassee2560 3 жыл бұрын
Goobaz yene konjo batam yameral Egzihaber yebarkesh l❤❤
@dolshikesete7353
@dolshikesete7353 2 жыл бұрын
በጣም ትምህር ወስጃለው በጣም አመሰግናሎ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
ሳሪቲዬ የኔ መልካም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ማማዬ የኔ ባለሙያ በምን ቃላት ልግለፅልሽ ሞያሽን በእውነት ልዩ ምግብ ነው እቤትሽ ውስጥ ያለው እጅሽን ይባርክልኝ በጣም ጣፋጭ ቤት ነው ያለሽ ዋው ብያለሁ ይጨምርልሽ 💋💋💋💋💋💋💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@zebibaaragaw7451
@zebibaaragaw7451 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ዴስይላል
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 3 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ❤
@rohithsharma6795
@rohithsharma6795 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆጆነዉ ጎበዝ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ስልክ ገብቶብኝ ነው የኔ ቆንጆ በጣጥ የሚያምር ፍርፍር አስራር ነው እጅሽ ይባርክ በርቺልኝ❤❤👌
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ዜድዬ ምንም ችግር የለም💖🙏💖
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 3 жыл бұрын
እጂሸን ይባረከ የኔ ቆንጆ
@Sigmaw.G
@Sigmaw.G 8 күн бұрын
አንደኛ ነው አንደኛ ሁላችሁም ሼር አድርጉላት ያበደ ምግብ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም ቆጆ የሚያስጎመጅ ነው በርችልኝ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ዮርዲዬ💖🙏💖
@mesimaed3403
@mesimaed3403 3 жыл бұрын
ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 😍👍🙏
@user-it9ru4sb6h
@user-it9ru4sb6h 2 жыл бұрын
እኔ የፍርፍር ወዳጅ ነኝ ይበልጥ እንድወድ አረግሽኝ እጅሽ ይባረክ
@tsegayegebremedhen442
@tsegayegebremedhen442 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ባለሙያ ነሽ
@hadarakabaida1549
@hadarakabaida1549 3 жыл бұрын
እናሠግናለንማማየ
@gjgfg1247
@gjgfg1247 10 ай бұрын
ማሻላህህህ❤❤❤❤😊😊😊😊
@user-bw5po1ls9u
@user-bw5po1ls9u Жыл бұрын
Wowww betam des ylal
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 2 жыл бұрын
Delicious!
@kdfeify
@kdfeify 3 жыл бұрын
እንዴት እንደሚያምር ❤️❤️❤️❤️❤️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው🙏💖
@fatmuamohamed8689
@fatmuamohamed8689 2 жыл бұрын
Batem aref now marre barchi thank you so much 😍💯❣👌👍
@mariyellow8387
@mariyellow8387 6 ай бұрын
እጂሽይባረክ
@asratabebayehu5553
@asratabebayehu5553 3 ай бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምረው ❤️❤️❤️❤️
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s Жыл бұрын
የኔቆጆእጂሽይባረክያምራል😋😋👭🌹
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 Жыл бұрын
ዋው ጎበዝ እናመሰግናለን በርቺ🥰🥰🥰👏👏👏👏👏
@tigist9995
@tigist9995 Жыл бұрын
ዋዉጎበዝእናመሰግናለንበርቸ❤❤❤
@bchhujfhhh7824
@bchhujfhhh7824 11 ай бұрын
እጅሺ ይባረክ ውደ
@naolshimels6790
@naolshimels6790 2 жыл бұрын
Thank you for shearing
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
That’s looks so delicious thank you for sharing my friend
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ውብዬ💖🙏💖
@hhygg5652
@hhygg5652 Жыл бұрын
አለቅጥ
@samuelayalew6259
@samuelayalew6259 7 ай бұрын
Very nice I will. Try this now
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አረገሸ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባረክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@mulutesfahun690
@mulutesfahun690 Жыл бұрын
የመግቢያሽ ሰላምታ ከሙያሽ ጋር ስወድልሽ በርችልኝ
@serkaddistube8417
@serkaddistube8417 3 жыл бұрын
It looks so delicious 👌thank you for sharing.
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ሰርክዬ💖🙏💖
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Watching!
@ekramsaid1877
@ekramsaid1877 4 ай бұрын
ዋዉ ምርጥ ፍርፍር❤❤
@sisayaraya7440
@sisayaraya7440 2 жыл бұрын
Wow ❤️
@user-mb3cw3ck5y
@user-mb3cw3ck5y 7 ай бұрын
Delicious😮😮gn qundo berberes tru new lequletu
@legesebelachew2640
@legesebelachew2640 2 жыл бұрын
ያምራል ቆንጆ
@user-su1un3gl6o
@user-su1un3gl6o 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@user-nx2cc4wm5p
@user-nx2cc4wm5p 2 жыл бұрын
ዎውው ዎውው ጎቦዝ ባርች 👍👍👍👍
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
Yummy 😋 ሼር
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 3 жыл бұрын
ሲያምራ ዋውው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@tube-du2ls
@tube-du2ls Жыл бұрын
ወዋዋዋዋዋ የኔ ውድ በለሞያ ነሽ ያምር እንዲህ እናም ቆይ እሞክራለሁ ሀገር ቤት ነበር እንድ የምስረሁ እንጂ ስድት ላይ አልሞኩርኩም ምክንያቱም የምጣም አልመስለኝም ደግሞ ተልበም አለኝ አዋ ነው የምስርሁ ከልብ አመስግናለሁ
@jduuer7684
@jduuer7684 2 жыл бұрын
ማሻአላ
@fullpurpose
@fullpurpose 9 ай бұрын
Only in Addis!!! Yummy😋
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ሰላምዬ💖🙏💖
@ethiopianfood1653
@ethiopianfood1653 3 жыл бұрын
በርቺ ፅድት ያለ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@uuu6182
@uuu6182 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ባልሽበት ይጠብቅሽ
@finesnes4371
@finesnes4371 11 ай бұрын
Yamiral mami thanks so much ❤❤❤❤
@sartt3526
@sartt3526 2 жыл бұрын
ያምራል
@user-pe7mq4vx9v
@user-pe7mq4vx9v Ай бұрын
Wow betam yamerale
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 11 ай бұрын
ሁሉም ሴት ነዉ ዋዉ የኔዉድ በርች🥰
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 жыл бұрын
Woowww betam Arifinew berichi wide like😍😘👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው አቦዬ💖🙏💖
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 22 күн бұрын
ያሰላም ሆደጮህ ፈገግ
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
በርቺ የኔ ውድ ልዩ ነው👌👌😋
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖
@user-ip7lh5zg1e
@user-ip7lh5zg1e 7 ай бұрын
ዋዉ👌👌
@yhhgfgfdth4996
@yhhgfgfdth4996 3 жыл бұрын
መሻአላህ
@user-rq1ck8rr5g
@user-rq1ck8rr5g Жыл бұрын
ዋውውው ባለሟል ነሽ❤
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 40 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,7 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 36 МЛН
how to make ethiopian fasting food የፆም ምግብ አሰራር 4 አይነት
15:34
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 367 М.
My family's favorite pasta recipe! I cook every weekend! Incredibly delicious!
6:04
ፍጣንና ቀላል ፍርፍር አስራር injera firfir ethiopian food @zedkitchen
7:57
የስጋ ፍርፍር አሰራር/How to make siga firfir
10:05
Bella Hana tube
Рет қаралды 11 М.
ሽሮ ተጋቢኖ ለየት ያለ አሰራር / Shiro Tegabino - Ethiopian Food
10:33
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН