ተግባቢ እና ተናጋሪ ለመሆን ምርጥ 5 መንገዶች | Inspire Ethiopia

  Рет қаралды 498,536

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

3 жыл бұрын

የምንፈልገውን የትምህርት፣ የስራ እና የፍቅር ህይወት ለማግኘት ተግባቢ እና ተናጋሪ መሆን በጣም ወሳኝ ነው! ታዲያ እንዴት ነው ተግባቢ መሆን የሚቻለው ካላችሁ ይሄ ቪዲዮ ድንቅ መልስ አለው።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 788
@tsegaadmasu2461
@tsegaadmasu2461 3 жыл бұрын
ይሄን አስተዋይና ጣፋጭ አንድበትህን እግዚአብሔር አይምሮህን ይባርክ
@hamsalgurbo4801
@hamsalgurbo4801 3 жыл бұрын
@@Nati12328#3 ASA'S are An 4s4rae4eErie wrested eyes 4 eyewear 5 455e9tarsi 455e9 455e9 end4eradicateseradicates eradicates eradicates 4 455e9 4 East Easy tearaway we eye 4eee44 usury 4፪44434፪4@፪፪
@rahmababa8135
@rahmababa8135 2 жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@tfggy3477
@tfggy3477 2 жыл бұрын
aksbrs Etiaopia
@hawamohammed6406
@hawamohammed6406 2 жыл бұрын
ያምስተኛው ብይን ተመችቶኛል
@betty4995
@betty4995 2 жыл бұрын
Amne ybarkeh wdema🖤🖤
@chernetmengistu7236
@chernetmengistu7236 3 жыл бұрын
አንተን የመሰለ ውብ እና ጎበዝ ሰው የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። እናመሰግናለን ተባረክ!!!!
@cherinetzeleke1943
@cherinetzeleke1943 2 жыл бұрын
Apostolic
@matyasabraham6335
@matyasabraham6335 3 жыл бұрын
ተናጋሪ መሆን በጣም እፈልጋለሁ የማስበው እና የምናገረው ግን አይገናኝም ብዙ እና ምርጥ የሆኑ ነገሮችን አስቤ ለመናገር ሳስብ ይጠፋል😥😥😥
@user-dw1je7mc2n
@user-dw1je7mc2n 2 жыл бұрын
እኔም ነኝ 🥺🙏
@maryam6412
@maryam6412 2 жыл бұрын
የኔ ብጤ
@kokebgebermedhen1632
@kokebgebermedhen1632 2 жыл бұрын
እኔም የምቸገርበት ጉዳይ
@efootball8567
@efootball8567 2 жыл бұрын
ፍርሀት ነው ድፍረት ይኑርህ
@lijtameblessson9700
@lijtameblessson9700 2 жыл бұрын
እንዴ እኔ ጀግና
@emanda1366
@emanda1366 2 жыл бұрын
1. ምርጥ አዳማጭ ሁን(Be Active Listener ) 2. የሰውነት ቋንቋ(Note Body Language/Gesture) 3. የምትናገረው ነገር ይኑርህ( Identify Your Objectives ) 4. ሰዎች ካልተረዱህ ያንተ ችግር ነው(Be Clear) 5. ስለምንግባባው ሰው 4 ነገር ማወቅ( Know Your Audience)
@user-qd4cy6te4t
@user-qd4cy6te4t 9 ай бұрын
@zeddodicha7214
@zeddodicha7214 3 жыл бұрын
ኧረ ወንድሜ ያልተመቸኝ የለም አንተን አለመከታተልም ሆነ አለማድነቅ አለማዉቅ ነዉ👏👏👏👏👏👏
@fedluhussenlegasadem5235
@fedluhussenlegasadem5235 2 жыл бұрын
Ere ante tesasatk
@mularmular8721
@mularmular8721 2 жыл бұрын
በትክክል።
@widadkemal8929
@widadkemal8929 5 ай бұрын
❤ ወንድሜ እንዴት ላግኝህ? ምርጥ የአንተን ምክር እፈልጋለሁ
@zacktube922
@zacktube922 2 жыл бұрын
የአንተን ታሪክ ስራልን, እስኪ like አርጉት
@user-vg6gs9ro9p
@user-vg6gs9ro9p 2 жыл бұрын
ከሁሉም የመጀመሪያው አድማጭ እና አንባቢ የሚለዉ ጠቅሞኛል አድናቂህ ነኝ በርታ ለብዙ ሰዎች አቅም ትሆናለህ👍🎤
@charientertainment
@charientertainment 3 жыл бұрын
- የምትናገራቸው ነገሮች ሁሉ አስተማሪ እና ቁም ነገር ፍሬአላቸው - አመሰግናለሁኝ 🙏
@user-mw1dc2sr7m
@user-mw1dc2sr7m 4 ай бұрын
Tikekil
@liyab3730
@liyab3730 2 жыл бұрын
❣️💕❣️ እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ፣ በእውቀት ላይ እውቀት ያጎናፅፍህ❣️💕❣️ በእውነት ሁሉም የምትሰሩት ቪዲዮዎች በጣም ልብን የሚመረምርና የሚያጠነክር ነው። እግዚአብሔር የልባቹን መሻት ይስጣቹ😘
@solomonha1690
@solomonha1690 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ጣፋጭ አደበተ ነው ያለህ ካንተ የሰማሁት ነገር በሙሉ ግልጽ ነው በርታ
@eexx2456
@eexx2456 3 жыл бұрын
የመጨረሻው የኔ ነው እኔ ስለሰው ማወቅ በፍፁ አልፈልግም በጣም አሰልች ነገር አድርጌ ነው እማስበው አሁን አስተካክላለሁ ፡አመሰግናለሁ ምርጦች
@tubegerado8051
@tubegerado8051 3 жыл бұрын
አረ የኔ ትልቅ ችግር የሆነብኝ ነው እስኪ ልስማው ዝምታ ነው ምወደው
@user-wo3mw6cb7b
@user-wo3mw6cb7b 3 жыл бұрын
እኔም
@febendawit3032
@febendawit3032 3 жыл бұрын
Me too 🙁
@Salam-mv1hd
@Salam-mv1hd 3 жыл бұрын
እኔም
@TafesseEmebet-wj7wt
@TafesseEmebet-wj7wt Ай бұрын
ዝምታም ራሱ ንግግር ነው ! ብዙ አውርቶ ከመዘበራረቅና ከመጠላት ! ከተቻለ አካሄዶቹን ማወቅ ይጠቅማል ።
@tesfahuntadessetumebo7665
@tesfahuntadessetumebo7665 3 жыл бұрын
ጄንቲል ማን እንደንተ ዓይናት አስተዋይ ወጣት ያብዘልን ለምድራችን (we Love U So Much!!)
@burteethiopia6018
@burteethiopia6018 3 жыл бұрын
ግሩም ተስጦ አለህ እኮ ብሮ ሰላምህ ይብዛ ❤❤❤
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new kngow
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 3 жыл бұрын
ሁሉም የሚመረጥ የለዉም አምላክ ፈቅዶ የሰማነዉን ለመተግበር ያብቃን የምታነሳቸዉ ምሳሌዎች በጣም ደስ ይላሉ እናመሰግናለን
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 3 жыл бұрын
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር አምላካችን ስሙ የተባረከ ይሁን እሱ ይጠብቅህ ኢትዮጵያ ዬ ያፈራሻቸው ሁሉ ይባረኩልን ተመራጭ እንጂ ምራጭ አይሁኑብን !!
@itsmydam5684
@itsmydam5684 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኢንስፓየሮች ግን ምርጥ ልጆች ናችሁ እኔ ተግባቢ ነኝ የሰው ፍቅርም አለኝ አልሀምዱሊላህ
@fkr834
@fkr834 2 жыл бұрын
ታድለሽ እኔስ ሰው መሃል ገብቼ ኣንድም ቃል ኣላወጣም ሁሌ እንደተዘጋው ነኝ ይጠፋብኛል የማያቀኝ ሰው ኩራተኛ ይለኛል ግን ኣደለሁም እኮ መግባባት ምንምምም አልችልም
@shalomdawit7101
@shalomdawit7101 2 жыл бұрын
@@fkr834 እኔም እንዳንቺው ነኝ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new Rah
@kazoaau5246
@kazoaau5246 3 жыл бұрын
እንዲህ ተመስጬ ያዳመጥኩት video እስካሁን ዬለም። I have never ever listen this type of inspiration. Thanks bro
@birtukanbirhanu2875
@birtukanbirhanu2875 3 жыл бұрын
አረ ሁሉም በጣም ነዉ የምጠቅመዉ ተባረክ እኛም እናመሰግናለን
@wegatbakimedia9439
@wegatbakimedia9439 2 жыл бұрын
አስደናቂ ችሎታ ነው ያለህ ተባረክ ብዙ አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን ነው ያስተላለፍከው
@mollymolly6934
@mollymolly6934 2 жыл бұрын
ሁሉም የምትናግሪው ቃላት እጀግ አስፈላጊ ነዉ እግዚአብሔር ክዚህ ይምበልጥ እውቀት ይጨምራ
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 2 жыл бұрын
3የምትናገርው ነገር ይኑርክ ተመችቶኛል በርታ እኔም ያተን ትምህርት እየስማሁ ለውጥ አይቻለሁ Thanks you
@Jamimedia2
@Jamimedia2 3 жыл бұрын
በ እርግጥ ሁሉም አሪፍ ናቸው ግን ዋና ነጥቡ የተመቸኝ ስማቸውን መጥራት የሚለው ነው መጨረዳ ላይ ያልከን ኢንስፓየር
@inspiringwave1499
@inspiringwave1499 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር አግኝቻለሁ ማርኪቲንግ ነዉ የምሠራዉ ሳስረደ ሳስበዉ ቀልቃላ ነበርኩ አሁን አሪፍ ነገር ወስጃለሁ።
@emeletsharanat9883
@emeletsharanat9883 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ጎበዝ በርታ ሰለ ትምህርቱ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ።
@ekramfekr8975
@ekramfekr8975 3 жыл бұрын
እሚገርም ትምህርት ነው ብሮ ይመችህ👌
@my-tx8ec
@my-tx8ec 3 жыл бұрын
1 በ text jemerachihu 2 you tube ketelachihu 3 be mamakeru metachihu 4 be redio metachihu 5 wodefit demo be tv entebkachihwalen
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
ራድዮ አላቸው እንዴ
@bgentertainment5883
@bgentertainment5883 3 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ እከታተልካለዉ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ምታስተምራቸዉ ነገሮች እግዚያብሄር ጥበብ እና ማስተዎልን ጨማምሮ ይስጥክ😍
@user-lc3pw5sn4z
@user-lc3pw5sn4z 2 жыл бұрын
ዋው ይመስጣል ትምርትህ በረታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት!!
@user-ps5vr2tc8y
@user-ps5vr2tc8y 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ከሚባሉ ምክሮች ውስጥ አንድ ነው
@degaletamirat8934
@degaletamirat8934 3 жыл бұрын
ዎዲሜ እድሜነ ጤነ ይሲጥ እዉነተኛ አሲተመሪ ነህ
@madinadeen3419
@madinadeen3419 2 жыл бұрын
የፈጠርን ጌታ እያለ በሠማይ🌻 እኔ ትልቅ ነኝ ይላል ሠው በምድር ላይ🌻 ትልቅ ማለት እውቀት ነው ያላወቁ አለቁ 😍ጀግናየ ሠላምህ ይብዛ የኔ መምህር 💗
@zaynabzawdu2403
@zaynabzawdu2403 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናል ወድሞቸ በጣም ወሳኝ ትምርት ነው የምትሰጡት
@rawudaadem749
@rawudaadem749 2 жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለን ሁሉም በየአቅጣቸው ጠቃሚ ናቸው አላህይባርክህ
@hayat7011
@hayat7011 3 жыл бұрын
መገዝገዙ ነው የተመቸኝ🥰እኔ ግራ ግብት አለኝ የሆነ ሰው እቀርባለሁ ገና በመተዋወቅ ይሰለቸኛል 😥
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን የተለየ አቀራረብ ስለሆነ ደስ እያለኝ ነው እማዳምጣችሁ። ከተዘረዘሩት ውስጥ ማዳመጥ እና በስም ጠርቶ ማናገር ስም ማወቅ ወሳኝ ናቸው ለኔ
@user-eu1wf7pp6n
@user-eu1wf7pp6n 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዱ ወንድማችን።ማዳመጥ በጣም ወሳኝ ነገር በጣም ጠቅሞኛል።
@wessilaahmed7645
@wessilaahmed7645 2 жыл бұрын
አላህ ጨምሮ ጨምሮ እውቀትህ ያዳብርልህ
@alemtsahyegebrekidan4761
@alemtsahyegebrekidan4761 Жыл бұрын
Everything perfect thank you.
@ademz-habesha6446
@ademz-habesha6446 3 жыл бұрын
ምርጥ አዳማች ይህ ባህሪ የእኔ ነው። ብዙ አዳምጣለው ትንሽም አወራለው
@luluoumer3959
@luluoumer3959 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ እረ ሸ ነው
@f4-abenutube90
@f4-abenutube90 3 жыл бұрын
Amazing speech tnx
@user-oq3bx1ru7n
@user-oq3bx1ru7n 2 жыл бұрын
ሁሉም ይመቻል ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👏😍😍👍👍👍
@fikerbella6896
@fikerbella6896 3 жыл бұрын
እውነት በጣም እድናቂህ ነኝ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-rr4xz2pp1l
@user-rr4xz2pp1l 3 жыл бұрын
ማዳመጥ የሚለው ተመችቶኛል ወንድሜ አመሰግናለሁ በርታ ጎበዝ ነህ
@raheekaaman3914
@raheekaaman3914 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እውቀቱን ይጨምርልህ
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ወንድማችን እናመሰግናለን👍❤️
@biniyamnegatubina273
@biniyamnegatubina273 2 жыл бұрын
😍💪✌️ እናመሰግናለን ወንድማችን
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
የኒ ጀግኖች አስተዋይ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርቱልንንንንን
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 3 жыл бұрын
በርታ ነው የምልክ ሁሌም በጣም በጣም ምርጥ ጠቃሚ ነው ሁሉም አመሰግናለሁ
@user-jo9ob6ge9w
@user-jo9ob6ge9w 3 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ወንጌል ሰባኪ ትመስላለህ በርታ
@aiphfaty1800
@aiphfaty1800 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ👍❤
@thutthut4051
@thutthut4051 3 жыл бұрын
ሁሉም ትክክል ነው ጎበዝ ነህ 🙏
@mekiasshif1237
@mekiasshif1237 2 жыл бұрын
😃🙏🙏🙏 እናመሰግናለን ጥሩ ምክሮች ናቸው
@natnaeltarekegni826
@natnaeltarekegni826 2 жыл бұрын
Des yilal betam enamesegnalen gn 4gnawun ....
@bahirulemecha974
@bahirulemecha974 2 жыл бұрын
Really amazing creativity!!! Thank you!
@alemgenaeticha2471
@alemgenaeticha2471 Жыл бұрын
Thank you very much for sharing the information. I am familiar with the 1st one.
@wilmartvenson2395
@wilmartvenson2395 3 жыл бұрын
bro, soon i will join campus and Undoubtedly this video will help me a lot!!!!!!
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህር ተባረክ ወንድማችን
@user-hy9xj2mi6o
@user-hy9xj2mi6o 2 жыл бұрын
ከሰዎች እንዴት መግባባት እንደለብን የልከው ከቡዙ ሰዎች መግባባት የምችል ሰው ነኝ እና ይህ ማለት ተምሬ ሰይሆን ሰልማርም የተፈጥሮ የተሰጠኝ ሰለነበር ደስ አለኝ በጣም ከሰዎች መግባባየት በጣም ከባድ ነው ለቡዙ ሰዎች በጣም እነመሰግናለን
@nebaendash9445
@nebaendash9445 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየዉክ thanks bro
@kalidaliali1115
@kalidaliali1115 3 жыл бұрын
አንደኛ ነው bro እሚገርም መፍትሄ ነው ያካፈልከን 🙏🙏
@atenashabebe8691
@atenashabebe8691 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳገኝህ ምክርህ በጣም ጥሩ ነው ለሚተገብረዉ ሰዉ እናመሰግናለን
@user-cl4hw4jz1o
@user-cl4hw4jz1o 2 жыл бұрын
ማዳመጥ ያልከው ተመችቶኛል እናመሠግናለን
@letahordofa2023
@letahordofa2023 2 жыл бұрын
አቀራረብህን ወድጄዋለሁ! Keep it up!👌
@zeddodicha7214
@zeddodicha7214 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ🙏
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 жыл бұрын
Thank you So much
@user-od3of2xp9l
@user-od3of2xp9l 10 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ተባረክ❤
@amarchlv5219
@amarchlv5219 Жыл бұрын
አተአስተዋይየእናትልጅእግዚያብሄርእድሜናጤናይስጥህ
@samso9413
@samso9413 Жыл бұрын
ዋው ሚገርም ትምህርት. ያገሬልጃች. እርበእርስ. እንዋደይ እንከባበር.
@user-yy3ee8dq8r
@user-yy3ee8dq8r 8 ай бұрын
you give me good advise tank you very much
@user-dx3fd5ps9i
@user-dx3fd5ps9i 3 жыл бұрын
የውስጥ ሰላም አስከባሪ ነናችሁሁሁሁ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ፈጣሪ ይመቻችሁ እናመሰግናለን
@HanaHana-xj3jx
@HanaHana-xj3jx 3 жыл бұрын
Fetari aymrohen yebarki ye tebake🙏🙏🙏🙏
@berekettesfaye7925
@berekettesfaye7925 3 жыл бұрын
ሰላም እኔ ከዚህ በፊትም ተግባቢ ነኝ ግን ይህ ትምርት በጣም ጠቅሞኛል ከ አንድ እስከ ሶስት ያሉትን ከዚህም በፊት እጠቀማቸው ነበር አራት እና አምስት እነሱ ግን ለኔ አዲስ ያገኘዋቸው ትምርህት ነው! በርታ እናመሰግናለን ...
@Kaleabe25
@Kaleabe25 2 жыл бұрын
Thanks for sharing this outstanding thought. Another Great video. The first expression changes the way people look at us. Start the conversation in a warm and welcoming mood, and for feedback, saying thank you prior to the counter idea. As always, Be safe!
@topworkoutzone6746
@topworkoutzone6746 3 жыл бұрын
wow betam metgarem saw nah bertaleh wandema
@taklebah7073
@taklebah7073 2 жыл бұрын
wendme hulu yeglztkew betam astemarina tekami new amlak ybarekeh
@mitourago5814
@mitourago5814 Жыл бұрын
u have smart mind,tnx,be,belssed !!!!!
@uaeajman6296
@uaeajman6296 3 жыл бұрын
Wow Thank you💗💗🙏🙏👏
@zadeyoutube8963
@zadeyoutube8963 3 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው በርቱልኝ
@ramadantube
@ramadantube 3 жыл бұрын
እናመስግናለን
@abrish2343
@abrish2343 3 жыл бұрын
አናመሰግናለን እግዚአብሔር እውቀትህን ይጨምርልህ
@samprice6071
@samprice6071 2 жыл бұрын
(ለመመለስ ሳይሆን ለመረዳት አዳምጥ) ያልከዉ ለኔ የመጀመሪያዉ ነው, እናም ሁሉንም እየወደድከው የምታደርገዉ ነው።
@najatjemal5833
@najatjemal5833 2 жыл бұрын
ምርጥ ንግግር ❤እናመሰግናለን በርታልን
@majdumo7943
@majdumo7943 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ብርሮ
@telcotelco3099
@telcotelco3099 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚለ ትምህርተ ነው እግዚአብሔር ይሥጥህ
@user-ee2zr5hh4t
@user-ee2zr5hh4t 7 ай бұрын
አድመጭ መሆን መፅሀፍ ማንበብ more ሁሉም አሪፍ ነው አማካሪያችን ተባረክ
@havanatube5081
@havanatube5081 2 жыл бұрын
ለኔ በጣም የተመቸኝ አዳማጭ ሁን ያልከው ም/ም ብዙ ግዜ የማዳመጥ ችግ ስላለብኝ anyway ሁሉም ተመችቶኛል በርታልን
@tub2482
@tub2482 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ብሮየየየ
@Mariam-gl2wf
@Mariam-gl2wf 3 жыл бұрын
ውይ እኔን የማረከኝ አንደደኛ መረጋጋት በምልክት መግባባት እና ጥሩ አዳማጭ መሆን
@cncncncncncndndndn8440
@cncncncncncndndndn8440 2 жыл бұрын
Admachi mehon ,keAwaki sewochi ga mewal betam temechitewugnal Allah yichemrlh berta wendm
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 жыл бұрын
You’re our blessing bro👌😍👏🏼🙏🏽
@teferamoges1002
@teferamoges1002 2 жыл бұрын
wooow you are good motivator man thanks about all intiative program and adivace
@AzebShfera7042
@AzebShfera7042 9 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤
@clarigeclarige6851
@clarigeclarige6851 3 жыл бұрын
temechetognal thanxs broya
@hanafedebo2719
@hanafedebo2719 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏼👍🏻👍🏻
@abebetube1172
@abebetube1172 3 жыл бұрын
በጣም ነው ማመሰግናችሁ በየጊዜው ምትጭኗቸው ቪዲዮዎች በጣም አስተማሪ ናቸው
@mesfinbesha1742
@mesfinbesha1742 Жыл бұрын
@eyeruseliyas9328
@eyeruseliyas9328 2 жыл бұрын
መፅሀፍ ማንበብና ከተናጋሪ ሠዎች ጋር መሆን እንዲሁም ሠዎችን ማዳመጥ
@fikirgezahagn7465
@fikirgezahagn7465 Жыл бұрын
እግዝአብሄር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ሁሉም አሪፍ ነው ጠቅሞኛል
@HanaHana-xj3jx
@HanaHana-xj3jx 3 жыл бұрын
Ante ina dani betam new metmachugne anegagerachum des yelale zemanchuu yebareknE.r yetebkachu
@ashuyohannse9298
@ashuyohannse9298 Жыл бұрын
ምክርክ በጣም ጠቃሚ ነው በርታልን እናመሰግናለን
ተግባቢ መሆንና ሰው ማሳመን 6 ቀላል መንገዶች
16:59
ተፈላጊ የሚያደርጉ 6 ፀባዮች
13:24
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 530 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 35 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 186 МЛН
በርግጥ ሞቷል!
7:33
ሰላም ካቶሊክ ቲቪ PAX Catholic TV
Рет қаралды 17
ራስን በፍጥነት ለመቀየር 5 ቁልፎች | Inspire Ethiopia
17:30
ተፈላጊ ሰው መሆን! 6 መንገዶች
18:13
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 692 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН