ተግባቢ መሆንና ሰው ማሳመን 6 ቀላል መንገዶች

  Рет қаралды 367,004

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 жыл бұрын

በዙሪያችን ካሉ ሰዎች ጋር በስራ በፍቅር በቤተሰባዊ ግንኙነት ውስጥ ተግባቢና ሰው የማሳመን ችሎታ ያስፈልገናል። ለኔ የጠቀሙኝን ምርጥ የሳይኮሎጂ መፍትሄዎችን እንወያያለን።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 716
@adiyanaadu4628
@adiyanaadu4628 2 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም እንድከታተል ያረገኝ አንድ ሰው ነው አመስግነዋለሁ: የዛሬ አመት ላይ ነበር የጀመርኩት ይሄው 365 or 2days more that is it በሚገርም ውጣ ውረድ ውስጥ እራስን እስከማጥፋት የደረስኩበትም ወቅት ነበር ግን በሚገርም ሁኔታ ከልኡል እግዚአብሔር ቀጥሎ ይህ ፕሮግራማችሁ እጅግ በጣም ለውጦኛል ከወደኩበት ተነስቻለሁ ከተንፋቀቁበት ተንበርክኬ ሄጃለሁ ከዛም በላይ ተነስቼ ተራምጄበታለሁ ይግረማችሁ እረ አሁን ይህንን ፁኡፍ ስጨርስ ልሮጥ ነው🥰🥰🥰 እችላለሁ ካልን እንችላለን never give up 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽 thank you 🙏🏽
@user-zd1qh4sg8j
@user-zd1qh4sg8j 2 жыл бұрын
Kmer des yelal egezabeher kemngedh fet yeqedm 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 2 жыл бұрын
ውይ በጣም እልፍ አመት ያኑርህ
@tsegayefantu
@tsegayefantu Жыл бұрын
Eyen yakil new promotion eyeserash new
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 5 ай бұрын
ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክህ። ምን ያህል እንደለወጥከኝ። አመሰግናለሁ።
@AyshaAESHAHMED
@AyshaAESHAHMED 3 ай бұрын
ሰውን ማዳመጥ❤❤
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 2 жыл бұрын
እኔ ከባሌ ጋ ተግባብቼ መኖሬ በራሱ የሚደነቅ ስለሆነ ከሌሎች ጋር መግባባት አለመግባባት ስለማያስጨንቀኝ እራሴን ተግባብቼ አገኘዋለው የኔ ልጅ ተባረክ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 жыл бұрын
በጣም ደስ በሚል ሁኒታ የገለፅገከው 1ኛ ነሕ የስነ ልቦና የሳይኮሎጂ ሙሕራችን ካንተ ብዙ ተምሪ አለሁ
@rahimaadema3319
@rahimaadema3319 2 жыл бұрын
ወው ውብ በሆነ ፋሽን ነው የገለፃከ
@rahimaadema3319
@rahimaadema3319 2 жыл бұрын
ሁሉም ልዩ ነው ለመተግበር ሁለተኛው በጣም ተመችቶኛል
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ፀጋውን ያብዛልህ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 Жыл бұрын
Ewnte new fikr
@Ertugrulethiopia
@Ertugrulethiopia 2 жыл бұрын
እባክህን ለዘንድሮ 12ክፍል ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ቪድዮ ስራልን
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
እውነት ነው ብዙ ጌዜ ውንዶች ሲናደድ ዝምታን ይመርጣሉ ለማነኛውም አሪፍ ትምህርት ነው በረቱ😘😘😘😘😘😘😍
@abukamedia4540
@abukamedia4540 2 жыл бұрын
አሁን ልክ ብለሻል ነገሩ ገብቶሻል በይ ተነሽ ከቦታው ልብሽን አበርቺው
@saronsaladin3300
@saronsaladin3300 2 жыл бұрын
Z
@ematube403
@ematube403 2 жыл бұрын
የሰውን ውስጣዊ ማንነት ቀድሞ አውቆ ሲሳሳቱ ማረም የሚገርም ተሰጥዖ የሚገርም መክሊት ነው እግዚአብሔር ብሎን ብሎን አልሰማ ስንለውና አመፀኛ ትውልድ ምልክትን ይሻል እንዳለው ምልክትን ስንፈልግ እንዳንተ አይነቱን መካሪ አስተማሪ ምሁር ሰጠን። እግዚአብሔር ይመስገን
@ethiopiahagare2610
@ethiopiahagare2610 2 жыл бұрын
መቼስ የሚጠቅመኝ ነገር ስለሆነ በlike ጀምሬልሃለሁ ስነወርቅ!!!
@senaytdeme4053
@senaytdeme4053 2 жыл бұрын
እኔ ስናደድ ባሌ ባክሽ አትደጋግሚው ይለኛል አየህ አሁን ገባኝ እኔ መደመጥ እፈልጋለሁ እሱ ማዳመጥ አይወድም ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጠህኝ እጅግ አመሰግናለሁ ።
@makicher9422
@makicher9422 2 жыл бұрын
ስነ የምር አንተ ትችላለህ!! የሀገሬ ወጣት ገና ካንተ ብዙ ብዙ ይቀበላል:: ሁሌም አሮጌው ነገር በአንተ አንደበት አዲስ ነው:: በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!!😘
@user-nq3dp3vv1b
@user-nq3dp3vv1b 2 жыл бұрын
የልጅ አዋቂ አላህ ትልቅ ደረጃ የድርስህ
@jkljkl6337
@jkljkl6337 2 жыл бұрын
የታደች ሴት እደናተ ያለውን በእውቀት የተገነባ ወድ ያገባች. እናት አባቷ የመረቋት ነናት።
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 3 ай бұрын
በጣም የኔ አይነቱ ያልተማር ደንቆሮ አግብቶ ይቃጠላል የተማር ይግደለኝ ወላሂ እር እህህህህ
@wegatbakimedia9439
@wegatbakimedia9439 2 жыл бұрын
አምስተኛው በጣም ወሳኝ ነገር ነው እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት በፕሮግራሞችህ ማግኘት ችያለሁ በርታ የሚገርመው ደግሞ ሳይናሳዊ እና አስተማማኝ ነገሮችን ነው ምታስተላልፈው
@user-qv4fm8bo4q
@user-qv4fm8bo4q 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@martamamuye3671
@martamamuye3671 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛማህብረሰብ ብዙ ያስተሳሰብ ችግር አለብን እንደአንተ አይነት ፕሮግራም ብዙሆችን ያስተምራል አብሶ ወጣቶችን በርታ ወንድሜ ።
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Ай бұрын
ወንድማችን ክብር ይስጥልን በጣም አርገን እናመሰግናለን አንተም መከታተል ተጀመርኩ ሁለት አመት ሆነኝ የሚገርም ለውጥ ላይ ነው ያለውት የምሰራውን ስራ በጣም ነበር የምጣላው አሁን ግን ለስራ ያለኝን ክብር ልነግራችኋልችልም ምክንያቱም ፈልግበት ቦታ የሚያደርሰኝ ስራ ስለነበር ብዙ ዋጋ በከፍልም በጣም ተለውጨበታለሁ እናም በድጋሚ በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤
@user-iz4fx7nm9x
@user-iz4fx7nm9x 2 жыл бұрын
ከምታቀርበው ነገር አንድም የሚጠላ የለውም እርግጠኛ ነኝ ሁሉም እደኔ በፍቅር ያዳምጡሃል ቀያሪ አስተማሪ ነው በርታልን እናመሰግናለን
@ferealemu8605
@ferealemu8605 Жыл бұрын
አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት እኔ በዪወቴ ተሰፋ የቆረጥኩ ማለቴ የማይድን በሺታ ስትነግረኝ ዶክተሬ የማደርገውን አላቅም እንቅልፍ በማጣት ሞትን በማሰብ ሁሉም ነገር ቀኑ የጨለመብኝ ሴት ነበርኩ እና አንተ እደገና ሂወቄን አበራህልኝ ብቻ እግዚአብሔር ይባርግህ ከዛ አለም ወጥቸ ህመሜን ማዳመጥ አቆምኩ ያነ ሁሉ አለፈ እድሜ ላንተ ያንተን ትምህርቶች ሳላይ አልውልም ጠንካራ እድሆን አግዞኛል አመሰግናለው ከዛም አልፌ ለቅርፄ መጨነቅ አመጣው አመጋገቤት አሰተካከልኩ 12🙏 ያሰጨነቀን በሺታ በአንድ ወር አሰወገድኩት 🙏
@nasranasra1960
@nasranasra1960 2 жыл бұрын
ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን ከአለባበስህ ከምክርህ ከቃላት አጠቃቀምህ ያስደስተኛል አላህ ይጠብቅህ በርታልን
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው የሰጠከን እናመሰግናለን ወድሜ ሳልረዳው ለምን አይነግረኝም በማለት ወደመለያየት ደርሻለሁ ከአሁን አልደግመውም ኢንሻ አላህ የምር የኔን ችግር ጠቅሰክዋ። 6 ለቃልህ ታመን ወድጄዋለሁ ተመችቶኛል ❤በርታ ወድሜ🇪🇹💪
@damenechafaroayanadamenech7678
@damenechafaroayanadamenech7678 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ፍትፍት አድርጎ ስለመ ታቀርብልን ብልን እናመሰግናለን እጅግ አረ ትምርትቤት በውነት ሳለወርቅ ማኛ ከመገናኛ💐❤
@misganawadmasu2125
@misganawadmasu2125 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ የሳይኮሎጂ አስተማሪ ነህ ። ሁሉም ተመችተውኛል በርታ
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ሰላም ስነወርቅ እንኳን ደህና መጣህ በርቱልን !!!
@ferifeleke4668
@ferifeleke4668 2 жыл бұрын
Thanks biro kenanite bizu temiryalew🙏😍
@msakrhfmsakrhf
@msakrhfmsakrhf 2 жыл бұрын
ወንድምአለም ስላም በጣም በጣም ድስ የሚል ትመህርት ነው።ዋው በቲቪ በትመጣ ሀሪፋ ነው በርታልን
@mikre_aimro
@mikre_aimro 2 жыл бұрын
ቃል የእምነት እዳ ነው፤ ያመንክበትን፣ የምታደርገውን ብቻ ተናገር፤ ቃል፣ ከቃልነት፣ ከተራ ንግርትነት በዘለለ በእራስም ሆነ በሌላው ተቀባይነት ለማግኘት አሳማኝና ተጨባጭ ትግበራ እጅጉን ያስፈልገዋል። ቃል ሲኖር ከተራ ንግርትነት ወደ ተጨባጭነት ይሻገራል። ክብረት ይስጥልን! በጣም እናመሰግናለን! 🙏
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 2 жыл бұрын
አሠላማሊኩምረመቱሊላህ ወበረካቱ የከኩረናከመጣ በየአገሩመሳፈርቀረ አብሶየአረብሸባብ አሁንላይ ከመሳፈርቢሸሩ ሁሉምበግድሳይፈልጊ ለማግባትተገደዱ ፀበያቸውተሰተካከሉ እቤትውሰጥ መዊልሰለጀመሩ እደድመት
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@AbCd-lf2df ዋአሊኩም አሰላም ራህመቱላሂ ወበረካተሁ የየት ሀገር ሸባቦች ናቸዉ ለማግባት የተገደዱት ?
@fedilashukrala8557
@fedilashukrala8557 2 жыл бұрын
Zs v dede
@shumiaberagemechu1669
@shumiaberagemechu1669 2 жыл бұрын
Thank you for Inspiring me. God bless you abundantly !
@saeedali3422
@saeedali3422 2 жыл бұрын
መጻሕፍት እያነበብኩ ነው በጣም ደስ የምል መጽሐፍዎች ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-pz1pr9sv5o
@user-pz1pr9sv5o 2 жыл бұрын
ለኔ ግን ስፈልገው አልመጣ አለኝ
@andybelay2372
@andybelay2372 2 жыл бұрын
Betam nw imiwodik wondime...getan betam bizu neger kante temiriyalehu....thanks very much
@user-bd8ik9pd7v
@user-bd8ik9pd7v 8 күн бұрын
Thanks wendme ene bante bizuh negeren keyreleh fetari edmena tenan ysth
@semusefu3719
@semusefu3719 2 жыл бұрын
Tebarek, 6tu mirt hasab nachew.
@hananhabisha6026
@hananhabisha6026 2 жыл бұрын
አሪፍ ትምርት አዘል ቪድወ ፕራክ ምናምን እያሉ እራሳችንን ከሚያሳምሙን ዩትበሮች ይልቅ ያንተ በጣም ወድጀዋለሁ እናመሰግናለን በርታልን አባቴ
@sameramusamma9396
@sameramusamma9396 2 жыл бұрын
እናመስግናለንን ብዙ እየተጠቀምኩበት ነው በምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በርታ
@alkhorkalba8336
@alkhorkalba8336 2 жыл бұрын
Betam enamesginalen arif timirti new yetenagerkew hulu yeni chigir meftiha new
@yishaktakele6715
@yishaktakele6715 2 жыл бұрын
this video is the best, its super clear to understand thanks
@hzlife4014
@hzlife4014 2 жыл бұрын
Mndnew mushira memsel masha allah fua lehal.... hulem ymerbh... thanks bro
@abdurhmanwariwo6557
@abdurhmanwariwo6557 2 жыл бұрын
thank you so much, it was very educative
@kassahunture5764
@kassahunture5764 2 жыл бұрын
1) Give ear/listen to a lady when she is angry. (Good message) 2) Understand which way a person is convinced, by feeling ,listening or seeing and act accordingly 3) Rephrase what a speaker says in the middle of the talk.
@leylasani7111
@leylasani7111 2 жыл бұрын
፥፧ረወረዳሬፕሬስሬሬሬሬሬሬሬርሬሬሬሬሬሬሬሬሬ ረሬረሬርሬሬሬሬሬሬሬሬሬርሬርሬርሬረሬሬሬሬ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ እና ዳኒየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰሞኑን ከቤታችሁ ቀርቻለሁ በማያገባኝ ፖለቲካ ቢዚ ሁኚ ኑሩልኝ በጣም ነዉ የምወዳችሁ
@genethana1145
@genethana1145 2 жыл бұрын
All of them . Thank you very much
@samentube5743
@samentube5743 2 жыл бұрын
Great really betam bertalgn wondme
@hanankahsay5483
@hanankahsay5483 2 жыл бұрын
Am falling luv with your Advice & speech always listening you . Thank to you Am going to change my worst behavior with GOD . Thank to you Again..
@aelmteklhmanot6331
@aelmteklhmanot6331 2 жыл бұрын
ሁሉም በጣም አስፈላጊ ናቸው እኔ በሂወቴ በጣም ምጠቀማቸው 3እና 4ናቸው የምር ጀግና ነህ በርታ
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 2 жыл бұрын
ክብረት ይስጥልኝ ሁሉም ትምህርቶችህ ምችት ብለውኛል ግን እኔ ሰወችን መረዳት ብችል ደስ ይለኝ ነበር ቢሆንልኝና ቢሳካልኝ።
@argentone3889
@argentone3889 2 жыл бұрын
Thank you so much. When i see your video i inspired for everything.
@almazabera5700
@almazabera5700 2 жыл бұрын
የሌላውን ጥቅም አቀድም to convince some one and make thing easy for yourself በጣም ጥሩ ምክር ነው thankyou
@uaevip4572
@uaevip4572 2 жыл бұрын
Woow desy yeml temrt new 1&4 betam new yetmchagn betam ewdhalo Egzabher yetbki
@rutalamesginew547
@rutalamesginew547 2 жыл бұрын
gize ena huneta memeret yemilew leene betam tlku chigrie thank u good to know
@user-lp3bb7qr8p
@user-lp3bb7qr8p 2 жыл бұрын
ሥወዳችሁ በቃ መምህሬ ሆናችሗል ሁሉንም ወድጀዋለሁኝ ኑሩልን ጀግኖቻችን
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d 2 жыл бұрын
ኡሚ እንዛመድ በአላህ
@solution365
@solution365 2 жыл бұрын
@@user-ph4xx9dk7d kezi belay zmdna ale ende
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d 2 жыл бұрын
@@solution365 ማለት🙄
@solution365
@solution365 2 жыл бұрын
ይኸው ቤተሰብ ሆንን እኮ kamila
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@baloman2039
@baloman2039 2 жыл бұрын
Hulum tamachitonal ....tnx
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 2 жыл бұрын
ዋው ግሩም አገላለጽ ጀግናነህ ወድም በርታ...
@TomoroBonkola
@TomoroBonkola 14 күн бұрын
በጣም አርፍ ትምህርት ነዉ በሪታ❤❤ አንቴማ ትለያሌክ ታበርክ ጌታ እየሱስ ከክፉ ይጣብቅ❤❤❤❤❤❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN 💚💛❤
@abdosuleman7699
@abdosuleman7699 2 жыл бұрын
አነመሰግናለን መልካም ቀን ሁሉም ይመቻል በርታ። ወንድሜ
@selimtube404
@selimtube404 2 жыл бұрын
እኔ ግን ስናደዲ ዝም ማለት እመርጣለሁ ደግሞ ሰወችን ሰምቻቸው አወንታዊ የሆነ ነገር ስነግራቸው ደስ አይላቸውም?? ደስ እንዲላቸው ብየ መጥፎ ነገር መናገር አልፈልግም :: መፍትሄ
@cncncncncncndndndn8440
@cncncncncncndndndn8440 2 жыл бұрын
bzu yemalawuqewun neger edawuq Adrgehgnal edmena tena Allah yistlgn thanks my brathre
@lukaserino8280
@lukaserino8280 2 жыл бұрын
በእውነት የዐይምሮ ሃብታም ነህ !!
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 2 жыл бұрын
ምርጥ ግዜ እና ሁኔታ መጠበቅ ይህ ለኔ ያሥፈልገኛል ብቻ ሁሉም አነቃቅተውኛል ትምህርት ወስጄባቸዋለሁ ደጋሜ እስማዋለሁ በደብ እዲገባኚ እናመስግናለን ከዚህም በላይ እግዚአብሔር እውቀቱን ያድልክ
@getachewbelete4860
@getachewbelete4860 6 ай бұрын
ያልክው ነገር አንድም ሰህተት የለውም አንድ ሰው ያልከውን ነገሮች ካሟላ 100% በሰዋች ዘንድ ተቀባይነትን ያገኛል በርታ ወንድሜ
@mahikeya7205
@mahikeya7205 2 жыл бұрын
WOW thank you very much
@TamiruTarkie-hm1eu
@TamiruTarkie-hm1eu Жыл бұрын
Think you betam tiru motiveter neh
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 2 жыл бұрын
Thanks bro 🙏 🙌 Egezabher tbeben yechmerlhi 🙏
@juharmohammed3750
@juharmohammed3750 2 жыл бұрын
Barnoota gaariidha nuuf kennite! Isin Galateeffanna! አሪፍ ትምህርት ነው የሰጠን! እናመሰግናለን!
@tamenetefera8110
@tamenetefera8110 2 жыл бұрын
thank you ! i am successfull for your knowlege.tesakitolignal bro
@alemtsehaykibret9368
@alemtsehaykibret9368 2 жыл бұрын
Thanks brother wow all the best 👍👌
@mamimearey3978
@mamimearey3978 2 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ወንድሜ ቀጥልበት ብዙ ሰውም ይህን ቪዶ አይቶ ህይወታቸውን የቀየሩ ሰዎች ይኖራሉ
@ahmedhassen-rm5dn
@ahmedhassen-rm5dn 10 ай бұрын
it`s so so important thank you 😀😍
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g 2 жыл бұрын
አመሰግናለው አሪፍ ትምህርት ነው በርቱ🤗
@nazifanazifa1217
@nazifanazifa1217 2 жыл бұрын
I am very intersted by your lecture
@homles138
@homles138 Жыл бұрын
you bro u are very very good good man tnxs for every ting
@SENU-ICT
@SENU-ICT 2 жыл бұрын
Betm new miwedachu!! Tebarku!!❤
@wondiyradelakew6339
@wondiyradelakew6339 2 жыл бұрын
አመሰግናለው በጣም የህይወት ቀያሪ ትምርት ነው
@TamiruTarkie-hm1eu
@TamiruTarkie-hm1eu Жыл бұрын
Hulochum arif nachew ketilbet
@yengustube
@yengustube 2 жыл бұрын
በእውነት እጅግ በጣም ጠቅማችሁኛል !ጥበቡን ያብዛላችሁ !
@godislove4988
@godislove4988 2 жыл бұрын
Zemenh ybarek Gbu 🙏🙏
@mahienergy841
@mahienergy841 2 жыл бұрын
Keep it shining for your great work
@hussenkedir4703
@hussenkedir4703 2 жыл бұрын
all are very crucial for me thanks
@bettyterrefe9905
@bettyterrefe9905 2 жыл бұрын
Wawwww thank you 👍👍🙏🙏
@SolomonDegife
@SolomonDegife 2 жыл бұрын
Girls Listen Guys talk Always control your emotions ሴቶች ምክር ወንዶች አድናቆትን ይወዳሉ የሚያወሩትን ድገሙላቸው
@ys7474
@ys7474 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው። ተባረክ ። እኔ እተገብረዋለሁ ድክመቴ ነው ያልኩት አለማዳመጥ ነው።
@meseretasrat1039
@meseretasrat1039 2 жыл бұрын
ስነ አቀራረብ በጣም ደሰ ይለኛል በርታ።
@ayshamohammed3663
@ayshamohammed3663 2 жыл бұрын
ጀግናዬ❤🦋 ሁሉም አንደኛ ነው!!
@hirutgetachew7329
@hirutgetachew7329 Жыл бұрын
Thank you so much
@appcell6395
@appcell6395 2 жыл бұрын
Thank you so much bro🙏🏼❤
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
Thanks so much 🙏💓
@soliyanaeliyas6366
@soliyanaeliyas6366 2 жыл бұрын
Bless u,betam mert tmhrt nw
@bitaniatelaye8387
@bitaniatelaye8387 2 жыл бұрын
ቴሌግራምህ እየሰራ አይደለም ምንም አይደርሰኝም በተረፈ በርታ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ
@fatumahusein263
@fatumahusein263 2 жыл бұрын
Selam eskezare alayehuhim zare ayehuhe betam tekami temhirt newe ameseginalehu berta 👍🙋‍♀️
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሠላምህ ይብዛልን ወንድማችን🥰🥰🥰
@emu7784
@emu7784 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው እናመሰግናለን
@shushayhaftu2840
@shushayhaftu2840 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚይለ ትምህርቲ ነው እግዚኣብሔር ረጅም እድመ ይሰጠህ
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ ወንድማችን ገራሚ ምክር ነው በርታ እናመሰግናለን
@user-bw6je3tv4o
@user-bw6je3tv4o 2 жыл бұрын
እሚገርም ተምህርት ነው በርታ
@okoo3056
@okoo3056 2 жыл бұрын
Wow 😳😳😲 thank you 🙏🙏🙏
@BechiGh-xt7be
@BechiGh-xt7be Жыл бұрын
keep up the good work..much love ....
@simondesta2589
@simondesta2589 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሚክር ነው ለኔ የተመቸኝ ሰዎቹን እስከ መጨረሻው ማዳመጥና በተግባር ተለውጦ ማሳየት ነው
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Жыл бұрын
I am thankful!
@seadaseyd1336
@seadaseyd1336 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ቀጥሉበት ለዉጥ ላይ ነኝ
@nihal-ru4sy
@nihal-ru4sy 2 жыл бұрын
my best take away hear is not to give advice after listening to my husbands worries🌼🌼🌼 thank u so much
@eliasmohammed9003
@eliasmohammed9003 Жыл бұрын
አንተ በኔ ዘመን መፈጠርህ ለኔ እድለኛ ነት ነው ተባረክ!
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላለህ ስታስረዳ ችሎታ አለህ እናመሰግናለን
ተፈላጊ ሰው መሆን! 6 መንገዶች
18:13
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 693 М.
በገንዘብ ጉዳይ አስተዋይ መሆን 8 መፍትሔዎች
20:58
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 22 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 36 МЛН
ፍርሀትን ማሸነፍ! ምንም ነገር አያቆመንም
17:06
ህይወታችንን የሚያበላሹ 7 ነገሮች
16:59
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 131 М.
ከ 4ቱ ሰዎች አንተ የትኛው ነህ? ራስን ማወቅ!
18:34
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር
20:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 476 М.