No video

T-Bone Stake ስቴክ

  Рет қаралды 2,084

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

7 ай бұрын

የቲ-ቦን ስቴኩን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
- ቲቦን ስቴክ ስጋ
ስቴኩን ለመቀመም ጨው እና ቁንዶ በርበሬ እንጠቀማለን
ከቀመምን በሃላ ለ20 ደቂቃ ያህል እናሳርፈዋለን
- የማባያ ስልሱን ለማዘጋጀት
- 1 የሃበሻ ቀይ ሽንኩርት
- 1 የናና ቅጠል ግንድ ቅጠል
- 1 የበሶ ብላ ግንድ ቅጠል
- ግማሽ የሎሚ ጭማቂ
- ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ማር
- 1 ቁንጥር ጨው እና ስኳር
- 1 ሲኒ ከወይን የተዘጋጀ አቸቶ
- 1 የሾርባ ማንኪያ የዌራ ዘይት
ስቴኩን ለመጥበስ
- 1 ራስ ነጭ ሽንኩርተ
- 2 የሾርባ ማንኪያ የዌራ ዘይት
ዘይቱ ከጋለ በሃላ ጥሬ የምትፈልጉ ከሆነ 3 ደቂቃ በመጀመሪያው በኩል በተቃራኒው ድግሞ 1-2 ደቂቃ በከፍትኛ ሙቀት
መካከለኛ ከፈለጋችሁ ከ6-8 ደቂቃ በአንድ በኩል በተቃራኒው ደግሞ 3-5 ደቂቃ
በጣም የበሰለ ከፈለጋችሁ ከ10 ደቂቃ በላይ በሁለቱም በኩል
- ነገር ግን ከላይ የጠቀስኩት የደቂቃ መጠን እንደ ስጋው ውፍረት አይነት ይለያያል
- እርጥብ ሮዝ ሜሪ እና የበሶብላ ቅጠል
- 25 ግራም የገበታ ቂቤ
የማባያ አማራጮች
- ሰላጣ፣ ድንች ጥብስ፣ የተቀቀለ ድንች እና የመሳሰሉትን ከጎን ማቅረብ ይቻላል

Пікірлер: 9
@lanteTV1
@lanteTV1 7 ай бұрын
የዘይት ወጨፎ እንዳይጎዳችሁ የደውሉን ምልክት በመጫን የ T-bone 🥩 ስቴኩን በመለኛ ስታይል መቅመስ እንዳትዘነጉ። አስተያየት ጻፉልኝ 👍
@user-zi5dd4jt4c
@user-zi5dd4jt4c 7 ай бұрын
ዋው ግን በሶብላውን ከዬት ላምጣ
@merichirst8594
@merichirst8594 7 ай бұрын
Wow
@worke3629
@worke3629 7 ай бұрын
Wowwww so yummy 😋😋
@elenisermolo867
@elenisermolo867 7 ай бұрын
Wow🎉
@worke3629
@worke3629 7 ай бұрын
Thank you 👍👍👍👍👍🙏
@hiwottsegaye8220
@hiwottsegaye8220 7 ай бұрын
Where did you buy T bone steak in Addis?
@HanimTenam-kh4ut
@HanimTenam-kh4ut 7 ай бұрын
sgaw mn aynet mehon alebet yebere nw endet endi liwefr chale sibelsl bedemb saybesl yasbelal ende
@sebleseble4289
@sebleseble4289 7 ай бұрын
የዶሮ ወጥ መጠኑን ንገረኝ
Ethiopian Beef Jerky ቋንጣ በድንች ጥብስ
10:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 2,4 М.
Egg Curry የእንቁላል ከሪ
10:08
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 6 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 26 МЛН
Chicken Soup የዶሮ ሾርባ
11:01
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 2 М.
Easy Peanut Butter Cookies የለውዝ ኩኪስ
10:06
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 1,6 М.
How to make Home Made Yogurt እርጎ
8:34
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 2,8 М.
Ethiopian Mixed Spice የመከለሻ ቅመም
9:01
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 11 М.
Ethiopian Shiro with Egg ሽሮ በእንቁላል
4:00
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 734
Nature's Candy: Making a Sweet Treat with Just One Ingredient
22:49
Kənd Həyatı
Рет қаралды 3,7 МЛН
Ethiopian Vegetable Soup የአትክልት ሾርባ
8:11
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4,7 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН