ተደብድበን ነው ከገዳሙ የወጣነው....መናንያኑ የድረሱልኝ ጥሪ አሰሙ።

  Рет қаралды 56,484

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Жыл бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZfaq / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 329
@seladagne5336
@seladagne5336 Жыл бұрын
💔 እኔ ሃጥያተኛዋ ልንከራተትላችሁ ፅጋውን ያብዛላችሁአምላክ ሞገስ ይሁናችሁ ምን እንላለን 🙏🏽
@felekweldemariam1499
@felekweldemariam1499 Жыл бұрын
ተባረክ / ተባረኪ
@wagayeabadi9110
@wagayeabadi9110 Жыл бұрын
ይገሪማል ይህ ቅዱስ ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ስለነ ሰም ትሰደደላችሁ በሰዎች ዘንድ የተጠላችሁ ናቸሁ ነገር ግን ሰለሁም ነገር ታገሶ ሁሉም ያልፋል እናተ እኮ ስለ እኛ ብሪቱ ስለ እኛ ሰልዩ አንጂ አለም ከተዋችኋታ ቆይታችዋል አለም ከነምናምንቴዋ ከናቃችዋት ታድላችዋል በእውነት ነው ይምላችዋል ለኛ ፀሎይልን በሀይማኖታችን አንድንበረታ እናተ እማ የመስቀሉ ፍቅር ገብቷችሁ ተከትላችሁታል በረቱለን መድሃኒአለም አለ ለኢትዮጵያ አብዚታችሁ አልቁስልን አደራ ወላድተ አምላክ የጻድቃን እናታቸው ፣የመላዕክት እህታቸው የዳናግላን መመኪያቸው መመኪ ትሁናቸሁ መንገዱን ትምራችሁ
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t Жыл бұрын
እውነት ነው😢😢😢
@sabelamena8135
@sabelamena8135 Жыл бұрын
🥲🥲🥲 ewnte nw
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu Жыл бұрын
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢የአባቶቻችን ስደት እስከ መቼ ነው ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሆይ በቃችሁ ብለን
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 Жыл бұрын
እግዚኦ አቤቱ ማረን አምላኬ ሆይ🙏🙏🙏😢😢😢
@fanayewoldkidan4067
@fanayewoldkidan4067 Жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አምላክ ሆይ ይህን ሣጥናኤል እሥከነ ግብራበሩ የሚያጠፋ መላክ ላክልን እባክን ዝም አትበለን
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Жыл бұрын
ጽጌማ ርያም አሜን አሜን አሜን
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የመጣብን ቁጣ አንተ አርቅልን 😭
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ቤትክን ጠብቅ አስመሳዩን ከቤትክ አውጣቸው ለሚስኪኑ እናቶቻችን እና አባቶቻችን ድረስላቸው 🙏🙏🙏🙏🙏
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
እግዚኦ ተሳለነ 😭😭😭😭እኔን ልከራተትሎት አባቶቼ እናንተን መጠበቅ መታዘዝ ሲኖርብን ጭራሽ ማሳደድ።😭😭😭እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ሌላ ምንም አልልም።
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
ፈጣሪ አንተ ፍረድ መናንያንንም አላስኖሩም እግዚኦ ወደራሳችን መልሰን ፈጣሪ😢😢😢
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እባክህን ታረቀን
@abebechalamni1777
@abebechalamni1777 Жыл бұрын
የሚያሳዝን ግዚ እውነት የጠፋበት እግዚያብሔር ይርዳችሁ ይፍረድ ፈጣሪ
@tila8143
@tila8143 Жыл бұрын
እርስ በ እርሳችን እንዲህ ስንሆን እጅግ ያሳዝናል። አባቶቻችን እግዚአብሔር ያበርታችሁ። የ እኛ ኃጥያት ነው እንዲህ ያደረጋችሁ።
@dmx3674
@dmx3674 Жыл бұрын
ጋላን ማረድ ያስፈልጋል ።ከጋላ ጋር እርስ በርስ የሚባል ነገር የለም ፣ ጋላ እና ትግሬ በያሉበት ማረድ ያስፈልጋል ። ጋላ እና ትግሬ እረዱ የሚል አዋጅ ሲወጣ የዛን ጊዜ በአማራነቴ በኩራት እወጣለሁ ፣ እስከዛ ድረስ ግን ይሄ የጋላ አጫዋች ይቀጥቅጡልኝ ። በቃ ብሎ ሲነሳ አብረነው እንነሳለን ፣እንዴት ጋላን ማረድ እንዳለብን እናሳያዋለን ። አለቀ ! የጋላ እና ከአጋሜ ክርስቲያን ብሎ ነገር የለም ።
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ይመለከተን😭😭
@deresegnhabtegebriel206
@deresegnhabtegebriel206 Жыл бұрын
ምእመናን እግዚኦ በሉ አብዝታችሁ ፀልዩ ይኽ ሁሉ የሚዋጋን ክፉ መናፍስት ነዉና ድል የምንነሳዉ በፀሎት ብቻ ነውና
@habtamteshome3355
@habtamteshome3355 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባቶች እና እናቶች አምላከ ቅዱሳን ይድረስላችሁ😢😢
@tegestu2164
@tegestu2164 Жыл бұрын
አይዞኝ እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉ
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
አይዛቹ አባቶቻችንና እናቶቻችን እሱ ይፍርዳልአይቀርም ፁም ፀሎት ማዱርግ ነው እሱ ይፍርድ እግዝዬ
@seliseli2323
@seliseli2323 Жыл бұрын
አቅም እንሁናቸው በምንችለው ድምፅ እንሁን ወገን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
እኔ ልልንከራተት,,, አባቶቻችን + እናቶች 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😭😭😭😭😭😭 በረከታችሁ ይደርብን አሜን
@peaceaddis7563
@peaceaddis7563 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ተቃጠልን!!! ከተማው አልበቃ ብሏቸው አለምን ንቀው በመነኑ መለኮሳት ጋር ደረሱ የቅዱሳኑ አምላክ ይፍረድባቹ።
@user-fd8xs2mn6l
@user-fd8xs2mn6l Жыл бұрын
የፃዲቁ አቡነ ዜና ማርቆስ ቃል ኪዳናቸው መፍትሄ ያምጣላችሁ በረከታችሁም ይድረሰን።
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
@asnakumekonenasnakumekonen5725
@asnakumekonenasnakumekonen5725 Жыл бұрын
አይዟችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አባቶቻችን ሁሉም ለበጎ ነዉ በጣም ያሣዝናል በእውነት
@beletu
@beletu Жыл бұрын
እግዚያብሄር ከናንተጋ ይሁን
@mekonnenmoke6197
@mekonnenmoke6197 Жыл бұрын
በእውነት ከሆነ የጌታችን የመዳኃኒታችንን የእየሱስ ክርስቶስ እውነተኝና ትክክለኛ ቃሉና ትንቢቱ እየተፈፀመብን ነው ይኃው በአይናችንና በጆራችን የምናየውና የምንስማው በትክክል እውነት ነው
@user-cg7oc2wv9w
@user-cg7oc2wv9w Жыл бұрын
አይዞአችሁ እግዚአብሔር መልስ አለው ። ብቻ ከባድ ነው ። እፍፍፍ አይ አች አለም እኔ ልራብ ልጠማላችሁ
@user-pt3je5di9n
@user-pt3je5di9n Жыл бұрын
በእዉነት በረከታችሁ ትድረሰን አምላከ ቅዱሳን ያስባችሁ😢😢😢😢 ❤
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 Жыл бұрын
ቸሩመዳኒአለም ይቅር ይበለን ይድረስልን 🙏ይድረስልን 🙏
@Maria_Henock
@Maria_Henock Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረን።
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
ይሀ ለናንተ በረከት ነው ወዮውልን ለኛ😭
@karimakarima474
@karimakarima474 Жыл бұрын
ኦ አምላክ አቤቱ የሆነብንን አስብ አቤቱ ይቅር በለን እግዝኦ ማሃርን ክርስቶስ አይዞችው ሁሉ ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይድረስ አባቶቻችን እእፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ግን ለምን እግዝኦ
@eyerus1949
@eyerus1949 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 አቤት ጌታ ሆይ ኸረ በቃችሁ በለን ፍርድህን በቅርብ አድርግልን ወዮ ለኔ አምላኬ ከምን አይነት ግዜ ደሰስን😢
@tadelechneda4659
@tadelechneda4659 Жыл бұрын
ማን ያውቃል ሊነጋ ሲል ይጨልማል ይባላል አባቶቼ, እናቶቼ በረከታችሁ ይደርብን በጠቅላላ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከኢትዮጵያ የማጥፋት ዘመቻ እንዳለብን እናስብ አምላካችን ሆይ እባክህ ድረስልን ይቅር በለን
@welelafenta3263
@welelafenta3263 Жыл бұрын
እግዞ መሀረነ ክርስቶስ ለምድራውይ ህይወት መገፍፍት .....ምን አለ መናንያኑ ቢኖሩበት ለኛ እፀለዮ
@elizebeth1790
@elizebeth1790 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በየአድባራትና በየገዳማቱና በየሀገረ ስብከቱ እንዲሁም በጠቅላይ ቤተ ክህነትም የተሰገሰጉትን ይሁዳዎችን ከያሉበት ንቀላቸው ። መናኒያንን ከባታቸው አፈናቅለው የመናፍቃን የአሕዛብና የወሀቢያን የጀሀዲዝም መፈንጫ ሊያደርጓት !!! በላይነሽ ተብዬዋ ተልዕኮ ሳይኖራት በዚህ ዓይነት ድፍረትና ንቀት ታላቅና ቅዱስ የሆነውን ገዳም ቢራ ፋብሪካ ላድርገው አትልም ነበር !!!ይህ ጥግ የደረሰ ድፍረትና ንቀት ነው ።
@ethiopianconscious
@ethiopianconscious Жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር : በገዛ ሀገራቸው ኢትዮጵያውያን😢🇪🇹
@selammekonnendebebe6114
@selammekonnendebebe6114 Жыл бұрын
😢😢😢 እግዚኦ 😢😢😢 እኔ ኃጢያተኛዋ ልንከራተት ኢትዮጵያ ማነው የረገመሽ ?
@fasikatadeleberi2545
@fasikatadeleberi2545 Жыл бұрын
እስከሚስተካከልላቸው ድረስ ሚያስፈልጋቸው ነገር ተባብረን ብናደርግ ጥሩ ነው
@user-vn1mx7uq1m
@user-vn1mx7uq1m Жыл бұрын
አባቶቻችን እናቶቻችን በርክታችሁ ይድርብን አምላክ እስራኤል ከናትጋይሆን
@mesisa
@mesisa Жыл бұрын
አረ የሚመለከተው አካል ለምንድነው ዝም የምትሉት አባቶች መፍቴ ስጣቸው ዓሳ ከበሀር ወቶ መቆየት አይችልም እኛም ምእመን ድምፃችንን እናሰማ በነሱ ፀሎት እኮ ነው ያለነው እኔ ልከራተትላቹ ወገን ዝም አንበል😮
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ዝም አትበለን እባክህ አበርታን ቤትህን ጠብቅልን አቤቱ😢😢😢😢😢ሰው በገዛ አገሩ ተሰዶ እስከመቼ እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abay5630
@abay5630 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ያማል 😭😭😭😭😭😭
@emubekl46
@emubekl46 Жыл бұрын
አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታችሁ ይድረስ ልብ ይስብራል ቸሩ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን ይማረን ይድረስላችሁ ይድረስልን
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 Жыл бұрын
" ያንጊዜ አንባቢው ያስተውል "!!!
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል ያባቶቻችን ስቃይ እስከመቼ ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ፍረድ ቤትህን አፅዳ በጎችህን በቤትህ አፅናቸው🙏😭😭😭
@kindyou4768
@kindyou4768 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አባት ሆይ እባክህን ማስተዋልን ስጠን
@yohannesmelese3530
@yohannesmelese3530 Жыл бұрын
ለመናገር ብወጣ ብወርድ ቃላት አጠው እነዚህ አባቶች ሲፀልዩ የሚያድሩት ለአለም ዙሪያ ላሉ ፍጡሯን ነው እራብን ውሀ ጥሙን ተቋቁመው ብቻ አላውቅም ለክፍወቹ ፍርዳቸውን ለማየት ያብቃን
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
😰😰😰😰😰እኔ ልገላታላቭሁ😰😰😰 እግዚአብሔር ሆይ እር በቃ በልን😰😰😰ፍርድህ የማይዛባ ፍርድህን ስጠን🙏🏿🙏🏿🙏🏿😰😰😰😰🙏🏿😡😰😰😰😰😰
@degolabraha9972
@degolabraha9972 Жыл бұрын
አባቶቻችን እናቶቻችን እህቶቻችን ወንድሞቻችን በርቱ መላው ተዋሕዶ ተነቃንቃለች በርቱ እግዚአብሔር በተአምራቱ ይከልለን ያለፈተና የሚሆን ነገር የለም መንግሥት ራሱ የጨለማውና የሰይጣኖች ተገዢ ስለሆነ ገዳማትን ለማፍረስ ነው የተዋዋለው ከፈረንጆች ጋር ጠንክሩ ቻሉት እመቤታችን ትጠብቀን የመጡት የሰይጣን መልእክተኞች ናቸው ሊበትኗችሁ በተዋሕዶ ቀልድ የለም ጀግኑ እስከመጨረሻው
@ggg2716
@ggg2716 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረቱን ይላክልን
@user-hz5uz3pn7p
@user-hz5uz3pn7p Жыл бұрын
😥😥😥እኔ ሃፃተኛዋ ልክራተትላችሁ አባቶ እናቶቸ💔ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍእግዚአብሔር ምህረቶን ይላክልን👏😥
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
አባቶች መነኮሳትን እንዲህ ማየት በእውነት ያሳዝናል ጌታ ሆይ ኧረ አንተ ፍረድ
@bizuneshayele6281
@bizuneshayele6281 Жыл бұрын
ማሐረን ቸሩ መዳሕኒአለም አባቴ በኛ ሐጤአት አንገላታናችሁ
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 Жыл бұрын
ጵእግዚኦ ማረን ኢትዮጵያ አለምን ንቀው በገደል በጫካ በበረሀ ተርበው ተጠምተው ለመነኑት እንኳን አልሆነችም ቃሉ እየተፈፀመ ይመስለኛል በኦርቶዶክስ ላይ እየተፈፀመ ያለው መገፋት መሰደድ መገደል የመጨረሻ ምልክት ነው እግዚይብሔር በደምህ ለመሰረትካት ተዋሕዶ ሀይማኖታችን ምህረትን አውርድላት የተበተኑት የሳቱት ከህግህ የወጡት ወደበረታቸው እስኪመለሱ የንስሀ የፀፀት ጊዜ ስጠን አፅራረ ቤተክርስቲያንን አስታግስልን ጌታሆል እንደ ምሳሌህ የያዝነውን ሱባያችንን በሰላም አስፈፅመን ኦርቶክሳውያን አምላካችንን አልቅሰን እንለምን 😢😢😢😢😢😢
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልነ ይለመነን ይቅር ይበለን
@astawilmu4492
@astawilmu4492 Жыл бұрын
እንዴ አልበዛም ግን? ገዳማዉያን ምን አርጉ ተብለዉ ነዉ?
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ብሎም የሚያቃጥል ነው ጉዳዪ።ዓለማዊ ሰውንና መንፈሳዊ ሰውን መለየት ያቃተበት ግዜ ነው።ተነጋግሮ መፍቴ ማግኘት ሲቻል በድብደባና በዓመጽ መሆኑ የሚያሳዝን ነው
@user-tu6ep6cj7k
@user-tu6ep6cj7k Жыл бұрын
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ምን እንላለን ይህም ይሁን🙏🙏🙏🙏እባክህ ጌታ ሆይ ቀን አምጣ🤲🤲🤲
@efratatube286
@efratatube286 Жыл бұрын
😢😢ዘመነ አብይ😢 አይ ዘንድሮ 😭🥺 ምን እንላለን መድኃኔዓለም ስደታችሁን ለበረከት ያደርግላችሁ ዘንድ ፈቃዱ ይሁን 😢
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 Жыл бұрын
አትሰሙም እንዴ እራሳችን ችግር አለብን ከ1980 ጀምሮ አሉ። መቼም አብይን ለመስደብ መቸኮል ነውረኞች ናችሁ። እስኪ አብይ ጳጳስ ነው አብይ ሐገረ ስብከት ነው። እግዚአብሔር ለዘርማንዘራችሁ ግፉን ያስቀምጥ ተቀበዝበዝ አትረፍ
@zenanisro6345
@zenanisro6345 Жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ደረስን ጌታ ሆይ ይቅር በለን ለአባቶች ጽናቱን ስጣቸው አንተ አትለይቸው.😢
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
አቤቱ አምላክን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን እግዝኦ💔🙏😭😭😭
@NoName-qt3oq
@NoName-qt3oq Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ ድርስልን
@asegeteshome7837
@asegeteshome7837 Жыл бұрын
Abetu geta hoy ere ebakeh beka belen.
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢 እዲት እንሁ
@user-zu8zp8be7r
@user-zu8zp8be7r Жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርምበለን ጌታ ሆይ 😭💔😭💔😭💔😭😭😭💔💔💔💔
@uaeuae576
@uaeuae576 Жыл бұрын
አባቶቻችን የምታመልኩት አምላክ የቅዱሳን አምላክ ይድረስላቹ የናተን መገፋት ለኔለሀጣተኛዋ ይሁን
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ወይ በምረትህ አስበን እርስ በራሳችን የምታባላን እግዚአብሔር ይቅርበለን
@omaobi8282
@omaobi8282 Жыл бұрын
አባቶቻችን እስከ መቼ ነው የሚከራተቱት እኔ ልከራተትላችሁ አቤቱ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ አንተ ድረስልን
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታችን ሆይ በምረትህ ጎብኘን
@-awtezramamedia5636
@-awtezramamedia5636 Жыл бұрын
ቀኑን ሙሉ ስለአንተ እንገደላለን😭😭😭😭😭
@fefefe1112
@fefefe1112 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፍጠንላችሁ አባቶች እናቶች
@naolamsterdam4801
@naolamsterdam4801 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ይሄ መንግስት አገር እና ታሪክ እያጠፋ ነው 😊😊
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር መንግስት መንግስት ማለት ተገቢ አይደለም:: አባታችን እየተናገሩ ያሉት የቤተክርስቲያናቱ አካላት ሃገረ ስብከቱ ነው ይህን ያደረገው:: አባቶቻችን ጳጳሳትስ ምንድነው የሚሰሩት ይሄ ሁሉ ሲፈጠር? እንደሚሉት ከሆነ ጳጳሳቱም የአካባቢው ተወላጆች ናቸው እና እነሱው ናቸው ገዳሙ ወደ ደብር እንዲቀየር ግፊት የሚያደርጉት:: አንዳንዴ እንዲህ ያሉት ግፎች ናቸው ቤተክርስቲያናችን ፈተናውስጥ እንድትገባ የሚያደርጉት:: ስለዚህ በሆነ ባልሆነው መንግስት መንግስት ማለት ተገቢ አይደለም:: እንዲያማ የወረዳው አስተዳደር ተገቢውን አድርጏል::
@emebetreda3149
@emebetreda3149 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@abrehamtsegazeab7236
@abrehamtsegazeab7236 Жыл бұрын
ቃሉን ያወሩታል ግን አይኖሩትም ይህ ቃል እኔንም ይመለከታል እናቴ ትክክል ብለዋል ክርስቶስን ተስፋ ያደረገ ግን አይወድቅም ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትድረስላቹህ አባቶቼ እናቶቼ
@abyssinia7302
@abyssinia7302 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እሱ ይድረስላችሑ ወደማን ፍትሕ ይባላል ባሑን ስአት መንግስት እራሱ ነው ቤተ እምነትን ደፍሮ እደዚሕ የሚያሳድደው ስለዚሕ ወደእግዚአብሔር ማልቀስ ይሻላል ያለ በለዚያ አድ ሑነን ሰላማችንን ብንጠይቅ እግዚአብሔር ያግዘን ነበር 🙏😢አሑን ግን መናፍቁም ምኑም ቤተ ክርስጥያን ውስጥ ነው ይማረን🙏
@emebetwubeshet7418
@emebetwubeshet7418 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እሱ የእውነት አምላክ ስለሆነ ስለሆነው ነገር ሀሉ ይፍረድላችሁ።🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@menberudessie8636
@menberudessie8636 Жыл бұрын
የአባቶቻችን ስደት እስከ መቼ ነው ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሆይ በቃችሁ ብለን
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን😥😥😥😥😥😥
@omaobi8282
@omaobi8282 Жыл бұрын
😢😢😢ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ
@abayplant6670
@abayplant6670 Жыл бұрын
ደስ ይባላችሁ የእግዚአብሔር መንግስት ከእናንተ ጋ ነው አባቶቸ😢😢😢😢😢
@genetgebremichael4126
@genetgebremichael4126 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እሰከ መቼ ነው የምትታገሰው ቤታችን ተደፈራል ኤሎሄ ኤሉሄ ኤለሇ:
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልን 😢😢😢
@mebrte6078
@mebrte6078 Жыл бұрын
🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤✝️ቆይ ማነዉ የሚስለቅቃቸዉ አልገባኝም አማራ ክልል አደል እዴ ምን ይሰራሉ እዝቡ አይይይ አብይ የዬደዉ እነሱን ሊፈናቅል ነው ለካ
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 Жыл бұрын
ያሳዝናል አምላኬ በቤተክርስትያናችን ለይ የመጣብንን የሲጣን መንፈስ ከቤተክርስትያናችንም ከሀገራችንም ላይ አንሳልን እደሀጤያታችን ሳይሆን እደቸርነት ይሁን ይቅርበሐን ታረቀን
@rahel6046
@rahel6046 Жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይጎብኛችሁ ለኛም ለተራው ምእመን ለሐገራችን መድሐኒያለም ይድረስ🙏 መናኒያን የማይኖርበት ሐገር ሆኖ ይረፈው
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 Жыл бұрын
በረከታችው ይደርብን በጣም ያሳዝናል ጴንጤ እደፈለገ እሚደነክርበት እውነተኛ መለኮሳቱ እየተከራተቱ ይኖራሉ አብት በጣም ያሳዝናል
@yaschalew6557
@yaschalew6557 Жыл бұрын
መድህን እምትሆን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቅን ፍርድህን ለእውነተኞ ፍረድ ።ለ ኢትዮጵያ ትንሳኤዋን አቅርብልን ።
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር እናተጋርነው አይዞችሁ በርቱ ስተሰደዱ ብፁሃን ናችሁ ገፊወችግን ፍርድአለባቸው
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v Жыл бұрын
የሰማዩ አምላክ ያስባችሁ ወገኖቼ በእውነት በዚህ ዘመን ምን ሰላም የሚሰጣን አጠን 😢
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚኦ
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
አብይ አህመድ 👉❤ ግራኝ አህመድ 😢 ፀረ ክርስቲያን እግዚአብሄር ጎሊያድን በዳዊት ጠጠር የጣለ አምላክ የኸን አህዛብ አብይ አህመድ እድሜውን ያሳጥርልን
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 Жыл бұрын
ያምሻል መሰለኝ። የራሳቸው ችግር ነው ነገሩሽ እኮ ችግሩ ከ1980 አካባቢ ጀምሮ ነው። ችግሩም የሀገረ ስብከት፣የጳጳሳት፣የሰበካ ጉባኤ እና የአካባቢ ተወላጅ አሉሽ። አብይ ምን አመጣው እዚ እውነት ሀይማኖት ካለሽ ለሐቅ ኑሪ። በእርግጥ መዋሸት በእናንተ ቤት አሁን አሁን ተፈቅዷል መሰለኝ። የዘር ጥላቻ የራስሽ ከሆነ እኚ አባት እየነገሩሽ ያሉትን ሰሚ
@sipara9224
@sipara9224 Жыл бұрын
አሚን እውነትሽን ነው
@elizebeth1790
@elizebeth1790 Жыл бұрын
አሜን ፫ !!! ከምድረ ገፅ ይንቀለው የተዋህዶን ጠላቶች በሙሉ መቃብር ያውርዳቸው በቆፈሩት ጉድጓድ እራሳቸው ይግቡበት !!!
@tinsaeawoke
@tinsaeawoke Жыл бұрын
አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እደበደላችን ሳያሆን እዳንተ ቸርነት ይቅር በለን እትዮጵያን አስባት
@famousmob4256
@famousmob4256 Жыл бұрын
⛪️እግዞማሀረነ ክርስቶስ አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታችሁ ይደረብን አቤቱእግዜአብሄር ሆይ ይቅርበለን 🙏😭😭😭እግዚአብሔር ከናተጋይሁን
@jote5284
@jote5284 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስላቹ አባቶቼ
@monashmeis8445
@monashmeis8445 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይረበለን
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማር ምን ጉድ ነው የመጣበን አባቶቻቸን በርቱ ፅኑ አሁን መልስ ይገኛል እባካችሁ አካውንት ለጌዚው ልክፍት አሁን ለሚበሉት ይድረስ አድር እንስጣለን
@mahenani-sl9bz
@mahenani-sl9bz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ በላይ ምን አለ እረ ፍረድ ጌታ ሆይ
@luhhh8942
@luhhh8942 Жыл бұрын
አባቴ ሆይ አለምን ንቀው ሃያ አራቱንም ስአት ሰለአለም የሚጸልዩት እየተሰቃዩ ነውና ፋረድ
@amanuaela2370
@amanuaela2370 Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ኃይል ሥልጣን ያንተ ነው ዝም አትበል መገፋታችንን ተመለከት ፊትህን መልስልን።
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 Жыл бұрын
ኦ እግዚኦ አምላኬ ሆይ ማረን 😭😭 እኔ በደለኛዋ ሃጢተኛዋ ልንከራተት
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እንዲህ ያለውን ድርጊት ቤተክህነት ማስተካከልና መፍትዬ መስጠት ይገባታል እንጅ ችግሩ እዚህ ደረጃ እሰኪደርስና በአርባጾም ወቅት መፈጸሙ ያሳዝናል ለማንኛውም መፍትዔ ሊሰጠው ይገባል ።
@angachmola1833
@angachmola1833 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አምላካችን ሆይ በቸርነትህ ጎብኘን😢
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 122 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,5 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 17 МЛН
🛑ተአምረኛውን የበርሚል ጊዮርጊስን ጠበል ቦታው ላይ ሆኜ ላሳያችሁ
39:09
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 187 М.
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 5 МЛН
Когда ты младший в семье
1:00
Ерболат Жанабылов
Рет қаралды 4 МЛН
AAAAH
0:10
F L U S C O M A N I A
Рет қаралды 16 МЛН