No video

ትዳርና ጭቅጭቅ | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 9,131

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

Жыл бұрын

በትዳር ወስጥ የጭቅጭቅ መንስኤ ምንድንው? እንዴትስ ይፈታል? ሳይጨቃጨቁ መኖርስ ይቻላል ወይ?
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: HTTPS://T.ME/HAGERIE_T...
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: HTTPS://WWW.HAGERIE.TV/

Пікірлер: 29
@abelsolomon5825
@abelsolomon5825 Жыл бұрын
በእውነት ይሄን የመሰለ መሃበረሰብን የሚያንጽ ፕሮግራም ስፖንሰር የሚያረግ ድርጅት አለመኖሩን ሳይ ለነሱ አፍራለው። ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ናብሊሶች 🐦👏በርቱልን። እንዲ ያሉ ዝግጅቶች ሳይ ነው ሀገራችን ላይ ያሉ ችግሮች በንግግር ሊፈቱ ይችላሉ ብዬ ተስፋ ማረገው
@mhl671
@mhl671 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ውይይት። በጣም የሚገርመው እንዲህ አይነት አስተማሪ ዝግጅት ብዙ ተመልካች አለመኖሩ ይገርመኛል። መምህር ብርሀኑ እንኳን ደህና መጣህ።
@miuzorthodoxtube8634
@miuzorthodoxtube8634 11 ай бұрын
እኔም ግርም ነው የሚለኝ ሰው የት እየሄደ እንደሆነ
@abetumaren4576
@abetumaren4576 9 ай бұрын
Share madreg tiru new
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 Жыл бұрын
ይህ ርእሰ ጉዳይ በተለይ ለውጭ ነዋሪ በጣም አስፈላጊና በግልፅ ያልተነገረበት ያልተፃፈበት ርእሰ ጉዳይ ነው እና ይርዘም::
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ😂 ምን ያህል ተናፍቃችሁ/ናፍቄ እንደነበር ብታውቁ!! ((በጭቅጭቅ ጀመራችሁት እንጂ😅)) ሰላም ለኩልክሙ🙏
@Emeye-ethiopia
@Emeye-ethiopia Жыл бұрын
ትዳርና ጭቅጭቅ የሚለው ውይይቱ በጣም ነው የወደድኩት ።ጭቅጭቅ ማለት ይላል መምህር ።አንድን ነገር የሚደጋግምና በሁሉም ነገር አስተያየት መስጠት ነው።ያለው እኔን ያውቀኛል እንዴ ብዬ ተገርሜአለሁ ተምሬአለሁ
@azebhayelom803
@azebhayelom803 Жыл бұрын
ጭቅጭቅ ካለ መከባበር እና ራስ ወዳድነት ነው ይሚመጣው ብየ ኣስባለው። ምክንያቱም መከባበር ካለ እንደተትባልው ሺ ግዜ ልዩነት ቢኖርም ኣልመግባባት ነው ይሚፈጠረው እሱንም በ መከባብር ይፈቱታል ።
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 Жыл бұрын
ግሩም ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲህ ያለ መርሀግብር ነው የሚያስፈልገው ላለንበት ዘመን
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 Жыл бұрын
አሁን አሁን በተለያየ መንገዶች የሚወነጨፉብን የምዕራባውያን እና የአውሮፓውያን የትዳር አኗኗር ዘይቤ ወስዶ "እንደ መሰልጠን" ተቆጥሮ እየተኖረ ጭቅጭቅ ይፈጣራል።(( የልደት ቀን አስመልክቶ በየዓመቱ ስጦታ መጠበቅ))
@user-uw6sr2hj9t
@user-uw6sr2hj9t Жыл бұрын
እጅግ አስተማሪ ውይይት ነው። እናመሰግናለን
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 10 ай бұрын
በእውነት ግሩ ነው የዛሬው የኔ ነው የተነገረኝ በእውነት ከልብ ነው ምናመሰግነው በረቱልን እንዳላችሁ ማንንም ሳይሆን እራስን የሚፈትሽ እና የሚያሳይ ነው
@samuelgebremichael4268
@samuelgebremichael4268 3 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን ክቡራን።
@tarikutenkir
@tarikutenkir Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን።❤
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
የኔ እህት እንግዶችሽን ሳታስተዋዊቂ ምነው 🤭 ውይቱ አስተማሪነቱ እንዳለ ሆኖ 😊
@hailemeku6224
@hailemeku6224 7 ай бұрын
Egzabiher Yisteglgn Bertu Ejig Betam Astemari Discussion New!
@betywubshet
@betywubshet 5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው
@alemayehutadesse5568
@alemayehutadesse5568 Жыл бұрын
መምህር እኮ የመፍትሔ ሰው ነህ ከቃሉ ትርጉም ተነሳህ🙏🙏🙏
@zenaberhanu8078
@zenaberhanu8078 Жыл бұрын
ጭቅጭቅ የስሜት መጎዳትን የሚያሳይ አሳብ ነው። የመረጃ ልውውጡ ዕውቀትና ግንዛቤን ከማስጨበጥ በላይ ሆኖ ስሜትን የሚጎዳ ሆኖ ሲገኝ እየተጨቀጨቅን መሆኑ ይገባናል። ጨቅጫቂውም ያንን ፈልጎት ሊያደርገው ይችላል። የተፈለገው ለውጥ በዚህ መንገድ ሊመጣ ይችላል ብሎ በማመን።
@emebeteruma
@emebeteruma 2 ай бұрын
አስተማሪ ነው
@derebeassefa4825
@derebeassefa4825 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው ። በርቱን ።
@tigistnida5100
@tigistnida5100 Жыл бұрын
እንደ እናንተ ውይይት ቢሆን ብዙ ትዳር አይቀጥልም ነበር
@QuennsKing
@QuennsKing Ай бұрын
Amazing program
@eyobzekariyas7154
@eyobzekariyas7154 11 ай бұрын
መልካሙን ነገር እያሳያችሁን ነው። ብሬ፣ሔኒ... ግሩማን ናችሁ።
@mntsnotgetun4547
@mntsnotgetun4547 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቲቪ ላይ መች ነው የሚተላለፈው?
@woinshetbekele
@woinshetbekele 10 ай бұрын
Betam yemigereme weyeyete
@user-hi9dw6gm1k
@user-hi9dw6gm1k Жыл бұрын
እንግዶችሽ እነማን ናቸው?
ስብዕና ከሚጎል እዉቀት ቢጎል ይሻላል  | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ
52:01
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 32 МЛН
🛑የልማድ ኃጢአት?|እጅግ ድንቅ ስብከት|ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
20:24
ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way
Рет қаралды 4,8 М.
አለቃዬ የነገረኝ ምስጢር በጣም አስጨነቀኝ  |  ናብሊስ   | ሀገሬ ቴቪ
1:00:37
መከራን አትጥሉት።   |    ናብሊስ    |    ክፍል 1    |    ሀገሬ ቴቪ
26:14
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 4,8 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45